ሊመረቅ ቀናት የቀረውን ልጄን ብር ሲያይ ተሳሳተ

  Рет қаралды 118,858

Addis Radar

Addis Radar

Күн бұрын

ሊመረቅ ቀናት የቀረውን ልጄን ብር ሲያይ ተሳሳተ

Пікірлер: 653
@sumiwallotube997
@sumiwallotube997 5 ай бұрын
ይህንን ጀግና ውንድማችንን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ ውድ የመዳም ቅመሞች ❤❤
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
አተጀግና፤ነህ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 5 ай бұрын
ተባረክ
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 5 ай бұрын
እኔ እንደዛችልጅ መዳኒትእውጣለው😂😂😂😂😂
@aminaapp4643
@aminaapp4643 5 ай бұрын
እፍሪጅ ውስጥ ካለ ዋጭ 😂😂ቀድመሽ አሳውቂው😅​@@user-kn3ph1cy3w
@munthahassen-ix8xg
@munthahassen-ix8xg 5 ай бұрын
ኤኔም አለሁ እንዳንቺ ልጆቼ ኢትዮጵያ ጥዬ ሰንታመት አሰቆጠረኩኝ አረብ ሀገረ
@hanimuhammad3753
@hanimuhammad3753 5 ай бұрын
እኔም ብዙ ኮሜንት ፅፊ ነበር ደግመህ እንዳትሄድ ብዬ አሁንም ደግሞ መሄድ የለበትም የምትሉ የመዳም ቅመሞች እስቲ በላይክ ግጩኝ ከሰማን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@user-wt6ue6nt9x
@user-wt6ue6nt9x 5 ай бұрын
Feligo new hido emijajalew Atichenaneku less wed9 feligo new Weyim taktik le folloup
@susuchanal9540
@susuchanal9540 5 ай бұрын
እዛች ፍቅር ያዘኝ ምናምን አለቺዉ ልጅ ጋ ደግመህ እንዳትሄድ እምትሉ እንደኔ ላይክ ግጩኝ
@zainasied615
@zainasied615 5 ай бұрын
ወላሂ እኔም ደግሞ እድሄድ አልፍልግም ብዙወቻችን እደናቴ ልጁ እደወድሜየ የምሳሳለት እናም እነዛ ሁለት ሴቶች ምናቸውም አልተመቸኝ የሆነ ሴራ እዳለነው የሚሰማኝ
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
ድጋም ከሄደ አልከታተለውም
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 5 ай бұрын
እኔም ድጋሜ ከሄደ በጣም እቀየመዋለሁ ችግሩ ኮሜት አያነብም መሠል
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 5 ай бұрын
😂😂ተነግሯታል ካልሰማ እና ብናሰብ ምን ዋጋ አለው😮😮
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 5 ай бұрын
ተውት 😂😂እሱም ፈቅር ሰይዘው አይቀርም 😂😂እና ተመልሦ ለምን ሔደ እንደ 😂😂እኔ ብሆን ሰልኪንም እዘጋለሑ😂😂😂
@user-yz7cl3ew8m
@user-yz7cl3ew8m 5 ай бұрын
አንተ የጀግኖች ጀግና ነህ አንደምትለው ሀሳባችሁን ኮሜት ለይ አስቀምጡ እደምትለው ግን ኮሜት አታነብም ኮሜት ይጠቅምሃል የምትሉ በላይክ ግጩኝ
@user-kd8du4ml1t
@user-kd8du4ml1t 5 ай бұрын
በእርግጠኝነት ኮሜንት ማንበብ ይጠቅማል ብቻ እኔ እሚያነብ አይመስለኝም ያልሆነ ሀሳብ እሚኮምት አይኖርም እኔ እራሱ አለ. እነባለሁ በጣም ጥሩ ሀሶቦችን ነው እሚኮምቱት
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
አያነብም መሰለኝ
@rahmahmoh3796
@rahmahmoh3796 5 ай бұрын
👍👍
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 5 ай бұрын
😂😂😂ሰሕ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
👍👌
@abebech3154
@abebech3154 5 ай бұрын
አንተ ልጅ እግዛቤር ይጠብቅህ ፍቅር ያዘን የሚሉ ሴቶችጋር እባክህ አትሂድ አንተ አላማ አለህ መጻፍ ቅዱስ ላይ ሳምሶንን ጉድ የሰራችዉ ሴት ናት ራስህን ጠብቅ
@ohdgshggebdk8337
@ohdgshggebdk8337 5 ай бұрын
Be tikekel Ewnet new mesafnt meraf 16 layi
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
Tekkl tebareki🙏
@ledeteasfaw
@ledeteasfaw 5 ай бұрын
Yes please bikerfl brother you are the best great
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 5 ай бұрын
በትክክል❤❤
@SaraSara-sp6cm
@SaraSara-sp6cm 5 ай бұрын
ማነው ይህን ጀግና እሚወደው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@HtymiTuba5335
@HtymiTuba5335 5 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች የለፋችሁበትን ገንዘብ የምትደሰቱበት ያድርጋችሁ❤❤❤
@MominaXohar
@MominaXohar 5 ай бұрын
አሚን የኔ ወንዲም
@user-pn4kc5kc2t
@user-pn4kc5kc2t 5 ай бұрын
Amen Amen Amen my bro ❤❤❤
@AishaNASROU
@AishaNASROU 5 ай бұрын
አሚን🤲
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
አሜን
@EYESUS.GETANAWI
@EYESUS.GETANAWI 5 ай бұрын
@NaNa-lw3xq
@NaNa-lw3xq 5 ай бұрын
ማነው የዚ ጋዜጠኛ አድናቂ ላይክ
@user-xg9rd1sv6c
@user-xg9rd1sv6c 5 ай бұрын
እኔ
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
እኔ❤
@naseemasaif1945
@naseemasaif1945 5 ай бұрын
Adinaqi afqari😢😂
@user-ef9ps7xq4u
@user-ef9ps7xq4u 5 ай бұрын
እኔ ውይ ስወደው ትህትናው ለሰው ያለው አክብሮት ለተቸገሩት ፈጥኖ ደራሽ ልዩ ወንድማችን ነው ፈጣሪ ከክፉ ይጠብቀው🙏🙏🙏🙏
@muke614
@muke614 5 ай бұрын
ፌክ ስለሚያቀርብ ያስጠላኛል 2:31
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
ወንድማለም በፈጣሪ ስም አደራ አደራ ... ፍቅር ካንተ እህቴ ይዞዋታል ያሉት እህትማማቾች አላማሩኝም በንእመቤቴ መልስህ እንዳትሄድ .. ለ ቤተስቦችህ ታስፈልጋችዋለህ @ ለእኛም ወገናችን ነህ @ ጀግናችንም ነህ ዘመንህ ይባረክ 👏👏👏🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️🙌🏻💪
@neushta5626
@neushta5626 5 ай бұрын
የእኔ ቡሩክ እንወድሃለን ያኔ እግራቸውን በጆንያ አስገብቶ አፍኖ ለገድላቸው ልጅ ጊዜ አዝነህ ያለቀስከው አይረሳኝም ያቺ አፈቀርኩህ ያለችው ልጅ ምን አልባት ውርርድ ሊሆንም ይችላል ታያለሽ እንዴት እንድርጌ እንደማንበረክከው የሚል እልህ ሊኖር ሽለሚኖር ተጠንቀቅ ደግሞ በቶሎ አግባ ስርህ ከባድ ነው ለህወትህም ተጠንቀቅ ልጄን ትመስለኛለህ በጣም አዛኝ ነህ ተባረክልኝ
@lassddf2180
@lassddf2180 5 ай бұрын
የኔ ወንድም እንኳን በሰላም መጣህልኝ በእውነት በጣም ሳስብህና ስጨነቅልህ ነበር በእውነት ልክ እደናቴ ልጅ ነው የምሳሳልህ አባቴ አራስክን ጠብቅ ከሁሉም በላይ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ አባቴ በጣም ነው የምወድህ የማከብርክ የምጨነቅልህ ጀግናዬ ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቅህ❤❤❤❤❤❤❤
@hulugebchanel6659
@hulugebchanel6659 5 ай бұрын
አረብሀገር ያላችሁ እህቶች እና ወንድሞች ጀግኖችናችሁ ፍጣሪ ያስባችትን ያሳካላችሁ ኡሱይጠብቃችሁ ጀግኖችዬ 👍👍❤️
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
ይቺ ምስኪን ልጅ አጠገብዋ ቁጭ ብላ የ እናትዋን በደል ስትስማ እሄን አመመኝ ! አሳዘነችኝ ! ልጅ በዚህ መልኩ የእኛን የቤተስብ እሮሮ እየስማ ማደግ የለበትም ስለማውቀው ነው.. ለልጆቹ ሜንታሊቲ .. ይረብሻችዋል በተረፈ ፈጣሪ ያበርታሽ እህት ከባድ ነው ሂወት ! አረብ ሀገር ያሉ እህቶቼ ሽማ ናት እስዋ ቀልጣ እስዋ ነዳ እስዋ ጨልማ... ለቤተስብ ብርሀን እምትሆን ክብር ለ ማዳም ቅመሞች @ ክብር ለ ሂወት ቅመሞች ክብር ይገባችዋል 👏👏👏💪🙌🏻 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@sadaaaliali4479
@sadaaaliali4479 5 ай бұрын
ወላሂ እወነት
@hope8216
@hope8216 5 ай бұрын
ትክክል ብለሻል:: የልጆችን አእምሮ በመጠበቅ ረገድ ወላጆችም ጠያቂውም እና ኢትዮጵያውያን በብዛት ገና አልሰለጠኑም:: አይረዱም:: ልጆች ይህን ሲሰሙ የልጆቻችን አእምሮ ይጎዳል ብለውም አያስቡም:: ወይም ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም::ልጆች ግን ዘመናቸውን በሙሉ በልጅነታቸው የሰሙት ነገር የህይወት ቀውስ ያደርስባቸዋል:: አሜሪካን ሀገር (child I dangerment) ተብሎ ያስከስስል :: አኔ ግን በልጅነቴ አዋቂ ሲያወራ ልጅ መስማት የለበትም ብሎ አባቴ ስላሳደገኝና ስለተጠነቀቀልኝ በህወት የሌለውን አባቴን አሁንም አደንቀዋለሁ::
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
@@hope8216 ዲር... ትክክል ... እሄም እዛ ስለምኖር ... ለልጁጆች እና ለውሻ ትልቅ ክብር @ ፍቅር አላችው.. የእኛ ሀገር ደሞ የጥንት የጋርያሽ ስርአት ! ይወልዳል በእድልህ ብሎ .. ችግር እና ስቆቃውን እያጋተ .. በስቀቅን ያሳድጋል አድገውም ሜንታላችው .. ተመርዞዋል በቤተስብ . እንዝላልነት ፈጣሪ ይርዳችው 🙏
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 5 ай бұрын
ይሄ ጀግና ልጅ ፍቅር ያዘኝ የምትለዉ ልጅ ቤት በድጋሚ አይሂደ የምትሉ
@muluayel-8387
@muluayel-8387 5 ай бұрын
ፈቅር ሳይሆን ቫይረሱ አለባት ልጅቱ
@11-fx3yo
@11-fx3yo 5 ай бұрын
እኔ አይሂድ ባይ ነኝ
@selam4ethiopia351
@selam4ethiopia351 5 ай бұрын
Please no go moro .
@Aishaatube9976
@Aishaatube9976 5 ай бұрын
የኔ ወንድም የቺ አፈቅርሃለሁ ያለች ሴትዮ ፈራሁለህ አደራ እራሰህን ጠብቅ ገን ፈርፍሩን በላህ እኔ እህተዋ ደስ አላለቺኝም አላህዬ የጠብቀህ የኔ ጀግና ❤️❤️❤️❤️
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
የፍርፍሩ ነገር እኔንም የፍቅር ምናምን አሳስቦኛል😢😂😂😂
@liyamotton2066
@liyamotton2066 5 ай бұрын
😂😂😂 የዋህ ቅን ነሽ ግን እሳቅሽኝ
@user-hh1dl3wf3b
@user-hh1dl3wf3b 5 ай бұрын
የዛችን ልጅ እማ ፈርፍር ልስራ እያለች ሰወጣ ስገባ ምንዋም አላመረኛም መቸም እንዳልበለህ ተስፋ አረገለሁ
@አገሬጎጃምነው
@አገሬጎጃምነው 5 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ የኛ ጀግና ግን ማነው ይህንን ጀግና እደና የሚወደው የውነት አድናቂህ ነኝ
@abezash921
@abezash921 5 ай бұрын
በዚህ ልጅ ስቅቅቅ ያላችሁ እስት የት ናችሁ😢😢😢😢 እራስክን ጠብቅ እባክህ😢😢
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk 5 ай бұрын
ኧረ በጣም በተለይ ያቺ አፈቀርኩህ ያለችው ልጅ
@ethiomistre121
@ethiomistre121 5 ай бұрын
awo bexami fexari ixebiqo 😢
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 5 ай бұрын
ኧረ በጣም እንጂ 😢😢😢
@user-ek6bh5bl9b
@user-ek6bh5bl9b 5 ай бұрын
አለሁ እንዳለን😢
@laylalayla2599
@laylalayla2599 5 ай бұрын
ጀግናው መቶዋል ሃሬ ደሞ ሁሉም ጀግኖች አተራል ኣዲስ ራዳር እና የነስር ኣይን ስወዳቹ እኮ እስኪ ሚወዳቸው
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
Yes❤
@tsehaymelese9126
@tsehaymelese9126 5 ай бұрын
እኔም በጣም ነው ❤❤❤
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን
@ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን 5 ай бұрын
❤❤❤❤እኔ ላተ ልጅ ቃል ያጥረኛል ብቻ እግዚሐብሄር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ፣የኔ ፍቅርር🎉🎉🎉
@bbhh211
@bbhh211 5 ай бұрын
ውይ የእኔ እህት ጠንካራ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ቀሪ ዘመንሽን ከልጆችሽ ጋር በሰላም በደስታ ያኑርሽ
@sarahair575
@sarahair575 5 ай бұрын
እኛ አንተን በጣም ታስፈልገናለህ እና በሁላ መና እንድትጠነቀቅ እንፈልጋለን ከማንም ሰው በማንም መንገድህ በማንም ሰፈርህ ራስህን መጠበቅ አለብህ የሰማይ አምላክ ሁሌ ካንተ ጋራ ይሆን🙏🙏❤️
@user-gi6pl5ey7b
@user-gi6pl5ey7b 5 ай бұрын
በውነት የዚአቺን ልጅ ፍርፍር በልተህ ደህና ሆነህ ተገኘህ አግዚአብሔር ይመስገን
@zelalemfiseha1368
@zelalemfiseha1368 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@user-ml9zx6dc5t
@user-ml9zx6dc5t 5 ай бұрын
የምር ሳስብ አደርሁ ደህናነው😢 ግን ምናቸውም አላማርኝ
@senaitzerea4936
@senaitzerea4936 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-sd5ur5sz8r
@user-sd5ur5sz8r 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂እረበሳቅ እኔም አሰቤውነበር
@susutub17
@susutub17 5 ай бұрын
እኔ የሆነነገር ከጨምሩት ብዬ ፍርቼ ነበር
@user-ty4qv9xq1j
@user-ty4qv9xq1j 5 ай бұрын
ልጅቶ.ጎበዝናት.ለናቶ.ጥሩማስጋና.ተናገረች.መልክቶም.አስተማሪነዉየልጅቶ..ብዙቆስያለሁ.አለች..ለሁሉምትምርትነዉ.ፈጣሪ.የቆሰልሽበትን..ታሪኩንቀይሮያሳይሽ😢
@user-tt5ne9uv4s
@user-tt5ne9uv4s 5 ай бұрын
ጠካራ እናት ነሽ አሏህ ቀሪ ዘመንሽን ያስደስትሽ ሲቀጥል ሴት ልጇ አደራ እናትሽን ኘስደስቻት ከፈጣሪ በታች እዳይከፍት
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 5 ай бұрын
አንቺ ጀግና እናት ነሽ. ምንም regret እንዳታረጊ በመሄድሽ. ሰው ማንኛውንም መስዋትነት ይከፍላል ልጅችን ለማሳደግ.❤ ልጅም ይቅርታ አርጊለት. ልጅ ነው እድሜው አያገናዝብም.❤ ይታረማል በእድሜ ሂደት. እናት አይዞሽ ትክክል ነው ያደረግሽው. ይህንን ባታረጊ ጎዳና ተዳዳሪ ትሆኑ ትችላላችሁ.❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
በዚህ አጋጣሚ ካሜራ አማኑ ጌታ ይባርክህ ለወንድምህ ስትናገር ሰምቼህ በጣም አደነቅኩህ አፍቃሪው እራሴን አጠፋለሁ ብላ ሳትጨርስ ማክስህን አውልቅ አያወልቅም ኢትክሱ አይፈቅድም 😂😂🙏🙏
@user-un8ju1wh4l
@user-un8ju1wh4l 5 ай бұрын
እኔራሱ ደት ደስዳለኝ ንግግሩ 😂የታባቷንስ
@selamissak5726
@selamissak5726 5 ай бұрын
😂እሷ ቀልደኛ ናት ትግል ነው የፈለገችው
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963 5 ай бұрын
😂😂😂እኮ አታስጨንቁት ሲላቸው ነበር
@Lana-sta
@Lana-sta 5 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ጀግናችን ስወድህ የኔ የዋህ ታስፈልገናለህ እራስህን ከምንም በላይ ጠብቅልን ታስፈልገናለህ❤❤❤❤❤🎉🎉
@user-vh1xj7fj8i
@user-vh1xj7fj8i 5 ай бұрын
ወደስራህ ስለገባህ በጣም ደስ ብሎኛል እና ኮመንት ደግሞ አንብብ ይጠቅምሀል እና እዛች ልጅ ቤት እንዳትሄድ አደራ እራስህን ጠብቅ የኔ ውድ ወንድም
@betslot9715
@betslot9715 5 ай бұрын
እንኳን ከወላፈን ፍቅር አምልጠክ በድጋሚ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል ተተተጠጠጠጠንንንንቀቀቅቅቅቅቅ እባክህ
@HanaAduna
@HanaAduna 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@RAllhamdulilaalakulihal
@RAllhamdulilaalakulihal 5 ай бұрын
9:15 😂😂😂😂😂
@rorororo7967
@rorororo7967 5 ай бұрын
ውሸቷን እኮ ነው አፍቅራው አይደለም 😅
@SameraSamera-ym5ww
@SameraSamera-ym5ww 5 ай бұрын
አንተ ሀሳብ አስታየት ቢሰጥህ አትሰማም እራስህን ጠብቅ ወንድሜ😘😘😘😘
@user-yl1oi2wk7p
@user-yl1oi2wk7p 5 ай бұрын
እናታችን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ልጆች ደሞ ለወግ ማዕረግ በቅቷችሁ አስደስቷት በህይወት እስካለች ድሠስ❤
@rahelamare9877
@rahelamare9877 5 ай бұрын
ይሄ ባል አይደለም የድር ድመት ነው በጣም ያሳዝናል የመጀመሪያ ልጅሽ ግን ቀድማ እውነቱን ያየችውን ላንቺ መናገር ነበረባት
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 5 ай бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም ስደተኛ እግዚአብሔር ዋጋዉን ይክፈል አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🕊🕊🕊
@Meme-iw4nm
@Meme-iw4nm 5 ай бұрын
በመጀመሪያ እኳን ለሀገርሽና ለልጆቺሽ በሰላም አገናኝሽ ስቀጥል ሰራተኛሽን በጣም አደቃታለው ምክንያቱም በቤት ሰራተኛ በጣም ብዙ ነገር እየሰማን ነው ብቻዋን ያለቤተሰብ ልጆቺሽን መያዛ ጀግናና ታማኝ መሆናን ያመለክታል አቺም ጀግና ነሽ ፈጣሪ ሁሉን ነገር ያስተካክልልሽ❤❤❤
@JackyCoco
@JackyCoco 5 ай бұрын
እንዳንተ አይነት ጀግና ፈጣሪ ያብዛልን ስወድህወንድሜ በሄድክበት ቦታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@zainabyzz
@zainabyzz 5 ай бұрын
አንተ ልጂ ያች ወደድኩህ ያለችህ ልጂ ምናቸውም አይጥምም እራስህንጠብቅ
@WerttFgghh
@WerttFgghh 5 ай бұрын
የኔም እናት እዳቺ ብዙ መፅዋትነት ከፍላልኛለች አረብ ሃገር ሄዳ እናቴ እወድሻለሁ❤😢😢😢
@user-ug8dm2cw4i
@user-ug8dm2cw4i 5 ай бұрын
ወንድምነቴ እዛች ፍቅር ያዘኝ ያለቸው ቤት መልሰህ እዳትሄድ አደራ ነገራቸው ምንም አላማረኝም🙏❤
@medinanuru1711
@medinanuru1711 5 ай бұрын
አንተጀግና ሁሌኑርልን እባክሄን እራሰህንጠብቅ በናትህ ጀግናችንነህ አሏህካንተጋር ይሁን❤❤❤
@SeniLove-jw8gv
@SeniLove-jw8gv 5 ай бұрын
ወይኔ ጉዴ አለክ አንተ ልጅ ከዛች ጅል አፍቃሪ ተላቀክ እኔ ግን ፈርቼልካለዉ ካሁን በዋላ ባታገኛቸዉ ይመረጣል ካንተ የሆነ ገር ካጡ አትጠራጠር ያ መከረኛ መተት አለና ተጠንቀቅ እስቲ እንደኔ የሱ ነገር የሚያሰጨንቃቹ አሳዩኝ አስቲ ሰዉ የሚልክን ሰማ ኮመንት አንብብ ፈጣሪ ካንተጋር ይሁን የኔ ጀግና 🥰🥰🥰🙏🙏🙏
@DggRthyu
@DggRthyu 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድሜ በጣም ስጨነቅ ሳስብ ነበር ወድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የኛ ጀግና ❤❤
@ayinetadesse1345
@ayinetadesse1345 5 ай бұрын
እንኮን ለዚ አበቃቹ እናታችሁን በደብ ያዞት በሰው አገር ተሰቃይታ በትዳሮም ሳይመቻት ከርታታ ታሳዝናለች እናንተ ደግሞ ተከባከቦት ትረፍ ጌታ ይርዳቹ❤❤❤❤❤❤❤
@Selamtube-t2r
@Selamtube-t2r 5 ай бұрын
ጀግናው ወንድማችን ሰላምህን ያብዛው እራስህን እየጠበቅህ🤔🤔❤❤
@user-go6zx2rk6d
@user-go6zx2rk6d 5 ай бұрын
ማነው ይህን ጀግና እሚወድ እደኔ
@MediFikr
@MediFikr 5 ай бұрын
እኔም ውስጤ ነው እሱን አለማድነቅ አይቻልም❤❤❤❤
@user-cw9sx6zq2c
@user-cw9sx6zq2c 5 ай бұрын
እኔም
@11-fx3yo
@11-fx3yo 5 ай бұрын
እኔ
@user-jg4vw5yd5r
@user-jg4vw5yd5r 4 ай бұрын
እጅግ የምትመሰገኚ ታላቅ ሴት ነሽ! ልጆችሽም እንዲሁ ! ለባለቤቷም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠው ለንስሐ ያብቃው ሌላ ምን ይባላል ? ለአቅራቢው ወንድማችን በርታልን ውድቀቱን እንደትምህርት ጥንካሬውን እንደ ተምሳሌት እንውሰደው::
@user-uq9kz2wt7j
@user-uq9kz2wt7j 5 ай бұрын
ጀግናው እንኳን ደህና መጣህ ❤ አሣሥበኸኝ ነበር ❤❤🎉
@user-cr3yq9kr1o
@user-cr3yq9kr1o 5 ай бұрын
❤❤❤❤የኛ ጀግና አንተንና አዲስ ቅመሞች ላይ ያለውን ውይይይ እንዴት እንደምወዳችሁ አዲስ ቅመሞች ላይ ያለው የኔ ጀግናዎች❤❤❤❤❤❤
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 5 ай бұрын
እናመሰግናለን ብዙዎች ቤት የሚያንኳኳ ነው😭😭😭😭😭
@rhamtistore5049
@rhamtistore5049 5 ай бұрын
እንኩን ደህና መጣህ ወንድማችን ራስህን ጠብቅ ከማንም በላይ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሐን ትርዳህ❤
@ellaineshabrawshy8247
@ellaineshabrawshy8247 5 ай бұрын
Hi .I'm living in Cairo I see u like my son ❤u did a great job but dont go to people's house because we don't know what's on their mind but I appreciate everything u do i give u a comment as a motherly advice take it leave it take care.God bless ❤
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 5 ай бұрын
Thank you God bless you🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
@zehara5
@zehara5 5 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን የኔ እናት ጀግና እናት ነች በርታልን ሰላም ፍቅር ለሀገራችን ❤❤
@sannayt941
@sannayt941 5 ай бұрын
አለህ አንተ ልጅ አሳስበኸኝ ነበር አፈቀርኩህ ባለችዉ ልጅ ሳስብህ ነበር
@rahma4484-g8f
@rahma4484-g8f 5 ай бұрын
ልዩ ሠው አላህ ይጠብቅህ ሠላምህ ብዝት ብዝዝት ይበል
@zuzuloveyotub2005
@zuzuloveyotub2005 5 ай бұрын
ወንድሜዋ እባእህን ኮሜንትአንብብብብብብብ ይጠቅምሀል አፈቀርኩህ ባለችህልጅ ምክኒያት የእዉነት በጭንቀትዉሥጥነኝ እባክህን ራሥህንጠብቅ ከኋላቸዉ የሆነተልዕኮ ያላቸዉነዉሚመሥለኝና ሢቀጥልደግሞ አንተንየሚፈልጉህ ሠዎች አንተጋእየመጡ ሀሣባቸዉን ያጋሩህ ከቤታቸዉ ባትገባ የተሻለ ነዉ ሠዉ ተጨካክኗል ራሥህንጠብቅ!!!!¡!እባእህን
@Zahra-so5rl
@Zahra-so5rl 5 ай бұрын
ወይ አንተ ልጅ አላህ ይጠብቅህ ፍቅረኛህ እዴት ሆነች😂😂😂😂😂😂😂😂😂 መጨረሻው አሳውቀን
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 ай бұрын
😁😁😁😁😁
@TsehayBekele-ug5bg
@TsehayBekele-ug5bg 5 ай бұрын
አፍቃሪ ነኝ ያለችው ለበቀል ነው።ፊትክን ግለጠው ያለችው አሲድ ልትደፋብክ ይመስላል።
@user-sy7xg2qu1j
@user-sy7xg2qu1j 5 ай бұрын
Yes I am afraid of that. The two sisters are v dengrus. Becarful I told you
@user-yp4nq8dy2n
@user-yp4nq8dy2n 5 ай бұрын
የማዳም ቅማሞች የእራማዳን ስራ እንዴት ይዞኃችሁኃል ፋጣሪ ይርዳችሁ ❤❤❤❤ወንድማችን ፋጣሪ ይጣብቅ ካክፉ 🥰❤️
@trr1069
@trr1069 5 ай бұрын
እምን ደረስክ ልጂቷ ተረፈች ወይስ😅😅😅አንተ ደሞ አስተያዬት አንብብ አታናደን
@bzu-dt1st2pf4k
@bzu-dt1st2pf4k 5 ай бұрын
😃😃😃😃
@emmazero3023
@emmazero3023 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@kidistfseha2272
@kidistfseha2272 5 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@user-ss9md9yg5e
@user-ss9md9yg5e 5 ай бұрын
አይደለም እሱም አፍቅሮአታል ያስታውቃል😂😂😂😂😂
@kidistfseha2272
@kidistfseha2272 5 ай бұрын
@@user-ss9md9yg5e ara tay🤣
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 5 ай бұрын
ወገኖቼ እስቲ በ ፈጣሪ ስም ! ለማዳም ቅመሞች ! ለማዳም የሂወት ቅመሞች ! እነሱ እንደ ሻማ ቀልጠው ! እንደተቃጠለ አንፓል ሆነው ! እንደ ኦቭን ተቃጥለው ! ለ ቤተስባችው ግን ብርሀን ! ሆነው ለ ሚኖሩት እህት & ወንድሞቼን አመስግኑልኝ አጀግኑልኝ @ ትልቅ ክብር ይገባችዋል .. የሂወት ቅመሞች @ የሂወት ኦክስጅኖች ናችው :: 👏👏👏👏👏💪🙌🏻🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍
@aberashayele66
@aberashayele66 5 ай бұрын
ልጅ ትቶ መሄድ ብዙም አይታየኝም ይሁንላችው።
@jerryjerry4781
@jerryjerry4781 5 ай бұрын
በዉነት ጠንካራ እድለኛ ሴት ነሽ እንዳንቺ ልጆቼን አሳድጋለዉ ብላ ብዙ አመት ተቀምጣ በህመም ከአረብ ሀገር ወታ በወሩ የሞተች ልጅ አለች አብዛኞቻችን ደሞ ሳናገባ ሳንወል እድሜያችንን እዚዉ አረበብ ሀገር ጨርሰን መጨረሻ የባዶነት ስሜት ቁጭት ብስጭት እየተደራረበብን በተስፋ መቁረጥ ዉስጥ እንኖራለን ለዚ ነዉ እድለኛ ነሽ ያልኩሽ ቢያነስ ልጆችሽን የልጆችሽን ፍሬ እያየሽ በተሰፋ እየኖርሽ ነዉ እግዛብሄር የተመሰገነ ይሁ ላልመጡት ትልቅ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን 🙏❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 5 ай бұрын
ባሎቻችሁን ጥላችሁ ስትሄዱ፡ ንፍስ በመሀከላችሁ ገብቶ እንደሚያለያያችሁ እውቃችሁ ማመንና፡ ቆርጣችሁ ፡ መሄድ፡ እለባችሁ።እናቴ ጥሩ ልጅ አለችሽ እናትሽ ለናንተ መስዋትነት የከፈለች ጀግና ናት ።እግዚአብሔር ይባርካት እንችም ጥሩ ልጅ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ወደተመኝሽው ክፍ በይ።እድሜህ ይረዝም ዘንድ እናትናእባትህን እክብር ተብሎ በቅዱስ ቃሉ ተፅፏል ና ምንም እይንካሽ እድሜሽ ይርዘም ጎበዝ።
@user-hh7mt1cy5v
@user-hh7mt1cy5v 5 ай бұрын
እናት ♥️♥️♥️ አንድት ብቻ ሆነችብን ያረብ የሁላችንንም እናቶች እድሜና ጤና ይስጥልን
@solomontenaw9455
@solomontenaw9455 5 ай бұрын
እጅግ መልካም የሆንሽ ጀግና እናት ነሽ። እስካሁን በሕይዎት ስኖር መልስ ያላገኘሁለትና ያልገባኝ ነገር ቢኖር ለምን አንዳንድ ጥሩ የሆኑ ሚስቶች ወይም ባሎች ምናምንቴ የሆኑ የትዳር አጋሮች ላይ እንደሚወድቁ ነው። እህታችን፣ ሰላምና ጤና እንዲበዛልሽና የለፋሽባቸውን የልጆሽን መጨረሻ እግዚአብሔር እንዲያሳምርልሽ እመኛለሁ።
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 5 ай бұрын
ጀግና ጋዜጠኛ ነው ለደህንነት በየሰው ቤት ባትሄድ የራስህ ቢሮ ቀጥረህ ብታናግራቸው ሰው ተንኳለኛ ሆነዋል ኢትዮጵያ
@user-ih5gw5mq7l
@user-ih5gw5mq7l 5 ай бұрын
የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ እውነት ትለያለህ
@asegedmerdewo4069
@asegedmerdewo4069 5 ай бұрын
ተረፍክ ወንድሜ እባክህን ተጠንቀቅ እራስህን ጠብቅ ወንበዴዎች ብዙ ናቸው እሰው ቤት ባትሄድ ጥሩ ነው😊
@emebetgirma2445
@emebetgirma2445 5 ай бұрын
ጠንካራ እናት ነሽ ትልቅ መስዋእት ለልጆችሽ አድርገሻል።
@koketjaffer1486
@koketjaffer1486 5 ай бұрын
የዚህ አይነት ጀግና አራት ያስፈልገናል በአራቱም አቅጣጫ የሚሰሩ ብቻውን ግን እያሳሳኝ ነው እግዚአብሔር በቀኙ ይደግፈው🎉🎉🎉🎉🎉
@AddisAddis-bm7yx
@AddisAddis-bm7yx 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ካንቴ ጋር ይሁን ይጠብቅህ ❤❤❤❤
@fikertegetnet3971
@fikertegetnet3971 5 ай бұрын
ይህንን ጀግና ውንድማችንን እሚወድ በላይክ አሳዩኝ ውድ የመዳም ቅመሞች
@ashebirzeleke4005
@ashebirzeleke4005 5 ай бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ሁሌም ውስጤ ትወና ነው ብሎ ይነግረኛል። ዛሬ ግን ማረጋገጫ ያገኘሁበት ይመስለኛል ይሄም ንግግራቸውን ስሙት እናትየውም ሆነች የፕሮግራሙ አዘጋጅየሆነው ብሩክ " ወንዱ ልጅ የግቢ 1ኛ አመት ተማሪ" እንደሆነ ተናግረዋል ደግሞም "ሊመረቅ ቀናት የቀረውን ልጄን ብር ሲያይ ተሳሳተ" በንግድ ባንክ በሚል የሚጋጭ ጽሁፍ አስፍረዋል። ጠርጥር "ያልጠረጠረ ተመነጠረ" ብዬ አልፌያለሁኝ። እናንተስ?
@user-tt7fl2zm6s
@user-tt7fl2zm6s 5 ай бұрын
ፍቅረኛክ እንዴት ሆነች መሳቅ አምሮኛል ብቅ በል ወደሷ
@user-si7cz3ex9t
@user-si7cz3ex9t 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@Yekrta-LLB
@Yekrta-LLB 5 ай бұрын
አንተ ጀግና እመቤቴ ትጠብቅህ /!!!እንዳልክ ነው ወይስ አይደለም ሌላ ልጀ ነው መሰለኝ ምንም አይደለም ጀግና ቢተካም ያሰደስታል።
@samerabb1026
@samerabb1026 5 ай бұрын
ወድ ወንድማችን ሰላምህ ይብዛልን ፈጣሪ ይጠበቃህ ልዩችን❤❤❤ የልጅቱ ነገር ግን የት ደረሰ😂😢
@samerakaled8896
@samerakaled8896 5 ай бұрын
😂
@sarafekirfiker5359
@sarafekirfiker5359 5 ай бұрын
ጀግናው ስውድህ ያቺ ባለጌ አፈቀርኩህ ብላ የመጣችውን ተገላገልክ እባክህን እራስህን ጠብቅ ልናጣህ አንፈልግም
@novacell9751
@novacell9751 5 ай бұрын
እነዛሁለቱእህታታሞችጋር እዳትሄድሁለተኛለምን ደስየሚልነገርአይታየኝም አደራእሺ
@TecnoAhmad
@TecnoAhmad 5 ай бұрын
ወንድሜ፡አላህ፡ይጠብቅ፡ሁሌም፡ተነፈቂና፡የኔ፡ጀግነ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@umumryembintabrudin7277
@umumryembintabrudin7277 5 ай бұрын
ጀግናናናናዉ ወንድማችን በርታ አላህ ይጨምርልህ 👍👍👍
@user-xu7ut7jk3y
@user-xu7ut7jk3y 5 ай бұрын
አንተ ግን እኛ like እናረጋለን አድናቂዎችህም ነን አስታየት ኮመት ስጡ ትላለህ ግን አታነብም የተከታዮችህን አስታየት እንኳን የምታነብ አይመስልም ሆኖም ግን እንወድሀለን እንደ ልጅቷ ግን አይደለም እንዳትደነግጥ እሺ ይመችህ ቦክሰኛው💪
@user-sf7cg3bm6t
@user-sf7cg3bm6t 5 ай бұрын
እንኳን ሠላም መጣህ ወዲማችን እራሥህን ጠብቅ ሁለተኛ እዳትሄዲ እነዛ ሤቶችጋ በተረፈ አሏህ ይጠብቅህ ወንዲሜ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zeekonjo6339
@zeekonjo6339 5 ай бұрын
ይች አፈቀርኩህ ብላ ሙጭጭ ይለችዉ ልጅ በናትህ ደግመህ እንዳትሄድ ከደወሉልህ ብሎክ አርጋቸዉ ለናትህም ለኛም ታስፈልገናለህ
@user-ge6kc9ro1t
@user-ge6kc9ro1t 5 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን በጣም እንወድሀለን
@Mita4164
@Mita4164 5 ай бұрын
ሀሳብ አስተያየት ስጡኝ ትልና ሲነገርህ አሰማ ግን ያቺ ቀበሮ ጋ ደጋሚ ከሄድክ ልደታን ሁለተኛ አላይህም
@amaamm5799
@amaamm5799 5 ай бұрын
😂😂😂
@senaitzerea4936
@senaitzerea4936 5 ай бұрын
🤣🤣🤣 Nsu Bywedat si
@kidistfseha2272
@kidistfseha2272 5 ай бұрын
Woyi gude😂😂😂😂
@lidiyaalemu3185
@lidiyaalemu3185 5 ай бұрын
ቀበሮ ብቻ አይገልፃትም 😂😂😂😂😂😂😂
@elsahabtemariam3410
@elsahabtemariam3410 5 ай бұрын
በእውነት ያች እራስ ወዳድ የሆኑ እህት አማቾቹ
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 5 ай бұрын
በሰላም ወጣህ ከአፍቃሪህ ቤት እኔስ ዛሬም ከሄድክ መዳሀኒት እጠጣለሁ ብላህ ደግሞ እንደለመደችው ተጠምጥማብህ ምን ተፈጥሮ ይሆን ብዬ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም በሰላም ወጣህ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ ወንድማችን ከእግዚአብሔር ጋር እራስህን ጠብቅ ካሜራ ማኑን አለማመስገን አይቻለም እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድምህን ስታስከብር ስላየሁ ደስ ብሎኛል ሰው ማለት እንዲህ ነው ማስክህን አውልቅ አያወልቅም ኤቲክሱ አይፈቅድም ስትል በጣም ነው ደስ ያለኝ እናመሰግናለን በርቱ እኛም ከስደት መልስ ታሪካችንን እናውራለን እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤
@mesietube9562
@mesietube9562 5 ай бұрын
አንተ በጣም ጎበዝ ጀግና ነህ ወንድሜ ግን እኔ የምልህ ነገር ቢኖር እባክህ ቤታቸው ድረስ ሲጋብዙህ አትሂድ ወደ አንተ ቢሮ ይምጡ
@mussieebssa3834
@mussieebssa3834 5 ай бұрын
እናት ማለት አንቺ ነሽ በርቺ አሁንም እውነተኛ እናት ነሽ ተገርሜ ነው ያደመጥኩት ትዳርሽን ለማቆም ልጆችሽን ለማሳደግ የሄድሽበት መንገድ ርቀት መልካም ነው። ዛሬም እግዚአብሔር ከጉንሽ ነው። በርቺ አሁንም ምርጥ እናት ነሽ
@emnetbelte7769
@emnetbelte7769 5 ай бұрын
ማሚዬ እማዬ ነው ያለችሽ ልጅሽ አማይዮ በጣም በጣም ጀግና እናት ነሽ እንኳንም ወስነሽ መጣሽ ለልጆችሽ አሁንም በጥሩ ሰአት ነው የደረሽላቸው ጎበዝ ጀግና ጨዋ ልጅ አለችሽ እንዃንም ደረሰችልሽ በጉብዝናሽ ሁሉንም አሸንፈሻል የኔ ብርቱ አሁን ደግሞ የበለጠውን ፈጣሪ ይሰጥሻል እንዃንም ከልጆችሽ አጠገብ ሆንሽ❤❤❤
@Zayneb-zo9mf
@Zayneb-zo9mf 5 ай бұрын
ጀግና ወድልጅ ከተወለደ አይቀር እደዚክ ሲሆን ነዉ ❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤
@LatifahNcmx
@LatifahNcmx 5 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ሌላ የምልህ የለም እራስህን ጠብቅ ❤❤❤❤❤❤❤
@b.6015
@b.6015 5 ай бұрын
አህለን ጀግናችን በርታ አፍቃሪህ እደት ሆነች
@shemima5580
@shemima5580 5 ай бұрын
አረ ኡ 😂😂😂
@WerttFgghh
@WerttFgghh 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@Mas-bn2by
@Mas-bn2by 5 ай бұрын
ትናት እርህሱን ፍቅርኛዬ ስል በሳቅ ሞትኩ😂😂
@hope8216
@hope8216 5 ай бұрын
የልጆችን አእምሮ በመጠበቅ ረገድ ወላጆችም ጠያቂውም እና ኢትዮጵያውያን በብዛት ገና አልሰለጠኑም:: አይረዱም:: ልጆች ይህን ሲሰሙ የልጆቻችን አእምሮ ይጎዳል ብለውም አያስቡም:: ወይም ለልጆቻቸው ግድ የላቸውም::ልጆች ግን ዘመናቸውን በሙሉ በልጅነታቸው የሰሙት ነገር የህይወት ቀውስ ያደርስባቸዋል:: አሜሪካን ሀገር (child I dangerment) ተብሎ ያስከስስል :: አኔ ግን በልጅነቴ አዋቂ ሲያወራ ልጅ መስማት የለበትም ብሎ አባቴ ስላሳደገኝና ስለተጠነቀቀልኝ በህወት የሌለውን አባቴን አሁንም አደንቀዋለሁ::
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 5 ай бұрын
ሁለት ወንድ ልጆች አሉኝ እኔም አሁን አያት ጋር ይኖራሉ በቤት በቂ ገንዘብ ቢኖርም አባታቼው ከምግብ ውጭ ፍላጎታቼውን አያሟላም ይሁን እኔ ባለኝ አስደስታቼዋለሁ እኔ በስደት ነኝ ግን ደስ የሚለው እኔን ቢናፍቁም የቤተሰብ እክብካቤ አይጎላቼውም ግን አቤት የሴት ልጂ ፈተና አይዞሺ እህታችን
@user-hw4ed6tp9n
@user-hw4ed6tp9n 5 ай бұрын
ወገኖቼ እኔም የልጅቷን ሁኔታ ሳይ አንድ ነገር ያደርጉታል እያልኩ ልቤ ተጨነቀ፣ ራሴን አመመኝ የዚህን ልጅ ክፉ ነገር ማየት አልፈልግም ሁለተኛ እሷ ጋ ከሄደ ግን እኔም አላየውም። አንተ ጋዜጠኛ የቤተሰቦችህን መልእክት አንብብ ወይም ሌላ ሰው እንዲያነብ አድርግ የምትባለውን አዳምጥ፣ ተጠንቀቅ አለበለዚያ ባን እናደርግሀለን
@user-hu8vk8zp7n
@user-hu8vk8zp7n 5 ай бұрын
እፍፍፍ እኳን ሠላም መጣህ የነዛ ተከሢሥ ሴቶች ሁኔታ አሥፈርቶኝነበረ😊😊
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 5 ай бұрын
ከሽህ አንድ መልካም አየሰጠፋም። ፍቅረኛዉ አረብ ሀገር ሄዳ በምትልክለት ገንዘብ፣ በስሟ ቤት ሰርቶ የጠበቃትን መልካም ሰዉ መቸዉም መዘንጋት የለብንም። መልካም ሲነሷ ሁሌ ምሳሌ ሆኖ ይቀርባል። አንዳንድ ባልና የልጆችሽ አባት፣ እንዲህ ያደርጋል።
@aishaaisha6991
@aishaaisha6991 5 ай бұрын
እዳውእነዛ ሰይጣኖች ሴቶችቤትደግመህእዳትሄድ በስልክታልሆነ
@safaiaalyami6678
@safaiaalyami6678 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ግን ኮመንት አያነብም መሰለኝ ስንቴ ነው ሰዎች ቤታቸውን ሲጠሩህ እሺ ብለህ አትሄድ ከፈለጉ እነሰሐ ይምጡ ምንለው
@AminatAli-px8qz
@AminatAli-px8qz 5 ай бұрын
አላህ ይጠብቅህ ወንድሜ አድራሻህን በየት ላግኘው የምትፈልግልኝ ሠው ነበረኝ እባክህ የ 30 አመት ህልሜን ፍታልኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-by8ro9nl9g
@user-by8ro9nl9g 5 ай бұрын
አብሺሪ 😢😢ኮመንት ያነብ አይመሠለንም እሰኪ ፖሯፈይሉ ሰር ካለ ፈልጊው አላሕ ያሰካልሺ አላሕ ኪሪም
@AminatAli-px8qz
@AminatAli-px8qz 5 ай бұрын
@@user-by8ro9nl9g አይይ እሽ የኔ አላህ ያበሽረሽ ኢንሻ አላህ ተሥፍ አልቆረጥም እህቴ የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው በዱአሽ አትረሽ 😭😭😭
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 5 ай бұрын
አዲስ አራዳር እና የነስር አይን ወንድማማቾች ይመስሉኛል ❤️❤️❤️ ጀግንነታቸው ፀይምነታቸው ሀቀኝነታቸው ይመሳሰሉብኛል ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ💚💛❤️🙏
@user-pe5gy1il4f
@user-pe5gy1il4f 5 ай бұрын
ወድሜ በጣም ነበር ያሰብኩት ያቺ ፍቅር ያዘኝ ያለች ልጅ ቤቷ ሁለተኛ እዳትሄድ ❤❤❤
የልጃችን 1 ኛ አመት በድምቀት ተከበረ
15:00
ሐዲስ ዜማ ቲዩብ- Haddis zema tube
Рет қаралды 204 М.
王子原来是假正经#艾莎
00:39
在逃的公主
Рет қаралды 26 МЛН
እዮብን ጥላው ሄደች
12:30
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 286 М.
ባልጠበቀው ሁኔታ ተበቀሉት!
35:47
Addis Radar
Рет қаралды 4,9 М.
ACHEBCHIBULET አጨብጭቡለት | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024
1:41:32