መላኩ በላይ፡ መድረክ ለኔ መዝናኛዬ ነው | Melaku Belay Fendika ፈንድቃ

  Рет қаралды 21,753

Dejaf TV

Dejaf TV

Күн бұрын

Пікірлер: 78
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas
@የሀሳብገበታ-BuffetofIdeas 2 жыл бұрын
የመሌን ተሪክ ከሰማሁ በኋላ ያለኝን ነገር ማድነቅ፣ ፈጣሪን ማመስገን እና የኔን ዓይነት ህይወት( ከዚያም የባሰ) ያሳለፈ ሰው መኖሩን እና ውጤታማ ለመሆን የትናንት ኑሮ ፈራጅ ዳኛ እንዳልሆነ በእጅጉ ተረዳሁ🙏
@fasikafisho4471
@fasikafisho4471 2 жыл бұрын
ዴቭ ዝግጅቶችህን ሁሌም በናፍቆት ነው የምጠብቀው እጅግ በጣም እውዳቸዋለሁ፡፡ ትንሽ ድምፅ ላይ ብታስተካክል ደስ ይለኛል፡፡ ዝቅተኛ ይሆናል አልፎ አልፎ በተረፈ በጣም ምርጥ ነው በርታልን፡፡
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 2 жыл бұрын
ደጃፍ እጅግ በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ከተጀመረ ጀምሮ አንድም ቀን አምልጦኝ አያውቅም ።በርታልኝ ዴቭዬ ይበል የሚያስብል ፕሮግራም ነው።
@danielabebe6625
@danielabebe6625 2 жыл бұрын
ምን ይገርመኛል መሰለህ ህዝቡ ይህን የመሰለ ጨዋታ ካልተከታተለ ምን ሲያይ ነው የሚውለው?የአቀራረቡ ልስላሴ የጓደኝነት መንፈስ ያለው የጥያቄዎቹ ፍሰት የሚቀርቡት እንግዳዎች በቃ ምን ልበልህ እንኳን ተመልካች እንግዶችህ ሁሉ እኮ ይረካሉ እኮ ዴቫ እናመሰግናለን በእውነት……… ሰውዬ እየቆየህም ቢሆን ተከሰት አደራ አታቋርጥ
@fekareted
@fekareted Жыл бұрын
you said my mind. Thank you
@medeshlove
@medeshlove 2 жыл бұрын
I know Mele 13 years ago when he use to play with Abegaz and Henok group. He always Amaz me. And I know he has something in him. I love his enterview his story is going to motivate and touch a lot of people. I went to say Thank you for sharing your life with us blessing. And I went to thank Dawit. Since I start Watching this show. Every girl you have. You know detail about them. And the question you're asking is really great. Keep it up. 🙌.
@belaychebudie-tc3xs
@belaychebudie-tc3xs Ай бұрын
በጣም: ነው፡ የወደድኩት: አመስላነለሁ።
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
I’m a devoted fan of Melé since 2010. Melé, you are truly living your dreams and mine. Thank you! I feel all your thoughts and actions show how deeply thoughtful you are but specifically, Minutes 1:20:00 onwards blew my mind. I have never heard any Ethiopian defining what it really means to keep a culture without feeling nostalgic towards outdated practices- Amazing! Grow Melé! .. Grow Dave!
@freeart-4128
@freeart-4128 2 жыл бұрын
I watched this podcast nonstop. It is a great interview. I don't know why this channel has only few watches and subscribers. That is a great job, Dave.
@EthiopianRecords
@EthiopianRecords 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ግልጽ ቅን ኢንተርቪዉ ነዉ ዴቭ! መላኩ አንበሳ!
@yonas259
@yonas259 2 жыл бұрын
Just wow ... Great story teller well articulated
@yonatanayallew6275
@yonatanayallew6275 Жыл бұрын
It’s amazing to hear Melaku’s story in full finally, thank you so much Dawit. It would really be great if it had subtitles, a lot people who don’t speak Amharic would love to hear these amazing stories. 🙏🏽✨
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
በስመአም ጀግና ነህ ። ያ መንደርኮ በእሳት መጠመቅ ነውኮ ። 💚💛❤️
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ስክን ያለ ቆይታ በቁምነገሮቹ ብዙ የተማርንበት በቀልድ እና የህይወት አጋጣሚዎቹ ከገለፃው ጋር ተያይዞ የተደሰትንበት ቃለ-መጠይቅ ነበር በርቱልን ቸር ይግጠማችሁ።
@siscotekaligne1651
@siscotekaligne1651 2 жыл бұрын
መሌ ዳንስ በሚገፍበት ሀገር ላይ በሙያው አሸንፎ ሌሎች የ አርት ሙያዎችን በፈንድቃ የሚያሰራ ጀግና ነው
@zemaentertainment4679
@zemaentertainment4679 3 ай бұрын
መሌ መላኛው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ🙏🙏🙏🙏🙏ዴቯ ምርጫዬ❤
@emebetweldetsadik4953
@emebetweldetsadik4953 2 жыл бұрын
በጣም የሚደንቅ ቃለመጠይቅ እናመሰግናለን በርቱልን
@tesfayeassefa438
@tesfayeassefa438 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም ገራሚ እና አስደሳች ቃለምልልስ የብዙዎቻችንን ህይወት መለስ ብለን እንድንቃኛው ያደረገ ነው መሌ ቅንነት እና ታታሪነትህን አይተንበታል የሚቀጥለውን እንግዳ በጉጉት እንድጠብቅ ያደረገ ምርጥ ነው ደጃፍ አንተ ግን ትችላለህ ትለያለህ
@addis2908
@addis2908 2 жыл бұрын
ዴቭ አቀራረብህ የምታቀርባቸው የጥበብ ሙያተኞች ያለፋበትን ውጣውረድ እና የአሁን ስኬት አስተማሪ ነው አንተም አጠያየቅህ በመረጃ እና በእውቀት የተሞላ ነው ሁሉም ፕሮግራሞችህን ተመችቶኝ ነው ያየሁት በርታ ወንድሜ ብዙ መስራት የምትችል አቅም አለህ
@tazebewgetahun4922
@tazebewgetahun4922 9 ай бұрын
This guy danced through life....danced his way to the top... danced from the mud to the pure cristal bliss.and he has sat with god and still dancing
@fekareted
@fekareted Жыл бұрын
Amazing,this is by far the best podcast in ethiopia.
@passenger8683
@passenger8683 2 жыл бұрын
ለዛ ያለው ጨዋታ፡ እንዲህ ዓይነት ጨዋታ ከሰማን ስንት ጊዜ አለፈን፦ ምስጋና ለዳዊት ተስፋዬ እና ለተመረጡ እንግዶቹ! ዴቭ አደራህን ከከፍታህ በፍጹም እንዳትወርድ!
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 2 жыл бұрын
ዴቭ የአንተን ቃለ መጠይቅ ስሰማ ነፍሴ ትደሰታለች የዛሬዉ ግን ልዩ ነዉ ይህ ሰዉ የጥንካሪ ምሳሌ ሲሆን ዕድልን ደግሞ በጥረቱ እጁ ውስጥ ያሰገባ ነዉ በተረፈ አድናቆቴንና አክብሮቴ ለሁለታችሁም ይደረስልኝ
@lilihagos8845
@lilihagos8845 2 жыл бұрын
አላህ ዋ ክበር ብሎ ማማተብ?!!???? ይሄ በጣም ስህተት ነው ሳይደበላለቁ መዋደድ, መከባበር ይቻላል እኮ በተረፈ በስራ ማመንህ ለፍተህ ህልምህን መኖርህ በጣም ደስ ይላል ለኢትዮጵያ ያለህ ፍቅር ያስቀናል ኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር 💚 💛 ❤️
@hopemovieethiopia7269
@hopemovieethiopia7269 2 жыл бұрын
ከሰማይ ፈጣሪ አንድ ነዉ
@lilihagos8845
@lilihagos8845 2 жыл бұрын
@@hopemovieethiopia7269 ሁሉም በየፈርጁ የኔ የራሴ የእነሱም የራሳቸው I respect them I need them to respect me
@smentertainment5288
@smentertainment5288 2 жыл бұрын
በጣም ሚገርም ፕሮግራም መላኩም ልምድህን የ ህይወት ተሞክሮህን ስላካፈልከን እጅግ አድርጌ አመሰግናለው ከ ንግግሮችህ አንድ መጽሃፍ አስታወሰኝ (Atomic Habits) ምን አልባት እሱን መጽሃፍ አንተ ሁላ የጻፍከው ያህል ነው የተሰማኝ ሚገርም መነቃቃት እና ጉልበት ነው የሆነኝ በ ድጋሚ አመሰግናለው ዴቮ ስላንተ ምንም ምለው ነገር የለም ታሪክ እያስቀመትክ ነው ታሪክ እራሷ ታከብርሃለች ለ ብዙ (talk show ) አዘጋጆች ምሳሌ መሆን ምትችል ትልቅ ሰው ነህ እግዚያብሄር አብዝቶ ጥበቡን እና ማስተዋሉን ይስጥህ ከተጀመረ ጀምሮ ያሉትን ፕሮግራሞች በ ጉጉት ነው ምጠብቀው በርታልኝ ወንድሜ
@arebowoyessa2352
@arebowoyessa2352 Жыл бұрын
Really Dejaf is great TV program thanks
@bewuketabebaw413
@bewuketabebaw413 2 жыл бұрын
የምር you inspire me......ena I just want to say thank you melaku.......Thank you Deva keep it..............
@addisuwoldemariam6191
@addisuwoldemariam6191 7 ай бұрын
Thanks to you those ordinary interviews are exposed. I finished the whole episode with full attention. You guys bailed it. The formats of questioning, discussions, Zeru's maturity.... A lot more to say... ተባረክ ዴቮ። Zeru, you made me proud of Kolfe 18.... Respect!!!!
@tsegaendale1678
@tsegaendale1678 2 жыл бұрын
ይሄ ኘሮግራምን በአንድ ቀን 1M ሰው በላይ ማየት ነበረበት።ግን ምን ያደርጋል? የአቅም ውስንነት ይበልጡን ግን በተለየ የህይወት ጊዜያዊ አጀንዳ የተጠለፈው ህዝብ ተራ ጉዳይ ላይ ነው።ህይወት ጭው ያለ በረሃ ከአምባሰል የሚልቅ እሾሃማ ሰንሰለትማ ተራራ ገማሳ ገደልን የሚያስንቅ ቁልቁለት የአሩሲ ሜዳን የመሰለ የማያልቅ መንገድ አላት።ይህንን ውጣውረድ ከሰፈርህ ርቀህ ሳይሆን ህዝቡ መሃል በወዳጆችህ ተከበህ እዛው ሆነህ ነው የምትኳትነው።ይሄንን አድካሚ የህይወት መንገድ አልፈህ ብርሃናማው ሰፈር ለመድረስ ዋጋ ትከፍላለፍ።ይህንን አድካሚ ጉዞ በሚገርም ብቃት አልፎ ከደካሙ ርቆ ቆሞ የመጣበትን ቁልቁለት ዳገት ሜዳና ጫካውን ወደ ታች እያየ ሲተርክ ይገርማል።ይሄንን መንገድ በፅናት የሚያስጉዝህ እግዜር ያለህን የቋጠርከውን ህልም መሰረት አድርጎ ነው።ትልቅ ትምህርት ወስጄበታለሁ።አመሰግናለሁ ደጃፎች እኔም ከደጃፉ ደፍ ላይ ሁኜ አድምጫለሁ።
@Ethiopia291
@Ethiopia291 2 жыл бұрын
ዝግጅትክንኮ ስወደው እርግት ያለ😍😍 እናመሰግናለን
@showaguda5939
@showaguda5939 2 жыл бұрын
ይላቅ መዝገቡ አያልቅም ገንዘቡ ይባል ነበር (Rip) ።አይ ግዜ ጥሩ ግዜ ነበር መላኩ እዚህ በመድረስህ በጣም ደስተኛ ነኝ በርታ በርታ።
@habesha2171
@habesha2171 2 жыл бұрын
Exactly how we grow up in different cities soo lovely ❤️l❤️❤️
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
አቶ ዳዊት ተሰፍዬ ድግስሕን በክብር ሑሌም በጉጉት ነው እምጠብቀው በርታ ብዙ ጀግኖችን እንደምታቀርብልን እጠብቃለሑ uk
@tazebewgetahun4922
@tazebewgetahun4922 9 ай бұрын
Someone has to make the greatest movie of all times on his life.ፊልሙ ገና ሳይሰራ ምን እንደሚመስል ይታየኛል ።
@Sami-dp5ss
@Sami-dp5ss 2 жыл бұрын
I am amazed by the level of research Dawit, the interviewer has done. I love the way the story and the events were explained. I have been captivated from the start to end. Believe it or not I started it on my mobile phone then wanted to watch it on bigger screen so I watched it on TV 📺 then now back on phone so that I will be able to comment. So awesome 👏. I think 🤔 “ቁጭት የወለደው" express him better. Well done brother!! I will definitely come and visit “Fendika” soon. Keep it up 👍
@bemnetwoldu7105
@bemnetwoldu7105 2 жыл бұрын
Keep it up Dave!! You are really doing well!!
@sabam473
@sabam473 2 жыл бұрын
39:30 What a question! And the answer ❤️
@bethelllwondwosen3917
@bethelllwondwosen3917 2 жыл бұрын
Deviye pls kuku sebseben akerebat we want to know more about her
@bireab9584
@bireab9584 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ፕሮግራም ነው. ይገርማል ካሁኑ ቀጣዩን እንግዳ መናፈቅ ጀምርያለሁ.
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 жыл бұрын
I learned from Melaku Fendika! Thank you both!!!
@gurmug5528
@gurmug5528 2 жыл бұрын
What an interview !!! I like both ; the guest and the host!!
@henokemolla8204
@henokemolla8204 2 жыл бұрын
Please invite Yared Shumete!
@tubeUNITYTUBE
@tubeUNITYTUBE Жыл бұрын
dave please post somthing ሠላም ነህ ግን?
@abebeyibeyin664
@abebeyibeyin664 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@tsegisha1
@tsegisha1 2 жыл бұрын
dejaf Davo no 1 pls make more videos
@merkeby6738
@merkeby6738 2 жыл бұрын
Interview አሪፍ ከሆነ አንደ ፊልም ደጋግሜ የመስማት ልምድ አለኝ Dave አንደኛ ነህ ።አቦ አናመሰግናለን።
@monkoryos2197
@monkoryos2197 2 жыл бұрын
መላኩ ፈንድቃ! ዝ! ♥
@hagereet9623
@hagereet9623 2 жыл бұрын
ተወዳጇን ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ ባንተ ውስጥ እያየኋት ነው ዴቭ በርታልን
@menataneba9472
@menataneba9472 2 жыл бұрын
Promotion sera enji Devo bezu view binoreh am happy
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 6 ай бұрын
ፍንደቃእገባነበርሙዚቃው በጣምከባድነበር ለጆሮዬቀሥበቀሥስለምደውሱስነበርየሆነብኝበተለይፈረንሣቹጃምሲያረጉ..
@Tsenat5712
@Tsenat5712 2 жыл бұрын
ዴቫዬ welcome back ተናፍቀህ ነበር
@yada7630
@yada7630 2 жыл бұрын
You naild it as always dejaf is one of a few interesting content on KZbin but add a bit reaction shots after you ask questions people wanna see your interactions on video podcast anyways keep shining brother 👌.
@SeneduAbebe
@SeneduAbebe 2 жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ 💚💛❤️
@marthaworku4498
@marthaworku4498 Жыл бұрын
ይሄን ቤት እስካየው ጏጏሁኝ የአንተን ችሎታና ትእግስት ግን ሳላደንቅ አላልፍም
@TG-xy4oi
@TG-xy4oi 2 жыл бұрын
Davo, nice interview, as always, Melaku-you are a fighter BUT regarding our culture and religion, please respect and accept our differences, don’t mix it up(ክርስቲያን ሲያማትብ አላህ ወአክበር አይልም ማማተብ የራሱ ትርጉም አለው ሙስሊምም በስመአብ አይልም እንዲሁም ደግሞ ባህላዊ ጭፈራችን)
@FrenchwithSam
@FrenchwithSam 2 жыл бұрын
wowwwww
@menataneba9472
@menataneba9472 2 жыл бұрын
Tenafqeh neber Deva
@FrenchwithSam
@FrenchwithSam 2 жыл бұрын
የሚገርም ትህትና ጥንካሬ
@Visitethiopiatours
@Visitethiopiatours 2 жыл бұрын
Brilliant!!
@ErmyasDejenea
@ErmyasDejenea 2 жыл бұрын
👌❤
@takyos8190
@takyos8190 Жыл бұрын
ይህን የመሠለ ' ኢንተርቪው' የተመለከተው ሰው ጥቂት ነው÷ እባካችሁ 'ሼር' አድርጉት።
@amanuelabraham2743
@amanuelabraham2743 2 жыл бұрын
Nice 👍
@Abel-xd6rx
@Abel-xd6rx 2 жыл бұрын
Keep it
@tigestrese2459
@tigestrese2459 2 жыл бұрын
👏👏👏
@samuelmelaku-ug2ym
@samuelmelaku-ug2ym 6 ай бұрын
.........በቃ ቁምነገር ነው !!
@haphtom
@haphtom 2 жыл бұрын
Devo👐
@peacelove5562
@peacelove5562 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለሁሉም:: ህልምህ የበለጠ እንዲሳካልህ እመኛለሁ::
@hellenabeje
@hellenabeje 2 жыл бұрын
ናርዶስን ማየት መስማት እንፈልጋለን ትቅረብልን አድማ የተመታበት ሰው እንዴት የማይገፋ ተራራ እንደሚሆን ልትነግረን ይገባል ትምጣልን
@edomkidane4380
@edomkidane4380 2 жыл бұрын
Nardos? Which one?
@hellenabeje
@hellenabeje 2 жыл бұрын
@@edomkidane4380the one his jealous opponents were setting and asking him to fire her as a precondition to the dispute settlement
@exodus134
@exodus134 Жыл бұрын
Dave, please please please don’t leave our ears and eyes in the hands of crazy nonesense youtubers. Keep your show going, even if it is for once-a-year rate.
@ethiocomment1707
@ethiocomment1707 2 жыл бұрын
ዴቭ ... I know ... I know .... ጠላውንም ፉት እያልሽ፣ ... I know ንም ፉት እያልሽ፣ 😀😀😀 I know... i know ትንሽ በዛች ፣ እንትፍ በላት With love
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 that is what I was thinking..I know I know 😂
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
The way you take risk is very scary, it makes me nervous 😳
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 жыл бұрын
For goodness sake stop talking over and finishing your guest's sentence
"ከሚረዳኝ ይልቅ እሚረዳኝ እፈልጋለሁ!" መላኩ በላይ
1:43:51
AWAQI | አዋቂ ኢትዮጵያ
Рет қаралды 1,3 М.
Человек паук уже не тот
00:32
Miracle
Рет қаралды 4,3 МЛН
FOREVER BUNNY
00:14
Natan por Aí
Рет қаралды 16 МЛН
ქეთათო და „გორგილაძის აუტანელი სიმსუბუქე“
1:20:12
გორგილაძის აუტანელი სიმსუბუქე
Рет қаралды 18 М.
ლევან ბერძენიშვილი - იუკიო მიშიმა (18.10.2024)
2:28:01
წიგნის სახლი ბახტრიონზე
Рет қаралды 8 М.