🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Sibket

  Рет қаралды 128,679

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Ай бұрын

ዮሐንስ 3
¯¯¯¯¯¯¯¯¯
⁵ ኢየሱስም መለሰ፥ እንዲህ ሲል፦ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ ሰው ከውኃና ከመንፈስ ካልተወለደ በቀር ወደ እግዚአብሔር መንግሥት ሊገባ አይችልም።
⁶ ከሥጋ የተወለደ ሥጋ ነው፥ ከመንፈስም የተወለደ መንፈስ ነው።
⁷ ዳግመኛ ልትወለዱ ያስፈልጋችኋል ስላልሁህ አታድንቅ።
⁸ ነፋስ ወደሚወደው ይነፍሳል፥ ድምፁንም ትሰማለህ፥ ነገር ግን ከወዴት እንደ መጣ ወዴትም እንዲሄድ አታውቅም፤ ከመንፈስ የተወለደ ሁሉ እንዲሁ ነው።
⁹ ኒቆዲሞስ መልሶ፦ ይህ እንዴት ሊሆን ይችላል? አለው።
¹⁰ ኢየሱስም መልሶ እንዲህ አለው፦ አንተ የእስራኤል መምህር ስትሆን ይህን አታውቅምን?
¹¹ እውነት እውነት እልሃለሁ፥ የምናውቀውን እንናገራለን ያየነውንም እንመሰክራለን፥ ምስክራችንንም አትቀበሉትም።
@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan
#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 339
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ኑኑኑኑኑ የተዋህዶ ልጆችችች❤❤❤❤አባታችን መጡልን አቤቱ ጌታ ሆይ ልቤን ክፈተዉ😢😢😢
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m Ай бұрын
መጣን!!!
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
መጣን❤
@KebebushAlie
@KebebushAlie Ай бұрын
፧፨፣፧፧ 0:07 ?​@@user-nn2sp3mv6m
@mesafinthabtie8157
@mesafinthabtie8157 Ай бұрын
P91😊😊❤😊9p9​@@user-nn2sp3mv6m
@TigistBelete-hm4wn
@TigistBelete-hm4wn Ай бұрын
Amen
@tsegayealemu7423
@tsegayealemu7423 Ай бұрын
ከርሰወ የእግዚአብሔርን ቃል መማር እጅግ ድንቅ ነው ቸሩ እግዚአብሔር ይጠብቀወት
@Steven.24
@Steven.24 Ай бұрын
ይህ ወንጌል በአለም እንዲዳረስ ቪዲዮውን ላይክ አድርጉ👍👍👍
@ensratube
@ensratube Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን የቅዱሳን አምላክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አባታችን
@kidusentony
@kidusentony Ай бұрын
እማምላክን ዛሬ ማንም አልቀደመኝም...መለወጤን እንጃ እንጂ!
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w Ай бұрын
እኔም ማንም አልቀደመኝም ብየ ነበር ግን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እኔም ተቀድሜአለሁ በጣም የምወዳቸው ሊቅ አባት ሽከመት ይኑሩልን❤❤❤
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 Ай бұрын
አባታችን እንኳ በሰላም መጡልን ❤ የተዋህዶ ልጆች ሸር ላይክ ማደረግ አትረሱ እናመሰግናለን
@TemesgenHailemichael
@TemesgenHailemichael Ай бұрын
❤ላይክ አርጉ ❤ለሁሉም ❤እንዲደርስ
@user-vw6qn7ri3s
@user-vw6qn7ri3s 20 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይፍቃዲህሆኖልኚየምሰማዉንበልቦናየአሳዲርልኚአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ማርያምን አባን ስሰማ ጭንቀቴ ይቀለኛን 😢
@asterstefanos7842
@asterstefanos7842 8 күн бұрын
❤አባታችን:ቅዱስ:አማኑኤል:በዕድሜ:❤በፀጋ:ይጠብቅልን:❤ይፍቱኝ:ይባርኩኝ❤
@user-md7jz6yi4r
@user-md7jz6yi4r Ай бұрын
አሜን ?፫አባቴ ይፍቱኝ ይባርኩኝ በሰላም ለሀገራችን እንድንበቃ በስደት ያለነውን ያስቡን
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!
@user-qy5kp8bu1c
@user-qy5kp8bu1c 8 күн бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመኖወን ያርዝምሎን አባታችን ሁሌም ሁርልን እንወድህ አለን 🙏 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@SalamhSaallm-oh8fn
@SalamhSaallm-oh8fn Күн бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን አባታችን ይፊቱኝ ይባሩኩን❤❤❤❤❤
@michaelsami8616
@michaelsami8616 Ай бұрын
"ሰው ምንድን ነው"የመምህር ዘበነ ለማ መፅሐፍ ነው።አንብቡት❤
@antenehh
@antenehh Ай бұрын
የተወደዱ አባታችን የሚያስተምሩን ሕይወት ሆኖናል
@zerihuntegegh3565
@zerihuntegegh3565 23 күн бұрын
በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።ቃለ ህይወት ያሠማዎ
@AynalamThamei
@AynalamThamei 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-he6eh7os7j
@user-he6eh7os7j 2 күн бұрын
Kale hiwt yasemalin abatachin tsegawn yabizaloti egiziabher abatachin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@besttube8710
@besttube8710 Ай бұрын
የኒቆዲሞስን ታሪክ በጣም ነው የምወደው። እና የኒቆዲሞስን ሳምንት ትምህርት ከአባ ገብረኪዳን ለመስማት እስኪለቀቅ በጣም እየጠቀኩ ነበር። ከተለቀቀ አንድ ሰዓት ሳይሆነው ነው ያየሁት 🥰
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Ай бұрын
እግዚአብሔርን ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እውነት ነው "በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል" ከሰው ዘንድ ትዕግስት እምነት እየጠፋ እንጅ ይህው በቤተክህነታችንም ምልክት እያሳየን ነው ።መምህር አባ ዕድሜ በጤና ያቆይልን።
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ስለ ቅዱስ ቃሉ ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ❤❤❤ ቃል ሲኑገር ልስማ ጌታ ሆይ እባክህ ልቤን ክፈተው ልቤን ክፈተው የልድያን ልብ እንደከፈከው (፫)💔
@Yichalaltube
@Yichalaltube Ай бұрын
ይችን ትምህርት የሰማችሁ ደምሩኝ ታዘዙኝ በአባታችን ትምህርት ይሁንባችሁ❤❤❤
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ጠፍተውብን ነበርኮ እኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙌
@yordanosasnake1945
@yordanosasnake1945 Ай бұрын
የኔ አባት❤❤❤❤
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን
@user-zt7qr9px3t
@user-zt7qr9px3t Ай бұрын
አባ ገብረኪዳን በጣም የምወዳቸዉ የማከብራቸዉ ነጭ ነጯን የሚናገሩ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሠማልን እድሜ ከጤናጋር አብዝቶ ይሥጥዎት 😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችኔ ጠፍተውብን ነበርኮ እንኳን ሰላም መጡልን በድሜ በፀጋ ያቆይልን ሃገራችንን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🙏
@abenetnegash82
@abenetnegash82 8 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን
@AlmiDere-fk4up
@AlmiDere-fk4up Ай бұрын
እኔ በአካል አግንቼ የአባን ጉልበት ስሜ እስከባረክ እንዴት እንደጎጎው እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን በስላም ለሀገራችን ያብቃን አሜን 🙏 ቃል ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር የአገልግሎት እደሜን ይጨመርሎት አባ ❤ የሰማነውን በልቦናችን ያሳደረው 🥰😇🙏
@user-wv4th5qn9r
@user-wv4th5qn9r Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን ሸክሜን የሚያቀሉልኝ መጽናኛዬ የጌታዬ ቃል ሰላሜ ሆይ ጌታዬ መድኃኒቴ እዪሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ለአንተ ይሁን❤❤❤
@user-vi5wn1jh3w
@user-vi5wn1jh3w Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ❤ እውነት በጣም ተምሬበታለሁ ልቤን አርጋግቶኛል አብዝቶ ይስጥልን ❤
@elianameron1418
@elianameron1418 Ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን 🙏ሼር እናድርግ ኦርቶዶክሳውያን🙏
@FasilTe
@FasilTe 25 күн бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏🙏
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 Ай бұрын
ተመስገን እኳን ደህናመጡልን የኛ እንቁ አባት ❤❤❤❤
@selamsime4402
@selamsime4402 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን❤❤
@fantanesh7777
@fantanesh7777 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ይፍቱን እንኳን ደህና መጡልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ሰላም ፍቅር አንድነት ይላክልን የድንግል ማርያም ልጅ ቼሩ መድኃኔ ዓለም🤲
@tesfayeadugna-topic5183
@tesfayeadugna-topic5183 Ай бұрын
አባታችን ቡራኬዎት ይደርሰኝ ❤
@user-fw6xh3ep9w
@user-fw6xh3ep9w Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በጣም ከባድ ጊዜ እየሳለፍኩ ነው በፆሎቶ ያስቡኝ አስካለ ማሪያም
@waskan7162
@waskan7162 Ай бұрын
ይፍቱኝ አባታችን በረከታቸዉ ይደርብን❤❤❤❤❤እንኳን በሰላም መጡሉኝ የኛ እንቁ አባታችን ❤❤❤❤❤❤ረጅም ዕድሜና ፀጋ ይሰጣቸዉ እግዚአብሔር አምላክ ❤❤❤❤❤❤🎉
@rahelabraham717
@rahelabraham717 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤🙏✝️
@MsSamira-iq4nw
@MsSamira-iq4nw 2 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ሼር አድርጉት ሁሉም እንዲስማው ልቡም እንዲያርፍ ::
@wagashmawsha1186
@wagashmawsha1186 Ай бұрын
አአአአአ
@genettewelde6372
@genettewelde6372 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማልን እንኳን ደህና መጡልን አባትን አስተማሪያችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን
@MarituHaile
@MarituHaile 20 күн бұрын
ሎቱ ስብሀት!!!! አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን!!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@errttyyy
@errttyyy Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አምላከ ቅዱሳን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤ የሰማነውን ለህይወት ያድርግልን
@degneshkidanu355
@degneshkidanu355 Ай бұрын
የልድያ ልቦና የከፈተ አምላክ ልቦናና ይክፈተልና ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@user-kf3ij6is4s
@user-kf3ij6is4s 5 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወትን ያሠማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maryamawittad
@maryamawittad Ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልዑል እግዚአብሔር።ለእኛም ለሰሚዎቹ 30፣60፣100ም ያማረ ፍሬ አፍርተን ኑ እናንተ የአባቴ ቡሩካን አለም ሳይፈጠር የተዘጋጀላችሁን ርስት መንግስቴን ውረሱ የሚል የህይወት ቃል እንድንሰማ በጎ ፍቃዱ ይሁንልን በቸርነቱ ይርዳን።አሜን አሜን አሜን
@TazebChekole
@TazebChekole Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@user-mp3go3hj5q
@user-mp3go3hj5q 14 күн бұрын
እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር የቅዱሳን አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን ክቡር አባታችን ሺአመት ኑሩልን ከረከተው ይድርብን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Beti721
@Beti721 Ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤️🙏
@teyikenenirda1888
@teyikenenirda1888 Ай бұрын
" ቃለ ህይወት ያሰማልን! አሜን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን!!!
@YemariamOrthodox
@YemariamOrthodox Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤
@Fitsum-ll8mk
@Fitsum-ll8mk 9 күн бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ይደርብን አሜን ፫ 👏
@MekdesAshagrie-dm8lj
@MekdesAshagrie-dm8lj 4 күн бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን 🙏🙏🙏
@tesfasenaytube9868
@tesfasenaytube9868 21 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን! ድንቅ ትምህርት! በሰው ዘንድ የማይቻል: በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል!!! አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!
@HanibalKiros-nn7mp
@HanibalKiros-nn7mp Ай бұрын
አምላክ ቅዱስ ለክብር ያብቃ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@etenashidesalegn2473
@etenashidesalegn2473 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@RjjJdjdjd
@RjjJdjdjd 10 күн бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኣይነልቦናየ ኪፈት ኣእምሮየን ኣንፃ ኣባታችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ፀጋዉ የብዛላቸዉ እባካቹ ለነ ለሃጥያተኛ ወለተ ሚካኤልን ልጃቹ እህታቹ በፀሎታቹ ኣሰቡኝ 😢😢😢😢
@GhjGhj-lu2ej
@GhjGhj-lu2ej Ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ❤️🙏🙏🙏
@sarayemom6082
@sarayemom6082 6 күн бұрын
ቃለህወት ያሰማልን አባታችን🎉
@awurarisgubay6841
@awurarisgubay6841 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን እግዚአብሔር ልብን ያስራል ይቆልፋል!! እግዚአብሔር ሆይ ይቅርበለኝ በሙሉ ልብ እንዳምን አድርገኝ
@Yakt5G-ci1zv
@Yakt5G-ci1zv Ай бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mulu485
@mulu485 Ай бұрын
አሜን አሜንአሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-li2lw9tv7r
@user-li2lw9tv7r Ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉን ይይዛል!!
@user-oj2zs7if8k
@user-oj2zs7if8k Ай бұрын
እንኳን በሰላም መጥሉን ኣባታችን ❤❤❤❤
@abyeaylew7838
@abyeaylew7838 26 күн бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@diasporabilu7563
@diasporabilu7563 Ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በሰው ዘንድ የማይቻል በአንተ ዘንድ ይቻላል ኢትዮጵያን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አሜን
@SinahMohamed
@SinahMohamed 29 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ አባቶች በእነርሱ ትምህርት ሄይወቴ ታድሶል ለዘላለም ይኑሩልንየድንግል ማርያም ልጅ 🎉🎉🎉🎉$$❤❤❤❤
@gosayedejene705
@gosayedejene705 Ай бұрын
ንፁሁን የእግዚአብሔር ቃል የሚመግቡንን አባታችንን ያስነሳልን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ለአባታችንም ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን። ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@user-zk2xd3nz4q
@user-zk2xd3nz4q Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛለዎት👏💚💛❤
@heremelawesene
@heremelawesene 29 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂይወት ያሰማልን አባታችን🙏❤❤❤
@elianameron1418
@elianameron1418 Ай бұрын
በሰው ዘንድ የ ማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል እጅግ ድንቅ ትምህርት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏
@firehiwotreta5098
@firehiwotreta5098 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመኖት ይባረክ❤
@jxhhsjs1309
@jxhhsjs1309 7 күн бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያስማልን
@user-ld2th3qb3l
@user-ld2th3qb3l 16 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤
@genettaye4123
@genettaye4123 7 күн бұрын
ወይ አባ በጣም በጣም እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏
@aydaissac1295
@aydaissac1295 Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-xz4ty7ys7p
@user-xz4ty7ys7p Ай бұрын
ተመስገን አምላከ ቅዱሳን።
@sarataye8812
@sarataye8812 Ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Ай бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen Ewnt new ❤❤❤
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሠላም መጡልን አባታችን
@kenandinku439
@kenandinku439 13 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vm6vp4ge7u
@user-vm6vp4ge7u 22 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b Ай бұрын
ድንቅ ትምህርት።ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጥወት
@user-eh8wv5hw5p
@user-eh8wv5hw5p Ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤❤❤
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r Ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹❤
@ertselam
@ertselam Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
የኛ እቁ አባት እንኳን ተና መጡልን ቃለ ሂዎት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመነወትን ይባርክ ፀጋውን ከጤና ጋር ያድለዎት የኔታ
@selam-africa8739
@selam-africa8739 Ай бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን (፫) አባታችን! መድኃኔዓለም በጸጋ ይጥብቅዎ፣ ያገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን።
@Ethiopiawinet123
@Ethiopiawinet123 Ай бұрын
እርስዎ ማለት እኮ እግዚአብሔር የሰጠን ስጦታ ነዎት፡ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያኑርልን😢😢😢
@GetachewWalie
@GetachewWalie Ай бұрын
አቤቱ ጌታዬ ሆይ ልቦናየን ክፈትልኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ghgh4028
@ghgh4028 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገ ሰላምቹ በክርስቶስ ይብዛ ኣባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን አሜን፫✝️🙏
@yaynezewudu4751
@yaynezewudu4751 Ай бұрын
መምህር ያላሳጣን ምስጋና የሚገባው እግዚአብሔር ይመሰገን
@Eyodag937
@Eyodag937 Ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።❤
@Eruyehawiyoni27
@Eruyehawiyoni27 Ай бұрын
ኣባታችን እግዚኣብሄር በጤናና በዕድሜና በጸጋ ይጠብቅልን ጸሎታችን ኣይለየን በረከታቹ ይደርብን❤❤❤❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox Ай бұрын
አሜንአሜንአሜንንንንን
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 24 күн бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@akliluaberra7949
@akliluaberra7949 Ай бұрын
በሰው ዘንድ የማይቻል በእግዚአብሔር ዘንድ ይቻላል። ቃለ ሕይወት ያሰማልን፣መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን።
@romakeleta8401
@romakeleta8401 19 күн бұрын
ቃለ ሕይት ያሰማልን አባታችን 🙏
🛑 ቅንነት || ንጉሥ ሰሎሞንን ለማየት ውጡ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket 2024
1:25:54
🔴 New| እኔ ከአንተ ጋር ነኝና አትፍራ | እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2024
1:08:16
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 170 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 125 МЛН
How many pencils can hold me up?
00:40
A4
Рет қаралды 19 МЛН
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 12 МЛН
ሃይማኖት ምንድነው? | ድንቅ ትምህርት ርዕሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገ/ኪዳን
4:11
ኦርቶዶክሳዊ እይታዎችና አስተምሮቶች - Orthodox teachings
Рет қаралды 11 М.
🔴 የአሮን የልብሱ ወርቅ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:26:23
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 85 М.
Did you find it?! 🤔✨✍️ #funnyart
00:11
Artistomg
Рет қаралды 125 МЛН