ሊኮበልል ነው??"አሸብር ወደ ኢትዮጵያ ለመምጣት ፈርቷል"ፓሪስ የነበረው አትሌት የአሸብርን ጉድ ተናገረ

  Рет қаралды 33,354

Africa voice

Africa voice

Күн бұрын

#entertainment #meznagna #africa voice
donkey tube | seifu on ebs | ebs tv worldwide | podcast | meznagna | entertainment

Пікірлер: 107
@fasilmulu9454
@fasilmulu9454 Ай бұрын
ስምና ግብር ሲገጥም እንዲህ ነው አሸብርስ ድሮም ባለጌ ነው የደራርቱ ነው የገረመኝ እና ያሳዘነኝ
@amdetsionmolla4507
@amdetsionmolla4507 Ай бұрын
ወታደራዊ እርምጃ ለመወሰድ በዚህ ሰው ምን ያዳዳል? እርሱ አገር ሲገል ያላመነታውን እኛ ይህን ተራና ፀያፍ ግለሰብ ወታደራዊም ሆነ ሌላ እርምጃ ለመወሰድ መዳዳት ለምን እንዳዳለን
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 28 күн бұрын
የምን ሀገር ብልፅግናም አልተጠየቀም የሰዉ ሂወት እየቀጠፈ ያለ የአብይ መንግስት እንካን አልጠየቃችሁም ምን ነዉ አሸብር አሸብር አላችሁ አብይ ብቻዉ እሱ ምን ያድርግ ስትሎ አልነበር አሸብር ምን አረገ ወይስ ከስሙ ነዉ ችግር ያለባችሁ ደፉር ኮሚቴ አይጠየቅም አሸብር ሲሎ መዋል ትክክል አይደም መዋቅሩ ነዉ መጠየቅ ያለበት በነካ እጃችሁ የሰዉ ሂወት እየተቀጠፈ ነዉ አየር መንገዳችንም አፅዱልን ቤት ቤተክርስቴን እሚፈርሱትን ጠይቁልን አይፈርስም መግደል አቁሙ ዉረዱ በሎልን
@SofiEntertainment7
@SofiEntertainment7 28 күн бұрын
አንዳድ ወረኞች አጋጣሚዎችን ተጠቅመው ከማውራት ብቆጠቡ መልካም ነው!
@user-kj8pg3yt8n
@user-kj8pg3yt8n Ай бұрын
አሸብር ግትር ሳይሆን ሸለመጥማጥ ነው እንጂ፡፡
@mesibrhane78
@mesibrhane78 Ай бұрын
ቢመለስ ነው የሚገርመዉ እዛዉ ከዘመዶቹ ጋር ይቀላቀል የአገር ጠላት ነው ።
@ThadesseMamo
@ThadesseMamo 29 күн бұрын
እሄ ክፉ ሃገራችንን ያዋረደ ወደ ሃገርቱ እንዳይመለስ ጠንክራችሁ ስሩ።
@berihunderbew3201
@berihunderbew3201 Ай бұрын
የመንግስት አካላት የቅርብ ወዳጅ ስለሆነ ማንም አይነካውም እሱም አይፈራም
@ha-nt9pu
@ha-nt9pu Ай бұрын
በሀገረ አሜሪካም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዶ/ር አሸብርን ሊከታተሉትጽ ይገባል
@user-uz6fd6mp4e
@user-uz6fd6mp4e Ай бұрын
በህግ ይጠየቁልን የዘድሮውን በደል መቸም አንረሳውም
@Mule0411
@Mule0411 Ай бұрын
-የፅጌን አስልጣኝ ያዋረደው ገዛሀኝ ወልደ ማን ነው ?? - ደራርቱ መልቀቅ አለባት የኦሎምፒክ ብቻ ሳይሆን የአትሌቲክስ አመራር መቀየር አለባቸው
@tsegayeberhanu3996
@tsegayeberhanu3996 Ай бұрын
አሸብር አሜሪካ የሚሄደው የኢትዮጵያን አትሌቶች ዝግጅት ያበለሻሸበትን ኮሚሽኑን ለመሠብሠብ ነው እሱ ተገዝቶ ነው የቡድኑን ዝግጅት ያበለሻሸው በገንዘብ ሸጧል ኢትዮጵያን ።
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
እዛ አስተባብሮ ሰውየው ላይ እመፅ ማረግ ነው!!!
@apicultureethiopia5276
@apicultureethiopia5276 Ай бұрын
በአገርና በሕዝብ ቀልዶ የትም ቢሆን መኖር የለበትም። እሱ ከጠፋ እዚህ ዘርፎ ባካበተው ሀብት ላይ እርምጃ መወሰድ አለበት።
@MegersaBulcha
@MegersaBulcha Ай бұрын
እናት እኮ ልጆቿ በምንም ሁኔታ ላይ ቢሆኑ የራሷን ልጆች ዝም ብላ አትጥላቸዉም ማለትም ልጅ እናቱን ይተዋል እንጂ እናት ልጇን አትተዉም ።
@ewunetnatsnat
@ewunetnatsnat Ай бұрын
Halo! USA! Ethiopians, Are you there?
@samueltekle8498
@samueltekle8498 Ай бұрын
እውነትም አሸብር ታሪክ ሁሌም ይወቅስሃል
@kalebatnafu1655
@kalebatnafu1655 Ай бұрын
Asheber thife
@yeworkwuhatilahun1128
@yeworkwuhatilahun1128 Ай бұрын
በኦሎምፒክ ላይ የወጣውን ወጭ አሸብርና መሰሎቹ መተካት አለባቸው።
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 Ай бұрын
የሀገር አባገነን የሆነ መሪ እንዴት በኦሎምፒክ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ አባገነን ላይ እርምጃ ሊወስድ ይችላል ?
@hagere2204
@hagere2204 Ай бұрын
He has to be handcuffed right from Bole Airport and thrown to jail
@sabelaabeje5473
@sabelaabeje5473 Ай бұрын
ይህ ሰው በሙያው ለመስራት አይችልም - ሰለማይችል ፡፡ ሰው እንዴት ሙሉ ዕድሜውን በማጭበርበር ይኖራል? የሚነግደው አለ ይሆን?????
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba Ай бұрын
no more Dr. Ashebir no more Dr. Ashebir no more Dr.Ashebir no more Dr. Ashebir no more Dr. Ashebir
@realsigama-p2u
@realsigama-p2u Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zewdumesele5845
@zewdumesele5845 Ай бұрын
አሸባሪው ወ/ግዮርግስ ልህግ መቅረብ አለበት።
@Zeyedegebertsadick
@Zeyedegebertsadick 28 күн бұрын
ከመጣ ይፈነክቱታል ።
@Abc-mf8xj
@Abc-mf8xj Ай бұрын
ሽብሩ ፋኖ መሆኑ ተረጋግጧል😁
@user-pg2fk8pn7t
@user-pg2fk8pn7t Ай бұрын
ሌባሁላ ሌባሁላ በሚለው ሙዚቃ ተቀበሏቸው ቫኬሽኖቹን አይ ሐገር
@minassieshibru266
@minassieshibru266 29 күн бұрын
አሸበር ሸብርተኛ አሸበረየ እሎምፒክ ለፍረድ የቅረቤ ሃይለሰላሴ የመረጥ ቀኒሳ የመረጥ ውረደተኛች ደራርቱም ተጠያቂ መሆን አለበት❤😂😂💚💚💛💛❤❤
@fikrusime1217
@fikrusime1217 Ай бұрын
ANLEKEWIM!!!!!!!!
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
No only Ashber draretu Addation bad mane
@rahelzegeye2866
@rahelzegeye2866 Ай бұрын
ይሔ አውሬ ወደ አሰር ቤት
@belachewshiferaw1326
@belachewshiferaw1326 29 күн бұрын
አጨብጫቢ ሁሉ ይህን የጅንስ ነጋዴ ሀገሪቱን ሳያጠፋት እሱን ተጠያቂ ማድረግ ነው
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j Ай бұрын
Go and hug abey ahmed.
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ለሊሳ ፋይሳ ያቺ እጅ ማጣመር አልጠቀመች , የኦሮሞን ህዝብ እያስጨፈጨፍከው ነው, አሁን አፍህ ከፍተህ አታውቅም እንደዚህ ኦሮሞ ሲያልቅ
@tassewkumssa6222
@tassewkumssa6222 29 күн бұрын
በ ዶክተር ኣሸብር ላይ የሚነዛው ወሬ በኣብዛኛው ከፀረ ኢትዮጵያ ሓይሎች ስለሆነ ጥንቃቆ ይደረግ።
@ShegawBerie
@ShegawBerie 29 күн бұрын
ምነው ጠበቃ ቆምክለት? ትንሽ አቅምሶሀል እንዴ። አንተ የእውቀት ድንግል።
@ZafuZafu-kp8qf
@ZafuZafu-kp8qf Ай бұрын
ይህቺ ሀገር ሀገራዊ ርዕዮትና የሕዝባዊ ፍቅር በሌላቸው ንፉግ ሰው መሰል አውሬዎች እየተመራች እንዴት አድርጋ ሕዝቦ ቿን ታኮራለች?
@legessebedilu5432
@legessebedilu5432 Ай бұрын
እውነትም እንደስሙ አሸባሪ ነው
@henokgetaneh597
@henokgetaneh597 Ай бұрын
Out out out ashebir. Adios. Kehadi.
@user-vc7jn1cl8r
@user-vc7jn1cl8r Ай бұрын
የሕዝቡም አስተያያት የሚገርም ነዉ አድሎ ያለው አና ውነታን ያማያሳይ ነዉ ለዶክተር ለአሸብር በፊትም በአብዛኛው ሕዝብ አምነት የለውም የሚገርመው የደራርቱ ነዉ ለነገሩ በኔ አይታ ከታጠፈች ቆየች ህዝባችን ባመነበት ስለሚቆይ ቶሎ መጣል ስለማያውቅበት ነዉ አንጂ ደራርቱ ከሚገባው በላይ ከወደቀች ቆየች ግን በአብዛኛው አስተያየት ዶክተሩን ብቻ የሚረግም ነዉ ለምን ዋናዋ ደራርቱስ ለምን ተተወች ዋናዋ ለመሆኗ የአትሌት ገዛሀኝ አበራ አስተያየት በቂ ነዉ
@dananame5378
@dananame5378 Ай бұрын
Ethiopia federation all are leba
@lydiags2594
@lydiags2594 Ай бұрын
All Ethiopia needs therapy
@ras2472
@ras2472 Ай бұрын
he needs to pay
@mengistukidane1990
@mengistukidane1990 Ай бұрын
መስሎህ ነዉ
@HabtamuGsilassie
@HabtamuGsilassie Ай бұрын
ወገኞች !
@chuchuraye3313
@chuchuraye3313 Ай бұрын
ሰውዬው እኮ ማፍያ ነው በባለፈው ስርዓትም እግርኳሱን ሲያምስ ነበር ሀገሪቷንም ከጀርባ የሚመራት ነው የሚመስለኝ ዶር አሸብር escobar😅
@nardosmulugeta6954
@nardosmulugeta6954 Ай бұрын
Do you think Dr.Asheber afraid of Seyoum and co and run away from Ethiopia in my opinion I don't think so. Do you know how many obstacle he pass to achieve what he achieved. I know he worked very hard to get what he got I know that because i lived in the same country with him in late 80 and early 90.
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Amrhca stop draretu Move Amrican stop bicouse corpation tiffee
@monkeyd3700
@monkeyd3700 29 күн бұрын
እዚ ከመጣ እወጋዋለዉ ይምጣ ዝም በሉት
@user-oz3zs5cs4y
@user-oz3zs5cs4y Ай бұрын
የትኛው ጠ/ሚንስትር ነው የእንግሊዙ ነው?ስላልገባኝ ነው።
@konttit9324
@konttit9324 Ай бұрын
ህዝቤ ድክምትህን አሸብር ላይ ብቻ አታሳብ....ደራርቱስ ተቋም ማስተዳደር ብቃት አላት ወይ? በፈገግታና በለቅሶ ተቋም አይመራም እዉቀት ይጠቅማል...... ይህ የመንጋ አስተሳሰብ ሰለቸን
@Tkkj73
@Tkkj73 Ай бұрын
She too is responsible for the chaos and poor performance of Ethiopian athletes at this Olympic Games.Derartu could have discharged her responsibilities to the fullest potential for the best interest of the athletes who have been tirelessly training for the last four years to make something out of this competition, rather than wasting money and giving preferential treatments to nepotism and cronyism.
