አላማህን ከደገፈች አግባት | የሙሴ ሰለሞን ቃለመጠይቅ | Manyazewal Eshetu podcast EP.11

  Рет қаралды 165,570

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 287
@MusseSolomon
@MusseSolomon Жыл бұрын
Thank you for having me 🙏🙏 I hope everyone watching enjoys the show 🙏
@highle17
@highle17 Жыл бұрын
Dude u are really amazing ✌️ big respect !!
@lidalex
@lidalex Жыл бұрын
betammm gerami mind + gerami personality + you know your value amazing man berta
@blessingofgod1044
@blessingofgod1044 Жыл бұрын
I enjoyed it . Big respect you open my mind some how and thank you for reminding me to use or to think about my God given talent which I don’t have clue or never used so far ! 🫡
@nevergiveup8353
@nevergiveup8353 Жыл бұрын
You are amazing man
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
😊😊😊አደኛ ነህ ::
@samuelts7461
@samuelts7461 Жыл бұрын
40 ጊዜ በተደጋጋሚ የሚመጣው የአርባ ምንጭ ማስታወቂያ ይሰለቻል የሆነ የመንግስት ቲቪ ጣቢያ ይመስላል አንዴ ከተነገረ አይበቃም . . . ማንያዘዋል ፖድካስት በመጀመርህ ደስ ብሎኛል አዝናኝም አስተማሪም ነው 👍
@oly7063
@oly7063 Жыл бұрын
አረ አዎ
@Abduy194
@Abduy194 Жыл бұрын
ደሞ ሚጮኸው ነገር ቀነስ አድርጉት 🎉
@kiluarada
@kiluarada Жыл бұрын
​@@oly7063😅😢😮4
@aneyanna5239
@aneyanna5239 Жыл бұрын
​@@Abduy194 Hulum sewu and aydelem iko, chiho Mawurat mimechewo kehone yimechewu tewut ...
@tarikubizuayehu1370
@tarikubizuayehu1370 Жыл бұрын
Ere sabim aydelem mastawekiyaw lela sew biyaseraw
@MercyTesfu-f5j
@MercyTesfu-f5j Жыл бұрын
ማንያዘዋል ይቅርታ ቲክቶክ ላይ ብቻ በተቆረጠ video የጠላውህ KZbin ላይ መከታተል ስጀምርህ ኡፍ በጣም ነው የወደድኩህ በተለይ ሰውን ስታዳምጥ ትገርመኛለህ በጣም ተምሬብሀለው እየተቀየርኩም ነው
@hawiizedi2386
@hawiizedi2386 10 ай бұрын
የዘወትር ተከታታያቹ ነኝ የእናንተን ነገር እይሰማዉ ነዉ ቀኔን የማሳላፈዉ ያዉም በስደት እና በርቱልን❤❤❤
@betty4generation
@betty4generation Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋውውውውውውው ሙሴ እግዚአብሔር ይመስገን ኢየሱስ ክርስቶስን ታውቀዋለህ ። ከዚህ በዃላም ከእግዚአብሔር ጋር ከሆንክ እመነኝ ትልቅ ጀረጃ እንደምትደርስ አልጠራጠርም ።❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍
@Netsanethomes
@Netsanethomes Жыл бұрын
እየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነበር። ጥልቅ ለነበረው ብቸኝነቴ ለፍርሀቴ ለማይረባው ማንነቴ የእየሱስ ፍቅር መልስ ሆነልኝ። እየሱስ የወደደኝ መውደድ ደፋር አርጎኛል። ጎበዝ አርጎኛል። ከእየሱስ በላይ የለም!!!!!!
@lil_519
@lil_519 Жыл бұрын
👏👏👏 blessed 😊
@bsquadtvworldwide
@bsquadtvworldwide Жыл бұрын
እስኪ Muse Solomon የሚመቻችሁ ፍቅራችሁን በላይክ🎉
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
Tik tok yetewkut idalafeqrew bye new😂 ywmr new mimechegn neber gn ekuwanm qerebgn ehe tiktok tebyew neger bcha wddd😊😊😊
@Wub-ft7em
@Wub-ft7em Жыл бұрын
😂😂😂
@bettyaddisethiopia8537
@bettyaddisethiopia8537 Жыл бұрын
ማኔ እንደ ሙሴ በሳል ምርጥ ልጅ ስላቀረብክ እናመሰግናለን። ሙሴ በክርስቶስ ማመንህ አስደስቶኛል ክርስቶስን የገለፅክበት መረዳት ዋው ይገርማል በርታ❤
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Жыл бұрын
ሙሴ ግሩም ወጣት ነህ ዘመንህ ይባረክ ጌታ እንደ አንተ የተባረከ ልጅ ይስጠኝ
@kebernsh208
@kebernsh208 Жыл бұрын
ማን ያዘዋልን አታውራ የምትሉ ሰወች ይሂ የቲቪ ቃለ መጠየቅ አይደለም የሀሳብ መለዋወጥ ነው ሁለትቱም ማውራት አለባቸው እስኪ ሌላ ውይይት እዩ ግዴታ ማውራት አለበት
@ZedYak-jn7ok
@ZedYak-jn7ok Жыл бұрын
እየሱስ ❤❤🎉
@SelamSamuel-sq5wx
@SelamSamuel-sq5wx Жыл бұрын
ኢየሱስ
@betelehemassefa1038
@betelehemassefa1038 Жыл бұрын
ማንያዘዋል በጣም የወደድኩልህ ፕሮግራም ነው ብዙ ተምሬበታለሁ በርቱ!!! ሙሴ በጣም ጎበዝ፣ከእድሜው በላይ የበሰለና ብዙ ዕውቀት ያለህ መሆኑን አይቻለሁ በጣም አደንቅሃለሁ ተባረክ!!
@YabsiraAbebe-pn8ws
@YabsiraAbebe-pn8ws Жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበረ። በጣም በብዙ መንገድ ተምሬያለው።እና ደግሞ ስኬት ለየት ማለትን ይጠይቃል። ተመሳሳይ ነገር ውስጥ ለውጥ የለም። እናመሰግናለን
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
በጣም ጎቦዝና አስተዋይ ነህ ሙሴ ተባረክ❤❤🎉ማንየም እኔ ከሁለት አመት በፊት ነዉ እምከታልህና እጀግ በጣም ቡዙ ትምህርት ወስጃለሁ❤❤🎉🎉
@elsakebede8634
@elsakebede8634 Жыл бұрын
ልጅን ስለተገረምኩበት ሙሉውን ሰማሁት የተባረከ ልጅ ነው ለቤተሰብህም ለጌታ የምትሆን የምትጠቅም ያድርግህ
@lil_519
@lil_519 Жыл бұрын
Amen 😊 we have the same father demo Kebede 😂😂 mine too
@TtTt-wn4jf
@TtTt-wn4jf 9 ай бұрын
ማኔ ብዙ እከታተልሃለው እና ካንተ በጣም የወደድኩት ነገር በምታወራው ንግግር መንፈሳዊ ጥቅስ ትናገራለህ በጣም ደስ እያለኝ ነው እማይህ እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ❤❤❤
@elsanegasi8002
@elsanegasi8002 Жыл бұрын
ሙሴ በብዙ ማስተዋል ነው ሚያወራው ማንያዘዋል place ብትሰማው ትጠቀማለህ ብዙ እያወራህ.
@RahelBekele-h8f
@RahelBekele-h8f Жыл бұрын
ማኔ አድናቂክ ነኝ ግን መስማት እየፈለኩ በጣም እረዘመ ቆራርጠህ አስተላልፍ❤❤❤
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
ማንያዘዋል እና ሙሴ በጣም ደስ እሚል ቃለመጠይቅ ነው። እውቀታችሁ በጣም ከፍ ያለ ነው ብዙ ተምሬበታለሁ 🙏.... ማንያዘዋል በፊት ጮክ ብለህ ስታወራ እናደድብህ ነበር ከዛ ግን ልረዳህ ሞከርኩ ምክንያቱም ስትናገር እንደሰማሁት ብቻህን ነው ያደከው እና ስታድግ እንዴት ማውራት እንዳለብህ እሚነግርህ ወይም እሚያስተካክልህ ወላጆች ወይም ታላቅ ወይም ታናሽ ወንድም እህት የለህም እና ስታወራ ትጮሃለህ ቀስ ብለህ አውራ መናገር ያለብህ እንደዚህ ነው ብሎ የመከረህ ሰው ስሌለ ችግርህን ተረዳሁት ። እኔ ሳድግ እንዴት እንደማወራ፣ እንደምበላ፣እንደምለብስ... አባቴ እናቴ ታላቅ ወንድሞቼ እና እህቶቼ እያረሙኝ ነው ያደኩት .... ማንያዘዋል እባክህን የይምጽህን ቶን እንዴት ማለስለስ እንዳለብህ ቴክኖሎጂው በጅህ ነው ተማር እና አስተካክለው እሱን ካስተካከልክ በርግጠኝነት እምነግርህ ተከታዮች ይበዛሉ ይሄንን በእውቀት የተሞላ ጭቅላትህ ተጠቃሚ እንሆናለን። ይሄንን መልእክት በኢሜል ብልክልህ ደስ ይለኝ ነበር ነገርግን ኢሜልህን አላቀዉም ሌላ የሶሻል ሚድያ አሚራጭ እንዳለ አቃለሁ ነገርግን እኔ የሶሻል ሚድያ ተጠቃሚ አይደለሁም።🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
Thank you Konjo. This was my question
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
@@asterwarga14 You are welcome!
@ahmedhassen6117
@ahmedhassen6117 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@kebernsh208
@kebernsh208 Жыл бұрын
ግን እኮ መጮሁ ነው ከሌሎች ትኩረትን ስቦ ከዛ እሚለውን ለመስማት ግዜ የሰጠነው የተለየ ነገር ሊኖር ይገባል
@enkuye5138
@enkuye5138 Жыл бұрын
@@kebernsh208 አባብልሽ ገብቶኞል ግን ማንያዘዋል የአእምሮ አሰልጣኝ ነው አእምሮዋችን ደግሞ የጮኸ ነገር ሳይሆን በተፈጥሮው የተረጋጋ ነገር የመቀበል ችሎታ ነው ያለው ።ለምሳሌ ሁለት ሰዎች አንዳይነት ነገር አንዱ እየጮኽ እንዱ ደግሞ ቀስ ብሎ ቢነግርሽ ቀስ ብሎ የነግርሽን ነገር ነው እምታስታውሽው ጮሆ የነገረሽ ሰውዬ ግን ብዙ ትዝ እሚልሽ ጩኽቱ ነው ያ ማለት ጭንቅላታችን የተሰራው ተረጋግቶ ለማዳመጥ ፣ለማሰብ ነው ለዚህ ነው ብዙ ሰው ጩኸት እሚጠላው ሌሎች አነቃቂዎችን ብትሰሚያቸው ስናገሩ ተረጋግተው ነው ለምሳሌ አቶ አሸናፊ ታዬ ሲናገሩ እያንዳንዷ እሚናገሯት ነገር አእምሮ እና ልብ ላይ የሚቀር ነው እናም ለዚህነው ማንያዘዋልን ትምህርትቱን ሳይሆን ጩኽቱን የሚያስታውሱት እና አትጩህ የሚሉት
@netsanettulamo7730
@netsanettulamo7730 Жыл бұрын
ሙሴ ተባረክልን የትም አላውቅህም ግን አንዳ አንድ ቪዲዮ ሰዎች ሼር ሲያረጉ ይደርሰኛል የመጀመርያ ቀን ሰማውህ ውስጤ ተቀበለህ ከዛ ውይ እሄ ልጅ ከሰራበትማ ነገሩ እውነት ነው ብዮ ቀድሞ ያለፍኳቸውን ማመን እጀምራለው እግዚአብሔርን በመፍራት ለሰዎች በመጠንቀቅ የምትሰራው ስራ እጅግ ደስ ይላል ከዚ በበለጠ ፍሬያማ ያርግህ ያከበርከው እግዚአብሔር ያክብርህ ያቀረብከውም ወንድም ተባረክልን።
@SemharGrmay-l5q
@SemharGrmay-l5q Жыл бұрын
ሞስ በጣም ነው እምወድሕ ተባረክ ደስ የሚል ፕሮግራም
@user-habetam
@user-habetam 9 ай бұрын
ኢየሱስ ይወዳል ሠወችን ግን ምላሽ ይልጋል! ሰለሚወድእማ መጣ ከእኛም ምላሽን ይጠብቃል !!! ከዚያ ባለፈ ፈጣሪ ፈጣሪ እያልክ ስሙን ለሁሉም ሠዉ መግባቢያ ለማድርግ መጠቀምህ ደስ አይለም አወ የሠማይ የምድር ፈጣሪ ጌታ ዘለአለማዊ ነዉ !! ወንድም ሙሴ እንዳለዉ ክብርም ዉበትም ነዉ ኢየሱስ ክርስቶ ይባላል
@محمدمحد-ف2م
@محمدمحد-ف2م 9 ай бұрын
ደቂቃዉን በዛብን ማንያዘዋል አሰሸቱ ብዙወቻችንለማየት አይመቸንም እናነዉ በተረፈበርታ 👌👌👍👍
@ferityabera207
@ferityabera207 Жыл бұрын
የሚገርም ልጅ ነው ❤❤❤ የተረጋጋ
@kemermuhdin
@kemermuhdin Жыл бұрын
ሙሉዉን ስላየሁ ለራሴ🙏😂
@rebeccaabraham8752
@rebeccaabraham8752 Жыл бұрын
ማኔ እወድሀለሁ ባንተ ብዙ ተምሬያለሁ ግን አንድ ነገር ለማዳመጥ እንዲሁም ሀሳቡን እስኪጨርሱ ለመታገስ ብትሞክር መልካም ነው እላለሁኝ። ብሩካን ናችሁ ❤
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ
@የኪዳናምህረትልጅነኝትግ Жыл бұрын
ማኔ ቀጥልበት የኔ ጅግና ብዙ ነገር እየተማርኩ ነው❤❤❤❤
@elzi495
@elzi495 Жыл бұрын
This is one of the best podcasts
@natnaelengedaw313
@natnaelengedaw313 Жыл бұрын
ማኒ አሪፍ ነው ግን በሁለት ክፍል ብታደርገው አሪፍ ነበር ረጅም ስለሆነ ጊዜ ይገላል
@story_pictures
@story_pictures Жыл бұрын
ዲያቆን henok hile ይቅረብ እስኪ በ like
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ሙሴ ማርያምን ስወድህ 😊 ደሞ ልክ ነህ ወደ ህወታችን መቶ ምንም ላይቸምር ከሆነ what is the point ... መኖሩ አድ ነገር እዳስተውል አረከኝ በብዙ ተባረክ በርታ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k Жыл бұрын
ስወደዉ ይሄን ልጅ🥰
@MimiDejene-wk3po
@MimiDejene-wk3po Жыл бұрын
Muluwin ayehalew gerum podcast tnx
@MulugetaMekuanint
@MulugetaMekuanint Жыл бұрын
this is one of the best podcast i've ever heard of. keep up the good work mussie, lot of young generation in Ethiopia needs to hear this.
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
ANTEN YMSEL DENKORO KZbinR BIFETRU NW ATAKABD
@masreshow8137
@masreshow8137 Жыл бұрын
ማንያዘዋል የአለማችን ጀግና ነክ
@Smartman357
@Smartman357 Жыл бұрын
ጎበዝ 👍
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
It is a very good speech, Thanks so much ❤❤
@fikirtfesseha2030
@fikirtfesseha2030 Жыл бұрын
I cant believe this i watch the holl podcast. best podcast i've ever heard of u are amazing mosses i learned a lot form u.🙏🙏 u r so genuine
@desstadessta
@desstadessta Жыл бұрын
የምታነቡ ወጣቶች ቀኑን ሙሉ ስታወሩ ብሰማችሁ አትሰለቹኝም።
@bint.seid.
@bint.seid. Жыл бұрын
የትኛው ነው ትክክለኛ ፈጣሪ ብለው ጥናት የሚያደርጉ ሠወች ለመመራት ቅርብ ናቸው አላህ ትክክለኛውን መንገድ ይምራንስል ፅናቱን ይስጠን
@HosannaKinfe
@HosannaKinfe Жыл бұрын
Muse is best always Jesus first miyawatah awekehal 👍
@SitotaShiferaw-i3e
@SitotaShiferaw-i3e Жыл бұрын
betam des yemile interview ena lemd lewewt nber ......bzu nger atrefebtalew ena des belognal bezihu ketelubet....betley yemussen beselt beyandandu ngegerochu lay ayechewalhu
@etsube12
@etsube12 Жыл бұрын
Wow it's best insight Thank you
@biruktawitabera763
@biruktawitabera763 Жыл бұрын
I have never seen more than 2hr podcast with out boring or pause. but this.... Thanks Muse
@abrishmezgeb6559
@abrishmezgeb6559 Жыл бұрын
He is a mature man big respect bruh
@YehuanaAssefa
@YehuanaAssefa Жыл бұрын
Jesus ❤❤❤❤❤❤❤ z 🔑 brave man 👨
@yeneneshhafebo4522
@yeneneshhafebo4522 Жыл бұрын
wetatoch endezeh spritual alem segabachew telek tesno fetari yehonalu betam des yemel nw both are blessed
@YasminebrahimYasu
@YasminebrahimYasu 7 ай бұрын
Welahi hasaben Hulu eyeresawbet yalew dnk wetat.mane allah ytebkh dero.bawekut bye yemmegnew inspayer yemtaregegn wetat neh
@EbrahimMurad-
@EbrahimMurad- Жыл бұрын
ውይይቱን ወደ ሐይማኖት ስትወሰዱት ዘግቼ ወጣሁ
@Akielsa
@Akielsa Жыл бұрын
he is amazing❤
@AsratArega-pn7oo
@AsratArega-pn7oo Жыл бұрын
ማኔ ሂወቴን በብዙ ነገር ቀይረህዋ ማሪያምን በቪድወወችህ ሁሌም አዳምጣለሁ
@asratwoldemriam9617
@asratwoldemriam9617 Жыл бұрын
You are precious, Amazing
@EfygsDhjdd
@EfygsDhjdd 11 ай бұрын
Wow muse bezenaw balakewm gn realy midenek dnk Ethiopiawi new.beteleyayu podcast new makew gn realy yemesele lj neh bertaln wendme. Manem atem betemesasay
@ethiopianpharmaceutical2285
@ethiopianpharmaceutical2285 Жыл бұрын
ማንያዘዋል አባክህን interview ስታደርግ አትቁአርተው የንግዳውን ሃሳብ....... አስቸርሰው
@احمدمحمد-م6ت8ط
@احمدمحمد-م6ت8ط Жыл бұрын
ብሓቂ ቀስ በለ ደስ እዩ ዝበል ትምህርት ግና ርግዕ ኢልካ ተናገር
@Nesir655
@Nesir655 11 ай бұрын
እባክህ መንሱር ጋብዝልን ከሱ ቡዙ እንድንማር
@መገናኛ-ጨ8ተ
@መገናኛ-ጨ8ተ 11 ай бұрын
ጎበዝና እውቀታዊይ ሰው ጊድዖንን ነው እንዲያ ያለው
@haimanotlemma7247
@haimanotlemma7247 Жыл бұрын
Subscribed! I enjoyed the show. Thank you both.
@KikiYih-ts6hp
@KikiYih-ts6hp Жыл бұрын
ማኔ አንደኛ❤❤❤❤❤❤
@hollyfam5184
@hollyfam5184 Жыл бұрын
ወደፊት ያሰብከው ተሳክቶ እንደምናይ አልጠራጠርም Bro good luck 👍
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Жыл бұрын
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
ልጁን መስማት ፈልጌ እንዴት ልስማው እኔ ለ ማንያዘዋል መልክት አለኝ በ ቀንነት ተረዳኝ በጣም ነው የምወድ ግን ጩኸት ግን 🤕 እባክህን እል ውስጥ አትግባ ትንሽ አስተካክለው እኛ ስደት ላይ ያለን ጩኸት አንችልም
@Anah1989ethiyop
@Anah1989ethiyop Жыл бұрын
❤😁😁❤
@BST_24
@BST_24 Жыл бұрын
setiyo ehe eko podcast nw interview adelem geltu
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
@@BST_24 ያምሻል እንዴ ምን አልኩኝ ድምጽህን ቀንስ አልኩኝ ሰው ስለ ጮኸ አይደመጥም
@seventube794
@seventube794 Жыл бұрын
are alchoume
@Liya_6801
@Liya_6801 Жыл бұрын
This is really amazing 🎉🎉 ....yemer blessed
@emebettomass
@emebettomass Жыл бұрын
በልጅነት በetv ድራማ ስናይ በየደቂቃው መሀከል ስልጣናቸውን የሚገልፁበት ማስታወቄያ ሲደጋግሙበን በጣም የምጠይቀው ጥያቄ የምንሰማ አይመስላቸው ነበር ጥያቄ አሁንም የአንተ ማስታወቂያ በዚህ ዘመን አትሰሙም አይገባቹም ለማለት ነው በል በተረፈ ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን
@tf7382
@tf7382 7 ай бұрын
የበለጠ ጠይቅ ተማር ጸልይ።የቀረህ መንገድ አለ 😊 ጌታን ከእናቱ እቅፍ በግርግም:እርሷን ከመስቀሉ ስር ቀራንዮ በሰርግ ቤት በጓዳ በቃና በሰማይም አብረው ነው የምታገኛቸው።ኢየሱስን ከነቤተሰቡ /ቅዱሳን ከምታገኝበት ቤት ወጥተህ ብቻውን ከዚህ አለ ወይም ከዚያ አለ ብለህ ማሰብህ ስህተት ነው።በደንብ አንብብ መጸለይህን ቀጥል።የነፍስህ ጥያቄ በሙላት ይመለስልሀል። የተመለሰልህ መስሎህ ይሆናል ብዬ እገምታለሁ።ሁሉም ባለበት በደረሰበትም የያዝኩት እውነት ነው ነው የሚለው።እውነት ግን ያለው 1 ቦታ ብቻ ነው።ጌታ ከሚድኑት ያድርገን።Read more ask more brother.ጌታን በእርግጥ ከወደድከው ወዴት ነህ በለህ ፈልገው።ከእናቱ ጋር እስክታገኘውም አትረፍ።በቀናችው በእውነተኛዋ መንገድ ይምራህ።
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
ማን ያዘዋል እባክህ ለእንግዶችህ እድል ስጣቸው ! አንተው ጠይቀህ አንተው ትመልሳለህ 😁😁
@DagneFetene
@DagneFetene 10 ай бұрын
ቅናት😂😂😂
@MettyUmeta
@MettyUmeta 7 ай бұрын
Enem tesakke lmot nw.....😂😂😂
@HiluT
@HiluT Жыл бұрын
❤Egziabher yebarkachu ❤
@jamailseid5602
@jamailseid5602 Жыл бұрын
ሙሴ ❤❤❤
@MunaAbdurehman-v2d
@MunaAbdurehman-v2d Жыл бұрын
Pls musse pls read the Qur'an until the end may Allah guide you the right paths ❤
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 Жыл бұрын
Manne and musse you both are blessed!
