ህዝብ ያነጋገረውን ሚስጥር አፈነዳችው። የሚሊየነሩ ወንድም የደፈራት ልጅ እየተባልኩ መጠቋቆሚያ ከምሆን ብዬ ነው አግብቼው ህመሜን ችዬ የኖርኩት።

  Рет қаралды 118,168

Addis kememoch

Addis kememoch

3 ай бұрын

ህዝብ ያነጋገረውን ሚስጥር አፈነዳችው።የሚሊየነሩ ወንድም የደፈራት ልጅ እየተባልኩ መጠቋቆሚያ ከምሆን ብዬ ነው አግብቼው ህመሜን ችዬ የኖርኩት።

Пікірлер: 1 300
@Addiskememoch
@Addiskememoch
kzbin.info/www/bejne/fafXfqhri6Zsbc0si=7I8ijf9XzPashqH5
@shemima5580
@shemima5580
የዚ ጀግና ጋዜጠኛ አድናቂዎች 👍👍👍
@saeedamatafria2115
@saeedamatafria2115
የዘንድሮ ጋዜጠኞች አለማድነቅ አይቻልም ያንተስ ይለያለ እግዜር ይጠብቅህ
@fjxhv7422
@fjxhv7422
እራስህን ጠብቅ ጀግናችን ጥሩ መስለው ቀርበው እንዳያጠፉህ አደራህን በዛ ላይ አላህ ይጠብቅህ😢😢😢😢😢😢😢
@emetieabebe3468
@emetieabebe3468
ሠትዬዋ አላመንኮትም ተልኮ ይኖራታል ተጠንቀቅ ወንድም
@YemsgenLesu-ud2bm
@YemsgenLesu-ud2bm
ይከን ጀግና ጋዜጠኛ የሚወድበ👍*አሳዪኝ
@Hundumak
@Hundumak
3 ቁማርተኞች። 2 ወንዶችና አንድ ሴት። ሴቷ ከሁለቱም አትርፋለች። ኤልያስን በመክዳትሽ እግዚአብሔር ራሱ ገና ይቀጣሻል። ብር ብቻ ማግኘት ስኬት አይደለም ። ማይፀንሽ ልጅ አልባ ሆኗል። ሚሊዮኖች ብኖሩሽ አንቺም እናትሽም ነገ ሟች ናችው
@tina..5325
@tina..5325
የአበረሃም ጉደይ ምን ሆና ወንድም
@askualaregawi2963
@askualaregawi2963
እባክህ ራስህን እየጠበቅህ ስራ። ደግሞ ጋርድ ቅጠር እባክ እባክ እኛ የመዳም ቅመሞች በአንተ እየተጨነቅን ነው😢። እንጂ የኛ የሀበሻ ክፋት፣ምቀኛ፣ክፉነት ከአለም እንለያለንኮ
@WonderfulWinterSled-hf9vq
@WonderfulWinterSled-hf9vq
እግዚሐብሂር ጥላ ከለላይሁንክ የሰው እንባ አባሽ ከፈጣሪ ጋር ❤❤❤ 👍👍👍
@user-yo3lc3sr6c
@user-yo3lc3sr6c
ይህን ጀግና ጋዜጤኛ የሚወደው እደኔ ማነው
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179
እኔ አልተዋጠልኝም አድራ አንተ ቅን መልካም ሰው እራሰህን ጠብቅልኝ የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን ❤️🙏
@medinaseidm.d5605
@medinaseidm.d5605
ወንድሜዋ እደኔ የምጨነቅልህ ማነው አላህ ይጠብቅህ 🙌🙏🙏🙏🙏
@user-th2pz5lc9v
@user-th2pz5lc9v
ጀግናችን አትመናት በጣም ከባድ ሰዎች ናቸው ተመካክረው ሊሆን ይችላል ለተንኮል ይሆናል የመጣችው እራስክን ጠብቅ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq
አንተ ስስት የህዝብ ልጅ እመብርሀን በመንገድህ ሁሉ ትቅደም ፈጣሪ ጉልበት ብርታት አጋዥ ይሁንህ ከተንኮለኞች አይን ይሰውርህ ❤❤❤
@user-cm8fb1sz6k
@user-cm8fb1sz6k
አንተን የወለደች መሀፀን የተባረከች ናት ተባረክ እድሜና ጤናክን ያብዛው❤
@almasalmas5250
@almasalmas5250
ወንድማችን ኤሊያስ እግዚእብሔር ጤናህን ይመልስልህ
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956
እንተ ውድ እና ጅግና ጋዜጠኛ እባክህን ብቻህን አትንቀሳቀስ የምትሰራቸው ሥራዎች ብዙዎቹ እድገት አላቸው ውድ ወንድሜ ቸሩ እግዚአብሔር ይጠበቅህ ።
@iloveyoufamily9742
@iloveyoufamily9742
የተበዳይ እምባ ጠራጊ እመብርሃን ትጠብቀህ የኛ ጅግና ❤
@Menelik27
@Menelik27
የድሃ ልጅ መሆን በሷ አልተጀመረም በግሌ አጭበርባሪ የጥቅም ሰው ነች። እናቴ እናቴ አትበይ በመዋሸት ህይወት አይገነባም ዕሊናሽ እንዴት ተሸከመው ይሄን ሁሉ ማጨበርበር ለምን ሰርተሽ አትኖሪም? በግሌ ገንዘብ ነው እንዲህ የሚያረግሽ ለማንኛውም ኤልያስን ማስተካከል ወደ ትክክለኛ ህይወት እንዲመለስ የጣርሽው የታገልሽለት ምንም ነገር የለም ትችይ ነበር ብትፈልጊ።በናትሽ አታሳቢ ራስሽ ሰው በገነባው ህይወት ማሽብረቅና መንደላቀቅ ስለምትፈልጊም ነው።ኤልያስን በድለሽዋል በጣም በጣም ማለት ነው።እናትሽም የተነሱት በሰው ዕንባ በመጣ ብር ነው ከዝርፊያ ለይቼ አላየውም።ከዛም አልፎ ለዚህ ውድቀት ያበቃውን ወንድ ይዘሽ እሱ ህይወት እያለ የበለጠ በሽታ ሆንሽበት በበደል ላይ በደል ነው የሠራሽው ከመሬት ያነሳሽን ኤልያስን እርግጠሽ ደግሞ ሌላ ምቾት ፍለጋ ሄድሽ።ሞራል የሚባልን ነገር ሽጠሽ የበላሽ ራስ ወዳድ የጥቅም ሰው ነሽ።
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 104 МЛН
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 51 МЛН
የ DNA ውጤት ያልተጠበቀ ሆነ!!
40:58
ዱካ ሾው /duka show
Рет қаралды 102 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 5 МЛН