No video

🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 2ጸሎትህ ተሰምቶልሃልና አትፍራእውነትን በአደባባይ እስከ ክብሯ ተናገሯት!እነሆ ታዳምጡ ዘንድ ጋበዝናችሁ!ዋሻ ቅዱስ ገብርኤል

  Рет қаралды 122,206

ንቁ ሚዲያ Niku Midea  (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)

Күн бұрын

✅የቴሌግራም ቁጥሬ ይህ ነው join አድርጉ t.me/joinchat/... ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
✅የማህበሩ አባል መሆን ለምትፈልጉ ስፖንሰር የምታደርጉ የዋሳፕ በዚህ ሊንክ ይግቡ👉chat.whatsapp....
ንቁ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
ለበለጠ መረጃ የማህበሩን አድሚኖች በወትሳብና በኢሞ ብቻ ይደውሉልን አልያም በተቀመጠው የወትሳብ ሊንክ join አድርገው ይግቡና ያግኙን
+49 1521 37 06 500
+2519 44 274 294
+966 5 37 02 86 64
+966 54 007 9927
+49 1766 68 68 741
👇👇👇👇👇👇👇👇👇 ንቁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የፀሎትና የንስሐ መርከብ የዋትሳፕ ማህበር
የFacebook page 👉🏻ንቁ-የወንጌል ትምህርት በፌስቡክ መልስ በኮሜንት።

Пікірлер: 517
@user-nn7sj9de3t
@user-nn7sj9de3t 7 күн бұрын
ነብስ ከስጋ የሚያመልም ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
ሰለ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏
@enatnebyu5514
@enatnebyu5514 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ቤተክርስታያንን እንድታገለግል የሱ ፍቃድ ይሁንልህ
@zedyearsemalj3890
@zedyearsemalj3890 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ እንወደዎታለን እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@hhdujdudu3990
@hhdujdudu3990 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን አባታችን
@eleninegussie8101
@eleninegussie8101 2 жыл бұрын
አባቴ ተመልሰው ስለመጡ ደስ ብሎኛል እውነትን መናገር በሚያስጠይቅበት ዘመን ስስለተበደሉት መጮህ ታላቅነት ነው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ አረ ኢትዮጵያየ ነይ አረ በቃችሁ በለን 😭🤲🏿አባታችን የእርስወን ስብከት ትምህርት ስሰማ ልቤ በደስታ ትሞላለች ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነቱ 🤲🏿
@user-de8jl7bc6o
@user-de8jl7bc6o 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰 ይቅር ይበለን አሁንስ ተጨካከን😭😭😭😭እግዚኦ ማሀረነክርስቶስ 😭😭
@adnekberihun2351
@adnekberihun2351 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@adnekberihun2351
@adnekberihun2351 2 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@chewabrhenu2311
@chewabrhenu2311 2 жыл бұрын
ከቃል በላይ ሆነብኝ አባቴ በዚህ ሰዐት በአወደ ምህረት ይህን እውነት ደፍሮ የሚናገር በማገኘታችን እግዚአብሔር ይመሰገን አንደ ሰው እግዚአብሔር አሰነሳልን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ሀገሬ ኢትዮጵያ ተሰፍ አለሸ 😥☝
@amen4046
@amen4046 2 жыл бұрын
AMEN AMEN
@bamlaktamrat2995
@bamlaktamrat2995 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏
@lenateshome3896
@lenateshome3896 Жыл бұрын
Memirachin.enquu.yehonelin.edimena.xenawun.abzito.yisxilin.bexam.desi.yemil.newu.be.Ewunet
@hjaadmdk8853
@hjaadmdk8853 Жыл бұрын
@@lenateshome3896ቶምምምምምሜ ም
@almazalemayehu6195
@almazalemayehu6195 Жыл бұрын
​@@hjaadmdk8853inderso yal abat yabzalin
@luyabh9172
@luyabh9172 2 жыл бұрын
በእውነት ድቅ ስብከት ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-eo1rz8bw2v
@user-eo1rz8bw2v 5 ай бұрын
መምህራችን ቃለ ሂወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
@Toko-ym2mi
@Toko-ym2mi 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር / የመድኃኒዐለም ሀይል ይቀድማል ። የእምነት ሀይል ተራራዉንም ከፍታ ዝቅ ያደርገዋል። በፀሎት እንበርታ ለመ/ር ቃለ ህይወት ያሠማልኝ ።
@fikrefikrebelay1623
@fikrefikrebelay1623 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን የአገልግሎት ዕድሜዎትን ያርዝምልን እንድህ ያለ ንፁህ አገልጋይ እግዚያብሔር አምላክ ያብዛልን
@tarikewoldyes8942
@tarikewoldyes8942 5 ай бұрын
❤❤❤እዳው አባታችን እግዛብሄር ይጠብቆት❤❤❤
@sahratashpe2489
@sahratashpe2489 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን
@user-zn8we7uj4n
@user-zn8we7uj4n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንእግዚአብሔር በቸርነቱ በቃይበለን ቃለህይወት ያሰማልን አባታንች
@getachewtadesse1670
@getachewtadesse1670 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመናችሁን ያባዛልን መምህሬ
@user-ez1ve1rq7r
@user-ez1ve1rq7r 2 жыл бұрын
አድሀይነት አዉነትኛ እደሐይለገዉርጊስ ሠባኪ ለእዉነት የቆመ አዉነትኛ መምህር ያብዛልን ሐይለገወርጊ እግዚ አብሔር ይጠብቅህ አናታቺ ድግል ማርያም ጥላከለላ ትሁንህ አባቶቺኮ አላፊነታቸዉን አረስተዉ ማዉገዛቸዉንትተዉ ተዉአንልምብለዉ ተኝተዋል አግዚ አብሔር በቃይበልን
@mssalma1136
@mssalma1136 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገንን በእውነቱ ለመምህራችን የህይወትን ቃል ያሠማልን ፀጋ በረከቱን እድሜና ጤናዎትን ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን አሜንን፫
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 2 жыл бұрын
ሐዋርያው፡ጳውሎስ፡ሴቶችን፡ፀጉራቸውን፡እንዳይሸርቡ፡ይላል፤፡እንደዚህ፡ፀጉራቸውን፡ሸርበው፡ወንጌል፡ለሚሰብኩትና፡ለሌሎች፡ፀጉራቸውን፡እንደሴቶች፡ለሚሸርቡት፡ወንዶች፡የተፈቀደ፡ነው?
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
አሜንንን
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
Aman Aman Aman 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@dudbdufbdydbf7633
@dudbdufbdydbf7633 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን ፀጋውን ያብዛለወት እኛም የሰማነውን በልቦታችን ያሳድርልን ጩኸታችንን ይስማልን ቅዱስ እግዚአብሔር ።
@adanechshlbiru1495
@adanechshlbiru1495 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ድንቅ ትምህርት ነዉ ቃለ ህወሓት ያስማል ስው ስው ነዉ ለስው ልጅ ዋናው ፍቅር ነው ⛪⛪⛪⛪⛪⛪😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@desta.21.27
@desta.21.27 Жыл бұрын
በእወነት አባታችይ በድሚ በጢና ያኑረወት ቸሩ እግዚአብሔር
@martaetopian6896
@martaetopian6896 2 жыл бұрын
ሕግዚሃብሄር ይመስገን አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ቃለህይወት ያሰማልን በእውነት ቤተክርስቲያናችን እኛን እንዲህ አልቅሶ የሚያስለቅስ የሚያነቃ የሚያተጋ አባት ካጣች ቆየች እንዲህ እንደሮሶ አይነቱን ሺህ ያድርግልን እድሜ ፀጋውን ያብዛሎት ሌሎቹ በየቤታችን ስንት ጉድ ምህመናን ያስጨንቀናል መድረክ ላይ ቆመው እንዲህ እንደሰሃታችን ሰውን እደማንቃት አጥማቂዎቻችንን እነሱ ናቸው ይህን ስም የሰጧቸው እነመምህርም ቀሲስም በመናፍስት አሰራር በማንቃት ያሉ አባቶች ሁሉ አገልግሎታቸው ማጠበል ብቻ አይደለም ስብከት መፅሐፍ የማይጠገቡ አላቸው በመቶ ሺ የሚቆጠር ወደ ቁርባን አድርሰዋል ንቁ ክርስቲያን እያደረጉን ነው ግን በቤቱ አለን የሚሉት እነዚህን አግልለው እነሱ መድረክ ላይ ሐሰተኛ አጥማቂዎች እያሉ የውሃውን ሕዝብ ግራ ያጋባሉ ብቻ ይቺ ክፉ ቀን አልፋ ያስተዛዝባል አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ቃለሕይወት ያሰማልን😭😭😭😭
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 2 жыл бұрын
አሁንስ ፈራው እግዚአብሔር ዝም ማለቱ ያስፈራኛል እሱ ከተቆጣን ማን ይቆማል 😭😭 አቤቱ አሁንም በምህረትህ ተመልከተን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን🤲
@sealitseblemekonen3798
@sealitseblemekonen3798 2 жыл бұрын
በዉነቶ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
ብዙ ሰባኪ ሰምቻለሁ በሂወቴ እግዚያብሄርን እንጅ ሰዉን የማይፈሩ ሽንገላ የሌለበት ወቅቱን በተመለከተ እዉነተኛ መምህር እኝህን አየሁ ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን !!!
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
እራሱ የመንግስት ሰው ነው አጭበርባሪ ሌባ ነው አስመሳይ ምንም ያልተማረ ሰው ነው
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
@@getasewgech2957 እወነት ሲነገር ያማል እንዲህ ዘርን ሳይለዩ የሚገፅፁ መምህር በዘመኔ አላየሁም ስለዚህ አይመምህ ያለዉን እንቅጩን ስላስተማሩ ።
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
@@zewditunegatu761 እኔ እያልኩ ያለሁት ሰውየው በስህተት መንገድ ያለ ሰው ማድነቅ ለስርዓተ ቤተክርስቲያን አለማሰብን ነው የሚሳየው ስለዚህ ሰውየው ለመንግስት ቅርብ ስሆነ ቤተክርስቲያን ሰባኪ መሆን መሆን አይጠበቅበትም ምክንያቱም ሰባኪ ስላልሆነ ሌባ ሌባ ነው አለቀ የት ተማርክ ቢሉት የት ይላል የአንቺም የመንፈሳዊ እውቀት ማነስ ይታይብሻል ስለዚህ ሰው አትከተይ
@zewditunegatu761
@zewditunegatu761 2 жыл бұрын
@@getasewgech2957 ማንኛዉንም ሰባኪ ቃሉን ነዉ የምሰማዉ በሰዉ ላይ አድሮ እግዚያብሄር ስለሚናገር ምነዉ በጣም ከፋህ ያለንበትን የሳምንቱን እንደ በግ የታረዱትን ምንም እንኩአን አዲስ ባይሆንም እሱን ነዉ የተናገሩት አልተፈፀመም ?አንተ ነህ ሰዉ ተከታይ የሰዉ ሂወት አላስጨነቀኽም ያስጨነቀህ ፖለቲከኞች በመወቀሳቸዉ ነዉ እግዚያብሄር ታግሶ ሲነሳ ፍርዱን እሱ ያዉቀበታል ካንተ አዋቂ ነኝ ብለህ ከምታጠፋዉ እኔ በመንፈሳዊ ሂወት የደከምኩት እበልጣለሁ ምክንያቱም አማራለሁ ለምን ግን ሰዉ ማስተዋል ጎደለዉ ?ግራና ቀኛቸዉን የማያዉቁ ፖለቲካ ዉስጥ የለሉ የፓርላማ ትርጉሙን የማያዉቁ ሲታረዱ ሳያሳዝናቸዉ ፖለቲከኞች በመወቀሳቸዉ ያመማቸዉ አሉ የጭካኔ ጥግ አቤት የአምላክ ትግስት
@amarechtegegne8087
@amarechtegegne8087 2 жыл бұрын
አሜቱ እግዚአብሔር አቤቱ ይቅር. በለን. እግዚኦጌታ ሆይ ይቅር ፊትህን መልስልን
@mememiti2587
@mememiti2587 2 жыл бұрын
አሜን እደምረቱ ይጎብኘን
@ababaalali2964
@ababaalali2964 2 жыл бұрын
አቤቱ አቤቱ ጌታሆይ አንተነህ ፍረድ
@user-cf6nx5no4s
@user-cf6nx5no4s 2 жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የናንተን ጩሀትና ፅሎት ሰምቶ እግዚአብሔር አምላክ ይታረቀን
@hyme7165
@hyme7165 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለህይወት ያሠማልን እደእርስኦ ያሉ መምህራንን ያብዛልን ለእዉነት የቆም መምህር ናቸዉ እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን እመብረሀነሰ ጥበቀዋ አይለየወት ሺህ አመት ኑሩልን አቤቱ የሠራዊት ጌታ እኔን ሀጢያተኘዋን ልጅህን በሀጢያት ከሁሉም የምበልጠዋን በመፈሳዊ ከሁሉ የማሠዉን ደካመዋን በቸርነትህ አስበኝ ንፁህ ልብን ፍጠርልኝአሜን አሜን አሜን 💕🙏💕
@user-qe6ub1wt4i
@user-qe6ub1wt4i 2 жыл бұрын
ከምዚኦም ጀጋኑ ኣቦታት ክርኢ ከለኹ ደስ ይብለኒ ቃለ ሂወት የስማዓልና ናይ ፍቅሪ ኣቦ
@godislove8937
@godislove8937 2 жыл бұрын
በሓቂ ንሕሊናኻ ምንባር
@Gerie1998
@Gerie1998 2 жыл бұрын
ናይ ብሓቂ ደስ ዝብል ኣቦ ፍቅርን ሓድነትን ሰላምን ዝሰብኹ የብዝሓልና ኣምላክ ገኒሑ ይታዓረቃ
@user-vq7oz5kj8f
@user-vq7oz5kj8f 2 жыл бұрын
ባሓቂ ቃል ህይወት የስመዐልና ዕድመን ጥዒናን ያሃቦም እግዚአብሔር አምላክ
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
እኚህን አባት ከበፊት ነበር የምወዳቸው። ዳግም ስለመጡ እግዚአብሔር ይመስገን ። በእውነት እንደዚህ ፀንቶ የሚያፀና ነው የምንፈልገው ። ቃለልህይወትን ያሰማልን 🙏 ፈጣሪ መከራችንን ያቅልልን 😭🙏
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
ማነው አባት ያደረገው አጭበሪባሪ ነው። ምንም አልተማረም እንዴት መምህር እንዳሉት ሲገርመኝ አባት ትሉታላችሁ
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
@@getasewgech2957 አንተ ማነህ ሰውን የምትከሰው ?!
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
@@user-if8nz7tn2y እኔማ እኔ ነኝ መክሰስ ሳይሆን አውደምህረት ላይ ቆመው መስበክ አይደለም የራሱን ህይወት መቀየር ያልቻለ ሰው መምህር ሲባል ያሳዝናል እውነት ማውራቴ ያናድዳል?ሰውን መከተል ያላዋቂነት መገለጫ ነው።
@user-if8nz7tn2y
@user-if8nz7tn2y 2 жыл бұрын
@@getasewgech2957 የኔ ወንድም ማንም ንፁህ የለም ።በራሱ ጥፋት እራሱ ይጠየቅበታል። ከእኛ የሚጠበቀው መማር ብቻ ነው ። ስለዚህ መልካሙን ያዝ ሌላውን ተው !
@getasewgech2957
@getasewgech2957 2 жыл бұрын
@@user-if8nz7tn2y ምን አስተማረ ምን የሚሰማስ አለ እንደዚህ እየተባለ የቤተክርስቲያንን ስርዓት ሲንዱ ስም ማለት ሌላ ጥፋት ነው ከዚህ ሰው የምማረው የለም ትምክህት አይሁንብኝ እንጂ ባልኖረውም ከዚህ ሰው የተሻለ እውቀት አለኝ ግን እስካሁን ላስተምር አላልኩም
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ጥላ ከለላ ይሁንህ ኢትዮጵያዊ ሀዋርያ ስለሀቅ ነፍስህን አሳልፈህ እራስህን የሰጠህ
@hairparadise9596
@hairparadise9596 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን
@haseenakudusan9218
@haseenakudusan9218 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልኝ መምህራችን
@alemtsehayhailu4069
@alemtsehayhailu4069 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ቃለህይዎትን ያሰማልን እድሜና ጤናን ይስጥልን🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@rutabirhanu4355
@rutabirhanu4355 2 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው እግዚያአብሔር ሀገራችንን ሰላም አይርግልን እግዚያአብሔር ያገልግሎት ዘመኖትን ይባርክሎት
@alem4374
@alem4374 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን
@user-dl6tp2qf4w
@user-dl6tp2qf4w 2 жыл бұрын
ተስፋ የሚሰጡ አባት እውነትን መስክረው የምድርን ስቃይ የሚንቁ አባታችን እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛለወት
@senaytgirma437
@senaytgirma437 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኚህ አባት ውስጤ ነው
@aishaa810
@aishaa810 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለነ⛪😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔
@absa7841
@absa7841 Жыл бұрын
አሜን ፫ አባታችን ቃለሂወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልወት የኛእንቁ መህምር አምላከ ቅዱሳን በቃ ይበለን😢
@user-tj2mx2fc3v
@user-tj2mx2fc3v 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን 😭☦️👏🙏
@samerwitmoges3268
@samerwitmoges3268 2 жыл бұрын
የአገልግሎት ዘመንወን ይባርክልን
@SaraAli-st2wl
@SaraAli-st2wl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእግዘቤሬ እመስገን
@SaraSara-ot5ep
@SaraSara-ot5ep 2 жыл бұрын
አንድ ያድርግልን እኩል ያድርገን ሁላችንንም የፈጠረን የሰራዊት ጌታ እግዚያብሄር ይማረን ይቅርም ይበለን
@sarasayalewu4249
@sarasayalewu4249 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🥰🥰🥰የንሰሐ እንባ ሰጠን አምላኬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭
@genet_tesfa_mikel
@genet_tesfa_mikel Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ❤❤❤🙏🙏🙏
@GgHh-qn4qg
@GgHh-qn4qg 10 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ቃለ ህይወት ያሠማልን
@wgag8923
@wgag8923 2 жыл бұрын
ቃለህይዎት ያሠማልን መምህራችን
@eyerusalemdinberu7097
@eyerusalemdinberu7097 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማለን አባታችን
@user-mo2so5xu2j
@user-mo2so5xu2j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይህ ጩህት ሰምቶ ይቅር ይበለን ኢትዮጵያ ታማለች 😭😭😭😭😭
@user-hs3pd4sj9n
@user-hs3pd4sj9n 2 жыл бұрын
እውነት በአደባባይ ያወጡ አባት እግዚአብሔር ይስማልን የእርሶን ለቅሶ
@user-fr7xi4zi2l
@user-fr7xi4zi2l Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አገራችን ኢ/ያ ሰላም ያደርግልን አሜን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ነፃ ያውጣንንንን
@bertukan7335
@bertukan7335 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን
@amirelove812
@amirelove812 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን። ይቅርበለን
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu Жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የሀፂያታችን ውጤት ነው እኛን ልጆችህን ማረን ይቅር በለን 😭😭😭😥😥😥😥 ሀሳባችንን ከንቱ ነው አንተ እርዳን ተመስገን ተመስገን አባታችን ረጅም ዕድሜ ይስጥልኝ
@amen4046
@amen4046 2 жыл бұрын
AMEN AMEN. Beselot. Asebuy. Aba
@musetsegaye4423
@musetsegaye4423 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን መምህራችን ፈጣሪ በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት እንደ እርስወ አይነት እውነተኛ መምህር ያብዛልን ፈጣሪ ይቅርታውን ይላክልን 😭😭😭😭
@user-px6wk1cy8x
@user-px6wk1cy8x 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር ምህረቱን ይለክልን 🙏🙏🙏አቤቱ ጌታ ሆይ መረን ይቅር በለን 😭😭😭
@shewayekasa1750
@shewayekasa1750 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅረ በለን
@user-cm1cu3su3m
@user-cm1cu3su3m 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን አባታችን በእውነት የዝህ ዘመን ትውልድ በመሆኑ በጣም አዝናለሁ አለቅሳለሁ የሰው ልጂ ሰው ሆኖ ተፈጠሮ ሰወን ማርድ እግዞኦ ማህርነ ክርስቶስ😭 አቤቱ ማርን ይቅር በለን☝
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏
@tadelegulilat496
@tadelegulilat496 Жыл бұрын
መምሬ ስዋዶት እድሜ ይስጥልን
@WowWow-ho7wk
@WowWow-ho7wk 2 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜዎት ይርዘም እውነት ተናጋሪ አይወደድም እውነትነው
@famousmob4256
@famousmob4256 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማል እረጅም እድሜ ከጤና ጋራይሰጥል በረከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ምህረቱን ይላክልን 🙏🙏🙏
@hoasd1511
@hoasd1511 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሠማልን🙏😭😭😭
@SaraAli-st2wl
@SaraAli-st2wl 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቅልውትን ይስመአን
@HhHh-qw5tr
@HhHh-qw5tr Жыл бұрын
ቃል ሂውተ ይሰመጰለን መምህረ እግዚአብሔረ መሕረት ይለአክ ለን 😭😭😭
@liyouworkmamo5168
@liyouworkmamo5168 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር እንደእርሶ አይነቱን እውነተኛ አገልጋይ ያብዛልን የፃድቃኔዋ እመቤት ትጠብቆት።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በቃ በለን 😭😭 እናት ሃገሬ ኢቶጲያ 😭😭💒🙏
@radeatabera521
@radeatabera521 2 жыл бұрын
እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ🙏 እግዚአብሔር አምላክ ሆይ በቃቹ በለን🙏😭💔
@HHh-te8sk
@HHh-te8sk 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን 👏✝️👏⛪️👏🇪🇹💚💛❤️🤲
@wubalemtadese2293
@wubalemtadese2293 2 жыл бұрын
አሜን
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
እንዲህ ነው አባት ለእውነት ለሕሊና የሚቆም ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፈጣሪ አንድነታችን ፍቅራችን ሰላማችን ይመልስልን ☝🙏😥
@sanilove21dadi44
@sanilove21dadi44 2 жыл бұрын
ቃል ሂይወት ያሰማልን ስወደዉ ድምፁን ስንሰማ ሰይጣን ያስለቅቃል እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን💝🙏
@bettisolyana628
@bettisolyana628 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን እንደቸርነትሕ ይቅርበለን
@habilenebebe8178
@habilenebebe8178 2 жыл бұрын
ማርን ማርን እንዳንተ አይነት ወንድም ያብዛልን🙏🙏🙏🙏
@hyatetp5050
@hyatetp5050 2 жыл бұрын
ቃለሂወትንያሰማልንበድሜበጤናእግዛቤርይጠብቅልን
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
የእዉነት የእግዚያብሔር ድምፅ ናቸዉ እኒህ አባት! እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላቸዉ! የኜ ዘመን መጥምቁ ዩሐንስ ናቸዉ! አገለግሎታቸዉን እንዴት መርዳት እንደምችን የሚገኙበትን መንገድ ብታሳዉቁኝ ደስ ይለኛል!
@user-id3dl4pq7n
@user-id3dl4pq7n Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-ec21
@user-ec21 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳቸው ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን በረከተዊት ይደርብን
@bayushtasew5874
@bayushtasew5874 2 жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ማረን ይቅር በለን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@chefeshetu1982
@chefeshetu1982 2 жыл бұрын
አቤቱ ልኡል እግዚአብሔር ሆይ እደበደላችን አይሁንብን አስበን
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 жыл бұрын
ቃለህይ ወት ያሰማልን መምህ አሜን ይቅር ይበለን
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 2 жыл бұрын
አረ የፈጣሪ ያለህ አረ የፈጣሪ ያለህ ጌታ ሆይ ከሞቱት በቆምነው ባሰ አባት ሆይ በቃ በለን😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 ወይኔ ህዝቤ እግዚሆ ማረን 🙏🙏🙏
@najathasan9285
@najathasan9285 2 жыл бұрын
የማርያም አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
ተመሥገን ተመሥገን ተመሥገን ስለሁሉም ነገር
@user-wb5vs2dn5x
@user-wb5vs2dn5x 2 жыл бұрын
Kalehiwetn yasemaln
@user-ww8hf9qh4b
@user-ww8hf9qh4b 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ስለቅዱሳንህ ብለህ ማረን ይቅር በለን 💠በእዉነት ለአባታችን ጸጋዉን ያብዛሎት አባ💠
@hiwottadesse4025
@hiwottadesse4025 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት አባት እግዚአብሔር ያብዛልን
@alemdems4561
@alemdems4561 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን አባታች
@user-fg5nx4tj8d
@user-fg5nx4tj8d 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ እባክ ማረን ይቅርም በለን ለአገራችን መፍቴ አበጅላት ዛሬም ቅዱስ ገብርኤልን ላክልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-sf7yd8im2r
@user-sf7yd8im2r 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን እዉነተኛ አባቶችን እግዚአቤሄር ያብዛልን በዚህ ሠላም በጠፍጊዜ የሚፅናና ያስፈልገናል ከእግዚአቤሄርበታች ቃለህይወትን ያሠማልን🙏🙏🙏 ፀሎት ልመናችሁን እግዚአቤሄር ተቀብሎ ኢትዮጲያንና ህዝቦቾን ይጠብቅልን🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😣😣😣😢
@amen4046
@amen4046 2 жыл бұрын
AMEN AMEN
@ldetuldetu6669
@ldetuldetu6669 2 жыл бұрын
እዉነት የሚናገር አባት የጠፋበት ዘመን
@freweinigebremicheal9515
@freweinigebremicheal9515 2 жыл бұрын
Ewnet new Egziyabhear yimaren
@user-jd3ev4vh7
@user-jd3ev4vh7 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረን
@getachewtadesse1670
@getachewtadesse1670 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እዴሜና ጤና ይስጥላን
@user-ue7gn3dp3p
@user-ue7gn3dp3p 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@alember9524
@alember9524 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን መምህራችን
🛑መምህር ኃይለ-ጊዮርጊስ  ክፍል 1 "ስንወለድ በገንፎ ተቀብላ ስንሞት በንፍሮ የምትሸኘን ዓለም"
50:41
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 283 М.
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,5 МЛН
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 73 МЛН
Parenting hacks and gadgets against mosquitoes 🦟👶
00:21
Let's GLOW!
Рет қаралды 13 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 67 МЛН
🔴እስኪ ሁላችሁም ስጋ በሉ// በመጋቤ ሐይማኖት ኃ/ጊዮርጊስ
51:36
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 48 М.
🛑የተዓምረኛዋ ዘንዶ አስራ በዓታ ለማርያም ጉዳይ ምን ላይ ደረሰ  አገልጋዮቹ  እዉነቱን ተናገሩ!!!
43:42
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 10 М.
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 9 የወለጋ ምድር አኬልዳማ ሆናለች መሪዎችም ዝም አሉ
1:05:11
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 206 М.
Ethiopia - Esat Amharic Night News 23 August 2024
45:35
ESATtv Ethiopia
Рет қаралды 2,6 М.
🛑መምህር ኃይለ ጊዮርጊስ ክፍል 6 "ዘመናችንን እንደ ቀድሞ አድስ።"
1:15:09
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 87 М.
🛑ታላቁ ሊቅ መምህር መዝገበ ቃል  ታሪክ እየሰሩ ነዉ  ...
5:54
ንቁ ሚዲያ Niku Midea (ንቁ የጸሎትና የንስሐ መርከብ)
Рет қаралды 393
❌Разве такое возможно? #story
01:00
Кэри Найс
Рет қаралды 1,5 МЛН