@userGebrielNw19
@userGebrielNw19 Жыл бұрын
Seyitan tesfa sayinorewu tesfa aykortim yalkat kal temechitognal musse
@Ashleywon23
@Ashleywon23 Жыл бұрын
Mane, you are really a wonderful person, you have learned a lot from life and you are a wonderful person who tries to teach it. Many people, including me, do not understand you, but if you work harder, I believe that you are a person who can enter the hearts of many people,keep up the good work bro.💪❤
@betelihemasfaw7142
@betelihemasfaw7142 Жыл бұрын
Amazing content with amazing content!💪💪💪thank you manne!
@cavendtube1212
@cavendtube1212 Жыл бұрын
Mane programuu betam arif nw yibrtatal bro ...But egnaa network slow yehon bota yalen betsbochih betam iytchegrin nw kechalk 2hrs b and post kemtadergew 2 part bihon egnam lemadamet arif yihonelenal ebakeh tnks 🙏
@beyrejemal7852
@beyrejemal7852 Жыл бұрын
right ok gn mn yhun new mtlut yesew lij enjoy mareg yelebetm endie ena degmolemn religionus athonum tadya yehone and purpos mnam kalachu
@MandelaAbdisa-mc3gz
@MandelaAbdisa-mc3gz Жыл бұрын
Emenege manyazewal ke 5 amet behal ante interview tadergegalek emenege
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 Жыл бұрын
Manyazewal Benatih anten endet new yemalayih motivational speaker negn bileh adenezkew ante yemitawerawin eko eyenornew new ante bro deltohal
@mikre_aimro
@mikre_aimro Жыл бұрын
Thanks a lot! 😍🙏
@ablack693
@ablack693 Жыл бұрын
ማነው ኢንተርቪው ሚደረገው? ወይ አንድ ቀን አንተን አንዱ ኢንተርቪው ያርግህና የልብህን አውርተህ ይውጣልህ
@benmel963
@benmel963 Жыл бұрын
Great podcast, could have been even more great ! Mane give ur guests more time to speak , i love ur lessons but we would like to hear more of ur guests insights as well since we have a chance to hear from u on different segments of this channel
@HenokFiseha-x2r
@HenokFiseha-x2r Жыл бұрын
Musse is a best man
@kemermuhdin
@kemermuhdin Жыл бұрын
1:54:23 👍❤
@TinaDesta-i2t
@TinaDesta-i2t Жыл бұрын
Musse my hero❤❤❤
@mesfindebebe7723
@mesfindebebe7723 Жыл бұрын
አቤት ጭው ባለ በረሃ ቀዝቃዛ ጣፋጭ እንደመጠጣት እራስ የሚያደርግ ፕሮግራም የጠራችዋቸው ፈረንጅ ተፅኖ ፈጣሪዋችን የሚተካልን እንቁ ያገሬ ሰው ወዳጄነህ መሃረነ ወዴት አለ ? በሳምንት አንድ ቀን እንኳን በሚዲያ የመምጣት ግዴታ አለበት 🙏ይሄን የምታነቡ በሙሉ ዶክተር ወዳጀነህ ወዴት አለህ ታስፈልገናለህ እያላችሁ ፃፉ🙏🙏🙏
@gantgant6451
@gantgant6451 Жыл бұрын
በትክክል ከፈጣሪ በታች በጣምም ያስፈልገናል አባይ ቲቪ ራሱ አርብ አር ምቀርብ ፕሮግራም ራሱ አላየሁትም ና ደኩተር ወዳጄፕሊስ በጣም ታስፈልገናለህ 🎉🎉
@Abrsh-ze-ortodox
@Abrsh-ze-ortodox Жыл бұрын
ማኔ betam nw ds yallegne 21 amet wetat negne betam nw yetenekakawet ena betam bzu nger nw yastemaregne antem betam ena gn bezuwn gize enesu biyaweru just listen to them ur big fan from butajira ❤❤❤
@tsigeredawassie3985
@tsigeredawassie3985 Жыл бұрын
I have great respect to you
@DawitBebi-y8d
@DawitBebi-y8d Жыл бұрын
27:47
@kebernsh208
@kebernsh208 Жыл бұрын
20 አመት የአርሰናል ደጋፊ ሁነህ እድሜህ ግን 21 ነው አልክ 😢
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
😂😂😂
@kestedemena280
@kestedemena280 Жыл бұрын
🤔🤔??
@meskeremg.1276
@meskeremg.1276 Жыл бұрын
ዕድሜውን ፈልገሽው ነው?
@ZizuSani
@ZizuSani Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛው መንገድ ይምራህ
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Жыл бұрын
Kkkkk😂
@SaidSaid-vp4kg
@SaidSaid-vp4kg Жыл бұрын
Ayizoshi😂
@genetabera8957
@genetabera8957 Жыл бұрын
aready ቀጥ ብሏል lovye
@yisakmekonnen1236
@yisakmekonnen1236 Жыл бұрын
ተጣሟል ማለት ነው?
@genetabera8957
@genetabera8957 Жыл бұрын
ዛፍ ከፍሬዉ ያስታዉቃል ሙሴ እንደምታዪዉ ጣፋጭ ነዉ። ስለዚህ አብዝቶ እንዲያፈራ ይጥራል እንጂ ገና መንገዴ ልክ ነው አይደለም እያለ ሚያስብበት ደረጃ ላይ አይደለም እሱ ከዛ አልፋል።
@hannaemeshaw8725
@hannaemeshaw8725 Жыл бұрын
ተምሬበታለሁ❤❤❤
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын
ቤተ መድሐኒያለም ይጠብቅህ
@temesgensami-pj9bo
@temesgensami-pj9bo Жыл бұрын
ማነ ጠፊህ
@ZinashZeleke25
@ZinashZeleke25 Жыл бұрын
Mane yelijochih enkbkabe temechtohal sewneth kensual Good job
@TaheMohemmed
@TaheMohemmed 2 ай бұрын
wow ደስይላል
@AmirnesredinEmak
@AmirnesredinEmak Жыл бұрын
Eski Manzewal ustaz yasin nurun Akrblnn pls 🙏🙏🙏🙏🙏
@gdnlentertainment2605
@gdnlentertainment2605 Жыл бұрын
Real men
@NoorNoor-ti5xm
@NoorNoor-ti5xm 10 ай бұрын
ፕሮገርሃምሃን ማየቱን አውደውሃሏ ግን አንታ ጋብዛህ አንትሄ ነዋሕ ያምትጋልፃው ዋየም አንትሄው ጠይቃህ አራስ ትማልሳልህ አባክን የንነ ብትታው ጥሩ ነው
@mekiyahmmad7002
@mekiyahmmad7002 Жыл бұрын
ሙሴ❤❤❤😊😊
@NahomAlemu-le9zo
@NahomAlemu-le9zo Жыл бұрын
Great man
@MettyUmeta
@MettyUmeta 7 ай бұрын
Enem ye Saint John temari nech😊😊😊😂😂
@birratube3596
@birratube3596 Жыл бұрын
ወንድሜ በዚህ ፕሮግራም ውስጥ ሁሉት ነገር መረዳት ችያለሁ። 1.Tiktok platform ለይ ከማየው እንደ አይነት mindset up የለው ልጅ በማየቴ በጣም ደስ አለኝ። 2.የአንተ ፕሮግራም በጣም ጥሩ ነው ግን ከሃይማኖት እሳቤክ እኔ ሙስሊም ሆኜ ሁሉም እንዲከታተል 30/70 አደረገው። 👉ደግሞ ምንም አልሰማም የምትለው ነገር አለ እና እኔ ግን ስመ ወንድሜ
@tomasdegefa730
@tomasdegefa730 Жыл бұрын
እምታቀርባቸዉ ልጆች የ ምዕራቡ ዓሐም ተፅዕኖ አለባቸዉ
@Zibad386
@Zibad386 Жыл бұрын
አንተ ደግሞ የምስራቁ ተፅኖ ይኖርብሀል....ምንአልባት የመካከለኛው
@FootballEvents2
@FootballEvents2 Жыл бұрын
how
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 2,8 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 34 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН