KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
“#የፉክክር_በዓል_ለምን_ይሆናል?” @melos8013 I @kessatebirhantehadesoI @abiy_kiyaI @ecclesiamedia316I #2025
1:24:58
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳደረገው እሰከ አሁን አላወኩም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
47:01
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
7:40:31
መንፈሳዊ አባት (Dad) ይበላል ወይስ አይባልም ???//ዶክተር ማሙሻ ፈንታ//ዶክተር አብርሃም
Рет қаралды 7,801
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 22 М.
ጊዜው አሁን ነው Tube
Күн бұрын
Пікірлер: 11
@bini_jatesfay5108
3 күн бұрын
በዚህ መንገድ እውነቱን ለዚ ትውልድ እባካቹ መሪዎች ሁኑት ተባረኩ ፀጋው ይብዛላቹ
@ErbkaErbka-s2m
3 күн бұрын
tebarekuuu Ye Abate Jenoch ❤❤❤❤❤❤❤
@demekedessie
3 күн бұрын
ጸጋ ይብዛላችሁ 🙏🙏🙏🙏❤️
@tigunegnmuluye2163
Күн бұрын
ጌታ በግልጽ አባት ተብላችሁ አትጠሩ።" በወንጌል ወልደናቸው" ዘሩ የእግዚአብሔር ቃል ስለሆነ ለእግዚአብሔር ይሰጠዋል! ነው።
@meseretgebreyesus8856
3 күн бұрын
ትክክል አይደለም
@godblessethiopiaourmama1519
Күн бұрын
ማቴ 23:9
@aronhidray69
3 күн бұрын
Tekkkl aydelem sehtet new!
@beemnetabay1424
2 күн бұрын
ጳውሎስ ወንድሙ እንጂ፣ አባቱ አይደለም፣ እንደ ልጅ ሊያሳድገው ይችላል፣ ምናልባት ታላቅ ወንድሙ ይሆን?
@asebegugsa674
2 күн бұрын
ሰው ሲፈጠር ከፈጠረው እግዚያብሄር አባት ጋር ህብረት እንዲኖረው ተደርጉ ሲሆን ይህም የእግዚያብሔር plan A ሃሳቡ ነው፡፡ሰው በግሉ መንፈሳዊ ሆኖ ከእግዚያብሄር ጋር የጠበቀ ግንኙነት እና ህብረት መመስረት ሲያቅተው ሶስተኛ አካል የሆነና በተሻለ ደረጃ ወደ እግዚያብሔር የቀረበ ተብሎ የሚታመን ሌላ ሰውን በመካከል ጣልቃ እንዲገባ ወደ መፈለግ ያዘነብላል፡፡ይህም የእግዚያብሔር Plan B ነው፡፡በሌላ አገላለጽ plan A ፈረሱ ብንል Plan B ደግሞ ጋሪ ብለን ብንወስድ ጋሪው ከፈረሱ ቀድሞ እንዳይገንኝ ጥንቀቄ ማድረግ ያስፈልጋል፡፡ ከተደረገው ውይይት አንጻር ቃሉ ምን ይላል ብለን ስንጠይቅ በውይይቱ ላይ ሶስቱም ያነሱት ወደ ውይይት ከመግባታቸው በፊት በሚነሱ ሃሳቦች ዙሪያ ብዙ ልዩነት እንዳኖር በሃሳባቸው የተማማሉ ይመስላል፣ ቋንቋቸው ተመሳሳይ ነው፡፡ ከዚህ በተጨማሪ ግን ሶስቱም ያነሱት ሃሳብ የእግዚብሔርን የልቡ ሃሳብ ማለትም plan A ሳይሆን Plan Bን ነው፡፡ ይህ ደግሞ የጌታችን እየሱስ አሰተምህሮ አይደለም፡፡ ከእግዚያብሔር የልብ ሃሳቡ አንጻር ( Plan A) አባት ማለት ምን ማለት ነው? አባትነት ማለት የአንድ ነገር ምንጭ ወይም መገኛ መሆን ማለት እንጂ አንድን ነገር አደራ መቀበልና ማስተዳደር መቻል ብቻውን አባት አያስብልም፡፡ በዚህም መሰረት የፍጥረት ሁሉ ምንጭ ወይም መገኛ ፍጥረት ሳይሆን የሁሉ ፈጣሪ እግዚያብሔር አባት ብቻውን ነው፡፡ለዚህም ነው ጌታችን እየሱስ 1. ከአንዱ ከእግዚያብሔር በስተቀር ማንንም አባት ብላችሁ አትጥሩ 2. ከሰማይ እንጀራን የሰጣችሁ ሙሴ አይደለም፣ ነገር ግን የሰጣችሁ አባቴ ነው፡፡ 3. ከላይ ካልተሰጠህ በስተቀር በኔ ላይ ምንም ስልጣን ባለኖረህ ነበር በፍቃዳችን ሌሎች ሰዎችን በመንፈሳዊ ሂወታችን ላይ አባት አድርገን መቀበላችን በዕምነታችን ባለን ጥንካሬና ብስለት ላይ የተመሰረተ ነው፡፡በእምነቱ ወደ ብስለት ያልደረሰ አማኝ ወደ ብስለት ለመድረስ በእምነቱ የጠነከረ ሰውን እንደ ምሳሌ ሊወስድ እና የእርሱን ፈለግ ተከትሎ ጌታን ወደ መምሰል ሊያድግ ይችላል፡፡ ነገር ግን ይህ ለሌሎች ምሳሌ ሊሆን የበቃው ሰው አባት ተብሎ ሊጠራ በፍጹም አይችልም ምክንያቱም እርሱ ራሱም ከእግዚያብሔር ተቀብሎ የሰጠው እንጂ ምንጭ ሆኖ ያደረገው ስላልሆነ፡፡አባት ከማለት ይልቅ ይህ ሰው Pioneer,example ተብሎ ቢጠራ ነው ትክክል የሚሆነው፡፡ በስጋ የወለዱን ቢሆኑ እንኳ አደራ ተቀብለው ሞግዚት ወይም አሳዳጊ እንጂ አባት ሊሆን አይችልም፡፡ በተለምዶ የስጋ ወላጆቻችንን አባት፣እናት እያልን መጥራታችን በእግዚብሔር ቃል ሲፈተሸ ትክክለኛ ነው ማለት አይደለም ምክንቱም ምንጭ መሆን ሰለማይችሉ፡፡ በኢሳያስ መጽሐፍ እየሱስ ክርስቶስን ድንቅ፣መካር፣የዘላለም አባት ብሎ ሲጠራው እንመለከታለን በጌታ እየሱስ በኩል በምድር ኖረው ያለፉ፣የእኖሩ ያሉ ይሁን ወደፊት የሚኖሩ ፍጥረታት የእግዚያብሄርን አባትነት አግኝተዋል፡፡ ጳውሎስም ቢሆን በመንፈስ ወለድኳችሁ አለ እንጂ እኔ መንፈሳዊ አባታችሁ ነኝ አላለም፡፡ በሌላም ስፍራ ብዙ አስተማሪዎች፣ሞግዚቶች ቢኖሯችሁ ብዙ አባቶች የላችሁም ሲል ይህ አንዱ አባታችሁ እግዚያብሔር ነው እያላቸው ነው፡፡ ይኸው ጳውሎስ አይናችሁን የእምነታችሁ ራስና ፈጻሚ በሆነው በጌታችን እየሱስ ላይ አድርጉ ብሎ ተናግሯል፡፡ አባትነት ስም ሲሆን ፍጡር የሆነ ሰውን አባት ብሎ መጥራቱ በአንደበት በሰማይ በዚ ቃልህ/ሽ ምክንያት ተይዘህ/ሽ አባት ብለህ ለጠራኸው ሰው የበረከትህ መተላለፊያ እንዲሆን ፍቃድህን አሳልፈህ እየሰጠክ/ሽ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት አባት ባደረከው ሰው ስልጣን ስር ለበረከትም ይሁን ለእርግማን ተጋላጭ ትሆናለህ፡፡ ስለዚህ ይህን መንገድ የመረጡ ሁሉ ከእግዚያብሄር ይልቅ አባት የተባለውን ለማስደሰት የሚኖሩ ስለሚሆን ብዙውን ግዜ በመንፈሳዊ ሂወታቸው የቀነጨሩ እና የሃማኖተኝነት ካባ የተደረበላቸው ሆነው የሆነ ምዕራፍ ላይ ራሳቸውን ያገኙታል፡፡ ጌታ ይርዳን፡፡
@tesfayefichala7817
3 күн бұрын
ጌታ አዳኛችን ማቴ.23:9 ላይ የሰጠውን ቀጥተኛና የማያሻማ ትዕዛዝ ለምንድነው እንዳለ የማንቀበለው? የተናገረበት ድባብ እኮ ግልጽ ነው።የተማርነው የእግ/ር አምላካችንን ትዕዛዝ እያፍታታን ልናዳክም እኮ አይደለም። ሰው ራሱን ወይም ወዳጆቹን ቅዱስ አባቴ ፣ ቅዱስ አባታችን ወዘተ. እያስባለ ለአምላካችን ለእግ/ር ብቻ በሆነው ሥልጣን ላይ ራሱን የሾመበት ትዕቢት፣ማስመሰልና ለእግ/ር ብቻ የሚገባውን ክብር ሲዘርፍ የኖረበት ድፍረት እኮ የታወቀ ነው። ቆይ እኔ የምለው:- ጳውሎስ ብሏል እያልን ማጣፊያ ከምንፈልግለት በመንፈሳዊ ሕይወት ጉዳይ ላይ ጌታ አዳኛችን እንዳለው ማንንም አባት ባንልሳ! ኸረ እባካችሁን የጌታን ትዕዛዝ እንዳለ እንቀበልና እንታዘዝ።ክብሩን ሁሉ እርሱ ይውሰድ። የሌላው ቅዱስ አባት መባል ማንን እንዲያስከብር ነው ክርክሩ!?😮
1:24:58
“#የፉክክር_በዓል_ለምን_ይሆናል?” @melos8013 I @kessatebirhantehadesoI @abiy_kiyaI @ecclesiamedia316I #2025
Ecclesia Media / Haile Abiy Taddele
Рет қаралды 26 М.
47:01
ራሴን ተቃጥዬ አገኘሁት ፤ማን እንዳደረገው እሰከ አሁን አላወኩም#motivationalstory#podcast#ethiopianpodcast
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 15 М.
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
13:10
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
0:27
I Sent a Subscriber to Disneyland
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
7:40:31
Война Семей - ВСЕ СЕРИИ, 1 сезон (серии 1-20)
Семейные Сериалы
Рет қаралды 1,6 МЛН
46:46
ልጄ ዳዊት ዘፋኝ አይደለም ! ፓስተር ቸርነት በላይ በምኩራብ ሾው ክፍል 1 interview | pastor Cherinet Belay | pastor chere |
ምኵራብ ሚድያ Mikurab Media
Рет қаралды 15 М.
28:26
//ገናን በኢቢኤስ// በገና የታደሰውን ብሔራዊ ቤተ-መንግስት ዞርነው
ebstv worldwide
Рет қаралды 207 М.
16:25
''እኔ እንደ እግዚአብሔር ነኝ'' ዐቢይ፤ የቁም እስረኛው አቡነ ማትያስ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 187 М.
14:52
ሰበር ዜና-|ለማ መገርሳና ጃዋር አዲስ ግንባር ፈጠሩ?!-|ብልፅግና ታ*መ*ሰ-ከአማራና ኦሮሚያ ሰበር-|ፋኖ ጉድ ሰራቸው-መከላከያ ለቆ ወጣ-|ደሳለኝ ጫኔ!
Addis News
Рет қаралды 1,9 М.
22:50
ዶ/ር ደሳለኝ ጫኔን እና ባለስልጣኗን ያፋጠጠው የነዳጅ ጉዳይ @ethiopiareporter
Ethiopian Reporter / ሪፖርተር ኢትዮጵያ
Рет қаралды 72 М.
2:07:07
ሰበር ዜና! | ንጉስ በበረት ተወልዷል! | Haleta Tv
Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ
Рет қаралды 11 М.
9:49
ገና መጽሐፍ ቅዱሳዊ አይደለም አይደለም። | Pastor Tizitaw Samuel | Dawit Fasil
Sol Bekele
Рет қаралды 15 М.
1:50:29
ለፍቅር የተከፈለ #SemayTube #Demasko #Christiantube #Encounter ነብይ ዳግም ታደለ
Semay Tube
Рет қаралды 24 М.
33:33
ትልቅ ነገር ያለው ጎጃም ውስጥ ነው ፤ ለኢትዮጵያ ህዝብ ትንሽ ነን ፤ ነጋዴው ህዝቡን ፈጀው | ሀኪም አበበች ሽፈራው የት ጠፉ ? Hakim Abebech
AmharicTube
Рет қаралды 165 М.
31:18
Agafari Season Two Ep 11 | አጋፋሪ ምዕራፍ 2 ክፍል 11
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 4 М.
2:53
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН