KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
በድብቅ ካሜራ ማን እየቀረጸን ነው እንዴትስ ካሜራ መኖሩን እንወቅ best hidden camera spy
16:02
#ድብቅ ካሜራዎችን #እመዳምቤት በቀላሉ #በስልካችን እንደት ያለ በትን እናውቃለን@Sheqala@EbSShort
16:18
Сестра обхитрила!
00:17
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
00:34
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
መዳም መኝታ ክፍሌ ውስጥ ካሜራ ደብቃ ብታየኝስ እንዴት ልወቅ መዳም ጉዷዋ ፈላ ተባነነብሽ
Рет қаралды 375,191
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 374 М.
SBA Babba
Күн бұрын
Пікірлер: 2 700
@SBABabba
6 жыл бұрын
መፍቴው ~kzbin.info/www/bejne/jaW7gZesjcSdh9E
@gh-dj5ju
6 жыл бұрын
SBA Babba አመሰግንአለሁ። ግን ተስፍሽእኮ ሊክአያስቀምጥምለምን.
@yzienaeniyaw7879
6 жыл бұрын
SBA Babba ሀይ.እንዴት.አደርገ ለወረዳው በናትህ የካሞሬወን.አይነት ነገሩኝ
@ilovemom9938
6 жыл бұрын
SBA Babba era negarugni banatachew silke zembelow he chowal
@makhgetah8202
6 жыл бұрын
Etprlihap9
@zoalotaibi3591
6 жыл бұрын
SBA Babba
@ኢትዮጵያዊመሆንመታደልነው
6 жыл бұрын
ለባሏ ሳይሆን ብዙ ግዜ ካሜራ የሚያደርጉት ለልጆቻቸው ጤንነት ሲሉ ነው
@ትዝታዬአንተነህየፍቅርሂወ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም እኔስ ቤት ካሜራ የለም ሴትዮዋ እራሱአ ካሜራ ናት
@dghhkfdg9208
6 жыл бұрын
ዛከረ ልቤ ዛከረ Kkkkkkkkkkkkkkkk
@اناالمسلمالحمدلله
6 жыл бұрын
ዛከረ ልቤ ዛከረ የኔም እንዳንችው ከከከከከከከ
@medinaali6152
6 жыл бұрын
kkkkkkk
@danaalmansouri4104
6 жыл бұрын
+Medina Ali kkkkkkkkkkk
@ትዝአለኝሀገሬ-ቸ1ኸ
6 жыл бұрын
ዛከረ ልቤ ዛከረ ።ክክክክክክክክክክክክክክክክክክ
@መአዚነኝወሎየዋፍቅርበገን
6 жыл бұрын
እኔ፡ቤት፡አልጋየ፡ላይ፡ብቻ፡ነው የሌለው።ግቢውም ውጩም፡እቃቤቱም፡ካሜራ በካሜራ፡ነው፡ግን፡አንድም፡ቀን፡ፈርቼ፡አላቅም፡እግዚአብሔር፡ይመስገን።እናመሰግናለን
@toyba1967
6 жыл бұрын
ወንድማችን በእውነት ከልብ እናመሰግናለን በተለይ በስደት የምንኖር በጣም እይተቸገርን ነበር እድሜ ለእናንተ ፈጣሪ ሰላማቺ ሁንያብዛው
@تابباال-ش3ث
6 жыл бұрын
በእውነት ይገርማል ያገራችነልጆች ተባረኩ አድናቂያችሁ ነኝ እኔግን ከምሰራበት ቤት እንደዚህ አይነት ነገር አይታወቅም ብቻግን ብዙእህቶች ከስጋት ነፃ በማድረጋችሁ በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@እናቴውስጤናት-ኈ7ቨ
6 жыл бұрын
ምርጥ ሰው።ባለህበት ሰላምህ ይብዛ አቦ ይመችህ
@bertayalew6294
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዉይ፡የመጀመሪያ ጊዜ ነው ባንተ ቻናል የመጣሁት በጣም አመሰግናለሁ
@badriyab9238
6 жыл бұрын
sbabab
@መታገስዋጋአለው-ዀ1ዐ
6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወድም። ቀይ ብቻነው የሚያሣየኝ ካሜራ አለማለት ነው ወይስ የለም ማለትነው አይጮህም
@ተቃጠልያለውሰው-ቈ9ቨ
6 жыл бұрын
በጣም ያስጨነቀኝን ነገር ነው ያሳወከኝ ካሜራ የምንፈራው እኮ ስለምንሰርቅ ወይም መጥፎ ነገር ስለምንሰራ አደለም ግን በጣም ነፃነት ያሳጣል እናም ወዲያው ነው ያወረድኩት ሀፑን tnx ደሞም ዋይ ፋይ የሚከለክሉት ክፉ ናቸው ሀራም ነው የሚሉት እነሱ ስላልተከለከሉ ነው እናም የተከለከላቹ ቪድዮውን አይታቹ ተጠቀሙ
@هعغفتاب
6 жыл бұрын
ወይይይይ
@Amina-kd7eg
5 ай бұрын
ትክክል
@ኪያየእናቷናፍቂኪያየእናቷ
5 жыл бұрын
የምን ካሜራ መፍራትነው ደሞ መፍራት ፈጣሪን ነው ለማንኛውም እናመሰግናለን ወንድም።
@abckml3527
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምንም ሀራም አይደለም ስንት ሀራም የሚባል ነገር አለ አንተ ብቻ፡በርታ
@ነኢማቢንትሁሴንየደሴልጅ
6 жыл бұрын
ውይ ውይ ወንድማችን ጀዛክሏህ ኸይር በዳታ ልቤ ቆስሎ ነበር ሀራም ነው የምትሉ እስኪ አታሽቃብጡ የደረሰበት ያውቀዋል ሆ
@naaldhahri2822
5 жыл бұрын
ዝምብሎቀይከሆነ
@aoao110
6 жыл бұрын
ትክክልነው100000 ትክክልነው አድናቂህነው የኔወድም።
@zedmarehhg9390
6 жыл бұрын
እኔ የምፈራው በቀንም በሌሊቱም የሚመለከተኝን አላሁ ሱበሀነ ወተአላ ብቻነው ስለዚህ ስራዬን በኢኽላስ ከሰራሁ አንድ ካሜራ አይደለም 100 ካሜራ ታድርግ መብቷነው በገዛ ቤቷ
@Nurit-og8wc
6 жыл бұрын
ውነት ብለሻል
@ያአላህልቤንበኢማንሙላልኝ
6 жыл бұрын
zed mare Hhg ሳህ
@اكرامالحمدالله
6 жыл бұрын
እኔምሽይለም ብቻ እፍዝኩ አለ እህት መፈራት የለብን አለህን ብቻ ነው ግን ሼትቤት ውሥጥ ስገኝው በጣም ነው የድነገትኩት ሱቡህነአለህ አለህ ይደይ ይስጣቸው
@ethoetho9813
6 жыл бұрын
ውሸትህ ወንድማችንእኔ ካሜራየለበት ቦታ አይጮህም ገበያ ስሄድ መስመርላይ ሆኜነው።ሚጮሀው
@zed-wz2tc
5 жыл бұрын
Etho Etho ክክክ
@Hayathayat-mv7sw
6 жыл бұрын
በጣም ነዉ ምናመሠግነዉ እረ በጣም ይገርማል እኛ ሁለት ነን ኤሄን video አይተኑ መፈለጋችን ጀመርን ክፍላችን ዉሥጥ ካአንድም ሁለት ካሜራ አገኘን አላህ ካላሠብከዉ መጥፎ ነገር ይጠብቅህ ደሞ ሀራም ነዉ የምትሉ ሠዎች ምድረ ፋራ ሀራም ምን እደሆነ አታቁትም ok።
@kasijkalo6502
6 жыл бұрын
ተባረክ ወንድመ ትክክል ነው ተባረክ እሽ ወንድማችን መጀመሪያ ለእግዚአብሔር መብራት ነው ኤሄ የሰው ስራ ነው የተደበቀው ነጌር እግዚአብሔር ያሳል እህቶች ወንድሞች እህቶች ስልክ ያንተ ያንች እጅ ሥራ ነው አትፍሩ
@ፍቅርየሸንፈል-ወ5ገ
6 жыл бұрын
እኔም ጋ ከሜረ አለ ምክንየቱም ልጅ ስለምይዝ ነዉ ወንድሜ አመሰግናለዉ
@masummohammed566
6 жыл бұрын
ሀራምና ሀላሉን እሱ ነው የሚያውቀው አንተ ዝም ብለህ ስራህን ስራ በርታ ስው የፈለገውን ይበል
@vhj9968
6 жыл бұрын
እኔ አልሀምዱሊላህ አልፈራም አላህ ከካሜራው በላይ ያየኛል ብዬ አስባለው ለትምህርት አመሰግናለሁ
@muslam7027
6 жыл бұрын
ትክክል
@ድንቅናሽአየለ
6 жыл бұрын
bitkikile mar
@ze1520
6 жыл бұрын
ትክክል ማር
@ፎዚየአላህባሪያየያሲንኑሩ
6 жыл бұрын
ሣህ፡ማር
@fathafatha4030
6 жыл бұрын
wowwwww ok
@maryamalshareef3684
6 жыл бұрын
ዋው በጣም እናመሰግናለን ወድም እግዛቤሔር እድሜ ዘመን ይባረክ
@kiyakiya9278
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ምንም ባንሰራም መጠንቀቁ አሪፍ ነው በተረፈ በርታልን
@احمدالعنزي-س6ك6د
6 жыл бұрын
ትክክል ነክ ምንም ሀራም አይደለም እናመሰግናለን ወድማቺን
@yewellolijfkeryewellolijfk6180
6 жыл бұрын
እናመሰግናል ምንም ባንሰራም መጠንቀቁ ኸይር ነው ግን የኔ ድምፅ የለውም እክቧ ውስጥ ቀይ ነገር አለች ግን አይጮህም ሳይለንትም አልሆነ ያኔ የለም ማለት ነው ከታች ደግሞ ኖ ካሜራ ብሎ ይፅፋል
@donattube5977
6 жыл бұрын
እውነትህን ነው ወንድማችን አሁን እኔ ሲም ካርድ የለኝም wi fi ብቻ ነው ያለኝ
@misradiya2994
5 жыл бұрын
Radiya
@halimajemal3643
6 жыл бұрын
ካሜራ ሳይሆን እምፈራው አላህ ነው ስለትምህርትህ እናመሰግናለን
@somyamohamed6351
6 жыл бұрын
እናም ግቢም የቤት ዉስጡ አቀዉ ነበር የክፍሌዉ ኤሄ አፕ አዉርጄ አገኘሁት በጣም እናመሰግናለን
@ስደተኛዋየአላህባሪያ
6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ከኔ ቤት ውስጥ አለ የሚያስታውቅ እና የማያስታውቅ አሏህን እጂ ካሜራን አልፈራም ስልክ ሳዋራ እንጅ ምንም ሌላ ነገር ከኔ አያዮም ራስን እና እጅን ልክስክስነትን ማስወገድ ነው የሳ ካሜራ ደቅናው ቢኖር ማይህምኒ
@aabbb157
6 жыл бұрын
ስደተኛዋ የአላህ ባሪያ ልክ ነሽ የኔ እህት ካሜራ ለብዙ ነገር ብለው ሊያስገጥሙ ይችላሉ የኛ ስራ አላህን መፍራት ከጃችን አደብ ስርአት ካለ ለምን ሲቀርፁ አይውሉም
@hayattube6243
6 жыл бұрын
አለግን አላህን ብቻነው የምፈራው ግን መፍራት አይቀር
@myesweet4383
6 жыл бұрын
ይመችህ ልክ ነህ ምክረህ ተመችቶኝል
@ቤዛየጅሩአርሴማልጅነኝ
6 жыл бұрын
እኔ ቤት ደብቅ ካሜራ የለም ግን ውጪ የወንዴች መቆጣጠሪያ አለ ደብቅ ግን የለም የኔ መዳሜ እራሳ ካሜራ ነት ሰለ ትምህርቱ እናመሰግናለን
@ፍሬሰናይትንጉሴ
6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔስ ያለ አይመስለኝም ፈጣሪያቸው ሚፈሩ ናቸው ሁሉን ሚያውቀው አድዬ ጌታ ብቻነው ስለምክርህ አመሰግናለሁ
@halimaali4689
3 жыл бұрын
በጣም ትክክልል እውነት ነው አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ብሮ
@የአላህባረያነኝያረብመጨረ
6 жыл бұрын
አቦ ይመችህህ። ወላሂ በጣም ተመቸኸኝ
@alali8734
6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከዚህ መጋኛ ይጠብቀን ወድማችን እናመስግናለ
@AhobikiUmi
6 жыл бұрын
Masha allah👍👍👍❤
@rahmahr9634
6 жыл бұрын
Ali Alali እኔእደውእስክስስልወይኔ
@EmanEman-iv7qt
6 жыл бұрын
አላህን እንጂ ካሜራ አልፈራም።
@eyu8483
5 жыл бұрын
batme Ferawe Gana Zaera Nawe Ywekhute
@ሒክመትአህመድ
5 жыл бұрын
@@eyu8483 ለምን ፈራሽ
@ቅድሚያለተውሂድለሱና-ቐ5የ
3 жыл бұрын
ኢወላ አላህንብቻነውየምንፈራው ተወከልቱ الله
@mesiabeseh222
6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ግን እስካሁን ምንም አላየውም ግን መፈተሹ አይከፋም በጣም እሳቀቅ ነበር እናመሰግናለን
@ggj7293
6 жыл бұрын
በትክክል ውድሜ አመስግናለው ሀራም ይምሉ አራቸውን ይቡል የኔ ጉልበት ህራም አይደለም እነሱጋ ስለዚ ምንም ያማይጓድቸው ዋይፋይ ብጠቀም ምኑ ላይ ነው ሀራምነቱ እኔስ ስርቄ ነው የምጠቀመው አስር ጊዜ ሀራም ይሁን ስፈልግ
@zemzemkedir9151
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ቀይ ይበራል ግን አይጮኽም
@ፍቅርነኝከአርብሀገርነኝ
6 жыл бұрын
Lenem
@sadaouseman3538
5 жыл бұрын
የኔም ድምፅ የለውም ግን ቀይ ይበራል
@roserrr1370
5 жыл бұрын
Thanks wedime
@kiyayigeram1995
5 жыл бұрын
Lenem key yiberal enji ayicohim
@lem70
6 жыл бұрын
እር.እኔቤት.እንኮን.ምኝታ.ክፍል.ሊኖርኝ.ቀርቴ.መቀመጫ.የለኝም.ምክንያቶች. መዳም.እራሳ.ካሜራ.ናት
@hayhathayhat3854
5 жыл бұрын
ክክክክክክ
@NeverGiveup-dx1qq
5 жыл бұрын
Kkkkkk yeni konjo I mesye
@tenaytaka9214
5 жыл бұрын
@@NeverGiveup-dx1qq mnm haram ayedlm
@tenaytaka9214
5 жыл бұрын
Yemechek wendeme yemn haram nw
@nanatilld7675
5 жыл бұрын
KKKKKKK
@hanayemareyamelej8691
6 жыл бұрын
wow tinks mert swe mal እናመስግናለን
@Selam-di8pp
6 жыл бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው ስፈልገው የነበር ትምህርት ወንድማችን
@SBABabba
6 жыл бұрын
Qgh Vvg kzbin.info/www/bejne/jaW7gZesjcSdh9E
@ዜድነኝየእናቴናፍቂለጊዜው
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሶይዶ አንዳንድ ሴቶች ትገረማላችሁ አካባጅ ሁላ ሀራም ነው ስትሉ አታፍሩም ሀራም ማለት መስረቅ መወንጀን እንድሁም መባለግ ነው እሽ ዝብላችሁ አትቀባጥሩ መዳም እኛን ለማየት መች ሀራም ነው አለች ራስን መጠበቅ ጥሩ ነው ለምሳሌ ሀማም ሻወር ስንወስድ እንድሁም ልብስ ስንቀይር ብንጋለጥ ታዳ ማነው ወንጀለኛው ራሷ ማዳም ነች
@ማንስእደናትገኒ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወድምችን እወደሀለን
@AAa-zb6ws
6 жыл бұрын
እኔ ስሞክረው ቀይሆኖ ዝም ነው ያለው አይጮህም
@meskimeski3616
6 жыл бұрын
እኔም ስሞክረው ቀይ አብርቶዝም አለ ድምጽ የለውም
@ilovemaml4359
6 жыл бұрын
A Aa የኔ ም. አንዳቺው . ነው. ቀይ . አለው .Gin. አይቾህም . ቻምመራ የለም. ማለት. ነው? ወይ ስ. አንዴት. ነው አልግባግህም . ግን. ኖ.cmmera ነው. Milew
@ilovemaml4359
6 жыл бұрын
Cmera የለም. ማለት. ነው ?
@ትዝአለኝሀገሬ-ቸ1ኸ
6 жыл бұрын
ማንስ እደናት ገኒ ።የኒም። አይጮህም
@እመጣልሻለሁጠብቂኛእናቴ
6 жыл бұрын
እብድነቴን አውቆ መሠለኝ ፈጣሪ ያለሁበት ቤት ካሜራ ቀርቶ ሶፋ የላቸውም
@simamimosimekonjo7016
6 жыл бұрын
Likk indanewu bet!hhhhhh
@ራህማየሱፍየወሎልጅልጄሁሌ
6 жыл бұрын
😃😃😃😃
@ሰላሜነሽድንግልሰላሜነሽድ
6 жыл бұрын
እመጣልሻለሁ ጠብቂኛ እናቴ የምርሽ ነው haahahaahhahha yegermal eko
@sidikmd897
6 жыл бұрын
እመጣልሻለሁ ጠብቂኛ እናቴ ማርአሳቅሽኝ
@edengidey9364
6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkkk asakshign marie😂😂😂😂
@ማትእብፈቅረነው
6 жыл бұрын
ፕ ጉድሸ ፈላ ማዳም ተባረክ ውድሜ
@ehtenewai2839
5 жыл бұрын
ትክክል ነው ወንድሜ ቅኔ ፈልጌያለሁ ወጥ ቤት ውስጥ እንጠብቀው አምልኮ ሲን ከለከለች ኝ እና ሆኖም የሚባል ነገር የለም takele ጠይቅ ያሻቸውን አፕልኬሺን እንዴት ለምን ደብቀው እንዳይታይ y በሚያውቁ ያሁኑ አክሺን ያያሉ ይፈትሻሉ እናመሰግናለን ጥሩ ስራ የሰራ new ውድድሩ የኔ ጂጂ መጥተው ምን የሆነውን ቀን የነገርኩህ ብሄራዊ ባንክ
@rhxd1246
5 жыл бұрын
ማሻአላህነው።በጣምአሪፍነው።እሷለምንአረገችመጀምሪያሠለዚህ።ሀራምአይመሠለኝም።እናመሠግናለን።እኔብትኳ።የላትም።።ብርየላትምእምገዛበት።ለኔምበግድነው።ደመወዜንእምቀበለው።።
@zanabshamisu5511
6 жыл бұрын
አረ የኔ ማደም ረስወ አተቀውም እኔን ነው ምትጠይቀኝ የወይፈይፍ ኮድ ወንድሜ ሰለምህን ብዝት የርገው
@chinaalemayehu1348
6 жыл бұрын
እኔ በራሤ በኩል አይደለም ካሜራቸው እራሣቸውን ይግጠሙ ወንዶቹ ደም እየሠገዱ እንካን እልፍ ሥትል በጓን ሠርቀ ማያታቸውን አያቆሚ ደሞ Net መሥርቅኑው ሀራም ሀራም ላሉህ ሠውች አራም በላች እንሡ እኛን እደፈለጉ ሣከለኩልን አራምን ያውቃሉ
@ማንስእደናትገኒ
6 жыл бұрын
China Alemayehu አረ ይመችሺ ውድ አህቴ
@chinaalemayehu1348
6 жыл бұрын
ማንስ እደናት ገኒ አብሮ ይመችንንንንንኝ
@ilovemaml4359
6 жыл бұрын
ማንስ እደናት ገኒ kkkkkkkk እወነት . Aram. ምችህት. የበልሽ
@ማንስእደናትገኒ
6 жыл бұрын
Ilove Maml ለሁላችን ውድ አህቴ
@የዲንተማ
6 жыл бұрын
እኛ ቤት ካሜራ ብቻ ነው ምንም ማየት አያስፈልግም ሞልቶል እኔ የነሱን ተልካሻ ካሜራ አልፈራም አላህን ነው የምፈራው
@SamiraSamira-cr7pf
4 жыл бұрын
እናመሰግናለን❤❤❤❤❤ መዳሜ በሞባይሏ ታየኛለች እኔ ግን ከሀቄ ዉጪ አልሰራም አላህ ከፍተሻ ይጠብቀን
@መቅዲወሎየዋየመካነሰላሟ
4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን በዚህ መልኩ ስፈትሽ ማር ቤት እና መኝታ ክፍሌ ዉስጥአገኘው ግን ቀይ ስላሳየ እንጅ ካሜራዉን በአይኔ አላየሁትም
@ወይኒሎሚናትበናቴልጠራ
6 жыл бұрын
በጣም የሚገርመኝ ነገር ቢኖር ካሙአራ ከምንፈርው ፈጣሪን እንፍራ ለምትሎ ሰዎች አዎ ከምንም በላይ መፈራትም መከበርም መመለክም ያለበት ፈጣሩ ነው። ግን ካሜራ መኖሩ እኛ ሰላማዊ ሰውች እንኳ ብንሆን ያሳቅቃል ለምን ትዋሻላቹ እኔ ለምሳሌ ወጣ ሲሉ ድክም ስለሚለኝ መተኛት ያምረኛል ይህ ደግሞ ለነሱ አይመችም ስራ ትቶ ይህን ለማድረግ አታኝ ይሆን ብዬ እሳቀቃለው ስበላ እሳከካለው ኸረ ብዙ ነገር ያሳቅቃል ሌባ ስለሆንን ብቻ አይደልን ለምን ታናድዱኛላቹ ግን!
@melsatube6360
6 жыл бұрын
ቀይ ያበራል ምን እናድረግ
@haam7111
6 жыл бұрын
ወይኒ ሎሚናት በናቴ ልጠራ። batame
@zuzumarra1826
6 жыл бұрын
ወይኒ ሎሚናት በናቴ ልጠራ። እኔስ ብትይ፡ምድረ፡አስመሳይ፡ሁላ፡ያልሽው፡በሙሉ፡ልክ፡ነው፡አንዳድ፡ሰወች፡አስመሳዩች፡ናቸው፡ፈጣሬን፡መፍራትማ፡መልካም፡ነው፡አስመሳይ፡ሁላ
@zuzumarra1826
6 жыл бұрын
Asd Asr አለ፡ማለት፡ነዋ፡ያለበትን፡ቦታ፡ፈልጊ
@makdesasf2641
6 жыл бұрын
በጣም ትክክል የልቤን ነው የተናገርሽው ብዙዎቹ እኔ ሌባ ስላልሆንኩ ምናምን ይላሉ እኛስ ሌባ ሆነን ነው? ይደክመናል ይርበናል ወጣ ሲሉ እናርፋለን እንበላለን አረ ብዙ ነገር አለ 1ዲት ጓደኛዬ ገላዋን ልትታጠብ አይፈቅዱላትም እና ሲወጡ ጠብቃ ነው ምትታጠበው እና ካሜራ መኖሩን የጠላነው ብዙ ምክንያቶች ስላሉ ነው ነገርችን በ1ሳይድ ብቻ አትመልከቱ
@hayatkedir8722
6 жыл бұрын
ኧረ ወንዲም እኔ እንደአንተ አረጊ እክላሴ ይጮሀል ምንም አልሠራግንወላሂ እዉነትእንደዚህ ከሆነ ያረብ ልብሤን ሥቀይር አይተዉኛል ማለትነዉ አላህ ከሪም
@ራህማወሎየ
5 жыл бұрын
እረ ተያቸው እህት እነሱ ሀራሞን ካልፍሩ የራሳቸው ጉዳይ
@bint426
5 жыл бұрын
@@ራህማወሎየ አኔ. ይኑር. አየኑር. አልዉቅም. አለህ. ክርም
@ራህማወሎየ
5 жыл бұрын
@@bint426 እረ እህት የራሱ ጉዳይ እኛ ምን አገባን ሰረቀን አንወጣ ተያቸው
@bint426
5 жыл бұрын
@@ራህማወሎየ አሁን. ሞከርኩት. ሁሉም. ቀይ. ነዉ. አህትዉይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😱😱😱😱
@ራህማወሎየ
5 жыл бұрын
@@bint426 ከከከከ ወላሂ ሚስኪን ተያቸው ምን ያመጣሉ የራሳቸው ጉዳይ እኛ ምን እንሰራለን ምናላቸውና ግን የኔ ቀይ የለውም ግን አንድ ቦታ አማራ አለ እኔ አጠገብ ነው ግን ምንም ቀይ አያሳይም አድስ ቤት ቀይረነው በቅረብ ነው ያየሁን ስሞክረው ግን አያሳይም የውጭ እንድሆ አኔጃ
@Ahah-jp9fs
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን፡ወድማችን፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልኝ
@gjg4332
6 жыл бұрын
ወድሜ በመጀመረያ ሰላምህ ይብዛ እዴትነህ እናመሰግንአለን ለራም የሚሉት ሌላነገር የሚሰረቁትነው እባክህ ተዋቸው አተግን የመዳምን ክፈት አውቀህ ሰለአሳወቅህን አመሰግንአለው
@Etovan-xn4wl
6 жыл бұрын
የኔአይቀሳቀስም አርጓዴ አይበራም ቀይ ነው ክፑ ብቻነው አረጓዴ
@ገኒነኝየድንግልልጂ
6 жыл бұрын
ባባ ከልብ ነው የማመስግነው እኛ ቤት አለ ይገርማን አድስ ነው ያስገብት
@meftanoriahmad4584
5 жыл бұрын
Hi
@mrbelal1400
6 жыл бұрын
እረ ወንድም ይን አፐ ዛሬ አውርጀው ነበር እክላሴ ሁኘ ስከፍተው ቀይ ሆነ ግን አይጨህም ታዲያ ካሜራ አለ ማለት ይሆን እንዴ እባክህ መመልስልኝ?????
@SBABabba
6 жыл бұрын
ኢማን ሙሀመድ የሀቢብ አክስት ኡሙ ተስሊም ነኝ በሚቀጥለው የሁላቹንም መልሳለው
@helenberhe3646
6 жыл бұрын
የኔም አይጨህም ቀይ ብቻ ነው ፕለሰ ነገረኝ
@እናቴለዘላለምኑሪልኝአልሀ
6 жыл бұрын
Helen Berhe አወ አለ ማለት ነው ዞር ዞር በይ ይጠቁምሻል ይዞርልሻል
@helenberhe3646
6 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ አልሀምዱሊላ እሺ እህቴ
@ddhaif1
6 жыл бұрын
SBA Babba be Allah yene embi alegn eski mala belgn sorry your device has no magnetic sensor to use this feature yilegnal SBA Babba ples nigargn madirg yalebgnin
@አርሴማእናቴ-ረ3ሰ
6 жыл бұрын
እር አንተ ልጅ እድሜ ይስጥሕ ዛሪ አንድ የተደበቀ ካሜራ አገኝሁ ትነት መደየም ገብታ እማታወቀው ክላስ ገብተው ሲወጡ ጠረጠርኩ ዛሬ ስፈል አገኘሁ
@rahmayasin8890
5 жыл бұрын
ዉይወድማችንእናመሰግናለንይሄዉምአሪፍነዉጠቀቅነዉየኔአታረግምሆኖሞአስፈላጊዉጥንቃቄቴንኪዉ
@abebagonber361
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ክላሴ ውስጥ አንድ አገኝሁ ገርሞኛል
@gaammachuunkoobillsummadha5824
6 жыл бұрын
Bayyee garidha itti fufii thanks 👍👍✔ good
@tglove9177
6 жыл бұрын
እር አታካብዱ ፈጣሪን ነዉ መፍራት እኔ ካሜራ ቢኖር ምን አገባኝ መቸም የሆዴ ነገር አይሆንልኝም እደፈለኩ ነዉ የምበላዉ ይህም ስርቆት ከሆነ ይቅር ይበለኝ ሳልበላ አልሰራም
@rahamathrahama2964
5 жыл бұрын
Sda
@اناالمسلمالحمدلله
6 жыл бұрын
ኧረ አሳጥረው አሁን ራሱ አፍጥጨ አንተን ስከታተል ካሜራ እያየኝ ይሆናል
@AnaaLovesweet
6 жыл бұрын
Mohamed Love hhhhhhhhhh
@rahtube6981
6 жыл бұрын
Mohamed Love ተድበቂው እኔ ሳሎን ነኝ ፊት ለፊቱ ውላሂ ከሳሎን ውጭ wi fi አይሠራም
@snagn7311
6 жыл бұрын
Mohamed Love kkkkkkkkkk
@bethlehemsetew7395
6 жыл бұрын
Mohamed Love kkkkkkkk
@sadibintlslamnawuhiweta775
6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ
@ጋልቶምብውሕዶምዝሓበሩ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ታባረክ. ጥሩ ስራ. ነው
@ፈሪሀቤንትሁሴን
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን ትምህርትክ እርጋታክ የመስጣል በርታልን
@mariamsharjah
6 жыл бұрын
ቀይአለ ግንአይጮህም እንደትልወቅ
@rozezegene3276
6 жыл бұрын
እካሜራው ሥር አድርጌው ቀይ ሖኖ ግን ምንም አይጮክም ግን ምንም ማለት አደለም ተከባብረን ነው የምንኖረው ማለትም እኔና ካሜራ
@zebibamohammed1131
6 жыл бұрын
Roze Zegene የኔም ይበራል አይጮህም
@jfhg399
6 жыл бұрын
Eni Awurije mokerewu nebere gene demTe yelewum gene Qeyi new
@jfhg399
6 жыл бұрын
Alemalet new
@betelihemtassew8430
6 жыл бұрын
Roze Zegene kkkkk
@ኣሚስደተኛዋ
6 жыл бұрын
እናንተ ሃራም ነው ያላቹ በሙሉ ዋይፍይ ስለተሰጣቹ ንው የምታሽቃብጡ። እኛስ ኣስቡ ቀፎ ራስ ሁላ ።።።።ውንድሜ ኣንተ ቀጥልበት ኣይ ሚስ ዩዩዩዩዩዩ የኔ ቆንጆ
@samirebeitw5983
6 жыл бұрын
እናማሰግናልን ወንደማችን በጣም አርፈ ትመህርት ነው ትክክል
@ወርቅነሽታምራት
5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንጂ ካሜራ አልፈራም ግን ከልብ እናመሰግናለን ወንድማችን
@Imra671
6 жыл бұрын
*Potentlal camera /small speaker* *በኔ ክላስ እንደዚህ ነው የሚለኝ አለ ወይስ ዬለም በፈጠረክ መልስልኝ😭*
@SBABabba
6 жыл бұрын
እነዚን እየፈለገ ነው ሚልሽ እንጂ አላ አይልም የለም አትፍሪ
@SBABabba
6 жыл бұрын
هشيم ትዩብ kzbin.info/www/bejne/jaW7gZesjcSdh9E
@mrbelal1400
6 жыл бұрын
Thank you bro
@kkhh6900
6 жыл бұрын
ወድም በጣም እናመስግናለብ ወድም
@maksudamim4828
6 жыл бұрын
ባባ
@kerimaahmed497
6 жыл бұрын
Thank you bor
@ሠምራየተዋህዶልጅ
6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን እኔ ይሄ ሁሉ የለም ማለቴ ዋይፋይ ሰታኛለች ካሜራም የለም ግን እሞክራለሀ ሌላው ደግሞ ተመስረቅ ስጡኝ ማለት ይሻላል
@aaabbb9536
6 жыл бұрын
ትምህርትቢትየማይገኝ።ውቀትንወ።አመስግናለሁ።ስልካችንእንኮ።ስቶቻችነን።ስልክአጠቃቀም።እማንችል።ሀራንው።የሚሎትስንሱ።አለቅላቂወች።ናቸወ።በርታ
@اللهاكبر-ب8ز7س
6 жыл бұрын
እዳትሞኚ ካሜራ የለለበት ቤትየለም
@asdfgasdfg7116
6 жыл бұрын
ቀይ አለው ግን አይጮህም
@mekdesgerma9009
6 жыл бұрын
Senka Benka ሌሰራልኝ አልቺልኩም ቀይ ይበራል ግን ምንም ድምጸ ይልውም እስክአልበት ደርስም ሄጄ አይሁት
@lubabaabdo4101
6 жыл бұрын
lmadrgw.hulu.alhan.naw.yamfraw.kamrawn.arbochwn.alfram wondmya.btam.amsgnalw.tanku
@bekelechbekelech3322
6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ 5ዓመት ተደብቄ እጠቀማለሁ ።ምንም ሌብነት የለም ለነሱ እየሠራሁበት ነው ምግብ ልብስ እና ቤት ሁሉ አጸዳለሁ እሰራለሁ ።ስለዚህ ሌብነት አይበላም 100%
@m.senateewodshalhu6223
6 жыл бұрын
እውነት በጣም እናመሰግናለን እኔ እኔ ክፍሌ ውስጥ ቲቪ ላይ እና ቴፕ ላይ አገኝሁ ባልከው መሰርት ሳስጠጋው ይጮሀል ይቆጥራል ይገርማል
@jajajsjs1428
6 жыл бұрын
እሄ ነገር ውሸት ይመስለኘል አልተማመንበትም ካሜራ ስላለ አይደለም ሚጮሀው ለሌላ ነገር ነው ምክኒያቱም እኔ ሞባይሌን መጀመሪየ ፍሪጅ አጠገብ ሰቀርበው ጮሀ ሁለተኘ የብር ሳጥን አለ እሱ ገ ሳቀርበው ጮሀ ሶስተኘ የልብስ ሻንጣዬ ለይ ሳስጠጋው ጮሀ ከዛም ቦሀለ እሄ ሁሉ እውነት መስሎኝ የሸንጠው በጠም አስደነገጠኝ ግራ ገበኝ ከዛ ሸንጣዬን ልቀደው ብላወ ስኪን አምጥቼ ሸንጠዬ ውስጥ የለ ነገር መፈተሽ ጀመርኩ ምንም አለገኘው ከዘ በቦታዬም ሳለው ምንድነው ይሄ ነገር ብዬ ግረ ተጋበው ካሜረ ከሆነ ሻንጣዬ ውስጥ ማን የስቀምጥብኘል ብዬ ከዛ በቦታዬም ሳለው ሻንጣዬን ልቀድበት በቀረብኩት ብላዋ በላዩ ላይ ስልኬን አሁንም አስቀመትኩበት አሁንም ስልኬ ጮሀ ቀይ አበራ ኦህ ይህ ነገርማ ውሸት ነው ካሜራ ስላለ አይደለም አልኩ አሁን ደግሜ ቤት መጥረጊያ ማሽን ላይ አስቀመጥኩት ጮሀ ስልኬ የሻይ ማንኪያ ለይ ሳስቀምጠው አሁንም ስልኬ ጮሀ ከዛ ውሸት ና ለሌለ ነገር እንደሚጮህ አረጋገጥኩ 100% ውሸት ነው ይልቅ ለምን እንደሚጮህ ምክንያቱን ኣጣርታችሁ ስታረጋግጡ ንገሩን ጀዛኩም አለህ ኸይር
@ፀደይቴዎድሮስ
6 жыл бұрын
jaja jsjs ተባረኪ እኔ ብቻ መስሎኝ ላብድ ነበር መንታ ክላሴ እዴት ይጮሃል ብዬ የምር ሰዎቼን ልጮህባቸው እስኪነጋ ቸኩዬ ነበር እዴ በጣም ያሳፍራል እኮ ከሴት ክላስ ላይ እዴት ካሜራ ያደርጋሉ ልብስ ስቀይር ስተኛ እያዩን? ኧረ ይቅር ይበለን
@tizubi1526
6 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ እረ ሼ ነው አይን ያወጣ ውሸት !! ግን ለምን ሰው ኮሜንት ለማግኘት ይሄንንን ያህል መበጥረቅ ምን እሚሉት ነው ውድ ኮሜንቶች ካሜራ ሲያይ ሳይሆን ብርት ሲያይ እደሚጮህ ላረጋግጥላችሁ እወዳለሁ እኔን ግርም ያለኝ ኪችን ካቪኔት ላይ ካሜራ ብሎ ያሳየን ሚስማር ነው ለእውነት ቀረብ ያለ ነገር አዉራ !!! ሙድ አትያዝ
@jajajsjs1428
6 жыл бұрын
እኮ ውሸት ነው ከሜረ ስላለ አይደለም ማግኔት ነክ አሆነ እቀ አጠቀብ ሲቀርብ ነው ሚጮሀው
@ፀደይቴዎድሮስ
6 жыл бұрын
ክብር ለማርያም በጣም እመሰግናለሁ! የምር እውነት መስሎኝ ጨንቆኝ ነበር።
@zahraaliali8483
6 жыл бұрын
እናቴ ህይወቴ ወይኔ እኔም ክፍሌ ሀማሜም ይጮህል እንዴት እያልኩ ውስጤን እየከነከንኝ አለሁ
@የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ
6 жыл бұрын
ቀይ ይበራል ግን አይጮህም
@zainabzainabsaid5802
6 жыл бұрын
ይቅርታ. የምፈራው.አንድእርብል.አለሚንብቻነው.ሰውን.እወዳለሁ. አክብራለሁ.ግን.ሰውን.ወድምይሁን.ሴትአልፈራም.ካሜራም.ምንአስፈራን.እፈለጉበትቦታ.ያርጉ.ማርቤትም።ያድርጉ.ሳልበላ.መቸምአልሰራም.ትልቁነገር.በራስመተማመንነው.ግንእክላሴ.ይከብዳል.ለምንብትሉ.ማታማታ.ስንተኛ.መቸምእኛሙስሊሞች.ፀጉራችንን.የምንፈታው.ከሻርብ.ስንተኛ.ስለሆነ.እና.ግደታልብሳችንን.እስላምክርሲቲያን.ሳንል.መቀየርያስፈልገናል.ይህላይ.ይከብዳል.ለተቀርው.እፈለጉበት.ያድርጉ
@hananlove6507
6 жыл бұрын
Wwwwww batame thank
@እክረምአህማዲአሽረቃአህማ
6 жыл бұрын
ሹክረን ግን በሩቅ የለው ከሜረ የሰየል
@qqwdtgsfggh3974
6 жыл бұрын
Zainab Zainab Sa
@qqwdtgsfggh3974
6 жыл бұрын
Zainab Zainab Said
@qqwdtgsfggh3974
6 жыл бұрын
Zainab Zainab Said selam
@liyaadna8654
6 жыл бұрын
ወንድሜ በጣም ነው የማመሰግነው የሚገርመው ለማንኛውም አመሰግናለው
@ገንዚዬውዷልጄ
5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰይድ እዚ ቤት ካሜራ ነለም ግን ማዳም ከካሜራ ትበልጣለች ሀገሬ ልገባ ነዉ ሰላም ግቢ በሉኝ
@vvpp6204
6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አልጨነቅም ብቻ ሽንት ቤት ካሜራ እዳታደርግ በስ
@sameratubeonline2866
6 жыл бұрын
Vv Pp ወላሂ እኔካለሁበት ቤት ሽንትቤት ካሜራአለ
@Sada-xk8ro
6 жыл бұрын
Vv Pp ክክክክክክክ እረ በሳቅ ከሱ ይልቅ መኝታችን እዳያሩጉ
@ትዕግሥትተክሌ-ጨ9ቐ
6 жыл бұрын
አይዛሽ አታደርግም
@የቢላልዘርነኝየሙአዚ
5 жыл бұрын
ሀሀሀ
@ዘዘይነብአሀመድየኤዶልጅ
6 жыл бұрын
ወይኔጉዴ ልክነህ ኮ ችግር ነው
@maretatalegn575
6 жыл бұрын
ብዕውነት ብጣዕም እናምስግናአልነ
@ቤዛአለማየሁ
6 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርከን እናመሰግናለን ወንድም ፡ያሳየከንን አኘ ጭኘዋለሁ ካሜራ የለም ግን የኦዲዬ ዲቴክተሩን ስከፍተው ይጮሀል የሆነ የድምፅ መቅረጫ ያለ ይመስለኛል ምን ማድረግ አለብኝ ?
@ተመስገንአምላኬሀብታምየድ
6 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እናመሰግናለን ወድምየ
@hayatdxb1440
6 жыл бұрын
እኔ ቤት አለ አቃለሁ ግን አሁን ፈራሁ ሀማም ካለ ብዬ
@maddenanaa7079
6 жыл бұрын
Hayat dxb1
@ካለድንግልማርያምአማላጅነ
5 жыл бұрын
Kkkkkk
@zchkgogzchkgogo6394
5 жыл бұрын
@@ካለድንግልማርያምአማላጅነ tat
@የሁረልአይንተማሪነኘ
6 жыл бұрын
ቀይ ይበራል ግን ደምፅ የውም እታች ደሞ Not camera ይላል
@merrymerry4322
6 жыл бұрын
Yenam endezaw no maginatic sansor yilal mehal lay
@እናቴለዘላለምኑሪልኝአልሀ
6 жыл бұрын
Helam A አለ ማለት ነው ማር እኔም እንደዛ ነው ያለኝ እስኪ ሳያዩሽ ዞር ዞር በይ እካሜራው አካባቢ ይዞርልሻል እኔ እንደዛ አድርጌ አለው
@የሁረልአይንተማሪነኘ
6 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ አልሀምዱሊላ እሽ ሁቢ እና አገኘሽው አንች
@የሁረልአይንተማሪነኘ
6 жыл бұрын
እናቴ ለዘላለም ኑሪልኝ አልሀምዱሊላ ግን እኔ የጠረጠርኩት ያው ቴክኖሎጅ ተስፋፍቷል ምን አልባት ስልኬን ላይ እደሁ ብየ ነው አለዛ ቤት ትንሽ ስለሆነ ሁሉም ነገር እልጆች ጋር ነው እምጠቀመው ቢኖርም የሚያሰጋኝ ነገር የለም ወንድም የለ ግን ስልኬን ስይዝ እሷ እክላሷ ሁና ታቃለይ ኔት እዳቆርጥብኝ እጅ ለሌላ አልፈራም ዩቱፕ ለመግባት እየፈራሁ ነው
@እናቴለዘላለምኑሪልኝአልሀ
6 жыл бұрын
Helam A ክፉ ነገር አትስሪ እንጅ ስለስልኩ ምን አገባት ስራዋን ከሰራሽላት ጠለብ ወይስ ጠፍተሽ ነው የምትሰሪው
@zebibaseid9889
6 жыл бұрын
እኔ አፕልኬሺኑን አዉርጄዋለሁ ቀይ ያበራል ግን ድምፅ የለዉም
@yzienaeniyaw7879
6 жыл бұрын
Zebiba seid እንዴት ነው. የወርደሸዎ.ነገሩኝ በናትሸ ይቅረታ.ጋር
@bazabranu5358
6 жыл бұрын
Bayee galatomii wan nuu barsiste
@ፅናቴነሽሀይሌ
3 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኔ ወንድም የሚጮኸዉ ተጠምዶልኝ ነዉ
@tizitayemaryamlijtube3996
6 жыл бұрын
በእውነት በጣም እናመሰግናለን ወድሜ
@SBABabba
6 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/iInPaJSrad2Ef7M. በ አይፖን ከዩቱ ቪደዮ ማውረጀ
@mmmnefisanmmhyamerl7118
6 жыл бұрын
SBA Babba zl
@ለኔስልዩነሺእመቤቴ
6 жыл бұрын
SBA Babba ኧረ ወድም የኔ ቀይ ሰጠኝ አለ ማለት ነዉ ግን አይጨህም ኤክሰም የለዉም ለምን ድምፅ አልሰጠም
@ትዝታዬአንተነህየፍቅርሂወ
6 жыл бұрын
ለአንድሮይድ ፕሊስ
@zubaedazafar1173
6 жыл бұрын
SBA Babba
@lebanonhome6439
6 жыл бұрын
SBA Babba sbabb
@sofibintahmed3666
6 жыл бұрын
አጅብ ደግሞ ዋይፍይ መስጠትም ግዴታቸው ሆነ🤣ወደዳችሁም ጠላችሁም አይራበን አይጥማን የእንቅልፍ ሰአት አያሳጡን እንጅ አላህን ካልፈሩ ግዴታ የለባቸውም ውለታም አልፈረሙ ክክክ አይይ ይህን ያህን የኢትዩ ሰውም ለሰራተኛው ቲቪ እንድታይ እና ሳሎን ቁጭ ብላ እንደቤተሰብ እንድትመገብ ቢያደርግ የትት በደረስንንን
@tu1262
6 жыл бұрын
yes
@bxnfjfjhdhdhdh8552
6 жыл бұрын
سلموt ملي
@የምክርየማርያምልጆየምክር
6 жыл бұрын
እፈፈፈፈ እግዚአብሔር እውነት በጣም። እውነት በጣም አሰጥለየ እየክፍ የነው ውድሜ በጣም ነው እናመሰግናለን
@سعديهاللقماني
5 жыл бұрын
እናመሠግናለን ወንድምሰይድ ጀዛከላህ አላውቅምነበር
@አፄምኒሊክነፍጠኛነኝየፄም
6 жыл бұрын
ውህ እግዚብሄር ይስጥህ በጣም የምፈልገው አፕ በሰቀቀን ልሞትወይኔ ወድሜ እረጅም እድሜ ይስጥህ
@ማህሌትማህሌት-ቸ2ፐ
6 жыл бұрын
እኔ ገና ዛሬ ነው ይህንን ፕሮግራም ያየውት ትንሽ ሳየው ደንግጫለው እናይመችህ። እኔተመችቶኛል
@sarasara-xl2sw
6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እኔ ካሜራ እዳለ በርግጠኝነት አውቃለሁ ግን አንድ ነገር ያሳስበኝ ነበር ሽንትቤት እዳላደረገች በምን እርግጠኛ እደምሆን ያሳስበኝ ነበር እንኩ ንም ነገርከኝ
@lijiamanu7362
6 жыл бұрын
Thank you my Bether 😍🖒Berabo Betami Enamesegenal Wondeme Tebareki 👈👏❤🖒
@imoushmola8289
6 жыл бұрын
ውይ ማዳም የስራሽ ይስጥሽ እናመስግናለን በጣም ብራዬ
@ያልተፈታእልሜገናይፈልጋል
6 жыл бұрын
እዛሬነው ማየው ቢዶክ ሹኩረን እኔግን ምሰራበት ቤት ምንም የለም ለናተ አላህ ይጠብቃቹ በርታ
16:02
በድብቅ ካሜራ ማን እየቀረጸን ነው እንዴትስ ካሜራ መኖሩን እንወቅ best hidden camera spy
TST APP
Рет қаралды 422 М.
16:18
#ድብቅ ካሜራዎችን #እመዳምቤት በቀላሉ #በስልካችን እንደት ያለ በትን እናውቃለን@Sheqala@EbSShort
Shͥeqͣalͫa mediaሸቃላሚድያ
Рет қаралды 46 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
00:34
ЧТО ЖЕ МЫ КУПИЛИ СОБАКЕ ВМЕСТО ТАБАЛАПОК😱#shorts
INNA SERG
Рет қаралды 7 МЛН
00:12
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
00:27
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
15:43
✅🔴እህቶቸ ተጠቀቁ መዳም ስልኳን አስራ እህታችንን ጉድ ሠራቻት
Lulu Tube2
Рет қаралды 35 М.
10:53
🔴🤭#መዳም#ቤት የምትሰሩ#አደራ ስሙት#አረብ#ቤት እየሰራችሁ በጭራሽ ማድረግ የለለባችሁ ነገር#ለካ እንዲህም አለ አደራ እንዳትሸወዱ#abtube7318#tiktok
Meymuna Tube መይሙና
Рет қаралды 58 М.
6:51
ገመድአልባ ካሜራ ከሞባይል ጋር አንዴት ይገኛል?
NeuovaTech Technology Institute
Рет қаралды 20 М.
10:08
በቃ ከዚህ በኋላ ስልኬ ሞላብኝ ፋይል በዛብኝ ብሎ ነገር የለም 100% Duplicate Files Fixer
TST APP
Рет қаралды 172 М.
7:46
መኝታ ክፍሌ ሆኜ በስልኬ ማየውን ቪዲዮ መዳም ሰሎን ሆና በ ቲቪ ታያለች እንዴት ልወቅ እንዴትስ ላጥፋው ዘንድሮ ከመዳም ጋር ተያይዘናል ሞኟዋን ትፈልግ
SBA Babba
Рет қаралды 197 М.
26:53
መዳም ከመንገድ ያገኘቻት ሰራተኛ ፋጡማ መጨረሻ
SBA Babba
Рет қаралды 84 М.
15:25
🛑አዩ ሳልወልድ ትተከኝ አትሄድም አለች ሱመያን ይቅርታ ጠየቀች ለመጀመሪያ ጊዜ አዩን ባበል የመን ሆቴል ጋበዝኳት
SBA Babba
Рет қаралды 21 М.
12:12
ቤት ውስጥ ቁጭ ብላችሁ በ Youtube ብቻ በወር 200.000ሺ ብር $6000 ዶላር እንዴት መስራት ይቻላል
Lij Bini Tube
Рет қаралды 371 М.
12:06
እቤት ውስጥ የተደበቀን ካሚራ በቀላሉ የምናውቅበት አፕሊኪሽን (App)
Ethiopia Tube ኢትዮጲያ ቲዩብ
Рет қаралды 7 М.
11:44
ካሜራ አይነቶች ጉድ ተመልከቱ የመነፅር ካሜራየስክሪብቶ#ካሜራድብቅካሜራየሳትካሜራ
አመተላህ tube
Рет қаралды 23 М.
00:17
Сестра обхитрила!
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.