KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022
16:02
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
00:17
Шерзаттың отбасына қандай қысым жасалып жатыр? / Марқұмның әкесі және әпкесімен сұхбат
47:12
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
00:34
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
"ሊበላ" አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (Libela short Funniest Rural Comady) 2022
Рет қаралды 200,715
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 223 М.
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Күн бұрын
Пікірлер: 235
@አማራነትማንነትእንጂወንጀ
2 жыл бұрын
አስለቃሽ በበዛበት ዘመን እናተን የሚያስቅ የሚያዝናና ያመጣንል አምላክ ይክበር ይመስገን ችሎታችሁን አለ ማድነቅ አይቻል በጣም ጎበዞች ናችሁ ግን አታሳጥሩት 👍
@dessalegnetelele7553
Күн бұрын
Kibirt Ethiopia One Green Yellow and red Flag Lezelam Nurie Our mom Kibuirt Ethiopia ❤❤.
@melkamtadle2957
2 жыл бұрын
ተባተኩ ዘና ታረጉናላቺ የኔቅመሞች በርቱ እንወዳችሁ አለን 💐💐💐💐💐
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
መልካምየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@procell803
2 жыл бұрын
ሁሌም ደስ ትሉኛላችሁ የዛሬው ደግሞ በጣም ደስ ይላል 😂😂😂በርቱልን
@bortoqalaamman713
2 жыл бұрын
😂😂😂😂የሳቄ ምጭ በርቱ አታስጥሩት ደቂቃ ጨምሩ💚💛❤👍👍👍👍👍👍
@addisualamirewbiadgie1016
2 жыл бұрын
i like them and made me to remember the countryside. Expressions like: ዉሃ በላኝ፣ ተስካሩ፣ቡሃቃ፣ አፈር ልብላ፣ ቦጌ ልብስ ፣ አፈር ልብላ made me home sick
@saraamharawitethiopia
2 жыл бұрын
የእኔ ዘመዶች፣ ወገኖቼ እንዴት እኮ እንደምትችሉበት ማንም አይስተካከላቸውም ኑሩልን። አፈር ልብላላችሁ😀
@zahrhm9524
2 жыл бұрын
አደኛ ነኝ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ
@LematTube
2 жыл бұрын
አዲስ ተከታታይ የገጠር ኮሜድ ድራማ ጀምረናል ይግቡና ተዝናንተው ይውጡ!! ፈታ ብለው ያበረታቱን!! "የዓይን ፍቅር" kzbin.info/www/bejne/bqfaZ3WebcitmKs
@hananethiotube4121
2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ደስስ የምትሉ ናችሁ በጣም ያዝናናል ከዚህም በላይ እጠብቃለን ትወናአማ አለ ጎበዞች 🤣🤣በሳቅ በሳቅ
@KidusYared12
2 жыл бұрын
ደስ የሚል የገጠር ፈልም ነው።
@alemubelay4245
2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ወድጀዋለሁ ይመቻችሁ👍👍💚💚💚❤️
@LematTube
2 жыл бұрын
