Рет қаралды 8,629
Join this channel to get access to perks:
/ @mellyspicetv
ሁላችሁም መሞከር ያለባችሁ ያለ ድንች የሰራሁት እርጥብ በምስር ይህ አሰራር ከባድ መስሎ ሊታያችሁ ይችላል ግን ቀላል ነው ይህ ሳንዱች አሰራር ለጾም በደንብ ልንጠቀምበት እንችላለን
ሌላው ደሞ ያገነፋነው ምስር ለተለያየ ነገር ልንገለገልበት እንችላለን ለምሳሌ በትንንሹ ተቆራርጦ ቆንጆ ቀይ ወጥ ልክ ሽምብራአሳ አድርጋችሁ መስራት ትችላላችሁ