ሁሉ ነገር ሲዘጋጋባችሁ እንዲህ አድርጉ

  Рет қаралды 2,824

ዘ-ሚካኤል tube

ዘ-ሚካኤል tube

Күн бұрын

Пікірлер: 44
@emabettube3699
@emabettube3699 Күн бұрын
በእውነቱ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋውን ያብዛልህ ምስጥሩንና ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ ተባረክ ❤❤❤
@MaedotAssefa
@MaedotAssefa Күн бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 5 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን ጌታ ሆይ እርዳኝ የዘላለም ጥያቄየ ነው ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ኤፍታህ በለኝ ደክሞኛል 😢
@יונימראיד-פ1ת
@יונימראיד-פ1ת 3 күн бұрын
አሜን
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 5 күн бұрын
አንዷ እኔ ነኝ ተመስገን በጠላቴ ነቀሁበት ስል ተመልሸ የወደኩኝ😢😢😢😢😢 እፉ በጣም ደቆሰኝ ጭራሽ ሰሞኑን ምን ሆኘ ነው ግን እንደገና ከስግደትና ከፀሎት መርታቴን ትቸ ዝም ያልኩኝ የደከምኩኝ ብየ የተቋረጠውን ስግደቴን ዝጀምር ዛሬ ሁለተኛ ቀኔ ጭንና ጭኔ አላራምደኝ አለ ስደት ላይ ነኝ ስራ እንዴት ብየ ልስራ እንዴትስ ልቀመጥ እፍ😢😢😢😢
@YonatanTeshome-h9m
@YonatanTeshome-h9m 5 күн бұрын
Ayzon enate berchi 😢😢😢
@hiwotnana3864
@hiwotnana3864 5 күн бұрын
Ayzosh satakorach tensh tensh eyalsh berch fitary yerdash 😢
@KidistGETAHUN586
@KidistGETAHUN586 4 күн бұрын
አይዞሽ በርቺ እህቴ ፈተናው ብዙዎቻችን ጋር አለ
@fasikademissie1162
@fasikademissie1162 4 күн бұрын
ayzoshi ehita esun asegichuwu gingil mariyam tridashi
@TgstZg
@TgstZg 4 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁላችንንም ነን😢😢😢 ሰደተኞቿን ልጁቿን እሷታስበን የአምላክእናት
@aman28el
@aman28el 5 күн бұрын
መድኃኔዓለም❤ ቃሎት ያሰማልን መንግሥቱን ያድልልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን።
@MeronBerhe-o9h
@MeronBerhe-o9h 2 күн бұрын
መዳኒአለም ያሣርፈን!
@efrataefi6866
@efrataefi6866 4 күн бұрын
Kala heywete ysemalne
@selamwitambaw5805
@selamwitambaw5805 5 күн бұрын
አሜን❤❤❤
@efrataefi6866
@efrataefi6866 4 күн бұрын
Kala heywete ysmalne
@derebederebe68
@derebederebe68 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን
@tadesewaketolatadesewaketo9677
@tadesewaketolatadesewaketo9677 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ዲያቆን
@EsuYawikal
@EsuYawikal 5 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስን አንተም ተባረክ ❤❤❤
@amanuel5687
@amanuel5687 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@mekdesmekdes-e5v
@mekdesmekdes-e5v 5 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ መምህራችን👏👏👏👏👏👏
@Samex-j5h
@Samex-j5h 2 күн бұрын
በንደዚ ሁኔታ ሆኜ gym መስራት ኣማረኝ ምን ላርግ ኃጢኣት ይሆንብኛል ???
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 2 күн бұрын
አርፈሕ/ሽ አትሰግጂም/ድ? የምን ጅም ነው?
@MisrakMelkamu
@MisrakMelkamu Күн бұрын
Hatiyatem tsedekem aydelem gym meserat ehte mejemriya gen meseged jemeri gize kalsh gym teseriyalsh yene hasab yihe new
@Sintayehukindalem
@Sintayehukindalem 5 күн бұрын
አንድዋ እኔ ነኝ በ አግዚአብሔር በጠሎት አስቡኝ ከኔ የበረታቺው ወለተ አረጋዊ ብላቺው
@አማራነኝ-ቐ7ቘ
@አማራነኝ-ቐ7ቘ 2 күн бұрын
ስልክህን ብሰጠኝ ወድማችን😢❤
@NitsuhGetachewu
@NitsuhGetachewu 5 күн бұрын
ፅጌ ማርያም ብላችሁ በፀሎት አስቡኝ
@Jggjfhg
@Jggjfhg Күн бұрын
እማይረሳው አምላክ ያስብሽ እህቴ❤🎉🎉
@Meskerem-m5j
@Meskerem-m5j 5 күн бұрын
Selam ebakachu betislot aseboing metislye alechalkum
@MesrakMamo
@MesrakMamo 5 күн бұрын
እሰኪ የበረክት ሰራ መሰራት እፈልጋለሁ
@BetiMechmilo
@BetiMechmilo 4 күн бұрын
Qal hiwit yasmali 🥰🥰🥰🙏🙏
@ራሔልታደሰ
@ራሔልታደሰ 5 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@AmenSetegn
@AmenSetegn 5 күн бұрын
Kale hiwot yasemalen wondemachen beretalen temehert yenafekale
@hannatsegaye6536
@hannatsegaye6536 14 сағат бұрын
ወንድሜ አካውንት የቅድስት አርሴማ እና ለቅዱስ ገብርኤል ለበረከት ለመላክ ስለሆነ አካውንት እና ቁጥርህን አስቀምጥልኝ እንዳየኸው ወንድሜ !
@TezeraAlemayew
@TezeraAlemayew 4 күн бұрын
የቤቴን የውስጥ ነው የገለፅከው እባክህ በእግዚአብሔር ስም እጠይቅሀለሁ በምክር እርዳኝ እንድደውል ስልክም ላክልኝ አደራ
@anisanagara3088
@anisanagara3088 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ
@ቅዱስገብርኤልአባቴየሚጠቅ 5 күн бұрын
አሜን❤
@AddisMohammed-x7z
@AddisMohammed-x7z 12 сағат бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
31ኛ የህይወት ገጠመኝ፦ የአንድ ጎረቤታችሁ ሙሉ ቤቸሰብ ሌባ ቢሆኑ ምን ታደርጋላችሁ
1:42:25
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
ССЫЛКА НА ИГРУ В КОММЕНТАХ #shorts
0:36
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
$1 vs $500,000 Plane Ticket!
12:20
MrBeast
Рет қаралды 122 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
የዱርዬዉ ጸሎት ኤልያስ ሽታሁን/elias shitahun
33:02
London live 1 million pawnd donated
24:35
ረዳት ትዩብ
Рет қаралды 2,8 М.
ያለ ምክኒያት ሲጨንቃችሁ እንዲህ አድርጉ
15:26
ዘ_ገብርኤል ቲዩብ-Z_Gebriel Tube
Рет қаралды 1,1 М.
Tigrigna Audio Bible, The Book of Ezekiel | ትንቢት ህዝቅኤል
3:57:13
Tigrinya Audio Bible | መጽሓፍ ቅዱስ ትግርኛ ብድምጺ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ይህንን ስራ አቁሚ ብለው አስፈራሩኝ  ደብተራወች
55:40
ወለተ ማርያም Tube
Рет қаралды 4,6 М.
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН