የሶሊያና ቃለ መጠይቅ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep.36 ||

  Рет қаралды 879,706

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሠላሳ ስድስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከሶሊያና ማይክል‪@Soliyanashow‬ ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለ እናት ፍቅር፣ ስለ ፍቅር ግንኙነት እንዲሁም ህልምን ለማሳካት ስለሚከፈል ዋጋ በጥልቀት ተወያይተዋል።

Пікірлер: 3 100
@getnet2732
@getnet2732 9 ай бұрын
ማኔ እባክህ የማትሰለች ደጋግማት አትሰለችም በጣም መታደል 1-ለሠዉ ያላት ፍቅር ከነ አክብሮቱ 2- ለእናቷ ያላት ፍቅር 3 ለኪዳነ ምህረትና ለልጇ ለእየሱስ ክርስቶስ ያላት ፍቅር እንዲህ የምትወድህ እጮኛ ሆይ ከምንም በላይ ብትታደለም አክብረህ ያዛት ይህች ልጅ ስጦታህ ናት ታደምቅኃለች
@አክሊልየአዶናይ
@አክሊልየአዶናይ 9 ай бұрын
በጣም እስማር የሆነች ልጅ ናት እውነትም ስጦታህ ናት አደራ እንዳትለያት አብራችሁ በፍቅር አርጁ ውድድ ነው ማደርግሽ ሶልዬ❤
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 9 ай бұрын
Ameeeeeeeeen lehulacheneme❤❤❤🙏🙏🙏
@miheretberhanekidane7579
@miheretberhanekidane7579 9 ай бұрын
Mistu nat endy ?
@mimizerom3158
@mimizerom3158 9 ай бұрын
She is a blessing not only for her husband but also for many!stay blessed girl ! Mom in heaven,l believe you are watching your fruit!
@hanafetsum5939
@hanafetsum5939 9 ай бұрын
Weye tadelhe
@mesgana01weldemariam6
@mesgana01weldemariam6 9 ай бұрын
Unbelievable ቁርጥ አባትሽን ነው የምትመስይው ማይኮ እጅግ መልካም ሰው ነበር ዘናጭ ጨዎ አባትሽ ጎደኛዬ ነበር ያኔ እናትሽ ደግሞ አብሮ አደጌ ማይኮዬ እና ማርቱ የምታኮራ ልጅ ሰጥተውን ሄዱ ነብሳችሁን ከደጋጎች ጎን ያርግልን ድምፅሽ ቁርጥ የእናትሽ ሲገርም ።
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 9 ай бұрын
Amen
@hiwottemtime7188
@hiwottemtime7188 9 ай бұрын
Amennnn
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 9 ай бұрын
አሜን
@tutut7120
@tutut7120 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ አባቷን ቁርጥ
@lamrof
@lamrof 2 ай бұрын
ምሥግና፤ ዓማርኛ እኮ የነጠብጣብ ሥርዓት አለው። ጽሑፍዎን ከማንበብ ሆድ ድርቀት ይሻላል። በነጠብጣብ ሥርዓት ቀላል ያድርጉት እንጂ።
@munalove8143
@munalove8143 9 ай бұрын
እኔ ሶሊን የማቃት ልጅ እያለች እነ ማርታ አጎት ቤት ነበረ አሞላቃ ነው ማርቲ ያሳደገቻት ልጅ እያለች በቃ ጣጣ የሌላት ልጅ ነበረች ፊት ለፊት ምትናገር ልክ እንደገለፀችው አድጋ እንደዚህ ጠንካራ ቁም ነገረኛ ንግግር አዋቂ ሆና ስላየዋት በጣም ደስ ብሎኛል ጠንክሪልን ሶሊ አላህ ካንቺ ይሁን
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 3 ай бұрын
አሚን በግል አግቼ እንደምወዳትና አላህ ብሎ እንደ ናት እራሱአን ደበስ አርጌ አላህ ፅናቱን ይስጥሽ ብላ አገር ቤት ስመጣ ደስታውን አልችልም
@sarateshale3040
@sarateshale3040 9 ай бұрын
ለመጀመርያ ጊዜዬ ነው ከ 2ት ሰዓት በላይ interview ሳዳምጥ እጅግ በጣም ብርቱ ሴት ነሽ ከዚህ በላይ ከፍ በይልን❤
@YaredEskiyas
@YaredEskiyas 9 ай бұрын
Enerasu yemejemeriya gize nw podcast yayehut esunm tik tok lay tinishun negr semche muluwun lemn alsemawum yalkut the best podcast timihirt yewesedkubet nw kidanemihiret enate banchi hulu endemichal bezich lij life story ayichalew mande best neh esuan silakerebkln🙏🏾
@YasminMiftah
@YasminMiftah 8 ай бұрын
Hi
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 9 ай бұрын
የ 5 አመት ልጄን ካጣሁ ወር አልሞላውም ባንቺ መፅናናት ትንሽ ቀለል አለኝ እግዚአብሔር የምትወዱዋቸውን ይጠብቅላችሁ።
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ
@መልካምመሆንለራስነው-ቘ2ቈ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያፅናህ ወንድሜ 🙏🏽😢😢😢
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 9 ай бұрын
በስመአብ እመቤቴ ታፅናህ 😢 ፈጣሪ መካሻውን ይስጥህ
@ShimlesbelachewShimles
@ShimlesbelachewShimles 9 ай бұрын
ፈጣሪ መፅናናቱን ይስጥህ ወንድሜ አይዞን እሱ አይሳሳትም በምትኩ መፅናኛን መደሰቻን አዘጋጅቶልሀል ጠንከር በል!🙏
@RQ12-z1u
@RQ12-z1u 9 ай бұрын
Egzabeher sienatu ena beratun yesteh yenewendem 🙏
@hiwinatey
@hiwinatey 9 ай бұрын
Fetari yath wendm
@dilnessadebasu1485
@dilnessadebasu1485 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እጮኝ ስላየሁ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር የተለያዩ ሰዎችን ጥምረት ሲመራ እያየሁ ነው የአንች ሶልዬ አምስተኛ ነው ተምሬአለሁ ቁምነገሮችን ጨብጫለሁ እኔ አምናለሁ ራስን እግዚአብሔር ላይ መጣል ትልቅ ማትረፊያ ነው። ተመስገን እንዲህ ልብ የሚያርፍበትም ይገኛል ተመስገን የአባቶቼ አምላክ።
@mekdi_62127
@mekdi_62127 9 ай бұрын
ጠንካራነቷ እና እውቀቷ ብልጠቷ ፊቷ ላይ ይታያል እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ትልቅ ቦታ ያድርስሽ የተባረከ ትዳር እና ልጆችን ይስጥሽ❤
@geadionbezerdew3242
@geadionbezerdew3242 9 ай бұрын
እውነት ይህን ፖድካስት ስመለከት የተረዳሁት ትልቁ ነገር እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም እንደማይጎድል ነው ማኔ ሶልያና ከልቤ thank you 🙏
@berkiebirhanu
@berkiebirhanu 9 ай бұрын
በጣም እምወድህ የማከብርህ ጋዜጠኛ ሰውን ትረዳለህ ታዳምጣለህ እና ከአንተ በቀረብኩ ብየ ተመኘሁ እባክህን እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ እናቴን 2014በመኪና አደጋ አጣኋት እደናፈቀችኝ አፈርም ለማልበስም አልታደልኩም ማመን አቃተኝ ውሃ ሳልግታት ከጎኗ ሳልሆን ሞቷን ብቻ እደሩቅ ዘመድ ሰማሁ እናቴ የመኖሬ ትርጉም ተስፍየ ነበረች የእናቴም አልበቃም ደግሞ 2015ህዳር 23አባትሺ ሞተ ተባልኩ ውሃው በላኝ እኔም የሰው ቤት አገልጋይ ሆኘ ቀረሁ ማንን ብየ ልሂድ የጨለማ ህይወት ነው የምኖረው አይኔንም በሺተኛ ሆንኩኝ ምክንያቱም ሌትም ቀንም ነው እማለቅስበት በዚሁ አጋጣሚ እናት አባት ያላችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥላችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@elsabetnega-l4f
@elsabetnega-l4f 9 ай бұрын
Egziabher yatsinash ehte
@Lolotesfay
@Lolotesfay 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@hiwotadmassu2899
@hiwotadmassu2899 9 ай бұрын
ማኔ እንደዚህ የእግዚዐብሄር ስም በብዙ የተጠራበት ቀን ባንተ podcast አላስታውስም በጣም ደስ የሚል ጊዜ ነበር። አንተም ሥላሴዎች የልብህን መሻት ይፈፅሙልህ።
@yalemi123
@yalemi123 9 ай бұрын
ሶልያና ቃለመጠየቅሽን ጥዋት አይቼ ከሰአት ወደ ቅዳሴ መሄድ ነበረብኝና በአእምሮዬ እየመጣሽ አስቸግረሽኝ ነበር😅❤❤❤በጣም ጨዋ ደግ እርጋታ ከአንቺ ላይ ብቻ ያለ እስኪመስለኝ ድረስ የተረጋጋሽ የምታወሪውን የምታውቂ ደስስስ የምትይ ልጅ ነሽ ስለሰዎች ስትናገሪ ለሰዎች ያለሽ ክብር መረዳት ደስ ይላል ማርታ በህይወት አለች ብል ይቀለኛል ለእናትሽ የገባሽውን ቃል በተግባር እየኖርሽ ነው በጣም የመሰጠኝ የእምነትሽ ጥግ ነው እናቴ ኪዳነምህረት ዘመንሽን ትባርከው ያ መልካም ፍቅረኛሽም ዘመኑ ይባረክ አደራ ስትጋቡ በስርአተ ቤተክርስቲያን ይሁን❤❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 9 ай бұрын
ተደምጦ የማይጠገብ የህይወት ልምድ ነው ያጋራሽን የልጅ እዋቂ ነሽ በመንገድሽ ሁሉ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን የኔ ቆንጆ 🙏🏾❤️
@WENZEAFERASH
@WENZEAFERASH 9 ай бұрын
ማርቲን የማውቃት አንቺ ሳትወለጂ ነው እጅግ የምታምርና መልካም ስብእናም ነበራት ህመሟን ስሰማ እጅግ ነበር ያዘንኩት በተለይ ለልጆቿ እረፍቷ ደሞ በጣም ሰበረኝ አንቺን ሳይ ደግሞ ተጽናናሁ ጀግና ልጅ ወልዳለች ማርቲ እንዳለች ነው የቆጠርኩት
@EtsegenetRorisa
@EtsegenetRorisa 9 ай бұрын
Soly enate be hiwot alech gn mne edhonku alwkem enate enate eyalku btam kftogin alksku 😂😂😂😂😂
@takelederesa
@takelederesa 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ላያስችል አይሰጥም ጥንካሬውንም ብርታቱንም ፈጣሪ ሰቶሻል እናትሽ ባንቺውስጥ አለሽ ፈጣሪ ሁሌ ካንቺ ጋራ ይሁን::
@mulufekadu6556
@mulufekadu6556 9 ай бұрын
ከንቱ ከንቱ ሁሉም ከንቱ ነው ጌታን ማወቅ እጅግ ድንቅ ነው ጌታን እየሱስን ማመስገናቹሁ ያስደስታል በረከትም ይጨምርላችሃል :: ተባርኩ
@freaz-d9n
@freaz-d9n 9 ай бұрын
እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ
@amarechhiruy5072
@amarechhiruy5072 9 ай бұрын
"እኔ እንጦጦ ኪዳነ ምህረት ሔጄ አልፀልይም እተነፍሳለው እንጂ ምክንያቱም የማታውቀው እኔ የምነግራት ነገር የለኝም"
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
😢😢😢😢የሚገርም እውነታ
@Dege-hk4ps
@Dege-hk4ps 9 ай бұрын
እውነት ነው ትክልል
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️💚💚💚💚🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@user-1234naniy
@user-1234naniy 9 ай бұрын
ኪድዬ❤
@YeshiMengistu-hd4mt
@YeshiMengistu-hd4mt 9 ай бұрын
እጅግ በጣም ደስ የምትል የበሰለች ናት በጣም ጥንካሬሽን አደንቅልሻለሁ የእናትሽን ነፍስ ፈጣሪ በገነት ያኑራት
@frehiwotbelay9262
@frehiwotbelay9262 9 ай бұрын
ሶሊ በጣም ኮራሁብሽ ጥንካሬሽን ፈጣሪ መጽናናትን ይስጥሽ ከዚህ በኃላ ያለው ህይወትሽም የሰመረ ይሁንልሽ በተረፈ ግን ተጀምሮ እስኪጨረስ ሳለቅስ ነበር የናትሽን የስቃይ ጊዜ ሌላ ደግሞ አንቺ ታድለሻል አቅሙ ኖሮሽ ታይላንድ ድረስ ወስደሽ ማሳከም መቻልሽ እንደልቧ ሁሉን ማድረግ መቻልሽ ትልቅ ነገር ነው ይሄንን ያላገኘ ብዙ ሰው አለ ሀገር ውስጥ እንኳን ማሳከም ያልቻለ፡፡ በጣም ነው የኮራሁብሽ !!
@kidistfikadu4981
@kidistfikadu4981 9 ай бұрын
100%ምርጥ ሴት ኢንተርቪው ጨርሼ የሰማሁት ለመጀመርያ ግዜ ነው ካንቺ ብዙ ተምሪያለው 😍😍
@selamawitadmassu7887
@selamawitadmassu7887 9 ай бұрын
እኔም
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ማርያምን ተመስጨ ነው የሰመሁት የኔ ቆንጆ ሁላችንም ልባችን የሚያርፍበት ፍቅር ይሰጠን እግዚአብሔር🙏❤
@hannagetachew7347
@hannagetachew7347 9 ай бұрын
ያመንኩት እግዚያብሄርን ነው የለመንኩት እግዚያብሄርን የሰጠኝ እግዚያብሄር ነው እንዴት ደስ ይላል
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
የዛሬ 9 አመት አባቴ በፀና ታሞብኝ ሁሉም ፊቱ አዞረ እናቴና ልጆቹ ብቻ ነበር አጠገቡ ትምህርት ቤት ሄጄ እስከምመለስ ድረስ ያለው ሰቀቃ ከቤት ስወጣ ሞቶ አገኘው ይሆን እያልኩ ስልክ ደብቄ ትምህርት ቤት እወስድ ነበር ደውየ ቶሎ ካላነሱልኝ የነበረኝ እብደት ጭንቀት 😭😭😭😭😭😭በመንገዱ ያለፈው ያቀዋል እግዚአብሔር ቸር አምላክ ማሓሪ ነውና እግዚአብሔር ይመስገን አባቴ ድኖልኝ እየኖርን ነው 🤲🤲🤲
@EA-cx4lv
@EA-cx4lv 9 ай бұрын
እግዛብሔር ይመስገን ፡ ኡፎይ መጨረሻውን ሳነብ ልቤ ከ ጭንቀት እርፍ አለች ። እረጅም እድሜ ከ ጤና ጋር ለ አባታችን።
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
@@EA-cx4lv አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ 😭❤❤️😘
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
@@Maryam-zf6wb የኔ ውድ ❤️😘
@tamara-d9w
@tamara-d9w 9 ай бұрын
ልክ እባዬን መጥቶ ላለቅስ ስል ደስ አለኝ መጨረሻው አይቼ አባትሽ ረጅም እድሜ ይስጣቸው የኔ ቆንጆ❤
@Tube-nx9lr
@Tube-nx9lr 9 ай бұрын
@@tamara-d9w አሜን አሜን አሜን የኔ ውድ አመሰግናለሁ ማማዬ😭❤️❤️❤️😘እግዚአብሔር ታሪክ ይቀይራል አይተርፍም የተባለ በቸርነቱ አተረፈልኝ 😭😭😭🤲🤲🤲
@KalTadesse-yx8zv
@KalTadesse-yx8zv 9 ай бұрын
እንደዚ ቁጭ ብዬ አንድ ነገርን ካየው በጣም ቆየው ሶሊ በጣም ደስ ምትይ ሴት ነሽ አፌን ከፍቼ ነው ስሰማሽ የነበረው በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጥሩ ሚስት እንደምትሆኝ ጥርጥር የለውም በጣም እደለኛ ሰው ነው ፍቅረኛሽሽ❤ ማኔ እኮ motivate ተደረክ
@kidist-512
@kidist-512 9 ай бұрын
በጣም ነው የወደድኩሽ!!! በመድሃኔአለም ላይ ያለሽ መታመን ጥንካሬሽ በራስ መተማመንሽ ማስመሰል የሌለበት ንግግርሽ ለእውነተኛ ፍቅር ያለሽ ዋጋ...በጣም ነው እንድወድሽ ያደረጉኝ በርችልኝ ቅዱስ ኡራኤል የተመኘሽውን ሁሉ ከኃጢያት በስተቀር ያሳካልሽ!!!
@tizitazenebe1326
@tizitazenebe1326 9 ай бұрын
እናቴ.. እናቴ ..እናቴ.. ጠርተሽ የማትጠገቢያት...አንችን ወልዳሻለች. ...የምትገርሚ ልጅ አድርጋ አሳደገችሽ ...እድሜሽን በሙሉ ኩሪባት የምትመኪበት መድሀኒያለምን ሙጭጭ አድርገሽ ያዢዉ ምንም አትሆኚም..በርቺ🥰🥰🥰
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ
@ታላቅሀገርኢትዮጵያ 9 ай бұрын
እውነትም የቅዱስ ዑራኤል ልጅ የእናትሽን ዝክር ቀጥይበት በርቺ በሀይማኖት ያፅናሽ
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 9 ай бұрын
ጠንቋይ ቤትም ይዘከራል መንፈሳዊነት አይደለም ፀበል ጠንቋይም ያዛል እኔ በዛ እጠምቅሻለው ይላልፀበልም እግዛብሄር የለበትም እንዲ ስል ጥላቻ የለብኝም ካየሁት ተነስቼ ነው
@ephremtigabu130
@ephremtigabu130 9 ай бұрын
Kebt ematamnew lemyamnut tew
@mrsa3706
@mrsa3706 9 ай бұрын
​@@AsAs-yk7hm ምን ማለት ነው? ፀበል ጠንቋይ ስለተጠቀመ ፀበል ትክክል አይደለም ማለት ነው? 😮
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 9 ай бұрын
@@ephremtigabu130 ስለስድቦ አመሰግናለው ያው ስድብ ከማን እንደ ሚወጣ ስለማቀው
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 9 ай бұрын
@@mrsa3706 በብሉይ ኪዳን አንዳንዴ መላኩ መቶ ወሀው ሲያናውጠው ቶሎቀድሞ ዘሎ የገባ አንድ ሰው ብቻ ከየትኛውም ደዌ ይፈወስ ነበር ታዳ መላኩ በስንት አመት ወይም ወራት ይምጣ አይታወቅም ነበር ታማሚው እዛ ቦታ ሆኖ ይጠባበቅ ነበር ግን በአዲስ ኪዳን ለአንድ ሰው ሳይሆን ለአለም በስሙ ለሚያምኑ ሁሉ መድሀኒት ተሰቶናል እርሱም እየሱስ ይባላልለነብሳችን ለስጋችን ለሁሉ ነገራችን ፈዋሽ ጌታ ተሰቶናል እሱ ነው አዳኝ
@Aberash-hd1uz
@Aberash-hd1uz 9 ай бұрын
ማን ያዘዋል በጣም ስለሚጮህና ስለሚስቅ ብዙም አዳምጨ አላቅም የዚችን ልጅ ግን ከልቤ ተመስጨ እስከመጨረሻሁ የሰማሁት በእውነት ብርቱ ልጅ ነሽ በርች ፈጣሪ የእናትሽን ነፍስ ይማርልን
@RebeccaTsegaye-k6i
@RebeccaTsegaye-k6i 3 ай бұрын
Forward ሳቁን...
@AdiihWarquu-sz6ll
@AdiihWarquu-sz6ll 9 ай бұрын
1በፈጣሪ ላይ ያላት እምነት እና ጥንካሬ 2ኮፊደንሷ እና ለእህቶቿ ያላት ኮሚትመንት 3የሴት ልጅ ጀግና የስራ ሰው (ክርስቶስም በስጋ የሴት ልጅ ነው የኔ ቆንጆ
@abrilobuna6359
@abrilobuna6359 9 ай бұрын
She is so smart በስማምዬ ሆ አምላኳን የገለፀችበት መንገድ እናቷን የገለፀችበት መንገድ ባሏን የገለፀችበት መንገድ ሲጥም በጌታ መድሀኒያለም ሞገስ ይሁናት❤
@hagereethiopia77
@hagereethiopia77 9 ай бұрын
ዋው ለመጀመሪያ ጊዜ ይሄን ረዘም ያለ ቃለምልልስ በሁለት ጊዜ እይታ በሚገርም attention ጨረስኩት 'እንጦጦ ኪዳነምህረት ሄጄ አልፀልይም እተነፍሳለሁ እንጂ ምክንያቱም የማታውቀው እኔ የምነግራት ነገር የለኝም' አሜን!!!!!! የተሳካ ህይወት ይኖርሽ ዘንድ እመኛለሁ ብዙ ተምሬበታለሁ አመሰግናለሁ ሶልያና እና ማንያዘዋል 🙏
@Messiadwa
@Messiadwa 9 ай бұрын
ሶሊ በጣም የምገረምብሽ ጠንካራ ሴት ነሽ....የተማርኩብስ የመከርሽንን 3ቱ ባንቺ ተገልጠው አይቸብሻለው thank you 1.የእምነቷን ጥግ 2.በዚሁሉ መከራ ውስጥ አልፋ ፅናቷን አሰገርሞኛል 3.በሂወቷ ለምትራመደው ጎዳና ወሳኝ እና ጀግንነቷ ገርሞኛል 😘❤በፍቅር ሂወቷ የተሳካለት አርአያ እንደምትሆኚ አልጠራጠርም ፈጣሪ ይርዳሽ እመብርሀን ካንቺ ትሁን 🤲🤲🤲
@ሰላም-ቸ1ጠ
@ሰላም-ቸ1ጠ 9 ай бұрын
የሚወራው ሁሉ ልክ አይደለም
@sirajadem8137
@sirajadem8137 9 ай бұрын
ግን ሰው ለሰው. መድሃኒት. አይደለም. ?
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
@@sirajadem8137ነዉ
@FatumaMuhammed-pc2eh
@FatumaMuhammed-pc2eh 9 ай бұрын
ከመጀመርያው እስከመጨርሻው ስታለቅስ አልቅሽ ስትስቅ ስቄ ጨርስኩት ምንም አልልሽም መጨርሻሽን ያሳምርልሽ ትልቅ ፅናት አይቸብሻለሁ !!ከአይን ይጠብቅሽ❤❤❤❤❤❤
@AnisiefKebede
@AnisiefKebede 9 ай бұрын
Ooo betam enem endanchi aynti semate nbr ytsmagi
@etagu205
@etagu205 9 ай бұрын
በእውነት እኔ ለአንቺ እናትሽ እሆናለሁ ግን ከአንቺ ብዙ ተምርለሁ እኔ እናቴን እሕቴን በአንድ ሰዓት ነው ያጧሐቸው በተለይ እሕቴ ሰርጋዋ አንድ ሳምንት ሲቀረት ነው ነው የሞተችው እና እናቴ እየደገሰች ነው ለሰርጉ የሚሆን ነገር ሊያሰተካክሉ በተፈጠረው ነገር ሁለቱ በአንድ ጊዜ አረፈው እና በጣም ተጎድቻለሁ ግን አንችን ግን አድንቄሻለሁ ካንቺ ተምራለሁ አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ ተባረኪ ዘመንሽን ይባረክ
@selamlema9601
@selamlema9601 9 ай бұрын
ሆ እንዴት እንደማፅናናሽ አላውቅም እግዚአብሔር ሀያል ነው እሱ ሀይል ይስጥሽ❤
@AliAli-px1pe
@AliAli-px1pe 7 ай бұрын
እንግሊዘኛውን አታብዙት እንግሊዘኛ የማያውቅ አዳማጭ ስላለ .....
@hanategene4718
@hanategene4718 9 ай бұрын
1)ለእግዚአብሄር ያላት ፍቅር ና እምነት በእግዚአብሄር ላይ መደገፍ ለክብር እንደሚያበቃ 2)ለእናቷ ያላት ክብር ፍቅር ኩራት በጣም ይገርማል 3)ስላለይበት relationship ,ስታወራ ስታመሰግነዉ ስታከብረው ትልቅ ት/ት ነው እግዚአብሄር አብዝቶ ይባርክሽ እህቴ😍
@betyd2606
@betyd2606 9 ай бұрын
ዋውውውው….. ምን አይነት ልጅ ናት… የምር ለመጀመሪያ ጊዜ 2 ሰዓት በላይ ያለው ኢንተርቪው ሳልሰለች ሳላሳልፍ አየሁ…. እግዚአብሔርን ማስቀደሟ፤ እናትዋን መውደድዋ፤ በራስ መተማመንዋን.. እረ ብዙ ብዙ ነገሮችዋን… በጠቅላላው አድንቄያታለሁ!!!
@mulatumelese7742
@mulatumelese7742 6 ай бұрын
My God! I saw this long video about 3x with my busy schedule. No word to express her endurance, believed in God&St. Marry, confident and humble.
@asenakechaseffa5338
@asenakechaseffa5338 9 ай бұрын
ሶሊዬ ጨርሼ መከታተል አቃተኝ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ነሽ በርትተሽ እስከመጨረሻው የእናትሽን ስም የምታስጠሪ ጀግና ሴት ያርግሽ ፈጣሪ የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ቆንጆ በርቺ❤❤
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603
@gjryftyftdenaytgalgeriye5603 9 ай бұрын
ኣሜንንን 🙏
@sintayehusirabezu4334
@sintayehusirabezu4334 9 ай бұрын
ዳውንሎድ አድርጌዋለሁ ሠው በዚ ልክ ማውራት መቻል ምን አይነት መባረክ ነው እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ይስጥሽ ባንቺ ውስጥ የተከበረችዋን እናትሽን አየኋት
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 4 ай бұрын
የት ሂጄ ነው ይህን የመሰለ ነገር ያመለጠኝ ዋውውው እምነት ሶሊዬ አንድ ነገር ልናገ እኔ እናትም አባትም የለኝም ግን መድኃኔዓለም ከመሬት አንስቶ ሰው አድርጎኛል እናም የተወለድሁትም የመድኃኔዓለም ቀን ነው እናም ልክ ነሽ መድኃኔዓለም የድኃደጎች አባት ነው አባቴ ቅዱስ ሚካኤልን እየላከልኝ አሳደገኝ እና ያንቺን ስሰማ ደግሞ እኔ በረታሁ
@aynalemyoutube3622
@aynalemyoutube3622 9 ай бұрын
እኔ እንዳዝ ቁጭ ብዬ ሰው ከሰማው ቆየው ግን ዳጋግመ 3ጊዜ ነው የሳማዋሪ ማርይምን ለሰው ያላትን ክብር ለእጮኛዋ ያላትን ቦታ ቡዙ እንዲማር አዳራገን እግዚአብሔር ይጠቡቂሽ እውነት የሴት ልክ ነሽ ❤️❤️ሶልዬ ❤️❤️
@Rabuyebutawa
@Rabuyebutawa 9 ай бұрын
በጣም ጅግና ናት 1,ትህትናው ለሰው የምትሰጣቸው ክብር 2,የፍቅር ያላት 3,ቅንነቷ🎉🎉🎉🎉🎉
@mahiderbelay1350
@mahiderbelay1350 9 ай бұрын
ደጋግሜ ብሰማሽ አትሰለቺም በጣም ጎበዝ በጣም ጠንካራ ስነስረአትሽ የቃላት ምርጫሽ ነገሮችን የምታስረጅበት መንገድ በራስ መተማመንሽ ግልፅነትሽ አክብሮትሽ እምነትሽ አንቺ በዘመኔ የምትለይ ሴት ነሽ ቃላት የለኝም በርቺ ❤
@MeseretHailu-gs2ym
@MeseretHailu-gs2ym 9 ай бұрын
2:26:38ሰከንድ ሳልንቀሳቀስ አየሁሽ ሶሊዬ በጣም ነው የተደሰትኩብሽ ደስታሽ ሙሉ ይሁን። ልጆቼ 1.መውደቅ መሰበር አለመሆኑን 2.መስራት ነፃነት እንደሚሰጥ 3.የተባልንበት ቦታ ላይ አለመገኘትን አስተምረሽልኛል። ነገ ሌላ ቀን ነው። ዩቲዩብሽን ሰብስክራይብ አድርጌያለሁ
@memberekidane9096
@memberekidane9096 9 ай бұрын
Ename kanhe komant yatamareket nagare ala amasagensalhe
@mesrakteklu3222
@mesrakteklu3222 9 ай бұрын
ዋው እግዚአብሔር ሲሰራ እደዚህ ነው አባት እናት ሲወጡ ባዶ ቤት አይተውም ልጆቼ አባታቸውን 2022 ሲአጡ እኔ 3አመት አልጋ ላይ ነበሩክ ከቤተስብ አጌኒስት አይቸዋለሁ እደማልተርፍ ይገምቱ ስለነበር ለምወደው ባሌ ለማዘን ግዜ አልነበረኝም 4 ልጅ 3 ኮሌጅ አንድ ሀይስኩል ምኑ ከምን ያ ሁሉ አለፈ እግዚአብሔር ግን የራሱ ስራ ነበር አሁን ሳሰበው ያንን ሀዘኔን እደደመና እሳለፈው የማያልፍ የለም እግዚአብሔር የቀረውን ህይወትሽ ይባረክ የህቶችሽ አለም መደስቻ ያርግልሽ ትንሹዋ ልጄን ታስታውሽኛለሽ 🙏❤️
@lemlem1160
@lemlem1160 9 ай бұрын
ፈጣሪ ያፅናሽ እህቴ ልጆችሽም ቁምነገር ላይ ያድርስልሽ።
@ethiopia6030
@ethiopia6030 9 ай бұрын
Fetari yatsnash yelejocheshen alem lemayet yabkash
@151360ful
@151360ful 4 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ቃለምልልስ ነው በተለይ ሁለታችሁም በእግዚያብሄር ያላችሁ እምነት እና መጽናናት 🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 9 ай бұрын
ደስ የምት ልጅ ሶልያና ቁንጅናዋ ብቻ አይደለም ንግግሯም ያምራል።
@enu-u9m
@enu-u9m 9 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻው የሰማሁት ኢንተርቪ ይሄን ነው በጣም ደስ ይላል እርግት ያለ ሊያስተምር የሚችል የአነጋገር ለዛ የሚገርም ነው ብቻ ብዙ ነገሮችን እንዳይ ና እኔን እንዳይ አድርጎኛል በሁሉ ነገርሽ እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ ማን ያዘዋል ለአንተም ከእግዚአብሔር የሆነች ሴት በሂወት ውስጥ ትምጣ አሜን ማለትህ የማየው ላይክ ከአደረክ ነው😊
@medinaasefaasefa7990
@medinaasefaasefa7990 9 ай бұрын
Waw ene Muslim neng gin lementwa yalat tenkarye❤amezing
@mutibiti2866
@mutibiti2866 9 ай бұрын
Enam
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 6 ай бұрын
እህት አለም በጣም የምትደንቂ ነሺ በትዳር አለም 24 አመት ኖሬአለሁኝ ትልቁ ሚስጢር "መቻል" ነው አንቺም ጀግንነትሺ እዚህ ላይነው:: በርቺ! 👌🏾❤️
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 6 ай бұрын
⁠@@medinaasefaasefa7990 ትርጉም ዋው እኔ ሙስሊም ነኝ አስደናቂ
@yordanoshaile1201
@yordanoshaile1201 9 ай бұрын
የሚገርም እምነትና ፅናት የተሰጣት እድለኛ እህታችን ናት ኪዳነምህረት ሁሌም ከፊት ተቅደምልሽ❤❤❤
@YEJOHN
@YEJOHN 9 ай бұрын
በጣም ጥሩ ጠንካራ ለጅ ናት ጎበዝ አስተማሪ ናት እውነት ይህን ፖድካስት ስመለከት የተረዳሁት ትልቁ ነገር እግዚአብሔርን የተደገፈ መቼም እንደማይጎድል ነው ማኔ
@lebeam4937
@lebeam4937 9 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ነች፡በእድሜ በፍጹም አንገናኝ 10ዓመት በላይ ከእሷ የተማርኩት ሰላም እንዴት እንደምትጠብቅ ነው ።ጌታ ከእነዚህ በላይ እውቀት ይጨምርልሽ።
@RahelWondwosen
@RahelWondwosen 4 ай бұрын
so so wonderful interview . I have never exited . በቃ እንዲህ ነው መብሰል፤ የምትናገረውን የምትናገረውን የምታውቅ what a confidence , what a oositive energy , what a faith ...❤❤❤❤
@BirhanDesta-n9e
@BirhanDesta-n9e 9 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ቃለመጠይቅ ተመልክቻለሁ፣ ነፃነትሽ ግልፅነትሽ በቃ ሁሉ ነገርሽ ደስ የሚል የምር አርአያ መሆን የምትችይ ሴት ነሽ። አንቺም እንደ እናትሽ ለልጆችሽ ሳትሰስቺ እንደምትሰጪ አምናለሁ። መልካሙን ሁሉ ይግጠምሽ። ማኔ አንተ ማስተካከል ያለብህ ቋንቋ (አማርኛ) ላይ በጣም በጣም መስራትና ራስህን መለወጥ አለብህ ።አማርኛ በራሱ ሙሉና ገላጭ ቋንቋ ነው ። ተመልካቾችህ እያረምን መስማት የለብንም ። እንግሊዝኛው ከመብዛቱ የተነሳ ሊሰለቸኝ ነበር የልጅቷ ታሪክ ያዘኝ እንጂ ሌላ ሰው ቢሆን እመነኝ አላየውም ይሄን ቃለመጠይቅ። የሁላችንም ችግር የምናውቃትን እንግሊዝኛ የመወሸቅ አባዜ ይዞናል። ወደን አይደለም የራሳችን እንዳይታየን ሳናውቀው አድርገውናል። ከዚ ውጪ በርታ መልካሙን እመኝልሀለው።
@dinqtube3727
@dinqtube3727 9 ай бұрын
ብዙ እንግሊዝኛ በተለይም በሚዲያ ላይ የማይባል “damn”
@lifedinku7696
@lifedinku7696 9 ай бұрын
ሶሊ እምነት,ተስፋ & ፍቅር ሲፀኑ አየሁብሽ.እማምላክ ትጠብቅሽ.በምንአይነት ሁኔታና ሰአት ሆኜ ይህን እንዳየሁት እኔና ፈጣሪ ነው የምናውቀው አመስግናለው !!!
@kidist145
@kidist145 9 ай бұрын
በጣም ነው የተማርኩበት 1 ሁሉንም ነገር ለፈጣሪ በመስጠ ማለፍ ማቅለል እሱ በስራው አይታማምና 2 ማነስ ምን እንደሆነ 3 እራስን መሆን ምን ያህል ነፃነት እንደሚሰጥ ሶልዬ በደንብ አድምጬሻለው አመስግናለው ❤
@senaitkebede9628
@senaitkebede9628 9 ай бұрын
እኔ ጀምራ እስክትጨርስ ደስ ብሎኝ ተመስጬ ያዳመጥኳት ብቸኛ ሴት ኪዳናምህረት ጥላ ከለላ ትሁንሽ ሶሊየ❤
@fantaneshkindu
@fantaneshkindu 9 ай бұрын
ማርያም በጣም ጠንካራ እና በእምነቷ በጣም የእምነቷ የምትተማመን ማለት በቃ ቃላት የለኝም በጣም እድለኛ ስለእናቷ ስታወራ ከልቤ ያስለቀሰችኝ በቃ ትለያለች ማርያም ማርያም ማርያም
@Hana-j8p
@Hana-j8p 3 ай бұрын
ሶሊያና በጣም ቆንጆ አስተዋይ ልጅ ነሽ ኢንተርቪውን በተመስጦ ነው የተከታታልኩት እኔም ለል ጆቼ ምን አይነት እናት መሆን እንዳለብኝ ብዙ ተምሬበታለሁ ያመንሽው እግዚአብሔርን የልብሽን መሻት ሁሉ ይሙላልሽ የእናትሽን ነፍስ በአፀደ ገነት ያኑርልን።
@yelijeenat6425
@yelijeenat6425 9 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ በየቀኑ የእናትን ሞት በጠበቅ ከባድ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ ፈጣሪም ይረዳሻል
@atnafmedia1927
@atnafmedia1927 9 ай бұрын
እግዚአብሔር በትዳርሽ በኑሮሽ ይሳካልሽ በምታገቢ ግዜ እግዚአብሔር ከፈቀደ ለመምጣት እሞክራለሁ።ይቅናሽ እናትሽን ደግመሽ በልጆችሽ ታገኛታለሽ ታድያ ቶሎ በይ ግዜ አታጥፊ የ8ቶች እናት መሆንሽን አትርሺ።የመረጥሽውን መዝሙር ድጋሚ እጋብዝሻለሁ።ይረዳል ዳንኤል አምደሚካኤል በርቺ መልካም እድል።
@MohammadHasen-oy7wi
@MohammadHasen-oy7wi 9 ай бұрын
በእውነት አስተማሪ የሆነውን ፅናት ትዕግሥት እጅግ በጣም ብርቱ ታጋሽነትሽና ባመንሺበት ጎራ ንፁህ ልብሽ ፍቅርን ያፈልቃልና ከዚያ ከማይሰለች ትረካሽ በተረዳሁበት እንኳን ልብሽ የልባን አገኘች ! እነዚያን እህቶችሽ በምታስቢበት መልካም ምግባር አውሎ ስለ ልፋትሽ ተጨማሪ ደስታ ያጎናፅፍሽ !! በአጠቃላይ ደስ ብሎኛል ደስ ይበልሽ !!!
@getnetazmeraw-bq7di
@getnetazmeraw-bq7di 9 ай бұрын
አንች የምር ቆንጆ ነሽ!!! (የሰዉ ልጅ በ አንደበቱ የሚናገረዉ ነገር ቁንጅናዉን ይገልጻል ፈርሃ እግዚአብሔር ያለበት ሰዉ ቆንጆ ነዉ) እግዚአብሔር ያሰብሽዉን ያሳካልሽ የኔ እህት!!!!
@eleniboo6186
@eleniboo6186 9 ай бұрын
በጣም እያለቀስኩ ነው የሰማውት ግን ማለቅሰው ለራሴ መሠለኝ እናትን አባትን ማጣት ማሰቡ ብቻ ያስፈራኛል 😢 ፈጣሪ ከዚ በላይ ያጠንክርሽ በስመአብ😢
@yewordanosshibrie1977
@yewordanosshibrie1977 4 ай бұрын
😢😢😔😔
@muluadammesfin1509
@muluadammesfin1509 9 ай бұрын
I dont how to express yor strength,your strength is example to other human being..keep it up,your mother watching you from heaven, she is proud of you...God bless you my sister...
@miribekele5156
@miribekele5156 9 ай бұрын
በጣም የምትገርሚ ጠንካራ ሴት ስለ እውነት ነው የምልሽ በቅርቤ የማገኝሽ ወይም የማውቅሽ ቢሆን ብዬ ተመኝው ምክንያቱም በውስጥሽ ጥልቅ የእናት ፍቅር ይታያል ❤❤ ብዙ ነበር ልኮምት ያሰብኩት ግን ቃላት አጣሁልሽ
@humble305
@humble305 9 ай бұрын
Unbelievably strong,smart,beautiful,humble girl your mom did her home work absolutely right!!!
@Dasseenagaa1937
@Dasseenagaa1937 9 ай бұрын
The most amazing and educational podcast I have watched so far. I want to thank both of you for your time and sharing your enduring wisdom with us.
@himiyargmichael-vb5ig
@himiyargmichael-vb5ig 9 ай бұрын
በጉጉት ነው ያዳመጥኩት ያላት ጥንካሬ በተለይ ለእናቷ ያላት ፍቅር አክብሮቷ እና ለባላ ያላት ነገር በቃ መግለፅ ይከብዳል ጌታ ይርዳሽ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ❤❤❤
@tirusenumariye3541
@tirusenumariye3541 9 ай бұрын
Yes! It is true!!ሳያት ደምሴ! የኢትይጵያን ሴት በበጎ የምትመስል ድርጊቷ ስነስርአቷ ብዙም ያላፈነገጠ ሁሉንም አጣጥማ በእድሚያ የምትራምድ! የወጣትነትእድሜ ክጨዋነት ጋር ያሳለፈች እኔ በእድሜ ብዙ የምበልጣት ሆኜ ገና ጩጬሆና ዘፈን ስትወጣ ችሎታዋን አድንቄ ከዛ ቃለምምልስ ስታረገ የአስትሳሰባው ብስለት አይች ትልቅ ቦታ እንደምትደርስ አውቅ ነበር
@tube-mv4tf
@tube-mv4tf 9 ай бұрын
😢😮😮 ሳያት የምትባለውልጅ ሌላ ይቺሌላ አደለችደ
@HiwiGid
@HiwiGid 9 ай бұрын
ቀባጣሪ
@adanechmarthaberhanu1319
@adanechmarthaberhanu1319 9 ай бұрын
Do you know "Sayat" personally 🤔🤔🤔
@BalmyCorner
@BalmyCorner 4 ай бұрын
​@@tube-mv4tfስለ ሳያት ስላወራች ነዉ። እኔም እስማማለሁ እያለ ነዉ
@KedruMinuta
@KedruMinuta 3 ай бұрын
ወላኪ በጣም ነው የተመቸችኝ አቦ አላህ እድሜና ጤና ሰቶሽ ያሰብሽውን አሳክቶልሽ እናትሽን ሁላችንም የምናስታውስበት የምትሰሪ ያርግሽ
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ 9 ай бұрын
ቢስሚላ ለመጀመሪያ ጊዜ እስከመጨረሻ ያዳመጥኩት እተርቪው ቆጆ ጠካራ ትሁት ሴት ስታወራ ደሞ ደስ ስትል
@butu8317
@butu8317 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የያዘ መደገፍያውም ያደረገ አያፍርም ክብር ለሱ ለአምላካችን ለድንግል ማርያም ልጅ ሁን 🙏
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makijesus321
@makijesus321 9 ай бұрын
Amennnnnnnnnn yemimeka be Egizabher yemeka.
@kidanekiflezgi1396
@kidanekiflezgi1396 5 ай бұрын
እግዚኣብሔር የባረካት ሴት ናት። ለወላጅዋ እግዚኣብሔር በሰላም እጁ ላይ ይቀበላት። እንደዚህ ዓይነት ሴት ያፈራቺው ሃገር የጦርነት በሰላ ስትሆን ያሳዝነኛል። እግዚኣብሔር በሂወት ዘመንሽ ይባርክሽ።
@Barokgetaw1979
@Barokgetaw1979 9 ай бұрын
እኔ በተፈጥሮዬ ትኩረት የሌለኝ ወይም ትኩረቴን በቀላሉ መሰብሰብ የሚያዳግተኝ አይነት ሴት ነው ማኔ በእውነት እልሀለሁ እደዚህ የተሳብኩበት ያሰመጠኝ podcast የለም በጣም በመደመም ነዉ የተከታተልኩት በጣም ብዙ መጻህፍት አንብቤ ላገኝ ከምችለው ግንዛቤ በላይ ተገንዝቤያለሁ ተምሬያለሁ ። አመሰግናለሁ ። የእኔ ውብ እናትሽ አልሞተችም ምክንያቱም አንችን የመሰለች ግሩም ልጅ ተክታለች አደራ የምልሽ ግን እናትሽ የሰጠችሽን ማንነት ምንም ሳታስቀሪ ለእህቶችሽ አሰተላልፊ አመሰግናለሁ
@betelhemgared7976
@betelhemgared7976 9 ай бұрын
አንች ውሰጥ እናትሽን አያለሁ ጀግና እናት ጠንካራ ልጅ ለአለም ሰጠዋል ነፋሳቸው በሰላም ትረፍ ያለፍሽባቸው መንገዶችን በተመሳሳይ ሁኔታ አልፌአቸዋለሁ ግን እንዳንች ጠንካራ አልነበርኩም አንች ጎበዝ ነሽ አሁንም እግዚአብሔር ያበርታሽ❤
@TefeshiDingle-np6wt
@TefeshiDingle-np6wt 9 ай бұрын
ገና ዛሬ ፈታ ያለች ልጅ አቀረብክልን ካነጋገሯ የስርአቷ ፈታ ያለች 🙏❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 9 ай бұрын
እንዴት እንደወደድኳት ሶሊያና ጠንካራ ሴት ነሽ ብዙ ነገር ተማርኩብሽ ስታወሪ በሚገባ ቋንቋ ነበር ከሁሉም እንግዶችህ አስደስተሽኛል ግልፅ እና እውነት ስለምታወሪ ስታለቅሽ ሳለቅስ ስትስቂ ስቄአለሁ የእውነት ታሪክ ስሳይሆን ልብወለድ የምትተሪኪ እስኪመስለኝ የንንግግር ችሎታሽ እና ርእቱህ አድበትሽ በጣም እዳደምጥሽ እድርጎኛል ተወዳጅ ነሽ ብዙ እጠብቃለሁ ካንች ሌላም ቀን ጋብዝልን ማንያዘዋንን ብዙ ሳያወራ የጨረሰበት ቀን ለአንች ነው ብል አልተሳሳትኩም💚💛❤💚💛❤💚💛❤👏👏👏👏👏👏
@shalomselam8720
@shalomselam8720 9 ай бұрын
አንደበቷ ሲጣፍጥ ላንቺ የታመነ እግዚአብሄር ይመስገን
@habiseifu2921
@habiseifu2921 9 ай бұрын
Amen betami sebikute meslogne temsechi eyesemawate neber❤
@KjvccYexs
@KjvccYexs 9 ай бұрын
🙏🤍💓
@zinashguadie780
@zinashguadie780 9 ай бұрын
እንደዚህ አይነት እረዥም ቃለ መጠይቅ አድምጨ አላውቅም ። ሲቀጥል እንደዚህ አይነት ብቃት ያላት ሴትም ሰምቸ አላቅም የእናትሽንም የአባትሽንም እድሜ ድምር እጥፍ አድርጎ ይስጥሽ ውድድድድድድድድድድድድድ ልዩ ነሽ እግዚአብሔር ሆይ ከክፉ ሁሉ ይሸፍንሽ
@abebatekle22
@abebatekle22 9 ай бұрын
ደስ ብሎኝ አዳምጬ የጨረስኩት ለሶሊ የነየበረኝን አመለካከት ይበልጥ የጨመረልኝ ማኔን በሷ ምክንያት አዳመጥኩት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ የሶሊን የፍቅር ህይወት ይጠብቅላት
@YasminKhalifa-z3f
@YasminKhalifa-z3f 9 ай бұрын
ጠንካራ የሚመስሉ ሰዎች ሀዘናቸው በጣም ይጎዳቸዋል እየቆየ ሲሄድ ደግሞ እየባሰ ይሄዳል እና ሶሊ ማዘንም ማልቀስም ካለብሽ አውጭው ውስጥሽን ይጎዳሻል።
@asterweldegibrial1625
@asterweldegibrial1625 9 ай бұрын
አውነት ነው የህ ወይይት በራም ጥሩ ነው ሌላው ቢቀር የውስቱዋ ቁስል ጠፈፍ ይላል ይቀላታል
@fikermesfin2478
@fikermesfin2478 8 ай бұрын
ማንያዘዋል በዚሁ ቀጥል ከልጅቷ ብቃት በላይ የአንተ መረጋጋት እና አቀራረብ ደስ ብሎኛል ማኔ በርታ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ
@ወለተሚካኤል-ኸ3ቸ 9 ай бұрын
ሶልያና በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ የፍቅርሽን መጨረሻ ያሳምርልሽ ደስታሽ ደስ ይላል❤❤❤
@alemema7393
@alemema7393 9 ай бұрын
እናቴ በህይወት አለች የመጨረሻ ልጇ ነኝ ብቻዋን ነው ያሳደገችኝ እና ሲያማት ጌታየ እባኽህ አሁን አይሆንም ይችን ልጂ ብቻዋን ትቻት አልሂድ ቲኒሽ ታገሰኝ ትለዋለች
@GhZv-zq5ds
@GhZv-zq5ds 9 ай бұрын
ወይኔ የኔ እናት ሁሉ ልጅ ሁኘ ማልረሳው እንዱሁ ስያማት ታናሼ ና እኔ ነን ልጆችዋ እነዝህ ልጆች ልብ እስክያደርጉ አቆየኝ ትል ነበር 😢
@fasikamarku8643
@fasikamarku8643 8 ай бұрын
የጥንካሬ ተምሳሌት በጣም ተፅናንቼለሁ ,በእግዚአብሄር ላይ ያለሽ መተማመን እምነቴን ጨመረልኝ
@Amanuel.1234
@Amanuel.1234 9 ай бұрын
ባላለቀ ብዬ ነዉ ያየዉት ምን አይነት አስተዋይ ሴት ናት ያገባት ሰዉ እድለኛ ነዉ
@HannamasreshaTesfaye-fl1io
@HannamasreshaTesfaye-fl1io 9 ай бұрын
ሴትነት ቁንጅና ትህትና ብሩህ ጭንቅላት በጣም የምትገርም ድንቅ ልጅ ናት ማኔም ዛሬ ቆንጆ ፖድካስት ስላሳየህን እናመሰግናለን እምነት ጽናትና ውሳኔ 👏👏👏
@Tiruenba
@Tiruenba 9 ай бұрын
ቃላት የማይገልፁት ጥልቅ የሂዎት መረዳትን ሰጠሽኝ....ይሄን መረዳት አንድ ቀን በትልቅ ታሪክ ገልጨ አሳይሻለሁ!! ተመስግነሻል ሶል🙏🙏🙏
@biruk9
@biruk9 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እንደ እምነትሽ እንዲያደርግልሽ ምኞቴ ነው። ብልህ እና አስተዋይ ሴት ነሽ። ለእጮኛሽ አንቺን የመሰለች ቆንጆና መልካም ሴት የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን። ... ለኔም እንዳቺ አይነት መልካም ሴት እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው። ... ማኔ እናመሠግናለን ፤ አንተንም እስካሁን የጠበቀህ እና በጉዞህ የረዳህ በፍጹም የምታምነው አምላክ የግራ ጎንህን አይነሳህም
@Emiye20
@Emiye20 9 ай бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም! ብቻ ይሄን ቪዲዮ ያየሁት በእንባ ነው። እግዚአብሔር ፍጻሜሽን ያሳምረው እህቴ። እናትሽንም ነፍሷን በገነት ያኑር። ብቻ ጀግና ነሽ አንቺ ሶሊ!!! ማኔ ደግሞ ልዩ እኮ ነህ። እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ወንድማችን።
@ruthmulugetaruta7429
@ruthmulugetaruta7429 9 ай бұрын
ይህንን ፖድካስት በጣም በሀዘን በእንባ ደግሞ በብዙም መፅናናት ነው አይቼ የጨረስኩት የእግዚአብሔርንም ከሀሊነት ሁሉን ቻይነትን በደንብ ተምሬበታለሁ ሶሊ የእናትሽን ነፍስ ከደጋጎቹ ጎን ያኑርልሽ።ማንዬ ልክ እንደሁሌው አመሰግንሀለሁ አንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን።
@BirukGebrekirstos
@BirukGebrekirstos 9 ай бұрын
ሶልዬ በጣም አስተዋይ ነሽ ሴትነትሽን በጨዋነት የሰራቺው እናትሽ ናት እግዚአብሄር በገነት ያኑራት፣አሁን ትዳር ያዢ ወልደሽ እናትሽን ተኪ ፣የጎጃም ልቅም ቆንጆ ነሽ🎉።
@zownow-io1lj
@zownow-io1lj 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አይምሮሽን ይባርክ ሁልጊዜ በንግግርሽ መሀል የእግዚአብሔርን ታላቅነት ትናገሪያለሽ ስለዚህ ውጤታማ ነሽ ምክንያቱም እግዚአብሔርን ጠርቶ ያፈረ የለም።
@STAMA123
@STAMA123 9 ай бұрын
ሶሊ በጣም ቆንጆ በጣም በሳል በጣም ትሁት ምርጥ ወጣት ሴት ነሽ እጅጉን ወደድኩሽ አከበርኩሽ የእግዛቤርን ክብር አየሁብሽ እህትሽ ከሀገረ ትግራይ❤❤❤
@AmareSiyum-zm3lc
@AmareSiyum-zm3lc 9 ай бұрын
ሀገረ ትግራይ ስትይ?
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 9 ай бұрын
ምኞት የማይሰለቻችሁ አክ🙈
@wubialeling5324
@wubialeling5324 9 ай бұрын
አፍሽ ማር ነው 🥰🥰
@zenawetyoutube6238
@zenawetyoutube6238 9 ай бұрын
lemn yeklklale megnote ayklklem anchim temgny yestshe
@Emamimami
@Emamimami 9 ай бұрын
ለሀጭ
@hermellawendwesson5447
@hermellawendwesson5447 9 ай бұрын
She is one of the most inspiring person and the happiness on her face is priceless I love her spirit ❤❤❤❤❤❤ wish u all the best🥰🥰🥰
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal 9 ай бұрын
ዋው! ሰው መሆንን ታስቀናለች የሚያምር ነፍስ የሚያምር አእምሮ የሚያምር ሰውነት። ንፁህ፣ ግልፅ። እንዲች ብሎ ክፉ አይይሽ እንኳን ሊነካሽ
@miraabebe4677
@miraabebe4677 9 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ንግግርሽ ሴት ነትሽ ለምትናገሪቸው ቃላቶች ጥንቃቄሽ እጅግ በጣም ደስ እምትይ ልጅ ነሽ እውነት ቢደውው ባያልቅ እያልኩ ነው የጨርሰኩት አሁንም ፈጣሪይ ከምትወጂው ባልሽ ጋር ውለዱ ክበዱ ትዳርሽን ፈጣሪ እስከመጨረሻው ይባርክልሽ እህቴ እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Didi-2016-n
@Didi-2016-n 9 ай бұрын
እንደ ጠንካራ ሴት ማየት የሚያስደስተኝ ነገር የለም ሀዘንሽ ለቅሶሽ ግን ውስጤ ነው የገባው😢
@KunaVenue
@KunaVenue 2 ай бұрын
ይህችን ልጅ ለመጀመርያ ጊዜ ነው ያየኃት ቆንጆ እና አስተዋይ ግልፅ ትመስላለች❤
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 9 ай бұрын
የተማርኩት ከሶልያና ማመን መጽናት መወሰን እዳለብኚ ተምራለሁ እግዜአብሔር ይመስገን ሀሌ ሉያ የኔ ጀግና
@chulubaeliyas3794
@chulubaeliyas3794 9 ай бұрын
እንዲ ትልቅ ልጅ ወነሽ ሳይሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ማይክ የሚገርም አባት ነበረሽ በጣም ደግ አባት ነበረሽ ድሮ እናትሽ ጋር ሲልከኝ ገንዘብ ይሰጠኝ ነበር ነብሱን ይማረው ማይክል 💔 እናትሽም በጣም መልካም እናት ነበረች 🙏
Cape Coral, Florida Fire Department rescues alligator stuck in storm drain
00:30
Blind Boy Saved by Kind Girl ❤️
00:49
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 49 МЛН
The perfect snowball 😳❄️ (via @vidough/TT)
00:31
SportsNation
Рет қаралды 77 МЛН