አዲስ ተከታታይ የገጠር ኮሜድ ድራማ ጀምረናል ይግቡና ተዝናንተው ይውጡ!! ፈታ ብለው ያበረታቱን!! "የዓይን ፍቅር" kzbin.info/www/bejne/bqfaZ3WebcitmKs
@LematTube
2 жыл бұрын
አዲስ ተከታታይ የገጠር ኮሜድ ድራማ ጀምረናል ይግቡና ተዝናንተው ይውጡ!! ፈታ ብለው ያበረታቱን!! "የዓይን ፍቅር" kzbin.info/www/bejne/bqfaZ3WebcitmKs
@mameeuntue7673
2 жыл бұрын
ደቂቃዋ አነሰች ምርጦች ቢንስ 40 ደቂቃ ይሁን በጣም ተወዳች ስለሆናችሁ ቶሎ እያለቀብን ነው❤🌹
@alemalem7864
2 жыл бұрын
ጀግኖች ቀጥሉበት ምርጥ ሰራ አቤት ችሎታ
@yunus7860
2 жыл бұрын
ኧር ደቂቃው በጣም አጠር እርዘም አድርጉት ክክክክክክ ስወዳችሁ በርቱልኝ
@emebityaregale6193
2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁልን ምርጦችየ ደቂቃዋ አነሰችብን ጨመር አድርጉልን ቦታችሁ በራሱ ምንኛን መንፈስን እንደሚያድስ በጣም ነው የምወዳችሁ በተረፈ በርቱልን
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
እሙየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@busyline3833
2 жыл бұрын
ማርወችየበርቱልንንን
@ፋኖወቸደሞቸ
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክክ። ወይኔ በሳቅሞትኩኝ የኔውዶች
@hanatareky4773
2 жыл бұрын
እውነት ትችላላችሁ በስማም የሀገሬልጆች በርቱብቃታችሁ ቱባውየሀገራችን ድራማ
@kabthiwagaye8344
2 жыл бұрын
እነዚህን ተዋናዮች ሳይ በደስታ ነዉ የምረካዉ በርቱ !!!
@yon7015
2 жыл бұрын
Seoresly I am in love with you Guys , everyone of you have his own Talent , appreciate you guys , 😘👏👏👏
@zerfitunegash251
2 жыл бұрын
ሰንበት ነው አይሳምም አላለችም። ሞትኩ በሳቅ። ውድድድድ ነው የማደርጋችሁ!!! በርቱ።
@saralove4924
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ፈጣሪ ሀገራችን ሠላሟን መልስልን ደጉ ያገሬ ገበሬ ነፍ አመት ኑሩ በሳቅ ነፈርኩ
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ሳረየ ሰብስክራይብ አድርጊኝ ቪደወ እይና
@tube5188
2 жыл бұрын
@@Dryahyashow ደምሪኝ እደምርሻለሁ
@chernetdesalegn9836
2 жыл бұрын
yibarkachihu ketilubet zena feta new yemitadergu
@OpaApoa
6 күн бұрын
ውይ በሳቅ ገደላችሁኝ የኔ ውቦች❤❤❤
@yemisrachliben4382
2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ምንም አትጠገቡም በርቱልኝ💚💛❤️
@ዮሐንስአፈወርቅ-ፀ3ጰ
2 жыл бұрын
ጥግ ለጥግ የማትጠፋ እንሽላሊት 😂 😂 😂
@azizaazuye8009
2 жыл бұрын
አይሳምም አላለቺም😂😂😂
@workalemasefa5564
2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ክክክክ ጥግ ለጥግ የምትሄድ እንሽላሊት ይመቻችሁ
@አሸቤነኝካለሁበት
2 жыл бұрын
እረ የኔ አጫወች እንኳን ደህና መጣቹህ
@LematTube
2 жыл бұрын
አዲስ ተከታታይ የገጠር ኮሜድ ድራማ ጀምረናል ይግቡና ተዝናንተው ይውጡ!! ፈታ ብለው ያበረታቱን!! "የዓይን ፍቅር" kzbin.info/www/bejne/bqfaZ3WebcitmKs
@TH-eu3cn
2 жыл бұрын
እዴው ስውዳቺሁ በርቱ
@mahleta.kassie8193
2 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ጎምላላነት እና ወንዳወንድነት 😘😘😘 ሁንበት አቦ ልሳምህ ሽቶኛል 😂😂😂😂
@Janiy_official
2 жыл бұрын
የመጀመርያ ዉሺማ ላይ የሰራችዉንም አምጧት ጎበዝናት
@meye1988
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ አረ በሳቅ ልትገሉኝ ነው አላማችሁ
@jeri3637
2 жыл бұрын
የተዝካር እንጀራ እንውሰድ ስትይ ትዝታዬን አስመጣሽው አይይይይ ገጠር ማህበራዊ ኑሮው እኮ ልዬነው በጣም ያምራል በየቀኑ ልቀቁልን
@hannasalam672
Жыл бұрын
የደብረ ማርቆሶች ስወዳችሁ የሳቄ ምንጮች😍😍😍
@bateyyoutube3038
2 жыл бұрын
እንዲያው ስሞትላችሁ እነዚህ ልጆች ከተሜ ናቸው ገጠሬ እስረዱኝ ሲደብረኝ እኮ ሰርች አድርጌ ደጋግሜ ነው እማያቸው ዋው ብቃት ❤
@Concordtv123
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ከተሜ ናቸው
@chuchumike3286
9 ай бұрын
ወይኔ ስወደው ይሄንን ሃይሉን መልኩ በጣም ያምራል እንደሱአይንት ባል ቢኖርኝ ደስ ይለኝ ንበር👍👌ሚስትህ ታድላ
@efratatube286
2 жыл бұрын
ወዮ ስታምሩ 😁❤️😁
@xxcxzx
2 жыл бұрын
እንጀራ ጋግረሻል ? ነው ትበደሪ ነው ዛሬም😆😆 እንጀራ እየተበደርሽ እና እያበደርሽ ያደግሽው የት ነሽ😆😆😆
@ፅጌማርያም-21
2 жыл бұрын
እዚህ ነኝ ክክክክክክ
@יימרוטגטנך-ו1ב
2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ትላላችዉ
@yimerbahiru5464
2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው።ግን ማንነው ደራሲው፣አዘጋጁ፣ተዋናይ፣ካሜራ ማን ወዘተ የሚለውን ቢገለፅ
@ከከከከ-አ3ጠ
2 жыл бұрын
በሩቱ🤣🤣🤣🤣🤣
@فوزيهمحمود-ت4ط
2 жыл бұрын
ወይኔ 🤣🤣🤣🤣🤣❤️❤️❤️❤️
@foziaabdu4916
2 жыл бұрын
በፍቅር ነዉ የምወዳቸዉ
@Eyob797
2 жыл бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው።
@halmaabc9097
2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ የምር ቀጥሉበት
@kalokalo9361
2 жыл бұрын
ሣይኖራቸው ነውደ የሚገባበዙ😂😂
@classclass3379
2 жыл бұрын
Mulu bemulu bahlun yalekekachihu albasat
@ousmanhassen2353
2 жыл бұрын
በርቱ አገረኛ ደስ የሚል ሴቶቹ ትወና 1ኛ
@djgerreman7402
2 жыл бұрын
እናቴን ትችላላችሁ ❤️❤️👌👌
@Tube-uj6rt
2 жыл бұрын
ጭንቀት በሞላበት ጊዜ እናተ ደሞ ዘና ታደርጉኛላችሁ የኔ ምርጦች ቶሎ ቶሎ ኑልኝ ስወዳችሁ
@admacom75
2 жыл бұрын
ክክክክክክክ ወይ ማሮችየየየየ
@wagibelete4163
2 жыл бұрын
አቤት እንዴት እንደምወዳችሁ በርቱ
@almazgizachewchanie9443
2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ የምትሉት❤
@Tube-gh6ze
2 жыл бұрын
የኔውዶች😂😂😂😂😂😂እንኳንስላምመጣችሁ😂😂😂
@mmmsss9657
2 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ
@ወለተማርይምወለተማርያም
2 жыл бұрын
Betam gobez nachihu
@abayteshome5079
2 жыл бұрын
Miss Ethiopia
@sarahsaoron2393
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር የዛሬው ደሞ ጨርሶ አጥሯል አረ ጨመር አርጉበት ውዶቼ
@ሀይማኖቴማህትቤ
2 жыл бұрын
የሳቄ ምጮች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ክፉ አይካብኝ🙏🙏🙏🥰🥰
@tipohosine6823
2 жыл бұрын
ክክክክ ዛሬ በሁለትእጀነው ሰብስክራይብ እና ላይክ ያረኳችሁ😂😂😂😂😂😂🙈🙈🙈
@hadia1097
2 жыл бұрын
ኑሩልን❤😂😂😂😂
@naimagonzales704
2 жыл бұрын
ክክክክክክ እዳዉ ሰሞት ነዉ የምወዳቹሁ ወላሂ በዴብነዉ የምችሉበት ግን ዴቂቃዉ አጠረ እረዘም አረጉልን በጣም ዴሰይላል ብረቱ
@gjgu8564
2 жыл бұрын
በርቱ 😍😍😍😍😍👍👍😁😁😁
@سارةمحمد-ج1ن
2 жыл бұрын
ክክክክክክክክ። አይሳሚም አላለችም ወየው በሣቅሞትሁኝ።
@makeyahoumarmmmm5634
2 жыл бұрын
በርቱ በጣም ዘና አረጋቹህኛለሰ
@zebibaabdulkadir5995
10 ай бұрын
እኔ እኮ ድራማ መሆኑን ራሱ እጠራሠራለሁ የውነት ትችላላችሁ😂😂😂😂
@الحمدلله-ق7ف4ن
2 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡ የዛሬውስ ይለያል 😂😂😂😂😂😂😂
@shalushalu58
2 жыл бұрын
የሳቄ ምንጮች እንኳን ደህና መጣችሁ😂😂😂😂😂
@ሁሉበሱሆነ-ዘ8ኰ
2 жыл бұрын
ሳልፈልግ በግዴታ ሳቅሁት ደብሮኝ ነበር ዪመቻችሁ እወዳችኃለሁ ደሞቸ
@abroa7052
2 жыл бұрын
የኔ ማሮች
@እግዝእትነነጽሪሀቤነ
2 жыл бұрын
ክክክክክክ ኧር በሳቅ ስወዳችሁ ሳቃቸው ግን እደት ነው አያመልጣቸውም ክክክክክ
@selamawitworiku7022
2 жыл бұрын
የኔ እዶች በሪቱልኝ
@romansurafel9283
2 жыл бұрын
Sewdachu mertoche bertulen 😍😍🤣🤣🤣🤣🤣🤣💚💛❤💚💛❤💚💛❤👌👌❤❤👌👌👌❤❤❤💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤💛👍Hagera chinene selam yadergelen fetari 🙏🙏🙏
@hadiaomar8997
2 жыл бұрын
እደው ወሬአቸው ሲያስቅ ጠጋ 🤣🤣🤣
@habtemariamtsegaofficial6779
2 жыл бұрын
ድንቅ ድራማ
@halimahhalimah2210
2 жыл бұрын
መሻላህ
@ስደተኛዋየወሎዋቀበጥ-አ8አ
2 жыл бұрын
ሞትኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Dryahyashow
2 жыл бұрын
ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም
@helanhelan50
2 жыл бұрын
እር ወየው ጎርቤት በሆኩት 😂😂😂😂😂
@America1219
2 жыл бұрын
Omg you so funny guys 😂🥰
@Ethiopiamusic2016
2 жыл бұрын
በርቱ ጎበዞች ናችሁ
@betelhemmuzemil485
2 жыл бұрын
እንደናንተ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም የለም !!!
@አመተማርያም-ነ9ረ
2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ብዝት ይበልልን ውዶች❣️❣️❣️❤
@hiwilove7100
2 жыл бұрын
፧🤣🤣🤣🤣🤣🤣አረኡኡ
@ወለተሚካኤል-ዘ7አ
2 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ሆናችሁ ነው ምተውኑት በጣም ነው ምወዳችሁ 😍🥰 አታሳጥሩት ደሞ
@ሰናይሰላም
2 жыл бұрын
ጥግ ለጥግ የማጠፋ እንሽላሊት. 🤣🤣🤣
@temesegengerema958
2 жыл бұрын
ኧረ በኡሁድ ኣይሣምምም የቅናት ጥግ 😀😀😀😀😀😀
@alimahassen3123
2 жыл бұрын
😄😄😄 ❤❤❤❤ ስወዳችሁ የምር
@Ail-ox6zv
2 жыл бұрын
አሥመሣይኮነዉ አገሩን የሞላዉ ክክክክ
@zebibaeshetu492
2 жыл бұрын
Welll came beyalhuo wegenocha yemcachuo yagre lejoche
@azaluazalu4402
2 жыл бұрын
Unetm libaala 🙆🏻♀️🙆🏻♀️🙈🤣🤣🤣
@በላይነሽ-ለ6ዸ
2 жыл бұрын
ስወዳችሁ 😍😍😍
@በላይነሽ-ለ6ዸ
2 жыл бұрын
ወይ ችሎታ ጉበዞች❤️❤️❤️
@edenwolidya6663
2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርቱ ደቂቃው አጠር
@በልዩ-ቨ1ነ
2 жыл бұрын
ምርጥ
@እማየበስምሽልጠራ
2 жыл бұрын
ቀጪኗልጅ ደስ ስትል እሽላሊቷ ሆናነዉምተዉን
@ስለሽአሰማሀኝ
2 жыл бұрын
ሰለሸ አሰማኸኝ
@bethaadenasu7345
2 жыл бұрын
Waw ymeral bertulen
@warqineshmabratu7655
2 жыл бұрын
የኔ ውዶች ደቂቃ ጨምሩበት አታሳጥሩት ስወዳችሁ 💞💞💞💞💞💞🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@masaratmasarat2239
2 жыл бұрын
ወይኔ በሣቅ
@dubaidubai5171
2 жыл бұрын
እንጥፋ 😂😂የት ትጠፉ
@ዜድሙሀመድእማእወድሻለሁ
2 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ የሳቅምጮች
16:02
እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 295 М.
10:54
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 326 М.
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 13 МЛН
47:12
Шерзаттың отбасына қандай қысым жасалып жатыр? / Марқұмның әкесі және әпкесімен сұхбат
Jas Аlash
Рет қаралды 414 М.
00:34
Бенчик, пора купаться! 🛁 #бенчик #арти #симбочка
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 4 МЛН
00:43
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
Кушать Хочу
Рет қаралды 6 МЛН
21:53
"የባል ጎዳ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebal Guada ) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 396 М.
12:30
"ላርስ ነዉ " አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Lars New Funniest Short Rural Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 785 М.
11:33
አቃጣሪ ለየት ያለ አጭር የገጠር ድራማ (Akatari Special Rural Short Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 514 М.
3:21
ቦሌ አራብሳ ኮንዶሚኒየም የተከሰተው ምንድነው? || Tadias Addis
Seifu ON EBS
Рет қаралды 310 М.
36:34
እኛና ሙዚቃ አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Egnana Musica Funniest Rural Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 546 М.
16:24
ጎባን ቁጥር 2 አዲስ ምርጥ የገጠር ኮሜዲ(Goban Number 2 New Best rural comady)
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 860 М.
16:03
Ethiopia - ጌታቸው ሥልጣናቸውን ለጄኔራሉ አስረከቡ፣ ኢሳያስ የጄኔራሉን ጉድ ዘረገፉት፣ ‹‹ጦርነት ታቅዶ ነበረ›› ሶማሌላንድ፣ ሶማሊያ የኢትዮጵያን ወኪል
Feta Daily News
Рет қаралды 133 М.
25:24
ጎባን ቁጥር( 3) አስቂኝ የገጠር ድራማ ( Goban Number 3 ) New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 497 М.
37:40
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 422 М.
24:39
ተከርቼም ምርጥ የገጠር ድራማ (Tekercham New Ethiopian Comady 2022
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 608 М.
00:17
Yay, My Dad Is a Vending Machine! 🛍️😆 #funny #prank #comedy
Skitsters
Рет қаралды 13 МЛН