ውል ላይፈፀም የሚችልበት አስገዳጅ ነገር ምንድነው! ከጠበቃ እና የህግ አማካሪ አያሌው ቢታኔ ጋር ...Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

  Рет қаралды 10,627

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Пікірлер: 33
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ Жыл бұрын
ምርጥ ትምርት ነው አጠር ብሎ አስተማር ቀጥሉልን ስለህግ ማወቅ ያስፈልጋል ለማንኛውም ስራ
@tassewlaki9262
@tassewlaki9262 Жыл бұрын
መሠረት በዙ እና የህግ ባለሞያውን ከልብ አመሰግናለሁ ቀጥሉበት
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር Жыл бұрын
ልክ ከፍት ሳደረገው አይኔ መሰቀሉ ላይ ነው ያረፍው እሰኪ ልሰማህ ባለማህተቡ
@chefselamkitchen5026
@chefselamkitchen5026 Жыл бұрын
እረ አባካችሁ ንቁ አትደነቁ ቀላል ነገሩ ቪዲዬ ዩቱበሮች የህብረተሰቡን አስተሳሰብ ስለሚያዉቁት ጠለቅ ይደረጋል ማስመሰል ነው በቃ አስመሳይ የሚያሳዝነው ይሄን ሰዉዪ አደለም እያልኩ ያለሁት አጠቃላይ ዩቱበሮች ምን አስቸጋሪ ህዝብ ዉይ እርጋታሽ ደስ ስትዬ ;እንዴ መስቀል አንገትሽ ላይ አላረግሽም የሚል ኮሜንት ሲያዩ ሲደጋገም የግድ ቪዲዬ ላይ ያደርጋሉ ሪስቶራንት ወይም ሌላ መዝናኛ ቦታ ሲሄዱ ያወልቁታል ስለዚህ አርጉ አታርጉ እያላችሁ መስቀልን ባታረክሱት ጥሩ ነው ምክንያቱም እናንተን ለማስደሰት ነው የሚያረጉት።
@AlAn-sy6mw
@AlAn-sy6mw Жыл бұрын
ሰዉ በመሆኑ አክብሪዉ በጥሩነቱ ወከክ በይ ሌላ ሐይማኖት ቢሆንስ?
@mazadasalw5374
@mazadasalw5374 Жыл бұрын
በጣም የማስደስት ትምህርት ነው
@ejgayehuabebe6260
@ejgayehuabebe6260 Жыл бұрын
መሲ እግዚአብሔር ይባርካችሁ።በጣም አስተማሪ ፕሩግራ ም ነው።
@unievrsal-tube
@unievrsal-tube Жыл бұрын
የሰው ደስታ ምያስደስታቹህ ብቻ like🙌🙌🙌
@asratgeb5465
@asratgeb5465 Жыл бұрын
This is very important information for all of us and I thank you so much for both of you meseye. 🙏🙏❤❤!!
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Жыл бұрын
Thank you for you all
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Жыл бұрын
መሲየ የኔ ውድ የኔ ልባም እንደት እንደምወድሽ በምን ልንገርህ ሽ አለት ኑሪልኝ
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ ሁኝ ፎቶየን በመጫን
@sintayehubekele2223
@sintayehubekele2223 Жыл бұрын
Waw 👍👍 መሲ. ምን. እንደምል. ለኔ. ነገሮች. ሀፕን. ካደረጉ. በሁላ ቢሆንም ለብዙሃን. ነው. የምትደርሱት. ይቀጥል. ይቀጥል 👍👈
@usnzsayusuf5269
@usnzsayusuf5269 Жыл бұрын
Your sport Your people we said you hero
@yabsira9739
@yabsira9739 Жыл бұрын
ቀጥሉበት ስለ ህግ በጣም ማወቅ እፈልጋለሁ እኔ ገንዘቤን መጠየቅ እፈልጋለሁ የካደኝ ሰው አለ ግን ግዜው አራት አመት ሆነው እችል ይሆን ብከስ ነው አመተምህርቱ ያግደኛል።
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
ዉል ካለሽ ቶሎ ክሰሺ። ይርጋ የሚባል ነገር አለ። ከቆየሽ።
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እውነት በጣም ቅሚ ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
በእናትሽ መሲየ እኔ የዛሬ አራት. አመት ብር ላኪ ክዛ ቦታ ገዛን ግን ያው እኔ በስደት አለም ነኝ ግን ብር ላኩ ቦታው ተገዛ በዛለይ እሱ አግብቶ ልጀ ወለደ ክዛም. በቃ ቃሉን አጠፍ. ክዛም ቦታው የሽጥ እና እስጥሽ አለው አለ አሁን ግን ትነት በቃ አልስጥም አለ አሁን. እራሴን መቆጣጠር አቃተይ እባክሽ አቶ አይሌው ይርዱይ
@ቲቲነኝየወሎዋ
@ቲቲነኝየወሎዋ Жыл бұрын
አመት በሚለው ይስተካከልልኝ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf Жыл бұрын
እግዚአብሄር ከፍርድ ቤት ደጅ ይሰውረን ይሰውራችሁ አሜን ❗️❗️
@fatumasultan267
@fatumasultan267 Жыл бұрын
Betam tru program new eneamesegenalen
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
@melaku6462
@melaku6462 Жыл бұрын
Baretu ✋
@sebletube7412
@sebletube7412 Жыл бұрын
ወገኖቸ ደምሩኝ እስኪ በናታቹህ
@Fetah90
@Fetah90 Жыл бұрын
ደምሪኝ እማ
@hanna8382
@hanna8382 Жыл бұрын
Andaga nage
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ውዴ ቤተሰብ እንሁን ፎቶየን በመጫን
@hanna8382
@hanna8382 Жыл бұрын
@@fikir-yashenifal adrgalawe
@-Ele
@-Ele Жыл бұрын
ሰላም ይሆን ሀገራችን ኑ📚 የሙስሊም ልጆች እና ሴቶች ኑ የቁራኣን ተፍሲር እንማር 👉🏻ፕሮፋይሌ በመጫን ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ 🌹🌺🌻🌼
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም Жыл бұрын
አታስቡ አብይ ነጮችን እየለመነ ነው. 😂
@fikhaile9609
@fikhaile9609 Жыл бұрын
አንተን ብሎ የህግ ባለሙያ
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma
00:14
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 85 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Wait for it 😂
00:32
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН