🛑አዩ ሳልወልድ ትተከኝ አትሄድም አለች ሱመያን ይቅርታ ጠየቀች ለመጀመሪያ ጊዜ አዩን ባበል የመን ሆቴል ጋበዝኳት

  Рет қаралды 18,295

SBA Babba

SBA Babba

Күн бұрын

Пікірлер: 500
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 13 сағат бұрын
የሴቶች ጀግና ሱመያ በርች ልኝ እህቴ አድናቂሽ ነኝ የምትሉ በላይክ
@ZultaNaNta
@ZultaNaNta 13 сағат бұрын
እኔም❤❤❤❤
@سعيد-ف9ط2ك
@سعيد-ف9ط2ك 12 сағат бұрын
እኔም😥
@SamiraBrahan
@SamiraBrahan 12 сағат бұрын
ሱምያ ጀግናናት ዝብለክ ተጃጃል ድሮስ ተወንድ ምን ይጠበቃል የምትሉ በላክ አሳዩኝ
@SusuHesen
@SusuHesen 13 сағат бұрын
ቱ ሱመያስ ማን አላት አንተ ለልጆችህ እናትስ አታስብም 2ት ማግባት የምትችለው ፍትሃዊ ሁነህ ማስተዳደርብቻነው
@alai2771
@alai2771 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Asia-sz1vr
@Asia-sz1vr 12 сағат бұрын
ድሮሰ ከኦሮሞ ምን ይጠበቃል😂😂😂😂
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ
@የፍቅርቤተሰብየፍቅርቤተሰ 12 сағат бұрын
ጭንቅላት ይኑራቹ የሰዉ ዘር ዝቅ አታርጉ ፈጣሪ ሁሉንም ባአንድ ነዉ የፈጠረዉ
@rgfghg794
@rgfghg794 12 сағат бұрын
ክክክክክክክ❤❤❤❤
@SurprisedCardinal-qi8id
@SurprisedCardinal-qi8id 12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@Sነኚየራያዋ
@Sነኚየራያዋ 12 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@Samira-i9o1k
@Samira-i9o1k 11 сағат бұрын
የኔውድ ሙስሊም ዘረኝነት ጥብ ናት ብለዋል ነብያችን ሱለላህ ዋሊሂወሰለም
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 13 сағат бұрын
ሱብሀነ አላህ አልሀምዱሊላህ ላኢላሀ ኢለላህ አላሁ አክበር
@Methiopia11
@Methiopia11 3 сағат бұрын
እኔ ምንም አልልህም እግዚአብሔር ልቦና ይስጥህ እንደዚህ ካለባል እግዚአብሔር ይሰውራችሁ እህቶቼ በዚሄን ስአት ወንድ የለም
@ZulfaTmam
@ZulfaTmam 12 сағат бұрын
ሱሚ ክበርልን የሴት ጀግነ❤❤❤❤❤
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 13 сағат бұрын
ዋናው የቱቤ ተዘግቶብኛል የሰው ደስታ የሚያስደስታችሁ አንድሺ አስገቡኝ ልጅ ይዤ የምሰራ ነኝ በመዳም ቤት ውድ የሀገሬ ልጆች🎉🎉
@Rohmah-om7sq
@Rohmah-om7sq 12 сағат бұрын
አብሽሪ❤❤❤❤
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ
@አልሀምዱሊላህለሁሉም-ቐ5መ 12 сағат бұрын
አብሽሪ መልሽ
@HalimaTalema
@HalimaTalema 8 сағат бұрын
Abshiri
@ኑሀሜን-ደ5ዠ
@ኑሀሜን-ደ5ዠ 11 сағат бұрын
ለምን አብራችሁ ገምዲረገፅ አጠፉም ጂሎች ኤጭ አስጠላችሁ ለልጆችህ እናት ክብር የሌለህ ክብረቢሥ👊👊👊👊
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 37 минут бұрын
ከፍቶች ይሻላሉ ከናቱ ቱቱቱ የብፍቱ ምስት ንቃቱ ግን አፈር ብሉ ሳስጠሉ አረ የስማያ ቤተሰብ ልጃችሁ ጠብቁ 😢
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 13 сағат бұрын
ተዚክሮች በላጩ ዚክር ላኢላሀ ኢለላህ መሀመዲን ረሱለላህ የሚለው ነው አሉ ውዱ ነብያችን አልሀምዱሊላህ አላ ኒኢመተል ኢስላም🎉🎉🎉
@zehara5
@zehara5 4 сағат бұрын
ሱመያዬን የሚወድ ብቻ እስኪ ልያችው በላይክ ግጩኝ ደስ ይበለኝ የኔ ቅኖች ❤❤
@وبتا-ص6ج
@وبتا-ص6ج 12 сағат бұрын
ልሳደብ ነበር ግን ወላሂ አላህን ፈራሁ ስለዚህ አላህ ልብ ይስጠን ምንም ልሳደብ ምንም የተሳደብኩትን ለራስሽ ያርግልሽ ብትሉኝ እጎዳለሁ ያረቢ እዝነትህን ለምንፈልገው በሙሉ ለግሰን 🤲🤲🙏🙏😭😭
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ
@ራሀቱልቀልብ-ወ5ዘ 11 сағат бұрын
ጎበዝ
@fatumutaibar8432
@fatumutaibar8432 10 сағат бұрын
እኔኮ ይህ ልጂ በጣም ጎበዝ አዋቂ ይመስለኚ ነበር ለካ እድዚህ ዝፋቅ ነዉ ቢንስ እድት ለልጂቹ አይሆንም 😅
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 37 минут бұрын
እኔም ልከ የባሰ ፋራ ነው😅😂😂
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 13 сағат бұрын
ሡመያ የኔልእልት አተን አትፈልግህም ኩርፍርፍ
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 12 сағат бұрын
ወላሂ የሱመያ ኢማን ማሻ አላህ ብያለሁ ሌሎቻችሁ እሰቀላለሁ እሞታለሁ የምትሉ ተሱመያ ተማሩ የምትሉ🎉🎉
@FatumaSeid-y1g
@FatumaSeid-y1g 11 сағат бұрын
ሠርታ ነው የማይጎልባት አንተ ምን አድርገህ ነው ከዚህ በላይ በደል አለዴ
@tube6846
@tube6846 13 сағат бұрын
አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ በጣም የገርማል ድራማዉ ድራማ ነዉየሚል ላይክ አድርጉኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Hanna-w9z7u
@Hanna-w9z7u 4 сағат бұрын
ሱምያ የሴት ለዛያላት የኔ ደርባባ ትለያለሺ
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 12 сағат бұрын
አጨአኡዙቢላ ምን ጉድ ነህ. ሱበሀን አላህ የዘንድሮ ጉድ
@aaisha6429
@aaisha6429 12 сағат бұрын
ሱመያን ለማስቀናት ነው 😢😢😢😢አይይይይ መጃጃል😢
@TesafnshGetachw
@TesafnshGetachw 9 сағат бұрын
የምር በመጀመርያ አንተ ለራሱ መመርመር አለብ ጤነኛ አትመስልም በሴት የምትመራ ያዉም በሁለተኛ ሚስት በ አንደኘዋ ቢሆን እንኳን የምራል ሱመያ እንዳንተ ሊጥ አይደለችም ጀግና ናትእራስዋን የምትመራ ጀግና ሴት ናት ሲጀመር አሳብህም እንደ ፀጉር ተመልጥዋል
@melesebelete394
@melesebelete394 9 сағат бұрын
ለልጆቹ ስል አታፍሪም መጀመሪያ የመጀመሪያ ሚስቱ እሷነችአለሷ ክብር ይኑርሽ
@tube6066
@tube6066 12 сағат бұрын
አንተ ጉማሬ የሆንክ ሰውየ በሱመያ ላይ ቁማር ተጫወትክባት እኛ ማግባትክን አልተቃወምንም ግን ለሱመያ ሳትደግስ ለዝች ባለጌ ድል አድረክ ደገስክ ስራ ነገርህ ሁሉ ሱመያን ለማስቀናትና ለማበሳጨት ነው ከመጀመሪያው ጀምረህ ከየመን የሄድከው እሷን ለማግባት ነው ግን ሱመያን ለማሳመን ስንት ድራማ ሰራህባት በብራክ አሳባችሁ ጭራሽ እሪፖርት ሂዳችሁ ተመካክራችሁ እራሴን ላጠፍ ነው በድጋሜ ምናምን ሞኛችሁን አሙኙ ሱመያ ጀግናና ጠካራ ሴት ናት ለልጆቿ ትኑር እሷን ለማበሳጨት የምታደርገው ነገር ይበቃሀል አቁም
@WagayeLove
@WagayeLove 11 сағат бұрын
እኔ ሱመያን ነዉ የማደንቃት የኔ ታጋሽ እህት❤❤ አንተ ተዝረክረክበት🤪😁🤣🤭
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 36 минут бұрын
አረ ከሁን ብዋላ ከቃጠለት እስዋ ናት ደደብ
@HayatEndres-r4j
@HayatEndres-r4j 12 сағат бұрын
ፈጣጣ አትጃጃሉብን ወደዛ ደግሞ እሱ እመጣለሁ እሷ ውሰደኝ ምኖቹ ናቸው ግሞች ሱሚ የኔ ጀግና ወደፊት ማሬ❤❤❤
@rabiarabu3985
@rabiarabu3985 10 сағат бұрын
መላጣው ልንገርህ አይደል በጣም ነው የምታስጠሉት ሴትየዋ እግሩን እሰሪው ሱመያ አትፈልገውም አታስቢ መላጣው ግን ይችን ከሱመያ እኩል አታድርጋት ተያይዛችሁ ገደል መግባት ትችላለህ
@Ali-pi8wg
@Ali-pi8wg 11 сағат бұрын
ጭራሽ ይዘሄኝ ብከድ አለች አታፍረም😤😤
@SumanSuman-yn2ze
@SumanSuman-yn2ze 10 сағат бұрын
ይህሰውየ ምን ይቀባጥራል ይሰብከው ለሀዩ እንጅ ለሱመያና ለልጄችህ ቅንጣት ይክል እንኳ ሀሳብ አልይዘህም የምትናገራቸው ነገሮች ሁሉ እሚይናድዱ ናቸው የወንድ አልጫ አንተን አየሁ
@MonaTubeሙና
@MonaTubeሙና 12 сағат бұрын
ሀዩ የማይወድ ማነው እስኪ ደምሩኝ
@abarashethyopia864
@abarashethyopia864 12 сағат бұрын
Dhugaa ani Ayyuu bayyee jalaadha oso oboleetiito tate❤❤❤❤❤❤❤
@HalemAAa-x8d
@HalemAAa-x8d 12 сағат бұрын
ብትወስደኚ😢ደፋር😮😮😮
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube
@ተቅዋቲዪብ-2TeqwaTube 12 сағат бұрын
😂😂😂
@Amina-n3o9g
@Amina-n3o9g 8 сағат бұрын
ሱምያ አይዞሽ የኔ ቆንጆ እሄ መልካም መስሎህ ከሆነ ተሳስተሀል ቢያንስ የሱምያን ስሜት መጠበቅ ነበረብህ ህፆን ልጂ ወልደህ ብታታልል አይሻልህም ማፈሪያ ነዉ
@አለውያ
@አለውያ 13 сағат бұрын
ብልአፊያ ለምግቡ፡ ሊላውንም አላህ ይጨመርበት
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 11 сағат бұрын
ሱመያ ትግስቱን ይስጥሽ ማሪ 😢😢😢
@Fhhxhgdg
@Fhhxhgdg 12 сағат бұрын
ለልጆቹየምት ይው መጀመርየሡምያነው ከዛየ ልጆቹነው አንችራስውድድነሺ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ 11 сағат бұрын
የወጣችሁ ጭቅላት ባዶነታችሁ ነው የምታሳዩት ለልጅቷ ሞራን አይጠብቁም ሚጥሚጣ በጥብጬ ነበር አይንውስጥ የምጨምርው ምክንያቱም ክፍት ስለሆንክ የልጆችክ እናት ውየወጣክ አፍህን ስትከፍት ምን አይል እንደምትጎዳ የገባክ አይመስልም
@HayatDawud-uu6dp
@HayatDawud-uu6dp Сағат бұрын
የሰይድ ወድም ሲናገር እደትአርጋነውእምታየውልጂቱ አይጣውት😂ሱመያየ ያሶብርሽ
@saadaalain6606
@saadaalain6606 12 сағат бұрын
ዝበል ገጣባ እደት ነዉ እናት ልጆቿን እምጎዳዉ
@aaisha6429
@aaisha6429 12 сағат бұрын
በአላህ ተመልካች ዝበሉ እኛ በቃን ደከምን ተውት ሱያኛ አይዞሽ ያቺ ያለው አለ ግን ተውት እኛም ወጀል ነው
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 сағат бұрын
በጣም ግን አላሥችለን አለ
@natsanatgetukebede3471
@natsanatgetukebede3471 5 сағат бұрын
አረ ባካቹ ፍቅር ብላቹ አታውሩ ፍቅር ማለት እደዚህ አይደለም እቺ የሤት ባለጌ የሠው ባል የምትቀማ ባለጌ ቤያንሥ ለልጆቹ እንካን አዘኔታ የሌላት
@احمدللهغ
@احمدللهغ 11 сағат бұрын
ጭራሽ ይዘኽ ኝሂድ የትአባሽነው እምትሄጅው
@mesiyilma6778
@mesiyilma6778 13 сағат бұрын
አዩ ታስራ ነው እዴ የከረመችው አስገባችው እኮ😂😂😂😂
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
@ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ 13 сағат бұрын
ሀሀሀሀ
@shamima-ox3jx
@shamima-ox3jx 12 сағат бұрын
😂😂😂አዉ
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 11 сағат бұрын
😂😂😂😂😂
@tube-ve7ce
@tube-ve7ce 10 сағат бұрын
😅😅
@SdsssFddf
@SdsssFddf 7 сағат бұрын
Kkkkk 😂😂
@elaykidanekidane8529
@elaykidanekidane8529 4 сағат бұрын
ማሰተባበላቹ በግሩብ ቀጥሉበት ሱመያም ብልጥ ነች ይገባታል አፀፋውን ትመልሳለች
@FatimaMuhammed-z7f
@FatimaMuhammed-z7f 11 сағат бұрын
እመጣለሁ ሲል ፊቷ ተቀያየር አዩ 😂😂😂😂😂😂
@sumayr7791
@sumayr7791 12 сағат бұрын
አትጃጃል እኔ ምለው ከሱመየ የበለጠ እዳምተፋቅረት እዳ ምተከብረት ናው ለሱመየ ቦተና ክብር እዳሌለክ ናው ምትዘበርከው አዩ አዩ የልከ አትጃጃል መለይከ ናት ወይ
@DdDd-ft9du
@DdDd-ft9du 3 сағат бұрын
ሡሡ የአይዞሽ❤❤❤ጀግኒ❤❤
@WwRr-j2i
@WwRr-j2i 5 сағат бұрын
ሱመያ የኔ ጃና ፋታ በይ ከልጆቺሽ ጋር እናዝ ቱልቱላ አትሳም እሽ የኔ ወድ 😍😍😍😍
@AszZsa-ix5qr
@AszZsa-ix5qr 3 сағат бұрын
አላህ ማስተዋሉን ያድለን ሚስት የረሱልአዴራናት ሞሯሏል እንድህ በሚዲያ የሱመያብቻ አይዴለም_ የብዙ ሴት ሞራል ነው ይህስ ብርቅ ሱመያስ ጀግናናት እምትጫወተው በልጆችህነው።አላዳላም አላልክም አላህሂዲያይስጠን
@ZuzuRebi
@ZuzuRebi 11 сағат бұрын
አድት ሴትዮ ነበረቺ እዳው ታንቄ እምታለሁ ታንቄ እሞታለሁ ስትል መጨረሻውን ታቃሞተቺ እና መልካም ተናገሪ የተመኜሺው እዳይሆን
@melkamadamu6929
@melkamadamu6929 46 минут бұрын
በጣም ታስጠላለህ ሙስሊምን አታሰድብ ሱመያ እባክሽ ቆፍጠን በይ እረ ጎራው
@FatumaSeid-y1g
@FatumaSeid-y1g 11 сағат бұрын
ሚሥቶችን ማሥተዳደርኮ በእኩልነት ነው ለአንዱ እያደሉ የአንዱን እየሠሙ አንዳን እያሥለቀሡ እያሣዘኑ አደለም እንደት እንደወረድክ ባወክ ኑሮ
@iloveethiopia9183
@iloveethiopia9183 11 сағат бұрын
ሱመያ ላንተ ብላ ልጆቻን አትጐዳም
@ZuzuMmm-gq9wl
@ZuzuMmm-gq9wl 10 сағат бұрын
ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤
@ተወከልአለላህተወከልአላህ
@ተወከልአለላህተወከልአላህ 12 сағат бұрын
ጥያቄ አለኝ ራስ ከማጥፋት ሌላ አታቅም ማለት ነው ቁርኣን አስቀረባት
@ZabibaZabi-f1u
@ZabibaZabi-f1u 3 сағат бұрын
😤😤😤😤😤😤😤👎👎👎👎👎👎👎
@ሰአዲነኝ
@ሰአዲነኝ 6 сағат бұрын
በትግስት ጠብቀሻል አላለም እና ልሞትልህ ፈለክዴ ሱመያ ማለትኮ ለልጆቻ መኖር የምፈልግ ሰዉ ናት ላተብላ አደለም የምኖረዉ የሆክ መይት በቁምህ የሞትክ ነህ
@seidsiraj1480
@seidsiraj1480 11 сағат бұрын
ሠኢድ ግን አዋቂ ትመሥለኝ ነበር ዝም ብለህ ነው እኔ እሥከአሁን ፕራንክ ነው የሚመስለኝ ለልጆችህእናትክብር ይኑርህ
@halimaahmed2235
@halimaahmed2235 12 сағат бұрын
ለምን እኔ ገዝቸ አልሰጣትም በረኪነውን እከክሁላ አበዛችሁት ኤጭ
@Mathina-fw7dp
@Mathina-fw7dp 11 сағат бұрын
እኔም አግዝሻለሁ ማሬ😂😂😂😂
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ
@ፍቅርፍቅር-ከ8ጰ 12 сағат бұрын
ባዶ ነህ ወላሂ ምንምቢሆን ሁለት ልጆች ወልዳልህ በጣም ካይሲ ነህ ቢያስ ለልጆችህ እናት ትንሽ ትንሽ አታስብም መላጣ ቀፋ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 9 сағат бұрын
ሱመያ አላህ ይጨምርል እህት ጤናሽን ባለሽበት ይጠብቀው
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 сағат бұрын
ሙቢን የመሠለ ወድ አመለጠሽ የግልሽ ነበር ሠይድ የጋራ የሠዉ ባል የልጆች አባት ምንም አይሠራልሽ ጀግና ቆጅየ የጎደሬ ጀግና ሚሥት አለችዉ አች ትናት መተሽ እቧ ዘራፍ ትያለሽ ከብት ነሽ እሽ ሡመያጋማ ጎረቤት ብቶኒ ትደበድቢብናለሽ ኤናቴ ወደዚያ ጦሥሽን
@محمدعبدالله-ه2خ6ه
@محمدعبدالله-ه2خ6ه 12 сағат бұрын
አተመላጣ ሱመያ አይዛሽ የኔእህት
@ZaharaMuhammed-h3v
@ZaharaMuhammed-h3v 6 сағат бұрын
አረ ፊቷ እደት ተቀየር ይቅርታሥትል አይ አችግን ሀዩተብየዋ የልመናባልመሆኑንእረሣሽውእደ ሡመያየኔ ቅመም አላህሶብሩንይሥጥሽሽሽሽሽ
@JihanAhmed-u9o
@JihanAhmed-u9o 5 сағат бұрын
የማፈሪያዎች ስብስብ ወረኞች ወንዶቹ ስራ ፈቶች ምን ከሱ ስር ስር ትላላችሁ ፋርፋሪ አትለቃቅሙ ለህሊናችሁ ኑሩ ይቺ ደግሞ የሴት አይን አዉጣ አሰዳቢዎች ሱመያ ዘበኛዉን መቅጠር እንዳትረሺዉ
@ahlamMuhhammed
@ahlamMuhhammed 7 сағат бұрын
ሰይድ የወንድ አልጫ እስኪ ወንድ ሁን😂😂😂
@ببيخور
@ببيخور Сағат бұрын
Mashaallaah mashaallaah. Bil.afiyaa
@aishaaa1904
@aishaaa1904 12 сағат бұрын
Mashaa allh Saidii atii nama kabajatii jabadhuu S❤ A❤ S❤ umrii wajiin dheradhaa🎉🎉🎉
@ZodashZ
@ZodashZ 4 сағат бұрын
እዩዋት፡ሱምያስትነሳ፡ፊቶን፡ገደል፡ታስመስለዋለቼ
@MekiyaKedir-p3v
@MekiyaKedir-p3v 9 сағат бұрын
አይይይይይይ አራ ከሱመያ ረስ ኡራዱ ጉድ ኡኮነው ሱመየ ግን በዚ ልክ ዝቅ በመረጉ ገርሞኛል ከልጆችሽ ከንቺ ኡሷን አስበለጣብሽ ጉድ
@እሙዶክተርEmuDokter
@እሙዶክተርEmuDokter 13 сағат бұрын
አፍ አለኝብለህ አታውራ ለሚስትህ ለልጆችህ ክብር ሚኖርህ ይሄን ባላደረክ ነበር ሱመያ ትለይለሽ የኔ ውድ በርች
@Fateha-x3x
@Fateha-x3x 8 сағат бұрын
ራሥዋ ታጥፋና ታሣየን ከዛ እኛ እንቀጥል አለን
@fgdg4382
@fgdg4382 12 сағат бұрын
Sumuyane yemiyabelashuta gudegnucha nachew tsuru lije nate hayu meratu bitaregize inikuwa chigire yelewime karegezeche mehede tichilalehe ❤❤❤❤❤❤
@s_h_m132
@s_h_m132 4 сағат бұрын
ሱማየዬ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉 ትግስት እስካ ጥግ
@AbEbECHDEjEN
@AbEbECHDEjEN 10 сағат бұрын
ሱመያዬ ልጆቹን አታሳዩን ይሄ ባለጌ አስመሳይነው ይቅርታ ስትል አታፍርም ይሄን ሁሉ በዲለሀት ዬልጆችህን እናት
@LobTop
@LobTop 8 сағат бұрын
ጀን ማያዣን እርግጥኛ ክሆንክ በጣም ሀሪፋ ነወ አው ጭራሽ ይዝህኝ ሂድ የሴት አስዳቤ መጣፊ ነሽ
@sofiaguye
@sofiaguye 9 сағат бұрын
Summaya ❤❤❤❤ my Allaah with you my sister ❤❤❤
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 9 сағат бұрын
ሰይዶ ሁለት ማግባት ቢፈቀድም ፍትሀዊ መሆን አለብህ ሱምያስ ማን አላት በሰዉ ሀገር ነዉ ወይስ እሶም እራሴን አጠፋለሁ ማለት አለባት?
@MekiyaKedir-p3v
@MekiyaKedir-p3v 9 сағат бұрын
ወቢ ብትበል ታንካሲስ በየቃኒ የምትመጡት ሱመየን ለመቀጣልነው በግ ሁለ
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 9 сағат бұрын
የልብ ሰርቶ ይቅርታ አይከብድም
@ጀሚላጀሚ
@ጀሚላጀሚ 10 сағат бұрын
ይችልጂ እንደት ቋቅ አለችኝ በአሏህ ሴት አሰዳቢ ደግሞ ሙስሊም ነሽ
@user-kh1bl3sh6
@user-kh1bl3sh6 5 сағат бұрын
እሄልጂ እንዲህ እያለ የልብልብ እየሠጣትነዉ እሄወጣቱልጂ😮😮😮😮
@HAYTA99-zt6lp
@HAYTA99-zt6lp 4 сағат бұрын
Wowwwww ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 сағат бұрын
አይ ማፈሪያ ልጆቹን አትጉጃቼዉ ይላል እናት ነችኮ እደት ልጇቿን ትጎዳለች ምኑ ማፈሪያ ነክ አኡዙቢላህ
@madinaendre1634
@madinaendre1634 8 сағат бұрын
የወድ ሴት አተን አየሁ አላህየ ባሌን አደራ ልቡ እዳተ 100 ልብ እዳይሆንብኝ😅 ጂኚ አለበት አላለም 😂😂አስረግዘሀት ሂዳ ወዶች አስረግዞ መሄድ ልምዳችሁነው ክክክ አብሬ ካልሄድኩ ማለቷ አይቀርም
@astheertsfao8218
@astheertsfao8218 13 сағат бұрын
በሳምት አይወለድ አላለም😂😂😂
@GsfDds-zg8wu
@GsfDds-zg8wu 9 сағат бұрын
አትጃጃልብን ባክህ ሁሉ ነገር አዩ እንዳለች ነዉ ዴ ሚሆነዉ
@SayedAhmada-n6s
@SayedAhmada-n6s 10 сағат бұрын
ኡሻታኛ ያቺስ ያሊጁች እናት ኣትጉደም አንታ ጊን አለወካሁሙ እንጂ ኡሳጊን በትጉደም ለትኒሺ ጊዜናዉ አታ ሚትጉደዉ ሱማያ ጊን አንዲ ናጋሪ ቢትሁኑ ሊጁችሂን እነት አሊባ ታራገለች አይ ወዱቹ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 12 сағат бұрын
እኔ የገረመኝ የዲሮዉ ጮኛዋ ማሽቃበጥ ግን እንዴት እሱን ንቃ ሌላን አፈቀረች ሴት ጋ ሆነ ሰኢዶ ጎበዝ በፍቅሩ ጠብ አረጋት ሰኢዶ እነዛኞቹስ የሚዎዱህ ሶስቱ ሴቶች የት ደረሱ እዳጨክንባገዉ ሱመያየ ኮሜንቴን እንዳታይ ካቺ ዉጪ ወደዉጪ ሱመያየ
@HirutseyoumA
@HirutseyoumA 10 сағат бұрын
ባኪሀን ወደዛ ቲተካት ፈታ በል ሚሲሮ ሆነክ ቺንቀ ሁለ ሱመያ ሱመያ ከላስ በቃ አገባክ አገባክ ነው ከዚ ወዲ እሱዋጋ እስኪተሀድ የ ሱመያን ጉዳዪ እዚ አታስገባ ዚም ቢላችሁ ፈታ በሉ በሉ ከ አዩጋ ከላስ👈👈👈👈👈
@HAA-h1y
@HAA-h1y 10 сағат бұрын
ለምንከዝሁሉ ይዘሀት አኬድም ለሶምለብችቶ መከራየትነዉ የሡማያአገርአይደለ
@AklililLeake-gr7bt
@AklililLeake-gr7bt 5 сағат бұрын
ሱመያ የኔ እንግዳ ተቀበያ ተያይዘው ሊመጡልሽ ነው ቄጤማ ጓዝጉዘሽ አበባ ይዘሽ ጠብቂልኝማ 😂😂😂😂😂
@jamilaadem7093
@jamilaadem7093 9 сағат бұрын
አዩ ለመሆኑ አዲሰ አበባንሰ ታዉቀዋለች ገጠሬዋ አዩ
@emuyasserh8839
@emuyasserh8839 11 сағат бұрын
አታፊርም ወድም ተብየው የት ከርመህ ነበር እስከዛሬ ዛሬ ይቅርታ የምጠይቃት አስመሳይ ሁላ
@HadhaKooTube
@HadhaKooTube 12 сағат бұрын
Maasha allaa Maasha allaa ❤❤❤🎉🎉🎉
@HayatHayat-o5o
@HayatHayat-o5o 11 сағат бұрын
ግን ይች ጋጠወጥ ቤተሠብ የላትምዴ ተቆጭ ከኋላ የመጣ አይን አወጣ አሉ 🤔
@zuzu-p6l
@zuzu-p6l 9 сағат бұрын
አዩ እራስ ወዳድ አትሁኝ
@zemzem-vn1hx
@zemzem-vn1hx 8 сағат бұрын
ሰላም ሰይድ በቃ ጥሩ ሐሳብ ነው ይዘሀት ሂድና ያው😂😂😂
@Fhhxhgdg
@Fhhxhgdg 12 сағат бұрын
ሀያት ያስከፈለችውን አንችእጣፍአስከፍይውእበረድአስድርው
@Pnice-t4d
@Pnice-t4d 10 сағат бұрын
ብኖርም አጠቅሚም ሙቺ😂😂😂😂😂
@ብትአብዱሠኢድ
@ብትአብዱሠኢድ 10 сағат бұрын
እረ እች እጃ አኡዙቢላህ
🦋 አብረን አንሰራም አላት ሀይሚ ብሩክን መታችው😭😱
25:05
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 132 М.
Tuna 🍣 ​⁠@patrickzeinali ​⁠@ChefRush
00:48
albert_cancook
Рет қаралды 148 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 36)
36:59
ለዛ
Рет қаралды 312 М.
Kitaabni jawar maaliif eeybifamu dhabe?
50:58
Farsen Hassaan
Рет қаралды 2 М.
የ ፊት ቅባት ልገዛ ነዉ
24:46
Adonayy
Рет қаралды 15 М.
Sharma boy Waji Malihi Reaction Guri Barwaaqo
11:50
Guri Barwaaqo
Рет қаралды 87 М.
ሄሉ ስሜን እያጠፋችው ነው😱
23:55
Endalk Tube
Рет қаралды 26 М.