መላእክት የሚሰግዱለት ነብይ?አልፋና ኦሜጋ የሆነ ፍጡር ታውቃላችሁ? ኃጢያትን ይቅር ሊል የሚችለው ማን ነው? ሕይወትንስ የሚሰጠው ማን ነው?

  Рет қаралды 9,047

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

ፍኖተ አብርሃም በገብረ ሥላሴ

Күн бұрын

Пікірлер: 151
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ ነው። ከእስልምና የመጣችሁ ምስክርነት ለመስጠት ሌሎች ደግሞ ምስክርነቱን ለመስማት እንድትቀላቀሉን ተጋብዛችኋል። t.me/Abdelmesihh
@saronejigu4714
@saronejigu4714 Жыл бұрын
Kale hiwetin yasemalin tesfa minaregatin erste megiste semayatin yawarisilin amen 🙏🙏🙏🙏
@swalmailde6397
@swalmailde6397 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🌻🌻🌻❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️❤️🙏🙏🙏❤️❤️🌻🌻🌻🙏🙏🙏🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍😍
@hanagosaye4686
@hanagosaye4686 2 жыл бұрын
ቃሐህይወትን ያሰማልን የሰማነውን በሎቦናችን ያሳድርልን 🙏🙏🙏
@shhgshfg8631
@shhgshfg8631 Жыл бұрын
ወድማችን ቃልህ ወት ያሰማልን ለእኛም እዝነ ልቦና ይክፈትልን አሜን
@ኢዮብዘአቢሲኒ
@ኢዮብዘአቢሲኒ 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርቶስ እውነት አምላክ ነው በሁሉ የመላ ቅዱስ ሀያል አልፍና ኦሜጋ ያለና የሚኖር ያየናል ይሰማናልም ምንም አትጠራጠሩ
@zeleketewodros6795
@zeleketewodros6795 2 жыл бұрын
ye maryam ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ አምላካችን ፈጣሪያችን ነው
@masaratethopua49
@masaratethopua49 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@gechietube2943
@gechietube2943 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ያበርታህ
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ማስተዋል ለጎደላቸው ሁሉ ማስተዋሉን ይስጣቸው ጌታችን መድሐኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ አልፋና ኦሜጋ አምላካችን ፈጣሪያችን ነው ወንድማችን ገብረስለሴ እናመሠግናለን የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ በረከቱን እውቀቱን ያድልሕ እኛንም የምንሠማበትንአይምሮ ከፍቶ የምንጠቀምበት ያርገን
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ
@ሰሜናዊትየደሙፍሬ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማቸን 👏🙏እኛንም አይነ ልቦናችንን ያብራልን አሜን ፫
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ ወንድማችን እኛ የብርሃን ልጆች የክርስቶስ ኢየሱስ ልጆች ነን ክብር ምስጋና አምልኮ ውዳሴ ለስምህ የኔ ጌታ የኔ መድኃንያለም 😘🤲🏽😍🙇‍♀️🙇‍♀️
@ቤተቃና
@ቤተቃና 2 жыл бұрын
በውነት እግዚአብሔር ይመስገን
@etenatalemay4948
@etenatalemay4948 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ፣ቃለ ህይወት ፣ያሰማልን ፣ወንድማችን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏⛪️💒
@kነኝየBብቻ
@kነኝየBብቻ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማለን የኔ አባት ትምህርትህኮ እንዴት ደስ እንዴምለኝ በእውነት ረጋ ብለህ ስታስተምር አምላክነቱ እየመሰከርክ ያኑርክ
@EftahBelen
@EftahBelen Жыл бұрын
Kale hiwet yasemalin. Berta wendimachin!!!!!😍
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
ቃል ህወት ያሰማልን
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ቐ9ጐ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን እኳን በሰላም መጣህ ቃለ ህይወት ያሠማልን አሜን በርታልን ወንድማችን 🙏
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen 🙏👏👏🌹💒🌹💒✝️🌹💒😭🙏🙏
@ቅድስትአርሴማደጓእናቴ
@ቅድስትአርሴማደጓእናቴ 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ገብረ ሥላሴ
@ىىمللم
@ىىمللم Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏💚💒💚ዉድ ወድሜ ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልን በርታ ልን🙏🙏🙏💚💒💚💒💚💒
@zenaBumulugata
@zenaBumulugata 2 жыл бұрын
በእውነት የህይወትን ቃል ያስማልን ፀጋዉን ያብዛልህ😍🌻👏👏
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረጅም እድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን 🤲🤲🤲
@uaeuae8373
@uaeuae8373 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ሰለቃሉ የቃሉባለቤት አልፋና ኦሜጋ ልዑልና ቅዱሰ እግዚአብሔር ሰሙ የተመሠገነ ይሁን!!!!❤❤❤❤ ወንድማችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን!!!💐💐💐💐💐💐💐
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በርታ አትጥፉ🥰🥰 ✝️ ከትዉልዱ ማን አስታዋለ ኢሳ 53:8 ✝️❤️ ማስተዋል ያድላቸዉ ለኛም መፅናትን ያድለን
@amharicss4098
@amharicss4098 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር አበዝት ይስጥልኝ ፅጋውን ይብዝልኝ ቃለ ሕይወት ያስማልን ፅጋውን ይብዝልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 አሜን
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 2 жыл бұрын
EGZIABHER YIMESGEN KALE HIWOT YASEMALN wendimachin
@astergebreegzabher405
@astergebreegzabher405 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@ኦርቶዶክስነኝYouTube
@ኦርቶዶክስነኝYouTube 2 жыл бұрын
አሜን
@fghuiuhhu9115
@fghuiuhhu9115 2 жыл бұрын
አሜን ቀሠለሂውት ያሰማልን ወድማችን 💒✝️👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 እግዚአብሔር ይሰጥልን
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ
@አቤቱጌታሆይየሆነብንንአስ 2 жыл бұрын
በእውነት ለወንድማችን ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን አሜን፫🙏🙏🙏💚💛❤️
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን ቃል ህይወት ቃል በርከትን ያስማልን እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ
@ቅዱስጊወርጊስትዩብ
@ቅዱስጊወርጊስትዩብ 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለህይወትያሰማልን ወንድማችን ይሔንትምህርት ሼር በማድረግወንድማችንን እናበረታታ። አይዞህ በርታ።
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ
@ኢትዮጵ-ኀ6ወ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የነፃነት አምላክ ነው እንጂ በፖለቲካ ጉልበትና በግርግር የሚመለክ የሚገዛ አይደለም።
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ለወንድማችን ድንቅ ነው ከዚህ በላይ የኢየሱስ ክርስቶስን አምላክነት በምን መረዳት ይቻላል ግልፀልፀ ያለ ነውኮ በዚህ የተከበረ የተቀደሰ ቃል ፀንተን እንድንኖር የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን አሜን🙏🙏🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዞልሕ እንኮን ደሕና መጣሕ ወንድማችን
@ሜኔቴቄልፍሬሰ
@ሜኔቴቄልፍሬሰ 2 жыл бұрын
ቃለሀይውት ያሰማልን
@kwtubemekdes9890
@kwtubemekdes9890 2 жыл бұрын
ወንድማችን ገብረ ሥላሴ በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልህ በቤቱ ያጽናህ አንተን የጎበኘ እግዚአብሔር ሎሎችንም በተሳሳተ መንገድ የሚሄዱትን ይጎብኝልን አሜን አሜን አሜን
@Henoka369
@Henoka369 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@truwrkdefaru5434
@truwrkdefaru5434 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ከክፍነገር ይጠብቅህ
@አማራፋኖኢትዬጵያ
@አማራፋኖኢትዬጵያ 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሠማልን ክብርና ምስጋና ለድግል ማርያም ልጅ ለእየሱስ ክርስቶስ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 жыл бұрын
John 14 (አማ) - ዮሐንስ 6: ኢየሱስም አለው፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም። ✝️✝️🥰🙌🙌
@fgggtyyyu379
@fgggtyyyu379 2 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወድሜ ገብረስላሴ በፆሎትህ አስበኝ ወለተወልድ 🙏🙏🙏
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን 👏👏👏🌹🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️
@dbfdhhh6994
@dbfdhhh6994 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን እንኩን ደህና። መጣህ። ስትጠፋ ኮ። በጣም ነው ያስደንገጥከኝ ቅዱስ ገብርኤል አባቴ ይጠብቅህ ።ካንተ ብዙ እንጥብቃለን መንገድህን ሁሉ አልፋና ኦመጋ እሱ። ይምራህ ወንድሜ ለኔም ፅናት እየሆንከኝ ነው
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ
@ዋይዓለምጨለማሁሉከንቱ 2 жыл бұрын
አለማት (ፍጥረት )ሁሉ በኢየሱስ ክርስቶስ ተፈጠሩ ዕብ 1_1-3 🙌🙌🥰
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@فوزيهمحمود-ت4ط
@فوزيهمحمود-ت4ط 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን 👏👏🙏🙏💒💒✝️✝️🥀🥀🥀💘💘💐💐🥀🥀🥀😘😘😘🕊🕊🕊🕊
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ረ2ጀ 2 жыл бұрын
አሜን ፫በእውነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሠማልን መመረጥ እንዲህ ነው እኛ ከልጅነት ጀምረን በቤቱ ቁጭ ብለናል እውነት መንፈሳዊ ቅናት በውስጤ አሳድረከዋል አንወድካለን😘😘😘
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 жыл бұрын
እውነት ነው😢😢እኛኮ የስም ክርስትና ለሁላችንም አስተዋዩን ልቦና ያድለን ቃሉንም ሰምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ አምላክ ይርዳን🙏🙏🙏
@bethelhemtadesse3115
@bethelhemtadesse3115 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ!!!!በእውነት በጣም ደስስስስ ይላል የምታቀርበው!!! ቃለ ህይወትን ያሰማልን!!!በቤቱም ያፅናህ!!!!
@munamu7720
@munamu7720 2 жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድሜ ሰማይና ምድር የፈጠረ የፍቅር አምላክ እንኳንም አመለክነው እንዴት ይቆጨን ነበር👏👏👏♥♥♥♥♥♥♥❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yemesrachlema6389
@yemesrachlema6389 2 жыл бұрын
Qal Hiwot yasamalin 🙏 tsagawen yabzalik 🙏
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሜ፡ ስለዚ ጉዳይ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ፈጣሪ እንደሆነ ራሱ እንደተናገረ በኣንድ የሙስሊሞች ፔጅ የጻፍኩትን መልስ ነበር እና እዚ ላስቀምጠው እንዲ ይላል፡ ጌታችን እና ኣማላካችን የሱስ ክርስቶስ ኣምላክ ፈጣሪ እንደሆነ ራሱ የተናገረበት ቃል እንመልከት፡ 1ኛ፡ በክርስትና ይሁን በእስልማና ጸሎት ወደ ኣንድ ፈጣሪ የሚደረግ እንዲሁም ጸሎትህን ሰምቶ የሚያደርግልህ ፈጣሪ ብቻ እንደሆነ የታወቀ ነው። ይህ የፈጣሪ ስራ እንጂ የፍጡር ስራ ኣይደለም። ስለዚ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ይህን የፈጣሪ ብቻ የሆነ ስራ የራሱ እንደሆነና ኣምላክ እንደሆነ በግልጽ እንዲህ ብሎ ተናገረ። ዮሃ፥14፣14 "ማናቸውንም፡ነገር፡በስሜ፡ብትለምኑ፡እኔ፡አደርገዋለኹ"። ከፈጣሪ በቀር ይህን ጸሎትን ሰምቶ የሚያደርግ ነቢይ ወይም መልኣክ ኣለ ካላቹ፡ ማስረጃ ማቅረብ ነው። ጌታችን የሱስ እኔ የለመናቹ ነገር ኣደርገዋለሁ ማለቱ እኔ ጸሎትን የሚሰማ ኣምላክ ነኝ ማለት ኣይደለምን፧ ጸሎት ሰምቶ የሚያደርግ ማነው፧ 2ኛ፡ በክርስትና ይሁን በእስልምና፡ መጀመርያና መጨረሻ የሆነ ከኣንድ ፈጣሪ በቀር ሌላ የለም፡ ይህንን የራሱ መገለጫ ኣድርጎ ሊናገር የሚችል ኣንድ ፈጣሪ ብቻ ነው ምክንያቱ የፈጣሪ መገለጫ ብቻ ስለሆነ። ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ግን ይህንን ቃል እንዲህ ብሎ ተናግረው፡ ራእ፥22፣13 "አልፋና ዖሜጋ ፊተኛውና ዃለኛው መዠመሪያውና መጨረሻው እኔ ነኝ።" ከዚ በላይ እኔ ኣምላክ ነኝ ማለት ኣለ ወይ፧ እንደዚ ብሎ የተናገረ ነቢይ ወይም መልኣክ ካለ ማስረጃ፧ 3ኛ፡ መላእክትን የሚልካቸው ፈጣሪ ብቻ መሆኑ የታወቀ ነው፡ ጌታችን የሱስ ክርስቶስ ግን መልእክትን የሚልካቸው እንደሆነ በቃሉ እንዲህ ብሎ ተናገረ፡ ማር፥13፣26-27 በዚያን ጊዜም የሰው ልጅ በብዙ ኃይልና ክብር በደመና ሲመጣ ያዩታል። በዚያን ጊዜም መላእክትን ይልካል ከአራቱ ነፋሳትም ከምድር ዳርቻ እስከ ሰማይ ዳርቻ የተመረጡትን ይሰበስባቸዋል። ይህ ፈጣሪ እንደሆነ የተናገረው ነው፡ ታድያ የትኛው ነቢይ ነው መላእክትን የሚልክ፧ 4ኛ፡ ነቢይ ዳዊት ጌታችን የሱስ ክርስቶስ በስጋ ከመወለዱ ከ 700 ዓመታት ገደማ በፊት የነበረ ነው፡ ጌታ ብሎ ጸሎት የሚያደርገውም ለፈጣሪው መሆኑ የታወቀ ነው፡ ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ግን የነቢይ ዳዊት ጌታ እንደሆነ በራሱ ቃል እንዲህ ብሎ ተናገረ፡ ሉቃ፥20፣41-44 እንዲህም አላቸው 'ክርስቶስ የዳዊት ልጅ ነው' እንዴት ይላሉ፧ ዳዊትም ራሱ በመዝሙራት መጽሐፍ 'ጌታ ጌታዬን ጠላቶችኽን ለእግርኽ፡መርገጫ እስካደርግልኽኝ ድረስ በቀኜ ተቀመጥ አለው'፡ይላል። እንግዲህ ዳዊት ጌታ ብሎ፡ይጠራዋል እንዴትስ ልጁ ይኾናል፧" ታድያ የዳዊት ጌታ ፈጣሪ ነው ፍጡር፧ 5ኛ፡ John 6 - ዮሐንስ 44: "የላከኝ አብ ከሳበው በቀር ወደ እኔ ሊመጣ የሚችል የለም፥ እኔም በመጨረሻው ቀን አስነሣዋለሁ።" በመጨረሻው ቀን ከሞት የሚያነሳ ፍጡር ነው ፈጣሪ፧ 6ኛ፡ ማቴዎስ 23፡34 ስለዚህ፥ እነሆ፥ ነቢያትንና ጥበበኞችን ጻፎችንም ወደ እናንተ *እልካለሁ*፤ ከእነርሱም ትገድላላችሁ ትሰቅሉማላችሁ፥ ከእነርሱም በምኵራባችሁ ትገርፋላችሁ ከከተማም ወደ ከተማ ታሳድዳላችሁ። ነብያትን የሚልክ ፈጣሪ ነው ፍጡር፧ ዘጸአት 20፡10 10: ሰባተኛው ቀን ግን ለእግዚአብሔር ለአምላክህ ሰንበት ነው። 7፣ ማቴዎስ 13፡8 "የሰው ልጅ የሰንበት ጌታ ነውና"። ጌታችን የሱስ ክርስቶስ የግዜና ቀናት ጌታ ነው። የሰንበት ጌታ ፈጣሪ ነው ፍጡር፧ ስለዚ ጌታችን ኣምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ኣምላክና ፈጣሪ እንደሆነ በቃሉ የተናገረው ይህ በጥቂቱ ነው፡ ዶክተር ዛኪር ይህንን ሁሉ እውነትን ክዶ ነው እየተናገረ ያለው። ሙስሊሞችን ኣሳስቶ ክርስትያኖኝን ለማሳሳት እየጣረ ነው፡ ግን እውነትን ማሸነፍ ኣይቻልም። እና ዶክተር ዛኪር ከየት ኣመጣው ይህንን ስህተት ትምህርት። ሙስሊሞች ወደ እውነት ቀርባቹ ራሳቹ መርምሩ ክርስቶስ ኢየሱስ እውነትና መንገድ እንዲሁም የዘላለም ህይወት የሆነ ኣምላክና ፈጣሪ ነው። ኣምልኮ ክብርና ምስጋና ኣንድ ኣምላክ ለሆነ ለኣብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይሁን ለዘላለሙ ኣሜን።
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@God-db9vp
@God-db9vp 2 жыл бұрын
@@fnoteabriham ኣሜን ወንድሜ፡ በዚህ ቪድዮ ያልጠቀስከው ነጥብ ካለ ቪድዮ ስራበት።
@fnoteabriham
@fnoteabriham 2 жыл бұрын
@@God-db9vp እሽ አመሰግናለሁ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡ ይጨምርልሽ
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም
@ወለተኪሮስየድንግልማርያም 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን
@tazinoboshi6587
@tazinoboshi6587 2 жыл бұрын
Amen amen amen baiwunt Qalahiwotin yesamalik wondimachin
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@أسيامزوي
@أسيامزوي 2 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln
@belenbelen5847
@belenbelen5847 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለሁሉም እንዳተ ያብራላቸው
@yeamanuellej2721
@yeamanuellej2721 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ገብረ ስላሴ መድኃኔዓለም ረጅም ዕድሜ ከሙሉ ጤና እና ፀጋ ጋር አብዚቶ ያድልክ ✝️
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
@የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ 2 жыл бұрын
በእዉነት ወንድማችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ
@hawiitube1003
@hawiitube1003 2 жыл бұрын
Qalehiwot yasemalin yeagelgilooti zemenik Egzabiher yibarkilih wandimachin 🙏🙏
@tirhaslove5578
@tirhaslove5578 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤ መምህራችን እንደ መጥምቁ ዮሐንስ እኛን እንደ ልድያን ያድርገን አሜን አሜን አሜን 👂👂🤲🤲🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🕊️🕊️🕊️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🕯️🌍⚖️☝️🤌🤭🙏
@nakatobetty4053
@nakatobetty4053 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን ያብዛልህ
@ሜሪጓልእመብርሃን
@ሜሪጓልእመብርሃን 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ማስተዋሉ ይስጣቸው ለኛም በእምነታችን ያጽናን🎚🙏
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 2 жыл бұрын
በጉጉት ነው የምጠብቅህ የኔ ጌታ የማቱሳላን እድሜ እኔንም ጨምሮ ይስጥህ ገና በአንተ እግዚአብሔር ታምርን እየሰራ የጠፍትን ይመልስልን
@kahsayemehare804
@kahsayemehare804 2 жыл бұрын
Kale hiwete yasemalen wodemachen
@solomonaregawi2866
@solomonaregawi2866 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ✝️💒🙏❤️❤️❤️❤️
@ማሂየዑሚናፋቂ
@ማሂየዑሚናፋቂ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን 💋♥
@luyabh9172
@luyabh9172 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በቃሉ እንድንኖር አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@natnaelalem270
@natnaelalem270 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የማያምኑትን እንኳን የሚጠራ ው በፍቅር ነው እንኳን አመስጋኝ አደረገህ ለዘላለም በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ በርታ እየመሰከርክ ሙት
@nanaalemu1833
@nanaalemu1833 2 жыл бұрын
Amen Amen 🙏 Egzabehar yemasegan
@alamrewjember5849
@alamrewjember5849 2 жыл бұрын
Amen
@ሓፊቲገሬየማኛ
@ሓፊቲገሬየማኛ 2 жыл бұрын
የህይወት ቃል ያሰማልን ወንዱማችን💒
@bezaywhasefa1782
@bezaywhasefa1782 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማ ወንድም🙏🙏🙏👏👏👏👏👏
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio
@ሀገርኢትዮጲያዊትhagerethio 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታህ ሚስጥሩንም አብዝቶ ይግለፅልህ ።ለምነትህ ቀናዊ ሆነህ እውነትን እየመሰከርክ ስአይህ ቀናሁብህ ።
@altayediribi9757
@altayediribi9757 Жыл бұрын
ወይ መድኃኒያለም አንተ እንደት ድንቅ አባት ነህ በምንስ ቃል መግለጽ ይቻላል ተመስገን
@negedemengestin3904
@negedemengestin3904 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን ወንድማችን
@zinabaa728
@zinabaa728 2 жыл бұрын
Amen kale hiwet yasemaln wendmachn tegawu yabzaln
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው 2 жыл бұрын
አሜንንን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ❤🤲🤲🤲
@habtammola1870
@habtammola1870 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር የመረጠህ እንቁ ነህ የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ በቤቱ ጣጥናህ
@emamiyo
@emamiyo Жыл бұрын
❤❤❤❤
@tgyetewahedolij4501
@tgyetewahedolij4501 2 жыл бұрын
Amen Be ewunet kale yasamalen💚💛❤💟🥰💝💝
@Tube-nk7xk
@Tube-nk7xk 2 жыл бұрын
አሜን/፫/ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን.
@mistamista8118
@mistamista8118 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይውት 🙏🙏🙏
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ
@ስዴተኛዋእናቶንናፍቂ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን. ፀጋውን ያብዛልህ
@wintanayemane
@wintanayemane 2 жыл бұрын
ትልቅ ስራን እየሰራህ ነው ወንድሜ እግዚያብሄር ያግዝህ
@adinamelkamu7344
@adinamelkamu7344 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድ ማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@magnasajm3195
@magnasajm3195 2 жыл бұрын
Amen amen amen egzabher ymesgen kalehiywet yasemaln
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ
@አስታረቀችቅዱስሚካኤልልጅ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን እንደምን ዋልክ ወንድሜ 🤝
@yaredfeked9254
@yaredfeked9254 2 жыл бұрын
ቃለሂወትን፡ያሰማልን፡አሜን
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ
@እግዚአብሔርእረኛየነ-ኘ7ፈ 2 жыл бұрын
ልቦናችን ያብራልን ያጌታ ወንድማችንም ፀጋውን ያብዛልህ በእነት እኔ ምለው ግን ነብያቸው ሰይጣን ከነሮው አሳሳታቸውያ ህወትና መንገድ የሆነ ምረጡ እየሱስ
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ
@የድግልማርያምልጅነኝ-መ5ለ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሒወት ያሰማልን ወድማችን
@roserosephone
@roserosephone Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ እግዚአብሔር ይመስገን ይመስገን ይማይቆም 👂👂🕊️🕊️🕊️
@edenhailu275
@edenhailu275 2 жыл бұрын
Ye digili Maryam lj eyesus kirstos ybarikh 🙏🙏wedem🥰
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል
@ዘማሪትየሺወርቅያረጋል 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ
@madeenamadeena3975
@madeenamadeena3975 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@እመቤቴማርያምእናቴ
@እመቤቴማርያምእናቴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ
@ፅጌማርያም-ፐ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሄወት ያሰማልን ወንድማችን🙏💗የጀመርከውን ታሪክ ጨርሰልን ከእሰልምና ወደ ምንኩስና የሚለውን💗⛪🎚🇪🇹💗
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 Жыл бұрын
Wude esti meskluen astekakeyew zekezekshwal kebetekristiyan gon yaregshewen
@tesfayehaile8551
@tesfayehaile8551 2 жыл бұрын
Amen kela hiwot yesemalin
@talaage22
@talaage22 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💯💯💯💯👌👌👌
@betybetye1206
@betybetye1206 2 жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን ወድማችን በርታ
@ronamaquilan2150
@ronamaquilan2150 2 жыл бұрын
ሰላም ገብር ሰላሴ እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር አንተን የመርጠ ክርስቶስ ይክብር ይመስገን ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት እየሱስ ክርስቶስ አልፍና አሜጋ ይክበር ይመስገን
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 36 МЛН
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 28 МЛН
小丑揭穿坏人的阴谋 #小丑 #天使 #shorts
00:35
好人小丑
Рет қаралды 14 МЛН
🕊️Valera🕊️
00:34
DO$HIK
Рет қаралды 16 МЛН
ጉዞ ወደ ክርስትና (1/4)
9:43
sibila ሲቢላ
Рет қаралды 2,8 М.
ክርስቶስ 3ቱን ቀናት የት ነበር? ለብዙዎች የተሰውረው ጥብቅ ሚስጥር!
18:02
4. እንጠይቅ፡ ከድጡ መደማጡ/ የቁርዓን ጉድ
15:53
What's in the clown's bag? #clown #angel #bunnypolice
00:19
超人夫妇
Рет қаралды 36 МЛН