መንፈሶች የምታናግረው ሴት ስለ መናፍስት የተናገረችው አስገራሚ ነገር Abel Birhanu

  Рет қаралды 86,192

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2

Күн бұрын

This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
FOLLOW ME:
✭ Instagram: / abelbirhanu
✭ Facebook page: / abelbirhanu21
✭ Telegram: t.me/abe11
✭ Tik Tok: / abelbirhanu
✭ Twitter: / abelbirhanu21
✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Пікірлер: 87
@user-jo9xm8kb6r
@user-jo9xm8kb6r Жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የወደቀና የተወጋ ይሁን አሜን። የሰው ሰውነት የመንፈስ ማድርያ ለመሆን ዝግጁ ስለሆነ እባክቹን ተጠንቀቁ እግዚአብሔር ይስውረን እግዚአብሔር ለቅዱስ መንፈሱ ማድርያ ብቻ ያድርገን አሜን። የድንግል ማርያም ልጅ ሆይ እርዳን አሜን።😢😢😢
@user-sd4qz7zo2q
@user-sd4qz7zo2q Жыл бұрын
አሜን
@ticktanamickeas4577
@ticktanamickeas4577 Жыл бұрын
Amen❤❤😢😢
@HelinaEyuel
@HelinaEyuel 27 күн бұрын
Amen
@habtamumeskele9840
@habtamumeskele9840 Жыл бұрын
መንፈስ ቅዱስ ይደርብን።አሜን
@SamireSamirawetSamuel-lk8lz
@SamireSamirawetSamuel-lk8lz 9 ай бұрын
አሜን♥
@raddanitube
@raddanitube Жыл бұрын
አቤሎ ምን አይነት ድንቅ ችሎታ ነው ያለክ :: እናትክ ወልዳካለች ❤❤❤❤❤❤100%❤❤❤❤❤❤❤100%❤❤❤❤❤❤100%
@getutolla4312
@getutolla4312 Жыл бұрын
መፀሃፍ ቅዱስ ላይ ለሳኦል የሞተውን ሳሙኤልን ሳኦል እንድታስነሳለት የጠየቃትና ያስነሳችለት አይነት ሴት ናት ስትገለፀው ግን አጋንት እንደሚስቡ ያገራችን ደብተራዎች አይነት ነው😂
@samihaile3380
@samihaile3380 Жыл бұрын
ሰላም አቤላ የምታቀርባቸው ፕሮግራሞች በጣም ጥሩ ናቸው የዛሬውን ስሰማ አንድ ቦታ ትዝ አለኝ አድስ አበባ ውስጥ እራስ መኮነን አካባቢ አንድ ቤት አለ ዝግ ቤት ነው በፊት ካልተሳሳትኩ ፕሮግራም የተሰራበት ይመስለኛል ቤቱ ሰው አይኖርበትም መግቢያ የግቢ በሩ በግንብ ተዘግቷል ማታ ማታ መብራቱ ይበራል ቀን ይጠፋል ስለዚህ ቤት አንተ ብትሰራበት የአርመኖች ቤት ነበር ይባላል
@lovehope2149
@lovehope2149 Жыл бұрын
Yes, Channel 5 ፌት ለፌት:: 72 ደረጃ ጎን:: ሁሉም ሰው ነው የሚለው:: እኔራሱ ከሃገር ከወጣው እረጅም ጊዜ እናም ይገርመኛል::
@Aplus-2
@Aplus-2 6 ай бұрын
Ene endezih aynet bet ynoral bye alasbm neber gen sew mskernetun siset tegermealew eski abel yihe bet ye Harmonia kehone ena ewunet yetebalew neger ewun mehonun btaregagtelgn betam des ylegnal 🙏🙏
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Жыл бұрын
አቤል የሰዉ ሲሆን በርቅ ይሆንብናል እንጂ እኛ አገር ይሄ እዉቀት በሰፊዉ አለ
@meronregasa4597
@meronregasa4597 Жыл бұрын
Sexan eko naw yamotawen saw dimets asemaselo yamiyaweraw yamota saw ayaweram hizbe tashawedual
@bereketzekedusan6813
@bereketzekedusan6813 Жыл бұрын
@@meronregasa4597 ጥበብን ቀርበዉ ካላዩት እንዲህ ነዉ እንዲያ ነዉ ማለት አይከብድም
@tamru9793
@tamru9793 10 ай бұрын
​@@meronregasa4597tkkl
@meronregasa4597
@meronregasa4597 10 ай бұрын
Tekekel ehite
@zikrahussen4083
@zikrahussen4083 Жыл бұрын
ዛሬ የመጀመሪያ ኮማች ነኝ እስኪ ማነዉ እንደኔ አቤሎን በጉጉት የሚጠብቀዉ የመዳም ቅመሞች ኧረ ሙቀቱ እንደት እያደረጋችሁ ነዉ
@eliasteshome2633
@eliasteshome2633 Жыл бұрын
ብርዱ ነው ?ሙቀቱ?
@zikrahussen4083
@zikrahussen4083 Жыл бұрын
​@@eliasteshome2633 ኧረ የምን ብር ከእሳት የማይተናነስ ሙቀት ነዉ እንጅ
@meronfikadu222
@meronfikadu222 Жыл бұрын
መናፍስት መጥራትና ማናገር ሀገራችንም ውስጥ ብዙ ደብተራዎች የሚያደርጉት ነው
@user-in4cs8fe1r
@user-in4cs8fe1r Жыл бұрын
ገጼን አማትቤ ልጀምር ውዳሴ በትምህርተ መስቀል በቅድስት ሥላሴ ይርቃል ከጎኔ ጠላት ዲያቢሎስ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ እኛ የእሷን መንፈስ የምናባርረው በዚህ ነዉ
@MimeAddis
@MimeAddis Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@user-bilenazu
@user-bilenazu Жыл бұрын
ሄዶ ማናገሩ ምን ይሆን ሚጠቅመው ?? ለማንኛውም ፈጣሪ ይጠብቀን
@Nageb_12
@Nageb_12 Жыл бұрын
መንፈስና ነብስ በእጅጉ ይለያያሉ እኮ።
@yetbarek63
@yetbarek63 Жыл бұрын
ጴንጤወችም እኮ ኢየሱስ ነገረኝ የሚሉት መናፍስትን መአስማት እያናገሩ ነው።
@SeluMohammed-y9m
@SeluMohammed-y9m Жыл бұрын
ባየሽው ነው ምታምኝው ፈጣሪ በፃፈው ነው እንጂ
@birhanutarekegn991
@birhanutarekegn991 Жыл бұрын
በኛም አገር እኮ አለ ከውጭ ሰንሰማ አዲሰ ይሆንብናል እንጂ
@meseretsolomontekilemariya1382
@meseretsolomontekilemariya1382 Жыл бұрын
እንዳውም እኛጋ አይብስ አጋንትን ጠርተው ስራ ሚያሰሩ
@amenamen3356
@amenamen3356 Жыл бұрын
ስታስጠላ እራሷ መንፈስ የሞላባት ናት😂
@adu286
@adu286 Жыл бұрын
Yalsemanaw inj yalihone yelem aniten alemadinek ayichalim gena buzu insemalen❤😢
@piawohib8377
@piawohib8377 Жыл бұрын
እውነተኛ ታሪክ አያለው በdstv እና ልክ ነው ❤
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 Жыл бұрын
በስመ ስላሴ አግዚአብሔርን የርቅልን የወደቀ መልአከ ፈጣሪዉን የካደ አንደሆነ አያዉቁም?? ጋ መላአኩ ቅድስ ሚካኤል ቅድስ መላአኩ ቅድስ ገብርኤል የመላአከት ሰራዊት አላቸው ጠላታችን ዲያብሎስ ከአርሱ ጋርም ጭፍሮች አላቸዉ ከመናፍስት ጋር መዋል ምን የሚሉት ስራ ነዉ ሰማያዊዉን ከርስቶስን መካድ ነዉ ስብሀት ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስ አሀድ አምላከ +++
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Thanks bro
@WeniyeFekre-lz9vl
@WeniyeFekre-lz9vl Жыл бұрын
ይገርማል
@tediyigezu6371
@tediyigezu6371 Жыл бұрын
I can bleve thes😢😢
@yabyg21
@yabyg21 Жыл бұрын
abel kemenafest gar stawera asayen 🙏🙏🙏🙏
@leylasani7111
@leylasani7111 Жыл бұрын
ጎስት የሚባል ነገር የለም ጅኒ አናጋሪ ናት።ሙታን ነፍስያቸው አላህ ወዳዘጋጀልን ቦታ ነው ሄደው ሚቆዩት።
@abulazizjuhar4114
@abulazizjuhar4114 Жыл бұрын
አቤላ the first one commented 🎉🎉🎉🎉
@mestitube
@mestitube Жыл бұрын
እኛ ሀገርም አለ ሙት አነጋጋሪ ይባላሉ አዲስ ነገር አይደለም
@SinafikreSinafikre
@SinafikreSinafikre 4 ай бұрын
አቤት በጣም ይገርማል ሴት rasa መናፍስት ነች እንጂ ሰው አይደለም ግን የሰውን የሰውን ስጋ ለብሳ ሰው መስላ ታወራለች እንጂ የእውነትም አእምሮ ወደ መናፍስቱ ስለ ዘቀየረ ነው ለዚህም ማትፈራ ፈጣሪ ወደ ልቦና ይመልሳት ሌላ ምን ይባላል መድኃኔዓለም ድረስላት አሜን😢😢😢💔💔💔💔
@EthiopiaLove-y6m
@EthiopiaLove-y6m Жыл бұрын
አዎ አሉ እደዚ የሚስሩ ስወች አውቃለው አሜሪካዊ ናቸው omar gost tv moa sergiy ሚባሉ አለው በጣም ሃብታም ናቸው
@solna108
@solna108 Жыл бұрын
መንፈስ ማለት ጁኖች ናቸው እንዳሉ እናውቃለን በጣም ብዙ ፊልም አለ በዚህ ዙርያ የተሰራ ልብ ቀጥ የሚያደርግ
@woynshetzewudu1919
@woynshetzewudu1919 Жыл бұрын
ጅኒዎች አኮ ታዲያ ሴጣኖች አደሉም ጥሩም መጥፎም ጂኒዎች አሉ ባይታዩም እደሰዉ ፍጥረት ናቸዉ
@HONEY-dw5jm
@HONEY-dw5jm Жыл бұрын
ይገርማል ብቻ አንዳንድ ጊዜ ነጮች የሚሰሩት ፊልሞች እውነት ናቸው በእውንም ይኖራል ማለት ነው
@user-cn1gp7ss2o
@user-cn1gp7ss2o 3 ай бұрын
ምርመራው ጥቅሙ ምንድነው?
@elsabetdereje9001
@elsabetdereje9001 Жыл бұрын
Befetari maysema nger yelm hoo
@kesstekesste195
@kesstekesste195 Жыл бұрын
Menafist anagralehu kalech bizu ke menafist. Yaregachu tiakena Mel’s tebke neber,
@DawitAbreham-pn4zv
@DawitAbreham-pn4zv Жыл бұрын
Awo menfesen manager kelal new
@ermiasderbe7123
@ermiasderbe7123 Жыл бұрын
አንተም የሷ ረዳት ብትሆን አሪፍ ነው እንዲህ አይነት ነገር ስለሚመችህ
@tigiketema6745
@tigiketema6745 Жыл бұрын
😂😂😂
@axumawit140
@axumawit140 Жыл бұрын
የሰው ማንነት ሳታውቁ መዝለፍ ጥሩ ኣይደለም የኣገሬ ሰዎች ይህ እንደማንኛው ሰው ብር ያማገኝበት አንጂ የምነኖረበት ኣይደለም
@ermiasderbe7123
@ermiasderbe7123 Жыл бұрын
ታድያ ያ እኮ ነው የሚገርመኝ እና የሚያናድደኝ ለገንዘብህ ስትል ትውልድ የምትገል ክፉ
@user-zl2bw7bk9d
@user-zl2bw7bk9d Жыл бұрын
OMG 😮😮😮
@netsimamo12
@netsimamo12 Жыл бұрын
የ70ደረጃ ጋ ያለው ቦታ ለምን ጥናት አይደረግበትም። አጋዥ ካስፈለገ አለው
@abel-zp1ir
@abel-zp1ir Жыл бұрын
ማለት 70 ደረጃ ጋ ምን አለ ?
@netsimamo12
@netsimamo12 Жыл бұрын
@@abel-zp1ir ለረጂም አመታት የተዘጋ ቤት አለ ቤቱ ክፉ መንፈስ አለበት ስባል ነው ያደኩት ብዙ ጊዜ ቤቱ በኩል ያለፈ ሰው መንፈሱ አልፎ አልፎ ስቦ ያስገባል በዛ እንዳትሄዱ እንባል ነበር።ዱሮ አርሜንያን ይኖሩበት ነበር ።እነሱ ከወጡ በዋላ መንግስት ለአንዳንድ ስራዎች ልጠቀምበት አስቦ አልተሳካለትም አሁንም ድረስ እንደ ተዘጋ ነው በዛ ሳልፍ ሁሌም እገረምበታለሁ ከቻልክ እውነቱን ብታወጣልን ደስስስስስስስ ይለኛል እኔም ብሆን ስለሱ ብዙ ላጣራ ሞክረ ነበር።pls እውነቱን ብታሳዬን ደስ ይለኛል።
@SeluMohammed-y9m
@SeluMohammed-y9m Жыл бұрын
እቺ ያማታል እንዴ ፈጣሪን አትፈራም
@henokachalu
@henokachalu Жыл бұрын
ከባድ ነው በጣም እሷ ራሷ ግን መመርመር ያለባት ይመስለኛል። ይሄንን እንደ ፕሮፌሽን ሳይሆን መቁጠር ያለብን ምን አልባት ተልዕኮ ይኖራት ይሆናል Bio የሷ ቢጠና ማን ያውቃል?
@meronregasa4597
@meronregasa4597 Жыл бұрын
😂😂 Ethiopia wesx eko ale ba camera selahona naw leyunatu dabetara men yamisera maselah
@henokachalu
@henokachalu Жыл бұрын
@@meronregasa4597 ሊሆን ይችላል ውዴ እኔ ስለማላውቃቸው ነው እነሱን
@mewedaaslem4332
@mewedaaslem4332 Жыл бұрын
እሷን እንዲህ ድንቅ ያሏት መናፍስቶች ፤ አገራችን ላይ ያሉ ጠንቋዬችና ደብተራዎች ቀርበው አቅርበው ወዳጅና የስራ ባልደረባ አድርገው የያዟቸው መሆኑን ብታውቅ ምን ትል ይሆን🤣🤣🤣🤣🤣 ለዝች መንፈስ ብርቁ ከቻልክ ንገራት😴
@mahletwasihun450
@mahletwasihun450 Жыл бұрын
በጣም መናፍስት ግን በክርስቶስ ሀይል ይደመሰሳሉ
@AsSofi-pe3vj
@AsSofi-pe3vj Ай бұрын
paranormal investigators❤
@LibenBizelike-yo6ef
@LibenBizelike-yo6ef Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ዉስጥ ሞልቶ ወደ ደቡብ አከባቢ ቡርጂ,ኮንሶ እና አማሮ ብሔር ...
@otuber_x
@otuber_x Жыл бұрын
Ajaibaa
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652
@sumayyabhamdashaggerfinfin8652 Жыл бұрын
Minm mabegageria ayhonilachom ignan new inji inesu inda ale ba menafist aydel miyamnut
@mdmihret4304
@mdmihret4304 Жыл бұрын
የዛሬው አይነፋም
@Abyssinia-oy1xl
@Abyssinia-oy1xl Жыл бұрын
eyekeldech newe bakh ewnet bihon bvideo lemn atkertsm
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
grum naw
@nardoswolanewos497
@nardoswolanewos497 Жыл бұрын
Asa gurguari zendo yawetal milewin ababal atawkewim bergitegninet ho
@semiraumer4051
@semiraumer4051 Жыл бұрын
አቤል አተን ተከታይ ከሆንኩ ቆየሁ ግን ብዙ ታዋቂ ጋዜኞች በግፉ ስለሚገደለው ወገነችሁ ቡዙም ድምፀ አልሆነችሁም ለም
@lilymohammd6470
@lilymohammd6470 Жыл бұрын
አቤላ መናፍስት አናጋሪ ከሆነች እና መናፍስቶቹን አናግራ ከዛ ቤት ታሶጣ አታሶጣ የቀረበ መረጃ የለም ዝም ብላ መናፍስት አናግራለው እያለች ገንዘብ ማጨድ ነው ወይ ስራዋ ?
@yohansmahari2497
@yohansmahari2497 Жыл бұрын
Mndn new mtkebatrew
@abelgirma3135
@abelgirma3135 Жыл бұрын
አቤል ሁልግዜ የአንተ አድነቅ ....በዚህ አገጣም ሕያው እግዚአብሔር አብይን ያስወግዳልን አሜን በሉ
@siemmedhanie1413
@siemmedhanie1413 9 ай бұрын
በናትህ ተሎ ወደ ጉዳዩ ግባ ኣታስረዝመው ፕሮግራሞ እያጠረ ኣንተ ምትለው እየረዘመ እያሰለቸን ነው የምወደው ፕሮግራም ያንተ ነው ኣሁን ግን እያስጣላኝ ነው እባክህ ኣስተካክለው
@birhanbegashaw2034
@birhanbegashaw2034 Жыл бұрын
ምንም አጃኢብ አያሠኝም ሰው ካለ መንፈሶች አሉ እነሱ ባይኖሩ እኮ ምንም አይነት ልጣኔ የለም ሥላለ ከጊዜ ወዴጊዜ ፈጣን ለውጥ አለ ዋና የመረዳት አቅምነው ምርምር የሚሠራው በምን ይመስልሓል የዚያ ሙያ ባለው መናፍስት እረዳትነትነው ፈጣሪም እንድንጠቀምባቼው ፈጥሯቼዋል
@helenmoligeta5505
@helenmoligeta5505 Жыл бұрын
Ye aemro beshitegna nech
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
የሄ እኮ መለከፍ ነው እንዴ መንፈስ ማውራት እራሱ የሰይጣን ግብር መሆነው ጉድ ነው እማየሰማ የለም ኦኦኦ
@eyerusm721
@eyerusm721 Жыл бұрын
No need to hunt Ghost 😂 Ghost is everywhere every place . What's a silly thing.....
@ermias2859
@ermias2859 Жыл бұрын
My job wooo ask me anything
@alemayehuwoldemichael585
@alemayehuwoldemichael585 11 ай бұрын
The atmosphere is infested with spirits. If you open yourself you can be the pray andn the servant of those. They look good, inoffensive until they need her service. She will end in Hell . Our Bible is full of truth.
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
We would so much appreciate if diaspora stop bringing cultures from wherever they come from. We're so much fooled so much so forgotten what is ours. What does a story like these benefits Ethiopians?😮 we want diaspora to transfer their knowledge that will benefit the communities not telling us gost stories😢
@meronregasa4597
@meronregasa4597 Жыл бұрын
Ethiopia wesx ala eko dabetera yamibalut serachew yihe naw
@hannaredda3061
@hannaredda3061 Жыл бұрын
@@meronregasa4597 I couldn't read what you wrote the only word I got out of it is Ethiopia, 🙏
@DawitAbreham-pn4zv
@DawitAbreham-pn4zv Жыл бұрын
Awo menfesen manager kelal new
@EthiopiaLove-y6m
@EthiopiaLove-y6m Жыл бұрын
አዎ አሉ እደዚ የሚስሩ ስወች አውቃለው አሜሪካዊ ናቸው omar gost tv moa sergiy ሚባሉ አለው በጣም ሃብታም ናቸው
Bike vs Super Bike Fast Challenge
00:30
Russo
Рет қаралды 23 МЛН
ብታኑም ባታምኑም እንዲህም ሆኖ ነበር Abel Birhanu
11:27
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 81 М.
ታሪክ ተቀየረ ሳይቲስቶች አዲስ ምድር አገኙ Abel Birhanu
10:28
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 75 М.
ስትናደድ ማድረግ ያሉብህ 5 ነገሮች
21:50
Inspire Ethiopia
Рет қаралды 257 М.