እመዳም ቤት አርባ

  Рет қаралды 94,448

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ

Күн бұрын

#ሸቃላሚድያ ውድየቻናሌ ተከታታዮች #Ethiopia #ertrean በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላምአችሁ ይብዛለ#ሸቃላሚድያ#sheqalamediaአድስከሆናችሁእደተለመደውላይክ#sebccribእያደረጋችሁ በፍቅር ባንድነት እን ማር
ለሰው ልጅ ክብር የሚሰጥ ፈጣሪ ያክብርልኝ
ከዚህ በታች ባሉት ሊንኮች መገናኘት እንችላለን አመሰግናለሁ😍😍😍😍😍😍😍😍😍
t.me/halal_gebya
ቴሌግራም
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
vt.tiktok.com/...
ቲክቶክ
😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
chat.whatsapp....

Пікірлер: 612
@Sheqala
@Sheqala 8 ай бұрын
t.me/halal_gebya
@HalemaSultan-jv4tx
@HalemaSultan-jv4tx 8 ай бұрын
በሆደብቻአይምጡብኝ🎉🎉🎉
@Rahmet-q4u
@Rahmet-q4u 9 ай бұрын
በሆደ ብቻ አይንጡብኝ እጅ ለሌላ ችግር የለም❤❤❤❤❤❤
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 9 ай бұрын
🥹🥹🥺
@halwahalwa1276
@halwahalwa1276 8 ай бұрын
😅😅😅
@RahmaRahhma
@RahmaRahhma 8 ай бұрын
😅😅😅😅😢😢😢😊😊😊😊
@FojiaIslam
@FojiaIslam 8 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ የሰው ነገር አያምረኝም
@ezs530
@ezs530 8 ай бұрын
😆😆😃😃
@ifj8189
@ifj8189 9 ай бұрын
መጀመሪ አላህን እንፍራ ለምን መቶ አይነት ካማራ አያርጉም አላህ ያያን ስብሀነክ ያርብ
@SGg-k6l
@SGg-k6l 8 ай бұрын
አረ ማወቅ ጥሩ ነዉ ብንገላለጥስ ወንዶቹ የሚከታተሉ ቢሆንስ
@MadinaEhh
@MadinaEhh 8 ай бұрын
ሰህ ወላህ
@Biba-y9z
@Biba-y9z 8 ай бұрын
ትክክል
@sadasada6123
@sadasada6123 8 ай бұрын
እኔወላህመቶታርግ
@AlimetAhmed-z1r
@AlimetAhmed-z1r 8 ай бұрын
አይዋውደትክክልነሽ​@@SGg-k6l
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 9 ай бұрын
ሽንት 😂ቤት እና ዶርሜ እዳታስቀምጠው እንጅ ሊላስ ችግር የለብኝም እናመሠግናለን እህታችን❤❤❤
@Beyda-zl1lf
@Beyda-zl1lf 4 ай бұрын
አንቺ ታቃ ለሽ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ
@የህዝብሚድያደራሺለወገኔ 9 ай бұрын
ለምክርሺ አመሰግናለሁኝ ግን ወላሂ አልፈራም እደውም እልክ ነው የሚይዘኝ😂😂ገና አላህ ፊት መዝገቤ አለ የአዱኒያው አያስጨንቀኝም😢
@hawamustafa9310
@hawamustafa9310 9 ай бұрын
ሳህ ወላ💯💯💯💯👍👍👍👍👍
@SamiraSaid-v1b
@SamiraSaid-v1b 8 ай бұрын
ትክክል ❤
@BbkB-c1n
@BbkB-c1n 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢
@ሀዋሙሰጥፋ
@ሀዋሙሰጥፋ 8 ай бұрын
እኔም በካመሬ እልክ ተያይዥለሁ ትንንቅነው የያዝነው
@madina3828
@madina3828 9 ай бұрын
የኔ ልዩ ትለያለሽ ወላ በሄድሽበት ሁሉ አላህ ይከተልሽ ሀቡቢቲ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂
@ZazaZaza-y5t
@ZazaZaza-y5t 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ የኔ ውድ ልዩ ነሽ ለቤትሽ አድስ ነኝ ኢማንሽ ምርጥ ሴት ነሽ ወላሂ ከዚህ ሁሉ አንዷን ነው የማውቃት የኔ እህት አላህ ጀዛሽን ይክፈልሽ ብዙ ተማርኩ እኔ ❤❤❤❤❤ በጣም አመሰግናለሁ አላህ ይጠብቅሽ እህታለምዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ትዝብትኢትዮጵያዊት
@ትዝብትኢትዮጵያዊት 8 ай бұрын
እርጋታሽ ቃላቶችሽ የምታስረጂበት መንገድ በጣም ነው የምትመቺው የሴት ባህሪ እድህ ሲሆን ደስ ሲል ❤
@EndrishussienEndrishussien
@EndrishussienEndrishussien 8 ай бұрын
አሠላሙአለይኩምወራህመቱላሂወበረካትሁ
@AminahAminah-zq3nf
@AminahAminah-zq3nf 8 ай бұрын
አትሻብን ፈጣሪየ ከሸቃልነት አውጣኝ እርዚቄን በሌላ መንገድ አድርግልኝ
@አሚናትውሎየዋ
@አሚናትውሎየዋ 8 ай бұрын
አሚን ያርብ ለሁላችንም
@አሚናትውሎየዋ
@አሚናትውሎየዋ 8 ай бұрын
ኢንአላህ
@AlaaAk-xj8kc
@AlaaAk-xj8kc 8 ай бұрын
ኣሚን ያ ረበል ዓለሚን
@ZaburaZabura-bm5nb
@ZaburaZabura-bm5nb 8 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን እህት ለሌላው እንኳን ችግር የለም ያው በምግብ ብቻ አይምጡብን እንጂ ውዷ
@سكيناسكينا-ط7غ
@سكيناسكينا-ط7غ 5 ай бұрын
እኔ አይቸአላቅም አላህን እንፍራንጅ መቶምይኑር ወላሂ እኔ እንደምኖር አውቃለሁ ግንወላሂ ጣጣየለኝም☝️☝️☝️☝️
@MurshidaShibeshi
@MurshidaShibeshi Күн бұрын
ጀግና እኔ ተንቦቃቡቄ ልሞትነው እስኪንገሪኝ ደሞገና3 ወሬ ከመጣሁ
@Kdijaahmdi
@Kdijaahmdi 9 ай бұрын
እህታችን በጣምነው ትምህርትየሠጠሽን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ganatyotifia2908
@ganatyotifia2908 8 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በጣም ነው ይምናመስገነው❤❤❤❤
@yeselamDibabi
@yeselamDibabi 7 ай бұрын
እኔ ምሰራበች ቤት ቤት እዳለ ካሜራ ነው ማርያምን ካለም አልቆጥረውም ግን መጠንቀቅ አይከፋም ❤
@gufuc4671
@gufuc4671 8 ай бұрын
😢በጣም እናመሰግናለን እህታችን የስድብን ነገር ስሳደብ እኮነዉ የምዉለዉ ባማሪኛ😮😮😂
@ZamzamZamzam-eg7ye
@ZamzamZamzam-eg7ye Ай бұрын
8ተኛይቱ 😮አለች ከኔ ቤት ስወጣ ልጆቹን ታወራበታለች😂😂😂😂😂😊
@Hay-bv4dp
@Hay-bv4dp 2 ай бұрын
የኔዉድ መሸአላህ አላህ ይጨምርልሺ❤❤❤ አላህ ይጠብቀን ❤❤ምርጥ ትምህርት ነዉ❤❤❤❤
@MesiKalu
@MesiKalu 9 ай бұрын
❤❤❤ማማዬ አንችኮ ትለያለሽ እውነት ፈጣሪ ይባርክሽ
@MeznashMm
@MeznashMm 3 ай бұрын
,ማር,በጣም,እናመሰግናለን ❤❤❤😂😂😂
@ZinabMohammad-g6g
@ZinabMohammad-g6g 7 ай бұрын
አላህ ይባርክሽ ለወገኑ የሚያሳውቅ እንዳች በበዙልን ብዙ የማናዉቀውን አሳውቀሽናል አላህ ይስጥልን❤❤❤
@user-adena
@user-adena 9 ай бұрын
ተባረኪ ሀቢቢቲ የኔ መልካም ሤት
@NooklFookl
@NooklFookl 7 ай бұрын
እናመሰግናለን እህታችን ❤❤❤❤ ያሰብሽውን ይሙላልሽ ከክፉ አሉ ፈጣሪ ይጠብቅሽ
@ElsiyeGirma
@ElsiyeGirma 8 ай бұрын
በጣም ትልቅ ትምርት ነው እህቴ ❤❤❤❤❤
@misbakmohammed5592
@misbakmohammed5592 8 ай бұрын
ለአረብ ሀገር ባል ካሜራው ያስፈልጋል
@rgff9034
@rgff9034 8 ай бұрын
እኔእምሰራበት የለም አላየዉም ግን አሁንሳስብ አለማለትነው መዳሜ እምትወደኝ ወዳአደለምበይኝ እያየችኝሁኖነው አልሀምዱ ሊላህ ❤
@bantyimam7209
@bantyimam7209 9 ай бұрын
አረእኔእሳደባለሁ ቢቀይርኖሮእስታሁንአታስቀምጠኝምነበር
@TigistMashashi
@TigistMashashi 8 ай бұрын
ተባረክ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏😘😘😘😘😘
@AaAa-t1i5l
@AaAa-t1i5l 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂ይህሁሉ ለኛነው ዉይክመከራችን😂😂😂😂❤❤❤
@BeletuSntayehu
@BeletuSntayehu 8 ай бұрын
እግዚአብሄር ይስጥሽ እህቴ ስለቅንነትሽ ምግብ ብቻ አይከልክሉኝ ሌላዉ ሌላዉ የራሷ ጉዳይ ለሷ ኮተት ❤❤❤
@SamSam-jv3pn
@SamSam-jv3pn 4 ай бұрын
አማሳግናለው የኔ ዉድ!
@Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
@Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 8 ай бұрын
የኔ ውድ አላሕ ይሥጥሺ ወላሒ እሥከዛሬ የለም ብየ አምን ነበር አሁን 3ቱን አገኘሁት አዷን ምድነሺ እያልኩ ሣገላብጣት ነበር እሬደወኑን ደሞ ሥወለውል ለመክፈት እታገል ነበር😂😂😂ወላሒ ትዝ ሲለኝ ብቻየን እሥቃለሁ ምን ብለውኝ ይሆን እያልኩ
@asterabate7743
@asterabate7743 8 ай бұрын
ክክክክ የኔ ብጤ
@jameelasila9020
@jameelasila9020 8 ай бұрын
😅
@Ffuu-jj3oo
@Ffuu-jj3oo 9 ай бұрын
እህትወላሂጠቅመሽናልአላህያበርታሽ
@peaceworld9324
@peaceworld9324 8 ай бұрын
እንጀ እኛ ቤት ፊት ለፊት አለዬሁም እስከዛሬ ግን ሁሌ ሰፀደ እስክርቢቶ አለሰለው ኡሱ ይሁን አለቅም አለሀን መፍራት ነው ከሊ ወሊ ከሜራ እንደውም መኖሩ ጥሩ ነው
@SeadaAbesha
@SeadaAbesha 9 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን የኔ ውድ እኛ ጋር ሁሉም አለ ግን አናቀውም ነበር
@AishaH-b1x
@AishaH-b1x Ай бұрын
በ ጣም እናመሠግናለን እህት
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 8 ай бұрын
መጀመሪያ ጌታየን አላህን ነው የምፈራው አልሀምዱሊላህ ስራየን በስረአትና በፅዳት ከሰራሁ ወናው ነገርስራየንማክበሬነውጂ ጣጣየለኝም ለካሜራ ልጆችም እወዳለሁ
@umufewzan-eu8dd
@umufewzan-eu8dd 8 ай бұрын
እረጋታሽ ደስስ ይላል ቀጥይባት🎉
@habitam
@habitam 8 ай бұрын
ሆ ካሜራን ተመፍራት ፈጣሬን መፍራት አይበልጥም ወይ 😭ለምድራዊው አትጨነቁ እህቶች ሁሉንም ትተነው ነው የምንህደው እናም የኛ ያለሆነ ነግር አለመካት እኛ ቤት አሁን 8ነው ያለ ምንም አይመስለኝም እኔስ
@FatehiaEthopia-jb3yn
@FatehiaEthopia-jb3yn 8 ай бұрын
በርቺ
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ
@አልሀምዱሊላህ-ጨ2የ 9 ай бұрын
ሆይ ፈጣሪ ሆይ እኔ ምግብጅ የምበላዉ ሌላ አልበላም ስፈልግ አደርኩኝጅ
@EbSShort
@EbSShort 9 ай бұрын
ያኡምሪ ኪኪኪኪኪ
@رئيسه-ه9ه
@رئيسه-ه9ه Ай бұрын
Ehte welahi ene cameramehonun yawekut byou tube new beka mnm aymeslegnm neber gn ahun beka ande sazorew esua stazorew beka mebelashetu new
@Mkdees-by7yi
@Mkdees-by7yi 9 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏💐💐💐እናመሰገናለን
@newfgy
@newfgy 8 ай бұрын
እኔአይታይምግንየመረገዉንሁሉታቃለችእራሴንስለማምንምንምአይመስለኝእሳአላቅነዉየሚመስላት😢😢😢
@ZainabZainab-u6j
@ZainabZainab-u6j 8 ай бұрын
የኔው ቤትማ ካሜራ የለለበት ሽንት ቤት ብቻ ነው ልብሴ ሽንት ቤት ነው ምቀይረው በታዓምር ከፀጉሬ ሻሽ አውልቄ አላውቅም መኝታ ቤትም ሁለት ነው ካሜራው አኡኡፍፍ የኔስ ይለያል
@MenthlmengshiaJebasa
@MenthlmengshiaJebasa 7 ай бұрын
እናመሰግናለን በተለይ ለአዲሶች
@ሮዚየወልቅጤዋ
@ሮዚየወልቅጤዋ 8 ай бұрын
ማሸአላህ የኔ ውድ ሹኩረን❤❤
@samritube645
@samritube645 8 ай бұрын
*የኔስ በፍለፊት በየቦታው አለ ግልግል ግን ይገሮማል የስልኩና የመነጽሩ ነገር*
@MadinaMadina-x7u
@MadinaMadina-x7u 8 ай бұрын
ወላሂ በሌላ ችግር የለም በሆዴ አይምጡብኝ እንጂ ሡበሀነላህ ይገርማል አላህ ይጠብቀን ❤
@RABIASEID-oi8zk
@RABIASEID-oi8zk 3 ай бұрын
የኔ ጓደኛ ነሽ
@Fatumabiteslam
@Fatumabiteslam 8 ай бұрын
እህት ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን በጣም አስተማሬ ነው የሠጠሽው ምክር ጀዛከላህ ከይርን
@AsdDsa-qx5uc
@AsdDsa-qx5uc 8 ай бұрын
ሻቦእሠርቃለሁ
@EbSShort
@EbSShort 8 ай бұрын
አስፈቅደሽ ውሰጅይ ከፈራሽ ለማስፈቀድ እያዩሽ ውሰጅይ ሳትደበቂ እንደ ቤተሰብ ሊያዩሽ ይችላሉ
@asf7471
@asf7471 8 ай бұрын
አላህ ይጠብቅሽ ሁቢዋ❤❤
@DamakashAnolo
@DamakashAnolo 8 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘❤️❤️❤️
@mekyamekya
@mekyamekya 8 ай бұрын
ልጀ ነበረች መዳም አልጋ ላይ የምትከባለለው😢😢❤❤❤
@muluwerkbeyene6037
@muluwerkbeyene6037 8 ай бұрын
ለምን ትጠቁሜያለሸ ሌባ ካለ ምን አሰፈለገ መናገሩ እነሱ ምሰኬን ነበሩ የኛ ሰው እንዴህ እንዴያረጉ የተገድት ሰንት አመት ሰርቻለሁ እሬያድ እደፈለግን ሰርተን በልተን ቡና የራሳችንን አፍልተን ምንም ሜቆለፍ ነገር የለም ከፋት አሰተማርናቸው አላማችንን ማወቅ ነው
@leylatube7000
@leylatube7000 8 ай бұрын
አሰላምአለይኩምወራህመቱላሃወበረካቱሁ አህለን ውዴ ግን ሰብ መልሰሻል🎉🎉🎉🎉
@tube-xt7bd
@tube-xt7bd 8 ай бұрын
ሸቁዬ እዴት ነሽልኚ በርች በጣም ጥሩ ስራ ነው
@susu778h
@susu778h 8 ай бұрын
😂😂እናመሰግናለን ግን ምንም አይመሰለኝም ምናገባኝ ከምግቀ ውጭ አልሰርቅ 😂ምግብ መቼም አይልተው 14ኛዋ አለች እኔጋ
@SameaSameam12
@SameaSameam12 3 ай бұрын
በራቺ እህታችን ሆሉምእንዳቺቀንልቦናቢኖርው አላህይጨምራልሽ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@santaqudah3412
@santaqudah3412 8 ай бұрын
እኔ ከዉጭ ካሜራ በቀር አላየዉም ግን እጠራጠር ነበር በዙ ጊዜ በሰልክ የማወራዉን ይሰሙታል እንዴ በምን አወቁ እል ነበር መክንያቱም ያወራዉትን አንዳንዴ በጥያቄ መልክ ይጠይቁኛል miteyikugni ጠያቄ በሰልክ ካወራውት አንዱን ነው አንዳንዴ ደሞ ቅሬታ ካወራው ያነን ነገር ያስተካክላሉ 🤔 እገረም ነበር ለማነኛዉም መጠንቀቅ ነው ዘመኑ ረቁዋል menem የሚያመልጣቸው ነገር የለም እህ ቶቼ እነጠንቀቅ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 7 ай бұрын
ኧረ እህት ጓደኛ አገኘው ስንትየ እጠረጥራለሁ ብታይ እደነግጣለሁም ያወራሁትን ይጠይቁኛል አንዳንዴ ከነሱም የሚስተካክሉት ነገር አለ ግን አሁን 8 ወሬ ስልክ ቀንስኩ እነሱም ተው ወዳው እደመጣሁ ግን እጠረጥር ነበረ ስፈልግ አላገኝም እደት ሊያውቁ ቻሉ እል ነበረ
@aniliza7321
@aniliza7321 8 ай бұрын
በሆዴ አይምጡጅ ለሌላ ልቤም አያስተዉል እግዚአብሔር ይመስገን
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m 7 ай бұрын
😂😂
@kkd8112
@kkd8112 8 ай бұрын
ኧረይሄ ካሜራ በአፕልምበቻርጀርም ምንይጡ የለለበት ኤሌክትሪክ ነገር የለበትም እኔሰ መኪናም ውሰጥአለ እኳንቤት ሰራየን ልሰራጅ ከበርም አልለውም 90 ቢኖር የፈለኩት ከለ እበላለሁ እጣለሁ መሰራት ያለብኝን እሰራለሁ ልጆችም ታጠፉ እቆጣቸዋለሁ እሱን አልፈራም አላህንጅ
@hsshs1404
@hsshs1404 8 ай бұрын
ሡባሀን አላህ ጀዛኪላህ ከይር እእት
@MeseretMuhamed
@MeseretMuhamed 7 ай бұрын
Yena wddd ena yalehubet bet tnshiya batri alechi tebl lay yaskemtotal ESO camera thon ayewalew bya eyetebeku alakerebshiwm
@fghggtty5847
@fghggtty5847 8 ай бұрын
ትክክልነሺ እህቴ ሁሉም አለ❤❤❤❤❤❤❤
@aqefjdkk
@aqefjdkk 9 ай бұрын
እንደትነሽእሕታችንብዙነገርአሥተምረሽኛልሽኩረን
@AbebaAyele-xr3ep
@AbebaAyele-xr3ep 3 ай бұрын
❤❤❤❤አላህይባርክሽ የኒህትእናመስግናለን ለቤትሽአዲስነኝ
@TalalT-s2f
@TalalT-s2f 16 күн бұрын
መዳምጋ ተጣልቸ ልጣፋ አስቤ ነበር ሸሪሀይን አወጣይብኚ ብታወጣው በሴም ታዚዘኛለይድ
@dubairak1164
@dubairak1164 8 ай бұрын
ምንአገባኝ እኔ አልሰርቅ ሲርበኝ ከመብላት ዉጪ ቤት ዉስጥ ፎቶ እንኳን ተነስቼ አላዉቅም እንኳን ሌላ ነገር ላረግ ብር ወርቅ ፍለፊት ነው ጥላ የምትወጣዉ የኔዋ መኝታቤቷ አንድ አመት ሆነኝ እግዚአብሔር ይመስገን ግን የሚታይ ካሜራ የለም የማይታየዉም ካለ የራሳቸዉ ጉዳይ
@TiruworkSimegn
@TiruworkSimegn 4 ай бұрын
የኔውድ በጣምደስይላል አገላለፅሽ አመሰግናለው እስካሁን የውጭካሜራነው ያየውት ምክንያቱም ትልቅምስለሁነ ፊለፊትምነውያለውደግሞ ግንሁሌምእፈራለው በተለይ ክላሴውስጥ ልብስስቀይር እሳቀቃለው
@Aነኝየናቴናፋቂ-b2g
@Aነኝየናቴናፋቂ-b2g 8 ай бұрын
ውዴ እሬድዎ የሚመሥለው ኪችን አለ እና ምኝታ ክላሴ በጀርባ ነው ማየት ይችላሉዴ በአላሕ ንገሪኝ ልብሴንኮ እምቀይረው ማብራት ሣላጠፍ ነው
@EbSShort
@EbSShort 8 ай бұрын
አያሳይም
@asnkchtsgy5015
@asnkchtsgy5015 7 ай бұрын
ማር ትለያለሽ❤❤❤❤❤❤❤❤እንደዛ አይነት ትምህርት ማን ይሰጣል ኑሪልን ሽ አሜት ወደ እህቴ በጣም እነመሰግነለን
@ሀኒቲ
@ሀኒቲ 8 ай бұрын
ሰላምሽይብዛእህትእኔምግብአይሰጡኝምእያነሳሽብይ ይሉኛል አንስቸስበላበላችእያሉሊገሉኝነውብታውምንትሉኛላችሁ
@Geniየማርያም
@Geniየማርያም 8 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@almasababa-x8o
@almasababa-x8o 9 ай бұрын
የኔውድ እህት ፈጣሪ እድሜና ፀጋ ይስጥሽ በጣም ብዙነገር ነው ያስተማርሽን
@ekramseid3825
@ekramseid3825 8 ай бұрын
ለምን የፈለገችው ቦታ አትደቅንም ስራዬን በአግባቡ እሰራለሁ ንብረቷን አልነካ ልጆቿን ጣጣ የለኝም 😂
@Udueue-t9y
@Udueue-t9y 7 ай бұрын
እህቴ በጣም አመሠግናለሁ
@ShaNas-fj6uy
@ShaNas-fj6uy 9 ай бұрын
😂የጉድ ሀገር 😂የስክርቢቶው ነገር😂🤭🙆
@almazmulat6656
@almazmulat6656 8 ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@SGg-k6l
@SGg-k6l 8 ай бұрын
እኔጋ አለ😂😂😂
@Mersal-s1b
@Mersal-s1b 7 ай бұрын
ወላሂእኔ አድስእደመጣሁ። አላቅምነበር እምኝታክላሴ አርጋብኝ እደገና ይቶብ ላይአይቸ አወኩት
@FuudHfufu-fi7ml
@FuudHfufu-fi7ml 8 ай бұрын
ኧረ አቦ የፈለጋትን ታስቀምጥ እኔ ግን አይጠፋም ብዬ እጠረጥራለሁ እንጂ አላውቅም ነበር እስክርፒቶው ሰአቱ አለ
@Asmiratu
@Asmiratu 8 ай бұрын
ኧረ የኔ ስልክ በቁጥጥር ስር ነው ምንምማረግ አልችልም ሎኬሽን ያበራል መኬና ላይ አለ አይቻለው
@aqefjdkk
@aqefjdkk 9 ай бұрын
እናእሕቴየኔሤትዮሞግብአትሠጥምእየራበኝነውምንላድርግሥርቆትምጣቱነውምክርሽንእፈልጋለሑ
@EbSShort
@EbSShort 9 ай бұрын
አረቦች መስጠት አያቁም እየሰራሽ ብይ ያለውን ለምን በላሽ አይሉም አብሽሪ
@Maryam-jy2bn
@Maryam-jy2bn 8 ай бұрын
ፍቅር የሆንሽ ልጅነሽ❤❤❤❤❤ምችት ነው ያልሽን የምር
@nabah8797
@nabah8797 8 ай бұрын
አልሀዱሊላህ አሁን ያለሁበት ቤት ነበር እደድሊ ሆኖ በራሳቸው ግዜ በጣጥሰው ጣሉት ሳሉን ባስቀመጥ እኛው እያነሳን ባቸው ርበሽን መጨርሻ ተጠቅላ ተቀመጥች ከ😅😅😅
@wollo-zt8vx
@wollo-zt8vx 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍
@حبيبهشكر-ق6ح
@حبيبهشكر-ق6ح 9 ай бұрын
አመሠግናለሁ ው❤❤❤❤❤
@haleemaDxb-i4z
@haleemaDxb-i4z 8 ай бұрын
ዋሊኩም እሰላም እናመሰግናለን
@apsaramobile7888
@apsaramobile7888 8 ай бұрын
Endet enideminakew dibiku kamera asayin apilikeshinu
@Seadi-be6go
@Seadi-be6go 6 ай бұрын
ሹክረን ለምክርሽ ሤትዮየ ሁሌበክሎሬክሥነዉእቃእጠቢየምትለዉ ፌሪብቻዉንእድጠቀምአትፈልግም አድስነኝ ምንትመኩሪኝለሽ ጓንትአታስጠቅምም
@EbSShort
@EbSShort 6 ай бұрын
ትንሽ ጠብ ብቻ ነው የሚደረገው እሽ እሽይ በያት ስትኖር በዛ ሳይኖር ጠብታ አድርጊ
@کونفیکونکونفیکون
@کونفیکونکونفیکون Ай бұрын
እኔ ከሴትዮየጋር እጣላለሁ ብትር የቀርው ፍጥጫነው ብቻ ያውድምፂ ተቀርፆ እደሁ ብየ ፍራሁ ጮጋርነው እምትልጠው😅
@godaromenta3310
@godaromenta3310 9 ай бұрын
ወኔ ጉደ ኤሰኪ ከ ሲልኪ ጋር ማገናኘት ካመሪዉን ሲርልን ?????
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 8 ай бұрын
ከቴሌብዥኑጋ ያለዉ እኛቤት አለ ግን ካሜራ አይመስለኝም ነበር
@Ayshahhusen
@Ayshahhusen Ай бұрын
❤❤❤
@OlfiOlfia
@OlfiOlfia 8 ай бұрын
ጀዛ ካላህ በምግብ አይምጡብኝ እጂ ሌላ ነገር ምን አስነካኝ እነሱ ባልፈራ አላህ እፈራለሁ😢😢❤❤
@ايمانايمان-ع5ه
@ايمانايمان-ع5ه 6 ай бұрын
ዲብቅካሜራ እዳለማያ አፕሊኬሸን አሣይኝ ውደ
@SurprisedChowChow-si6jk
@SurprisedChowChow-si6jk 8 ай бұрын
ዉዲ እህቴ ከዚህ ሁሉ አራቱን አይቻለሁ ግን ወላሂ አል ሰማትም እደዉም እልክ ይይዘኛል ሲጀመር አነ ማዳም እዲህ አታደርግም የፈለኩትን ባደር አትናገረኝም ግን ተጠቀቁ
@resalaahmad2214
@resalaahmad2214 8 ай бұрын
ብቸ እኛ ተመኝ እንሁን አላህን እፍራ እንጂ ከቤተቸዉ ተለሚን አይደረዱሩትም እኔ ብቸ ስራዬኔ ልስረ እንጂ
@ሀቢባ-ከ2አ
@ሀቢባ-ከ2አ 8 ай бұрын
ወይፈይ፣ምመስለው፣ከሜረነው፣ግርግደለይ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ
@ሉሉወሎየዋየማናፋቂ 7 ай бұрын
ጀረሱ ካሜራ ነው እንደ😢😢 እ አላቅም ነበረ ስመጣ በየ ዶሩ ነበረ ከዳር ሲቆረቆር ይጮሀል አሁን አንስተውታል መገን የማዋራውን ሲጠይቁኝ የነበረው ለካ
@HailKsa-h4w
@HailKsa-h4w 7 ай бұрын
በጣአመሰግናለሁቀጥይበት
@foziamohammed5998
@foziamohammed5998 8 ай бұрын
ተጠንቅቀው ወንጀል እንዲፈፅሙ ነው የምታስተምሪአቸው?
@hawaaethyobia2887
@hawaaethyobia2887 4 ай бұрын
ሡባሀን አላህ እኛቤት ስቀሳቀስ ወላሂ የጮሀል ካዱክፍል አዱክፍል ሲሆዱ ወይ ማሬ በርቸ
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 58 МЛН
Крутой фокус + секрет! #shorts
00:10
Роман Magic
Рет қаралды 25 МЛН
ዳኒ ዛሬም ለሷ ቦታ አለኝ አለ.እውነታው ወጣ😱😭😭
26:22
AB Tube አብርሽ ቱዪብ
Рет қаралды 54 М.
በመዳምቤት #የተዋረዱሰራተኞች ስብስብ@EbSShort
14:07
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 79 М.
OMN Horn Odeessaalee Onkololeessa 3, 2024
56:11
OMN
Рет қаралды 2,5 М.
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 8 МЛН