@birtukanteklehana8399
@birtukanteklehana8399 28 күн бұрын
በጣም ይገርማል አሸብር አሸብር አየር መንገዱን ያበላሹ እንካል አልተጠየቁም ሀገር እንመራለን ብለዉ 2 ሚሌዎን እየቀጠፈ ያሎ አብይም አልተጠየቀም ደግሞ ደፉር ናቸዉ ጠበቃዉ ጋደኛዎች አሎኛ አሸብርን ለህግ ለማቅረብ መንግስትም ይስራ ያሎት ለምን ጠበቃ ከሆኑ ብልፅግናን ተዉ አብይ የሰዉ ሂወት አትቅጠፉ አላሎም ከስቦርት የሰዉ ሂወት አይበልጥም አሸብር አሸበር ስማቸዉን ሳይቀር ላግጥ ይተዉት የኦረሞ ጠበቃ በቃ ለራስ ሲቆርሱ አያሳንሱ አሎዉ አሸብር ብቻዉን የሰራ ያለ ይመስል አለሸብር አብር ይሎታል እነደኮሚቴ መጠየቅ አለበት በነካ እጃቸዉ አብይን ብልፅግን ፓርላማን ይጠይቁዉ ጠበቃዉ ጋዜጠኛዎች ጋዜጠኛዎች ህዝባችሁ ሲልቅ ያልዘገባችሁ ስፓርት የመጨረሻዉ አይደለም ለሚቀጥለዉ አለ ብዙዉ አልደነቀኛም አሸብር የሚሎት ጥላቻ ስላላቸዉ ነዉ በጣም ብዙዉ ሀላፉነት ላይ ያሎዉ አሎ
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 Ай бұрын
Why would a dentist join the sports federation when he knows nothing about sports ! Shame, he is there because of ethnic quotas.
@delledergu2304
@delledergu2304 Ай бұрын
የትኛው የፋኖ ክንፍ ነው እንዳይመጣ የሚከላከለው ቀልደኛ ናችሁ ።
@hagere2204
@hagere2204 Ай бұрын
Keteteyakinet ayameltim no.matter what
@WorkeyeKidanmariam
@WorkeyeKidanmariam Ай бұрын
Dr. Asheber he has nothing to do. He is not a coach or Atlete. Paris Olympics results reflect to their coaches and Atlehtics Federation.
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 Ай бұрын
Aye Hagra degon kane yamtlash
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f Ай бұрын
Atlices corpation and tiffee so jornaliret prsnale chanale foces No manedites
@user-ps7nc8sf9j
@user-ps7nc8sf9j Ай бұрын
Ashebere wouldn't have had the green light with the prime minister's knowledge. They wanted dollar and those in the plane who traveled to Paris are all picked by Derartu and prosperity party.
@mickeyfikrie9010
@mickeyfikrie9010 Ай бұрын
Lezh Hulu, dictator, crazy Abiy Ahemed teteyaky new
@user-uz6fd6mp4e
@user-uz6fd6mp4e Ай бұрын
ደሞኮ ስርአት አድርግ ይላል ስርአት የት የሚያውቀውን ነው እኔ በአካል በአገኘው በፈጣሪየ ይሁንብኝ በሺጉጥ ግብርን ብየ እኔን እሰጥ ነበር ለአሸባሪው መንግስት መንግስት ተብየውም ሌባ ነው
@getanehassefa1527
@getanehassefa1527 Ай бұрын
በሀገረ አሜሪካም የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ዶ/ር አሸብርን ሊከታተሉት🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂🙋‍♂ ይገባል
@user-wn7fr2zv6j
@user-wn7fr2zv6j Ай бұрын
Anilakekim
@likukebede8440
@likukebede8440 Ай бұрын
ይህ ሰው ብቻውን አይደለም በኦሎምፒክ ካሸነፍን ባንዲራችን ከፍ ይላል በአንድነት እንሆናለን መንግስት ይህን ይፈራል ስለዚህ ጌታዋን የተማመነች በግ ነው ነገሩ🎉🎉🎉🎉
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp Ай бұрын
እንጃ።።ሌቦቹ እኮ ናቸው ዘርፈው ዘርፈው እሱ ላይ ብቻ የሚላክኩት። አንድ ሽማግሌ ብቻዉን ምንም አያደርግም ።የሚጠየቀው ኮሚቴው በሙሉ ነው።
@tewodroschefik6468
@tewodroschefik6468 Ай бұрын
Stop blaming Dr Abiy. Don't mix politics with sport.
@DerejeDereje-mo6ot
@DerejeDereje-mo6ot Ай бұрын
ይሄከብትየሆነ ሰዉዬሀገራችን አዋረዳት የታሪክአተላ
@tigrayplea5385
@tigrayplea5385 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 7ኛው ክፍል አገስመሪ ይዛቹ ጠቅላይ ሚኒስተር ስትሉ ትገርማላቹ
@ayeletaye7336
@ayeletaye7336 Ай бұрын
pls forget both Ashebir and Youmif. Youmif is always a flop in Olympics.
@zerayaflegne3557
@zerayaflegne3557 Ай бұрын
አመሪካም እሳት አለ በሉት!
@user-lj1hb4vy7z
@user-lj1hb4vy7z 28 күн бұрын
እንዳገባ አሸባሪ
@therelaxedguys1557
@therelaxedguys1557 Ай бұрын
ቀዳዳ ለየትኛ ሀገርህ ነው ሀገር የለም።
@almazotterbein2525
@almazotterbein2525 Ай бұрын
አዬጉድ የአቡይ አስተዳደር ገና ምን የማንማው ነገር አለ እሱ ብቻ ሳይሆን እነ ደራራርቱ አብራ ነው አብይ ነው ያሳፈረን ይቀልህ መርዝ ነህ አንተንም ሚስትንህን ይገላግለን
@user-sf4nk7zg9n
@user-sf4nk7zg9n 29 күн бұрын
ቀነኒሳ ያንተ መኖር ኦሎፒክን በለመደው እግርህ ለታሜ ሰጥተህ በመኖርህ ብቻ ያንተን ቦታ ይዞ ሀገር ማስጠራቱ ከፍ ብለን መጮህ ቻልን ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ይሄ ሌባ ምናልባት ከሌላ ሀገራት አመራሮች ጋር በመገናኘት ገንዘብ ተከፍሎአቸው ይሆናል እንጂ ያላየነው አይነት ውጤት ነው ያነው
@yohannesfrew7146
@yohannesfrew7146 Ай бұрын
ዘመዱ ተነጫጩ የኢትዮጵያ ን ባንዲራ በበቂ አልተውለበለበም ሙሰኝነት አለ የተኪኒክ ኮሚቴዎች በሙስና ና መኪና አምጥቶ በመሸጥ ጉቦ ለምደዎል ጥቆማ ማስረጃ ቪዲዬ
@kalebatnafu1655
@kalebatnafu1655 Ай бұрын
thief
@nuna-m3g
@nuna-m3g Ай бұрын
አንተ አቃጥርርርርር
@Ethiopia308
@Ethiopia308 Ай бұрын
ይሔ ቆለጥ ፊት!
@veracity8968
@veracity8968 Ай бұрын
😂😂😂😂
@hailushibru9962
@hailushibru9962 Ай бұрын
ዶክተር አሸብር ምን ክፉ ሰራ? ምን ያሸሻዋል? ማንን ለማምጣት ነው ይህ ሁሉ ውርጅብኝ? ብዙ ወርቆች በተገኙበት ጊዜ ዶክተር አሸብር ስሙን በስኬት አላነሳችሁትም ነገር ግን ወርቅ ስጠፋ አሸብር መውቀስ ተገቢ አይደለም። ወርቅ ስገኝ አትሌቶች ነበሩ የነግሱት አሁንም ስናጣም አትሌቶች ማንገስ እንጂ ሌላ ማተራመስ አያስፈልግም። የትኛውም አትሌት ከፓርስ ዶክተር አሸብርን ስኮንን አላየሁም እናንተ ሚዲያዎች እንጂ። ልሚቻ ግርማን መትቶት የጣለው አግዳሚው እንጨት ዶክተር አሸብር ነው በሉትና እርፍ በሉ። ልክ አይደለም። ዶክተር አሸብር በማባረር ለማሳካት የፈለጋችሁት ጥቅም ይኖራል እንጂ ለአገር በማሰብ አይደለም።
@yonadesu1336
@yonadesu1336 Ай бұрын
እሺ ሰውዬው የ ጉርሻው ተካፋይ ነህ 😂
@nahomjon3423
@nahomjon3423 Ай бұрын
Stupid idea
@amdetsionmolla4507
@amdetsionmolla4507 Ай бұрын
አንተ ይህን ባትል ነበር የሚገርመው!! ለምን ብለህ እንደማትጠይቀኝ ተስፋ አለኝ
@user-cj2fm8sj3x
@user-cj2fm8sj3x Ай бұрын
ይሄ የሀገር ጉዳይ ነው
@amdetsionmolla4507
@amdetsionmolla4507 Ай бұрын
ወሬ ጠፋብህ
@AmbasselAmba
@AmbasselAmba Ай бұрын
no more Dr. Ashebir no more Dr. Ashebir no more Dr.Ashebir no more Dr. Ashebir no more Dr. Ashebir
@girmamitiku5599
@girmamitiku5599 Ай бұрын
Why would a dentist join the sports federation when he knows nothing about sports ! Shame, he is there because of ethnic quotas.
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН
Bend The Impossible Bar Win $1,000
00:57
Stokes Twins
Рет қаралды 43 МЛН
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 119 МЛН
He bought this so I can drive too🥹😭 #tiktok #elsarca
00:22
Elsa Arca
Рет қаралды 45 МЛН