ከመናፍስት አሰራር ጌታ አውጥቶ ለራሱ ስራ እየተጠቀመበት ያለው መሪጌታ ሙሴ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 20,129

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት

Күн бұрын

Пікірлер: 147
@Yemedan
@Yemedan 6 жыл бұрын
ወይ አለማውቅ ስንቱን መተት ሳናውቅ አሜን እያልን ኖርን, እየሱስዬ እንኳን አገኘህኝ አንተን ባላገኝ ኖሮ ጭለማ ነበር ሕይወቴ. ተባረኩ ቢኒያም አባ ዮናስ መር ጌታ ሙሴ እግዚአብሔር ዘመናቹ ይባረክ ለበረከት ሁኑ እግዚአብሔር ምድራችንን ያስብ, በሀይማኖት ስር ተደብቀው ያሉትን የጠላት አሰራር በጌታ በእየሱስ ስም የተመታ ይሁን.
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን
@ayeleshtamasgnyoutube6580
@ayeleshtamasgnyoutube6580 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ማስታዋልን ይስጠን
@genetetanagena5162
@genetetanagena5162 5 жыл бұрын
Thanks thanks 👍👍👏🙌❤️❤️🌹🌹 geta eyasu Abesto Yi berkot 🙏🙏🥀🥀
@Jesus-zv7xu
@Jesus-zv7xu 6 жыл бұрын
የሚጋርም ትምህርት ነው አባ ዮናስ ወንድም ቢኒ ዘመን ዘላለማችሁ ይባርክ በእናንተ ተከታታይ ትምህርት በጣም ብዙ ነገር ማወቅ ችያለሁ ፀጋው ይብዛላችሁ እናንተ የእውነት የእግዚአብሔር የግዜው መልክተኞች ናችሁ ተባርኩ በብዙ
@BeneyamAboyeTehadeso
@BeneyamAboyeTehadeso 6 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መርጌታ ሙሴ ፣ አባ ዮናስ...መድኀኒዓለም ህዝባችንን ከጨለማ የምታወጡበትን ጥበብንና አቅምን ይጨምርላች።
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
አሜን❤
@yeshiibacuu7648
@yeshiibacuu7648 6 жыл бұрын
Tebarekii wadimee bazii bizuu sawochii yidinaluu Tebarekii
@mulubrhantsegay3641
@mulubrhantsegay3641 6 жыл бұрын
ዋው ጌታ ይባረክ አገልግሎታችሁ ይባረክ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ
@ወለተሚካኤልወለተሚካ-ጸ8ቘ 6 жыл бұрын
ማነው የሜፈጣው እንዴትስ ትምህርቱ ጠቃሜ ነው
@alemasfaw9662
@alemasfaw9662 6 жыл бұрын
ይህን ሲማከር ማን ነበረ ይህን ማን ሰማ አማካሪም አልነበረም ይላል ቃሉ የፈሰሰው ደም ዛሬም ከማዳን ያልቦዘነ ወገኔን ይታደግልኝ ቤዛችን ምጽአቱን ያስረዘመው ሚመስለኝ ምህረቱን ለጥጦት እላለሁ ከሞት ከሲኦል ማምለጥ በእየሱስ ክርስቶስ ነው አሜን
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንንንንንን ተባረኪ
@AntenehMulu-bd3nj
@AntenehMulu-bd3nj 7 ай бұрын
Yigermal endezih eyastemarachuh yeseyitanin aserar eyageletachuh silehone tebareku
@lomilemi4818
@lomilemi4818 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክ፣ እምነት ከእውቀት ጋር ሲሆን መልካም ኘው።
@bacuutolasa3593
@bacuutolasa3593 6 жыл бұрын
Waw unanawii tebarekuu
@promezemur3243
@promezemur3243 6 жыл бұрын
Meche mehe ene bemen live endemetelalefe betegeletsulen geta yebarekachihu
@eyuhabesha1998
@eyuhabesha1998 6 жыл бұрын
እውነት ነው የህሊና ፀሎት እሚባል እራሱ አለ አንገቱን ግሰፈ አይኑ አጨልመው ለዛውም ወደ ማርያም ነው እሚፀለየው እኔም ስደግም ነበር የኖርኩት አሁን ግን ጌታ ነፃ አጥቶኛይ ስሙ ይባርክ ተባረኩ ያባቴ ልጆች ጌታ ይርዳችሁ የዲያብሎስ ስራ ይፈርሳል በእየሱስ ስም አሜን
@Jesus-zv7xu
@Jesus-zv7xu 6 жыл бұрын
መሪ ጌታ ሙሴ ፀጋው በእጥፍ ይብዛልክ ዘመንህ ይባርክ
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
በጣም እምወዳችሁ ያባቴ ብሩካን❤❤❤
@iregat1400
@iregat1400 6 жыл бұрын
ብሩካን እንኳን ደህና ገባቹ። እየሱስ ክርስቶስ ፊቱን ያብራላቹ።
@cell2416
@cell2416 6 жыл бұрын
ወይ ጉድ ይገርማል
@cell2416
@cell2416 6 жыл бұрын
ተባረክ መርጊታ
@tsegadagne5965
@tsegadagne5965 4 жыл бұрын
በርቱ ጌታይረዳችኃል
@maystro3591
@maystro3591 5 жыл бұрын
Tebarku geta yemsegan
@tegestketema2520
@tegestketema2520 6 жыл бұрын
Wow!!! So powerful. This is so timely. Praise you Jesus now and forever. There is no other option but Jesus the Christ. Thank you for this information and God bless you all.
@bacuutolasa3593
@bacuutolasa3593 6 жыл бұрын
Waw tebarekii getaa yibarkii
@fekert.shebillfekert.shebi7107
@fekert.shebillfekert.shebi7107 6 жыл бұрын
እናተን፣ይስነሳ፣እግዛቤሄር፣ይባረክ፣ተባረኩ፣እውነተኛውን፣ወንጊል፣ከነሱ፣ተማሩ፣እንጄ፣ዝብላችሁ፣አትናገሩ፣ብራሃኑ፣ስለበራላቸው፣ማንም፣አይስቆማቸውም፣ገና፣አለምን፣ይወርሳሉ፣ተባረኩ፣ተባረኩ፣
@yenebecha7099
@yenebecha7099 10 ай бұрын
አባቴ መሪጌታ ነበረና ይህን ህይወት ሳያገኝ በማለፉ የሁልጊዜ ሀዘኔ ቢሆንም መዳንም ለተፈቀደለት ይሆናል በሚለው እጽናናለሁ እናንተ ግን እጅግ በጣም እድለኞች መሆናችሁን ለአፍታ እንዳትዘነጉት ሥለዚህም በጨለማ ላሉት ልንቃትትላቸው ይገባናል
@duliti7133
@duliti7133 23 күн бұрын
እግዚአብሔር የፈጠረው ህዝብ እኩል የሚያይ አምላክ እንጂ መርጦ ፈቅዶ የሚያድን አምላክ አይደለም
@gemedatsegaye6748
@gemedatsegaye6748 6 жыл бұрын
God Bless you at all, it is astonishing and educative!
@Newaccountbunnimeow
@Newaccountbunnimeow 6 жыл бұрын
yemidenk timrt new yemgermew ene lij hogn kes say betam efera neber ahun mistru gebagn tefiten neber egnan aynachinin yabera geta lelawinim ykifet amen. pls kemesadeb ylik temerameru lemin endeti bilo meteyek ynuren tebareku.
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 6 жыл бұрын
Hulachihum tebareku!!
@seifudagimbe.eyesuskirstos428
@seifudagimbe.eyesuskirstos428 Жыл бұрын
❤❤❤❤ tebareku
@alfatesfa5971
@alfatesfa5971 6 жыл бұрын
this is very important topic we need this kind of teaching in tigrina please please
@ihaveadream7056
@ihaveadream7056 5 жыл бұрын
በህይወቴ ለመጀመሪያ ጊዜ እየሱስ የእግዚያቢሄር ልጅ እንደሆነ በክርስቲያኖች ሲነገር ሰማሁ ደስ ይላል ግን እግዚያቢሄር ፍጣሪ እንጅ ወላጅ ሊሆን አይችልም ማለት እግዛቢሄር አላህ ማለት ከሆነ ማለቴ ነው
@abrhetgebre397
@abrhetgebre397 6 жыл бұрын
Ygermal keyet amttew new yhnnn yechelema tmhrti.wey gud Ante mrigeta enkans wede geta Jesus metahh Egziabher abzto abzto ybarkhhh !
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ ህዝቡን ጆቹን ያስመልጣል ዝም አይልም
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 6 жыл бұрын
Tebareku bertu bedmu teshfenu
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ
@ኢየሱስያድናልኢየሱስ-ሐ8ቐ 6 жыл бұрын
ብሩካንናችሁተባረኩ
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 6 жыл бұрын
Ekan beslam temlsachu tebareku
@yeshimoges2730
@yeshimoges2730 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርካችሁ የሚገርም ነዉ ዲያቢሎስ በሃይማኖት ሽፋን ሰውን እንዴት እንደሚያስት ያየሁበት ትምህርት ነው ።
@yeshiibacuu7648
@yeshiibacuu7648 6 жыл бұрын
Tebarekuu
@bilutopia29
@bilutopia29 6 жыл бұрын
Bini thank God I discovered your channel, may the Lord bless you and your ministry
@berihuberihu5767
@berihuberihu5767 5 жыл бұрын
Tigrina yelon dyu dae
@wesenewesene1764
@wesenewesene1764 6 жыл бұрын
geta yebekachu yeni wadachewohel
@tigesttig9348
@tigesttig9348 6 жыл бұрын
ጠላቴን ደምስሰው ተብሎ ይሰበኩና ከአንደበታችው የእርግማን ቃል ነው የምውጣው በጣም ነው የምያሳዝነው
@tsehaytemes1718
@tsehaytemes1718 6 жыл бұрын
Amen amen sirachew yifires
@tesfawwolia7909
@tesfawwolia7909 6 жыл бұрын
Asimesayi atihunu.tiyakaye anite yemanignawu emineti teketayi nachihu.
@Jesus-zv7xu
@Jesus-zv7xu 6 жыл бұрын
በኢየሱስ ክርስቶስ ስም የአስማትና ጥንቆላ ከምድሬ ስራው ይፍርስ
@addiszerihun6498
@addiszerihun6498 6 жыл бұрын
I really impressed about you mergeta moses jesus opened your eyes from darkness this is big this is the time for other our family orthodox .Just like God call moses to bring isrerate from bandage you mergeta called orthodox people to brake this bondage and been slaved by Deavil. GOD bless you i am pray for you i want to meet you when i come to ethiopia .
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
አሜንንንንንንንንንን
@tbb9074
@tbb9074 3 жыл бұрын
ፈሳም
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@KeneanMinshr-ql6zc
@KeneanMinshr-ql6zc Жыл бұрын
​​@@tbb9074 የስድብ ፋብሪካ ይሄንን ከሚያስተምሩክ(ሽ) ህይወት የሆነውን ኢየሱስን ቢያስተምሩክ(ሽ) ምን ነበረበት ጌታ ያስብክ(ሽ)
@nigatuyaai7414
@nigatuyaai7414 5 жыл бұрын
Let our Almighty God bless you all!
@reginajbeily6960
@reginajbeily6960 6 жыл бұрын
አሜን
@goodnews7295
@goodnews7295 6 жыл бұрын
God bless you you teach the truth
@best-ty6xt
@best-ty6xt 6 жыл бұрын
ጴንጤው ጋርስ የሚቸበቸበው ዘይት የማጏራት ጌታ ተናገረኝ እያሉ ማጭበርበር ለምን አይወራም:የነሱ አይብስም?
@babinegash7074
@babinegash7074 6 жыл бұрын
Geta yibarkachihu
@ያዳህመዳኔ
@ያዳህመዳኔ 6 жыл бұрын
God blessed all
@nishanraday7062
@nishanraday7062 6 жыл бұрын
የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች ፀጋውን ያብዛላችሁ ተባረኩ
@tesfut2863
@tesfut2863 6 жыл бұрын
ይሄንን እየስሙ ከነማስረጃው እየቀረበ እባካችሁ ስለ ሁሉ የሞተውን አየሱሰን ተቀበሉ
@rahelgirmay995
@rahelgirmay995 6 жыл бұрын
Egziabhier sitala beznab ar yametal ybalal
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 5 жыл бұрын
Yan gize betiru gonu kefetari yetesete new bileh amenk meche new tadyametfo mehonun yawekew begenzeb meserat endalebt yawekew
@tezerashgebreyes1042
@tezerashgebreyes1042 5 жыл бұрын
Kegedam weteh berasih mesirat sitjemir yesetan sira mehonu awkeh gin altewkewm . Lemin?
@azebmehari355
@azebmehari355 6 жыл бұрын
ሰላም፡ላንተ ይሁን ወንድሜ ቢንያም፡ ከመሪ ጌታ ሙሴ ጋር ያደርጋችሁት ፕሮግራም በጣም ድንቅ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካቹ።ብዙ ተምረናል።ኣንድ ጥያቄ ግን አለኝ፡መሪ ጌታ ማለት ምን ማለት ነው ?ጌታን ካገኘ ቡሃላ ወንድም ሙሴ ለምን፡መሪ ጌታ የሚለውን መጠሪያ አይተወውም?መሪም ጌታም እየሱስ ብቻ ኣይደለም ወይ?በዚ ትንሽ ግር ብሎናል።ብትነጋገሩና ለኛም ብታስተላልፉት ብለን በተስፋ እንጠብቃለን። ጌታ ብርክ ያርጋቹ።
@reginajbeily6960
@reginajbeily6960 6 жыл бұрын
ተባረኩ
@temesgensumoro7776
@temesgensumoro7776 6 жыл бұрын
Geta abzto yibarikih
@helentesfaye8185
@helentesfaye8185 6 жыл бұрын
@@temesgensumoro7776 ZXaaaaaAaaaaaaaaaaaazaaaa
@ebenezermerhay5402
@ebenezermerhay5402 6 жыл бұрын
Tebareku
@titiethiopian3536
@titiethiopian3536 6 жыл бұрын
Geta yebarkhi Merigeta
@wangai6802
@wangai6802 6 жыл бұрын
weyna chkmawen endeh geltut.
@abiymenze9696
@abiymenze9696 6 жыл бұрын
ሰስጋዬን የበላ ደሜን የጣ የዘላለም ህይወት አለው ስጋዬን ያልበላ ደሜን ያልጣ የዘላለም ህይ ወት የለውም ብሎ ጌታ የተናገረውን ቃል የለሉተር አማኞች አይቀበሉም ስለዚህ ስጋወደሙን የካዱ መናፍቃን ጋር አንድነት የለንም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ አማኞች ከዛሬ ጀምሮ የእነሱን ዩ ቲዩብም ሆነ ሌላ ቻናል አትከታተሉ ዝግዋቸው
@misraky1548
@misraky1548 6 жыл бұрын
Thank you for exposing this.
@tolaatamrat1772
@tolaatamrat1772 6 жыл бұрын
Birukan hunu yetewededachu nachu.
@derejemekonnen9179
@derejemekonnen9179 6 жыл бұрын
በመጀመሪያ የምታነሱት ሀሳብ ሁሉ መልኳም እንደሆነ እግዚአብሔር ያውቃል ከዚህ በመቀጠል መጠየቅ የምፈልገው ለመርጌታ ሙሴ ነው ጥያቄየም የመነገጃ ገንዘቡን አአ ለሰወች መተት ሰረቶ እንዳገኛው ገልፃል እንደዚህ ማለትም ለሰው ከሚደግም ለራሱ ቢደግም አይሰራም ማለት ነው ? ትንሽ ግረታን ስለፈጠረብኛ ነው ብዙ ጊዜ እኔም ጎጃም ነው የተወለድኩት እና የሚለውን ሁሉ አውቀዋለሁ ሀሰት የለውም ነገር ግን ለሰው ከሚደግሙ መተቱን ለራሱ የማይደግመው ጥያቄየ እሱ ነው!!![ ደረጀ seattle ]
@yenebetatube679
@yenebetatube679 6 жыл бұрын
dj yrr ጠንቋይ ለራሱ አያውቅም ሲባል አልሰማህም?እኔ እንደሚመስለኝ ነው ወንድሜ።
@hibratradai8446
@hibratradai8446 6 жыл бұрын
God bless you all
@maedot4545
@maedot4545 6 жыл бұрын
ሶስቱም ጴንጤዎች ናቸው አይደል ይቺ የሚለውም ማርያም ነው በቅዱስ ሚካኤል ድርሳን በቅዱስ ገብርኤል ድርሳን እኛ ኦርቶዶክሶች ሁሉንም አናውቃለን ሰዎች ሆይ ልብ በሉ በድግምት አዳምን ጠሩ ማለታቸው እግዚአብሔር የለም ማለታቸው ነው እየሱስንም አምላክ ነው ብለው አያምኑትም የቅዱስ ሚካኤል ድርሳን የቅዱስ ገብርኤል ድርሳን ፀሎት ነው ሰዎች እንዳትሳሳቱ አላማቸው ኦርቶድክስ ተዋህዶን ለማራከስ ነው የእግዚአብሔርን ነገር የሴጣን ነው አሉ ሳቃቸውም የዳቢሎስ ነው ራሳቸውንም ቅዱሳን አያሉ ያንቋጥጣሉ ይዘባበታሉ ወይ ሀገሬ ኢትዮጵያ ማርያም ሆይ ዛሬ ነገ አትበይ የልጅሽን እንዲህ የሚያንጓጥቱን አንቺው ያዥው ዛሬ ነገ አትበይ
@gettysburggettygetty3459
@gettysburggettygetty3459 6 жыл бұрын
Teberkii
@me-ej3oq
@me-ej3oq 5 жыл бұрын
3
@بومنصورالجسمي
@بومنصورالجسمي 5 жыл бұрын
ብርክ በሉልን
@genetserer771
@genetserer771 6 жыл бұрын
ህዝቤ ንቃ ወደጌታ እንጣ
@showbizzk9081
@showbizzk9081 6 жыл бұрын
እማልሰማው የለም በዚ ዓለም ኣምላኬ መንገድህን ኣሳየኝ!!!!! ኣስማት ይላል እንዴ ይሄ ሰውየ የሚካኤል ድር ሳን!!!
@bacuutolasa3593
@bacuutolasa3593 6 жыл бұрын
Unanawii idazinawii
@Newaccountbunnimeow
@Newaccountbunnimeow 6 жыл бұрын
ene cherkos betekiristiyan neber kal yemikafelew andim ken kerche alakim. hlme yeneberew mexdek, dingl hogne erasen madan neber ymifeligew, eyandandun melact taricachewen akalew yhen ewket yeje tesededku endim ken sile getachin medanitachin simar alasitawisim eyandandun melact gin akalew asitawisalehu teyayzo tifat new .
@bettybbc777
@bettybbc777 6 жыл бұрын
እናን ሰዎች መገኛችው የት ነው ?
@olo69100
@olo69100 6 жыл бұрын
Thanks
@ewg19ewg
@ewg19ewg 6 жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ እናንተጋ ብቻ ያለ አታስመስሉ። መርጌታው ሲጠነቁል ሰይጣንን እንደሚጠራ እያወቀ ነው።
@sabayemane1288
@sabayemane1288 6 жыл бұрын
Afre bilu wshoch E//r libona yistachu midire menafqi zemitachu baligachu kebetekirsatiyan sitibareru meshshegiya agegnachu menafqi yemibal midire seytanoch
@bsratgoje5617
@bsratgoje5617 6 жыл бұрын
bemejemerya bechnqlath yalew metemtemya awlq. keza bewhla ante dabilos mhonh glex.ante dabilos now rash.liela dabilos yelem ante rash diyablos new.
@simegnbirhane6276
@simegnbirhane6276 6 жыл бұрын
ጥያቄ ለአቶ ዘበነ ለማ ሚካኤል ክንፋ ላይ ማሪያም የተሳለችበት የመፅሀፍ ቅዱስ ክፍል እባክህ ምዕራፊንና ቁጥሩን በዚህ ላይ ላክልኝ
@dagmawitmichael3937
@dagmawitmichael3937 6 жыл бұрын
I love your questions 😆
@betelhemgirma9736
@betelhemgirma9736 6 жыл бұрын
ሲኖር አይደል እንዴ የሚልከው ምን አልባት ከተረት ተረት ከላከ እንጂ
@rahelgirmay995
@rahelgirmay995 6 жыл бұрын
Ere lbsachihun awutu
@mareguworqu3814
@mareguworqu3814 6 жыл бұрын
Unet tee celam egazaber yawaxachhu
@bemnetyemesgen1339
@bemnetyemesgen1339 6 жыл бұрын
Maregu Worqu u
@martayourhome2191
@martayourhome2191 6 жыл бұрын
Enanten degmo Sime Eyesus Chirstosen tetekimo menafkan aderegachu Misoso Gudef yaw naw. le Egzihabher libuen yasgeza Ewnetegna manew? Hulachuem libachu teserkual ke tikit Tamagn Orthodox Tewahedo Abatoch besteker.
@abiymenze9696
@abiymenze9696 6 жыл бұрын
በትእቢት ተነፋቶበዲያቢሎስ ፍርድ እንዳይወድቅ አዲስ ክርስትያን አይሁን ይላል መፅሀፍ ቅዱስ ስለዚህ እናንተ እላይ መፅሀፉ እንደ ገለፀው በትእቢት አዲስ ክርስትያን ሆናችሁአል እኛ ግን አንድ ሀየማኖት ይዘን አለን
@gashawmelese2602
@gashawmelese2602 6 жыл бұрын
የማርቲን ሉተር ቡችሎች የተዋህዶ የሆኑ ነገሮች ምኑ ቀራችሁ ? መቋሚያው ፣ በገና ከብሮው ጸናጽሉ ልብሰ ተክህኖ እረ ስንቱ ይወራል ስለ እናንተ --------- በ1999 ዓ.ም በአዲስ አበባ ሙሉ ወንጌል የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይማኖት ጳጳስ ነኝ ብሎ ነገር ግን ጳጳስ እንዳልሆነና በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ከርስቲያንን ተጠግቶ ምጽዋትን ከሰው ልጆች ይጠይቅ የነበረ መሆኑን መምህር ዘበነ ከነ ሙሉ መረጀው ግልጥልጥ አድርጎ ያዋረዳችሁ መሆኑ የታወቀ ሲሆን እንደገነም የሠራችሁትን ድራማ መልሼ እንዳስታውስ አደርጋችሁኛል ።
@hanabogale7225
@hanabogale7225 6 жыл бұрын
በመጨረሻው ዘመን ብዙዎች ሐይማኖታቸውን ይክዳሉ እንደተባልን አንርሳ፣ንስሐ መግባት ሲገባ ሐይማኖት መቀየር ምን አመጣው????? ትንቢቱ ይፈጸም ዘንድ ግድ ስለሆነ እንጅ!!!!!!
@tewodrosabebe8004
@tewodrosabebe8004 6 жыл бұрын
ጥንቆላ ሠይጣናዊ ሥራ እንጂ ከመቼ ጀምሮ ነው የክርሥትና ሀይማኖት የሆነው ወንድሜ መፀሀፍ ቅዱስ አንብብ።
@etyealemi2219
@etyealemi2219 6 жыл бұрын
ጠረንቆላና ኦርቶዶክስ የማይነጣጠሉ የአንድ እናት ልጆች።አባት የላቸውም።
@asselefechambeto906
@asselefechambeto906 6 жыл бұрын
Hana Bogale በመጀመሪያ ደረጃ ሃይማኖታችን ክርስቶስ ኢየሱስ ነው ሌላ ደግሞ መዳን በኢየሱስ ክርስቶስ ነው ብለው የሰበከዉን ሰው ንስሃ ግቡ ማለት ነው ይልቁንስ የዓለም ፍጻሜ ምንም ቢታዳፍኑትም ወንጌል አይጠፋም ያሸንፋል አንቺው ንስሃ ግብ።
@genetserer771
@genetserer771 6 жыл бұрын
ሀይማኖት መቀየር አይደለም ስተት ይታረምነዉ እየተባለያለዉ
@hiho2552
@hiho2552 6 жыл бұрын
Hana Bogale ኢየሱስ ማለት ሃይማኖት ሳይሆን ህይወት (የዘላለም ህይወት )) ነው ሃይማኖት ደግሞ ህግና ስርዐት አድርግ አታድርግ ነው የመለው ሰው በተፈጥሮው ሀጢአተኛ በመሆኑ ህግን መፈፀም አይችልም አዳኝ ያስፈለገንም ለዚህ ነው ሰዎቹ ሀይማኖት ሳይሆን የቀየሩት ህይወትን ነው ያገኙት
@yaredhagos6112
@yaredhagos6112 6 жыл бұрын
አስማት ፡ ወይስ ፡ አስማተ ፡ ስለሰሙ ፡ ነው ፡ ፡ ወይስ ፡ ጥንቆላ ፡
@duliti7133
@duliti7133 23 күн бұрын
ይቅር ይበላችሁ እነ ሆድ አምላካችሁ
@abebakebede2003
@abebakebede2003 6 жыл бұрын
Even when we were dead in sins, hath quickened us together with Christ, (by grace ye are saved;) "Ephesians 2:5" Amen!!!
@yetimorkyetimork7135
@yetimorkyetimork7135 6 жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ተባረኩ
@zedzed1044
@zedzed1044 6 жыл бұрын
እንዳው ምንኛ የሚያስፈራና የሚያሳዝን ዘመን ነው የደረስነው የሚጠፋ ሰውኮ በዛ 🙏😢ኦ ኣምለካችን እግዚኣብሄር ከዚ ትንቢት የሚፈፀምበት ያለው ትውልድ ኣቅፋ ስለ ሳመችህ ድንግል እናትህን ብለህ እባክህ ታደገን ጌታ ሆይ ኣድነን ምንም እንከን የሌለባት ቀጥተኛ የሆነችው ሀይማኖት ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እናታችን ለዘልአለም ትኑር ኣሜን ⛪✞☝
@masetewalyenuren4078
@masetewalyenuren4078 6 жыл бұрын
Yemgemryaw temlikachi neg lototy behon dersog neber kkkk
@zerabrukhagos4500
@zerabrukhagos4500 6 жыл бұрын
የክህደት ዘፈን ብትሉት ይመረጣል የኣውሮጳው የቄሣር የመናፍስት ፍልስፍና የጥፋት ማቅ የክህደትን ጎዳና መለጠጡ ምኑን ያክል ርቀት እንደምትጓዙ ልብ ካላችሁ ልባችሁ ሳይገምተው ኣይቀርም የወመነኞ የዛዮኒስታዊ ወረራ ይዟችሁ ገደል ይገባል እንጂ
@tesfawwolia7909
@tesfawwolia7909 6 жыл бұрын
Lerasachihu ewoku.degimo yehulu amalagi atinitubin.
@hayaluberha5887
@hayaluberha5887 5 жыл бұрын
be kefu serachu diablose sywardachu kkkkkkk wery tabzalachu diablos aytwem ayrsam wagawen ezaw
@abiymenze9696
@abiymenze9696 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ርኩሳን ብለህ አስተካክል ያፈረስክ የሉተርመነኩሴ ሳሚ አንተም ቅዱሳን ተባብላችሁ እርስበርስ ተሞካከሹ አቤት ሲይምርባችሁ ቅድስና እንደዚህ ረከሰ የሚገርም ዘመን መሳቂያ ሆናችሁ ሰይጣን ነው ፕሮገራማችሁን ሁሉ እያሰናከለ ያለው ታሰዝናላችሁ
@solomonlala2202
@solomonlala2202 6 жыл бұрын
ከመናፍስት ወደ መናፍስት ነው ያለፈው!!! ጌታውን ክዶ ሲመትት የኖረ እደገና ሌላ ጌታ ተቀበልኩኝ ይላል ? ድሮም እግዚአብሔርን ሳይሆን በእግዚአብሔር ስም አጋንትን እየጠራ የራሱን ደም እየገበረ የአጋንት መስዋት ገባሪ ና የአዳምን ልጅ ሲያሰቃይ የኖረ አሁን ደግሞ ሰውን የሚያስት የዲያብሎስ ወገን ነው !!! ዲያብሎስም እኮ ከመላእክት ወገን ከቤተ መቅደስ ነው የወጣው! ስለዚህ ሻሽ ከመጠምጠም መማር ይቅደም! ሳታውቅ ማንንም ማሳወቅ አይችልም ::
@faithson5710
@faithson5710 6 жыл бұрын
ምንም አልገባሕም ዝም ብለህ ሲኦል ውረድ።
@solomonlala2202
@solomonlala2202 5 жыл бұрын
@@faithson5710 የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን ልታስረዳኝ ወይም ልታስተምረኝ እዳይሆን ብቻ!?! በወደደን በርሱ ካሸናፊዎች እንበልጣለን!
@tigabuyidege5998
@tigabuyidege5998 7 ай бұрын
ደነዝ አንተ እኮ መጀመሪያም ጠቋይ እንጅ መሪጌታ አልነበርክም።ሲቀጥል በግዕዝ የተጻፈዉ ሁሉ የቤተ ክርስቲያን አይደለም።
@ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ
@ጥሩወርቅየተዋህዶልጅ 6 жыл бұрын
ማን መሪጌታ አደረገው አንድ ሰው ካንድ ሀይማኖት ከወጣ መሪጌታ አባ ምናምን የለም እነ ሆድ አምላኩ አባ መርካቶ ሁላ አሁንስ በዛ ኤጭ
@theworldbreath620
@theworldbreath620 5 жыл бұрын
ቄሶች የማያቁ ፍልጠት ይዞ ነዉ የወጡት ኡቀት ደግሞ የሚወስደዉ ሰዉ የለም
@tbb9074
@tbb9074 3 жыл бұрын
አንተ ማስተዋል የጎደለህ መሪጌታ እውን መጽሐፍቅዱስን አንብበሀልን?ሙሴ የፈርዖንን አስማተኞችን በትርን የዋጠችው በትርን ኃይል ምንድነው???ጴንጤዎች እንደ ይሁዳ በስንት ገዙህ?
@rahelgirmay995
@rahelgirmay995 6 жыл бұрын
Meskel aywedum pentiwoch netelawuna metemtemyawum aysmmachewum
@abiymenze9696
@abiymenze9696 6 жыл бұрын
አትዘባርቅ መሪ ጌታ ውሸት ጥሩ አየደለም የጥንቆላ መጵሀፍ ለቤተ ክርስቲያን አየገባም አገልግሊትም ላይ አይውልም ለረሳቸው ጥቅም ሲሉ የተዘጋጁ ነው ሰው በራሱ ሀሳብ ተሸንፎ ወደሀጢአት ይመራል እንጅ ተገዶ የሚማረው አይደለም አታወናብዱ
@JY-cv4dx
@JY-cv4dx 5 жыл бұрын
Mergeta is a deceptive guy we shouldn’t be entertained by this fools
@tadelemulugeta6834
@tadelemulugeta6834 6 жыл бұрын
በርግጥ ጰንጠ ለጠንቋይ ትመቻለች፡ እባካችሁን በቴ/ትያን ዉስጥ ተሰግስገው ሰላማችንን የምነሱንን ጠንቋዮችንንና ለቦችን ዉሰዱልንና ብዝነስ አሰሩዋቼዉ፡ እስከ ናይጀርያ ከምትሔዱ ለእናንተም ይሻላል፡፡ ፋትህ ለቅድስት በቴ/ትያንን!!✍.
@mulutube5053
@mulutube5053 6 жыл бұрын
አንተ ቀፎ
@mekelitnonr8979
@mekelitnonr8979 6 жыл бұрын
የበግ ለምድ ለበሠዉ ከሚመጡባቹሁ ተኩላወች ተጠበቁ😢😢😢
@jerytedy600
@jerytedy600 6 жыл бұрын
mekelit nonr እያስተማረሽ ነው ዝም ብለሽ ተማሪ አንድ ቀን ይበራልሻል
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275
@orthodoxhadhaakodhadhagatu1275 6 жыл бұрын
Le gezebi belichu new kotetem
Part 2 መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:27:57
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 40 М.
የታቦት ሚስጥር ሰው ቢገባው ከካህናት ጋር ህዝቡ ይጫረስ ነበር
1:11:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 21 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
IL'HAN - Qalqam | Official Music Video
03:17
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 700 М.
መሪጌቶች እንዴት በጥንቆላ ስራ ተሰማርተው እንደነበር ከነህይወት ምስክርነታቸው
3:16:16
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 10 М.
🔴ከትናትና የማይማሩ  ጨካኞች ናቸው❗️ ❗️
52:11
Dereje ZeWoyniye Media ደረጀ ዘወይንዬ ሚዲያ
Рет қаралды 21 М.
የመሪ ጌታ ጽጌ መልእክቶች
27:34
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 4,1 М.
መሪጌታ ሙሴ አምስት አጋንንት ተዋርሶ በምድራችን ላይ እንዴት ሲጠነቁል እንደነበረና
1:31:01
Birhan tube ብርሃን ቲዩብ የመንፈሳዊ አገልግሎት
Рет қаралды 26 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН