“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፅንፈኛ ሀሳብ ይዛለች” በመምህር ጌታቸው ተረፈ | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church

  Рет қаралды 7,982

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

4 жыл бұрын

“የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፅንፈኛ ሀሳብ ይዛለች” በመምህር ጌታቸው ተረፈ | Ethiopia | Ethiopian Orthodox Church
- ኢየሱስ ያማልዳል
- ለማርያም እና ለመስቀል አምልኮ አይገባም
#Ethiopia #Yegna_tube
Find us on the following links
yegna.abyssiniatechno.net/inde...
Facebook: / yegnatube
Check out more videos: bit.ly/1Nm7ngQ

Пікірлер: 233
@beniyamworkneh4201
@beniyamworkneh4201 4 жыл бұрын
አቶ ጌታቸው እግዚአብሄር ይባርኮት ከእንግዲህ ወገቦትን ጠበቅ አድርገው ከእኛ ጋር አብረን ማገልገል ነው ስልኮትን ባገኝና ብንማከር በጣም ደስ ይለኛል
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 4 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ እንዲህ እውነትን መናገር ሙልካም ነው ።
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
እናቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ የናቁሽ ሁሉ ወደ እግርሽ ጫማ ይወድቃሉ እናቴ ሆይ እወድሻለሁ ክብርና ምስጋና ይግባሽ አሜን አሜን አሜን።
@user-zl2zo2zt5x
@user-zl2zo2zt5x 5 ай бұрын
ፂዮን ከተማ ናት
@endtime5135
@endtime5135 4 жыл бұрын
የኔ አባት አፌ ቁርጥ ይበል። የክርስቶስን የማዳን ወንጌል በግልፅ ስለተናገሩ ፣ እግዚኣብሔር ዋጋዎን በሰማይ ይከፍላል። እውነት አርነት ያወጣል። መቼስ ይህን እውነት ስናገሩ በፊት የሚያደንቅ ሁሉ መሳደብ ይጀምራል። ሰይጣን በዝህ አለም የማይወደው ነገር ብኖር የክርስቶስን የመደን ወንጌል ነው፡ ፡
@bosenagashu5349
@bosenagashu5349 4 жыл бұрын
ከተኩላ ተጠበቁ 😭😭😭😭
@diboraandsquishes1649
@diboraandsquishes1649 4 жыл бұрын
እግዚኦ የእግዚአብሔር ቃል አውጥቶ የራስን ሃሳብ ተክቶ በማስገባት በቃሉ ላይ መጨመርም ሆነ መቀነስ ትልቅ እርግማን ያመጣል ምክንያቱም ወንጌሉ እየሱስ የሞተበት ነውና ሰው የሚድንበትን ቃል ማጣመም አስፈሪ የሆነውን የእግዚአብሔርን ቁጣና ፍርድ ያመጣል የንሰሃን ልብ ይስጠን!
@bebebi09876
@bebebi09876 4 жыл бұрын
ይህም ወንጌል በሥጋ ከዳዊት ዘር ስለ ተወለደ እንደ ቅድስና መንፈስ ግን ከሙታን መነሣት የተነሣ በኃይል የእግዚአብሔር ልጅ ሆኖ ስለ ተገለጠ ስለ ልጁ ነው፤ እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ሮሜ 1:4
@rahelaz1917
@rahelaz1917 4 жыл бұрын
ወገን ሆይ ክፍወች መተዉብናልና እናስተዉል አሁን የፈተና ዘመን ነዉን በምንሰማዉና በምናየዉ ነገር እናስተዉል እንመርምር የእስራኤል አምላክ ማስተዋልን ያድለን
@akalushikur375
@akalushikur375 4 жыл бұрын
በዚህ ደረጃ ትንታኔ ለማቅረብና በድፍረት ለመናገር የረዳህ እግዚአብሔር ይባረክ፣ ስለ ስድባቸው አትጨነቅ፣ ራሱ ኢየሱስ እኔን ካሳደዱኝ እናንተንማ … … በማለት ተናግሮታል። በርግጠኝነት የምናውቀው ነገር ግን ብዙ ሰዎች በዚህ ትምህርት ግር ያላቸው ነገር ግልፅ ይሆንላቸዋል።
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት መምህር እንዲህ በእውቀት ላይየተመሰረተ ማብራሪያ ነው እኮ እኛ የምንፈልገው:: 👍
@lidiya727
@lidiya727 4 жыл бұрын
እኛ ተዋሕዶዎች የምናመልከው ጌታ ኢዩሱስ ክርስቶስን ነው ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
መምህር ጌታ እየሱስ ይባርኮ አውን እውነት ስለተናገሩ መናፍቅ መባሎት አይቀርም ደሞም መወገዞት አይቀርም ግን ሁሉንም ነገር በደስታ ተቀበሉ እግዝአብህኤር ከእርሶ ጋር ነው በርቱ
@user-wb1dm5wq4m
@user-wb1dm5wq4m 6 ай бұрын
ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ብዙ ክርስትያን ነን የምሉ ወንድሞችና እህቶች ትክክለኛ ወንጌል በመስማታቸው!!
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
በትክክል እዉነት ነው የተናገርከው ❤
@gashawabebe9338
@gashawabebe9338 Жыл бұрын
መምህር ጌታቸው የጌታ ሠላም ለአንተ ይሁን። ትምህርቶችህ እንደ ስብ ቅልጥም እንዳለው ቅቅል በቃ ምን ልበል በጣም ደስ ይላል። በተለይ እኛ ኦተቤክ ውስጥ አድገን ነገር ግን ሰብሳቢ አጥተን ለተበታተንን እንዴት ደስ ይላል። አንድ ጥያቄ አለኝ የቅዱሳን የፃድቃንና ሰማዕታት ምልጃ (የሚማልዱ ከሆነ) ከጌታችንና ከመድሃኒታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ምልጃ ልዩነቱ ምንድን ነው? ቢያስተምሩን። ፀጋ ይብዛልህ።
@user-mv1md7tw5e
@user-mv1md7tw5e 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርኮት
@sismeskelu4572
@sismeskelu4572 4 жыл бұрын
Thebareku Abba kale hiwot yasemalen!!!!
@God-db9vp
@God-db9vp Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር።
@hamufikir4491
@hamufikir4491 4 жыл бұрын
"የበግ ለምድ ለብሰው ከሚመጡባችሁ በውስጣቸው ግን ነጣቂ ተኩላዎች ከሆኑ ከሀሰተኞች ነበያት ተጠንቀቁ " ተብለናል ምንም አዲስ ነገር የለም ወገኖቼ ይህ ሊሆን ግድ ስለሆነ አንረበሽ ተዋህዶ ለዘለዓለም ትኑር 💖💖💖!!!
@user-zg2zc8su7b
@user-zg2zc8su7b 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ሙስልም ኦርቶዶክስ ሁላቹንም በጌታ ፍቅር እወዳቸዋለሁ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 4 жыл бұрын
God bless you!!
@user-zg2zc8su7b
@user-zg2zc8su7b 4 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ ያድናል ከሞት ከጨላማ ኢየሱስ ይወዳቹሀል ተባረኩ
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
አባታለም አምላከ ቅዱሳን ልዑል እግዚአብሔር ዓይነ ልቦናዎትን ያብራልዎት አቤት አለማስተዋል አረ ቆም ብለን እናስብ? ወገን መቸ ነው እኛ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች ወይም አማኞች ቅድስት ድንግል ማርያም እና ቅዱሳን መላእክት ፃድቃን ሰማዕታት አባቶቻችን የአምልኮት ስግደት ሰግደን አናውቅም:: የአምልኮት ስግደት ለአምላካችን ብቻና ብቻ ነው የሌሎቹ የምንሰግደው የፀጋ እና የአክብሮት ስግደት ነው ወዳጄ በእውነት እመብርሃን ልቦና ትስጣችሁ ማስተዋል የተሳናችሁ ከርስ አደሮች ናችሁ ያሳዝናል😭😭😭😭
@user-gm7fn7vh1p
@user-gm7fn7vh1p 4 жыл бұрын
*እግዚአብሔር አምላክ ዓይነ ልቦናችሁን ያብራልችሁ!!!*
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 11 ай бұрын
መምህር ትምህርቶ በበረሐ ላይ የፈለቀ የምንጭ ውሃ ነው ቃለ ህይወት ያሰማዎት እድሜ ከጤና ይስጦት
@meskramayele6726
@meskramayele6726 4 жыл бұрын
Wededkm telakm amenkm alamenkm kdst dgl maryam amalajinat meskel haylachn new
@ermiastesfaye5668
@ermiastesfaye5668 3 ай бұрын
መምህር እግዚያብሔር ይባርክህ ትውልድ እንዲድን የምታረገው ነገር ሁሉ መልካም ነው እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድሜ።
@bereketdawit9416
@bereketdawit9416 4 жыл бұрын
AMEN TEBAREk wendeme esti kesemu negerachew
@asadkhgd9319
@asadkhgd9319 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የማደቃችሁ ጎበዞች
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 4 жыл бұрын
Memher fetari abezeto yebarkot!!!
@user-qy1rj9rg4f
@user-qy1rj9rg4f 4 жыл бұрын
ማንም ምንም ይበል አይመለከተኝም እናቴ ማርያም ክብር ምስጋና ይገባሻል
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@younatanyoun4874
@younatanyoun4874 4 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tube7632
@tube7632 3 жыл бұрын
በተዋህዶ ለእመቤታችን የፀጋን ስግደት እንሰግዳለን ለአምላካችን ለመድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የአምልኮ ስግደትን እንሰግድለታለን
@hanikonjo6525
@hanikonjo6525 4 жыл бұрын
ምን አገበገብህ እኛ እንሰገድላታለን ለናታችን
@melatalemayehu9617
@melatalemayehu9617 4 жыл бұрын
ena setesegeji welesh ederiya kentu
@user-qi8on1bm5q
@user-qi8on1bm5q 4 жыл бұрын
ድንቄም።መምህር ዛሬ ሰው አያሳታችሁ ያላችሁት እናተ አዎቂ ነን ባይዎች ናችሁ ገንዘብ ያሰከራችሁ እኛ ለቅዱስን እና ለእመቤታችን ድርድር የለም እንሰግዳለን
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
እንደ እርሶ እውነትን የሚናገሩ መምህሮች ይብዙልን አንድ አለ የስም ዶህተር ምንም ስለመፃሐፍ ቅዱስ ትርጉም የማያቅ ዘበነ ተብዬው እንደው ከእርሶ ጋር ፊት ገጥሞ ቢማር ደስ ይለኝ ነበር
@tsegaynetsereab8167
@tsegaynetsereab8167 3 ай бұрын
ህዝቤ እዉቀት በማጣቱ ጠፍተዋል የሚለዉ አሁን በኛ ላይ ደረሰ። የእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ።
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ማንም ምን ይበል ድንግል ማሪያም አማላጄ ክብር ምሥጋና ላንቺ ይሁን በሥመክርሥቲያነን አትነግዱ ተውን ተዋህዶ የታተመች የፅንት ናት
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 2 жыл бұрын
ማርያም ቅድስት ነች፣ብጽእት ነች፣ግን አማላጅ አይደለችም!!
@Danie4127
@Danie4127 4 жыл бұрын
#እወዳችኋለሁ_ኦርቶዶክሳውያን_❤❤❤❤ ውድ ወንድሞቼና እህቶቼ ውድ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታዮች ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች==ክርስትያኖች] [ ዛሬ ለኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች አንድ ጥያቄ አለኝ] ከይቅርታ ጋር !!☝🙇 plz #እስት_ልጠይቃችሁ?! 1 ኃጢአት አትስሩ ማለት ስድብ ነው!!? 2 ለተቀረጹ ምስሎች አትስገዱ ማለት ስድብ ነው?! 3 መጽሐፍ ቅዱስ አረጋግጧ የመሰከረውን እውነት ማርያም አታማልድም ማለት ስድብ ነው??! 4 የመጽሐፍ ቅዱስ እውነት ሳንጨምር ኢየሱስ የማልዳል ብለን መመስከር ሥድብ ነው?! 5 ታቦት በሙሴ ዘመን በእርግጥ ነበረ ነገር ግን የ ታቦተ ሕጉ የተሰጠው ለእስራኤል ብቻ ስለሆነ ይህንንም ደግሞ እግዚአብሔር በተሻለ ቃል ኪዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ሻረ ታቦት በአድስ ኪዳን ዘመን አያስፈልግም ተሽሯል ብለን መነገር ሥድብ ነው? 6 አሁንም ስለ ታቦት ነው አሁን ኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የምትጠቀመው ታቦት ከሙሴ ሕግ ጋር ምንም ስለማይገናኝ ፀሎት ስለ መይሰማም ጭምር መንጋራችን ስህተት ነው?! 7 እግዚአብሔር ፈጥሯል ሰውን ሁሉ በአምሳሉ በመልኩ ቆንጆ አድርጎ አሣምሮ ፈጥሯል በእሱ በድንቁ በእግዚአብሔር እጅ ስለ ተፈጣራችሁ እራሳችሁ በፈጣራችሁት ምስሎች አትመኩ ኃጢአት ነው ብሎ መነገር ሥድብ ነው?? እንደኔ እንደኔ ከሆነ ጭራሽ እናንተን መወደድ እንጂ ከምትጠፉ ግድ ብሎን እንጅ ይህ መስደብ አይደለም #_ቅድስት_ድንግል_ማርያምን_እኛ_በፍጹም_አንጠለትም_የጌታችን_የመድኃኒታችን_የኢየሱስ_ክርስቶስ_በስጋ_ለሁላችንም_እናት_ናት_ነገር_ግን #_ስግደት_አንድ_ብቻ_ስለሆነ_መጠን_ለአምላክ_ብቻም_ስለምገባ_እራሷም_ስለመትፈልግ_አንሰግድላትም_ይህ_ነገር #ማርያምን_ትችላላችሁ_አየስብልም_በጭራሽ_ክብር_ይገባታል_? አወን ይገባታል ምን አይነት ክብር ልክ እንደሰራ ልክ እንደ ሙሴ ልክ እንደ ጴጥሮስ #__እየሰገዱ_መክበር_ለአምላካችን_ለእግዚአብሔር_ብቻ_ነው ስለዚህ እኛ ማርያምን ከማንም ከምንም ይልቅ እንወዳታለን ነገር ግን የምትፈልገውን ነገር በግድ ወስደን አነሰቅፈትም ኃጢአት ነውና #አማላጅነት_በጣም_ትልቅ_እጅግ_በጣም_ትልቅ_ሶራ_ስለሆነ_እሷ_እናታችን_ብፅዕት_ቅድስት_ድንግል_ማርያም_ስለማትችል_አምላክም_ስላለ_ሰጣት_እኛ_አንሰጠትም_ ይህም ጉዳይ እኛንና ማርያምን እንጅ ሌላ ሰው ምንም አያገባውም እኛ #ሙስሊም_ #ኦርቶዶክስ_ #ካቶሊክ__ ሁላችንም እንወዳችኋለን ውድድድድድድድድድ መወያየት ጥሩ ነው ሃሳባችሁን በታች በኮሜንት አስቀምጡልኝ አነባለሁ እወዳችኋለሁ ፕሮቴስታንት ደግሞ በኮሜንት እንወዳችኋለን ብላችሁ ጻፉ አመሠግናለሁ ለዛሬ በዚህ አባቀሁ ❤❤❤💞💞💞💞 ፍቅር ይበልጣል
@user-zg2zc8su7b
@user-zg2zc8su7b 4 жыл бұрын
ጌታ የልብ አይኖችን ያብራልን ያብራላችሁ ክርስቶስን መየት እንትችሉ ዘንድ እህት ወንድሞቼ እወዳቸዋለሁ ጌታ ይባርካችሁ
@user-lw5mh9bl4z
@user-lw5mh9bl4z 4 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@emebeteemebtayele6310
@emebeteemebtayele6310 4 жыл бұрын
Enwdachuwalen
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 4 жыл бұрын
ወዳጄ መሣደብ ከእውቀት ማነስ የሚመጣ ነው መሣደብ መልካም አደለም ግን እላይ ለጠየከው ጥያቄ መጠየቅህ መልካም ሆኖ መልስ የለውም ብለህ ማሠብህ ስህተት ይሆናል ኦርቶዶክስ የተሟላ መልስ አላት ሌላው አጠያየቃችሁ መልካም ስላልሆነ ነው ሰውየውን ለምሳሌ ብትመለከት በኦርቶዶክስ ያልተባለ ያልተነገረ ያልተተገበረውን ነገር ሆን ብሎ ልክ በመላእክት እንደምናመልክ በመስቀል እንደምናመልክ እየሡስ እኛ እንደማንወደው አይነት ተደርጎ ፕሮቴስታንት አማኞች እየሡስ እየሡስ እያሉ ስለጮሁ እነሡ ጋር ያለ ይመስላቸዋል ለኦርቶዶክስ የምታውቀውን ጠይቆ ከመረዳት ይልቅ እንደ አዲስ ለማስተማር ሲቃጣቸው ታያለህ
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 4 жыл бұрын
እንወዳችኋለን
@SUNSHINE-hg5oz
@SUNSHINE-hg5oz 4 жыл бұрын
ለማርያም ለመስቀል አምልኮ እንደማይገባ ተዋህዶ አስተምራናለች የፀጋ ስግደት ይገባቸዋል ሉቃስ 1 ፡ 48-end, እየሱስ በስጋው ወራት አማልዶናል አሁን ግን የማማለዱን ቃል በቅዱሳኑ ላይ አኖረ 2ኛ ቆሮንቶስ 5 :18-21
@habetamasmare5752
@habetamasmare5752 4 жыл бұрын
አሳይኝ እስኪ የፀጋ ስግደት እና የአምልኮ ስግደት
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
አትሳቱ ውድ የተዋህዶ ልጆች ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ መቸም አማልዶ አያውቅም ለዘላለምም ፈራጅ እንጂ አማላጅ አይደለም ይቅር ይበላችሁ እንደው ግን ከማን ያማልዳችሁ አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ አይብላለጡም አይተናነሱም በእርግጥ ከራሱ ጋር አስታርቆናል ።
@user-eq7ez9cy5v
@user-eq7ez9cy5v 4 жыл бұрын
የናንተ መከታተል የኛ ችግር ነው እግዛብሔር ይቅር ይበላቹ
@abrhamfereja6142
@abrhamfereja6142 4 жыл бұрын
ወንድሞቼ ሆይ፤ አንድ ሰው እምነት አለኝ ቢል ሥራ ግን ባይኖረውምን ይጠቅመዋል? እንዲህ ያለው እምነት ሊያድነው ይችላልን? ያዕቆብ 2፡14 ይሄ ለማን ነበር የተፃፈው ማባረራቸው ኑፋቄ ቢያገኙብህ መሆኑን መረዳት አያዳግትም ፡፡ ቢሆንም የመጻሕፍት ቃልን ከመቀየር በትርጓሜ ማስተማር ይቻላል፡፡
@SamuelAbrham-wo9nm
@SamuelAbrham-wo9nm 2 ай бұрын
እኔ የእርሶን መጽሐፍ እንዴት እናገኛለን
@Josefe4950
@Josefe4950 4 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይባርክህ ሁሉም እንዲህ የተረዳውን ቢያስረዳ ሲኦል ባዶ ትሆን ነበር አንደነሰዱ እየፈራ ኣንዳንዱ ለሆዱ ሲል ትውልድን ገደሉ ያሳዝናል እያወቁ ቃሉን ለምን ይለወሰጣሉ ኦርቶዶክስ ከሌላው ተለይታ የራሷ ተሰርጉም ለምን መረጠች ጥሏ ከፈጣሪ ጋር መሆኑን ዘንግታ ነው? ወይስ የሀሰዝቡን መዳን ለምን ፈራች ? የ2000 እትም መፅሐፍ ቅዱስ ኦረሰቶ ያሳተመችው ትውልድ ገዳይ የሞት መንገድ ነው
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 4 жыл бұрын
አቶ ጌታቸው እስካሁን እያየሁ ነበር አዛኝ የአምላክ ቃል ተቆርቋሪ መስለህ ከእውነታ ጋር አትላተም ሲጀምር የት ጋር ነው ኦርቶዶክስ ለመላእክትና ለመስቀል አምልኮ ስገዱ ብላ ያስተማረችው የትኛ ደብር ላይ ነው መስቀል ጌታችን ማርያም አምላካችን ያልንበት ዐውደ ምህረት አንተ ፍቅር ስላነሠህ እውነት እልሀለው አምላክን አታየውም ያጣኸውን አምላካዊ ፍቅር እስክታገኝ ድረስ
@user-wz1ce2zb8e
@user-wz1ce2zb8e 4 жыл бұрын
የተማረ ያነበበ ሲናገር እንዲህ ነው
@user-to4rj8bf9e
@user-to4rj8bf9e 4 жыл бұрын
እኛስ መስቀሉ ተሸክማችሁ ተከተሉኝ ያለን የአለሙ ምድህን አለም ኢየሱስ ክርስቶስ ነው አንተ 🐺 ተኩላ መልስህ በመምህር ምህረተአብ ጠብቅ ከዚያ የድንግል ማርያም አማላጅነት ይገባሀል
@user-ii9pj6ph8v
@user-ii9pj6ph8v 4 жыл бұрын
ሎቱ ስብሐት መፅሐፍ ቅዱስ እንዳንተ በዝግ ጭንቅላት አይተረጎምም እሽ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግባውና ወልድ እግዚአብሔር ኢየሱስ ክርስቶስ ፈራጅ እንጂ ፈፅሞ አማላጅ አይደለም እናተ ከንቱዎች (የሉተር ቡሎች) የተበረዘ ጭንቅላት ይዛችሁ መርዛችሁን አትርጩ !!! ድንግል ማርያምና ቅዱስ መስቀል የአምልኮ እንደ ማይሰገድ ጠንቅቀን እናውቃለን አንተ አትነግረንም እግዚአብሔር ላከበራቸው ቅዱሳንና ለቅድስት እናቱ እንዲሁም ለቅዱስ መስቀል የፀጋና የክብር ስግደት ይሰገዳል።
@user-vr7qv1jx9m
@user-vr7qv1jx9m 4 жыл бұрын
ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለእናታችን ለእመቤታችን ለቅድስት ድንግል ማሪያም ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ። ስተው ከሚያስቱ ከሀሰተኞች እና ከተላላኪዎች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቀን።ውዶች በተቻላችሁ መጠን ይህንን ሰውዬ ባታዳምጡት ጥሩ ነው።ራሳችሁን እንዳታሰርቁ ተጠንቀቁ ሀሳዊ መሲህ የበዛበት ዘመን ላይ ነን ።እኔ ግን የኛ Tv ከዛሬ ጀምሮ አላይም un ሰብስክራይቭ አድርጌ ወጣሁ።
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc 11 ай бұрын
ኧረ በመቤቴ እኔ አያለው አይቺ መርምሬ በጎውን ይዛለው ምን ማለት ነው አትዮ ማለት እህቴ ይሄ እኮ የህይወት ጉዳይ ነው ቀልድ አይደለም ስሚ አዳምጪ ከዛ መርምረሽ በጎ የሆነውን መንፈስ ቅዱስ እንዲመሰክርልሽ ልብሽን ከፈቺ የምን ድፍን መሆን ነው ሆ
@wdny590
@wdny590 4 жыл бұрын
IT IS TRUE!!!
@fekiryadnal8068
@fekiryadnal8068 4 жыл бұрын
ሲጀምር ስንት ዘመን ሌሎች የጮሁበትን ነገር ነው ይዘህ የመጣኸው ለምን? ምስጢረ ስላሴን አወቅህ እንጂ አልተረዳኸውም ቅዱሱመንፈስ በውስጥህ የለም ይገባ ዘንድ ጥቂት ዝም በል
@bereketdawit9416
@bereketdawit9416 4 жыл бұрын
ORTHODOX Emmet teketayoch bemetesadebut lek betanebu yet bederesacehu
@yaredtekelyohannes18
@yaredtekelyohannes18 8 күн бұрын
❤❤❤
@hirutbogale8510
@hirutbogale8510 3 жыл бұрын
እውነቱ ወንጌል ነው ። ብርክ በል
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
የኛዎች ምን እየሰራችሁ ነው? ኦርቶዶክስ አሁን ያለባት ፈተና አይበቃትም? ምን ፍለጋ ነው እንዲህ አይነት እርእስ በዚ ሰአት ይዛችሁ የምትመጡት? እስካሁን የት ነበር? በኦርቶዶክስ ስም ቆብ ያረገ ሁሉ ቄስ አደለም:: ይህም ካባ ስላረገ መምህር ወይም አዋቂ አደለም:: ኦርቶዶክስ ያለባት ፈተና ይበቃታል ተዉን!! ጊዜውም አደለም!!
@asiaal3255
@asiaal3255 4 жыл бұрын
Esu sami እደውም ግዜው አሁ ነው ምክንያቱም ቅኑሳይምሽ ቅነ ሳል ነስሀ መግባት ከጥፋት ማምለጥ: :
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
Asia Al ለዚህ እኮ ነው እንደዛ የምለው!! ለናንተ ስለሚመቻችሁ:: እዛው ለራስሽ እወቂ!!
@kumneger6418
@kumneger6418 4 жыл бұрын
Maski Uae በዳታ ይሰራል እንዴ ? እንዴ እረ በደንብ አንብቢ እኔም አቋሜ እንዳንቺው ነው:: የተዋህዶ ልጅ ነኝ ሎል!!
@maskiuae4766
@maskiuae4766 4 жыл бұрын
Esu Sami ይቅርታ በአጋጣሚ በስደት ከነሱ ጋር ነው እና የምኖር ስለማቃቸው አስተምሮአቸው ውሸት ስብከት ብቻ የውሸት ስብከት ግን ደሞ ኦርቶዶክስን ገዝግዘው ለመጣል ያላቸውን እላማ ስለማቅ ነው አሁን ደሞ በዚህ አጋጣሚ በደካማ ጎን ሊገባ ተዋህዶ መስሎ መጣ በጣም ስለተናደድኩ ነው ይቅርታ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
ስግደት ስንት ብላ ይሆን ያስተማረችው ያምልኮ ስግደት ለ ስሉስ ቅዱስ እንሰግዳለን የፀጋ ወይም የአክብሮት ስግደትን እንሰግዳለን ለእመቤታችን ለመላእክት ለቅዱሳን ወረድክም ጠላህም ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቀጥተኛ ናት ፈተናዋ ቢበዛም እኛ አንወላውልም ደሞ አታፍርም ግን ተዋህዶ እየሱስን እንደማሰብክ እንደማታውቅ መናገር ድፍረት ነው ማስተዋል ይስጦት
@negestat12
@negestat12 23 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@desalsisay587
@desalsisay587 4 жыл бұрын
አይይይይ ልቦና ይስጥህ
@munityeyaredyutbe
@munityeyaredyutbe Жыл бұрын
ብዙ:የተናገርካቸው:ከእውነት:የእራቁ:ናቸው:አንደኛው:እኛ:ኦርቶዶክሳዊያን:እመቤታችንን:አምላካች:አላልንም:እመ:አምላክ:ነው:የምንላት:እመቤታችንን:የጌታችን:እናት:ሰለሆነች:እናከብራታለን:እንሰግድላታለን:ይሄ:ደግሞ:ለእየሱስ:የምንሰጠውን:ክብር:ለእመቤታችን:ሰጠናት:ማለት:አይደለም:ዝምብላቹሁ:የውሽት:ሙላት:አትሙሉን::
@ephremkebebu6355
@ephremkebebu6355 4 жыл бұрын
Yekedusan abat Egezabeher yesetote!!
@meronmamo8001
@meronmamo8001 4 жыл бұрын
Balega seweya edetlkntk tekber yematawekewen atbotrefe
@subaithap5867
@subaithap5867 4 жыл бұрын
እመብርሀንድግልማርያስምሽለዘላለምይገስእንወድሻለን
@abelo6917
@abelo6917 4 жыл бұрын
የኦርቶዶክስ አማኝ ነኝ ግን አባቴ የገባዎት እውነት የሰማይ እንጂ የምድር አይደለም።መንፈስ ቅዱስ ነው የገለጠለህ አባቴ።።እግዚአብሄር ጻድቅ ነው ልጁም እየሱስም ጻድቅና ንጉስ አማላጃችን ነው።።።ክብር ለእየሱስ ይሁን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን
@user-et5xy6vu5u
@user-et5xy6vu5u 4 жыл бұрын
በትክክ አተ ሰውየ እድሁም በተጨማሪ ስለ እስልምና አጥነ፬ አንብብ
@amantsegaye5014
@amantsegaye5014 4 жыл бұрын
Please part3 ende mnew...
@user-fn7lg6qo6b
@user-fn7lg6qo6b 4 жыл бұрын
ወይ ጉድ በቃ ቤትክረስትያን ውስጥ ትደበቃቸሁ ነበር ዛሬ ውጣቸሁ ባለፈው ስለ መፅህፍ ቅዱስ ትክክለ ነው በየ ነበር ዛሬ ግን የስይጣን መለእክት ነው. ስይጣን በተዋህዶ ስልጣን የለውም አለን አትጨነቅ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ገራ ለማገባት ያደረጉት ሙክራ አልትሳክም መፅሐፍ ቅዱስ ላንውቅ እንቻላለን ግን ለድንግል ማርያም ስግድት የመንስገደው የፅጋ እንጃ የአምላኪ አይደለም ኢየሱስ ከርስቶስ በመፅሃፉ ቅዱስ ላይ ለቅዱሳን የስጣቻሁ ቃል ኪዳን ምንድነው አስተውሉ ለካስ ውሽትን እና ሀስትን የስይጣን ትምህርት ለማስተማር ነው መፅሐፍ ቅዱስ እንዳናንብ ስተት ነው ያሉት ያስዘናል.እንዴት ስው ተዋህዶን ለማፈረስ ይህን ይሃል ተንኮል ምን ይጠቀማል እንካን ለእኔ የማስተመሩት ነገር ለእራሰዋት ጋራ ይገባ ነው ድንግል ማርያም ቅዱሳንን.. መላእክት ለማቀዋዋመ የእግዚአብሔርን አምላካነት ማጨበረብር አያስፈልግም ንቁ የተዋህዶ ልጃች ይህ ስው አካሀዱ ከባድ እና ጋራ ለማገባት ጥረት የማድርግ መናፍቅ ነው።
@heni9141
@heni9141 Жыл бұрын
ምህርመጸሀፎት የትነው አድርሻውትን
@sarayoutube4678
@sarayoutube4678 4 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ኣረ ኣትዋሽ የኣምልኮት ስግደት የምንሰግደው ለኢየሱስ ክርስቶስ ብቻ ነው ለጌታ መስቀል ለ ቅድስት ድንግል ማርያም የጸጋ ስግደት ነው የምንሰግደው
@robelabraha2893
@robelabraha2893 4 жыл бұрын
Sele mn ke metshaf kedus esti asayeghn yetsega segdt
@tedrosteklu9771
@tedrosteklu9771 4 жыл бұрын
እንደ እርሶ ያሉ ለወንጌል እውነት የጨከኑ አባቶችን ያብዛልን እነ ዶክትር ዘበነማ መድረኩን ይዘው ተረተረት ሲነግሩን ይውላሉ ውጪ ያለን መጽሓፎትን የት ማግኘት እንችላለን። እግዚአብሔር ይባርኮት
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 4 жыл бұрын
"የበግ ለምድ ለብሰው ብቅ ይላሉ፡ ያኔም ተጠንቀቁ" ብሎ የለ? ኦርቶዶክሳውያን ሆይ ሆድ አደሮችን እንጠንቀቃቸው!!! የጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም "ታማልዳለች"!!! 4.
@tarekegnburakatarebest5987
@tarekegnburakatarebest5987 2 жыл бұрын
እስክ ከጥቅስ ጋር
@betiyabebe9266
@betiyabebe9266 4 жыл бұрын
Enay yemelew jeware new yelakewet bezeye sat endeza new yememeseleg endalet btekerseteyan kasedeghcewat kasetamarehcewat ege nekase ayehuenuew mesemawet yelem ye orthodox atefiy
@liyubiru1453
@liyubiru1453 4 жыл бұрын
የኛወች ምን እየሰራችሁ ነው በጣም እምወደው ቻናል ነበር አሁን አሁን ግን ኤል ቲቪን እየመሠለኝ ነው
@semegnehaile7670
@semegnehaile7670 4 жыл бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥህ ።የምትናገረው ወንጌልን ነው ።ካፍህ የሚወጣው እውነት እንደሆነ መገንዘብ አያዳግትም ።ዛሬም ሆነ ነገ እውነተኛ ውን ወንጌል ጭለማ ውስጥ ላለው ህዝባችን ከሙስከር ወደሃላ አትበል ።ዋጋህ ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው።
@clairezziwa7461
@clairezziwa7461 4 жыл бұрын
ልክ ብላችኋል
@user-ce5rb1bs4f
@user-ce5rb1bs4f 4 жыл бұрын
እህታለም አንችም ፓስተር ነሽ እንዴ? ደግ በይ ካሁን በኋላ ምንም ላኪ አላይም የኔ እመቤት ላንችም ልቦና ይስጥሽ ለንስሐም ሞት ትበቂ ዘንድ እመብርሃን በምልጃዋ ትቁመልሽ
@ephremkebebu6355
@ephremkebebu6355 4 жыл бұрын
I'm orthodox gen orthodox tesadebu atelem Eseki kemsadeb yelek metsehaf kedusawe melse setut yemiyawek seweyew lek new sedeb ye keresetose telat yesetan net
@AlemisaArarsa
@AlemisaArarsa 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fevenscotta4115
@fevenscotta4115 4 жыл бұрын
Wey yegna zemen, sew yefeleghewn mamlek yichilal
@biniman8055
@biniman8055 4 жыл бұрын
በትክክል።💗💗💞💞
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 4 жыл бұрын
በሀይማኖታችን አትቀልዱ ማፈሪያዎች በቃ አንሰብስክራብ
@user-bb7nl2bl9l
@user-bb7nl2bl9l 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንቺ ላደርግ ነዉ እኚህ ለብር ሂሊናቸዉን የሸጡ ዩቱበሮች ቱ
@hareggetaneh4075
@hareggetaneh4075 4 жыл бұрын
ዳቢሎስ ከፍጥረቱ ሁሉ እመቤታችንን አብዝቶ ይጠላታል ምክንያቱም ከእሷ የተወለደው እራስ እራሱን ቀጥቅጦ ተእግሮቹ በታች ስለጣለው ቅዱሳንንም ይጠላቸዋል ምክንያቱም እግዚአብሔር በሰጣቸው ጸጋ ድል ስለሚነሱት። እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@amantsegaye5014
@amantsegaye5014 4 жыл бұрын
Part3
@Baby-nb2dy
@Baby-nb2dy 4 жыл бұрын
የኛ tube ፀረ ኦርቶዶክስ ቻናል ነው በብዛት እንግዳ የሚያደርጉዋቸው ተሀድሶዎች እና ፕሮቴስታንቶችን ነው ኦርቶዶክስን ለማዘለፍ የተነሳ ቻናል ነው በተለይ እቺ ጠያቂዋ በእርግጠኝነት ፕሮቴስታንት ናት። የኛ ተብዬ ተኩላዎች እረፉ እጃችሁን ከኦርቶዶክስ ላይ አንሱ ማንንም እየጠራችሁ አታስተፉብን። ትክክለኛ ብትሆኑ እስከዛሬ መጥተው ለተፉብን መናፍቃን የሚሆን መልስ የሚሰጡ መምህራኖች አሉን እነሱንም ተመሳሳይ ጥያቄ ጠይቋቸው እና መልስ ይስጡበት። የኦርቶዶክስ መምህራኖችን ስትጠሩ የምታናግሯቸው ስለሀገር እና ሀገርን ስለሚያጠፋ ስለ ግብረሰዶም እና ሌላ ነገር ፤ ነገር ግን ሌሎቹን እንደዚህ አይነት ከሀዲ እና ፕሮቴስታንቶችን ስትጠሩ ስለ ሀይማኖት ትጠይቃላችሁ ለምን? ይሄን አርዮስ የሆነ ሰውዬ ያስተማሩት መምህሮቹ እኮ እስከአሁን ኦርቶዶክሶች ናቸው ለሱ የተገለጠለት ቀድሞ ለእነሱ ነበር የሚገለጥላቸው ኦርቶዶክስ የምትባል እምነትም ባልኖረች ነበር። አሁን ለዚ መናፍቅ የሆነ ሰውዬ መልስ የሚሰጡት መምህራኖች ሞልተዋል ትክክለኛ ለመሆን የምትፈልጉ ከሆነ እነሱንም አቅርባችሁ ለዚህ ሰውዬ መልስ አሰጡልን። ስለ መስቀል ደግሞ አባቱ ዲያብሎስን ይጠይቀው ምን ያህል ሀይል እንዳለው። መስቀል እንዲመለክ መሰለኝ አምላክ ራሱ ለንግስት እሌኒ ከተቀበረበት እንድታወጣው ያደረጋት። እንዲቀበርም ያደረገው ፈዋሽ መሆኑ ነው ያመኑበትን ስላዳነ ኢ - አማኞች ናቸው እንዲቀበር ያደረጉት የዛ ግዜ ይሄ ሰውዬ ቢኖር ኖሮ ከአስቀባሪዎቹ አንዱ ነበር።
@rakebalemayehu2809
@rakebalemayehu2809 4 жыл бұрын
yihe sew haymanotachenen liyatefa nw yetenesaw
@eysuseyadenalmelese7446
@eysuseyadenalmelese7446 4 жыл бұрын
Haymanote alen kalachehu mermeru yelale ende egziabeher kale kalehone esu haimanote saihone taote new!!
@rakebalemayehu2809
@rakebalemayehu2809 4 жыл бұрын
@@eysuseyadenalmelese7446 tegest yaleke elet huleshem megbya tatyilesh enga orthodoxochen atefetatnun anteras emnethn mermrw enji kalhon antem ende eyu chufa br esketageng meraget mebteh nw
@liyubiru1453
@liyubiru1453 4 жыл бұрын
እደው ግን ሚድያውም ግለሰቡም ድድብናውን ኦርቶዶክስለይ ካልገለፀ ያወቀ አይመስለውም
@asterasefa5753
@asterasefa5753 4 жыл бұрын
አቦ፡ጌታ፡የሱስ አሁንም ሕውነቱን ያብራላችው አማላጅ ካለክርስቶስ ለላ፡አናቀም
@azebmola4534
@azebmola4534 4 жыл бұрын
Be blessed Brother
@ellenitg
@ellenitg 4 жыл бұрын
የሐዋርያት ሥራ 10 25፤ ጴጥሮስም በገባ ጊዜ ቆርኔሌዎስ ተገናኝቶ ከእግሩ በታች ወደቀና ሰገደለት። 26፤ ጴጥሮስ ግን፡- ተነሣ፤ እኔ ራሴ ደግሞ ሰው ነኝ፥ ብሎ አስነሣው። የዮሐንስ ራእይ 19 10፤ ልሰግድለትም በእግሩ ፊት ተደፋሁ። እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር የኢየሱስም ምስክር ካላቸው ከወንድሞችህ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፤ የኢየሱስ ምስክር የትንቢት መንፈስ ነውና፡ አለኝ። የዮሐንስ ራእይ 22 8፤ ይህንም ያየሁትና የሰማሁት እኔ ዮሐንስ ነኝ። በሰማሁትና ባየሁትም ጊዜ ይህን ባሳየኝ በመልአኩ እግር ፊት እሰግድ ዘንድ ተደፋሁ። 9፤ እርሱም፡- እንዳታደርገው ተጠንቀቅ፤ ከአንተ ጋር ከወንድሞችህም ከነቢያት ጋር የዚህንም መጽሐፍ ቃል ከሚጠብቁ ጋር አብሬ ባሪያ ነኝ፤ ለእግዚአብሔር ስገድ፡ አለኝ።
@user-cp4zp9zi8j
@user-cp4zp9zi8j 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች ከዚህ ውጡ ከነዚህ አይነት ተኩላዎች ተጠቀቁ የተዋህዶ ልጆች
@yohannisalemayehu8686
@yohannisalemayehu8686 4 жыл бұрын
ayi timirt alqerebim abo
@ashuuuashuuu.1986
@ashuuuashuuu.1986 4 жыл бұрын
Bozana
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ተዋህዶወች ከተኩላወች ተጠንቀቁ አሥተውሉ
@belimeku5630
@belimeku5630 4 жыл бұрын
Enkuwan Ante Begashawem betam betinkakay ye Tehadiso (protestatism) liyasfafa simokir tegalete ,le Rasih neseha giba. Des yemilew zena ke Tewahido belikawentu gubayee tagidehal "Menafik ye Tewahidon enjera aybelam " elililil. Abatoch sile menafikan akahayd sinagerun hule gizay Ethiopia wust ye mengist lewt girgir kalew menafikan sergew temesaslew ye tesasate timihirt lemasgebat yimokiralu bilewinal. Nekay nen Anshewedim. Bemecheresham Enkuwan Emebetay Mariam 12 hawariyatim geta simeta bee 12 wenber laye tekemtew yiferdalu , Ermihin awta mamaledwa sigermih yefird wenberim alat erefew.......
@icantbreathe2351
@icantbreathe2351 4 жыл бұрын
በቅዱሳን በኩል ከኢየሱስ ክርስቶስ ኣስታርቁን ማለት ወንጀል ነው ባንተ ኣስተሳሰብ:: እኛ በቅዱሳን በኩል ኣማላጅነት እንጂ ድነት ጠይቀን ኣናቅም እዚ ደሞ ኣንተ ከ ኣባቶች በልጠ ሳትሆን ሰው ለመሳሳትነው
@shegerinfo6955
@shegerinfo6955 4 жыл бұрын
ደሞ ይሄ ከየት የመጣ መናፍቃን ነው ? ከየት ከየት ነው የሚፈለፈሉት የእምነት ቤቱን ሊያፈርሱ ለ27 አመት የወያኔ ሰላዮች ናቸው
@rahelberhe762
@rahelberhe762 4 жыл бұрын
16 ነገር ግን እላለሁ፥ በመንፈስ ተመላለሱ፥ የሥጋንም ምኞት ከቶ አትፈጽሙ። 17 ሥጋ በመንፈስ ላይ መንፈስም በሥጋ ላይ ይመኛልና፥ እነዚህም እርስ በርሳቸው ይቀዋወማሉ፤ ስለዚህም የምትወዱትን ልታደርጉ አትችሉም። 18 በመንፈስ ብትመሩ ግን ከሕግ በታች አይደላችሁም። 19 የሥጋ ሥራም የተገለጠ ነው እርሱም ዝሙት፥ ርኵሰት፥ 20 መዳራት፥ ጣዖትን ማምለክ፥ ምዋርት፥ ጥል፥ ክርክር፥ ቅንዓት፥ ቁጣ፥ አድመኛነት፥ 21 መለያየት፥ መናፍቅነት፥ ምቀኝነት፥ መግደል፥ ስካር፥ ዘፋኝነት፥ ይህንም የሚመስል ነው። አስቀድሜም እንዳልሁ፥ እንደዚህ ያሉትን የሚያደርጉ የእግዚአብሔርን መንግሥት አይወርሱም። 22 የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው። 23 እንደዚህ ያሉትን የሚከለክል ሕግ የለም። 24 የክርስቶስ ኢየሱስም የሆኑቱ ሥጋን ከክፉ መሻቱና ከምኞቱ ጋር ሰቀሉ።
@user-ff2gv4ni6q
@user-ff2gv4ni6q 4 жыл бұрын
አረሁሁሁ ኦርቶዶክሶች ግን ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያላቹ መምህሩ በግህዝ በግሪክ በአማርኛ የቀደሙት አበሆች የፃፉትን ጠቅሶ እውነቱን ነገረን ምን አመጣው ስድቡን ጌታ እየሱስ ይቅር ይበላቹ
@RajRaj-yv2fp
@RajRaj-yv2fp 4 жыл бұрын
Ende enayinete ayinutu kidifetam new hagerachin lay kisifet yemetaw Le orthodox masitemar akimum moralum yelachihum kechalachiw memar kefelegachiw erasachiw temaru Behayimanot menegedu yikachiw hulachihum tenesitachiw orthodox lay fit tilalachiw
@lamrotlamri2783
@lamrotlamri2783 4 жыл бұрын
Wireeee alebik. Lefetari. Yemigebaw sidet inaa. Amilkoo. Lemarem way lemesikel alitebalem Awo dingel marem tamalidenalech !!!! Getaa eyesus. Rasuu amilake Hone widett new yememelidew ?? Asitewiluu Mesikel demo amilkee. Lengee maden. Bilo tesekelibett silezi enakebirewalen injii anamelikewim. Mesilen hayilechin neww Meden beyesus kiresotos Ina bekidusen milejaa new
@maskiuae4766
@maskiuae4766 4 жыл бұрын
ድሮ ዝም ያልነው ይበቃል አሁን ዝም ብሎ የሚነዳ ተዋህዶ አታገኝም ተሸውደሀል የጠይቃል ያነባል እንጅ
@tzm6910
@tzm6910 4 жыл бұрын
እጂግ የሚያስደንቅ ረቂቅ ሚስጥር !!! እውነት ነው ወንድሜ :: ይህ ንግግርህ ለበሳል ህሊና እንጂ እምነትን እንደ ባህል ለሚከተል የሚያስጨንቅ እና የሚያንጫጫ መልእክት ነው:: ለምሳሌ በቤተክርስቲያን ውስጥ ስጋ ወደሙ በየቅዳሴው ስነስርአት መጨረሻ ላይ ይፈፀማል ይህም የቅዱስ አምላክ ልጂን ለፍርድ እስኪመጣ የማማለድ ስራ እራሷ ቤተክርስቲያኗ እየተናገረች መሆኑን መዘንጋት የለብንም:: እጂግ ግልፅ አድርገኸዋል :-- ቅዱሳን መላእክትም ይፀልያሉ ቅዱሳንም ይፀልያሉ እኛም ባቅማችን እንኳ ለምንወደው ቤተሰብ እየፀለይን ነው ስለዚህ ይህ ፀሎት ግን የቅዱስ አምላክጂ ከሚያማልደው ከአዳም እእና ሄዋን የውርስ ሐጢያት የአለም ፍፃሜ እስኪሆን ወይንም የሰውልጂ መውለድ አበቃ ተደመደመ ተዘጋ እስከሚባልበት ዘመን ድረስ በቅዱስ አምላክ ልጂ ይህን የሰው ልጂ መስራት የማይቻለውን ምልጃ ይካሄዳል ማለት ነው :: እውነት ነው ማምታታት የለብንም አሁን በቅዱስ አምላክ ልጅ ለምናምነው እያወቅን በድፍረት ሳናውቅ በስህተት ለምንሰራው ሀጢያት የፍቅር ጌታ የሰጠን ንስሀ እንጂ ሙስና አይደለም: :: ማናችንም በስራችን እንደማንድን አውቆ ቅዱስ አምላክ ቅዱስ ቃሉን ልኮ በኢሳያስ 53 በግልፅ እንደተዘገበው በእርሱ ስቃይ እና መከራ የዘላለምን የባርነት ቀንበር ስብሮ ከዘላለም ሞት ወደዘላለም ህይወት ከባርነት ወደልጂነት ተሸጋግረናል :: አሁን አቡየ 500 አመት ተዘቅዝቀው ፀለዩ ተክልየ አንድእግራቸው እስኪቆረጥ ፀለዩ ክርስቶስ ሰምራ በፊቷ በውሀላዋ በቀኝ በግራዋ ጦር ተክላ ባህር ውስጥ ሰውነቷን አሳወች ቀዳደው በሳስተው እስኪጥሏት ፀለየች እየተባለ የሚነተረከው ትርክት ይሄ ( ቱራማ ቤዝድ ማይንድ ኮንትሮል ሲስተም ነው) የቅዱስ አምላክን እና የቅዱስ ልጁን ስራ የሚቃወም ነው :: የቅዱስ አምላክ ልጂ ምልጃ እና የፍጡርን ፀሎት ልመና ማምታታት የለብንም :: ዳንኤል በትንቢቱ 12:4 ላይ በመጨረሻው ዘመን እውቀት ይበዛል ብሏል ገና ብዙ እንሰማለን::
@asterasefa5753
@asterasefa5753 4 жыл бұрын
የሚትሳድቡት ግን እማቤት ተሳድቡ፡ትላቾልች፡እንድ ስድብ የስጣን፡ነውስለዚህ፡እነሱን የሚታመልኩ፡ከሆን መሚስል አልባችው።
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 8 МЛН
እዉነቱን ተናግሮ በመሸበት ማደር ..... መምህር  ምትኩ አበራ
34:42
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 2,6 М.
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 4,5 МЛН