No video

እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022

  Рет қаралды 292,036

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Күн бұрын

Пікірлер: 498
@dagimyirgalem8
@dagimyirgalem8 Жыл бұрын
እናንተ ግን ስትወደዱ አይገባችሁም ወይ ምነው እየቆያችሁ የምለቁት አሁንስ ቆያችሁ በጣም ቶሎ ቶሎ ልቀቁ እንጂ በተረፈ እወዳችኋለው ሳቆቼ ጥርሶቼ 👏👏👏👏❤️
@solyana1793
@solyana1793 Жыл бұрын
ኧረ በጣም ቆዩ
@musicethiopia830
@musicethiopia830 Жыл бұрын
በወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ ሀዘን ምክንያት ነው
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እኮ
@mizankassa9854
@mizankassa9854 Жыл бұрын
ሀዘን ላይ ነን እንቁ የአማራን ልጅ ማዲንኮ ነው ያጣነው
@busyline3833
@busyline3833 Жыл бұрын
የሳቅምጮችይለያልየዛሬው😅😅😅😅😜
@birhanbirhan7444
@birhanbirhan7444 Жыл бұрын
ማን አለ እንደናተ የኢትዮጵያን ባህል እና ወግ ሊገልፅ የሚችል ። እንቁ ናችሁ ቁም ነገር በቀልድ ታጅቦ እንዲህ አስተማሪ ሲሆን ምንኛ ያስደስታል። በርቱ
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z Жыл бұрын
ካሜራ ማኑን ሳላደንቅ አላልፍም እንዴት ሳቁን መቆጣጠር ቻለ 😂😂😂😂😂
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እውነት ነው እናመሠግናለን
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f Жыл бұрын
ሀሀሀ በጣም እኔ ብሆን በሣቅ እለቀዉነበር
@iamfromethiopia3942
@iamfromethiopia3942 Жыл бұрын
@@user-jh8ez8uk8f የኔ ቢጤ ክክክክክክ
@haymi8079
@haymi8079 Жыл бұрын
እኔም🤣🤣🤣
@user-rm4om9ng1l
@user-rm4om9ng1l Жыл бұрын
እንዲህ ነው ጓደኛ ማለት በእውነት አስተማሪ ድራማ ነው
@user-ei5jt3xs9o
@user-ei5jt3xs9o Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳቺሁ ኑርልኚ ደሞቸ እርጂናሌወቻ አማራው ተራራው ያገር ምሰሶ ሺ ዘመን ኑርልን 🙏🇲🇱💪🇲🇱🙏🇲🇱🙏🇲🇱🙏🌻🌹💌🌼💕👌🌷🌺💮🏵️💗💓💕🌼
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ እህት
@user-pl6dc5js6l
@user-pl6dc5js6l Жыл бұрын
ተናፍቃችሆል ለምን ቶሎ ቶሎ አለቁልንም 🥺😍😍💐💐እንወዳችሆለን ፀይሞ የለችምሳ የኔዋ ኩበት ኩበት ትላለች አላለም 😀🤣🤣🤣🤣
@wubalehkh8868
@wubalehkh8868 Жыл бұрын
ቀጭኖ ሠትዮ በጣም ነው የምወ ደት❤❤❤❤😘😘😘
@malikatamn2589
@malikatamn2589 Жыл бұрын
እኔ እራሱ በጣም ነው የምወዳት ትችልበታለች
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@gdhdg3660
@gdhdg3660 Жыл бұрын
ስወዳት ቀጭኖን
@bogalebeza
@bogalebeza Жыл бұрын
ግን የውሽማው አልበዛም ማለቴ ገጠር ሁሉም ባለጌ ማለት አይደለም አብዛኛው ምሰሩት ላይ ውሽምነት ይበዛል ብታስተካክሉት መልካም ነው በተረፉ በርቱ
@user-js8vg5ex1h
@user-js8vg5ex1h Жыл бұрын
እኔ መቸም ምን ብየ መግለፅ እንዳለብኝ አላውቅም ምን አይነት መሰጠት ምን አይነት መክሊት ነው ውብ ድንቅ ናችሁ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
የኔ መካና ስወድሽሽሽሽሽሽ ነጠላዋን እራሷ ላይ አደርጋ መከን መከን ትላለች😂😂😂😂😂😍😍😍😍😍ማርያምን ስወድሽ አቤት ችሎታ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እናመሠግናለን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ😂😂😂😂😀😀😀
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 ማርያምን አደርግሻለሁ😍
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 አደርጌሽ አለሁ በርች
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 Жыл бұрын
ባለጥቁርሻሺ የእውነት ነው ይምትመስይው ጎበዝ የኔ ጀግናዎች
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
እንዳው እነዚህን ውቦች የሚወድ ማነው እንዴኔ የሳቄ ምንጮች ስወዳቸው💋💋💋 ትክክለኛውን የገጠር ሒወትና አኗኗር ዘይቤ ግልፅ አድርጎ የሚያሣይ ድራማ ነው እናመሠግናለን
@etalemahutaye9434
@etalemahutaye9434 Жыл бұрын
የቀጭኗ ልጅ የአህያ ርግጫ ይምጣብኝ በጣም ነው የሚያስቀኝ በነገራችን ላይ ይች ሰው መስላ ሳይሆን ሁና ነው ይምትተውነው ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ የእሷውግን ይለያል ማርቆስ ስመጣ ባገኝሽ ሁሉ ደስ ባለኝ
@wagibelete4163
@wagibelete4163 Жыл бұрын
ባህልና ወጉን ሳይለቅ እሚያዝናና እሚያስተምር ምርጥ ስራ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ጎበዞች በርቱ በጣም ትችላላችሁ ግን አንዳንዴ ወጣ በሉ ማለቴ ይህ አይነት ስራ ተደጋገመ የተሰሳተ ግምት እንዳይሰጥ ስጋት አለኝ ይበልጥ ባህላዊ እሴቶችን በማስተዋወቅ የማህበረሰቡን ችግሮችን በማውጣት በጎጂ ልማዶች ፣በጤና ፣በጋብቻ ፣በማህበር ፣በእስር ፣በሐዘን ፣በድግስ ያለውን ብታስተዋውቁ መልካም ነው ። ብዙ ወጭ የሚጠይቅ ቢሆንም ወጭ ሳታወጡ የምትሰሩበትን በማመቻቸት ብታስተዋውቁ መልካም ነው 👏 በርቱ አመሰግናለሁ👏
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@hananhanan-sd1hq
@hananhanan-sd1hq Жыл бұрын
ደው አሯጥ ደጋግሜ እያየሁ በሳቅ አለኩ ዋው ያምራ የምር
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ስወዳችሁ የኔ ምርጦች ግን ቤቱን ከየት ነው እምታገኙት ኧረ የሀገራችን ቤት ባሁን ሠዐት በጣም ቆንጆ ነው አታካብዱ
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ክብራት እና ክብራን ተመልካቾቻችን በወንድማችን ማዲንጎ አፈወርቅ ሀዘን ምክንያት ከዚህ በፊት ስራ ያለቀቅን መሆኑን እናሣውቃለን
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 Жыл бұрын
ምም
@hanatlatibalu5054
@hanatlatibalu5054 Жыл бұрын
ምን
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
😂😂😂 አንተ ልጅ ሁነህ የምትሰራው ነህ አደል? አጣጣሁት ያልከው በጣም ጎበዝ ነህ ያንተን ገፀ ባህሪ መስራት ቀላል አይደለም ቁምጣህን ባንድ እጅህ ይዘህ ጅል ስትሆን በጣም ትችልበታለህ ።የምተውን አትመስልም እውነት ነው የሚመስል ባጠቃላይ ከቀይዋ ልጅ እርጉዝ ሁና ከተጫወተትው በቀር ሁላችሁም ጎበዞች ናችሁ ብዙ ዘፋኝ ባይወጣለትም ጎጃም በተውኔት የሚችለው የለም ።በጀት ቢኖራችሁ ድንቅ ፊልም እንደምትስሩ አልጠራጠርም ።ማን ያውቃል የኢትዮጵያ ሆሊዉድ ማርቆስ ይሆናል 🙏 በርቱ
@hailaseid2220
@hailaseid2220 Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
@@user-pd7my1ui2q 🤣🤣🤣
@sherefsuafi6605
@sherefsuafi6605 Жыл бұрын
ትክክለኛ ያደኩበትን ማህበረሰብ ግልፅ አድርጋችሁ የምታሳዩ ድንቅ ልጆች ናችሁ እናመሰግናለን በርቱ
@mss5258
@mss5258 Жыл бұрын
ደይቃ ይጨመርልን በህግ አምላክ💗💗💚💛❤️ ነገሩ ህግ የለም ኢትዮጵያ 😥😥😢😢😭😭
@mariamfanta5656
@mariamfanta5656 Жыл бұрын
🤣
@yamheran4023
@yamheran4023 Жыл бұрын
😂😂😂
@getayeselkal2811
@getayeselkal2811 Жыл бұрын
🤪🤪🤪🤪🤣🤣🤣
@vdbhenkd2422
@vdbhenkd2422 Жыл бұрын
ዉይ
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f Жыл бұрын
አወ
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
አዲሷ ልጅ በጣም ጎበዝ ንግግሯ ሁኔታዋ ያልተጋነነ ነው በርቱ በጣም ጎበዝ ናችሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ የዘሜ ወዳጂ
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 እሺ
@workuyared3806
@workuyared3806 Жыл бұрын
ምርጥ ናችሁ ።
@user-xf5ps8th1x
@user-xf5ps8th1x Жыл бұрын
ኮሜት መፃፍ አሎድም መቶሽ እስከምትሞሉ ግን ቸኩያለሁ የሰው ደስታ ያስደስተኛል👌
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እሺ እናመሠግናለን
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ሊንኩን ሼር ቢያረጉላቸው እስካሁን ይሞሉ ነበር ቪዲዮአቸውን እያወረዱ እየቆራረጡ በየ fb በየ tiktok እየፖሰቱ እነሱ ከለፍበት በላይ እይይታ ያላቸው አነዛ ናቸው
@user-gq3zk6sx1e
@user-gq3zk6sx1e 2 ай бұрын
ኔልሰን ማንዴላ​@@tigetishome2984
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ😂😂😂😂😂😂😂ሞከትሽኝ ሞከትሽኝ ቦጠጤ ሆነህ ነው ያሰቸገረህ ሠራችልህ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ቀጭኗ ሴትዬ በጣም ትመቸኛለች. 😊
@gfg4073
@gfg4073 Жыл бұрын
ክክክክክክክ መጣችው ቶሎ አለቅም ለምንድነው በርቱ
@user-vr6vi3im1x
@user-vr6vi3im1x Жыл бұрын
ክክክክክክክ። አፈርልብላለት አላለም ወየው በሳልገደሉኝ
@userenter2635
@userenter2635 Жыл бұрын
የኔዋ አለችጂ ኩበት ኩበት የምሸት አለ kkkkkkkkk በጣምነው የምትመቹት ቀጥሉበት👌
@tesfanshiwdagenw7144
@tesfanshiwdagenw7144 Жыл бұрын
ጌታን ዘና ታደርጋላችው የእሩጫችው ፍጥነት ተባረኩልኝ አገራችን ሰላም ያድርግልን ጌታ
@user-dp1zc4ud2p
@user-dp1zc4ud2p Жыл бұрын
ቀጥታ እንደው ዝም ብሎ እህል ነገር ሳይቀመስ አላለም እረ ጠረንሽ 😁😁😁 አለችጂ የኔዋ ኩበት ኩበት እምሸት 😀😀😀ወዮው ቂሌት 🙊🙊🙊 ስወዳችሁ😍😍😍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ 😂😂
@user-dp1zc4ud2p
@user-dp1zc4ud2p Жыл бұрын
@@toybayoutube4209 ኢንሻ አላህ 😍
@fatenmolly5613
@fatenmolly5613 Жыл бұрын
እናተ ሰዎች ሰላማቹ ይብዛልኝ የሩጨው ነገርስ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@yegeta1
@yegeta1 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቼ ።አስተማሪ መልእክት ነው። ወጣያሉ መልእክቶችንም ብትጨምሩበት እላለው ...በርቱ በተለይ ቀጭኗ ልጅ ድራማ ሳይሆን የእውነት ነው የምታስመስለው 😍😍😍😍😁😁😁
@user-ok7sn8bu3i
@user-ok7sn8bu3i Жыл бұрын
_እውይይይ ቅሌት😂😂🙆ሽሮ መብሊያውን ቁረጭለት😄_
@mediyouTube1
@mediyouTube1 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ሁላችሁም እኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁኮ በጉጉት ኑው የምጠብቃችሁ የማስጨናንቅ በበዛበት ሳአት እደህ መሳቅ አልሀምዱሊላህ 😂😂😂😂ምርጥ ጓደኛ ቀጥሉበት 👌👍
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ዋውውውውውውውውውውውው እንዲህ ነው ጓደኝነት
@abroa7052
@abroa7052 Жыл бұрын
እሰቴ አትጠፎ ያገራችን ጭቀት አልቻልንም እናተኳ ዘና አደረጉን
@banciyebanciye6144
@banciyebanciye6144 Жыл бұрын
ማረያምን ስታስቁ ዉይ ብቶረቅም ብትነሳም አታመልጠኝ አላለችም ከከከከከከከከከ የድራምዉ ድምቀትኮ አችነሽ ዉይ ስወድሽ ስሟ ማነዉ አላዉቃትም
@Mona-sz6gt
@Mona-sz6gt Жыл бұрын
ሰራችለትወዬኔ ቀጭኗ ሴትዮ ሩጫዋ😂😂😂👌
@user-td5vl2sv2w
@user-td5vl2sv2w Жыл бұрын
ክክክክክ ሳቅ በጠፋበት ስአት በጣም አሳቃችሁኝ ደስ ትላላችሁ በርቱ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ😂😂
@edenwolidya6663
@edenwolidya6663 Жыл бұрын
በጣም ታምራላቹሁ በርቱ ግን በጣም ጠፋቹሁ 🇪🇹
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ።
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ዘባጣ ቅሌት አለ ያገሬ ሠው ክክክክክክክክ ወቀጠችው እኮ እሠይ ደግ አደረግሽው
@user-vp4pj9ci9c
@user-vp4pj9ci9c Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጠንክሩ
@Alhamdulillah_2534
@Alhamdulillah_2534 Жыл бұрын
ክክክ ልጅታ ጥሩ ጓደኛነች ለትዳሯምታማኝ ግን አልገዋላይ አስተኝታመሄድ አልነበረባትም ባሏ ሊጠረጥራት ይችላል
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ክክክክክክ በሀዘን ተውጠን ነበር ፈገግ አልሁኝ
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 Жыл бұрын
ቀጣይ ካለው ይለቀቅልን
@abayenshmisganaw1328
@abayenshmisganaw1328 Жыл бұрын
ሩጫዋ መጨረሻዋ ወየዉ😀😀😀😀😀😀😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-yz7yq9ki5p
@user-yz7yq9ki5p Жыл бұрын
ዋዉ አዲሷ ልጂ እራሱ ምርጥናት ሁናችሁ ነዉ እምትሰሩት ይመቻችሁ❤
@asas-nl4ux
@asas-nl4ux Жыл бұрын
😆😆😆😆😆😆😆👍👍
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አወ 😂😂😂ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
@@asas-nl4ux ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ as as
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
አደሷ ልጅ በጣም ጉበዝ. ናት ክክክ ክክክክክክ በሳቅ ሞኩ
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
ወይኔ ቦታው ሲያምር ገጠር ዉስጤ ነዉ
@user-cg5yv4el5f
@user-cg5yv4el5f Жыл бұрын
የሳቄ ምንጭ በርቱልን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
አንተ ሰው መቸ ነው ውሽማ ሆነህ የማሰራው ድራማ የለም እንደ ጥቁር አዝሙድ 😂😂)ዛሬ የጅህን ነው የገኘከው አቤት እሩጫ በርቱ ምርጥ ድራማ ነው😘
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@qwerasde784
@qwerasde784 Жыл бұрын
እኔሥ የሚሥቀኝ ሁልግዜ ውሽማ 😂😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@MM-cg5zi
@MM-cg5zi Жыл бұрын
እጅግ በጣም በጣም ደስ የሚል የሚያስቅ ድራማ ነው እባካችሁ እንዳታቆሙት የኢትዮ ድራማ ማየት ካቆምኩ ብዙ አመታት ሆኖኝ ነበር ይሄን ስላገኝሁ ብጣምነው ደስ ያለኝ
@Eyob797
@Eyob797 Жыл бұрын
ጓደኛ ዕንዲህ ነው። ባልየውም ሁለተኛ ዐይለምደውም።
@mahleta.kassie8193
@mahleta.kassie8193 Жыл бұрын
አንድ ቀን ተቸገሪልኝ የምትለዉ ሳክስ ገጠርም አለች እንዴ ??😂😂😂😂
@user-pu8ph2io2q
@user-pu8ph2io2q Жыл бұрын
ትክክለኛ ማንነትየን በናተ አየሁት ሰላም ለሐገሬ ኢትዮጵያ
@habibayesuf7434
@habibayesuf7434 Жыл бұрын
ሥወዳቹሁአላህያቆያቹሁበርቱ ማርናቹሁ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
**😂😂😂😂😂 ዛሬ ተይዘሀል 😂**
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
😁
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
ኧረ እነዚህ ሰወች በጣም ጎበዞች ናቸው ክክክክክክክ ይመቻችሁ
@alemalem7864
@alemalem7864 Жыл бұрын
ምርጦች ቃል የለንም ለእናተ ብቻ በርቱልን😘😘
@Concordtv123
@Concordtv123 Жыл бұрын
እሺ እናመሠግናለን
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ አልሚ
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
😂😂😂 ጎበዝ ሴቶች እንዲ ነው!!
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
ምኑው
@user-ou4it5np4j
@user-ou4it5np4j Жыл бұрын
እረ ልሞት ነውበሳቅ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vo6qx2ll4x
@user-vo6qx2ll4x Жыл бұрын
ሙቸነው የምወዳችው💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤
@sssss-ow7zi
@sssss-ow7zi Жыл бұрын
እንደ አህያ ወደ ሀላ ያምትራገጠው ነገር እንዴት እንደሚያስቀኝ😃😃😃😃😃
@user-ff5cv1zj5g
@user-ff5cv1zj5g Жыл бұрын
ክክክክክክክ
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
ኪኪኪ አረኔም ደጋግሜ እርግጫዋን የሚመለከተው
@user-mk5sb5tc9g
@user-mk5sb5tc9g Жыл бұрын
😁
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-jh8ez8uk8f
@user-jh8ez8uk8f Жыл бұрын
በጣም ትመቸኛለች ወላሂ እድሜና ጤና ይሥጣችሁ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
😂 ጨዋ ዘዴኛ ሴት 😂
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 Жыл бұрын
ያገሬ ልጆች ስወዳችሁ ጠፍታችኃል እህል ሳይቀመስ በባዶ አጀት አለ
@asiat4178
@asiat4178 Жыл бұрын
የት ሀገር ነዉ ቦታዉ ሲያምር
@liyewenyew6613
@liyewenyew6613 Жыл бұрын
@@asiat4178 ደብረማርቆስ ጎጃም ውስጥ
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ይመቻችሁ ፈገግ አረጋችሁን ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን😘😘😘💕💕💕💕🇪🇹🕊🇪🇹
@Dryahyashow
@Dryahyashow Жыл бұрын
የሳቅ ሚጮች እኳን ደና መጣችሁ ጠፍታችሁ ነበር
@sarahmohammed6895
@sarahmohammed6895 Жыл бұрын
እረ ጉድ ይህሰው ገደለችው ግን ጎበዝናትኝ
@martatenker5973
@martatenker5973 Жыл бұрын
ካራቴ ብሎ ዝም😂😂😂
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
የኔ ወለላ አለም የተደገሰልህን አላወክ😂😂የኔዋ ኩበት ክት ነወየምትለዉ😂😂
@user-kd6ud3vj3s
@user-kd6ud3vj3s Жыл бұрын
እኔ ሁለቱ ባልናሚስት ስሆኑነወ ደስ የሚሉኝ አተ ወራዳ😂😂😂
@user-lu1wn9tq7i
@user-lu1wn9tq7i Жыл бұрын
ግን ባልና ሚስት ናቸው?
@seadifamily
@seadifamily Жыл бұрын
kkkkkkkkkk አረ ወይኔ በሳቅ ሁለተኛ አይለምድህም
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
ጀግና ናቹ
@sunabresh8408
@sunabresh8408 Жыл бұрын
የምትማተው ነገርስ ሆሆሆሆ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@aeth2591
@aeth2591 Жыл бұрын
😂😂😂it’s fun 👏👏👏ትችላላቹሁ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
በባዶ አንጀቴ አላለም ክክክክክክክክክክክክክ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
እር የት ከርማችሁነው ማሮችየ የከስብ ወቅት ስለሆነነው መሰል ጠፍችሁ ቶቶሎኑጅ
@janatmmm6876
@janatmmm6876 Жыл бұрын
እዲህነው ጉዋድኛ ማለት የወዶች ጉድ አያልቅም
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ናፍቆቶቼ ምን ሆናቹ ነው የጠፍችሁት ሰሞኑን ቀላል እኮ አትናፈቁም🥰
@saadahsaaadah3402
@saadahsaaadah3402 Жыл бұрын
የሳቄ ምጮች ስወዳችሁ በርቱልን🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ሰአዲየ
@zebenayemareye8441
@zebenayemareye8441 Жыл бұрын
የምር ደስ ስትሉ
@MariamMariam-id9fz
@MariamMariam-id9fz Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 😂😂😂😂😂😂😂👈
@mulumesele5384
@mulumesele5384 Жыл бұрын
እፍፍፍ በሳቅ ፈነዳሁ፣🤣🤣🤣🤣🤣
@sheemtube3000
@sheemtube3000 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ስወድሽ እኮ አረ ተይኝ አለች
@wpwp3506
@wpwp3506 Жыл бұрын
ጎደኛይቱ ዋው እውነትም ጎደኛ አላህ እደዚህ አይነት ጎደኛ ይወፋቀን
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💚💚💛💛💛❤❤❤🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እዳው ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z Жыл бұрын
😁😁😁👌 ግን ጠፋ እያላችሁ ነው
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
**ዋውውውው ጓደኛ ማለት እንደዚህ ነው ይመቻችሁ በርቱልኝ**
@lunaamor5354
@lunaamor5354 Жыл бұрын
ይሄ ነዉ የሚያቅለበልብህ 😂😂😂 ሂሳቡን አገኘ
@wasihunteshome2011
@wasihunteshome2011 Жыл бұрын
ውድ የተዋናይ ተከታታዬቻችን በወድማችን አርቲስት ማዲጎ አፈወርቅ ሀዘን ምክንያት ነው የጠፋነው
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብራችሁ🙏 ማዲ ነፍስ ይማር😭
@agaretube2103
@agaretube2103 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያክብራችሁ እኔ ግን ሞቸ ነዉ የምወዳችቱ ማሪያምንን
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ግን ቆያችሁ
@user-xu8us6kl6u
@user-xu8us6kl6u Жыл бұрын
ነገ ሰበትነው ክክክክክክክክክክክ
@mahi170
@mahi170 Жыл бұрын
አንደኛ ኮ ነሸ ሥወድሽ ሚሥትየው
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ጓደኛማለትእደህነወ ተማሩበተለይሴቶች
@user-xn6du4ex1l
@user-xn6du4ex1l Жыл бұрын
😂😂😂😂አንች ባለጥቁሯ ሻሽ የጠመጠምሽትእና 😂😂😂አንተ ባለ ነጭ ኮፍያዉ አብራችሁ ስሰሩ በጣምነዉ የሚያምርባችሁ እዉነት😂😂😂 ደግሞ ሴት አይቀርህ😂😂😂 አትጣይም😂😂እደዉ ላንድቀን አመቻችልኝ😂😂😂😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ማማየ ሰብስክራይብ አረጌኝ 😂😂😂😂በጣም
@kalkedanmangestab3405
@kalkedanmangestab3405 Жыл бұрын
ገና ብዙ እንጠብቃለን አንደኛ ናቹህ በቃ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 Жыл бұрын
በጣም ድንቅ ናችሁ
@user-ck8rh9cu3u
@user-ck8rh9cu3u Жыл бұрын
የሳቄ፡ምጮች፡በሳቅ፡ልትገሉኝ፡ነዉ፡በጣም፡ነዉ፡የምወዳችሁ
የቤት አይወድም አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebat Aywedim New Ethiopian Comady) 2022
35:14
የጉያ ሎሌ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yeguya Lola New Ethiopian Comady) 2022
37:40
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 416 М.
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 48 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,6 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 21 МЛН
የሆም ምርጥ አዲስ የገጠር ትዕይንት(yYehom New Ethiopian Tiyent) 2024
58:10
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
"እጅ ከፍጅ" ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ(Egi Kefinge New Ethiopian Dirama) 2023
18:43
"የተፈጨ" አስቂኝ የገጠር ድራማ (Yetefeche) New Ethiopian Comady  2022
15:45
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 168 М.
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 73 М.
"እቃዉ ሲሰናዳ" አስቂኝ የገጠር ድራማ(Ekaw Sisenada New Ethiopian Comady) 2022
24:26
የባል ጓዳ ቁጥር( 3) አስቂኝ የገጠር ድራማ(Yebal Guada ) Ethiopian Comady 2022
16:21
Whoa
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 48 МЛН