KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
🔴🕊በዓለ ጰራቅሊጦስ
53:42
20 አመት በአገልግሎት የመንፈስ ውጊያ | ባህታዊ ኃይለገብርኤል #ethiopia
42:30
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
01:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
31:30
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
🔴ለእግዚአብሔር ና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም!!
Рет қаралды 5,349
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 15 М.
Zikere Kedusan official Channel
Күн бұрын
Пікірлер: 51
@samrisamri9563
Ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያስማልን ተስፋ መንግሥተ ስማያትን ያድልልን አሜን አሜን አሜን መምህራችን❤❤❤
@fairoozfairooz3607
6 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@almazejigu2461
5 ай бұрын
እንደማር እንደአተት የሚጣፍት ትምህርት አስቴሬ እግዚአብሔርይስጥልኝለመምህሩ ቃለህይወት ያሰማል
@tigisttaye9803
6 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን በሰላም መጡልኝ ኑሩልኝ ኑሩልኝ ባለውለታዬ
@werkitazarra4338
6 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን፣ቃለህይወት፣ያሰማልን፣መምህር፣እድሜናጤናይስጥልን
@jemayenshreta8146
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወት ያሰማልን መምህራችን እድሜ ጤና ይስጥልን የፃዲቁ የአባታችን አቡነ ገሪማ ከበዓላቸው ረድኤት ከሌሎችም ቅዱሳን ምልጃ ያድለን አሜን!!
@almazejigu2461
6 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንሰምቶ ልመጠቀም ለምዳን ያብቃን
@aselefechbeyen572
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ እደረሰን
@tigistashuma6088
6 ай бұрын
እግዚያብሔር፣ይመስገን፣አሜን፣አሜንይ፣አሜን፣የመላይክት፣የሐዋሪያት፣የሰማይታት፣የፃድቃን፣በረከታቸው፣ረዴታቸው፣ከእዝበ፣ክርስቲያን፣ጋር፣ይሁን፣ቃለሂወት፣ያሰማልን፣ተስፍ፣መንግስተ፣ሰማያትን፣ያዋርስልን፣የአገልግሎት፣ዘመኖትን፣ይባርክልን፣በእድሜው፣በጤናው፣ያኑርልን፣እንኳን፣በሰላም፣ተመለሱ
@DghFgh-d7o
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@BeniolMasresha
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@Salam-m7u
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን
@ADISSEDemelieADISSEDemelie
6 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🥰🥰🥰
@Fekertube16
6 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤
@rozaalemnew6864
6 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን።
@btAbrahamTubeቤተአብርሃምPre
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያስማልንን 😢😢😢😢😢
@mahletbelay6922
6 ай бұрын
በእውነት እግዚአብሔር ከፍከፍ ብለክ ተመስገን መቸ ይሆን ወደ ኢትዮዽያ መጥቸ ከዮርዳኖስ ትምህርት ፊትለፊት ሆኘ ለአንድቀን እንኳ ብማር እናንተ እንደቀላል ታዩት ይሆናል እንዳትሸወዱ ከልባችሁ ቸሩ አምላክን አመስግኑ ልዩ የኮነ የህይወት ቃል ስለኮነ በተለይ ለኔ ተግሳፁ ምክር እመአምላክ በሩሩክ ልብሽ እኔንም አሳትፊኝ ወንድማችን ዲ/ዮርዳኖስ በፀሎትክ አትርሳንአደራ
@werkitazarra4338
6 ай бұрын
እየተማርሺ፣ብየ፣፣፣እህት፣
@kukw9428
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህራችን
@tsehayabebe2367
6 ай бұрын
እግዚአብሔርይስጥልን::እኛ ባናደርገውም እውነቱ ይህነው እረ ልባችንን ቀይርልን አንተ የሁላችን አባት እግዚአብሔር የውሸት ኑረን የእውነት እንሞታለን ያኔ ምን ይዘን እንቀርብ ይሆን አቤቴበደላችን የት ይሆን የምንገባይጨንቃል አቤቱ ማረን ማስተዋልን ስጠን::
@ብርቱካንሀይሌ
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እንኳን በሰላም መጡልን
@sara-tp5mh
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፍ እምናደርጋትን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያውርሽልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@LemlemGadisa-iw9lt
6 ай бұрын
እንኳን ለሀገርክ አበቃክ እንኳን በሰላም መጣክ! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እርስተ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥክ!
@እግዚአብሔርመልካምነ-ኰ5ወ
6 ай бұрын
• ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን ~በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን • አሰሮ ለሰይጣን ~ አግአዞ ለአዳም • ሰላም ~ እምይእዜሰ • ኮነ ~ ፍሥሐ ወሰላም። ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@vjgu7406
6 ай бұрын
በአማን ተንሥአ መድኃኒነ ኢየሱስ ክርስቶስ! እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን መምህር! አሜን አሜን አሜን በእውነት ማስተዋልን ያድለን ያሁን ትውልድ ለገንዘብነውና የምንገዛው😢 ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የቅዱሳን አምላክ ይጠብቅልን🙏✝️
@besufqadeberhane171
6 ай бұрын
Amen amen amen 🙏 amen amen amen qale yewten yesmaline mengst semayten yawrsline
@lidyadaniel7449
6 ай бұрын
Egzahabhir yemesegen ❤️ 🙏 Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln Memehir ❤️ 🙏
@selamrita
6 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን❤
@lidiyat
6 ай бұрын
መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን
@samrisamri9563
6 ай бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን መምህራችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን መንግስቱን እርስቱን ያውርስልን
@munalegese
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን አስበመምህራንን ያድልልን በእድሜ በጤና ያቆይልን ከቅዱሳን ረዴት በረከት ይክፈለን ❤❤❤
@atsede7592
6 ай бұрын
Amen Kalehiwoten yasemalen
@getachewwoldegiyorgis8128
6 ай бұрын
ተመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@السيدحسين-ذ6ت
6 ай бұрын
አሜን ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስቱን ያውርስልን እንኳን በሰላም መጡ
@ዘርፌቸርንት2119
6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜንንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@kidankidankidankidan7031
6 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ሰማያዊ ርስት መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አሜን
@salamwittejal5776
6 ай бұрын
የቃሉ ባለቤት ልዑል #እግዚአብሔር ይመስገን ይክበር አሜን //፫// ቃለ ሕይወት በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን #ቸሩ_አምላካችን ተስፍ የምናርጋት መንግሥተ ሰማያት ያዉርስልን መምህርነ #እግዚአብሔር በቸርቱ ለሀገራች ሰላም ይመልስልን 😢😢😢
@zelalemanagaw8921
6 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን መምህር።
@yemisrachayele4571
6 ай бұрын
አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡
@sebletiumelisan7136
6 ай бұрын
እንካን አደረስን መምህርት በስም መጡ አገልግሎት እግዛብሔር ይባርክ ናት በእውነት ትንሽ ቦታ ድርብ መጣሁ አሉ በጣም ደስ ብሎኛል በትምህርት ምን ያህል እደተቀየርኩ እኔና እግዛብሔር ቅዱስ ዳዋት ነው የሚያውቀው የእርሶ ትምህርት ስከታተል ቢያንስ 4 አመት ይሆነኛል እግዛብሔር አምላክ የማቱሳላ እድሜ ይስጦት በተለይ እንትን ተሾም እድሜ ጤና ይስጥልን እርሱም በአገልግሎት ላይ አይረሳችሁም በወር አንድ በረከታቸው እቀበላለሁ ብቻ በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@embetukonjo
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@KidustAlemayehu
6 ай бұрын
አሜን አሜን አማሜን መምህር በእውነቱ ቃልየለኚም እግዚአብሔር አምላክ ዋጋከፋይነውና ይክፈልህ በድሜ በፀጋ ይጠብቅህ
@SeeSee-zu5ys
6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mulusetAmareወሎዬዋ
6 ай бұрын
❤❤❤
@AlemayehuLake
6 ай бұрын
ጤና ይስጥልን መምህር እንደምን አሉ ጥያቄ ነበረኝ ማለት ቅባት እና ተዋህዶ በአንድ ሁነው አገልግሎት ከሚሰጥበት ደብር ልጅነትን ያገኘሁት እና እኔ ተዋህዶን ነው የማምን ግን ተዋህዶ በሆኑት ይሁን ቅባት በሆኑ ካህናት አላውቅም ልጅነትን ከንደገና መቀበል አለብህ ተዋህዶ ብቻ በሚያገለግሉበት ስላልሆነ ሚል ሰምቼ ተወዛገብኩኝ ምን ይመክሩኛል መምህር
@sara-tp5mh
6 ай бұрын
ምናልባት ዮቱብ ኮመንት ላያነቡ ሰለሚችሉ በውስጥ ይኸን ጥያቄ ቢያቅርቡ የተሻለ ይሆናል
@misrakmisu2750
6 ай бұрын
Yenebse abat bitetyk melkam new wendme ene endemasebew gen lingerh ahunem bihone betekirstyanchen lay menafkan yinoralu enesu slalu gen mirekse neger yelem
@hailuabebe4325
6 ай бұрын
ቅባት እምነት ያላቸው አገልጋይ ከሆነ ልጅነት ያገኙት ድጋሜ መጠመቅ ይገባል ምክንያቱም የጨለማ እና የብርሀን ያክል ልዩነት አለን በ ዶግማ 🙏
@hailuabebe4325
6 ай бұрын
ቅባት እምነት ያላቸው አገልጋይ ከሆነ ልጅነት ያገኙት ድጋሜ መጠመቅ ይገባል ምክንያቱም የጨለማ እና የብርሀን ያክል ልዩነት አለን በ ዶግማ 🙏
@Arsemaesubalew
6 ай бұрын
እግዚአብሔር በቀኙ ያቁምህ::
@selamawitamare2733
6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ።አሜን እምነት አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
53:42
🔴🕊በዓለ ጰራቅሊጦስ
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 4,9 М.
42:30
20 አመት በአገልግሎት የመንፈስ ውጊያ | ባህታዊ ኃይለገብርኤል #ethiopia
ዶርቃ ሚዲያ
Рет қаралды 12 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
31:30
Қылмыскерді таптым… | QARGA 2 | 3 серия | КОНКУРС
OMIR
Рет қаралды 594 М.
00:17
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
34:29
መኖር የሚቻለው ተግባብቶ ነው! : Gabcha Tube | ጋብቻ ቲዩብ | @MelhkMediaOfficial
Gabcha Tube ጋብቻ ቲዩብ
Рет қаралды 43 М.
⭕️Live #የዛሬው_ይለያል❗️❗️ደማቅ ንግሥ❗️❗️ታኅሣሥ 24 ቀጥታ ከመርካቶ ደብረ አሚን አቡነ ተክለ ሃይማኖት || From Merkato Jan 2
ተአምኖ ሚዲያ Teamno media
Рет қаралды 639
20:10
ጌታችን መዳሐኒታች እየሱስ ክርስቶስ ሰው ሆኖ የተወለደበት በርካታ ምክንያቶች
ኢዮር እልፍ ሚዲያ
Рет қаралды 3,4 М.
47:13
ሕልምና ፍቺያቸው #ሕልም #ሕልሜችን መቼ ተፈፃሚ ይሆናል
ዮሴፍ ወ/ሐዋርያት Yosef (welde Hawareyat)Tube
Рет қаралды 202 М.
58:54
የአብርሃም እምነትSamuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido |ኦሪት ዘፍጥረት 12-25:10 February 22,2023
Samuel Asres I Official Channel
Рет қаралды 165 М.
57:29
bermel Georgis በሲኦል የሚጮሁ ሰዎችን ስሰማ ከአዕምሮዬ በላይ ሆነብኝ ! | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ክፍል 115
ኤልሻዳይ ኦርቶዶክሳዊ ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
47:35
🔴እብዶችስ እናንተ ናችኹ!!
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,8 М.
1:29:20
🔴መምህራችን መጥቷል!!
Zikere Kedusan official Channel
Рет қаралды 3,3 М.
55:16
live ለእግዚአብሔር እና ለገንዘብ መገዛት አትችሉም
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 802
1:07:55
97ኛA ገጠመኝ፦የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን ፈተናና ጉድ በደንብ አዳምጡ ( በመምህር ተስፋዬ አበራ)
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
01:12
СКАНДАЛЬНЫЙ бой Али, когда в ринге ему противостояли сразу ДВОЕ #shorts
BalcevMMA_BOXING
Рет қаралды 1,2 МЛН