ጥምቀት በፓስተር ታሪኩ እሸቱ

  Рет қаралды 4,126

Ermias Abebe Official

Ermias Abebe Official

Күн бұрын

Пікірлер: 50
@AlexHirpoAlex
@AlexHirpoAlex 6 жыл бұрын
መባረክ ማለት ይህ ነው ፡፡ ተባረኩ ወንድሞቼ አማኝ ነኝ የሚል ሁሉ ሊሰማው የተገባ ትምህርት ፡፡ አባት ሆይ አምላክ ሆይ ክብር ላንተ ይሁንልህ ፡፡
@tsigabalemu5142
@tsigabalemu5142 6 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ኤርሚ & ፓስተር ዋዉዉ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ ተባረኩልኝ በመንፈሳዊ በረከት
@mimilove2265
@mimilove2265 6 жыл бұрын
የጌታ ሰላም ይብዛላችሁ ኤርሚ & ፓስተር ዋዉዉ ደስ የሚል ትምህርት ነው እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካች ተባረኩልኝ!!!!!
@selamselam8359
@selamselam8359 6 жыл бұрын
ተባረኩ ! በእወነት ለአንድ አማኝ በክርስቶስ ክርስትና ምን እና እዴት መመሰረት የሚያስችል ድንቅ መሰረት የሚያንጽ ት/ት ነዉ :: ኢየሱስ ጌታ ነዉ !!
@meronbeyene2290
@meronbeyene2290 6 жыл бұрын
የአባቴ ብሩካን ብርክ በሉ ጌታ ፀጋዉን ያብዛላችሁ!!! ወንድሜ ኤርሚ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ አልፎ አልፎ ሲያስልህ አያለሁ ለራሴም ለቤተሰቤ ለልጆቼም ሁሉ የምጠቀመዉን እና በፍጥነት የሚረዳን peanut butter with honey 1 የሾርባ ማንኪያ PB በዉሀ አፍልቶ በማር ተከታታይ መጠጣት በጣም ይረዳል ሞክረዉ የእግዚአብሔር ፈዉስ ይሁንልህ ተባረኩ!!!
@adanuadugna8251
@adanuadugna8251 5 жыл бұрын
TABARIKUUUU BE BIZUU 🍇🍇🍇🍇🍇🍇
@malimali1337
@malimali1337 5 жыл бұрын
Ye abate brukanoch Geta yibarkachihu. Egziabherin sle enante amesegnewalehu tebareku
@praise2157
@praise2157 5 жыл бұрын
My brothers in Christ, God bless both of you🙏
@bezabihtsehaynesh5495
@bezabihtsehaynesh5495 6 жыл бұрын
በውነቱ በጣም ጥሩ ነው ሰለመጠመቅ ያስተማራችሁት ትምህርት ዕኔ ፈጽሜዋለሁ ነገር ግን ለብዙ ጊዜ አዕምሮየን የረበሸኝ ነበር ሰው መ ማር አለበት መጽሐፉ እንደሚያዘው እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኤርሚ & ፓስተር ኤርሚ እንዲ ና ቶሎ ቶሎ አትጥፋ ተባረክ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 6 жыл бұрын
ጌታኢየሱስ ዘመናችሁንይባርክ
@geniisi
@geniisi 10 ай бұрын
ጌታ ይባርካችሁ
@LUCKY-wj5fv
@LUCKY-wj5fv 6 жыл бұрын
Ermiyas please teach us about WORD OF FAITH MOVEMENT teaching
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
የዬሀንስ ጥምቀት እና ሀዋሪያት ያጠመቁት ጥምቀት ልዮነት ምንድነው
@genetgenet454
@genetgenet454 6 жыл бұрын
አሜንንን. አሜንንንን. ተባረኩኩኩኩኩኩኩኩኩ
@meserettafes9002
@meserettafes9002 6 жыл бұрын
Betam yamigarm tekami tamert nw geta zemnachihu yebarki taderchihu agelegelotachi ytebarke yehun kezhim belye tegaw yebizalhi Pasetr &ermi tebarku betam tetakimylhu ybelta bizu nager agegechilhu tebarkuuu
@abrshad2494
@abrshad2494 3 жыл бұрын
አንድ ሰው ቤተሰቡ ክርስቲያን (ጴንጤ) ስለሆነ እሱም ክርስቲያን ሆኖ ህፃን እያለ ተጠምቆ (በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ)እየሱስ አምላክ መሆኑን ሳያውቅ፣ደህንነት ሳይማር፣ኢየሱስ እንደ ሞተለት ሳያውቅ ተጠምቆ ያደገ ሰው እንደገና ድህንነት ተምሮ መጠመቅ ይችላል ወይ? እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር!
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል
@ማርሲልነኝኢየሱስያድናል 6 жыл бұрын
ጌታይባረክ ተባረኩ
@deboamare5171
@deboamare5171 Жыл бұрын
😂😂 ❤❤❤❤ ዋውውውውውው😮😮😮😮😮 ተባረኩልኝ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ
@የልጁየእየሱስደምከሀ-ጨ3ከ 6 жыл бұрын
ተባረኩ የድንፁ ጥራት የለውም ይንኩዋኩዋል ማስተካከል ቢቻል
@shiningstar4199-k3n
@shiningstar4199-k3n Жыл бұрын
Tebareku
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 2 жыл бұрын
በልጅነቱ የተጠመቀ ካደገ በኃላ መጠመቁን ካመነ ምን ችግር አለው?
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 6 жыл бұрын
የጌታ ሰላም እና ጸጋ ይብዛላችሁ
@rutahaile6324
@rutahaile6324 2 күн бұрын
geta yibarkachiw
@የመኖሬሚስጥርኢየሱስነውድ
@የመኖሬሚስጥርኢየሱስነውድ 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigstseboka6465
@tigstseboka6465 6 жыл бұрын
ተባረኩ
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 2 жыл бұрын
ብዙ ገንዳ ውሃ በሌለበት ጥምቀት እንዴት ይሆናል?
@cr7_editzz174
@cr7_editzz174 6 жыл бұрын
ተባረኩ የአባቴ ልጆች::
@jamesaa1360
@jamesaa1360 5 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@bezarosey2759
@bezarosey2759 6 жыл бұрын
Amen Amen
@hannahanna650
@hannahanna650 6 жыл бұрын
Tabarku
@tadesu2170
@tadesu2170 6 жыл бұрын
Enante siran lemekenes, lalemetemek ,lalemetsom ena lalemetseley eco minim aynet sibket ayasfelgim banawkim gubzinana sira new engi yemiakit
@hannahanna650
@hannahanna650 6 жыл бұрын
Ena na 4 lejacha
@omadubai6306
@omadubai6306 6 жыл бұрын
wawww. endat now. yamewodashe. tabarkelan
@ayanadiriba7390
@ayanadiriba7390 6 жыл бұрын
Peace and grace be unto you and to all those who love our Lord Jesus Christ. God bless you pastor and ermi. I was really bothered by the "Only Jesus" teachings that we should only be baptized by only Jesus' name and those who say baptism=salivation. But thank God I see it clearly now!!
@omadubai6306
@omadubai6306 6 жыл бұрын
gata egzabehar. yebarkashe. baenot. gata yoses. banata weste. eyayan now. eyatanasan now. saga. yebzalashe. agolgelatashe. yebarke. we love you. enata. yakerstos. absadar nashe
@omadubai6306
@omadubai6306 6 жыл бұрын
badabe. yesmal yes
@tsehayabebe3923
@tsehayabebe3923 6 жыл бұрын
Ameeen ameeen tebareku
@tigstseboka6465
@tigstseboka6465 6 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ፓስተር ዛሬ በሳቅ ገደሉኝ በአመት 1 ግዜ ነጭ ልብስ ለብሰን አልሞሪካን እየነፋን kkkkk
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 6 жыл бұрын
GBU more and more! ! ! ! !
@emitadesse5304
@emitadesse5304 6 жыл бұрын
G B alot both
@omadubai6306
@omadubai6306 6 жыл бұрын
ermeya. tabarke. pasetar. enwadehalane. zamaneh. yebarke. batekekel. la wangal. kerstos. akome yalah nah
@yrbabyrrbaab910
@yrbabyrrbaab910 6 жыл бұрын
Egnharheyhdekutlemafawesegnbarsaygabgngatagntakbayalugndagngnttamarkutatmakgnahugngegngatagabagngnsehgabawetetgngnselamifatatgngntlulgn
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 3 жыл бұрын
ውሀ ውስጥ ገብቶ መውጣት እንዴት ሞት እና ትንሳኤ ይሆናል ደግሞ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ እያጠመቃችሁ ደቀመዛሙርቴ ከድርጉአቸው እና በእየሱስ ስም አጥምቋቸው
@hannahanna650
@hannahanna650 6 жыл бұрын
Kan balbata
@hanammll3418
@hanammll3418 6 жыл бұрын
ቁይ አንተ ኤሬሚያሠ መናለ ከኦሮቶዶክስ ሰይማኖት ላይ በክፋት የተሞላውን አፍህን ብታነሳ ሰው እኩ አንድ ነገር ካለመነ ከእምነቱ ወቶ ያመነበትን መከተል መብት አለው ግን የሰው ወይማኖት አንሰተህ መሠደብም ሆነ ማጥላላት አትችልም ልብ ካለ በእየሱስ ፍቅር ተሞልቻለው ካልክ መፀፋ ቅዱስን የሚለውን ነገር ብቻ አትሰብክም ተሰጦህ ካለህ የለኝም ካልክ ደግሞ ዘመታም ተሰጦ ነው ወንደም
@fuvadphilpini988
@fuvadphilpini988 4 жыл бұрын
Bewustu yalew yeyesus fikir Zim ayasenyewum
@abrhamlinika4061
@abrhamlinika4061 2 жыл бұрын
ኢየሱስ ተቀብሮል እንዴ?
@tegegnkebede9232
@tegegnkebede9232 2 жыл бұрын
ተባረኩ
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Мен атып көрмегенмін ! | Qalam | 5 серия
25:41
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ጥምቀት በማን ስም? - ተፅፏል
59:58
Hope Channel Ethiopia
Рет қаралды 1,5 М.
ፓስተር ታሪኩ ምን ነካው ? ይሄ እውነት ነውን ?
1:08:50
Ermias Abebe Official
Рет қаралды 11 М.
ጥምቀት እና መዳን?
35:41
Aman Shalom - አማን ሻሎም
Рет қаралды 5 М.
ሐዋ 22:16 ጥምቀት ያድናል ይላል?
37:06
ጌቴሴማኒ Literatures | Gethsemane
Рет қаралды 582
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 30 М.
በኢየሱስ ስም ተጠመቁ ምን ማለት ነው?
12:34
የወንጌል እውነት ቤተ ክርስቲያን
Рет қаралды 24 М.
ሮሜ 6- ጥምቅት በዳዊት ፋሲል/ Romans 6-Baptism by Dawit Fassil
21:36
Voice of Christian /የክርስቲያን ድምጽ
Рет қаралды 18 М.
ጥምቀት  ማን ይጠመቅ ?
10:00
Fact Check bible
Рет қаралды 25
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН