ላገባ ጥቂት ሲቀር ጌታ አይሆንም አለኝ

  Рет қаралды 47,025

Semay Christian Tube

Semay Christian Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 271
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 3 ай бұрын
ጭውውታችሁ ይጣፍጣል ተባረኩ. ትውልድ ይስማችሁ ብዙ አትርፉ ጌታ የትውልድ ልብ ይስጣችሁ ክፉ ፈልጎ አያግኛችሁ ዘመናችሁ በክርስቶስ ደም ይሸፈን❤❤❤
@tztatzu-pn8kj
@tztatzu-pn8kj 3 ай бұрын
Amen 🙌🏾
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@DechasaLeta
@DechasaLeta 3 ай бұрын
ከግርግዳው ላይ ፎቶሽ መታየቱ ጥሩ ነው ግን #ጥቅስ_አስቀምጪ_ፊትለፊት_የፖድካስቷ_ባለቤት_አንቺ_የሕይወትን_ምስክርነት_የሰጠሽ_በሶሻል_ሚድያም_እከታተልሻለሁና_እግዚአብሔር #ይባርክሽ_ቀጥይበት ።
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 3 ай бұрын
@@TigistGebresilass-mh6ir አሜን አሜን
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን!!!!
@MeskermKetema-z2f
@MeskermKetema-z2f 3 ай бұрын
እናንተ የተባረካችሁ ያባቴ ሴት ልጆች ቃላችሁ እንዴት ይጣፍጣል ለነብስም ለስጋም የሚንቆሮቆር ድንቅ ውይይት ትልቁን የነብሳችንን ጌታ ሰብካችሁታል ዋው፣፡፡፡፡፡
@abrahamshonga7657
@abrahamshonga7657 2 ай бұрын
ስለ ወጣቱ ትዉልዱ እጅግ በሚፈራበት ዘመን እንዲህ የጠለቀ መንሳዊ መረዳትና አቅዋም የሰጣችሁ ጌታ ይባረክ! እስከ ሕይወታችሁ ፍጻሜ እንዲያጸናችሁና ለብዙዎች ማምለጥ ምክንያት አንድትሆኑ ጸሎቴ ነዉ፡፡
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@Netsanet-z9d
@Netsanet-z9d 2 ай бұрын
እግዚአብሄር ግን በጣም ሚገርምአምላክ ነው:: ስሙ ይባረክ:: emotional ሆኜነው እየሰማሁሽ ያለሁት:: Bless you... ኡየሱስ!!!! ሚገርም ስም, ያድናል ይታደጋል!!!!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
ክብር ለሱ ይሁን 🙏🙏
@rollnati
@rollnati 3 ай бұрын
ህምም.... ቀናሁብሽ ከሁሉ የከበረዉን ይዘሽ አየሁ አይወሠድብሽ እኔም ጌታዬን ከወደድኩት በላይ እንደወደዉ አስናፈቅሺኝ ተባረኪ ትዙም ብዙ ነገር አስተማርሺኝ🙏🏽 የሁለታችሁም discussion የሚያንፅ ነዉ ብዙ ተምሬአለሁ ተባረኩ🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir 3 ай бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ ስለ ጌታዬ ና መደሃኒቴ ስታወሩ ጌታ ዘመናችሁን ዘራችሁን አብዝቶ ይባርክ❤🎉❤🎉❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@Misrak-qi3mh
@Misrak-qi3mh Ай бұрын
የኔ ውዶች ተባረኩ እየሱስ እየሱስ እየሱስ የሚል ስም ከብዙ ነገር ያስመልጣል
@Semaytube
@Semaytube Ай бұрын
እውነት ነው
@AlexA-xd8ui
@AlexA-xd8ui 3 ай бұрын
ወጣትነት ለጌታ ይገባዋል፣ አሜን! እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ፣ ብዙ ፍሬ ይስጣችሁ።
@abebukelibore9441
@abebukelibore9441 Ай бұрын
በጣም የሚገርም ምስክርነት ነው እግዚአብሄ ይባርክሺ ፀጋው ይብዛልሺ
@sebletadesse8802
@sebletadesse8802 2 ай бұрын
Wow'ክርስቶስ የገባው ክርስቲያን''ይኼነው መገለጥ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ።ብዙ ተምሬያለሁ ተባረኩ እህቶቼ ፀጋው ይብዛላቹ።
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Amen
@Tulubaby1
@Tulubaby1 3 ай бұрын
i am sinner backslider lord help me, betty you open my eyes this love and surrender everything for his love, am in awe please lord help me to love you like she did i want covenant with you help me, forgive all my sin i repent in jesus name amen!
@tilahunasrat5226
@tilahunasrat5226 3 ай бұрын
Yemefelegwe beka you are free.
@شمسالبلوشيالبلوشي
@شمسالبلوشيالبلوشي 2 ай бұрын
ዎው ስለየሱስ ስታወሩ በጣም ታስደንቃላቹ እየሱስ ወዳጄ ጎደኛ አባት ሁሉ ነገራችን ነው ያለሱ መኖር በፍፁም አንችልም እየሱስ አየራችን ነው እየሱስ በጣም እኖድሀለን❤።ተባረኩ እህቶቼ
@Ethiopia_Leikun
@Ethiopia_Leikun 3 ай бұрын
ጌታ ታማኝ ነው። በበለጠ ክብር ይሰራል። ባለፈው ሰሞን ሐ.ሥራን ሳነብ ተገለጠልኝ፣ ተናገረኝ፣ ድምፅ ሰማሁ፣ መሰለኝ፣ የሚሉትን ቃላት እያየሁ አሁን መጥፋታቸው አሳሰበኝ። የጌታ ሥራ በመንፈስ ቅዱስ ምሪት ሲሰራ እንዴት ቀላል እና ፍሬአማ ነው። አይተወንም ያስበናል። ተባረኪ ትዙዬ እፀልይልሻለሁ።
@eneyetesfaye9814
@eneyetesfaye9814 3 ай бұрын
ተባረኩ በጣም የሚደንቅ ምስክርነት ሆኖ ኢየሱስን በሕይወቴ ዉስጥ የበለጠ እንድናፍቀዉና ብዙ እዉቀት ያገኘሁበት ነዉ።ምስክርነት ብቻ አደለም ልዩ መገለጥ ነዉ። ተባረኪ ለበረከት ሁኚ ያከበርሽዉ ጌታ ያክብርሽ❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 3 ай бұрын
ዋዉ ድንቅ ጌዜ ነው እስከመረሻው የሚያፀና የእርሱ እጅ ነው።ተባረኩ ብዙ ቀረለኝ በተለይ አባትሽ ዉደ ጌታ የመጣበት ቦታ ላይ እኔ የልጆቼ አባት ውደ ጌታ እንዲመጣ በጣም እፈልጋለው 😢😢😢በጣም ዋጋ እየከፈልኩ ነው ሳልውድ በግዴ በሰው ሃገር ከልጆቼ ከትዳር ከቤተሰብ መኖር እየፈለኩ ብቻ ጌታ መልካም ነው
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን ጌታ መልካም ነው
@woizertesfaye61
@woizertesfaye61 3 ай бұрын
Oh my God, amazing testimony. I feel Jesus love when u talk. God bless you both
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Amen 🙏. Thank you
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
ቤቲ የተወደደች እሕትናት ይዛ የምትቀርበው የማጣፍጥ እና የሚገዛ የጌታ ቃል የምትደግስልን የጌታ ጀግናነች ጌታ ይባርካት
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you
@wubitesayasofficial6097
@wubitesayasofficial6097 3 ай бұрын
ቤቲዬ ብሩክ ነሽ ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ ❤ ጠያቅዋ ግን ስትገርም አንቺኮ ንግግርሽ አጠያየቅሽ ሁላ ኮ የተቀባ ነው❤ጌታን ስለ እናንተ አመሰግነዋለሁ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you 🙏.
@WeseneAyele
@WeseneAyele 3 ай бұрын
በእውነት አንቺ የኔ ልጅ ለትውልድሽ የተሰጠሽ ነሽ ጌታ ሁለታችሁንም አብዝቶ ይባርካችሁ
@AmiteyeeyesusAmiteyeeyesus
@AmiteyeeyesusAmiteyeeyesus 3 ай бұрын
የዘመኑ ጀግኖች እግዚአብሔር እያስነሳቹ ስላለ ለዚህ ትውልድ የእየሱስን መንገድ እንዴት እንዲጓዝ እያሳያቹ ስላለ በጣም አመሰግናለሁ አሁንም በቃሉ በመንፈሱ በሀይሉ ተሞሎ በጣም ቀንቼባቸዋል ዘመናቹ በፈቃዱ ውስጥ ይለቅ።
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@samuelkebede4231
@samuelkebede4231 14 күн бұрын
ተባረኩ!!!!
@GenetBerhane-it7tt
@GenetBerhane-it7tt 3 ай бұрын
Waw what a blessing to have u in church “እነሆ፥ እኔና እግዚአብሔር የሰጠኝ ልጆች ለእስራኤል በጽዮን ተራራ ከሚኖረው ከሠራዊት ጌታ ከእግዚአብሔር ዘንድ ምልክትና ተአምራት ነን።” - ኢሳይያስ 8፥18
@tenadamambelu4827
@tenadamambelu4827 3 ай бұрын
This is not only interview. This is Discussion, preaching and the conversation filled with the love of Jesus Christ. Desssss setelu! Tebareku
@feaaef5243
@feaaef5243 3 ай бұрын
ውድድድ ነው ያደረኩሽ ይጋባብኝ አሜን❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@lidiakassahun187
@lidiakassahun187 3 ай бұрын
ቃል የለኝም ጌታ በመሀላችሁ ነበር ene እያለቀስኩኝ, የምር ኢየሱስ እየናፈቀኝ ባያልቅ eyalku... አሁንም አስከመጨረሻው የጌታ ፍቅርና ፀጋ ይሙላባችሁ አዎ በሰማይ ቢሆን በምድር ende እግዚአብሔር ያለ ማንም የለም!!! እናንተን ያሰማኝ ጌታ ይባረክ አሜንንን ❤️❤️❤️🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@ZinashBekele-ef1sj
@ZinashBekele-ef1sj 3 ай бұрын
ጌታ ይባረካቹወ
@tarikueshetu7527
@tarikueshetu7527 3 ай бұрын
የቤተሰብሽን ወደ ጌታ የመጡበትን መንገድ ስሰማ እንባ ቀደመኝ ለእኔም ጌታ ቤተሰቤን አሳልፎ እንደሚሰጠኝ ስለተናገረኝ እስካሁን ወደ ጌታ ባለመምጣታቸው ይከፋኝ ነበር ይህን ምስክርነት ስሰማ ልቤ ውስጥ ያለው እምነቴ በረታ
@Lidyakebede.
@Lidyakebede. 3 ай бұрын
እየሰማውት ዝም ብሎ ሆድ ባሰኝ የእውነት ኢየሱስ የሚገርም አምላክ,ቤተሰቦ,ሚስጢረኛ,የልብ አውቃ አይደል::ደሞ አፍሽ ላይ እንዴት ነው ኢየሱስ የጣፈጠል የምር ያምራል
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@semeresibhatu8691
@semeresibhatu8691 2 ай бұрын
ለእግዚኣብሄር ከልብ የማገልገል ህይወት ለሁላችን ይስጠን። በጣም ከሰማይ ያገኘሽው የአገልግሎት ጸጋ በምስክርነትሽ ይታያል።
@SelameAylawe
@SelameAylawe 3 ай бұрын
ተባረኩ በጣም ተምሪለሁ ፀጋ ይብዛላችሁ ስትጣፍጡ ልዩ ናችሁ የኔ ልዩወች❤❤❤❤❤
@asmerethabteslassie1135
@asmerethabteslassie1135 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙏Amlak ybarchki dnki mskrnet Jesus Christus Goyta Eyu Tbareku ❤️❤️
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ 3 ай бұрын
የዛሬው ደግሞ ውይይት ሰማይ ሰማይ የሚያስናፍቅ ፣ ጌታን ከፊቱ ይልቅ የሚየጠጋጋን ነውና ሰው ሁሉ ሊሰማው የተገባ ነው ። ❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን 🙏🙏
@elshaddaieyesus5669
@elshaddaieyesus5669 2 ай бұрын
በዚህ ዕድሜያችሁ እንደዚህ ብስል ላደረጋችሁ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ይሁንለት! የጌታ ስም ይግነን! በዘመናችሁ ሁሉ ጌታ ይክበር! በብዙ ተባረኩ! ❤
@Samuel-lg5xp
@Samuel-lg5xp 3 ай бұрын
Geta yanchin yedem kidan tekeblotal belesh mamenesh tnsh gir yilal. Egziabher begeta beyesus dem yaderegew kidan bechawun new miyadenew. mn albat Fikereshen yegeleteshebet mognenet des yilal, honom gin bemecheresha lay yaleshew yaleshew betam lik aydelem! With love,
@genetgkiros8746
@genetgkiros8746 3 ай бұрын
ዋው ዋው ክብር ሁሉ ለጌታ ይሁን ተባረኩ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@tme251
@tme251 2 ай бұрын
Tebarku wegenoche betame astemre meskernete newe yegtane feker yegeltsebete agelaltes betame asdenke newe ewenete newe .❤🙏🌹
@KabeGonfa
@KabeGonfa 3 ай бұрын
ትምሀርት ፥ ወጣትነት ፥ ምክንያት አስረስቶ ጌታ እንዲህ ልጁ ሲያደርግ የዋህ ሲያደርግ ደስ ይላል
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
ክብር ለጌታ ይሁን
@TsionFentahun
@TsionFentahun 2 ай бұрын
Waw. Egzihabhar yibarkachihu ye Abate birukanoch . Bizu temrebetalew ❤❤❤❤❤
@Jckingoflove24
@Jckingoflove24 3 ай бұрын
Thank you Jesus for these great sisters,❤❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@EthioEyfd
@EthioEyfd 3 ай бұрын
Tabareku ehtoche betame dase yemitilu nachu taberku
@AmazingPetsandotherAnimals
@AmazingPetsandotherAnimals 3 ай бұрын
when i see both of you i remind Girl gone bible channel
@kidiJesus-vv7pi
@kidiJesus-vv7pi 2 ай бұрын
❤ አሜን ኢየሱስ ጌታ ነው, ኢየሱስ ጏደኛ ነው, ኢየሱስ አባት, ኢየሱስ ፍቅር ነው ......ኢየሱ ሁሉ በሁሉ ነው ተባረኩ ❤❤
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 ай бұрын
ምን አይነት የተባረካችሁ ናችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ጌታን በጌታነቱ መረዳትና ማምለክ እንዴት ድንቅ ነው ክርስቶስ ይባርካችሁ ቤተሰቦቻችሁ እንዴት ታድለዋል::
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you
@fasilyemane74
@fasilyemane74 Ай бұрын
Wondwrful testimony!
@Leahw4510
@Leahw4510 3 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካችሁ እግዚአብሄር በዘመን ሁሉ ሰዉ አለው በዚህ በማይመሰል ዘመን እንደናንተ ያለ ልጆች ሰላሉት ጌታ ይባረክ መንፈሰ ነው የከተታችሁብኝ ፕሮግራም አቅራቢዋም ሚዲያቨ እንዲህ ያለ ቨታ ያለው ብቻ ይሁን እንዳታረከሸው በጣም እወዳቸሀለሁ የአባቴ ብሩካን😅
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you
@hananabinet-hq8vq
@hananabinet-hq8vq 3 ай бұрын
እኔ የማውቅሽ በቲክቶክ ነው ግን በኢየሱስ እንደተያሽበት ጉዳይሽ ኢየሱስ እንደሆነ ያስታውቅብሻል አሁን ደግሞ ይበልጥ ግልጥ ሆኖ ኢየሱስን አየሁብሽ የኔ እህት ደስ የሚል የተረጋጋ መንፈስ አለሽ በአንደበትሽ ኢየሱስ ጣፋጭ ሆኖ ሲነገር ሰማው ተባረኪልኝ ይበልጥ ይብዛልሽ
@teameeyerusalem4624
@teameeyerusalem4624 3 ай бұрын
Egziyabeher bebezu yebarekachu zemenachu yebareke!! Bezihe yewetatenet edme Ye Eyesusen feker yemtegeltsubet qallat yasekenale.
@yesharegbeyene1271
@yesharegbeyene1271 3 ай бұрын
ዘመናቹ ይባረክ ጌታ ኢየሱስን እያገለገላቹ እየለመለማቹ ለሌች ብርሃን በመሆኑን ዘመናቹ እየለመለመ ወንጌሉን እየሰበካቹ እየኖራቹ ያኑራቹ ለውጣቱ technologyውን በመጠቀም ጊዜያዊ ነገር ሳያገኘው ጌታ ኢየሱስን የሰማዬን እያሰበ በቅንነት በቅድስና የሰላም ሰው በመሆን ለተፈጠረው አላማ የእግዚአብሔር ፍቃድ የምታሳዬ ያድርጋቹ! ጌታ ኢየሱስ ስም ተባረኩ🙏💖🇺🇸
@tztatzu-pn8kj
@tztatzu-pn8kj 3 ай бұрын
Amen
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@natnaelkassahun8111
@natnaelkassahun8111 3 ай бұрын
እውነት ነው ጌታ ዛሬም በልጆቹ ላይ ፀጋው🎉ይገልጣል ታምራቱም እንዲሑ ጌታ መንፈስቅዱስ ዛሬም በትውልዱ ተገልጦ እየሰራ ነው እግዝያብሔር ይመስገን😊
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@eyossidawit221
@eyossidawit221 3 ай бұрын
እኔ ምለው....ጌታ ይባረካቹ ብቻ ነው!!
@BehailuaTesfaye-y9l
@BehailuaTesfaye-y9l 3 ай бұрын
Tebareku iyesuse yadenal🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል
@Kidestgirmaኢየሱስይመጣል 3 ай бұрын
አሜን ጌታ ከድካም ያዉጣል😢😢 ተባረኩ ❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@alembezaabebe2256
@alembezaabebe2256 3 ай бұрын
በጣም የሚባርክ ምስክርነት ነው። በዚህ እድሜ ጌታን በጥልቀት ማወቅ መታደል ነው። የጠያቂዋንም ምስክርነት ሰምቻለሁ ያንቺም ሕይወት ይባርካል። እንደው ቢሻሻል ጥሩ ነው ብዬ ሀሳብ ብሰጥ። ጠያቂ በግል እንደምትጫወቱ አይነት በመሳሳቅ ነው። ጠያቂዋ ይህንን የመሳቅ ጉዳይ ሚዲያ ላይ ሲሆን ተደማጭነት እንዳይቀንስ ብታስቢበት። ቤቲ በጣም የሚገርም ጨዋነት ይታይባታል ሳቋም በልክ ነው። መንፈሳዊ ቅናት አሳድራብኛለች። ይቅርታ ጠያቂ ስምሽን ስለረሳሁት ነው። ተባረኩ😢
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏
@PastorFekadeTesema
@PastorFekadeTesema 3 ай бұрын
እኔ ግን ይህን አቀራረቧን ወድጄዋለሁ። ግልጽና ቀላል የሆነና በጓደኛሞች መካከል እንደቀልድ የሚደረግ ውይይት ይመስላልና ለእኔ ተመችቶኛልና በዚሁ ቀጥይ እባክሽ። ተጠያቂዋም አቀራረቧና አገላለጿ የሚስብና ተደማጭ ነው። በርቱ ሁላችሁም ተባረኩ።
@GennetWoldemichael
@GennetWoldemichael 2 ай бұрын
ቃል ሎስጣችሁ ፊሊ 4 በጌታ ደስ ይበላችሁ አንብቡት ተባረኩ መዝሙር ደሞ የዳንኤል ከምደሚካኤል ደስታዬ በጌታ ሙሉ ነው ከእንግዲህ ምንስ ያሻኛል በምድር ከሚጠፋው ዓለም ያምላኬ ፍቅር ሜርኮኛል ዘምሩት ትባረኩበታላችሁ
@RahelDereje-b7e
@RahelDereje-b7e 3 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን !!!! ተባረኪ ፀጋ ይብዛልሽ !!!
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@YanetBetseha
@YanetBetseha 3 ай бұрын
Betam yetbarkesh nesh bebizu tebarki❤❤❤
@musegetachew4783
@musegetachew4783 3 ай бұрын
ጌታ ብርክክክክክክክክ ያርጋችሁ ፀጋ ብዝት ይበልልሽ ቤቲዬ❤❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@mesfindebebe9572
@mesfindebebe9572 3 ай бұрын
በእውነት ድንቅ ነው ተባረኩ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@gurmesagmedhin8875
@gurmesagmedhin8875 3 ай бұрын
Betty geta yebarkesh yegeta tsega beneger hulu yerdash rejem ye aglegilot gize yadelesh 🙏🙏🙏
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Amen 🙏🙏🙏
@AlmazAlemu-kl9oz
@AlmazAlemu-kl9oz 3 ай бұрын
ሳቅ የደስታ ምልክት ነ ው ደስታዋም ክርስቶስ ነው እንዳው ጉድልትና ለትችት መነሳት ጥሩ እይደልም ምንም የሚነቀፍ ነገር የላም
@lemelemmeles-5732
@lemelemmeles-5732 3 ай бұрын
ተ ባረኪ የኔ ቆንጆ ባለሽ የእምነት ጥልቀት ተገርሜያለሁ
@zeleke3635
@zeleke3635 3 ай бұрын
አቤት የገጌታ ሞገሰ❤❤❤❤
@ZeyadaZeyada-c9w
@ZeyadaZeyada-c9w 3 ай бұрын
ከደም ጋራ ክደን አደራኩ ወዉዉዉ ድንቅ ይህንን ቪድኦ ስሰማ በጠም እየተነኩ እየሰማሁ ነበር ጌታ ሆይ ለአንተ የምክንበት ልብ አቅም ብርተት ፀጋ ስጠን❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏
@Hope7H
@Hope7H 3 ай бұрын
ጌታ በዚህ ፀጋ ያስቀጥላችሁ ከዚህም በላይ ይጠቀምባችሁ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@keneanbelete8176
@keneanbelete8176 3 ай бұрын
I love your life Testimony
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Praise God . Thank you
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 2 ай бұрын
እግዚአብሔር፣ማስተዋልን አብዝቶልሻል !ተባረኪ!
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
አሜን
@MahiletAbate-g9g
@MahiletAbate-g9g 3 ай бұрын
ዘመናችሁ ይባረክ!
@zhe5210
@zhe5210 3 ай бұрын
Tebareku huletachum yemitafet hiwot yalew temokero new yakafelachun. Eyesus tsegawen yabezalachu!!! Gin Betty gone yalechew afeta yemetayen seteyon zor aderegiyat.
@TadeseRahel
@TadeseRahel 3 ай бұрын
ጥሩ ምስክር ነት ነዉ ሁለታችሁ ም እርጋታችሁ ደስ ይ ላል ተባረኩ ።
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን thank you
@J_degol
@J_degol 3 ай бұрын
Egzabier yebarekachu yemer. Beka a very powerful Youth targeted topic nw yanesachut.
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Praise God
@TamiratMekonnen-i2r
@TamiratMekonnen-i2r 2 ай бұрын
አንቺ የተወደድሽ ልጅ ዛሬ ያቀረብሽልን እህት ብዙ አስተምራናለች ተባረኪልን ይቺን እህት ከፍ በይ በይልን እውነተኛ ክርስትናን በሷ አይቻለሁ
@mekedesmezmur4057
@mekedesmezmur4057 3 ай бұрын
Amen amen 🙏🙌 God bless you 🙏🙌 Great testimony 🙏 Jesus is Lord of Lord
@edolovedbyjesus
@edolovedbyjesus 3 ай бұрын
ቤቲዬ ምርጥ ነገር ነው ተባረኪ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@adisemosisa2262
@adisemosisa2262 3 ай бұрын
Geta Yesus lezelealem sele huletachu yemesgen Kewuste wesdachu yemetaweru eskemeneslegn deres betam edenek alekse neber. Tebareku be ewunete ewedachuhalehu ❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏
@tsionyoseph1633
@tsionyoseph1633 3 ай бұрын
Ufffffff tebareku 😢😢😢 bizu tebarkenal
@BbT-u1q
@BbT-u1q 2 ай бұрын
የኔ እህቱች በጣም ነው የምውዳቹሁ
@mimileta5571
@mimileta5571 3 ай бұрын
Good girl you back with your natural beauty ❤
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 3 ай бұрын
ብዙ ብዙ ውጣት አገልጋዮች አሉ።ከጸኑ ደግሞ ከእድሜ ጋር የሚመጣ የሚገርም ብስለት እና እውቀት እለ።ብዙ በእድሜ የገፉ አገልጋዮች በወጣትነታቸው የጀመሩ ናቸው።ብዙ በእግዚአብሔር ቤት ያሉ በረከቶች ከመቆየት የሚገኙ ናቸው።
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@Abgilya
@Abgilya 3 ай бұрын
ጌታ ዘመናቹ ያለምልም በትክክል እህታችን ጌታ በደብ አስተምረዋታል ማለት ይቻላል በሁሉ ጉዞቻችን በሱ ምሪት ከሄድን በርግጥ ድል አለ በፊታችን በርግጥ በተለይ በትዳር ጉዳይ ደሞ የግድ ከሱ ፍቃድ ካልሆነ መግባት የለብንም ምክንያቱ ትዳሩ በሱፍቃድ ከተመሰረተ ሁሌ ጣፋጭ ትዳር የለም ነገርግን ችግሮቻችን ጉንፋን እንጂ ገዳይ ካንሰር እንማይሆን ርግጥ ነው ምክንያቱ ድምፁ ከሱ ስለነበር እሱደሞ ለቃሉ የታመነ ስለሆነ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አዎ ታማኝ ነው
@salemayele
@salemayele 3 ай бұрын
Men endemel alawekm gen betam teberekabachuhalew yetekafelkut menefes ale ahunm ye gata fker yechemerebachu
@ethiopiankidssongsandgames678
@ethiopiankidssongsandgames678 3 ай бұрын
I have to watch this for the rest of my life! Bereeeke beluuu ❤❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Amen 🙏. Thank you
@MmmHhh-f8g
@MmmHhh-f8g 2 ай бұрын
በጌታ ስትጠፍጡ❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
እናመሰግናለን
@debblessed299
@debblessed299 3 ай бұрын
God bless both of you! Hs love is more than anything. ❤❤❤❤❤ God be with you in all area❤
@genetdessiye1499
@genetdessiye1499 2 ай бұрын
ሁለታችሁም ጌታ ይባርካችሁ
@rutaasfha3356
@rutaasfha3356 2 ай бұрын
Tebareku des yemil mskrnet. ❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
Thank you
@meseretmoges9402
@meseretmoges9402 3 ай бұрын
God bless you I learned a lot from you
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you 🙏
@aselmelesse3839
@aselmelesse3839 3 ай бұрын
God bless you guys! you have no idea how much i am filling blessed right now, thanks for sharing this amazing interview
@Ev.johnkebedemekuria2340
@Ev.johnkebedemekuria2340 3 ай бұрын
በእውነት ደስ የምል ፕሮግራም ነው ጸጋ ይብዛላችሁ
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@biospricularmedia4643
@biospricularmedia4643 3 ай бұрын
May God bless you! Hearing the will of God is great decision!
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Amen 🙏. Thank you
@gudataamanu
@gudataamanu Ай бұрын
bexam yigarmal tebaraku
@kukutsione8246
@kukutsione8246 3 ай бұрын
ተባረኩ ይብዛላቹ ❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን
@LinaLina-e9e
@LinaLina-e9e 3 ай бұрын
egzyabher yibarkachu ejig miynits ena besalinet yemolabet wiyiyit new
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you
@sosinasine5843
@sosinasine5843 3 ай бұрын
እዉነትም እንደየሱስ ያለ ማንም የለም
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
ማንም የለም
@EmebetTamire
@EmebetTamire 2 ай бұрын
❤❤❤amen blessed
@zedoaman-ic5dz
@zedoaman-ic5dz 2 ай бұрын
Wow❤
@Semaytube
@Semaytube 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@senaitgebre6509
@senaitgebre6509 2 ай бұрын
God bless you more❤❤❤
@kidstteferra9557
@kidstteferra9557 3 ай бұрын
Waw ቃል የለኝም ተባረኩ😍
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@bethlehembirhanu2537
@bethlehembirhanu2537 3 ай бұрын
ዋው ቤትዬ ተባረኪ ❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@BelayneshWagnegnew
@BelayneshWagnegnew 3 ай бұрын
ጌታየ እየሱስ ብርክ ያርጋቹህ ብርክ በሉልን።
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
አሜን 🙏🙏
@yewbdarzeleke7935
@yewbdarzeleke7935 Ай бұрын
ብሩካን!👍🙏
@amansisbekana5686
@amansisbekana5686 26 күн бұрын
amazing story...
@Freedom-q2e
@Freedom-q2e 3 ай бұрын
Bless you dear sisters and I love you guys ❤❤❤❤❤❤
@Semaytube
@Semaytube 3 ай бұрын
Thank you 🙏
ከባድ ነበር#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast #pastor #singer
1:33:17
The evil clown plays a prank on the angel
00:39
超人夫妇
Рет қаралды 53 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
ምን ችግር አለው#ChristianTube #Semaytube# semaypodcast
1:14:44
Semay Christian Tube
Рет қаралды 10 М.
ሰላም ጌታቸው |  የቤ/ክኒቱ አምልኮ ህብረት || Ethiopian Amahric Live Worship
17:09
ክርስቲያናዊ ወንድማማች ቤ/ክ -Christian Brethren Church
Рет қаралды 235 М.