"መጀመሪያ የተገናኘነው አስክሬን ክፍል ነው" የዶ/ር ስዩም እና የሲ/ር ሳባ የሚያስቀና የፍቅር ታሪክ | Amazing Love Story

  Рет қаралды 26,765

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Yegna Tv የኛ ቲቪ

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 Жыл бұрын
ዶ/ር ስዩም ሁሌም ከእይምሮዬ ከአፌም የማትጠፋ መልካም ሰው ነህ።ዶክተርዬ 15 ዓመት በፊት አንድ መስሪያ ቤት ሰርተናል በታካሚዎች በጣም ተወዳጅ እና በጣም ተፈላጊ ሃኪም ነበርክ ከተለያዩ ሃኪሞች ጋር የመስራት እድሉ ቢገጥመኝም በአንተ ልክ ደግ ቅን ሩህሩህ ሙያውን በጣም አክባሪ አላየሁም። ዶክተርዬ ዛሬ በዚህ ፕሮግራም አንተንም የምትወዳት ባለቤትህን ሲ/ር ሳቢንም ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል። እግዚአብሔር በጣም የምትወዶቸውን ልጆቻችሁን እነ ኩኩዬን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ።
@hiruteshetu1210
@hiruteshetu1210 Жыл бұрын
Dr ስዩም መልካም ሰዉ ነህ ከዛሬ 18 አመት በፊት ሰላም ክልኒክ ነው የማዉቅ ትሁት ዘመን የማይለውጥ ነህ ዘመን ይባረክ።
@betelhemyohannes4887
@betelhemyohannes4887 Жыл бұрын
ዶክተር ስዮም አስተማሪዬ እና የስራ ባልደረባዬ ከህክምና ትምህርቱ ውጪ በስራ አጋጣሚ አብረን በሰራንባቸው ጊዜያቶች ብዙ ቅንነትን ትህትናን የሙያ ስነምግባርን ተምሬአለው አንተን በማወቄና አብሬ በመስራቴም በጣም እድለኛ ነኝ ሲ/ር ሳቢም እግዚአብሔር ለምድራችን ከሰጠን በረከቶች አንዱ ናችሁ እግዚአብሔር ልጆቻችሁን ዘመናችሁን ይባርክ። ለበረከት ሁኑ!💕💕next part please 🙏
@mihretzebene4904
@mihretzebene4904 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካቹ ፍቅራችሁ መከባበራችሁ ደስ ይላል ትውልድ ከናንተ ብዙ ይጠብቃል በርቱ ጌታ አቅም ይሁናችሁ
@fes592
@fes592 10 ай бұрын
እሰይ ደስ ስትሉ። ዘመናችሁ ይባረክ ለክብሩ ያቁማችሁ በዘመናችሁ ሁሉ።
@Woubayehu
@Woubayehu Жыл бұрын
ዶር ስዩም መልካም ሰው እና ለሰው አዛኝና መልካም አርአያ ነውና ትዳሩ የተባረከ ልጆቹን በመልካም እንደሚያሳድግ ማንም የሚያውቀው ምስክር ሊሆን ይችላል የሚል ግምት አለኝ
@DenkenehKebede
@DenkenehKebede Жыл бұрын
በጣም መልካም ምሣሌነት ያለው በፍቅር በእግዚአብሔር ፈቃድ የተመሠረተ መሆኑን አሥተምሮኛል ተባረኩ
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ዶክተር ስዩም እና ማስተር ሳባ እግዚአብሔር ይስጥልን እድሜ ጤና ፍቅር ይስጥልን
@fevenyitayeh3315
@fevenyitayeh3315 Жыл бұрын
ተባረኩልኝ 🙏 ደስ ትላላቹ በጣም 🥰
@seblenemera7805
@seblenemera7805 Жыл бұрын
አግዚአብሔር ይባርካችሁ በጣም ደስ ትላላችሁ በብዙ አስተማራችሁኝ ጌታ ይባርካችሁ
@kenawbogale5797
@kenawbogale5797 Жыл бұрын
ማንኛውም ፡ የትዳር ፡ አጋር ፡ ሰላማዊ ፡ የሆነ ፡ ዕይታ ፡ ቢኖረው ፡ ይመረጣል። እንግዶች ፡ ቀሪ ፡ የትዳር ፡ ዘመናችሁን ፡ ፈጣሪ ፡ ይባረክ ፡ በርቱልን። የትም ፡ ቦታ ፡ ጥንዶች ፡ ይገናኛሉ ፡ ቁምነገሩ ፡ ግንኙነቱን ፡ ማሰቀጠሉ ፡ ነው።
@rutemekuria6093
@rutemekuria6093 Жыл бұрын
ትምርት ሰጭ እግዚአብሔር ይስጥልን
@hbtamu5332
@hbtamu5332 Жыл бұрын
ውይ ዶክተር እዬ እንዴት እንደምወድህ ባልና ሚስት ከንድ ውሃ ይቀዳል ይላል ያገሬ ሰው እርጋታችሁ ደስ ሲሉ ውድድ
@mekdesmekuria4207
@mekdesmekuria4207 Жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች እግዚአብሔር ይባርካችሁ።
@meazayohannes5400
@meazayohannes5400 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ !!! በጣም ደስ ትላላችሁ:: ሚስት ያገኘ በረከት አገኘ እንዳለው እንዲሁ ሆናልሀለች::
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
ዶክተርይ እድሜ ከጤናጋር ይስጥዋት መላ ቤተሰብው እውነት በጣም ነው የማከብሮት የሜሰሩት ስራ ለትውልድ ይተላለፍል እናመሰግናለን
@beletuasefa5884
@beletuasefa5884 Жыл бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ሁሉም የሚያምረው በጌታ ነው እሰይ ተባረኩ
@TilahunAbate-w2l
@TilahunAbate-w2l 8 ай бұрын
በጣም ተወዳጅ ቤተሠብ ዘመናችሁ ለበረከት ይሁን
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
ቀሪ ዘመናችሁን እግዚአብሔር ይባርከዉ ። አሁንም ትዉልድን የምትጠቅሙ ያድርጋችሁ 😍
@edenbirhan8556
@edenbirhan8556 Жыл бұрын
ውይይ በጣም ነዉ የምወዳቸው ተባረኩ!!
@htw6038
@htw6038 Жыл бұрын
ሲ/ር ሳባ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል በጣም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች
@goodnews2392
@goodnews2392 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ፣
@messymeesy4350
@messymeesy4350 Жыл бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ተባረኩ!!!!!!!!!እግዚአብሔር ይመስገን!!!!!!!
@meazialem6069
@meazialem6069 Жыл бұрын
ስታምሩ።
@meskeremnisrane5515
@meskeremnisrane5515 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@helaftwi368
@helaftwi368 Жыл бұрын
Thank you all for sharing your beautiful marriage life and experiences.
@serkalem55
@serkalem55 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሲባርክ እንዲህ ነው።
@nebiyuisayas701
@nebiyuisayas701 9 ай бұрын
ዶክተርስዮም ሲስተር ሳባ እግዚአብኤር ይባርካችዉ ለእግዚአብኤር የምትኖሩ ለትዉልድ የተሰጣችዉ በእናንተ ደስ ይለናል ተባረኩ እዮብ ነኝ 38:09
@almazfeleke8811
@almazfeleke8811 Жыл бұрын
Dr and sr they were my friends in Gondar I am happy to hear and see you God bless you
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 Жыл бұрын
አስተዋይና ሚስቱን እሚያፈቅር ባል ሳይ በሞት የተለኝን ደጉን የዋሁን ባሌን ያስታውስኛል እድሜና ጤና ይስጣችሁ መጨረሻችሁን ያሳምረው🙏🏽❤️
@afomiyegebre5321
@afomiyegebre5321 Жыл бұрын
Ayizosh ehte hulum lebgo new egziyabher lebshing yastenaw berchi
@saraweldekidan152
@saraweldekidan152 Жыл бұрын
እሸ አመሰግናለሁ በብዳማ እአገር ሀዘነ ልቤን ሰበረው በፀሎት አሰቡኝ 🙏
@MaranataAsres
@MaranataAsres 5 ай бұрын
ተባረኩ❤
@yeshezewedie6287
@yeshezewedie6287 Жыл бұрын
Ahunem Yetedar Zemenachehun Geta Abezeto Yebarekew Hallelujah Amen 🙏 🙌
@SeniDebesh
@SeniDebesh 10 ай бұрын
Gata yebrkchw!!!doctor zemenh yebarek,
@sarahaddis7338
@sarahaddis7338 Жыл бұрын
ዉዉዉዉ ደሰ ሲል
@metasabiaaddisu8706
@metasabiaaddisu8706 Жыл бұрын
ደሥ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ቀሪ ዘመናችሁ ይባረክ
@seblemesfin7043
@seblemesfin7043 Жыл бұрын
እናንተ ለጌታም ለሕዝቡም ታስፈልጋላችሁ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@tme251
@tme251 Жыл бұрын
Kerewe zemnachu yetebarke yehune Tegawe yebzalchu. 🙏🙏🙏❤
@zewoldmekonnen301
@zewoldmekonnen301 9 ай бұрын
እሱን ብቻ ነበር የማውቀው ከብዙ አመታት በፊት ከዚህ ድንቅ ሰው ጀርባ ይህች ድንቅና ጀግና እናት መኖሯ እርግጥ ነው ።ተባረኩልኝ።
@orthodox2645
@orthodox2645 Жыл бұрын
Were dessss selu EGZABEHERE yemesgen !!! Amen
@harmonymelody6886
@harmonymelody6886 Жыл бұрын
You are an amazing model role for Christian marriage, I thank God about you, you are blessed. The secret of an wonderful married life is understanding of the purpose of bring two different man and woman to become one. It is a mystery as a misty of the Love of Christ for his bride.
@misganatesfaye1877
@misganatesfaye1877 Жыл бұрын
Egiziabher yibarekachu tebareku kenanit bizu memare enichilalen betcirstan benanete bizu metekem alebat
@tsigeredateferi2567
@tsigeredateferi2567 Жыл бұрын
Geta yeredachew beteseb nachew geta simu yibarek
@helentesfay4158
@helentesfay4158 Жыл бұрын
Yihin ye Egziabher sew dr Siyum siwedewna sakebrew kelibe new Egziabhern yemifera tidarun yemiyakebir letiwld gid yemilew Tihut sewochin bemerdatina bemeredat yemiyamin drink sew new keri zemenachuhna tidarachuh yibarek rejim edmena tena Emegnalehu.
@ሰሚያጣውልቤ
@ሰሚያጣውልቤ Жыл бұрын
ጥሩ ጥንዶችን ሳይ ባሌ የነበረው ሰው ያደረሰብኝ በደል ሳይ መላው ሰውነቴ ይታመምብኛል💔😥
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
እውነት ብለሻል እህቴ በእኔም ደርሶብኛል የእበሻ ባሎች 95% ጨካኞች ሴትን እንደሰው የማቆጥሩ ናቸው
@fes592
@fes592 10 ай бұрын
አይዞአችሁ እህቶቼ። ጠንካራ ሁኑ። እግዚአብሄር ይክሳል ከመበደል መበደል ይሻላል።
@alganishhaile3487
@alganishhaile3487 Жыл бұрын
Weine betam dess yemtelu
@helenseyum3362
@helenseyum3362 Жыл бұрын
የእውነት ትለያላቹ
@emebetmengesha398
@emebetmengesha398 Жыл бұрын
Daesi Yematlauei Tabarku
@kenawbogale5797
@kenawbogale5797 Жыл бұрын
ያሉ ፡ ናቸው ፡ እነጂ ፡ የነበሩ ፡ አይደሉም?
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Жыл бұрын
Gazetejawa meteyeke atechelem
@alemmama3836
@alemmama3836 9 ай бұрын
ታድላችሁ
@soliyanatadesse96
@soliyanatadesse96 Жыл бұрын
Egziabhare edemena tenane ke berkete gare yesetachu bezu temerebetalew gazetejawa ye ateyayke chegere alebate mene endemeteyeki zegejete maderge neberbesh kezi yeblte bezu share yemiyargute neger neber
@NafnatAbdo-z3k
@NafnatAbdo-z3k 3 ай бұрын
Siwodowbegeta.fiqir.tsegayibzalachow❤❤❤
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 Жыл бұрын
😍🎈🌹🎈🎈🎈🎈🙏👍
@hibrechengere9595
@hibrechengere9595 Жыл бұрын
Geta yebarkaciw
@nuhaminhailu9544
@nuhaminhailu9544 Жыл бұрын
ያሉ ተብሎ ይስተካከል
@mitikeamosa5277
@mitikeamosa5277 Жыл бұрын
You are copyright of the family came before you
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 Жыл бұрын
Quelle drôle 🤣 rencontre ⁉️🤣 * RSA Kefle new ytewawekenw ? C...F...😍⚡⚡⚡💓 * 🤣🤣🤣🤣Oh mon dieu ! Votre histoire bizarre !🤣🤣🤣 je peux plus 🤣⁉️💓⚡⚡⚡⚡
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 130 МЛН
Кто круче, как думаешь?
00:44
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,7 МЛН
КОГДА К БАТЕ ПРИШЕЛ ДРУГ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 7 МЛН