ሌባ ላመሉ - new ethiopian full movie 2023 leba lamelu | new ethiopian movie ሌባ ላመሉ 2023

  Рет қаралды 152,649

Marken Entertainment

Marken Entertainment

7 ай бұрын

new ethiopian movie 2023

Пікірлер: 72
@user-fn4ov9bp2g
@user-fn4ov9bp2g 6 ай бұрын
ይህ ስራ ምዕራፍ ሁለት ቢኖረው ባይ ነኝ የህቶቻችን ቁስል ስለሚነካ ጓደኛዬ ፍቅረኛ ነበራት ያውም በጣም የምትሳሳለት ግን አንድ የተረገመ ቀን እሷ ስደት እሱ ኢትዮ ሆነው ቪድዮ ኮል ማውራት ጀመሩ ናፍቀሽኛል በሚል ስም ገላዋን እድታሳየው ጠየቃት መቼም ያፈቀረ ይህንን መች ይጠራጠርእና እሷም አሳየቺው ከዛ እሱ ስራውን ሰራ ከቀናት ቡሀላ ቪድዮውን ላከላት የምትገባበት አጣች እብድ አደረጋት ቀጥሎም የሚፈልገውን የህዝብ መጠን ገለፀ እሷም ላከችለት ግን እሱ በቃሉ አልተገኝም ቪድዮውን እለቃለሁ እያለ ደጋግሞ ብር መቀበል ጀመረ ይህንን ሳይ በጣም ስለከበደኝ እኔ ለእናትዋ ተናገርኩኝ እናትም የምትረዳ ነበረችና ልጁን አስቆመችው እህቶቼ አትሳሳቱ አልልም ሰው ፈልጎ አይሳሳትም እና ከሆነ ቡሀላ ብር ሳትከፍሉ እሱን የሚያቆመው ነገር ፈልጉ ቶሎ እርምጃ አትውሰዱ ጥሩ ስራ ነው ሴቶቹ ዋው ናቸው ይችላሉ በጣም መስለው ነበር ሲሰሩ የነበረው እናመሰግናለን. በርቱ❤❤❤
@user-ye1gv8jn3c
@user-ye1gv8jn3c 7 ай бұрын
ይሄ ፊልም ለፍቅር ብለዉ መስዋእት ለሚከፍሉ እህቶቻችን ጥሩ ትምህርት ነዉ ወንድ ያዉ ወንድ ነዉ ቀጥሉበት አስተማሪ ነዉ ያዉ አንዳንድ ሴቶች ከተማሩበት በተለይ በተለይ አረባ አገር የሚኖሩት
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 7 ай бұрын
ዋዉ ጊዜዉን የጠበቀ ፊልም መታሰቢያነቱ በወድ ምክንያት እራሳቸዉን ላጠፉ እህቶቻችን 😢
@sodirtube9822
@sodirtube9822 7 ай бұрын
😂😂
@husabe5441
@husabe5441 7 ай бұрын
መጨረሻበጣም ደስ ይላል ሁሉምየእጅነውየሚያገኛው
@meeenegn3361
@meeenegn3361 7 ай бұрын
ዋዉዉ የሚገርም ነው ትልቅ ትምህርት ነው እናመሰግናለን በርቱ❤ አይይ ፍቅር😢😢😢
@yedonoko6306
@yedonoko6306 7 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ❤❤❤
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 5 ай бұрын
በጣም። አሰተማራ ፊልም ነወ
@zad2740
@zad2740 7 ай бұрын
ጥሩነው በርቱ
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 7 ай бұрын
WOWWWWWARIF FILM NAW❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tgworku4170
@tgworku4170 3 ай бұрын
ቆንጆ ፊልም ነው
@mihretuforsedo489
@mihretuforsedo489 7 ай бұрын
በጣም ምረጥ ነው ላይት የለ ነው ደስ ይላል
@nastanettube
@nastanettube 6 ай бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪ ድራማ ነዉ
@GoGoman-zj4lw
@GoGoman-zj4lw 7 ай бұрын
በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም
@adotyoutube7190
@adotyoutube7190 7 ай бұрын
በጣም ጡሩ ነው
@asgedesolomon9195
@asgedesolomon9195 7 ай бұрын
Waww really its very interesting and teaching the society what's selfish peoples Doing bad things against the ladies. I like it both actors are very smart. You playing well. Keep it great always
@user-bl2mn6by7l
@user-bl2mn6by7l 7 ай бұрын
ጭንቅላትን መጠቀም ማለት ይሄ ነው ባርች ይችላል ። ይህን አሻንጉሊት የሆነ ህዝብ እርስ በርሱ ማባላት ማናከስ ይጫወቱበታል እሰይ ደግ አደረገ
@user-gc4ni7hx7b
@user-gc4ni7hx7b 6 ай бұрын
ደፍያሉትንአርትስት ስወደዉ አድናቂዉነኝ እሱያለበትፊልም በጣምያምራን❤❤❤
@mesayetsegaye1629
@mesayetsegaye1629 Ай бұрын
Wowo asitamar film mirafi hulet binor endet das yilali❤❤
@amentube9168
@amentube9168 7 ай бұрын
በጣም አስተማር ፈልም ነው😢😢😢😢😢😢😢
@Hana-nb4ul
@Hana-nb4ul 7 ай бұрын
Arif film 🎥 nwe ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rerf-wu5kr
@rerf-wu5kr 6 ай бұрын
ቢቀጥል አሪፍ ነበረ ምእራፍ 2 ለት ቢኖረዉ ባይ ነኝ😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍😭😭😭😭
@bilensesay3567
@bilensesay3567 7 ай бұрын
tekkelega ermga new enamsegnalen
@HcyyDv-xc4te
@HcyyDv-xc4te 21 күн бұрын
Walahi baxami asatamari now
@barkaj9096
@barkaj9096 5 ай бұрын
👌👌👌👌👌👍👍👍
@user-qm3my1st1d
@user-qm3my1st1d 6 ай бұрын
Betam astemari film new bertu
@emaamaen
@emaamaen 6 ай бұрын
አሁን ግን በደንብ እየሰራችሁ ነው❤ እውነት ነው ግን ስንት ሴቶችን ዋጋ ያስከፈለ ነገር ነው😭
@astertube5406
@astertube5406 6 ай бұрын
ገራሜ ነው 👍👍👍👍
@aminahassen7831
@aminahassen7831 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው እንደነዚህ አይነት ቆሻሻ ወንዶች ፍርዳቸው ሞት ብቻ ነው
@biniyamwakshume4214
@biniyamwakshume4214 7 ай бұрын
በ5 ሰው የተሠራ ድንቅ ፋልም በተለይ ፋኖሴ
@miku_2074
@miku_2074 6 ай бұрын
The title of the film should have been " The pairs can play that game"
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 7 ай бұрын
ጥሩ እና አስተማሪ ፊልም ነው🎉🎉🎉🎉🎉
@AmenTubeEthiopia
@AmenTubeEthiopia 7 ай бұрын
ትልቅ ትምርት ትማሩበታላቹ እዩት😅
@user-tl7nh6ll4k
@user-tl7nh6ll4k 7 ай бұрын
Yena sime fani
@aynalem3830
@aynalem3830 7 ай бұрын
Turu new Egzabehir Ethiopian selam yadaragalan
@user-no5wm1oo6c
@user-no5wm1oo6c 7 ай бұрын
😢
@user-sz4so7gu6k
@user-sz4so7gu6k 7 ай бұрын
😢😢😢😢
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@user-kj3og3xk1d
@user-kj3og3xk1d 7 ай бұрын
😢😢😢 Erasachun latafu Etochachin matasabeya yehune😔😔
@AmenTubeEthiopia
@AmenTubeEthiopia 6 ай бұрын
ክፍል ሁለት ይቀጥል እምትሉ
@tinaye964
@tinaye964 7 ай бұрын
እንደዚህ ስራ የምንፈጥርበትን ፊልም ስሩልን ጎሽ😂😂
@MatuSala-7
@MatuSala-7 5 ай бұрын
ቲና ቆንጆ አንቺም እኮ ስራ ሆንሽብን 😀😜
@fadaskoliyis479
@fadaskoliyis479 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-dg3gg6cq9d
@user-dg3gg6cq9d 6 ай бұрын
ሴቶች ምንም ብታፈቅሩ ስሜታቹን ተቆጣጠሩ የራቁት ቢድዮም ይሁን ፎቶ ለፍቅረኛቹ አትላኩ ካፈቀረሽ ገላሽን ሲያገባ ያየዋል ስለዚ ምን ያስቸኩላል
@IbrahimMohamed-iw5mr
@IbrahimMohamed-iw5mr 7 ай бұрын
ኮመዲነው ወይስ films
@merongezaye6014
@merongezaye6014 7 ай бұрын
Benatachu yech fanos yemtbalewn lij filme atseruwate
@abcdabcd5059
@abcdabcd5059 4 ай бұрын
Yehe sewye enem bedenb alakewm neber. Gen seredaw egeg betam anadage ena askeyami sera newe eyesera yalew. Sewyew demo ye astesaseb deha mehoneh yastawkale. Aydelm telk Hotel club enquan alebabes tayto mategebabet ale. Lengeru ke ewket nesa lehone sew masredat kebad new. Yaregachew negereoch bemulu telk belgena mehonu eyetawek lemen hager west endikoye tefekede. Lemanegnawem KEBER LE HAILE REZORT
@user-yh7qh9kk4f
@user-yh7qh9kk4f 7 ай бұрын
ሴት ማለት እነዚህ ናቸው የኛ አገር ሴት ወሬ ብቻ
@user-jx9lt1ux3q
@user-jx9lt1ux3q 7 ай бұрын
ክላሲካል ሙዚቃውን ለምን እናተ አትሰሙትም ብቻቹሁን አረ አደነቁራችሁን እኮ የሚሉትን እንስማ ወይስ ክላሲካሉን እንስማ ግራ አጋባችሁን እኮ በቃ ከክላሲካል ውጪ ፊልም ማሳየት አትችሉም ማለት ነው አረ ፕሊስ የአማርኛ ፊልም ማየት እንድጠላ አታድርጉኝ🤣🤣🤣
@MaqdeM
@MaqdeM 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-vw7gh3di9d
@user-vw7gh3di9d 7 ай бұрын
😅😅😂😂😂
@sifenshume7726
@sifenshume7726 7 ай бұрын
ገራሚ ፊልም ነው እውነት ይሄ ለብዙዎች ሴት ትምህርት ነው ሴቶችዬ ምንም አይነት ፍቅር ውስጥ ብትገቡ ከእንደዝ አይነት መዘርክረክ ተጠበቁ
@fasikayilma4940
@fasikayilma4940 7 ай бұрын
ahun benanite bet film sertachu mote
@wubittadesse5762
@wubittadesse5762 7 ай бұрын
ውቢት ስሜ ነው መሰለኝ😅😅😅
@wasihunyimam
@wasihunyimam 6 ай бұрын
ስለዚህ ተጠቀቂ😅😅😅
@sseqota6300
@sseqota6300 4 ай бұрын
" ሌባ ላመሉ" ሳይሆን " ሌባ ለዓመሉ" በሚለው ይስተካከል ።
@salamam9532
@salamam9532 7 ай бұрын
ጥሩ መልህክት አለው እርቃናቹን ፎቶ ተነስታችሁ የምትልኩ ሴቶች እባካችሁ ጥንቃቄ አድርጉ አደራ
@genitefera1375
@genitefera1375 6 ай бұрын
በድብቅ እኮ መቅረፅ ጀምረዋል አንቺ ባትልኪም
@meserettarekegn8684
@meserettarekegn8684 7 ай бұрын
Please name
@user-ur4nu8qf6s
@user-ur4nu8qf6s 7 ай бұрын
movie name ሌባ ላመሉ
@shamaljeer1995
@shamaljeer1995 6 ай бұрын
የፊትእትብትብማላቀቂያንገሩኝእኔብቻአይደለሁምማለትነዉ😅
@bt5860
@bt5860 6 ай бұрын
minalebet make upu bikerebachihu. i like the movie
@shjejjej8343
@shjejjej8343 7 ай бұрын
Yemegerm new
@user-wd4ff3jg7v
@user-wd4ff3jg7v 7 ай бұрын
ዳንኤል የተባልከው አርቲስት የተዘቀዘቀ መስቀል ስላደረክ አስተካክል!!!!!!
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 7 ай бұрын
bexam debarii film new......miniim madreg ayichaliim!
@mimilovemimilove8520
@mimilovemimilove8520 7 ай бұрын
🧐
@user-mi5xc6xp8o
@user-mi5xc6xp8o 7 ай бұрын
ሆሆ የተወሳሰበ ነገር ግን ጊዜ ይፈርዳልም ይክሳልም
@meronneguse5871
@meronneguse5871 6 ай бұрын
Yedeberal ye Ethiopia filimoch menem beka zem belo negar
@user-mb8gg4qg9w
@user-mb8gg4qg9w 7 ай бұрын
😢
@user-lg5mq8zk2d
@user-lg5mq8zk2d 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢
TRY NOT TO LAUGH 😂
00:56
Feinxy
Рет қаралды 12 МЛН
Whyyyy? 😭 #shorts by Leisi Crazy
00:16
Leisi Crazy
Рет қаралды 19 МЛН
WHO DO I LOVE MOST?
00:22
dednahype
Рет қаралды 27 МЛН
Why You Should Always Help Others ❤️
00:40
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 105 МЛН
ለሶፊ ስል በፌደራል ተደብድቤ ነበር😱
23:56
15 December 2023
1:35
Nayomi Fashion
Рет қаралды 11 М.
አንደ እናት Ende Enat - Ethiopian Movie 2018
3:29:05
Arada Movies
Рет қаралды 1,6 МЛН
Spongebob team his wife is pregnant #spongebob #marriage #pregnant
0:12
Сюрприз для матери|смотреть до конца😂
0:45
Neden hareket etmiyor #comedy
0:20
Begüm Behlice
Рет қаралды 11 МЛН
Beatbox in the toilet!
0:18
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН