ምስጢረ ዕፀዋት የገነት ዕፀዋትና የሰው ዕድሜ ቀመር

  Рет қаралды 67,912

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda

Күн бұрын

የቀደምት ኢትዮጵያውያን አስገራሚ የዕፅዋት ዕውቀታቸውንና የገነት ዕፅዋትን ምስጢር በዚህ ቪዲዮ ስላወቁ ከልብ እናመሰግናለን።

Пікірлер: 347
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁንልን መምህራችን መምህር ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ እንኳን ደህና መጣህልን 🙏🙏🙏
@addiszemariam7240
@addiszemariam7240 3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ ቸሩ መድኃኔዓለም በፀጋ በእድሜና በጥበብ ይጠብቅልን
@taddywefou4908
@taddywefou4908 3 жыл бұрын
ሊቃውንት አባቶቻችንን ነፍሳቸውን በደስታው ስፍራ በመአዛ በተሞሉ እፅዋት መሀል ያኑርልን መምህር እረዥም እድሜ እንደ ምድር አሸዋ የበዙ ምሳሌያቸው የሚያደርጉህ ሊቃውንትን ይሥጥልኝ ይሥጠን እግዚአብሔር
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ምሳሌ ነው "ምድር እናት ናት" የሰው ልጅም ፣ በማህፅን የረገዛል፣ ይወለዳል፣ ያድጋል ፣ ያብባል፣ ያፈራል ፣ ያረጃል ይሞታል። ዶክተር ሮዳስ የሚደንቅ ትምህርት ነው የሚሰጡን እናመሰግናለን ።💚❤💛🇲🇱🇲🇱🇲🇱💚❤💛🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ
@ሰላምለኢትዮጵያዬ-ሸ2ሠ 3 жыл бұрын
የተከበሩት መምህራችን ምን ብዬ እንደምጀምር ከበደኝ ኢትዮጵያ የምትኮራቦት ድንቅ ሰው ኖት እውቀት እንዴት ደስ ይላል !!!! ባስተላለፉት ትምህርት መንፈሴ ደስ እያለኝ ነው የሰማውት የተማርኩት አይሰለችም እጅግ አመሰግናለው የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እጅግ ብዙ ታሪክ እና የእውቀት ምንጭ እንደሆነች ታላቅ ምስክር ነው እግዚአብሔር አምላካችን እውቱን እንደ ውቅያኖስ ያስፋሎት በረጅም እድሜና ጤና ይጠብቅልን🙏👍👏💚💛❤️👏😁
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
እንደምን አደርክ መምህር? የኢትዮጵያን ድንቅ ዕምቅ ዕውቀትና ምስጢር የምታሳውቀን የቤተክርስቲያናችን ኩራት የሆንክ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ዕድሜህን ያርዝምልን!!
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
@@አንድቀን-ረ4ዀ እሺ አደርጋለሁ።
@wukianostube7494
@wukianostube7494 3 жыл бұрын
@@WisdomOfTheFaith1 በታማኝነት ሰብስክራይብ አድርገንሃል አንተም የኛን ቻናል በታማኝነት ፪ ደቂቃ ና ከዛ በላይ በማየት ቤተሰብ ትሆን ዘንድ ጋብዘንሃል
@kahsayluel4146
@kahsayluel4146 3 жыл бұрын
Amen
@nunuhulegeb
@nunuhulegeb 3 жыл бұрын
@@WisdomOfTheFaith1 ሁሉም ሰብስክራይብ ያደረኩት ነው። የመጨረሻውን ደግሞ አሁን አድርጌያለሁኝ። አመሠግናለሁ።
@alsabereket9519
@alsabereket9519 2 жыл бұрын
Anasaw imiss
@melakualemayehu8076
@melakualemayehu8076 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያውያን ቅመም እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ያድልልን
@ጌታሆይእደፈቃድህይሁን
@ጌታሆይእደፈቃድህይሁን 3 жыл бұрын
የእውነት መልካምነትን የማይበት መምህር እግዚአብሔር። የእውቀትን ጥበብ ከዚህም በላይ ያብዛልህ
@yohannesgmedfu8100
@yohannesgmedfu8100 3 жыл бұрын
በልጅነቴ አያቴ ያሳዩኝ በጣም ወዛማና ለስላሳ ቅጠል ያላት ማሳ መካከል ብቻዋን ያለች የምታምር ልዩ ተክል አሳዩኝና ስሙዋ ጦቢያ/ኢትዮጵያ እንደምትባል የነገሩኝን ነገር አልረሳውም። ላስታ ላሊበላ አቅራቢያ በተከዜ ወንዝ ዳርቻ ነበር። ስለዚች ተክል የሚታወቅ ነገር ካለና ለምንስ ጦቢያ እንደተባለች ባውቅ በጣም ደስ ይለኛል።
@bezabihmeseret5358
@bezabihmeseret5358 3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ኩራት ቅድስት ቤተክርስቲያን ባንተ ትኮራለች
@fikertegebremichael9036
@fikertegebremichael9036 3 жыл бұрын
የተዋዶ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያናችን ፍሬ እንቁ ወንድማችን መምህራችን ዶ/ር ሮዳስ ሀዲስ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልን 🙏🙏🙏
@endryasadmassu9442
@endryasadmassu9442 3 жыл бұрын
መምህር:እንዳንተ አይነት ዕውቀታቸውን ለሌላው ለማካፈል የሚጥሩ ትውልድን በእውቀት ለማነፅ የሚታትሩ ሰዎችን ያብዛልን።
@sisayyekoye107
@sisayyekoye107 3 жыл бұрын
ትልቅ የሆነ ት/ት ስለሰጡን እግዚአብሔር አምላክህ የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክ ።
@anbeskiya2196
@anbeskiya2196 3 жыл бұрын
የድንግል ልጅ እድሜና ጤና ይስጥህ መምህራችን 🙏
@maledachekol6594
@maledachekol6594 3 жыл бұрын
Enamsgnalen dr Rodas 💚💛❤🙏
@woinshetsama2693
@woinshetsama2693 3 жыл бұрын
ሰላመወት ይብዛ መጋቢ ሐዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ ታደሰ እንዴት ነወት በርቱልን የጥበብ አምላክ አሁንም ጨምሮ ጨማምሮ ጸጋውን ያድለወት እመብርሃን ትጠብቀወት
@koigatu8504
@koigatu8504 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልክ መምህር አሜን
@BeteamharaTv
@BeteamharaTv 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ ባለፈው እፅዋቶቹን በቪዲዮ አሳዬን
@user-gi9bt8nn1b
@user-gi9bt8nn1b 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልህ አለሁ ህይወትህ ይለምልም
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 3 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ለመምህራችን ለዶክተር ሮዳስ ታደሰ።
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
እናመስግናለን መምህር ረጂሙን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@selemonantero3376
@selemonantero3376 3 жыл бұрын
እድሜህን ያርዝምልን እድሜና ጤና ፍቅር ያድልህ ክርስቶስ አሜን
@yemichael5274
@yemichael5274 3 жыл бұрын
መምህር ስንት ሊቃውንት እንዳሉን ይታወቃል መቼም አንተን ልዩ የሚያደርግህ ባገኘኸው ዕድል ይህን አይነት የሚዲያ ቴክኖሎጂን ተጠቅሞ ግን ለትውልድ ዕውቀትንና ሚስጥራትን ለማስተላለፍ የደፈረ ብዙ አላየሁም እና ቀጥልብት እባክህ እንዳታቋርጠው አደራ እግዚአብሔርም እንድጠብቅህ የዘወትር ፀሎታችን ነው።
@solomonweldesenbet1843
@solomonweldesenbet1843 3 жыл бұрын
እጅግ እናመሰግናለን መምራችን፤ ለአባቶቻችን ክብር መስጠትን እና አብዝተን መደነቅን ሥራችን እንድናደርግ ምከር መምህር ፤ እግዚአብሔር ጥበቡን ያብዛልህ+++
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እንቁ ተመራማሪ የተሰጠህ ፀጋ ከኦርተዶስ ሃይማኖት ሚስጥሩን የገለፀላችሁ ብዙ የሃገሬ ልጆች ስላላችሁ እግዚአብሔርን እመሰግነዋለሁ፣ትውልዱን አስተማሪ የሃገር ተስፋ ነህ፣🙏🙏🙏
@MesiKedir
@MesiKedir Жыл бұрын
ብርታ የኛ ጀግና
@assefashworku4694
@assefashworku4694 3 жыл бұрын
እግዚ አብሔር ይባርክህ ጥሩ ትምህርት እየስጠኽን ነው
@ሰንፔር-በ1ቨ
@ሰንፔር-በ1ቨ 3 жыл бұрын
ዶ/ር ስለጠልሰም ማወቅ እፈልጋለሁ እና ስለሱ ትንታኔ ብትሰጠን ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ
@Powergamer7726
@Powergamer7726 3 жыл бұрын
መምህር እውቀቶት አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጦት
@bisratpcxx8931
@bisratpcxx8931 3 жыл бұрын
አለማችን በ 2050 ምን ትሆናለች kzbin.info/www/bejne/roDMcmCbYqdjqs0
@ተዋህዶመዝሙር-ጐ2ተ
@ተዋህዶመዝሙር-ጐ2ተ 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@princetakumakuvaza2871
@princetakumakuvaza2871 3 жыл бұрын
Yemtmertew yehuwala merha misl konjo me yanesasalna Amesegnalehu.
@Janhoy723
@Janhoy723 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ መሀይምነትን አጥፍተህ እንደ ቀደምት አባቶቻችን ጥበብን ለግሰን 💚💛♥️
@danielaa8313
@danielaa8313 3 жыл бұрын
Dr Rodas, big respect for sharing your classic information. We all Ethiopians should bring back our Great Civilization! Long Live Ethiopia 🇪🇹
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 3 жыл бұрын
እንደ ኢትዬጵያዊ ሆኖ መወለድ መታደል ነው። እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለሕይወት ያሰማልን።
@sebleeyas9256
@sebleeyas9256 3 жыл бұрын
ዶ/ር እናመሰግናለን ባለ አዕምሮወች በደንብ ተጠቀሙ መምህሩ ቤተ መፀሀፍት ነው
@zedzwachecha3879
@zedzwachecha3879 3 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛሎት በእድሜ በጤና ያቆይልን
@justfooty-editz
@justfooty-editz 3 жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@semegneadal3623
@semegneadal3623 3 жыл бұрын
ምን ያህል እንቁ የነበሩ አባቶች ነበሩን ! በጣም ይገርማል እኛ ግን ምን ያህል እራሳችንን አሳንሰን እንደምናይ ኢትዮጵያዊነት ክብር መሆኑን አላወቅነውም ። ግን ደስ የሚለው ነገር ጠፍተው አልጠፉም እንደ እናንተ አይነት ምርጦቹን አስቀርተውልናል ;እግዚአብሔር ያብዛችሁ !! እኛንም አርሲቡርሲውን ትተን በኢትዮጲያችን እምንኮራ ያድርገን ።
@lubanjagetahun3036
@lubanjagetahun3036 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር እዉቀቱን ይጨምርልህ እድሜና ጤና ከነ ቤተሰብህ ይስጥህ የኛ ገና ያልተነበበ ያልታየ ሀፍታችን ነህ ኑርልን
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር እጂግ ግሩም ድንቅ ነበር እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥልን
@selemonselemon928
@selemonselemon928 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት ቃለኅይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር አንላክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥልን ድንቅ ትት ነው የነገርከን እንወደሀለን♥♥♥♥♥
@melakugebremariam50
@melakugebremariam50 3 жыл бұрын
ድንቅ የኢትዮጵያ ፍሬ ዶክተር ሮዳስ ታደስ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥህ በርታ የማናውቀውን ሁሉ በማብራራትህ እናበማስተማርህ እናመሰግንሃለን።
@alemdemesa6875
@alemdemesa6875 3 жыл бұрын
Rodasyie sel estwat medehanitenetem betengeren melakam nw tebarekelen
@mekualayu8910
@mekualayu8910 3 жыл бұрын
gezaber yeberkh
@muluneshdemessie137
@muluneshdemessie137 3 жыл бұрын
ዶክተር ፡ ሮዳስ ፡ እግዚአብሂር ፡ በእድሜ ፡ በጤና ፡ ይጠብቅልን ፡ ኢትዮጵያ ችን ፡ አንዲህ ፡ ውብ ፡ ታሪክ ፡ ያላትና ፡ የስልጣኔ ፡ ምንጭ ፡ መሆኗን ፡ የማያውቁ ፡ ለጆቿ ፡ አለማወቃቸውን ፡ አውቀው ፡ አገራቸውን ፡ አክብረውና ፡ አስከብረው ፡ በአንድነትና ፡ በፍቅር ፡ እንዲኖሩ ፡ ትልቅ ፡ አስተዋፆ ፡ ይኖረዋል ፡ ብዩ ፡ አምናለሁ ፡ ከሰሙና ፡ ከተጠቀሙበት ፡ ኢትዮጵያን ፡ ከልጆቿ ፡ በላይ ፡ ሌላ ፡ እየተጠቀመበት ፡ ነው ፡ ኑርልን
@thegreatantony1550
@thegreatantony1550 3 жыл бұрын
መምህራችን በጣም እናመሰግናለን 🌿🌿🌿🌿🌿
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ
@እመቤትየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ልዩ ነህ መምህር
@burtakanb5816
@burtakanb5816 3 жыл бұрын
💘🌿🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️💘🌿🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️💘🌿🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️💘🌿🌿🕯️አሜን አሜን አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️አሜን💘🌿🌿🕯️
@አንድቀን-ረ4ዀ
@አንድቀን-ረ4ዀ 3 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉኝ እስቲ👁👁
@MenorDegu-xr7cj
@MenorDegu-xr7cj Жыл бұрын
ሰላም ሰለም
@tadessebirhanu2302
@tadessebirhanu2302 3 жыл бұрын
በጣም ጥዑም ትምህርት ነው ያስተማሩን መምህር እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥልን።
@yeshi-mekonnen
@yeshi-mekonnen 3 жыл бұрын
መምህር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን👏
@benyamhaylwme34
@benyamhaylwme34 3 жыл бұрын
Hy
@benyamhaylwme34
@benyamhaylwme34 3 жыл бұрын
Hdhhwhd
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ
@ጥሩነሽስደተኘዋልጇንናፋቂ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥህ የማላውቀውን ነገር አሳውቀኸኛል ፀጋውን ያብዛልህ እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@alemmengesha8492
@alemmengesha8492 3 жыл бұрын
ዋዉ። እጅግ በጣም ደስ የሚል እዉቀት ስላካፈሉን እድሜ ይስጥልን። የራሶትን የጥናት ምርምር ማእከል ከፍተዉ ብዙዎች እንደሚጠወሙበት እንደሚማሩበት ተስፋ አለኝ።
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ውድ መምህራችን አሜን።።
@mistirwoldemariam2177
@mistirwoldemariam2177 3 жыл бұрын
መምህር የሚገርም እውቀት ነው ያለክ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@addisuzemen15
@addisuzemen15 3 жыл бұрын
ስንኖር ብቻ ሳይሆን ስንሞትም የምንቀበርበት ጭምር ውጤቱ ከእፅዋት ነው። ትልቅ እውቀት ነው መጋቤ ሮዳስ የሰጡን።
@abebakahsay1228
@abebakahsay1228 3 жыл бұрын
Memher betam dink yehone timhert new tsegawen yabzalh wendmachen 👏💖💖💖
@arifumik4441
@arifumik4441 3 жыл бұрын
Enwedehalen memeher
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ አዝሪት አንልም እግዚአብሔር ይስጥልን ጥበቡን ይጨምርልህ🙏
@emebetgebre5971
@emebetgebre5971 2 жыл бұрын
Akebrkalehu
@dawitnega6913
@dawitnega6913 3 жыл бұрын
ሰላም ተከታታዮች....እንዲሁም ታላቅ መምህራችን ዶ.ር ሮዳስ...ከኔዘርላንድ ነኝ!
@wukianostube7494
@wukianostube7494 3 жыл бұрын
እቺን አዳምጣት ጥበብ ቤቷን ሰራች ....ሰባት ቁጥር በመምህር መሰፍን ሰለሞን ሙሀባ (Number Seven Mesfin Solomon Muhaba ) kzbin.info/www/bejne/hpWUZ6ljqpiGnbs በእግዚአብሔር ላይ ያመጹት ጠባቂ መላዕክት kzbin.info/www/bejne/bXrXaXiFjrdqqbs
@benyamhaylwme34
@benyamhaylwme34 3 жыл бұрын
Biniyam
@belaytesfaye7725
@belaytesfaye7725 3 жыл бұрын
መምህር ለኛ እንደዚህ እውቀት እንደመገብከን ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክህ...
@bezasolomon4815
@bezasolomon4815 3 жыл бұрын
መምህሬ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ❤🙏
@ወይዘርመና
@ወይዘርመና 3 жыл бұрын
ዶክተርየ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እውቀትንም ጥበብንም ፈጣሪ ይጨምርልህ 💚💚💚
@yehualawerkayele9084
@yehualawerkayele9084 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ከምግብ የበለጠ የሚያጠግብ እውቀት እናመሰግናለን ሮዳስዬ ህያው እግዚአብሔር የበለጠውን ይስጥልን በርታልን
@orthodoxneg8742
@orthodoxneg8742 3 жыл бұрын
ዶክተር ፀጋውን ያብዛለዎት እግዚአብሔር ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤
@kidestyigzaw6256
@kidestyigzaw6256 3 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን የኛ ሙህር አምላክ ይጠብቅልን የድግል ልጂ
@amaredemsie51
@amaredemsie51 3 жыл бұрын
Girum new! Kibir yistilign!
@yeneneshekebede7200
@yeneneshekebede7200 3 жыл бұрын
ደክተር አደናቂህ ነኝ እግዚያብሔር እውቀቱን ያብዛልህ
@lilaygebremedhin8348
@lilaygebremedhin8348 3 жыл бұрын
It is so awesome please keep going what you doing you are renewing us as Ethiopians
@Ase-fb4te
@Ase-fb4te 3 жыл бұрын
መምህራችን እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ
@seblewongelayalneh4122
@seblewongelayalneh4122 3 жыл бұрын
መምህር እፀ ሐረገወይን ምስሉን ይልቁልን
@tafa5321
@tafa5321 3 жыл бұрын
thank God to bring you Ethiopian God bless you
@gelilas1225
@gelilas1225 3 жыл бұрын
የሚገርም እውቀት ነው መምህር ቃለህይወትን ያሰማልን።
@ተዋህዶመዝሙር-ጐ2ተ
@ተዋህዶመዝሙር-ጐ2ተ 3 жыл бұрын
አቦ ተባረክ አንተ ባትኖር ኖሮ ይኽን የመሰለ እውቀት ምን ይውጠው ነበር ኑርልን💝💓💗💖💞💟💘💕💔💜💛💚💙❤🇪🇹🌷🙏🌻😲😲😲😲🙎❤💙💚💛💜💓💕💖💗💝💞💟💗💗💗💗💗💗💗💗💗 🌻🌻💐💐💐🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 እንኳን ወደዚህ🌺🌻 🌻🌹 መጣነህ ጎበዝ 🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻
@asterekebed3344
@asterekebed3344 3 жыл бұрын
Ewenet memeret new be huletum bekul yetesale a'emero new yalewot Egziabehare yechemerelewot
@yoham411
@yoham411 3 жыл бұрын
በመጀመርያ የኢትዮ።ጠቢባን ፋሬ በመሆንህ እድለኞች ነን እግዛብሔርየመሰስገን ይጠብቅህ
@zewditubekana902
@zewditubekana902 3 жыл бұрын
መምህር እንኳን ደህና 👍መጣህ 🙏
@astera7817
@astera7817 3 жыл бұрын
መምህር እድሜ ያብዛልኝ
@lucysabella6727
@lucysabella6727 3 жыл бұрын
ቀድመን እስከተፈትጠርን ድረስ እውነት እና እውቀት ከኛ ተርፎ ለርዓለም የሚበቃ አለን
@kidistandye7421
@kidistandye7421 3 жыл бұрын
የሚገርም ነው ረቂቅ ነው የእግዚአብሔር ስራ
@bamlakuabawayitayew
@bamlakuabawayitayew 8 ай бұрын
መምህር ሀዲስ ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ የኢትዮጵያን የተደበቀ ሚስጥር እየገለፅህልን ነው እኔ ይህን መስማት ከጀመርሁ በኋላ ሀይለኛ የሆነ ፍቅር ይዞኛል መፅሀፋን ለማንበብ አነሳስቶኛል
@tigistworku1534
@tigistworku1534 3 жыл бұрын
ሸሚዝክ ያምራል
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 3 жыл бұрын
በርታ፡ በተለይ፡ ለውጣቱ፡ ትውልድ፡ በጣም፡ ጠቃሚ፡ ነው።
@tigistheyi2719
@tigistheyi2719 3 жыл бұрын
Wow!!! God bless you Dr.
@emebetamene8989
@emebetamene8989 3 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ አንወዳለን. ሰላምክ ይብዛለን
@mimiworku4129
@mimiworku4129 3 жыл бұрын
ሰላም መጋቢ ሐዲስ መምህር ዶክተር ሮዳስ በእውነት እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ ጥልቅ ዕውቀትን ነው ያካፍሉን ገራሚነው እንደው የተፈጥሮን ሚሰጢር ሳያውቁ መኖር እንደ አለመኖር ይቆጠራል። በተለይ ስለ ዕፅዋት ፣ዕዝሪት፣አትክልት እነዚሀ የተፈጥሮ ድንቅ ስጦታዎች ከሰው ባህሪ መመሳሰል ድንቅ ነው ከእነዘህ ውሰጥ ደግሞ ነፍሳት ተመጋቢ ዕፅዋት ገራሚነው በተለይ ስለ ዕፅወ ገነት(የሕይወት) ስለርሱ ገለፃ ሲያደርጉ እኔ በምናቤ ወደ ዕፀው ገነት መኖሪያ ተጓዝኩኝ ምን ያህል የደሰታ ሰሜት እንደተሰማኝ ቃላት ያጥረኛል ለመገለፅ አመሰግናለሁ መምህር❤
@hamelmalworku5575
@hamelmalworku5575 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ ሰው ትምህርትህ ወደር የለውም እናመሰግናለን። በርታ በርታ ከቶሮንቶ ካናዳ። ሐሚ 💚💛♥️
@hewangirms9341
@hewangirms9341 3 жыл бұрын
hulgeb memher egzabeher edeme ke tena saga ybzalh edate yaloten ybezaln
@sefinewadane487
@sefinewadane487 3 жыл бұрын
arif new gin bmsil bihon betam tiru new atikltichn binayachew
@yetshettegene5535
@yetshettegene5535 3 жыл бұрын
ተክሎችን በተለየ መልኩ ስላሳየከኝ እና እንዳስብ ስለረዳኸኝ በጣም አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ !!!
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ
@እመአምላክእናቴ-አ5ገ 3 жыл бұрын
ሰላም መምህር እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን 😍
@Aykaf-ayalkbet
@Aykaf-ayalkbet 3 жыл бұрын
Memehr betam nw yemakebrh yemwedehh..edmehn geta ybarklhh
@kokkestapper4025
@kokkestapper4025 2 жыл бұрын
Amen amen
@dinagoddinagod7463
@dinagoddinagod7463 3 жыл бұрын
የ ኢትዮጵያ እንቁ ሀብት በርታለረን 👍
@ntombikaysenondzengu3748
@ntombikaysenondzengu3748 2 жыл бұрын
ተባርከኻል፣ደስ፣ትለኛለህ፣ቀጥል፣ሳትቀይር፣
@endalkachewassefa5313
@endalkachewassefa5313 3 жыл бұрын
Dr የሚታቀርበው ሀሠብ አሥተማሪ ስለሆነ በርታ
@tamruagnchew4686
@tamruagnchew4686 3 жыл бұрын
Thank you
@abenenrwded6949
@abenenrwded6949 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን መምህራቸን እደሜና ጤና ይስጥህ
@alemneshlegesse1277
@alemneshlegesse1277 3 жыл бұрын
Endetneh tebarek alemyea kelidetyea
@winawoldemichael6108
@winawoldemichael6108 2 жыл бұрын
Memhr betam IWKET new yagegnewbh,ine TALIAN new yadekit ymnorewm,BANTE tmhrtoc ageren ETHIOPIA byebeletbindafenkatna indkorabet adrgewgnal le linee AMESEGNHALEW IGZABHER ZEMENHN YBARKEW,INDANTE AYNETOCH BIZU AFRA
@1919happylife
@1919happylife 3 жыл бұрын
wow...fitari denqe nw
የጭንቅላት እሳትን ለማብራት ከእርጅናው ታደሰ አንተም ...
41:27
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 103 М.
ለዓለም ዕንቆቅልሽ የሆኑት አስፈሪዎቹ ብሔሞትና ሌዋታን የት ናቸው?
50:50
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН
Ful Video ☝🏻☝🏻☝🏻
1:01
Arkeolog
Рет қаралды 14 МЛН
Ozoda - Alamlar (Official Video 2023)
6:22
Ozoda Official
Рет қаралды 10 МЛН
ንጉሡ ሲመጣ የሚለብሰው ልብስና የሚቀባው ምስጢራዊ ቅባት
55:51
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 42 М.
በሜታፊዚክስ መሰወር እንደሚቻል ያረጋገጡት ሳይንቲስት ዶ/ር አብርሃም
34:24
በዐምስት ዐይኖቻችን ማየት የምንችለው ረቂቅ ዓለምና ድብቅ ምስጢር
56:54
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 119 М.
ገነትና ሲኦል በሰውነታችን ... ቦታቸውስ? አንጎልና ልብ አስገራሚ ጥበብ
34:04
Vampire SUCKS Human Energy 🧛🏻‍♂️🪫 (ft. @StevenHe )
0:34
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 138 МЛН