ሌላ ቆንጆ የሚመጣ አይመስለንም ነበር ፡- ከ ሶሊያና ጋር ጥሩ ቆይታ ነበረን አብራችሁን ቆዩ

  Рет қаралды 322,621

ከኖርኩት

ከኖርኩት

Күн бұрын

.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
#kenorkut #soliyana #dawitdreams #podcast #ethiopia #relationshiptips #love #music #life

Пікірлер: 400
@Marta78341
@Marta78341 Жыл бұрын
እርጋታሽ: ሴትነትሽ:ለእናትሽ ያለሽ ፍቅር: ጠንካራ ሰራተኝነትሽ ይህ ሁሉ ይታይብሻልና ስለሰጥሽን አስተማሪ የህይወት ትምህርት በጣም እናመሰግናለን❤
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ በኢትዮጵያዊ ወግና ባህል ነው ያደግሽው ረጅም እድሜና ጤና ለሁሉም እናቶች
@አክሊልየአዶናይ
@አክሊልየአዶናይ Жыл бұрын
አቤት እርጋታሽ ስወድሽ እኮ ሶሊያና እኔ ልጄን ብቻዬን ነው ማሳድገው እና ነገ ትልቅ ቦታ ደርሶ ማየት እና የአባቱን ስም እንዲያስነሳ እመኛለሁ ይሄን ደሞ እግዚአብሔር እነደሚረዳኝ አምናለሁ ግን አጠነከርሽኝ ተባረኪ❤
@MinyahilZegeye-kt3eh
@MinyahilZegeye-kt3eh Жыл бұрын
እባክህን እባክህን ሶሊያናን በድጋሚ አቅርብለን በሀሳቧ ንፅህና ሴቶች ብቻ ሳይሆን እኔም ወንዱ ተማርኪያለሁ
@zebibamuhidin5569
@zebibamuhidin5569 Жыл бұрын
ሶሊዬ እውነት ነው ምታወራው እድሜዋም ስለ እናቷም ጭምር ሑሉም ልክ ነው በተለይ የእናቷ መልክ ይለያል ❤❤❤❤❤
@linadani6276
@linadani6276 Жыл бұрын
የህወትሽ ብዙ ክፍል ከእናትሽ ጋ የተቆራኘ ነዉ ይህ ደግሞ በስርአት ያደግሽ ቁጥብ ሴት መሆንሽን ነዉ በርቺ ነገሽ ትልቅ ነዉ❤
@shituandeta1530
@shituandeta1530 Жыл бұрын
አንቺ ጀግና የተከፈለልሽን ዋጋ ያወቅሽ ሴት ነሽ ቀሪዘመንሽን ይባርክልሽ የጠብቅልሽ ህይወት ገብታሻለች በሳል ነሽ
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 10 ай бұрын
She is so sweet.በትዳር ባትሆንም ስለ ትዳር የገለፀችው ትክክል ነው መፅሀፍ ቁዱሳዊም ነው.
@selamye.mariyamlij3886
@selamye.mariyamlij3886 Жыл бұрын
ስለ እናት ስወራ የኔ ጀግናዋ ገበሬዋ እናቴን ነው እማስባት የኔ ጀግና እና እንኳን ለኔ ለልጀ እናት የሄንሽው ውዷ እናቴ ሺ አመት ያኑርልኝ እግዚአብሔር🙏
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
soleyaaaaa waweeee እግዚአብሔር ያሰብሽው ቦታ ያድርስሽ❤❤❤❤❤ የሠው ልጅ መደገፍ ካለበት እግዚአብሔር ላይ ነው መደገፍ ያለበት!!ሠው ተሠባሪ ነው❤❤❤❤እምነታችሁ ላይ በርቱ❤❤❤❤
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 Жыл бұрын
ሶሊያና በማየቴ ደስ አለኝ. ስታወሪ ከጅሩ እስከመጨረሻው በሃሳቤ የተመላለሰው የአዲስ አበባ ልጆች ነው. ግልጽነታቸው, ትሁትነታቸው, ቀላል መሆናቸው, ፍቅራቸው, ሥራቸውንና ጨዋታቸውን አቋርጠው ወይም ትተው ቦታ የጠፋበትንና ሌላም የሚረዱት ቅን ልጆች, ቀልጣፋ ወዘተ... ነበር በአእምሮዬ የተመላለሰብኝ. ሶሊያና እጹብ ድንቅ ወጣት ናት. ልብሽ ከተራራ ይበልጣል. የእናትሽ ፍቅር ተጋቢ ነው. ደስ ይላል. ራስሽን በማወቅሽ ጥሩ አርዓያ ነሽ. ልጁ ይወድሻል.
@mogestibebu4931
@mogestibebu4931 Жыл бұрын
ፕሮግራሙ በጣም ቆንጆ ነው ብዙ ነግውሮችን ብዙ ሃሳቦች ይነሳሉ እንግዶችህ በህይወት በጣም የበሰሉ ሮል ሞደል ናቸው በርታ ዋናውን እና አስፈላጊውን የህወታችንን ፓርት ነው እምታነሱት በርታ ብሮ
@gedam626
@gedam626 Жыл бұрын
መልካም እና ቆንጅ ሴት ነሽ ዋዉዉ ሰለእናትሽ ሰታወሬ ሁላችንንም ስሜታችን ይነካል እናት ልዩ ነች❤❤❤ ለናቶቸችን ረጅም እድሜ ይሰጥልን❤❤❤
@eftahtube7646
@eftahtube7646 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስትይ በጣም ደስ ትያለሽ ሁል ጊዜ የምትጠሪው አምላክ ከፌትሽ ይቅደምልሽ ።
@ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
@ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ Жыл бұрын
ስለ እናት ስትናገሪ እንባ በእንባ ህንኪ😢😢 በስደት ለይ ነኝ ያለሁ እና በጣም ጅግና ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋ ዩሁን የኔ ቆንጆ 🥰
@hirutkebede5921
@hirutkebede5921 Жыл бұрын
ሶሊያና ምን አይነት ልጅ ናት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ እናትሽ ምን አይነት ጥሩ እናት ብቁ የልጇን ጥንካሬ ብታይ። ባትኖርም። በሶሊያና ውስጥ አለች እኔም ልጄን ወንድ ሆኖ እንዳቺ ስላሳደኩት ደስ ብሎኝ እያዳመጥኩሽ ነው በርቺ እወድሻለሁ በርቺ የኔ ቆንጃ ስላሴ ይርዳሽ ።ምርጥ ምርጥ
@Semiraasmara
@Semiraasmara 9 ай бұрын
10:42 ❤❤❤❤❤❤ ሶሊ ቆንጆ ስወድሽ ! ለእናትህ ያለሽ ፍቅር ስነ ስርዓትሽ ግብረ ገብነት ያለሽ ነሽ ተባረኪ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።
@ZeynebYusuf-v7n
@ZeynebYusuf-v7n 3 ай бұрын
ዋው ገና ዛሬ ነው ያየሁት እና በጣም ነው የወደድኩት ሶሊ ትልቅ ሰው ነበር ምትመስለኝ አጋጣሚ አሁን ስሰማ ግን በእድሜ ትንሽ ግን ከእድሜዋ በላይ የሆነች ምትገርም ሴት ሆና አገኘሗት። ማሻላህ አላህ ይጨምርልሽ ።ሶሊ ያለፈችው ሂወት የብዙ ሰው ሂስትሪ ሊሆን ይችላል ግን በዚህ እረጋ ባለ ውብ አንደበት ነገሮችና ሂወቷን የገለፀችበት መንገድ ዋው ነው አላህዬ ይጨምርልሽ። ባጋጣሚ አሁን አግብታለች እና አላህ ምርጥ ትዳር ያርግልሽ። ምርጥ ሚስት ምርጥ አማች ምርጥ እናት የምትሆኝበት ዘመን ይሁንልሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እና ደሞ ፕሮግራም አቅራቢው ያለህ እርጋታ አዳማጭነትህ አግራሞትህ ጥያቄዎችህ በጣም ደስ ይላሉ። 😊
@berukhaebt8007
@berukhaebt8007 Жыл бұрын
እኔ እቺን ልጅ በምን አይነት ቃላት እንደምገልፃት አላውቅም በጣም በጣም ኩራት የሆነች እህታችን ሶልያና የምር ትለያለሽ
@missemebaite1994
@missemebaite1994 Жыл бұрын
ዋዉ ስማርት የሆነ ንግግር ነው ለእናትሽ ያለሽ ፍቅርና ስሜት በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን❤❤❤🥰
@saday1261
@saday1261 Жыл бұрын
ይህንን ሾው እንደ አጋጣሚ ቀጥሎ ነው ያየሁት ሲጀምር ያው ምን ታወራለች ብዬ ነው ያየሁት ግን በጣም የምታኮሪ ቆንጆ የረጋሽ እውቀትሽ ስነ ምግባርሽ ትገርሚያለሽ እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን የልብሽን ሀሳብ ሁሉ ይሙላልሽ ለናትሽ እድሜና ጤና ይስጥልሽ ተባረኪ
@mefordad
@mefordad Жыл бұрын
እናት ለዘለዓለም ትኑር ደካማም ብትሆኝም ምንም መጥፎ ብትሆኝ መቼም እጅሸን የማትለቅ ከእግዚአብሔር በታች እናት ናት 😢😢😢😢i love you my sweet mam❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@temenow
@temenow Жыл бұрын
Amharic is not my mother tongue. But I listen to your podcast and this was super clear and educative. I liked how you gave her enough time to express her self and emotions freely. This was wholesome, both educative, entertaining and simple. Thank you to you and your lovely guest!
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 10 ай бұрын
በጣም አጠረብኝ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ .ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየሀት የምትናገረው ለእናትዋ ያላት ቦታ ደግመህ ጋብዛት pls
@ethiopialove2772
@ethiopialove2772 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ይጠብቅሽ እግዚአብሔር እውቀት ከስብእና ጋር ውበትም ድንቅ አድርጎ የሰጠሽ ልጅ ነሽ በርቺ መልካም ይግጠምሽ እናትሽ የሚደሰቱብሽን ህይወት ይስጥሽ::
@hakimaabubeker6193
@hakimaabubeker6193 Жыл бұрын
Ye ewnate ehe video erasene yetu gar endalew endaye nw yaragegne thank you so much both of you yemere I wish hulume set endetaye ye enate negeger ayechalew
@lexale5502
@lexale5502 Жыл бұрын
አሳቤን ካልገለጥኩ ልቆጭበት የምችለው ነገር ሆነብኝ ግን ደግሞ ብዙ ነው ለዛ አንድ ግን ግን መኖርን ወይም የኖርነውን ስናወራ ለሰው ምን ይሰማዋል ብለን ሳናስብ ስናወራ እንዲ የሚጋባ ሲሆን ደስ ያሰኛል አንቺ ኑሪ!!! አንድ ጥያቄ ግን ልጠይቅሽ አንቺ አሁን ቃለመጠይቅ ያደረገልሽን ሰው ፍቅር እንጀምር ቢልሽ እንዳወራሻት ሴት ትሆኝለታለሽ? ምንድነው ሚለው ያማል ማለት ይቻላል
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm Жыл бұрын
በእውነት ጥሩ ጥሩ ትምህርት ነው የምታስተላልፈውልን እናመሰግናለን በረቱልን ትውልዱ ይማርበታል!።
@MelakuDegene
@MelakuDegene Жыл бұрын
እዉነት በጣም ምርጥ ሰለ ንቦና ያላት ልጅ ናት በተጎዳችበት የፍቅር ሂወት ግን እጅግ በጣም አዝኛለሁ She so sweet and beautiful girl I wish you well pretty ❤
@AschalewuBogala
@AschalewuBogala 9 ай бұрын
ድቅ ሴት ነሽ በእውነት አሁንም እራስሽን ጠብቂ ሶልዬ አይዞሽ አዘን መከራ ሁሌም ይኖራል ግን በመከራ ውስጥም መጠከር ያስፈልጋል
@hanahana-kr9bo
@hanahana-kr9bo Жыл бұрын
ስለናትሽ ስታወሪ እንባየን መቆጣጠር አቃተኚ ስሜቱ እረበሽኚ እናቴ በሂወት የለችም እና ሁሌም ትናፍቀኛለች ማርያምን የማትናፍቅብኚ ግዜ የለም እናም ስለናት ሲወራ አልችልም እናትየ እኔ ልጅሽ እወድሻለሁኝ ነፍስሽን ባጸዴ ገነት ያኑርልኚ😢😢😢😢
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ Жыл бұрын
አይዞሽ እህት አለም ❤❤❤🥺🥺
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ
@አዲየማረያምልጅ-ተ9ሸ Жыл бұрын
አይዞሸ እህቴ😢😢
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
ልክ እንደኔ ስትናፍቀኝ ልክ እንደልጅነቴ ስቅስቅ ብዬ አለቅሳለሁ ግን የባሰ ትናፍቀኛለች😢😢😢
@abnetzewdu661
@abnetzewdu661 Жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ አንድ አይነት ነን ምን ይደረጋል በጣም ትናፍቃለች ድምጿ ምክሯ ቁጣዋ ሁሉ ነገሯ
@stodegreen3761
@stodegreen3761 Жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ሁላችንም ወደዛው ነን ተፅናኚ::
@AddisBayu-o3x
@AddisBayu-o3x Жыл бұрын
እውነትሽን ነው እኔም ውይ ምስኪን ስታሳዝኝ ሲሉኝ እልውድም ምክንቱም ጤነኝ የሆነ መስራት የሚችል ሰው ስታሳዝን እይባልም
@MahabaYesuf
@MahabaYesuf Жыл бұрын
በጣም ነው የወደድኩት በጣም ደስ ትላለች እናመሰግናለው ግን እባክክ ያቺ ቅዝቅዝ ያለች ክላሲካልህን አትንፈገን 🎉
@tadeyoss9066
@tadeyoss9066 3 ай бұрын
እሚገርም ስጦታ ነው :-እርጋታሽ :-አመለካከትሽ :-አገላለፅሽ :-ሆሆ እንዳንቺ አለ ⁉️ይገርማል እኮ ማንኛውም ወንድ የሚመኛት ሴት ፍቅረኛ ሚስት ነሽብል አላጋነንኩትም ::በተለይ ለእናትሽና ለምትወጂው ባል ያለሽ አመለካከት የምትሰጪያቸው ቦታዎች እውነት ከልቤ እምትወጂውን እምትፈልጊውን እምትመኚውን ባል እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው ከልቤ በርቺ ጠንክሪ ለብዙ ሰው ትምህርት ነው ባይ ነኝ ::
@liyuworkchanelegesse7396
@liyuworkchanelegesse7396 3 ай бұрын
Sooooo beautiful lnside Out! Thank you for such insightful podcast!
@melkamayehu12
@melkamayehu12 7 ай бұрын
Her confidence and her perspectives are on point . Proud of her! 💕💕
@ssaa-ec3un
@ssaa-ec3un Жыл бұрын
እውነት ትሎ ነው ያለቀብኝ ጎበዝ ነሺ ሴት መስራት አለባት የወንድ ጥገኛ ኮንፊደንስ ይነሳል አምንበታለው ደግሞ እኔ አባቴ በእናቴ ማህፀን 7ወር ሁኖኝ ስለሞተ ሳለውቀው እንድጠለው አድርገውኛል ደፊ ግፊ እያሉ ወንድሞቹ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የእማየ ቤተሰብ አያቶቸ ወንድሞቾ በፍቅር ነው ያሳደጉኝ የፍለኩት ቦታ ላይ ባልሆንም እግዚአብሔር ይመስገን ማድርግ እምፍልገውን ግዜ ቢፍጂም እያደርኩ ነው ብቻ የትም አትደርስም አስቀየሚ ያሉኝ አሁን ጀግኒት ይሉኛል የተበደለን የሚደግፍ አባቴ እግዚአብሔር ይመስገን
@U9h8gv-en1sd
@U9h8gv-en1sd Жыл бұрын
ሳንቾ እምወድህ በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነዉ በአንተ ቡዙ ተለዉጫለሁ ተምሬለሁ ወንድሜ እግዚአብሔር ይባርክህ ኑርልን🥰🥰🥰
@azfarabrha8735
@azfarabrha8735 Жыл бұрын
ምርጥ ሴት ስወድሽ ለይሎቹ ራቆታቸው ነው ኢንተርቪቭ ጋ ሚመጡት እንዲ ነው በተግባር ማስተማር
@selam801
@selam801 Жыл бұрын
ዋው ሶሊዬ በጣም ጎበዝና ብርቱ ሴት ነሸ በተለይ ርጋታሸ የምር የልቤ ሁሉ ነው የተናገርሸው❤😊
@mulatukassa8192
@mulatukassa8192 Жыл бұрын
ሰላምና ጤና ፣ ጀግና ቆንጆ ሴት ነሽ!! ለእናትሸሽም ሙሉ ጤንነት ተመኘሁ🙏🙏🙏
@demissetulu3757
@demissetulu3757 9 ай бұрын
Smart, matured, confident, Beautiful inside & out wish you more success "Go Abnet'
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው Жыл бұрын
በብዙ ቅመማቅመም የተነጠርሽ ውድ ቂቤ ደስ የሚል ፕሮግራም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ አቦ ብሩክ ከቶሮንቶ እናመሰግናለን ሳሚ በርታ ከጎንህ ነኝ።
@DALAKMULUGETA
@DALAKMULUGETA Жыл бұрын
መልካም ቀጥሉባት ጥሩ ጥሩ ነገሮች አየገኛን ነወ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
@ashenafieshete4440
@ashenafieshete4440 Жыл бұрын
ሶሊያና የአንተን ሚስት ሌላ ወንድ ይሰራታል የእኔን ባል ሌላ ሴት ትሰራዋለች ያልሽው ተስማምቶኛል። አንቺን የመሰለ ቆንጆ እና ጥሩ ስብዕና ያለው ሰው ከሌላ ሰው ጋር ያሳለፍሽው ግዜ የተሰራሽበት እንደሆነ ይመሰክራል። እኔ የተሰራውት ደግሞ ለሌላ ሴት እንደሆነ ስለማምን ነው አሁን ያለሁበትን ሁኔታ የተቀበልኩት። እረጋ ያለ እና ጥርሱ የሚያምር ወንድ ያልሽው ግን እኔ ነኝ። እስቲ አስቢበት!
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ
@ተዋህዶእናቴየዘላለምቤቴ Жыл бұрын
የኔ መልካም የኔ ግልፅ ብዙ ተምራለው ካንች❤😊
@m.nassirsalih4148
@m.nassirsalih4148 Жыл бұрын
እረ ሶሊያና በጣም፡በጣም ወደድኳት።ሳይኮሊጆስት ነገር።ኣማርኛዋም ጥራቱ እና ግልጽነትዋ ለየት ይላል።እናቷን ለማስደስት ያደረገችው ጥረት ወደድኩት።ብዙ ኮት ሚደረግ ዐረፍተነገሮች ኣግኝቻለሁ።
@hanaaraya9798
@hanaaraya9798 Жыл бұрын
ሶሊ በጣም ደስ የምትይ ሰው ነሽ አድናቂሽ ነኝ ❤
@masreshategene1790
@masreshategene1790 8 ай бұрын
ትልቅ፣ማስተዋል ያላት ብልህ ከልጅነቷ ጀምሮ፣ያላትን ከመስጠት ውደ ኋላ ሳትል፣ይኽ መባርክ ነው እግዚአብሔር ደሞ፣ጥሩ ባል ልባም፣ተገዥ፣ፍራህት እግዚአብሔር የሚፈራ ባል ይስጥሽ፣ልጂች ውልድሽ፣ለማየት ያብቃሽ ፣እድሜቆሞ አይጠብቅም እና ተሎ አገቢ❤
@nardosabebe8555
@nardosabebe8555 9 ай бұрын
I can listen to her all day long.. beautiful voice with amazing intellect. Congratulations Soli
@netsanetgirma1037
@netsanetgirma1037 Жыл бұрын
wooooow yene konjo jegina nesh girum melikt new enkuan geta redash ema congratulation ayzosh yamal😢😢😢😢 betam kebed new enatish jegna nat erajim edime ke tena gar tebarekulign desss bilognal melkam wotat nesh bizu kertolignal be hulu wub girum dink nesh sanchoye ena solayeeee birkkkk belu wudddd❤❤❤❤
@hananendryse1917
@hananendryse1917 Жыл бұрын
በዝህ ፓሮግራም እሚቀርቦ ልጅችይ አለባበሳችው እርጋታችው ደስ ሲሉ❤❤❤
@ابومحمد-ش9ح4و
@ابومحمد-ش9ح4و 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቅሺ ጀግና ሴት ነሺ በርቺ እማ ለብዙ እህት ወድሞቺሺ አርያ ነሺ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zuzulove9763
@zuzulove9763 Жыл бұрын
ማብራራት ቀላል ነበር ግን በሥትክክል ዝቅ ብለን ለፍቅር መኖር አንችልም አላህ ሠብር ይስጠን
@mesfinseifu109
@mesfinseifu109 Жыл бұрын
I like this generations the way how to explained words , they are very wise.she is so smart because when she talk how to disconnect with boyfriend.soliana beauty!
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 9 ай бұрын
You are so wise . And you should be proud of your self . Your mother done a good job
@abrehamtenkir8073
@abrehamtenkir8073 Жыл бұрын
እውነትም ሶሊያና ...
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ሶልያና ለሰው ቅን የምትመስል መንገድ አለች ፍፃሜዋ ግን ሞት ነው ፍፃሜሽ ሳይሆን ጅማሬሽ ላይ ነበር የተበላሸው እግዚአብሔር የእንደገና አምላክ ነውና ንሰሀ ግቢና ሌላ እድል እንዲሰጥሽ ፀሎት አድርጊ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም
@azebshewa6197
@azebshewa6197 Жыл бұрын
ምን እያልክ ነው አልገባኝም
@TigistBekele-vb9tm
@TigistBekele-vb9tm Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ በጣም ጠንካራ ነሽ ስለውውይቱ አመሰግናለሁ ብዙ አተረፍኩ
@ethioqatartube9109
@ethioqatartube9109 Жыл бұрын
❤❤❤ማሻ አላህ ብዙትምህርትም ሰጥተሽናል እናመሰግናለን የኔህት
@bezalesanu8640
@bezalesanu8640 Жыл бұрын
ዋውውውው ጀግና ሴት ንግግርሽ እራሱ ሀይል አለው
@Tube-zo9xm
@Tube-zo9xm Жыл бұрын
በጣም ነዉ የወደድኩት ሀሳብሽን የኔ ቆንጆ ❤❤❤❤
@eyobhabte5805
@eyobhabte5805 Жыл бұрын
❤🎉so sweet and proud of you and amazing one!!!
@SabaE-ow7me
@SabaE-ow7me Жыл бұрын
She is beautiful in and out❤❤❤
@destayeg
@destayeg 9 ай бұрын
Yene konjo . Not only your mom but we are also proud of you young girl!!!
@ephremhailu4744
@ephremhailu4744 Жыл бұрын
Sis my favorite speech olso open mind wonderful
@yacobg1456
@yacobg1456 Жыл бұрын
በጣም ጎብዝ ነሽ ።ብስለትሽ ናጽነትሽ ናስቀናል ቀጥልበት❤❤❤
@yeuwbdartesema7884
@yeuwbdartesema7884 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እጅሽ ውላ ሲንቀጠቀጥ ተሰማኝ ብርታትሽ ትልቅ ትምርት ነው
@enatasrate576
@enatasrate576 Жыл бұрын
ፕሮግራምህን ዛሬ ገና ነው ያየሁት። በጣም ደስ ይላል። አስተማሪ ነው።
@wudeabebe4912
@wudeabebe4912 Жыл бұрын
amazing speech thank you beautiful!!
@AbsalatEnyewu
@AbsalatEnyewu Жыл бұрын
በጣም የሚያምር ውበት እና ማንነት❤
@emebettesema4369
@emebettesema4369 Жыл бұрын
Thank you soliya ❤❤❤❤❤❤ እየተማረኩም እያለቀስኩም ነው ያዳመጥኩሽ የኔ ውድ
@selamawittadesse9904
@selamawittadesse9904 Жыл бұрын
በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያለሽ እናመሰግናለን
@HiwotZesilase
@HiwotZesilase Жыл бұрын
Thank you so much soli
@zebibtesfagiorgis
@zebibtesfagiorgis Жыл бұрын
You are amazing so proud of you my sister beautiful inside out 😘
@abel8835
@abel8835 Жыл бұрын
ሶልያና ፍፃሜው ሳይሆን ጅማሬሽ ነበር የተበላሸው ውበት ሀሰት ነው ደም ግባትም ከንቱ ነው እግዚአብሔን የምትፈራ ሴት እሱዋ ትመሰገናለች ~ ፣ዘመንሽን ለእግዚአብሔር ስጪ
@hirutabay7408
@hirutabay7408 9 ай бұрын
ጌታ ብቻ ወገንሽ የሆንሽ ቆንጆ ተባረኪልኝ።
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 Жыл бұрын
I want to see this strong girl at a higher level, in another success.
@hiwotassefa4556
@hiwotassefa4556 Жыл бұрын
❤❤❤ ዘመንሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 Жыл бұрын
ሶሊና ሰወድሽ ምርጥ ሐበሻ ❤
@eluzema1654
@eluzema1654 Жыл бұрын
ሶሊዬ አንቺን የምገልፅበት ቃላት ያጥረኛል
@abelestifanos6464
@abelestifanos6464 10 ай бұрын
she is smart and genuine person
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io Жыл бұрын
Le welajim Le Lijochem Yemihon Mirt Program Neber Yezarew Thankyou Soliye Best Example.
@wengelawitmengesha4838
@wengelawitmengesha4838 9 ай бұрын
She so sweet መልካም ትዳርቨላንቺ ቆንጆ
@kalkal5842
@kalkal5842 Жыл бұрын
ጥፍጥ የሚል በሳል መልዕክት እናመሰግናለን❤😊
@Zxc-mo6sl
@Zxc-mo6sl Жыл бұрын
እውነት እናትሽ ጀግና ነች የኔም እናት ልክ እዳች እናት ነች ልክ እደ እህት ልክ እደ ጓደኛ ነች
@Sarah-b7b7m
@Sarah-b7b7m Жыл бұрын
ውይይይ ሳሚ ያለፈ የፍቅር ታሪክ መስማት ሲወድ😢😢 በቃ የተረሳ ቁስል አትቀስቅስባቸው🤨🤨 የእኔ ቆንጆ አይዞሽ መካሻውን የሚወድሽን የምትወጅውን ይስጥሽ❤❤
@GhGh-b8y
@GhGh-b8y Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂እኔም ደስ ይለኛል
@merydesta5604
@merydesta5604 Жыл бұрын
እንዴት ኣባትሽኮ አንደምትማሪክኝ ኣንቺ በቃ በጣም ወብ በጣም ጀግና ሴት❤❤❤❤❤❤❤
@SiifanMabraatu
@SiifanMabraatu Жыл бұрын
Tilant mata neber program hin madamat yejamarkut baz ayayaze hulunm salcars yemtaw ayi meslegnm betam wedjachewle wedaft laminorut timrt le adalafut degimo ehem ale bilen yemntsinanabet new and ken enem program ki lay yasalafkutn endamawora tesfa alegn ❤❤❤❤berta enwedahalen
@milenaabrehet5378
@milenaabrehet5378 Жыл бұрын
Endew gena yalagebach set mistnet mindnew teblo yteyekal? 😢
@dinamilk5810
@dinamilk5810 Жыл бұрын
እውነት ነው
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ዋው ድንቅ ልጅ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@DagimGoa
@DagimGoa 9 ай бұрын
Sayish hulu yigerimegnal setoch sinesira,at kanich enidemimaru erigitegna negn l love my sweet Ethio ❤❤❤
@abrahamzeleke338
@abrahamzeleke338 Жыл бұрын
yeaa she is smart. you are best mother
@giyontube_
@giyontube_ Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔር ይመስገን
@selamburuk
@selamburuk 9 ай бұрын
ሶልያና የኔ ጠንካራ ሴት❤️🙏
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 9 ай бұрын
የምር ጀግነ ልጅ ነሽ ቀጢይበት ጎበዝ የምር ልቤን አሰሳሺዉ
@temesgentamerattsegaye8478
@temesgentamerattsegaye8478 Жыл бұрын
Anchi lij telyaleshi ko besmama kezi zemani setocho telshi ko hadeshi er rkakeshi abo yanchi aynet yabzalen ❤❤
@zeki9199
@zeki9199 11 ай бұрын
Beautiful, thoughtful, and matured girl
@frehiwotbenti2166
@frehiwotbenti2166 Жыл бұрын
እንኳንም አላገባሽ አልወለድሽ ከዚ የስው ክፉ አሉ ሴትን በመጉዳት የሚያምኑ ያሳዝናል በእውነት
@ሐምራዊ
@ሐምራዊ Жыл бұрын
ደስ የምትዬ ልጅ ሁሉ ነገርሽ የማውቃት የቅርብ ጓደኛዬ መሰልሽኝ
ከአብነት  ጋር የነበረን የአንደበት ወግ።
1:35:18
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Каха и дочка
00:28
К-Media
Рет қаралды 3,4 МЛН
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
ሶሊያና ስለባሏ!! ደካማ ጎኔ ነው!
9:49
Man Media - የቀልብ ማረፊያ
Рет қаралды 71 М.
ሊፋቱ ጨርሰው መጥተው ታርቀው ተመለሱ
1:03:18
ከኖርኩት
Рет қаралды 132 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН