No video

መድኃኒታችሁ ናትና እመኑባት ! ርእሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን ግርማ ከሰሞኑ ለተነሱ የምንፍቅና ጥያቄዎች የሰጡት ቀጥተኛ ምላሽ ክፍል ፪ Aba Gebrekidan

  Рет қаралды 71,787

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Күн бұрын

|| ምክረ አበው || ወቅታዊ ጉዳይ || ከሰሞኑ ለተነሱ የምንፍቅና ጥያቄዎች የተሰጠ ቀጥተኛ ምላሽ ክፍል ፪ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ ||
🛑ቻናሉን ሰብስክራይብ እያደረጋችሁ።
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 152
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 9 сағат бұрын
አሜን ቃሌ ህይወትን ያሰማልን በፀሎት አስቡኝ ዓመት ዮሐንስ ብላቹሁ ለአባም አድሱልኝ 🤲
@gosayedejene705
@gosayedejene705 3 ай бұрын
አባን የሰጠን እግዚአብሔር ምስጋና ይግባው!!!
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን ጌታ የተመሰገነ ይሁን
@hdhdhhdr6694
@hdhdhhdr6694 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን👏👏👏
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 2 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ዘንድ ልምኝልን
@jfdy3618
@jfdy3618 2 ай бұрын
እግዚአብሔርይመስገን አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ አሜን❤❤❤ ቃለህወትያሰማልን አባታችን በድሜና በጤናይጠብቅልን❤❤❤
@tktyemariam
@tktyemariam 3 ай бұрын
አባታችን በእውነቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!!
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደዚህ ያሉ እውነተኛ አባቶቻችንን ያላሳጣን እግዚአብሔር አምላካችን ይክበር ይመስገን🙏🥲 እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@asratmarru7929
@asratmarru7929 Жыл бұрын
TV
@user-fi6bt1pp5f
@user-fi6bt1pp5f 28 күн бұрын
አባቴ ዕድሜ ከጤና ጋር ቃለህይወት ያሠማልን❤
@EmebetNegash
@EmebetNegash 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን አባታችን
@user-ok1eu1sm6u
@user-ok1eu1sm6u 25 күн бұрын
ቃለ ሕወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን❤❤❤
@bediluyachiso3582
@bediluyachiso3582 Жыл бұрын
አባትነት ከትህትህና ትህትና ከእዉቀት ጋር የያዙ አባት ከዚህ የበለጠ የምያገለግሉትን እድሜ ና ጤና ይስጥልን 🙏🙏🙏ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 11 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት !!! አንጀት አርስ!!!ድንቅ ትንታኔ!!!
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Kal hiwoten yasemalegn fetari abatechn 🤲🙏⛪❤️
@selamasefa6049
@selamasefa6049 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በረከተዎ ይድረሰን❤❤❤
@abzegonder4256
@abzegonder4256 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያስማልን አባ ለአግልግሎተዎ ልዑል እግዚአብሔር እርዥም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@yohanesfekadu6418
@yohanesfekadu6418 Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ይሰማልን አባታችን በረከቶትን ያሳድርብን ! በደንብ ንገሩልን ለነዚህ ከሀዲያ ❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
አባቴ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥልን
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማን
@tirezaamanuel9769
@tirezaamanuel9769 Жыл бұрын
ዘዳግም 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁵ እግዚአብሔር በኮሬብ በእሳት ውስጥ ሆኖ በተናገራችሁ ጊዜ መልክ ከቶ አላያችሁምና እጅግ ተጠንቀቁ፤ ¹⁶ እንዳትረክሱ፥ የተቀረጸውን ምስል የማናቸውንም ነገር ምሳሌ፥ በወንድ ወይም በሴት መልክ የተሠራውን፥ ¹⁷ በምድር ላይ ያለውን የእንስሳን ሁሉ ምሳሌ፥ በሰማይም በታች የሚበርረውን የወፍን ሁሉ ምሳሌ፥ ¹⁸ በምድርም ላይ የሚሽከረከረውን ሁሉ ምሳሌ፥ ከምድርም በታች በውኃ ውስጥ የሚኖረውን የዓሣን ሁሉ ምሳሌ እንዳታደርጉ፥
@derejet
@derejet Жыл бұрын
@@tirezaamanuel9769 ሜራክል መኒ
@shaamsusdinshaamsusdin3866
@shaamsusdinshaamsusdin3866 5 ай бұрын
አባታችን አባ ገብር ኪዳን በእድሜና በጤና ያኑርልን ከእመቤታችን በርከት እርድኤት ይደርብን❤❤❤❤
@user-dq5ky7zp1u
@user-dq5ky7zp1u 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤
@user-ue1qv1bl1z
@user-ue1qv1bl1z 3 күн бұрын
እግዝአብሔር አምላክ ፃጋዉን ያብዛልን አንደ እርሶ የሉትን ያብዛልን
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 Жыл бұрын
ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 11 ай бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እያሳቁ የእግዛብሄርን ቃልሚመግቡን 🙏🙏🙏🙏ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ 🙏😘😘😘😘😘😘😘
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 Жыл бұрын
አባታችን በእውነት እርሶን የሰጠን ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ዕድሜዎትን ያርዝምልን መድኃኔዓለም የህይወትንም ቃል ያሰማልን ✝️
@burtykanbeirut9568
@burtykanbeirut9568 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል እይዉት ያስማልን አባታችን በርሜ በጤና ያቆይልን
@Zi12197
@Zi12197 3 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ኦይ እስግድልሽልው ❤️
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
አምላክችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እርሰዎን የሰጠን ክብር ምስጋና ይግባው ዛሬም ዘወትርም በእውነት ኑሩልን አባታችን በደንብ አፍረዋን መልስ የላቸውም እሰይ ወላድተ አምላክ እርሜ ጸጋ ታብዛለዎት !!!
@malefiyadangnachew919
@malefiyadangnachew919 Жыл бұрын
ene endw destaye enkan menager nw yakatgn aba ❤🙏ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mihretmersha580
@mihretmersha580 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችኝ።🙏✝️ በእውነት እርስዎን አባት አድርጎ የሰጠን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። አሜን።🙏✝️
@fs9997
@fs9997 Жыл бұрын
ስንዱ እመቤት የምንለው በምክንያት ነው እንደ አባ ያሉ አራታይናወች መምህሮች ባለቤት ነት
@kal9048
@kal9048 Жыл бұрын
ይህን እድሰማ የፈቀደልኝ የእግዚአብሔር ስም ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን ምን እደምል አልውቅም እመብርሀን ዘመኖትን ትባርክልኝ እርሶን በሰማው ግዜ ሁሉ መንፈሴ በደስታ ይሞላል ስላምን አገኛለው ጭንቀቴ ሁሉ ይጥፋል ተመስገን እርሶን የስተን እግዚአብሔር ዘውትር ይመስገን 🙏🏿በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይትብቆት 🙏🏿🙏🏿
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
ማርያምን ብዙ ካዲያን እንደሚመለሱ ነው እየን የመሰለ ትምህርት ተመልከተው እና አዳምጠው እረ ቀጣይ ክፍል መቼ ነው እሚለቀቀው
@abebaberie6743
@abebaberie6743 Жыл бұрын
እውነተኛ አባቶቻችንን ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏
@kinfegabriel4098
@kinfegabriel4098 3 ай бұрын
Amen Abatachen ❤
@user-qb2ox4kq8u
@user-qb2ox4kq8u Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን በእውነት ለቤተ ክርስትያናችን እናተን አባት የሰጠ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
@tigistyitbarek7629
@tigistyitbarek7629 Жыл бұрын
ኑሩልን አባ
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 Жыл бұрын
ቃለህይወትያሠማልን አባታችን ተማሪ ጠፋእንጂ ፈጣሪ ልኮልናል እርግት ያለትምህርት ነው አባታችን የምታሥተምሩት እድሜሁን ያርዝምልን አባታችን
@elsabethmekuanint5847
@elsabethmekuanint5847 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን፤መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን ፤ የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን አባታችኝ።🙏
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 3 ай бұрын
Kale hiyiweti yasemalin eniku abatachin egixiyabehere amilaki kekufu hulu yitebikilin
@user-xz9yi6bc4u
@user-xz9yi6bc4u Жыл бұрын
አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ሕይዎትን ያሰማልን ለመፍቃኖች ልቦና ይስጥልን እግዚአብሔር እርሰዎን ስለሰጠን እናመሰግነዋለን👐
@user-zh9zp1cm7o
@user-zh9zp1cm7o Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሠማልን አባ🥰🥰🥰 እመብርሀን አማላጅ ናት እናቴ ኪዳነምህረት እኛ እንወዳታለን✝️❤🥰
@TG-zf5ep
@TG-zf5ep Жыл бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Жыл бұрын
እማምላክን እናት አማላጅ አድርጎ የሠጠን እግዚብሔር ክብር ምሥጋና ይድረሠው
@zelekashmulugeta7533
@zelekashmulugeta7533 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን አሜን!
@user-xv1zx9jw2r
@user-xv1zx9jw2r Жыл бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን በወእነት በእድሜ በጤና ይጠብቅልን (እግዚአብሔር ይመሰገን !!!!
@parahemasfaw7691
@parahemasfaw7691 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን ፀጋና በረከት ይስጥልን እንደርወ አይነት አባቶችን ይጠብቅልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@maryamemne
@maryamemne Жыл бұрын
ማርያም እምነ ነፅሪ ሃነ ማርያም ማርያም ማርያም እናታችን መድሃኒታችን ከሞት ማምለ ጫች እመ አምላክ እመ ኩልነ
@lenalena5192
@lenalena5192 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እደህርሶ አባት ስላለን
@samitplf7368
@samitplf7368 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በልቦናችን ያሳድርልን
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አሜን እመቤታችን ቅድስት ቅዱሳን ድንግል ማርያም ሆይ የዘወትር ጥበቃሽ አይለየን አቤቱ ጌታችን አምላካችን ሆይ ማረን ይቅር በለን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@zekariaszeki6029
@zekariaszeki6029 Жыл бұрын
አባ ከህይወት ምንጭ ጨልፈው ስላጠጡን እናመሰግናለን! መቼም ይህችን መልክት የእርኩሰት መልክትኛ ቢሰማት እንቆቆ ይሆንበታል
@hanahabtam8
@hanahabtam8 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜወትን ያርዝምልን ይሔን ትምህርት ቁጭ ብየ በመማሬ እድለኛ ነኝ
@efremefar7819
@efremefar7819 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin abatachin regime edmena tena yistiln agolgletachu yibarkilin betseltu yasbun AAAmeNNN AAAmeNNN AAAmeNNN
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን
@Finoterama
@Finoterama Жыл бұрын
*መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን ልብ ለሌላቸውም ልብ ይስጥልን እመ አምላክ በአማላጅነቷ አይለዬን አሜን*
@mekdestessema4611
@mekdestessema4611 Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@Mentki3838
@Mentki3838 Жыл бұрын
በእውነት የዘመናችን አትናቴዎስ በጣም ድንቅ ማብራርያ የኛ አባት " ይደልዎ ይደልዎ ርእሰ ሊቃውንት በአማን ለከ ይብሉከ ሐዋርያ" ኮሪዐ ኣቦይንመምህረይ ኦርቶዶክሳዉያን ለእግዚአብዝሔር አመስግኑ እንኳን የኛ አባት ሆኑ አባታችን ቃል ሕይወትትትት
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Жыл бұрын
Kale Hyiwet yasemalin amen amen amen 💚💛❤ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የሚያሳድዱ ይጥፉ
@tewodros877
@tewodros877 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን በእውነት እድሜውን ጤናውን ያድልልን። ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@shtayefiseha9120
@shtayefiseha9120 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@werknehbontu6556
@werknehbontu6556 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን። በውነቱ ረጅም ያገልግልሎት እድሜና ጤናን ያድልልን አሜን
@haymikebede5523
@haymikebede5523 Жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln aba edmena tenan ystln🙏🙏🙏
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tsigaredagaromsa6063
@tsigaredagaromsa6063 Жыл бұрын
Joro yalew mesematen yesema 😔😔😔yezemenachen nikiya gubaya 🥰🥰🥰labatachen kalehiwot yasemalen🙏🙏🙏
@etagdyoutube8262
@etagdyoutube8262 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን እንደኛ እድለኛ አለወይ ግን በእውነት እርስዎን የመሰለ አባት ሊቅ የሰጠን አምላክ ይመስገን ።!!!!!
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 Жыл бұрын
አባታችን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር ያርዝምልን አብዝቶ ይባርክልን ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ያባታችን ፀጋ በረከታቸው በሁላችን በሕዝበ ክርስቲያን ላይ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@birukhailu7113
@birukhailu7113 20 күн бұрын
Egzabher yesetelng
@addishiwotteklu4530
@addishiwotteklu4530 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እሰግድለኪ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎትዎ ይጠብቀን
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በእዉነት ድንቅ ነዉ
@mazaretmoula5324
@mazaretmoula5324 Жыл бұрын
እድሜ ይስጠዎት አባታችን
@sollhar192
@sollhar192 Жыл бұрын
" መልአኩም መልሶ እንዲህ አላት። መንፈስ ቅዱስ በአንቺ ላይ ይመጣል፥ የልዑልም ኃይል ይጸልልሻል ስለዚህ ደግሞ ከአንቺ የሚወለደው ቅዱስ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል።" (የሉቃስ ወንጌል 1:35) ሁሉን ሰለሚያሰችለው ደካማውን ብርቱ ብቃት የሌለውን ብቁ የሚያደርግ የእግዚአብሔር ፀጋ የተመሰገነ ይሁን
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ቃለሕይወትን ያሠማልን እድሜ ይስጠዎት እንደዚህ ዘመን እግዚአብሔር ምህረት ያበዛለት ዘመን የለም እንደኛ ዘመንም እግዚአብሔርን የበደለ አለብየ አላስብም አሁን እመቤቴ ለክርክር የምትቀርብ እናት ነበርች ያልታደለ ትውልድ እመብርሐንን ይጠላን ክብር ለጌታዬእናት. ቀላል እሰግድላት አለሁ ቀላል መዳሀኒቴ እላታለሁ ✝️
@etsegenetadugna8936
@etsegenetadugna8936 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@ehteslase2421
@ehteslase2421 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️👏 ክብር ምስጋና ለእመቤታችን አምልኮ ሰግደት ስባሔ ለልጇ ይሁንልን✝️✝️✝️
@AbrahamAyaliew
@AbrahamAyaliew 3 күн бұрын
Kalehiwet yasemaln
@saleamlakyalew3750
@saleamlakyalew3750 Жыл бұрын
thanks abatachin zemenun yewaje memihir engdih yemisema yisma medan yefelegem yidan kaleza yneniwe ena ye alazar eta fenta yidersewali.
@emuyaethiopia5374
@emuyaethiopia5374 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን 🙏
@asnakubekaris821
@asnakubekaris821 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር
@melkamuasafaw5889
@melkamuasafaw5889 Жыл бұрын
thanks aba yerso tsega ydenekal
@rahelgean5568
@rahelgean5568 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወት ያሸማልን አሜን 💚💛❤🙏
@lemi7996
@lemi7996 Жыл бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜና ጤና ያድልልን በረከትዎ ይደርብን አባ የእመቤታችን በረከት ይደርብን አማላጂነቷ አይለየን🙌 ለሚስቱትም ማስተዋሉን ያድልልን🙌
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
ቃለሕይለት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ይጠብቅልን
@ermiyasermi9823
@ermiyasermi9823 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አባታችን
@user-cw8fy4pk2g
@user-cw8fy4pk2g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የተዋህዶ እንቁ
@hilmmelmelekgojjam3596
@hilmmelmelekgojjam3596 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማል አባታችን አንጀት አረስ ናቸው ይገርማል
@ayenalamadenaw8974
@ayenalamadenaw8974 Жыл бұрын
Amenatlhu emebeten keber Hulu lanchi yihun 🙏⛪🤲🙇❤️
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 Жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን!
@eteneshabdisa2127
@eteneshabdisa2127 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን እንደርሶ እይነት አስተማሪ እባት ስለሰጠን 🙏🙏🙏
@bekeedo7860
@bekeedo7860 Жыл бұрын
abate edmena tena abzito yestleln batam agatn yemiyaris timert naw: ameen(3x)
@emugashaw6135
@emugashaw6135 Жыл бұрын
amen kale hiywet yasemalen erejemun yagelgelot zemen yistelen🙏🙏🙏
@aelbetesebmedia8432
@aelbetesebmedia8432 Жыл бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የማዳኑ ሚስጢር የፈፀመባት ናት! ጌታ ኢየሱስ ዓለሙን ለማዳና የድንግል ድርሻ ከፍተኛ ነበር ይህን ስንል ድንግልን የእግዚአብሔርን ቦታ የሰጠናት የሚመስላቸው አላዋቂዎች አሉ እርሷ በንፅህና በቅድስና በትህትና እራሷን ዝቅ በማድረግ የባርያውን መውረድ ተመልክቷልና ብላ የእናቷ የሔዋንን መዋረድ የራሷን ትህትና ተመልክቷልና በማለት ገልፃለች! ድንግል ማርያም እግዚአብሔርን የምትተካከል አይደለችም እኩል ናት ትተካከላለች ብልም ቅድስት ቤተክርስቲያን አታስተምርም በተሰጣት ክብር ግን ከፍጥረት ሁሉ የላቀች የከበረች ናት!
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
ቃለሕይወትያሰማልንአባታችንፀጋዉንይድሎት
@mehariwubet2696
@mehariwubet2696 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemal abatachin edime ena tsena yistilin endezih ayinet abatochim ayasaten yeageliglot zemenachewun yarzimlin bewunet ante yemtiseten timihiret anjeten arso yemegeba atinitint yemeyalemelim dink milash new yesetehiw yesema yisema kalisema yagegnewual .
@adismubarak1858
@adismubarak1858 Жыл бұрын
ሜእን🙏🙏🙏🙏❤❤❤
@selomonyemr8038
@selomonyemr8038 Жыл бұрын
አባቶች ሆይ መምከርስ ተናጋሪውን ሳይሆን እንዲናገር የፈቀዱትን ከሀዲዎችንና ባለስልጣናትን ነበር
@user-xw2of4bq6n
@user-xw2of4bq6n 3 ай бұрын
Are abatochachenn enfelgachewaln leb yestachew
@user-kp1mi1uk2h
@user-kp1mi1uk2h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 💚💚💛💛❤❤
@ageriegashaw2820
@ageriegashaw2820 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Kal hiwet yasemaln abatachn Egig Lyu abati sehi amti nuruln abayyyyyyyy 🙏 ♥ ❤ 👌 💚❤💛
@sayefgudu
@sayefgudu Жыл бұрын
Abstacjin yang rlin
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን
@samerabuzuualamuusamera7633
@samerabuzuualamuusamera7633 Жыл бұрын
Aanam ❤🤲❤🤲❤🤲
@woinshtmesfin9114
@woinshtmesfin9114 Жыл бұрын
kalehywot yasemalen abatachene erejim edima ysitilin
@user-gi4zo6sq7w
@user-gi4zo6sq7w Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@getudemisse8111
@getudemisse8111 Жыл бұрын
Egziabher yimesgen nurulin
"ወፍም ቤት አገኘች" እጅግ ድንቅ እና አዲስ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket 2022
46:09
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 79 М.
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 239 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 6 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 73 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,3 МЛН
天使救了路飞!#天使#小丑#路飞#家庭
00:35
家庭搞笑日记
Рет қаралды 91 МЛН
🔴🔴ኖላዊ || እውነተኛው የበጎች በር || 🔴ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022🔴🔴
1:11:19
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 61 М.
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 140 М.
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 97 М.
🔴የሰውነትህ ብርሃን ዓይንህ ነው || እጅግ ድንቅ ስብከት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:07:08
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 124 М.
123 GO! Houseによる偽の舌ドッキリ 😂👅
00:20
123 GO! HOUSE Japanese
Рет қаралды 6 МЛН