ልዩ በተፈጨ ስጋ የሚሰራ የሾርባ አሰራር ዘዴ

  Рет қаралды 5,148

melly spice tv

melly spice tv

Күн бұрын

Пікірлер: 36
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
እንካን ሰላም መጣችሁ ወዳጆቼ ስለምታበረታቱኝ ከልብ እያመሰገንኩ አዲሱንም ቻናሌን ሰብስክራይብ እንድታረጉ በትህትና እጠይቃለሁ kzbin.info/door/DqZSsYWM9QKzxIRzQEhwoA?si=KpCj64DItTVCyEQn በያላችሁበት ሰላም ሁኑልኝ❤❤❤
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
Adote አዶቴ Tube. ኢትዮጵያ ጉራጌ ሀገር ዘመድ ልትጠይቅ ከቤተሰቧ ጋር ሄዳ በዛው ከዩቱብ ከጠፋችብን አንድ አመት ሆናት:: ምን አድርገዋቸው ይሆን? ታግታ ይሆን? ብዬ አስባለሁ:: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ዜና ያሰማን:: Melly እባክሽ የአዶቴን ወደ አሜሪካን አለመመለስ በተመለከተ ህዝብ እንዲያፈላልጋት ቪዲዮ ስሪ:: እናመሰግናለን::
@Jebena9797
@Jebena9797 Ай бұрын
Melliye Greek haguer new yemetenoriw,tadelesh betam new yemewedew haguer new,enate eza new yadeguechiw demom ye food haguer new,ye balemoya haguer new, Thankyou lehulum neguer I love you Egueziyabeher yebarekesh
@zuzu5034
@zuzu5034 Ай бұрын
Thank you for a great video, በርቺ ። Can you please write down the ingredients in English? Much appreciated,,,,🙏🏾
@tedjitucomolet9719
@tedjitucomolet9719 Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🙏🥰
@NebiyatFetene-jz1nb
@NebiyatFetene-jz1nb Ай бұрын
እንዴት ነሽ ሜሉዬ የላውሮ ቅጠል ኢትዮጵያ ውስጥ ምን ይባላል?
@MarthaTerefa
@MarthaTerefa Ай бұрын
የኔባለሟያ እጅሽ ይባረክ
@shalom744
@shalom744 Ай бұрын
Zare shorba teteta beka. 🥰🥰
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
@@shalom744 እንደ ጉድ ኪኪኪ
@fass1977
@fass1977 Ай бұрын
I don’t like cooking but my husband and I like watching you cook and speak. የሴት ቁንጮ ነሽ your family is lucky to have you.
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
Thank you so much
@Rahma-kf4fe
@Rahma-kf4fe Ай бұрын
ዳቦ ያለው ሁሉ ሴት አይደለም የምር ትለያለሽ የሴት በላይ በየሻለሁ ብዙ የማላውቃቸውን ካች ተምሬለሁ አድናቂሽ ነኝ ራህማ ከዱባይ❤❤❤❤❤
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
የኔ ውድ በጣም ነው ያሳቅሽኝ አመሰግናለሁ ክበሪልኝ
@nanigebru6212
@nanigebru6212 Ай бұрын
ሜሊዬ ❤❤❤🎉
@enemamar21
@enemamar21 Ай бұрын
ባለሞያ❤❤
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 Ай бұрын
ሜሊ ሸትቡላ ሰርትሽ አሳይኝ የሲውድነ ክብክብ ስጋ ነው ለልጆች
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Ай бұрын
❤❤❤
@le1785
@le1785 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh Ай бұрын
❤❤❤❤❤🙏🙏🙏
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
OMG! Now, your talking my language!
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
I told you.......this is just for you
@SuperTherocketman
@SuperTherocketman Ай бұрын
@ I’m coming to Greece soon, just to thank you in person!
@ጦይባጁጁ
@ጦይባጁጁ Ай бұрын
ሰላም ሰላም
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ሰላም የኔ ውድ
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
Hi Melly
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
ሜሊ ማን ናት ? የት ተወለድሽ ? የት አደግሽ ? ምግብ ማብሰሉን የት ተማርሽው ?
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv Ай бұрын
ሀይ ፈትለ ሜላት እባላለሁ ከዚህ በፊት በራሴም ቻናል በ ebs TV ተናግሬአለሁ ተወልጄ ያደኩት ናዝሬት ነው ምግብ መስራት የተማርኩት ሲጀመር ከናቴ በመቀጠል ኬተሪግ ላይ ሰርቻለሁ ከዛም ለተወሰነ ግዜ የምግብ ስራ ት/ቤት ሄጃለሁ ግን አልጨረስኩም በቅርቡ ግን ካቆምኩበት እቀጥላለሁ የሚል እቅድ አለኝ
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
@Mellyspicetv እግዚአብሔር ይመስገን ደህና ነኝ
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
ይገርማል ግን ብዙ የሀገራችን ምግቦችን የሚያሠለጥን ት/ቤት ብዙ የለም ብዙውን ከእናትሽ ወስደሽዋል ማለት ነው
@FetleworkWyohannes
@FetleworkWyohannes Ай бұрын
እኔ የአነባበሮ አሰራር ፈልጌ ነው መጀመሪያ ወደ ቻናልሽ የገባሁት
@hope8216
@hope8216 Ай бұрын
Adote አዶቴ Tube. ኢትዮጵያ ጉራጌ ሀገር ዘመድ ልትጠይቅ ከቤተሰቧ ጋር ሄዳ በዛው ከዩቱብ ከጠፋችብን አንድ አመት ሆናት:: ምን አድርገዋቸው ይሆን? ታግታ ይሆን? ብዬ አስባለሁ:: እግዚአብሄር ብቻ መልካም ዜና ያሰማን:: Melly እባክሽ የአዶቴን ወደ አሜሪካን አለመመለስ በተመለከተ ህዝብ እንዲያፈላልጋት ቪዲዮ ስሪ:: እናመሰግናለን::
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 Ай бұрын
አለች እህቴ ወደ አሜሪካ ተመልሳለች አናግሪት ነበር አሁን በዮቱብ ለመምጣት ሪዴ አይደለሁም ግን እመጣለሁ ብላኛለች !
@TsegeLamessa-ht4np
@TsegeLamessa-ht4np Ай бұрын
አዶትዬ ምን ሆና ነው እውንትም በጣም ጠፋች አድርሽልን ሜሉዬ የኔ ባለሙያ
የኛ ቤት የሰንበት ቁርስ  ልዩ ጉዝጓዞ ሰራሁ
21:37
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
ሻሂ ኣቮካዶ ሙሉእ ጥዕና  ዝህበና ( avoccado tea)
18:47
EriScott family (ኤሪእስኮት)
Рет қаралды 3,1 М.
ስኳር ያለበት ሰው ሁሉ ሊጠጣው የሚገባ‼️‼️
14:46
እጅግ ሞያ EJIGE MOYA
Рет қаралды 294 М.
ፈርቼሽ ነበር መሄዱ እፈልጋለዉ
13:16
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 94 М.
ለሽሮ አሰራር ለየት ያለ አማራጭ ተገኘ
14:47
Gursha ke chef yonas | ጉርሻ ከሼፍ ዮናስ
Рет қаралды 44 М.
Леон киллер и Оля Полякова 😹
00:42
Канал Смеха
Рет қаралды 4,7 МЛН