መስተፋቅር ሰዎችን ስለሚያፋቅር ቢደረግ ምን ችግር አለው?ስምንቱ አደገኛ መስተፋቅሮች ምን ምን ናቸው? A

  Рет қаралды 46,205

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

ቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም Kesis Henok Weldemariam

Күн бұрын

Пікірлер: 255
@getemasfen237
@getemasfen237 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን. አባታችን እናተን የሰጠን አምላካችን የመሰለ ይድረሰው❤❤❤❤❤
@ba7359
@ba7359 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እናንተን የሰጠን አምላካችን ክብር ምስጋና ይድረሰው!!!
@አርሴማእናቴ-ወ2ጀ
@አርሴማእናቴ-ወ2ጀ 9 ай бұрын
እኔም በጣም እሚወደኝ ልጅ ነበረ አልፈልግህም ብየዉ በተደጋጋሚ በጣም ሱሰኛ ሆነ ግን ከተወሰኔ ጊዜ ጠፍና መጣ ከዛ ሁሌእሚለቅስ ልጅ ሌላሰዉ ሆኖ መጣ ከዛ አንቺ የኔ ብቻነሽ ማንንም አታገቢም ተያለሽ አለኝ ታግሼእጠብቃለሁ አለኝ ማለት ነዉ በዛዉ ጠፍ ድጋሚ ከዛ እሱን ማሰብጀመሩኩ ሰደዉል አያነሳም ይዛጋብኛል በተለያየ ቁጥር ሰደዉል አያነሳም በጣም አለቅሳለሁጨልታነቅ ደርሼ ነበር ከዛ አንተን ማጣት አልፈልግም ብዬ ሜሰጅ ስፀፋለት መልሶ ደዉለና እሺ አለኝ ከዛ ሰደዉል አያነሳም ተለጠጠ ሰራዬ ማልቀስ ሆነ ሰራ መሰራት አልቻልኩም ለሊት ሁሉ አለቅሰነበር ተሰፋ ቆርጬ መዝሙረ ዳዊትን ደሎት 1 ሳምንት እያደረሰኩ ቅድሰት ድንግልእመቤቴንማርያምንጨእና ቅድስ ሚካኤል ለመንኩት እምኖረዉ በሰደት ነበር አግኝቼ አወረዉ አለሁ ብዬ ሄድኩ እሚገርመዉ እስን ሳላገኝ ጸበል ሄጄ ተቀምጫ ደዉልኩለትና አ አ ነዉ ያለሁት አልኩት ለምን አልነገርሸኝም ሰለኝ ሰፕራይዝ ላርግህ ብዬነዉ አልኩት የት ነሽ አሁን ላግኝሽ ሰለኝ ጸበል ነኝ ሰለዉ ከዛሬ ጀምሮ በዚክ ሰልክ እዳደዉይ አለኝ በጣም አዝኜ አለቀሰኩ እሚገርመዉ ለካ መሰተፍቅር አሪጎብኝ ሊበቀለኝ ነበር እዳብድ አርጎብኝ ሳላብድ አሁንእግዚአብሄር ይመሰገን ተጸብዬ አዲሰ ሰዉ ሆኜ እሱን እረሰቼ አዲስ ሂወት ጀምሬ የሂወት አጋሬን እመቤቴ ሰታኝ እናት የሆነባል ሰታኝ በፍቅር ሳንቆይ ተጋበን እኔም ተመለሰኩ ወደ ሰደት አትሂጂ እያለኝ መጣሁ ፈጣሪ ይመሰገን
@sarh9074
@sarh9074 9 ай бұрын
ታድለሻል እመብርሃን እረታሻለይ. ለኔም ትድረስልኝ❤😢
@አርሴማእናቴ-ወ2ጀ
@አርሴማእናቴ-ወ2ጀ 9 ай бұрын
@@sarh9074 አይዞሽ ለኔ የደረሰች ላንቺም ትደርሳለች ከሁላችን ጋር ትሁን
@sarh9074
@sarh9074 9 ай бұрын
@@አርሴማእናቴ-ወ2ጀ ከፍቶኛል ልጁ ለጥቅም እደቀረበኝ እያወቅሁ. ልቤ እያወቀ የማያፍቅረኝን የማላፍቅረውን ሰው እግዚአብሔር ያልፍቀደልኝን በድገት ተዋውቄ ህይወቴ ተበላሸብኝ ማርያምን ልፍተኛ በሰው ሃገር ለፍጣሪ ነበርሁ በድገት ደስታየን አጣሁት ፍጣሪየንም በደልሁ በቃ ህይወት ለኔ አልተፍጠርሽም አልካት በጣም ተፀፀትሁ ስለዚህ ከልጁ አልተጋባንም ምን ትመክሪኛለሽ ልተወው ትያለሽ ወይስ ልቀጥል እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይር በይኝ
@FikrBicha
@FikrBicha 8 ай бұрын
ፈጣሪ ይወድሻል እንኳን ተረፍሽ
@ነፃነትየድንግልልጅ
@ነፃነትየድንግልልጅ 7 ай бұрын
​@@አርሴማእናቴ-ወ2ጀኡፉ ታድለሽ እኔስ ተሰቃየሁ በመስተፋቅር
@KassaneshAsimare
@KassaneshAsimare 9 ай бұрын
አባዬ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥወት ቸሩ መድሐኒያለም አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ
@እግዚአብሔርብርሀኔናመድሀ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እኛንም እግዚአብሔር የመስማት ብቻ ሳይሆን የተግባር ስው ያድርገን❤❤❤❤
@MheretTsiduye
@MheretTsiduye 9 ай бұрын
እግዚኦ ማሀረነ ክርስቶስ❤ ይህን ሁሉ መች አወቀን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን ቃለ ሒወት ያሰማልን ❤
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 9 ай бұрын
መምህር ቀሲስ ሄኖክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እኔና ባለቤቴ የዛሬ ሳምንት "መፃጉዕ" እርስዎ በሚያገለግሉበት ደብር ተገኝተን ብዙ ተምረ ተጠምቀን ብዙ ሸክማችንን አቅልለ ወደ ምኖርበት ኤሮፕ በሰላም ተመልሻለሁ አሁንም የእርስዎ ትምህርት በህይወት መንገዳችን ብርሃንን ይሰጠናል እና እርስዎን የሰጠንን እግዚአብሔር እናመሰግነዋለን!❤❤❤
@teweldeg378
@teweldeg378 7 ай бұрын
ቑጥር ስልክ አለ የመምህር ቀሲስ ሄኖክ
@bahhahayhhuuu4051
@bahhahayhhuuu4051 11 күн бұрын
አሜንአሜን፣አሜን፣እግዚአብሔር ፣ይጠብቀን፣❤❤❤❤❤❤❤
@habhabshi5767
@habhabshi5767 Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን በጸሎት አስቡኝ ወለተ ማርያም ብላችሁ ደካማ ልጀዎት ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@serkalemdejen250
@serkalemdejen250 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን. ቃል ህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ያርዝምልን በእድሜና በፀጋ ያቆዮልን አሜን እኛም የሠማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን በፀሎት አስብን ከነ ቤተሰቦቼ❤❤❤
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል
@ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል 9 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን❤ መናለ ከክፉ ነገር ብንርቅ ግን😢
@amanuel5687
@amanuel5687 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአቢሄር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ያቆይልን አባ በጸሎት አስቡኝ
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 ай бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾ቃለ ህይወት ያሰማልን እንኳን አብሮ አደርሰን ❤
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 9 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን ቀሲስ እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@yezenworeku5093
@yezenworeku5093 2 ай бұрын
ይኸ የኔ ህይወት ነዉ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልኝ እህተ ማርያም ብላችሁ ፀልዩልኝ ሂወት ጨልሞብኛል ስራም እዳልሰራ ቁጭ እድል አረቦቹ እዲጠሉኝ ከንቱ እንድሆን ነዉ የተመተተብኝ መምህር መፍትሄ ስጡኝ በእመብርሃን
@zed96
@zed96 9 ай бұрын
አባታችን ጸጋዎትን ያብዛልን እድሜና ጤናዎትን ይስጥልን በጸሎት አስቡን ሀይለ ማርያም ወለተ ጨርቆስ እያልሁ🤲
@EmabetzenaEmabetzena
@EmabetzenaEmabetzena 4 ай бұрын
አባታችን ትምህርቶት 😢በጣም ለውጦ ናል ቃለህይወት ያሰማልን ሽ አመት ኑሩልን አባታችን❤❤❤❤
@hanaReta-s1d
@hanaReta-s1d 9 ай бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን 🙏እግዚአብሔር አምላክ ከርኩስ መንፈስ ይጠብቀን 🙏
@yedingilmeriyamlijnegn4442
@yedingilmeriyamlijnegn4442 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂዎት ያሰማልን አባታቺን እግዚአብሔር ይመስገን ቡሩሃን አባቶቺ ላሰጣን 🙏🥰እግዚአብሔር አሁኒም ፀጋሁን ያቢዞሎት እርሜ ካቴና ያድሎሎት ቁዱስ ሃያል ጌታ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ
@እግዚአብሔርይመስገን-ፀ3ከ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት ❤
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን በፀሎት ወለተ መድህን አስብኝ
@nigstihenos4451
@nigstihenos4451 9 ай бұрын
እጅ እምነት ተቀቢ
@tsgabugirmay-h4l
@tsgabugirmay-h4l 9 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ኣባ ኣምላክ የኣገልግሎት ዘመንዎ ያርዝምልን እኔ በትልቅ ችግር እገኛለው መስተፋቅር እጄ ላይ ይገኛል የተወሰነ መጠን ተጠቅሜኣለሁ ኣብዛኛው ግን እጄ ላይ ይገኛል ይህ የሆነው ለራሴ ህመምተኛ ነበርኩ በህክምና ምንም የለህም ተብየ ወደ ደብተራ ስሄድ የነበረኝ ህመም ለግዜው ጠፋ ከዛ ቡሃላ ተመልሰህ ናት ሲለይ ስሄድ የመስተፋቅር ሰጠኝ ተመልሰህ ወደ ውትድርናህ ከሄድክ ላትመለስ ስለምትችል ኣንዲት የወደድካት በቅባት ደባልቀህ የግንባር ፀጉርህ ላይ ቀብተህ ግንኝነት ፈፅም ኣለኝ ከሰጠኝ ላይ የተወሰነ ኣንስቼ የተጠቀምኩት ኣብዛኛው እጄ ላይ ይገኛል ታድያ እንዴት ኣድርጌ ልጣለው እና እንዴት ነው ነብሴ ምትማረው😂😂😂
@kesishenokweldemariam2240
@kesishenokweldemariam2240 9 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር መሃሪ ነው ንስሐ ከገባህ ይቅር ይልሃል ከቻልክ አያት ዮሐንስ ብለህ ይዘህ ናና ጸሎት ተደርጎ ይጣላል
@tsgabugirmay-h4l
@tsgabugirmay-h4l 9 ай бұрын
ኣባ እኔ ያለሁት መቄሌ ትግራይ ውስጥ ነው እና ወደ ውትድርና ለመሄድ ሳስብ በጋደኛየ ወደ ኣባት ነብሴ ንስሃየ ትቼ ህጄ ከኣመት ነበር ትቼ የተመለስኩት ኣባት ነብሴ ለመቅረብ ቀኖናየ ለመቀበል ስደዉል ኣያነሱም በኔ ተስፋ ቆርጠዋል መሰለኝ እና ጨነቀኝ ከእለት ወደ እለት ሃጥያቴ እየጨመረ ታላቅ ስጋት ላይ ነኝ ኣባ ምን ላድርግ? እና ቦታ ሰጥተው መልስ ስለ ሰጡኝ ኣመሰግናለዉ እ/በር የኣገልግሎዎት እድሜዎት ያርዝም ኣሜን።
@danielabera5108
@danielabera5108 9 ай бұрын
@@tsgabugirmay-h4l ሓወይ ጊዘ ከይሃብካ ቀልጢፍካ ናብዝረኸብካዮ ቀሺ ወይ ካህን ከድካ ተነሳህ ምኽንያቱ ሰጣን ንስኻ ንስሓ ክትኣቱ ዋላ እንተደለኻ ሰይጣን ስለዘይፈቱ ዕንቅፋት ስለዝኾነካ ቀአልጢፍካ ኪድ ፈጣሪ ይሓግዝ ኣሜን።
@ትጂዩቱብ
@ትጂዩቱብ 4 ай бұрын
12:43 አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወት ያስማልን❤
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን 🎉❤
@tigistgebremeskel5025
@tigistgebremeskel5025 9 ай бұрын
አባቴ እድሜና ጤና ይስጠወት ጉዳቱን አናዉቀዉም አብዛኛችን በቤተክርስቲያን ተጠልለዉ ሰዉን ይጎዳሉ እደስዋ አባት የሉትን ያኑርልን
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሒወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን መምህር❤❤❤
@yektashefrewa2003
@yektashefrewa2003 9 ай бұрын
ቃለ ሒውት ቃለ በርከት ያሰማልን አባታችን መፋትሔውንና መላቀቂያውን ያስተምሩን
@shesho4631
@shesho4631 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@genetgenet6208
@genetgenet6208 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቀን ከክፉ ነገር
@yemariamnegn5667
@yemariamnegn5667 9 ай бұрын
አፀደ ማርያም ነኝ ፀሎትዎት ይርዳኝ ይህ የኔ ታሪክ ነው🙏
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 9 ай бұрын
በርሚን ጊዮርጊስ ሂጂ ሰማእቱ ይፈተዋል
@yemariamnegn5667
@yemariamnegn5667 9 ай бұрын
ከ ሀገር ውጪ ነኝ ለጊዜው
@meseleberhanu8000
@meseleberhanu8000 9 ай бұрын
ስም ኪርስትናሽን ኢያስጠራሽ አፀልዪ በቤተክርስቲያን
@dramboo
@dramboo 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል ይሄንን እንድታውቂ የመራሽ ለበጎ ነው። በሱባኤ ተፋለጭው
@eyerus9893
@eyerus9893 9 ай бұрын
እኔም😢
@nihbig3509
@nihbig3509 9 ай бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ፀጋውትን ያብዛልን በረከታቸው ይደርብን ይፍቱን
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
@ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿አባታችን እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@yadngelemaryamLeg-vo7xd
@yadngelemaryamLeg-vo7xd 9 ай бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን አባችን እግዝአብሔር ረጀም እደም ይሰጥልን
@gdihdjbj4728
@gdihdjbj4728 9 ай бұрын
በፀሎት አስቡን ወልደ ሀዋሪያት ወለተ አማኑኤል 💚🌷
@ritarahaile8663
@ritarahaile8663 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመሰገን አባታትን ቃለህይወቅት ያወት ያሰማልንፀጋውንያብዛሎት❤❤❤
@عزامالمالكي-ت4ي
@عزامالمالكي-ت4ي 9 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@KidusogKedusogi
@KidusogKedusogi 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህወት ያሰማልን መምህራችን
@emuyafekera8992
@emuyafekera8992 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል እመብርሃን ይዬን ሁሉ ሸክም ከ ህይወታችን ትደምሰሰዉ እየደነገጥክ ነዉ የሰማዉት ለምን ይሁን ወለተ ማርያም ነኝ ፀልዩልኝ አባ ቃለወትን ያሰማልን👏👏👏
@SsAa-iu4dp
@SsAa-iu4dp 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወት ያሰማልን አባታችን እኛንም እግዚአብ ሔርየመ ስማት ብቻሳ ይሆን የተግባር ስውያድርገን❤❤❤❤🙏
@TrumeshT
@TrumeshT 3 ай бұрын
ይሄ የኔ ታሪክ ነው. አስቡኝ በፅሎታችሁ. አባታቺን 🙏🙏🙏
@ትጂዩቱብ
@ትጂዩቱብ 4 ай бұрын
ቃለ ሄወት ያስማልን አባታችን ❤
@akberetberhane6521
@akberetberhane6521 8 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ይስማዓልን ለስተማሃረ ለመከረ ለገስጸ ንልዑል ባህር ምስጋና ይሁን ✝️🙏🏾 እግዚኣብሔር እረጅም እድሜን ጤናውን ይስጥልን ለክቡር አባታችን 💒✝️🙏🏾🛐❤️❤️❤️💛💛💛🫶🤝😘🍃🕊️🕊️🕊️
@ኤልሳቤማንደፍሮ
@ኤልሳቤማንደፍሮ 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን
@MliteGidey
@MliteGidey 3 ай бұрын
የኔ ውድ አባት ቃለ ሂወት ያሰማልን የኔ መንቅያ ደወል ኖት በለ ውለታያ እድሜ ና ጤና አብዝቶ ይስጥልን እመ ብርሃን በርእርሷ አድራ እንዳነቃችን አንድ ቀን በርእርሷ እጅ እንደምታድነኝ አቃለው በጣም እንወዶታለን እናከብሮታለን አባየዋ እግዚአብሄር ይሄ ለማስተማር ለፈቀደ ይመስገን
@Tekle-hz8oh
@Tekle-hz8oh 8 ай бұрын
ሃሌ ሉዉያ ኣሜን :: ቁጥር (7)::
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
አባታችን
@mametekola
@mametekola 9 ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያቆይልን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im
@AffectionateCaveWaterfal-bv4im 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ዉይ ስድት ስንት ነገር አስተማራኝ አባቶችን በእድሜ በጤና ይጥብቅልን የእናታችን የቅድስ ድንግል ማርያም ልጅ
@አመተስላሴ
@አመተስላሴ 9 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋራ ያኑሮት አባቴ
@ዘሚካኤልገኒ
@ዘሚካኤልገኒ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳን አባ ቃለህህወትን ያሰማልን
@KGTG
@KGTG 9 ай бұрын
በ ጸሎታችሁ አስቡኝ አባታችን ❤❤
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን። ትልቅ ትምህርት ነው የሰጡን።እድሜና ጤና ይስጥልን። ❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@HchdCjud
@HchdCjud 5 ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቀን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@BeckyGeday-u2w
@BeckyGeday-u2w 9 ай бұрын
Emabrhan edmna tenan yestut abathen kalehwat yasemaln ❤❤❤
@KassaneshAsimare
@KassaneshAsimare 9 ай бұрын
አባቴ ስልክወን እዴት ማግኘት እችላለሁ በስዴቱ አለም ነው ያለሁት አባቴ በጣም ተቸግሬ አለሁ በዖለተወ ያስቡኝ ወለተ ሰንበት ብለው የኔ አባት
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 9 ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን እኔም ግራ ተጋብቸ በፍቅር እየተሰቃየሁ ነው ያለሁት እውነተኛ ፍቅር ይሁን መስተፋቅር አላውቅም በእርግጥ በመጀመሪያ ሁለታችን ተፈላልገን ነው የተፋቀርነው በአካል አንተዋወቅም ለ6 አመት ቃል ተጋግብተን በፍቅር ነበርን ድንገት ተጣላን እና ለተወሰነ ግዜ ተኮራርፍን እኔም ትቸው ትኩረቴን ስራዬ ላይ አደረኩ ከዛ አንድ ቀን ድንገት የማይረባ ምክኒያት ፈልጌ ፃፍኩለት እንደገና ሳላስበው በፍቅሩ ወደኩ እሄው ሰባት ወር ሙሉ በፍቅሩ እየተሰቃየሁ እሱ ከምንም አይቆጥረኝም ጭራሽ ያፌዝብኛል ምንም ሌላ ነገር ማስበብ እስከሚያቅተኝ ዝብርቅርቄ ወጣ እኔ እምኖረው በአረቡ አለም እሱ ኢትዮጵያ ምን እንደማደርግ አላውቅም ጭንቀት ድብርት ልተኛ ስል እና ድንገት ከእንቅልፌ ተነስቸ ማልቀስ በቃ ግራ ገባኝ በፆለታችሁ አስቡኝ ወለተ ጊወርጊስ ብላችሁ 😢😢
@wendifrawMuluye-d3s
@wendifrawMuluye-d3s 9 ай бұрын
ፀሎት አድርጊ
@ngsti277
@ngsti277 9 ай бұрын
እህት እኔ መፍትሄው ያገኘሁ ላማክርሽ ለ5 ኣመት መርስት ያቃተኝ ሰው ኣረብ ኣገር መጣሁ ደሞዜ ለሱ ብቻ እልካለው የ2 ኣመት እሱ የሌላ መሆኑ እያወኩ ስቸግረው ይደውልልኛል ድምፁ ከሰማሁ በቃ ያለኝ ተበድሬም እልክለታለው ኣሁን ግን በሽታየ ስገባኝ የመስተፋቅር መንፈስ በጌታ እየሱስ ስም ስራህ ኣቁም እያልኩ 41 ጧት ማታ እየሰገድኩ እየፀለሁ 64 ጧት ማታ እየሰገድኩ የእመቤቴ ስም እየጠራሁ ስማፀናት ስፀልይ ያገሳኛል ሆዴ ይጩሀል ፋስ ያፈሳኛል በህልሜ ደሞእሱ ስያራርጦኝ ወደ ጅብ እየተቀየረ ስያስፈራራኝ ኣያለው በረታሁና ከሱ ስልክም ኣቃርጥኩ ኣሁን ደና ሁኛለው ኣንቺም እንድህ ኣድርጊ ትድንያለሽ ሰይፈ መሎኮት ስይፈ ስላሴ መልከእ ሚካኤል ፀልይ በራሱ ይወጣልሻል እህቴ
@tube-bp7ew
@tube-bp7ew 9 ай бұрын
@@ngsti277 እሽ የኔ እህቴ እንዳልሽኝ ለማድርግ እሞክራለሁ ግንፆለት ማድርግ ስጀምር ስልችት ይለኛል ያዛጋኛል ከዛ እተወዋለሁ
@ngsti277
@ngsti277 9 ай бұрын
@@tube-bp7ew መስልቸት ብቻ ሳያሆን ሁሉ ኣካላትሽ ውርር ያድርግሻል ግን መታገል ነው በስግደት ኣሽንፍው እንደምንም ብለሽ ለ3ቀን በተካታታይ ከስገድሺ ተበርችለሽ ሳንዋጋ ማሸነፍ ኣንችልም የወደቀ ና የተዋረደ መንፈስ ነው ኮ ምንባቱ ኣንቺ መስገድ ስትጀምሪ እሱ ይሸሻል መላኣክት ብርታት ይሰጡሻል ስራየ ብለሽ ኣሁንም ጀምሪ በፆም በስግደት ተዋግው ሙዝቃ ኣታዳምጪ መዝሙር ዳዊት ሰይፈ ስላሴ እየሰራሽ ብሆንም በሄሪፎን ኣድምጪ ትክታክ ኣትግቢ ስብከት ና የንሳሀ መዝሙር እየሰማሽ ኣስጨንቅው፡ ራስሽ ብያምሽ እንኳን ስትሰግጂ ይተውሻል የኔ ተመክሮ ስለሆነ ነው የምነግርሺ እህት ኣይዞሽ
@mengistualamu9438
@mengistualamu9438 9 ай бұрын
ወይ መምህራችን ዘረገፉት ጉዳችንን ይሄ የሁላችንም ቤት ነው :: ጀገኖቼ በያችሄለሁ በርቱ አለን ዳቢሎስን እናዝረከርከዋለን ዘንድሮ
@skwt8566
@skwt8566 9 ай бұрын
አቤት እግዚ ሲያስፈራ በእግዚአብሔር። እፍፍፍፍፍ ማረኝ ይቅር በለኝ ኔናስ የተቸገርኩት ለመልቀቅ መከራ የሆነብኝ ከራሴ ጋራ ማደርገው ነገር ነው አምላኬ ሆይ ማረኝ እፍፍፍፍ አባቴ ወለተ ሰንበት ብላቹ አስቡ😢😢😢 እድሜ ይስጦት
@selamyesmaw8367
@selamyesmaw8367 9 ай бұрын
አሜን አባታችን ወለተ ስላሴ በፀሎት ያሰቡ!!!
@AyutaAya-hk5ig
@AyutaAya-hk5ig 9 ай бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን በትክክል ገልጸውታል እኔ ላይም ያለ ነው አባ በጸሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት ነኝ😢😢😢🙏🙏🙏🙏
@haymanotmoges2386
@haymanotmoges2386 9 ай бұрын
.እንኳን አደረሳችሁ ለአምላክ መድሐንያለም አመታዊ ክብረበአል አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን እመብርሀን በእድሜ በፀጋ ትጠብቆልን በጣም የሚገርም ነዉ አባቴ የኔም ታሪክ ነዉ ስለመተት የሚያወራኝ እሱም ለስት አመት ሕይወቴ አእምሮየ ሁሉ ነገሬ የባከነ ነበር ግን ክብር ለመድሐንያለም ይሁን እየተስተካከሉ ነዉ ግን አሁንም ችግሮች አሉ በናቴና በኔ ስም በፀጉሬና በፎቶየና በልብሴ የተሠሩ ስለሆነ ይከብዳል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተሠመአት ብላችሁ
@HaregwoinTesfa
@HaregwoinTesfa 7 ай бұрын
አፀደ ማርያም በፀሎት አስብን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@banchiyekdusgebrillij7122
@banchiyekdusgebrillij7122 9 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን አባቴ እርሰኦን በምን ማግኘት እችላላለሁ
@BezzaBezza-k2q
@BezzaBezza-k2q 9 ай бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኔ ህይወቴ የተበላሸው በመስተፋቅር ነው በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ማርያም እያላችሁ
@AsnakeMoges-gu6lh
@AsnakeMoges-gu6lh 9 ай бұрын
እግዚሔቤር እድሜ ጤና ይስጥልኝ
@TrumeshT
@TrumeshT 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ነኝ 🙏🙏🙏
@derarabyata5901
@derarabyata5901 9 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህር :;
@guzguzmolaa328
@guzguzmolaa328 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህ ይወትን ያሰማልን😢😢😢❤❤❤🙏
@GoitomTesfay-k8x
@GoitomTesfay-k8x 21 күн бұрын
Thanks aba
@HjghIlo
@HjghIlo 2 ай бұрын
Qalahiiyiwot.yasamalin.
@freweynihadush255
@freweynihadush255 9 ай бұрын
Amen amen amen🤲🤲🤲
@HirutDaniel-i9i
@HirutDaniel-i9i 3 ай бұрын
Edme Tena ystlgn abate❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
ሰላም ለእረሰወይሁን አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን!!!!
@rukiyaemu577
@rukiyaemu577 9 ай бұрын
ወላላይቱ ማርያም የጌታዬ እናቴ ድንግል ማርያም ሆይ አንች ከዛ ማአት አወጣጭሽ ውድ እህቾ ወድሞች ከዚ ማአት ለመውጣት ፀሎት ስግደት ንሰሀ መግባት ስጋ ደሙን መቀበል መፍትሄ አባቴ ይሄ የኔ ታርክ ነው በፀሎት በርቱ
@babys7570
@babys7570 9 ай бұрын
የኔም ታሪክ ነው በስጋ ወደሙ በቅዱስ ቁርባን በጸሎት ነው የተረፍኩት ውይ የአግዚአብሔር መላአክ ቅዱስ ሚካኤል አወጣኝ ብቻ አምላክ አስከ ዛሬ ጠብቆኛል አሁንም አንዲጠብቀኝ ተስፋ አለኝ ክብር ለስሉስ ቅዱስ❤❤❤
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
እመቤታችን ከእስራታችንንትፍታን❤❤
@bsikiros7171
@bsikiros7171 9 ай бұрын
ኣምላኬ ሆይይ ከእነዚ መተታሞች በቸርነቱ ይጠብቀን እንጂ ህዝባችን ባለማወቅ ጠፍተናልና😢😢😢
@HelenBirane
@HelenBirane 9 ай бұрын
Amen edmen tenan yhbkia egzabiher ❤❤❤
@MelaLove-cs8jd
@MelaLove-cs8jd 4 ай бұрын
አባቴ እድሜ ይስጥልን ተቸገርኩ ሌሊት ሁሉ እደዉላለዉ እሱ አንች ከኔዉጪ ወድ አታገቢም ይሰድበኛል ጫራሽ በተከበርኩበት ሰፈረ ሰዉ ምንሁነሽ ነዉ ይሉኛን
@Sisay-u9r
@Sisay-u9r 8 ай бұрын
አባቴ ቃለ ሂወት ያሰማልን በዚህ መስተፈቅር እህቴ እየተሰቃየች ነወ እና ወለተ ፂወን ብላችሁ በፁሎት አስቡት
@raheelraheel1543
@raheelraheel1543 10 күн бұрын
Selam memhr enkhan beselam metlun abatachin ene ke 11 Amet fikrga nebergn beza saet ebiy byo keza Sim kesata Ena yenate Sim teyekegn enem bza saet sethot migrmew eshi malet jemerkugn grad egre lay degmo nekesegn keza bahale betam betam kenmm leletam zmutnew kesuga ebi kalgnkann makes neber saraye bcha ahunlay 11 Amet honenn erasure new yetewgn sbekaw gin eskahun tdarr alarkum yemeta wond abarralew weym erasachew atogn ymelesalu bewunet tchegrkuggg 😢😢😢😢😢welete senbet blow betsoloto yasbugn
@HanaAdemasu-cl5yv
@HanaAdemasu-cl5yv 8 ай бұрын
ቃለሂወት ያስማልን አባታችን በፀሎት ያስቡኝ እህት ዪሃንስ
@TrumeshT
@TrumeshT 3 ай бұрын
ወለተ ማርያም ነኝ
@afewerkifsehaye9705
@afewerkifsehaye9705 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ተወልደመድህን
@ተወልደመድህን 9 ай бұрын
ለጸሎት በምትቆምበት ጊዜ ተወልደመድህን በጸሎታችሁ አስቡኝ
@MuluMengesha-dj3vz
@MuluMengesha-dj3vz 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤
@bethyethiopiaiwt2721
@bethyethiopiaiwt2721 9 ай бұрын
እግዚያብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን አባታችን!!!
@yezenworeku5093
@yezenworeku5093 2 ай бұрын
ስራ ከጠፋብኝ 1 ከ7 ወር ሆነኝ ተስፋ ያስቆርጠኛል የ8 ክፍል ተማሪ ሆኜ አዲስ ቲሸርት አጥቤ አስጥቼዉ ልብሴ ተጎን በኩል ተቀዷል ለበስኩት አዲስ ስለሆነ አልጣልሁትም አሁን ስሰማችሁ በአጠቃላይ የኔ ህይወት ነዉ እና መምህር እህተ ማርያም ብላችሁ ፀሎት አድርጉልኝ ስልክ ቁጥራችሁን ላኩልኝ
@mame19993
@mame19993 9 ай бұрын
በፀሎታችሁ አስቡኝ አፀዴ ማርያም እያላችሁ 😢😢😢😢😢😢😢😢
@MeluDani-jo2zm
@MeluDani-jo2zm 8 ай бұрын
መምህር ቀሲስ ሄኖክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ
@ዓለምኤማሁስመንገደኛ 9 ай бұрын
አቤት ጌታ ሆይ ስንቱን ያሰማል
@SalamSalam-vr5sk
@SalamSalam-vr5sk 9 ай бұрын
AmenAmenAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ermiyaseenyew6104
@ermiyaseenyew6104 9 ай бұрын
አቤቱ ማረን
@astekastek1000
@astekastek1000 9 ай бұрын
አባዬ ሞቼነዉምወዶት እድሜና ጤና ከነ ቤተሰቦቾ ይጠብቅልኝ ፀጋዉን ያብዛልን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቀድመን በናተ ትምህርት ማወቃችን ትልቅ መታደል ነው ህዝቤ እወቀት በማጣት ጠፍቷል የሚለው ቅዱስ ቃሉ ይህ ዘመን ነው ጌታችን ሆይ ማረን
@EnatemaryamYegshenua-uh6im
@EnatemaryamYegshenua-uh6im 4 ай бұрын
አንዷ እኔ ነኝ😢 ያሉት ሁሉ እኔ ጋ አለ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@marebelu
@marebelu 9 ай бұрын
የእኛ አባት ኑሩልን❤❤❤ እኔም እየተሰቃየሁ ነበር አሁን ግን አጋንቱ ታስሮልኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤🙏
@FikrBicha
@FikrBicha 8 ай бұрын
እንዴት ነው የሚታሰረው ?
@Mesiteshom
@Mesiteshom 2 ай бұрын
እንደት ታሠረልሽ በመብረሐን እርጅኝ የአባ ቁጥር ታለሽ😢
@marebelu
@marebelu 2 ай бұрын
@@Mesiteshom የንሰሐ አባቴ ናቸው በስልክ ደውለው እየፀለዩልኝ አሰሩት እና አሁን ላይ ፀበል አገኘው እና ተጠመቅኩ የታረው ለቆኛል እግዚአብሔር ይመስገን 💚💛❤️🙏
@Kcjc-f8z
@Kcjc-f8z 5 ай бұрын
አባእድሜይስጥዎት❤❤❤
@shhw1464
@shhw1464 2 ай бұрын
ሀይ
@TadkanBrhana
@TadkanBrhana 10 күн бұрын
👏👏👏
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
መስተፋቅር ጥቅም አለው?
40:51
ተንስኡ ለጸሎት
Рет қаралды 9 М.
58ኛ ፈተና ገጠመኝ ፦ የሚጸልዩ ቤተሰብን የበተነ ክፉ ምክር ሚስጥሩ ያስገርማል
1:25:21
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН