No video

"ሊታከሙ የሚገባቸው ሰባቱ የቤተ ክርስቲያናችን ቁስሎች"

  Рет қаралды 2,564

Getachew Terefe

Getachew Terefe

10 ай бұрын

መምህር ጌታቸው ተረፈ "መልሕቅ የጥንታዊ ሥነ ጽሑፍና የወንጌል ስርጭት አገልግሎት"

Пікірлер: 32
@abatemengistu9153
@abatemengistu9153 29 күн бұрын
ከእውነት ጋር ስለቆምክ እውነት ከአንተ ጋር ትቁም። ተባረክ❤
@melesedesalegn
@melesedesalegn 2 ай бұрын
ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ትክክል ቃለ ሕይወት ያሠማልን
@tsegaynetsereab8167
@tsegaynetsereab8167 4 ай бұрын
ልዕል እግዚብሔር ዉስጣችን እንድንመለከትና ራሳችን የምናስተካክልበት ልቦና ይስጠን። ለስተማሩን መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን። ክብር ሁሉ ለልዑል እግዚአብሔር ይሁን አሜን።
@melakmeng4091
@melakmeng4091 2 ай бұрын
ሊቃውንቶች ያላስተዋሉትን፣የገባቸውም ካሉ ለእምነታቸው ብለው ለዘላለም ሕይወታቸው ብለው ደፍረው ያልተናገሩትን ትክክለኛውን ስለተናገሩ፣ስላስተማሩ እግዚአብሔር ይርዳዎት።
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 6 ай бұрын
ጀግና አባት .... በነዚህ ምክንያት ነው ብዙ የቤተክርስቲያኗን ልጆች ያጣነው
@hayalgeta6024
@hayalgeta6024 28 күн бұрын
❤❤❤❤God bless you ❤❤❤❤
@ashenafiwolde
@ashenafiwolde 2 күн бұрын
ተባረኩ ❤❤❤❤
@user-fn6yi3gg1z
@user-fn6yi3gg1z 28 күн бұрын
Tebareku
@user-vp6sc1qi8l
@user-vp6sc1qi8l 9 ай бұрын
ይገርማል ገናዛሬ ስለምነታችን መሪ አጥነት በግልፁ ተነገረ እግዚአብሔር ይባርክህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@rachelfetene4336
@rachelfetene4336 29 күн бұрын
እፎይ እፎይ እፎይ መድሐኒያለም በነገር ሁሉ ይባርክወት ::
@yemeru9732
@yemeru9732 3 ай бұрын
በርቱ አባታችን ❤
@user-yh3pq9wk9n
@user-yh3pq9wk9n 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@eleni311
@eleni311 5 ай бұрын
አሜን አሜን ጌታ ፀጋውን ያብዛለዎት 🙏❤
@Eftah-Tube
@Eftah-Tube 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባሮኮት❤❤❤
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x 4 ай бұрын
መምህር ጌታ አብዝቶ ይባርክህ። ማስተዋል ለሰሚው ሕዝብ ይስጥ። ያልተቀይውጠና ያልተበረዘ የእውነት ወንጌል ማለት ይኸ ነው።
@tadelemitku1307
@tadelemitku1307 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ቀጥልበት ....አባታችን
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 4 ай бұрын
ተባረክ ወንድሜ እራስን መመልከት ይሁንላት ።
@user-zi4eg8ff7x
@user-zi4eg8ff7x 6 ай бұрын
መምህር የምታስተላልፈው ትምህርት እንከን የለውም። ቀጥልበት!!!
@getachewterefe5631
@getachewterefe5631 5 ай бұрын
Thank You
@haqiwalatmrer7739
@haqiwalatmrer7739 7 ай бұрын
ትክክል ነገር ተናገርክ።
@YenantewTub
@YenantewTub 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ። ግዛትህንም ያስፋፋል። ብዙዎች ምድር ያስወርስህ
@tekolagosheme398
@tekolagosheme398 2 ай бұрын
@mefthe 1 newrnga Astemhiro Enaswegd!!!!!!!!!¡!!!!!!!!!! OK!!!!!!
@mengistudemisse4494
@mengistudemisse4494 24 күн бұрын
አቶ ጌታቸው ባለፈውም መልክት አስቀሚቼሎታለሁ እርሶ የሃያ አንደኛው የሆዳሞች ሆዳም እንደሆኑና የተዋህዶን የመምህራኖቻችን የደንብ ልብስና የማያምኑበትን መስቀል አድርገው ስለም ቤተክርስቲያን እንደሚያወሩ እንኳን በቅጡ የሚያውቁና የተገነዘቡ አይመስለኝም :: አቶ ጌታቸው ለመሆኑ ስለ ተሃድሶ መናፍቃን ቤተ ክርስቲያን ነው የሚያወሩ ? ወይስ ስለምንድነው የሚያወሩት ? ስለ ተሃድሶ ከሆነ እዚያው ከአለቃህ ከአቶ አሰግድ ጋር ማውራት ትችላለህ ወይም ስለ ሚከፈልህ የሉተር ሃይማኖት ከሆነ ያንንም ማውራት መብትህ ነው ግን ኦርቶዶክስ ብለህ የማትኖርበትና የማታውቅህን ቤተክርስቲያን እንደ አገልጋያዋና አባሏ እንደ ሆንክ አድርገህ ለመቅረብ አትጋጋጥ እኛ እንኳን እንደ አንተ አይነቱ የእፍኝት ልጅ አይደለም ሌላውንም ጠንቅቀን እናውቀዋለን አሁን ይመቻል ያዋጠናል በዚህ ብላችሁ የመጣችሁበትን መንገድ ሁሉ ጠንቅቀን እናውቃለን በተለይ በቤተክርስቲያኒቷን ዶግማና ቅኖና ለመለወጥና የእመቤታችንን ክብራን ለማሳነስ እየሄዳችሁበት ያለውን ርቀታችሁን ቦታ እየቀያየራችሁ እና ጠፋ ብቅ ብላችሁ አሳቻን ሰዓት ጠብቃችሁ የምታደርጉትን ተንከሲስ ስልታችሁን በመንፈሳዊ ድሮናችን አፈር ከድቤ እንደባልቃቸዋልን ለዚህ እግ/ር ተዋህዶ እልፍ ልጆች አሏት :: አቶ ጌታቸው እኛ ጋ የሚታደስ ሃይማኖት ድሮም ዛሬም የለንም ይህ አይማኖት መኖርያ ቤት ወይም መኪና አይደለም የምታደሰው ስለዚህ እድሳት ካስፈለገህ አንተኑ እንዲ ስልቻ ሆኖ ያስቸገረህን ሆድክን ጠበብ እንድል እስፖርት ስራበት, ቆሻሻ ታጅሎ ያስቸገረህን ጭንቅላትህንበፀም ፀሎት አድስ እሺ የኔ ጅሉ ::
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 20 күн бұрын
አቶ መንግስቱ አንተ በሃይማኖት ጥላ ዉስጥ የምትኖሮ የአጋንንት መልዕክተኛ መሃይም ነህ።
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 20 күн бұрын
You don't know a single word about the Bible.
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 20 күн бұрын
The more you open your mouth , the more you show your illiteracy.
@mengistudemisse4494
@mengistudemisse4494 20 күн бұрын
@@zemenuwordofa20 አዎ እውነቱ ሲነገራችሁ እንዲህ ትተከተካላችሁ ገና መች ተቦገቦክ እሳቱን አነድብሃለሁ አንተ ሆዳም በሃይማኖት የምትነግድ ቁማርተኛ እኔ የገረመኝ እውነትና ትክክል ከሆናችሁ ለምን እራሳችሁን ችላችሁ አትቆሙም ሁሌ እንደ ጀርባ ቅማል በተዋህዶ ጀርባ ተንጠልጥላችሁ የሷ የሆነውን እየመሰላችሁ ለማጭበርበር ትጥራላችሁ ይህ ሁሉ ቅጥፈትህ ይሄው እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ይሄው መስቀሌ ይሄው ካባዬ ይሄው ምናምን እያልክ በሚወረወርልህ ዲቃቂ ሳንቲም የምትለፈልፍ ህዝቡ ጥያቄ ስያቀርብህ እኛም እናንተም አንድ ነን ልዩነት የለንም እያልክ እንደ ቀበሮ እየዞርክ የምትናከስ ንስጥሮስ ነህ ልንገርህ ዛሬ ሁሌ የእመቤታችን የመላዕክት የፃድቃን ስም ሲጠራ ይነዝሯቸዋል አሁንም ደም ስርህ ቀጥ እስከሚል ድረስ እናደርገሃለን አንተ የፀረ-ኦርቶዶክስ የፈረጅተላላኪ ከርሳም አሁን ይህ አድርገህ የምትለፈልፈው ልብስ እንደ አንተ አይነቱ ይሁዳና ሆዳም እንዲለብስ ተዋህዶ አትፈቅድም ያንተኑ የተሰጠህን ወይም ከፈረንጅ የተላከልህን ያንን ሁለት ፈረንጅ ገሎ ሶስተኛውን አንተን ሊያሰናብትህ(ልገልህ) የተላከልህን ለብሰህ አቅርሽበት እንጂ የተዋህዶ ካባ ኖ እሺ አቶ ከርሱ
@gambellaketema4564
@gambellaketema4564 3 күн бұрын
በጣም ቆሻሻ ኢሃይማኖት የሆነ ትችት ነው
@bemyself7818
@bemyself7818 7 ай бұрын
መናፍቅ
@user-gl8gj7jk9y
@user-gl8gj7jk9y 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 20 күн бұрын
You don't know a single word about the Bible.
@zemenuwordofa20
@zemenuwordofa20 20 күн бұрын
"ስሉ ሰምታ አሉ " መናፍቅ ትርጉሙን ከታዉቁትም።
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН
Я не голоден
01:00
К-Media
Рет қаралды 10 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 31 МЛН
የ 2ኛ ቆሮ፡ 6:14 "ታቦት" ወይስ "መቅደስ"?
22:57
Getachew Terefe
Рет қаралды 1,1 М.
Joker can't swim!#joker #shorts
00:46
Untitled Joker
Рет қаралды 35 МЛН