liveየጅቦቹ ትርጉም

  Рет қаралды 11,420

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

YEMM Media / የእማማ ሚዲያ

Күн бұрын

Пікірлер: 37
@babitkd1
@babitkd1 2 ай бұрын
እኔ ኣባቴ ሁሌ ተካታይዎት ነኝ ረዥም እድሜ ለሃገሬ ሲል ይስጥዎት ዬኔ ጀግና።
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 ай бұрын
መድሐኒአለም ሆይ ኢትዮጵያን ሰላሟ ናፈቀኝ
@chachabalcha9227
@chachabalcha9227 2 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ቃለ ሕይወት ያሰማልን የመንግስቱ ቀዳሽ የክብሩ ወራሽ ያድርግዎት አሜን፡፡
@aletashabebe1284
@aletashabebe1284 2 ай бұрын
ሰላም ለእርስዎ ይሁን አባታችን , ቃለ ህይወት ያሰማልን , 🙏🙏🙏✝️⛪️✝️⛪️✝️⛪️💚💛❤️🌸🌿🌸🪴💐
@yeshiyeshi3471
@yeshiyeshi3471 2 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ሰላሞትይብዛልን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን❤
@nanibelete6371
@nanibelete6371 2 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ውረድ ፍረድ
@belaymamo7608
@belaymamo7608 2 ай бұрын
ይሰማል አባታችን እንኳን ደህና መጡ ።
@yeshiyeshi3471
@yeshiyeshi3471 2 ай бұрын
ይሰማል አባታችን በረከቶት ይድረሰን❤
@qweqwe444
@qweqwe444 2 ай бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን
@YoditHabta
@YoditHabta 2 ай бұрын
ሰማል
@jjf7005
@jjf7005 2 ай бұрын
ይሰማል
@kwtkwt8669
@kwtkwt8669 2 ай бұрын
አቤቴጌታሆይ ውድፍረድ❤❤❤
@zizitino6797
@zizitino6797 2 ай бұрын
ከ3ወር በፊት የተናገሩት ነገር ደረሰ የሆነውም በጎፋ የሚደርሰውን የጎርፍ ናዳ እንደሚደርስ እና ብዙ ሕዝብ እንደሚያልቅ ነግረውን ነብር ሃገራችን መሸጧ ያሳዝናል
@proud_Orthodox27
@proud_Orthodox27 2 ай бұрын
አንሸነፍም። ከኛ ጋር ያለው ከእነሱ ጋር ካለው ይበልጣል። አንሸነፍም::
@MaryamAbdullah-v6r
@MaryamAbdullah-v6r 2 ай бұрын
I love Ethiopian ❤️ yes baba you are ✅️
@marthabogale1035
@marthabogale1035 2 ай бұрын
Yesemale
@mekediayele
@mekediayele Ай бұрын
🙏🙏🙏👍👍👍❤❤❤
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ፣ ፍቅር ለህዝቦቿ…ይሁንልን አሚን ።
@KelumaAfwork
@KelumaAfwork 2 ай бұрын
አባታችን ኢትዮጲያን ይጠብቅልን
@SaharMamo-u3p
@SaharMamo-u3p 2 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@meganDamtew-hy3vy
@meganDamtew-hy3vy 2 ай бұрын
እንካን ደህና መጡ
@dejenieandualem6006
@dejenieandualem6006 2 ай бұрын
Ysemal
@getahunworku574
@getahunworku574 2 ай бұрын
Tultula hula
@emarG1972
@emarG1972 2 ай бұрын
መች ሰራቹሁ ትውልድ ብትቀርፁ ኖሮ ይሄ ሁሉ ጉድ ባላየን
@getahunworku574
@getahunworku574 2 ай бұрын
Kkk wey yemiart activist.
@brukbkb5724
@brukbkb5724 2 ай бұрын
ይሄ አጭበርባሪ እስከ መቼ ነው ይህን ምስኪን ህዝብ እያጭበረበረ የሚያልበው ያሳዝናል ይሄ ሰውዬ ከነ እስራኤል ዳንሳ እና ኢዩ ጩፋ የባሰ ሙልጭ ያለ አጭበርባሪ ነው ህዝብ ሆይ እባካችሁ ንቁ እስከ መቼ ነው በማንም ዱርዬ የምንጃጃለው
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
2ወርቃ ላሞች ይመጣሉ እነሱንም በሚጥሚጣ በርበሬ አብሏቸው ብለው ነበር የታሉ ???ካልመጡ ቆዬ ???
@shimelismekit4632
@shimelismekit4632 2 ай бұрын
ትንቢት እና ትእቢት live እርሶ ጋ ሞልቷል
@የሌባአሳዳጅ
@የሌባአሳዳጅ 2 ай бұрын
አቤት ይሄ ሰዉዬ መድሀኒ አለም መቼ ነዉ ከሀይማኖታችን የሚያነሳዉ ሌባ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
እኮ ጠንቋላይ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 2 ай бұрын
የሚከተለው የከብት ብዛት
@BirhaneKassaw-r5q
@BirhaneKassaw-r5q 2 ай бұрын
ይሰማል
@NIyatGoitom-v5p
@NIyatGoitom-v5p 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AlemtsehayBekele-eq2ym
@AlemtsehayBekele-eq2ym 2 ай бұрын
ይሰማል
@mulugetabeyene5021
@mulugetabeyene5021 2 ай бұрын
ይስማል
live እሳት እና ውሃ አቀረብኩልህ አንዱን ምረጥ
32:11
YEMM Media / የእማማ ሚዲያ
Рет қаралды 1,3 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3 МЛН
Sigma baby, you've conquered soap! 😲😮‍💨 LeoNata family #shorts
00:37
አታመንዝር   ዘጸ.፳፡፲፬
36:22
Mahibere Kidusan
Рет қаралды 48 М.
መዝሙረ ዳዊት እሑድ - Mezmure Dawit Ehud
47:50
masresham
Рет қаралды 104 М.
🛑 የዓለም ገጽታ ሊቀየር ነው 🛑 የ3ኛው ቤተ መቅደስ ጣጣ
1:06:45
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 156 М.
ЗНАЛИ? ТОЛЬКО ОАЭ 🤫
00:13
Сам себе сушист
Рет қаралды 3 МЛН