መልካም ዜና አግኝተው ላጡት እማማ ሻሺቱ ..ያሳደጉትን በግ የሸጡት እናት ታሰሩ !Ethiopia | Shegeinfo |Meseret Bezu

  Рет қаралды 23,940

SHEGER INFO

SHEGER INFO

Күн бұрын

Sheger Info Media brings, social, economic, and issues to its audience. Let us know what you think about the specific shows we put forth by commenting down below. Thank you for watching! Like share and subscribe to get the latest Ethiopian News, Information and updates.
#Ethiopia #ShegerInfo #MeseretBezu

Пікірлер: 57
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ጤና ይስጣቸው እማማ ሻሼ 👏👏🌻 አቶ ታዬ ከነ ቤተሰብዎት እግዚአብሔር ይባርክዎት 👏🌻🌻🌻🌻
@user-ws5ey2et5t
@user-ws5ey2et5t Жыл бұрын
ሰላም መሰረት በዙና የሸገር ይንፎ ቤተሰቦች እንኳን ለ2016 ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም የደሰታ የብልጽግና የእድገት ይሁንላችሁ
@azebkebede3901
@azebkebede3901 Жыл бұрын
እባክሽ የኝህን እናት የምንረዳበትን መንገድ ፈልጊልኝ
@azebkebede3901
@azebkebede3901 Жыл бұрын
የተታለሉትን ማለቴ ነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
እማማ ሻሼ ምርጥ እናት እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል ፤ አቶ ታዬ በዛብህ እግዚአብሔር ይስጥህ ፤ የማታ እንጀራ ይስጥህ ይስጠን፤ መሲዬ ለእነደዚህ አይነት መልካም ስራ ድልድይ ስለሆንሽ እንኳን ደስ አለሽ! መመረጥ ነው ፤ እንኳን ለ2016 ዓም በሰላምና በጤና አደረሳችሁ አደረሰን!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እንደ አቶ ታዬ እና ባለቤቱ መልካም ሰዎች እግዚአብሄር ያብዛልን::
@Alam.alam6334
@Alam.alam6334 Жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ያሳዝናሉ በጋቸውን ማጣታቸው ሳይበቃ ምንም በማያውቁት ነገር መታሰራቸው ደሞ ያሳዝናል አረ አጭበርባሪዎች ግፍ ፍሩ አቶ ታዬን ጨምሮ የረዳቹት በሙሉ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጣችሁ
@tgzeleke2150
@tgzeleke2150 Жыл бұрын
ቢታለል ቢታለል ከእኝህ አረ ፈጣሪን ፍሩ ትልቅ ሰዉ አንኮን አትፈሩም ፈጣሪ የእጃቸዉን ይስጣቸዉ አፈር ብሉ
@azebnigusse884
@azebnigusse884 Жыл бұрын
ያደረጋችሁት ነገር ደስ አይልም ግፍ ነው አይጠቅማችሁም በጋቸውን መልሱላቸው እንባ ጥሩ አደለም።
@mametohem7990
@mametohem7990 Жыл бұрын
መሲዬ እኳን ለአዲሱአመት አደረሰሽ ለኢትዮጵያ በሙሉ የሰላም የፍቅር ያድርግልን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@ameleworkgebru4425
@ameleworkgebru4425 Жыл бұрын
🎉🎉🎉 እግዚአብሄር ይባርክህ በወጣ ይተካ መልካም ዘመን ይሁንላችሁ መሲ ኑሪልኝ🎉🎉🎉🎉
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
መሲ እነኳን አደረሰሽ ቅንነትሽ በዘመንሽ ሁሉ አይለይሽ በርቺ ጌታ ዘመንሽን ይባርክልሽ🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ummlky1994
@ummlky1994 Жыл бұрын
ስለእውነት በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ያስፈታቸው 🙏 እማማ እኳን ደስ የለወት መስየ እኳን ያደረሰሽ ኢትዮጵያውያን በሙሉ የስደት እህቶቸ ሁላችሁም እኳን ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ 🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌻🌻🌻🌻
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
ሺአመት ኑርልን ተባረክ አቦ
@user-wg6em5id3p
@user-wg6em5id3p Жыл бұрын
መሲ የኔ እናት ሥወድሽ ፈጣሪ እድሜ ከጤናጋ ይስጥሽ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
አደይ አበባው እራሱ ደስ ይላል ኢትዮጵያዬ ሰላም ሆነሽ የደስታ በአል የሚከበርበት አመት ይሁንልን እኚን እናት ያጭበረበሩ እግዚአብሔር ያጋልጣቸው ክፋውች እናት የላቸውም ምን አይነት ጭካኔ ነው
@fasikamesfun7232
@fasikamesfun7232 Жыл бұрын
እግዚኣብሄር ይመስገን ማማ ሻሽየ መዓረይ ጓል ሲላሴ ኳዕ ደስ በለክን እግዚኣብሄር ሓያል ቡነት ኪዳነምህረት ትባርካ ሓወይ ነዚ ዝተሓረኻ ታየ❤ መሲየ ጓል ማርያም ኳዕ ኣብጽሓኪ መዓረየ ብደቅኺ ትሓጎሲ 🤍⛪️✝️🌻🌻🌻🍯🇪🇷 ምስኪን ድኻ እግዚኣብሄር ይፍረዶም ሕማቅ ዝገብሩ ቡበት 😢😢
@HayatHayat-jk9mu
@HayatHayat-jk9mu Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰንለሐገራችን ሠላሙን ያምጣልን
@shwalemregaza7370
@shwalemregaza7370 Жыл бұрын
ተባረኪ መስዬ እንኳን አደረሰሽ ለዋዜማ
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
እረ እባካቹ እኝን እናት የራሳቹ እናት ብትሆንስ ብላቹ አስቡ እላይ ተቀምጦ የሚያያችሁን ፈጣሪን ፍሩ 😢😢😢
@elsabekele8124
@elsabekele8124 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 Жыл бұрын
አገራችንን ሰላም ያርግልን አገር ሲናር ነው በአል
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
አቤት እንዴት ያምርብን ነበር የበለጠ እንዴት እንደምቅ ነበረ አገራችን ሠላሟን ፍቅሯን አንድንቷን ከዚኽ ከምምስኪን ሕዝቧ ጋር አግኝታው ቢሆን ኖሮ!!!
@BONANZ321
@BONANZ321 Жыл бұрын
መሠረት:- በእርግጥ forged money ሕገ ወጥ ነው ግን ጉዳዩ ስለታውቀ ፖሊስ በአስቸኳይ እማማን ወይም ግለ ሰቡን መልቀቅ አለበት::
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይይላችው
@zizitino6797
@zizitino6797 Жыл бұрын
ወይ ጣጣ በቃ አዲስ አበባ ስሟ ሸገር ሆነ ማለት ነው ያሳዝናል? በጋቸውን የሽጡት እናት ለምን ይታሰራሉ? አጭበርባሪዎቹ እያሉ?
@hayateityo9941
@hayateityo9941 Жыл бұрын
ባዱ ሰናዚን ባዱ ደሞ ሰንደሰት አመቱን አመት ይወልደዋል እዌነት መጣም አሳዘኑኝ እማማ እኳን ደሰ አለወት መሲየ እኳነረ አደረሰሸ የኔ መልካመሰ እህት
@maryelove7751
@maryelove7751 Жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን መስዬ ሰላምሽ ይብዛልሽ ደግሞ አምሮብሻል በስመአም ስንት አይነት ጨካኝ ሰዉ አለ?
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
ወይ ፈጣሬ ሥት ፈጣሬን እማፈሩ ሥት አለ በዛሬው ወቅት አሥራሀድሺብር ብዙ ቤሆንኳ ገባያላይ ይዘውት ወጡ ለወርቀለብኳን የማይሆነው ለሣቸው ወይ የበለጠ ሌሠጣቸው ይችላን ለጌዜው ቤፈትናቸውም የንጼህና አምላክ ያወጣቸዋል መሤ ኑሬ እድሜ ጤናያድልሺ ሌላሁሉ አላፌነው መልካም ባል❤❤❤
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
መስ፡እንኳን፡ለዘመን፡መለወጭ፡፡በሰላም፡አደረሰሺ🎉🎉፡መታሰራቸው፡ያሳዝናል፡ደግሞ፡ፎርጂድ፡ብር፡ተጀመረ
@user-mg3xo3vm7c
@user-mg3xo3vm7c Жыл бұрын
አቶ ታየ ክበርልን
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Жыл бұрын
Enkuwan abro adrshn adrsachwe mesya 🎉🎉🎉
@geteneshalemu2975
@geteneshalemu2975 Жыл бұрын
ወይ ኑሮ አለች አስቴር አወቀ አረ ተው እሄን መጭበርበር አይጠቅማችሁም 😭
@RUKIYATube485
@RUKIYATube485 11 ай бұрын
ሰጭወች አላህ ይስጣችሁ አቦ የኔ እናት የማታ እንጀራ ለሁላችሁም ይስጣችሁ🎉
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
በግ የሸጡት እናት አንጀት ይበላሉ ፤ አሁን እኚህን እናት ማክበር ቢቀር ለእነደዚህ አይነት ችግር በመዳረግ በግ መውሰድ ምን አይነት የሞራል ዝቅጠት ነው? ቆይ ሞት የሚባል ነገር አለኮ ፤ ከዚህ የኮንትራት ዓለም ወደ ዘለዓለም ፍርድ ስንሄድ መልሳችን ምን ይሆን?
@kezinakedir
@kezinakedir Жыл бұрын
Mase edemeshin yarzmeln❤❤❤❤❤❤❤❤
@saharm119
@saharm119 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቸርረኛነው እሡ ክናቱ ክናቱ እናታችን እመብረሀን ክፈቀዱ ሁሉ ይሳካል እማማ ሻሸ እድሜ ይሥጣቸው በመጨረሻ ልጅ ሠጣቸው ይህሁሉ መነሻ መሤነሺ እድሜ ይሥጥሺ ባይወልዱትም ልጃቸው ደማለትነው ባለበት ክነበተሠቡቹ እመብረሀን ትጠብቀው መልካምባል ለሀገራችን ሠላም አድነት የሜታይበት ዘመን ያድርግልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🇪🇹🕊🕊🕊ሀገሬ መልካም ሠወች በሀገራችን ይብዙ
@user-ex5ee6hr7g
@user-ex5ee6hr7g Жыл бұрын
አደይ አበባ
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Thank you taye u r a hero mesi mar thank you
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee Жыл бұрын
አርእስቱን በሚያምታታ መልክ ነው የፃፍሽው
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
Messy God bless you more 🙏...
@aahmed6426
@aahmed6426 Жыл бұрын
🌿🌻🌿🌻🌿🌻🌿🌻
@saidasaida9609
@saidasaida9609 Жыл бұрын
መሲየ እንካን አደረሰሸ
@riyaaktar1913
@riyaaktar1913 Жыл бұрын
🙏🙏💗💗💗💗💗💗💗👏👏👏
@yaagewlij4134
@yaagewlij4134 Жыл бұрын
ዛሬስ ሸክላ መስልሺ መጣሺ
@astarasaro2061
@astarasaro2061 Жыл бұрын
🤝👏👏🌻🌻🌻🌻🎁
@elldanategegn2765
@elldanategegn2765 Жыл бұрын
Egne enat begezachew melelo web endeneberu yasetawekalu seyameru
@user-le1mx3yn6o
@user-le1mx3yn6o Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏👏🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@saroonsaroon1547
@saroonsaroon1547 Жыл бұрын
Mesye yenmlkame ftrei yetbkshe
@saroonsaroon1547
@saroonsaroon1547 Жыл бұрын
Masey enkuan le adiss amte adrshe
@SelamawitYeshitila
@SelamawitYeshitila Жыл бұрын
ጧሪ ቀባሪ በፈጣሪም አይደል
@Miriamkk
@Miriamkk 11 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔🤔 Tadia Egzier Endet yetareken 🤔🤔🤔
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
መንግሥቱ እራሱ ፎርጅድ ነው ገዳይ ነው የአማራ ተወላጅ የሆኑ በየ ትምህርት ቤቱ ታጉረው የትምህርት ምዝገባ አራዝሜ አለው ብሎ ተናገረ
@abayteshome5079
@abayteshome5079 Жыл бұрын
Aun yeh menu now wonjlu Etsy mengstu ymtiw gnzeb
@yemanberhan5024
@yemanberhan5024 Жыл бұрын
ህገወጡ ገንዘብ ያተመው መንግስትና የመንግስት ባለስልጣናት ናቸው ግፍ ግን ለደሀው ነው ይሄ ህዝብን ለመጨቆን የተደረገ ነው በሬል ስቴት ወስጥ የተያዙት እዳለ ባለስልጣናት ናቸው ይሄ ሊባ ስረሀት ካልተወገደ መኖር አይቻልም እማማ ሻሺ እኳን ደስ አሉት
大家都拉出了什么#小丑 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 81 МЛН
1ОШБ Да Вінчі навчання
00:14
AIRSOFT BALAN
Рет қаралды 5 МЛН
ከ ኢትዮጵያ እንዴት ወደ uk መጣው
29:23