መሳጭ የፍቅር ታሪክ/Yefikir Tarike/Amazing Ethiopian_ True Love Story 2020

  Рет қаралды 562,301

ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha

ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha

4 жыл бұрын

ወደ ቻናላችን ለመጀመሪያ ግዜ የመጣችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ እና የደዉል ምልክቱን በመጫን ይህንን ፍቅር የሆነ ቤተሰብ ይቀላቀሉ፡፡
#ሰብስክራይብ_ያድርጉ #Like #Share #Comment
Welcome to our channel; don’t forget to subscribe, like and share our content.
On Telegram:-t.me/mequadesha
በጣም አስገራሚው እና አሳዛኙ የፍቅር ታሪክ ማልቀስ አይቻልም || Ethiopian Amazing Story Cute Lovely and Heart Touching Love

Пікірлер: 289
@user-ty3xu6no7q
@user-ty3xu6no7q Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነዉ የፍቅር አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ
@user-ns6tu9dv3s
@user-ns6tu9dv3s 3 жыл бұрын
ፍቅር ከእምነት ይጀምራል ቆጂት ቤተሠብሽን ሀይማኖትሽን ትተሽ ጉደኛ
@hawahashi3994
@hawahashi3994 2 жыл бұрын
ፋቅር ከእምነት ይጀምራል ቆጀሐት ቤተሠብሸን ሀይማኖትሸንትተሸ ጉደኛ
@kirubelwyohanis4682
@kirubelwyohanis4682 3 жыл бұрын
በጣም ድስ ይላል እግዛብሆር አይለያቸ ትክክለኛ ፍቅር ዘር ሀይማኖት አይልም 👍👍
@nidaleturky4170
@nidaleturky4170 10 ай бұрын
በትክክል
@alem6447
@alem6447 4 жыл бұрын
ለእውነተኛ ፍቅር የሚከፈል መስዋትነት እንዴት ደስ ይላል ፍቅር ትእግስት ፣ማስተዋል ፣ይቅር ባይነት ይፈልጋል ግን ተለያይታችሁ ስላልቀራችሁ ዋው በጣም ደስ ይላል ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ
@halemahasan8575
@halemahasan8575 4 жыл бұрын
ያምራል መጨረሸው ህመም ያለበት ደስታ እደዝህ ያለ ፍቅር ደስ ይላል መጠዋት ሲከፈልለት የበለጠ ይጠኘክራል አቅራቢይት እናመሰግናለን ብዙ ተምራበታለሁኝ ክፉ አይካሽ
@danielgetu5611
@danielgetu5611 3 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ፍቅር ነው ሁሌም ቢሆን ሶስተኛ ወገን የፍቅር እንቅፋት ነው
@user-dd4qo6fb7v
@user-dd4qo6fb7v 4 жыл бұрын
ሁፍ አሳዝነሽኝ ነበር መጨረሻው ያምራል መጨረሻቹን ያሳምር ውለዱ ክበዱ
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
yesewu liji mechareshewu samitr new mechareshechani lehulachani yesemirilini eniyenimi besoletachawu eriduyi bali lala agibite welido eyili sisema wulabidi derishelewu besoleti asibiyi fikiri betam kebadi new
@gebrehiwetgebreegziabher5083
@gebrehiwetgebreegziabher5083 3 жыл бұрын
@@user-uw2qc3hf2l ቀለኸ፳
@user-el3pb8hb6b
@user-el3pb8hb6b 11 ай бұрын
ዋው ለፍቅር መሰዋት መክፈል እንዴት ደስ ይላል መጨረሻውም ያምራል❤
@Asd-pu8qr
@Asd-pu8qr 4 жыл бұрын
ወይ ፍቅር ነብስ አድን መለት ትቶ ፍቅር አሉት ለለወቀዉ ቀለል ይመስለል ሀያት ኡከንም ደስ አለሽ አሁንም ፍቅር እስከ መቀብር ይሁንልሽ አዉ ቡዙ መሰወት ከፍለሸል
@sdr6358
@sdr6358 4 жыл бұрын
ደባልቁኝ
@zenashegetachew5073
@zenashegetachew5073 3 жыл бұрын
በጣም አዝኘ ነበር ግን መጨረሻው ደስ ይላል አላህ ይጨምርላችሁ
@riima5804
@riima5804 2 жыл бұрын
ፍቅር ምን ዕደሆነ ስላቅ ያቺንስሰም ተርዳሁ😁👍
@halidmohammed712
@halidmohammed712 4 жыл бұрын
በጣምደሥ ይላል መጨረሻችሑን ያሣምርላችሑ
@foralllehulumtubechannel1113
@foralllehulumtubechannel1113 3 жыл бұрын
ታሪኩ እዉነትም ይሁን ተፈጥሮ ብቻ ሁለቴ አይቸዋለዉ ሁለቱም ግዜ እንባ አራጨኝ
@selamendazenaw1174
@selamendazenaw1174 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ🙏😍
@hawaahmed1051
@hawaahmed1051 4 жыл бұрын
ደስይላል አዳዲግዜ ታሳዝኔአለሺ ፈጣሪያጠንክርሺ ቀጥሉበት
@user-gn1jn7vn1x
@user-gn1jn7vn1x 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ፈረች ነበር መጨረሺ ለየ ያምራል መጨረሻዋነ ያሰመረላችሁ
@mengistuosamo5616
@mengistuosamo5616 3 жыл бұрын
Wow so beautiful love true 💖💖💖💖👌💯💯💯💯
@user-jf4wq3sl2i
@user-jf4wq3sl2i 4 жыл бұрын
ዋው የምገርም ፍቅር ናው ለፍቅር የምከፈል መሰዕዋትነት በጣም ደስ ይላል
@muluemebetbaines9690
@muluemebetbaines9690 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነዉ እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ፍቅር እድሜ አይገድበዉም ፍቅር ሀብትና ንብረት አይልም ፍቅር ንፁህ ልብ ብቻ ነዉ ቋሚ የሚያደርገዉ እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛላችሁ
@takeleturuneh4170
@takeleturuneh4170 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከፍቅርሽ ጋር ይሑን
@genetnegash6316
@genetnegash6316 2 жыл бұрын
@@takeleturuneh4170 ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-jn7dx8ci1z
@user-jn7dx8ci1z 3 ай бұрын
አይለያችሁ❤❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😢😢🎉🎉🎉
@BeteloteSolomon
@BeteloteSolomon Ай бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል
@farahalrousan3628
@farahalrousan3628 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስይላል እዉነትኛ ፍቅር ናፈቀኝ
@wanshetangda2267
@wanshetangda2267 4 жыл бұрын
ዋው በመጨረሻም ደስ የሚል ታሪክ
@muluyeshemeles3949
@muluyeshemeles3949 2 жыл бұрын
0
@abc12452
@abc12452 3 жыл бұрын
betam dess yemil fikir new ayileyachu
@hanuyoutub9811
@hanuyoutub9811 3 жыл бұрын
አንቺ የተሳሳትሽዉ እምነትሽ የቀየርሽ ጊዜ ነዉ ከዛሬ ደስታሽ የነጌዉ ደስታሽ ብታስቀድሚ ይሻልሽ ነበር ለወድ ብለሽ እምነትሽ ትቀይራለሽ አላህ ይመልስሽ ሳላቆሽ ደናደድኩ
@eden5279
@eden5279 4 жыл бұрын
ኡፍፍ እንኮንም ይታርቃቹሁ በጣም ደስ ይላል😍🙏
@lilibelay8821
@lilibelay8821 3 жыл бұрын
ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ 👍👍👍
@sarss-4442
@sarss-4442 Жыл бұрын
የኔህት በጣም ደስየሚል ፍቅር ነው😊😊😊😊😊😊
@alemtshayhayle6959
@alemtshayhayle6959 4 жыл бұрын
በጣም የሚያስደስት ፍቅር ነው ፈተናው ቢበዛም
@EmebetMengest-kc8xr
@EmebetMengest-kc8xr Жыл бұрын
ከሁሉም በላይ እምነት ይበልጣል
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 3 жыл бұрын
ሁልግዜ በፍቅር ውስጥ ያለሰው ትክክል እንዴሆነ ነው የሚያስበው ምክንያቱም ፍቅር ስውር ያደርጋል ። ግን በሀይማኖቴና በቤተሰቦዎቸ መቸም አልደራደርም ።ቤተሰቦች ያልፈቀዱትን ሀይማኖቴ የማይፈቅዴውን አላደርገውም።።።
@user-kz8nr7jh5x
@user-kz8nr7jh5x 3 жыл бұрын
ትክክልነሽ
@Wadiyee7666
@Wadiyee7666 Жыл бұрын
ትንሽ አስከፈተሽኛል ግና ፈጣሪ በቀሪ ዘመናችሁ ሁሉ ከእናንተ ጋር ይሁን ሀምሳያችሁን ያሳያችሁ
@kahab1123
@kahab1123 3 жыл бұрын
መጨረሻሽ በጣም ደስ ይላል♥♥
@user-sf3lf2zd5w
@user-sf3lf2zd5w 4 жыл бұрын
በጣም አዝኘ ነበር ግን መጨረሻው አስደሰተኝ
@alemayehuabebe2680
@alemayehuabebe2680 3 жыл бұрын
Ohh
@teruainetminichel9692
@teruainetminichel9692 Жыл бұрын
አስተማሪ ደስ የሚል ታሪክ ነው
@slamm436
@slamm436 4 жыл бұрын
Wow des yemile fkr🌷🌷
@MesiAyelgn
@MesiAyelgn 7 ай бұрын
ፍቅር እሚምረው መስዋዕትነት ሲከፈልበት ነው መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@tamtammima3391
@tamtammima3391 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር ያሽንፋል
@user-uw2qc3hf2l
@user-uw2qc3hf2l 4 жыл бұрын
ewuneti mejemeriya alikishe keza gin betam desi alenegn
@tesfatesfa6688
@tesfatesfa6688 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚላ የፍቅር ታሪክ ነው መጨርሽቹኑ የአስምር💓💓💓💓
@alexigebeyawu7300
@alexigebeyawu7300 2 ай бұрын
betam astemari nw thank you
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እውነት ከሆነ
@alemgulma9199
@alemgulma9199 2 жыл бұрын
Ewnetenga fikir hulem fetena ybezabetal enam tenkara hunu fetari fikrachihun ybarkachihu ayleyachihu
@user-bm8ij1jb5y
@user-bm8ij1jb5y 4 жыл бұрын
ያኔ እህት አለህ ይሁንልሽ
@HeroHero-kr3uz
@HeroHero-kr3uz 2 жыл бұрын
የሚገርም ነዉያገሬ ልጅ
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 4 жыл бұрын
መጨረሻ ያምራል
@berihuteklu8356
@berihuteklu8356 Ай бұрын
ያ አላህ ! በ ማርያም ! ያስብላል👍
@user-do7ns6uo4f
@user-do7ns6uo4f 4 жыл бұрын
ደስ ይላል ፍቅር ያሸንፋል
@zedkidus8307
@zedkidus8307 4 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ያላል
@user-he6gk2bc4p
@user-he6gk2bc4p 3 жыл бұрын
😍😍 ፍቅር ያሸንፋል
@gghjhg5079
@gghjhg5079 4 жыл бұрын
Wawwwww ahun des ylal
@graceabouhaidar1927
@graceabouhaidar1927 3 жыл бұрын
አይ ህይወትና ፍቅር
@user-px3yo7oc6z
@user-px3yo7oc6z 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሁንም ኑሪልኝ 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@user-hr7bs3ed1l
@user-hr7bs3ed1l 4 жыл бұрын
ቤተሰቦችን ብቻ ሳይሆን ፈጣሪሽንም ይቅርታ ጠይቂ
@user-et2fm7hm1f
@user-et2fm7hm1f 3 жыл бұрын
ክርስቲያን ሴት ግን እስላም ወንድን ማግባት ሀላል ነው ምክኒያቱም ሴቷ በምቶልደው ልጆች እስልምና ይበዛል😂😂😂 ብዘ ክርስቲያን ሴቶች እስላም ወንዶች አግብተው ደም እንባ እያለቀሱ ይኖራሉ ክርስቲያን እናትና አባቶች ዘርኞች አይደሉም እግዚአብሔር ይመስገን ክርስቲያን በመሆኔ
@ebnualiali2425
@ebnualiali2425 3 жыл бұрын
ሙስሊምሴት ክርስቲያን የማታገባው ሀይማኖቱ ስለማይፈቅድጅ ሙስሊሞች ዘረኛ ስለሆኑ አይደለም ይልቁንስ በዘረኝነትላይ አጥብቀው የተከለከሉት ዘረኝነትን አጥብቀው የሚያወግዙትም ሙስሊሞችናቸው
@danielaberham8405
@danielaberham8405 3 жыл бұрын
ምርጥ ድርሰት ምሳጭ አተራረክ
@hamdayasin6538
@hamdayasin6538 3 жыл бұрын
ወላሂ ፍቅር የሚባል ነገር እንዲመረኝ ነው ያረገው 😥😥
@user-tq9sg3mv5i
@user-tq9sg3mv5i 3 ай бұрын
Hiwote ብዙ ነጋር ይጋጥማሊ 😊
@tsadiyigazu4339
@tsadiyigazu4339 3 жыл бұрын
Wawwww dasa yila macarashachuhen yasamerewu
@naanneetyoutube4013
@naanneetyoutube4013 4 жыл бұрын
Yemigermi tarik
@fatiyaawol7563
@fatiyaawol7563 3 жыл бұрын
Wow dase yilali❤❤❤❤💕💕
@user-yu7rf8vy5y
@user-yu7rf8vy5y 4 жыл бұрын
ምሀላይ ቢያሳዝንም መጨረሻው ያምራል ከግድላለውም ሂወት በመሀል ሰው አታስገቡ
@hamdaabdirahman6715
@hamdaabdirahman6715 2 жыл бұрын
ማሺአላህመጨረሻችሁይመርላቺሁ
@user-gw2sv8fz7k
@user-gw2sv8fz7k 3 жыл бұрын
አይ ደስ ይላል
@fanazeray8162
@fanazeray8162 4 жыл бұрын
Aye hewet be fetena yetemolach nech gin inante fikrachun yibark
@DegineshDaana
@DegineshDaana 4 жыл бұрын
Wawooooooo dessssi yillalliiii
@user-kf5ds6jx6w
@user-kf5ds6jx6w 3 ай бұрын
ዋው ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል ለካ እዚ ኣለም እውነኛ ፍቅር ኣለ የናንተ ይለያል ❤❤❤❤❤❤
@mequadesha
@mequadesha Күн бұрын
Thanks 🙏
@dagidagid
@dagidagid Жыл бұрын
Waw❤❤❤
@hawaahmed1051
@hawaahmed1051 4 жыл бұрын
በጣምየሚያሳዞንነውፋቅርሺ
@tsehyfantie9653
@tsehyfantie9653 4 жыл бұрын
ፍቅር ትዕግስት ይፈልጋል ፈጣሪ መጨረሻችውን ያሳምረው
@Nuralah-zu3rr
@Nuralah-zu3rr 3 күн бұрын
❤❤❤❤
@rimegata671
@rimegata671 2 жыл бұрын
ተራኪዋ በጣም ትሞላቀቃለች በናታችሁ ቀይርዋት
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 4 ай бұрын
እውነት ነው
@semirahussen5313
@semirahussen5313 3 жыл бұрын
Waw
@Moloo2023-sw5dt
@Moloo2023-sw5dt Жыл бұрын
Fetari mechereshawn yasamrlachhu❤❤❤
@wbalb8874
@wbalb8874 3 жыл бұрын
ሀሪፍ ልብ ወለድ ነው
@nafesaha3019
@nafesaha3019 3 жыл бұрын
ማሽ አለህ ደስ ይለል
@user-eq3hy2mf5u
@user-eq3hy2mf5u 6 ай бұрын
ደሥ ሢል❤❤❤❤
@lydiachnaso-uh9ns
@lydiachnaso-uh9ns Жыл бұрын
ዋው ማርያም ❤❤❤❤
@hanikassye9167
@hanikassye9167 Жыл бұрын
Nexte
@mxm262
@mxm262 3 жыл бұрын
ውይ የሴትልጅፈተና መጨረሻውያምራንእጅ
@lidutube8485
@lidutube8485 3 жыл бұрын
እእቶቼ ወንዶች በተለይ የክላስ ጓደኛ ነች ካሉ አትመኑ አትቅረቡ አስመሳይ ዘመን ላይ ነን 😏😏
@sablasabla4975
@sablasabla4975 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤መጨረሻው አስደስቶኛል
@kaleweldshibru6371
@kaleweldshibru6371 3 жыл бұрын
ዋው አዝገራሚ የፍቅር ትሪክ ነው
@rozatadele639
@rozatadele639 3 жыл бұрын
wy mechershaw des yelal😘
@user-kf5ds6jx6w
@user-kf5ds6jx6w 3 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ስቃይ
@user-bm8ij1jb5y
@user-bm8ij1jb5y 4 жыл бұрын
ግን አንድ ነገር ዬቀርሸል እምነትሽ እህቴ አሄረሽስ ያለሽበት ሀይመኖት ለመመለስ ጥራት አርጊ
@faresiyasin1012
@faresiyasin1012 4 жыл бұрын
ማሻ አለህ አለህ መጨረሻው ያምራል ዋዉ••••••••••√√√√
@pontshorebecca7509
@pontshorebecca7509 3 жыл бұрын
Wow nice store
@user-ty5gw6vb1i
@user-ty5gw6vb1i 13 күн бұрын
fetar ayleyachuww
@mmamayayele7028
@mmamayayele7028 3 жыл бұрын
ግን ይሄ ሁሉ በ 14 አመትሽ ነው በተክልዬ 🥺🥺
@aminaamun2105
@aminaamun2105 4 жыл бұрын
ፈርቼ ነበረ መጨረሻው ያምራል
@elsatilahun5307
@elsatilahun5307 3 жыл бұрын
Wawwwwwwww
@melesetube9407
@melesetube9407 3 жыл бұрын
👍❤👍
@user-mn8xb1oi8c
@user-mn8xb1oi8c 3 ай бұрын
ወሎየ ነበር የኔ ፍቅረኛ እኔ ጎንደሬ ነኝ በጣም አፈቅረዉ ነበር ግን ተለያየን ፍቅር ከባዶ ነዉ 😢😢
@user-ys5hz5ky1x
@user-ys5hz5ky1x Жыл бұрын
ዉይ የሄን ታሪክ ሌላልጅ አቅርባዉ አዳምጨዉ ነበር
@bayanrihan6827
@bayanrihan6827 3 жыл бұрын
allah.yerdash.iyete.wuode.mare
@yiselove872
@yiselove872 5 ай бұрын
Wow truth love
@mequadesha
@mequadesha 5 ай бұрын
thanks
@yiselove872
@yiselove872 5 ай бұрын
@@mequadesha no problem
@sabonruujimmaasabontuujimm5162
@sabonruujimmaasabontuujimm5162 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@teybaawele9271
@teybaawele9271 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@gettyalabasho2709
@gettyalabasho2709 4 жыл бұрын
ሀይማኖት ፍቅርን አይከለክልም የአመለካከት ማነስ ነው
@helloethiopia8596
@helloethiopia8596 3 жыл бұрын
መጨረሻው አያምርማ ችግሩ
@hahuamharicatiobia2261
@hahuamharicatiobia2261 3 жыл бұрын
Shutam
@tegesttegest2797
@tegesttegest2797 4 жыл бұрын
Egziabher.yemsgen
@user-pc1gt4tr1y
@user-pc1gt4tr1y 3 жыл бұрын
እውነትደስይላል
@user-tf3ry1hh9x
@user-tf3ry1hh9x 9 ай бұрын
Yemchshi yan wudocha❤❤❤❤❤❤❤❤batsabunimi ykrt tayqi❤❤❤❤❤
@user-pk4gh3rn9b
@user-pk4gh3rn9b 5 ай бұрын
አይይይይይይይ ሂወት😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ተንከራታች ልቦች ! አሳዛኝ ታሪክ /Amazing Ethiopian_ True Story 2020
22:05
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 83 М.
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 25 МЛН
버블티로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 37 МЛН
🍕Пиццерия FNAF в реальной жизни #shorts
00:41
ፈሪሐ💔
6:42
Suzi Welu Tube
Рет қаралды 1,8 М.
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
Ethiopia: የ16 ዓመቷ ቤቲ አስገራሚ የፍቅር ታሪክ
43:49
Fegegta - ፈገግታ
Рет қаралды 201 М.
ናፍቆት// አስደማሚ የሆነ ትረካ/Ethiopian best AMHARIC short story NARRATION
36:23
ሰገነት ሚዲያ Segenete Media
Рет қаралды 65 М.
አስገራሚ የፍቅር የታሪክ(የፍቅር ልቦች) /Amazing Ethiopian_ True Love Story 2020
22:25
ፍቅርን መቋደሻ 🌹🍷 Mequadesha
Рет қаралды 179 М.
Tom & Jerry !! 😂😂
0:59
Tibo InShape
Рет қаралды 45 МЛН
МАМА и TikTok (Смешное видео, приколы, юмор, поржать)
0:59
Натурал Альбертович
Рет қаралды 3,8 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31