KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
መሆን #3 - ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር | ከመምሰል ጣኦት ስም ወደ መሆን ኪዳን ማንነት - #3 Mehon - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
1:58:13
የኮሪደር ልማት ሶስቱ ዓላማዎች… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ
39:24
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
00:41
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
00:21
HELP!!!
00:46
Disrespect or Respect 💔❤️
00:27
መሆን #14 - እይ ፣ ስማ ፣ ዝም በል | ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር ክፍል12 | Mehon #14 Like Tebebt Gebremariam
Рет қаралды 2,116
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 1,4 М.
መሆን - MEHON
Күн бұрын
Пікірлер: 39
@Mehonn
4 күн бұрын
ላይክ ፣ ሼር ፣ ሰብስክራይብ ያድርጉ !
@MamaFG1382
3 күн бұрын
በህይወቴ መስማት የምፈልገውን ነገር ነው የሰማሁት ። እውነትን አምላክን ፍለጋ ላይ ነበርኩ የእርሶ ትምህርት ይህንን በግልፅ ይመልሳል ። ከርእሱ ጀምሮ ትምህርቶት ውስጤን ሲቀይረው ይታየኛል ። ልምድ ፣ ተመስጦ ፣እይታ ፣ላይ ማተኮር እግዚአብሔር ህግ በመጠበቅ ወደ እውነተኛ መንገድ መጓዝ እንዳለብኝ ተረድቻለው ። በርቱልን ። ጌታ ሳምራዊቷት ሴት ብቻዋን እንደሰበከ እኛም አንድ ሁለት ብንሆንም ከጌታችን በመማር ሳይደክሙ አስተምሩን ። ውለታ ሰው ባይመልስም እግዚአብሔር እጥፍ አድርጎ ይመልሳል ። በርተልን !!!
@MamaFG1382
3 күн бұрын
እኔ የምትናገሩት ገብቶኛል ማርያምን ! መስማት የምፈልገውን ነው ያገኝውት ።
@MamaFG1382
3 күн бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ። ለልጅ ልጅ የሚተርፍ እውቀት ነው ያለዎት ። ይሄ አሁን ለተኛነው ከእንቅልፍ የሚያነቃ ነው ።
@liteon7777
3 күн бұрын
How fortunate we are to listening and learning at the feet of our wise father. Much appreciation!
@batiamani9621
Күн бұрын
እኝህን ብርቅዬ የክፍለ ዘመናችን ፈላስፋ ምሁር እጅግ ዋጋ ልንሰጣታቸው በተገባ ነበር በእጅ ያዙት ወርቅ...ሆነና እንጅ 16 ዓመት ለእውቅና ደጅ ጠንተዋል ከ40 ዓመት በላይ የደከሙበት እውቀት የትም ፈሶ አይቀርም ጊዜ ሲያወጣው ያሳፍራል ለደረሰበት ፍጹም እውነት ነው ይበርቱ አባታችን ክብር ይገባዎታል ::
@tsedaytube
Күн бұрын
የኔ አባት ኑሩልን 🎉❤❤❤
@yghezudenku8734
2 күн бұрын
አማራ ጥበበኛ ህዝብ ነው።ከአትት ገተት ተደምሮ ድሃና ዶንቆሮ ሆናል። ድል ለአማራ።።።
@Bacitize
Күн бұрын
@@yghezudenku8734 tewu Amara enidih ayinagerim. Awukehim Amaran lemasedeb ke hone, tiru ayidelem. Tibebegna sew sewu ayinikim, ayisadebim.
@Bacitize
4 күн бұрын
አዎ ለማስተማር መናገር አለባቼው። መግቢያው ላይእኮ ተናግረዋል። መናገር አይፈልጉም ነበር። ሰውለማዳን ከእኛ ጋር መውረድ አለባቼው። እየሱስ እራሱ እውነት ሆኖ ሳለ አልተናገረምዎይ? አባ ምርጥ ሰው ናቼው። የአብ ስጦታ😘😘😘😘❤
@sunnaiabraha3554
4 күн бұрын
ሊቀ ጠበብት እናመሠግናለን። ❤❤❤
@ephremgari2330
3 күн бұрын
ቃል ኢየሱስ ነው::ኢየሱስም ቃል ነው :: በቃል ምክንያት በእዉነት ዳንኩኞ ;;በእውነት በኢየሱስ ዳንኩኝ::
@sunnaiabraha3554
4 күн бұрын
ጠያቂው ተመችቶኛል እናመሠግናለን ቀጥልበት
@addisaddis1943
4 күн бұрын
It is very profound and agreat sage messages for us !!!.
@TewodrosGutenu
4 күн бұрын
ተመችቶኛል ቀጥልበት
@Mehonn
4 күн бұрын
ጥያቄዎቻችሁን ብትጽፉ አደርሳለሁ ! አመሰግናለሁ !
@yonastamrat5802
2 күн бұрын
ሰላም እንዴት ኖት ከፈጣሪ ጋር የተቋረጠውን መንገድ እንዴት እንቀጥለው በፀሎት ነው በተመስጦ ነው በምንድን ነው አእምሮአችን በምን ይብራ መንገዱ እንዴትነው ልቦናዬ እንዴት ይከፈት አመሰግናለሁ
@asinaelfu3317
4 күн бұрын
Amazing, thank you ❤
@Tgyimam
4 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጥልኝ፡፡ እኔ ሰሚና እውነትን ፈላጊ ነኝ፡፡
@batiamani9621
Күн бұрын
የመጭው ሥርዓት ክንውን ይሄን ይመስላል ይልቅስ በአእምሮ መከታተልና ማጥናት በእግዚአብሔር ፈቃድ ያስፈልጋል በኇላ ቁጭት አለው እጅግም ተጠራጣሪነት ይጎዳል በእርግጥ ጊዜው አያስተማምንም ሆኖም...
@ephremgari2330
3 күн бұрын
እውነት ኢየሱስ ነው:: በቂዬ እውነት ነው ::እርሱም ኢየሱስ ነው ::እርሱም እግዚሃብሔር ነው እርሱም ኢየሱስ ነው::
@Bacitize
3 күн бұрын
ኧረ እኛ እንረዳዋለን የሚሉትን ። እባካችሁን አክብሯቼው የእኔ አባት ስዎድዎት😂 እኔ 100% እየተረዳዎት ነው። የሚገርመው ግን የገባኝን ነገር ለማንም አልናገርም 😂 የሚረዳኝ ሰው ለማግኘት እቸገራለሁ ። መከራ ያበስላቼዋል አባ።
@tsedaytube
3 күн бұрын
መፅሀፋቸውን የት አገኛለሁ
@Mehonn
3 күн бұрын
0910991804 ላይ ይደውሉ ።
@Emenash
4 күн бұрын
አያልሰው ነኝ እደው ሳስበው ለእኔብቻ የሚወራ ይመስለኛል ግራገባኝ በጣም ተመችቶኛል አመሰግናለው።
@SelamawitAdmassu
4 күн бұрын
ሰላም ወንድሞቼ ትንሽ አነጋገራቸው ነው ለመረዳት የሚከብደው ነገር ግን በእውነት የምትፈልጉ ከሆነ የትንፋሽሜዲቴሽን በአፍንጫ መስራት በጣም ከባድ ነው ከአንድ ሰአት እሰከ ሶስት ሰአት ከሰራችሁ ውስጣችሁ አንደ ኤሌትሪክ ይነዝራችሀል ከዛ ቃል ይመጣል
@Bacitize
4 күн бұрын
እውነት ይፈጠራል ወይ ማለት መልሱ "በእውነት ቃል አስቦ ወለደን የሚለው መልስ ነው። ይህ ማለት የአብ ብርሀን ፍንጣቂ ን ማለት ነው።😂 እንደገባኝ
@zelalemgebeyehu2689
23 сағат бұрын
The host is challenging the guest ...
@TheHatSeller
4 күн бұрын
ምስግና ለጥያቄዎቹ 🙏 መልስቻው ደግሞ ገራሚ ነው ፡፡ ንግራቸው ጋራ ማጋባቱ ፡ በሰው ውስጥ ጥያቄን ስለሚፈጥር ፡ ቁም ነገር አለው ። በተለይ በተለይ ንግግራቸውን የሚጠሉት ስለሚወርሱት ሙድ አለው 😉 ጨዋታው ግልብጥ ስለሆነ ፡ በመቀበል ሳይሆን ባለመቀበል ነው ራስን የሚኮን ይባል የለ !
@ephremgari2330
3 күн бұрын
ቃል ግን ተወለደ መተካካትን ሳይቆጥር የባርያን መልክ ለብሶ ተዋረደ :: ቃል ምንሆነ አስረዱን::?
@Mehonn
3 күн бұрын
ጥያቄው የተሟላ ይሁን
@genbaw542
4 күн бұрын
ይሄ ስውዬ የሚያወራው ነገር የገባው ካለ ቢያስረዳኝ፡እንትን እንትን ነው... እንትን ደግሞ እንትን ነው ምናምን ሲል ነው የምሰማው።
@Bacitize
3 күн бұрын
@@genbaw542 ተው ትዕቢትህ አስዎግድ። ይህ የጥበብ ቦታ ነው። ጥበብ ደሞ ለትሁታን ናት። አባትህ አይሆኑም? እኒህ ሰውዬ ብለህ ተናገር። ሰው አትዝለፍ ካልሆነ ዘወር በል🙄
@genbaw542
3 күн бұрын
@Bacitize ይሄ ሰውዬ this man ስድብ ሆነ? ድንቄም ጥበብ።
@Mehonn
3 күн бұрын
የምትፈልገው ምንድነው ?
@Bacitize
3 күн бұрын
@@genbaw542 kgj xdijgfsoytewa😘
@geneberu
4 күн бұрын
ቋንቋ፡ ውስጥ ፡ ትንታኔ ፡ ውስጥ፡ እውነት ፣ በሕይወት መኖር ፡ አይችልም : እዉነት : የምትኖረው ፡ ዝምታ ፡ ውስጥ ፡ነው፡እባክሕን ፡ እዉነትን ማስረዳት : ከፈለክ ፡ በቃ፡ ዝምበል :
1:58:13
መሆን #3 - ቆይታ ከሊቀጠበብት ጋር | ከመምሰል ጣኦት ስም ወደ መሆን ኪዳን ማንነት - #3 Mehon - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
መሆን - MEHON
Рет қаралды 3,6 М.
39:24
የኮሪደር ልማት ሶስቱ ዓላማዎች… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ማብራሪያ
Fana Television
Рет қаралды 649
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН
00:21
Now you won't have problems💡🧼#camping #survival #bushcraft #outdoors #lifehack
Marusya Outdoors
Рет қаралды 62 МЛН
00:46
HELP!!!
Natan por Aí
Рет қаралды 61 МЛН
00:27
Disrespect or Respect 💔❤️
Thiago Productions
Рет қаралды 37 МЛН
48:33
መሆን #12 እኔን ሳይሆን ምትሰማው ራስህን ነው | ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገ/ማርያም ማሞ ጋር ክፍል10 | Mehon #12 Like Tebebt Gebremariam
መሆን - MEHON
Рет қаралды 9 М.
2:35:57
ለፍቅር መሸነፍ ጀግንነት ነው | Manyazewal Eshetu Podcast Ep.70 | ዘውድ አክሊል @ZerebrukGebrekristos
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 39 М.
2:18:24
የቀለሜ የ40ዶላር ነገር -የ አኬ ላይቭ |አኬ መምህሩ የዋሸውንና ያዛባውን አፈራረሰው|የእሾህ አክሊል| aklil|kesis ashenafi| yoni|antesh|
የእሾህ አክሊል Yeshoh Aklil
Рет қаралды 2,5 М.
45:26
ሰላም ኣእምሮ
Zecarias Gerrima Podcast
Рет қаралды 4,3 М.
50:10
መሆን #13 ፍርሀት አንቆ ይዞናል| ቆይታ ከሊቀ ጠበብት ገ/ማርያም ማሞ ጋር ክፍል11 | Mehon #13 Like Tebebt Gebremariam
መሆን - MEHON
Рет қаралды 3 М.
1:56:20
መሆን #2 ሊቀ ጠበብት ገብረማርያም ማሞ ጋር የነበረኝ ቆይታ ክፍል 2 - likke tebebt Gebremariam Mamo Part 2 | Ethiopia
መሆን - MEHON
Рет қаралды 2,7 М.
36:22
ክፍል 3 - ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች | Unexplained Truth ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 51 М.
1:00:45
''የኢህአዴግ የመጀመሪያ እስረኛ ነበርኩ'' አርቲስት ዳዊት ጉልላት | ዘጠናዎቹ @ArtsTvWorld
Arts Tv World
Рет қаралды 57 М.
44:31
መሆን #11 - መጀመሪያ እራስህን አግባ - Mehon #11 - Likke Tebebet Gebremariam Mamo
መሆን - MEHON
Рет қаралды 4,6 М.
1:40:01
እጅግ የሚያስደነግጥ.......ወደ ገዳማት የዘለቀው ስልታዊው የተሃድሶ እንቅስቃሴ.. ከየት ወዴት
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 10 М.
00:41
Walking on LEGO Be Like... #shorts #mingweirocks
mingweirocks
Рет қаралды 7 МЛН