No video

መጽሐፈ ኢዮብ | Samuel Asres | ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Orthodox Tewahido | March 11,2023

  Рет қаралды 93,773

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Жыл бұрын

Join this channel to get access to perks:
/ @samuelasresiofficialc...
#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер: 117
@ETOP77
@ETOP77 11 ай бұрын
ማነው ግን እንደኔ በመዳም ቤት እየተጠገረረ አመምህራችን ትምህርት የሚሰማ የምር ሲደክመኝ ሲታክተኝ ሲሰለቸኝ የሚያፅናናኝ ቃል የእግዚ አብሔር ነው መመህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያልብስልን ☝🙏☝🙏☝🙏
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p Ай бұрын
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z Ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ መልካሙን መንገድ መርጠሻል ልክ እንደ ማርታ እህት እንደ ማሪያም
@SSna-m9i
@SSna-m9i 15 күн бұрын
እኔም😢😢😢
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
ሌላ ምን እንላለንን መምህራችን ብቻ ኑርልን። ለእኛ ለሰነፎች እንዴት በጎውንና ታላቁን ነገርን እንዳደረክል እግዚአብሔር ነው የሚያውቀው "የህይወት ቃል ያሰማልን።
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e Жыл бұрын
በእውነት ቃለህወትን ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛሎት የቅዱስ ኢዮብ ትእግስትን ያድለን
@Elsa-bh4rc
@Elsa-bh4rc Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-tn8gg1yi5r
@user-tn8gg1yi5r Жыл бұрын
ቃለሂውት ያሰማልን በእውነት ልብ የሚያርስ ትምት አሜንአሜንአሜን እድሜና ጤና ይስጥልን የስንዱ እመቤት የድግል ማርያምልይ ያገልግሎቶን ዘመን ያርዝምልን
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 Жыл бұрын
❤amen ❤amen amen❤
@ua21s24
@ua21s24 Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስግና አሜን አሜን አሜን
@desta.21.27
@desta.21.27 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ሂወተን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
@user-ib4mr7wk3w
@user-ib4mr7wk3w Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህወይት ያስማልን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@eliltaassefa5142
@eliltaassefa5142 Жыл бұрын
Amen Amen …….Memehrachen❤️❤️❤️🙏🏾
@liyaliya5195
@liyaliya5195 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@LidiaZappia
@LidiaZappia 10 ай бұрын
Wendeme killi Hiwot Yasmalen Ysagekun Eyob Berketu Yedereben :Amen Amen Amen Amen ❤❤❤
@yohannestesfaye7709
@yohannestesfaye7709 Жыл бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ! ዘመንህ የጣፈጠ ይሁን🙏
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ❤❤❤
@alemetsehayealemayehu4506
@alemetsehayealemayehu4506 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን 🙏❤
@hannaathuniya9335
@hannaathuniya9335 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን እግዚአብሔር እራጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ አብዝቶ ይሥጥልን ቃለ ህይወት ይሥማልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-rf3ko8dq4e
@user-rf3ko8dq4e Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን የእዮብን በረከት ይደርብን
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@user-vd6um2qq7c
@user-vd6um2qq7c 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እመቤቴ በእድሜና በጤና ትጠብቅልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@chaltuchaltuchaltu1796
@chaltuchaltuchaltu1796 Жыл бұрын
መምህራችን ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏♥️♥️
@alemkabed9540
@alemkabed9540 Жыл бұрын
ቃለ ህይዉት ቃለ በረከት ያሰማልን መምህራችን
@ggh8725
@ggh8725 Жыл бұрын
አሜን አሜን መምህሬ ቃለ ህይወት ያሰማልን ቸሩ መድሐናለም እዴ ኢዮብ ትግስትን አድለኝ ምሕረትህ እና ቸርነትህ አይለየን🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️💒💒💒💒
@user-vj9qm5st1f
@user-vj9qm5st1f Ай бұрын
Amen.amen.amen❤❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😢😢😢😢
@heyewetalemu548
@heyewetalemu548 Жыл бұрын
Amen 🙏 amen 🙏 amen 🙏.....kale hiwete yasemalen mengest semayaten yawareselen .... lehulachen temeheret yehon telek ye hiwet senek telek tegeset telek emenet ke eyobe ....egnam ye eyoben tegeset ena emenet yadelen amen 🙏
@user-fp4ud2xh1z
@user-fp4ud2xh1z 8 ай бұрын
እግዚአብሔር. በእድሜና. በጤና. ያቆይልን. ክቡር. መምህራን. አሜን ቃለ. ህይወት. ያሰማልን. የአባታችን. እዮብ. በረከት. ይድረሰን. እሜን
@user-es9ox8xe9x
@user-es9ox8xe9x 9 сағат бұрын
❤❤❤Abetu. Ewet. Ye. Iyobin. Tigisi. Sixen. Tsegawen I'm. Adilen. 🎉🎉🎉🎉qale. Hiyiwot. Yasemalin.
@tsnatayele1635
@tsnatayele1635 Жыл бұрын
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ተባረክ ትንቢት ኢሳያስንም ተርከልን እባክህ 🙏
@hiwetderej7409
@hiwetderej7409 Жыл бұрын
ለእዮቡ ትግስትን የስጠ እግዚአብሔር ለኝም ይስጠን😢❤❤
@mdet3152
@mdet3152 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእውነት እግዚአብሄር አምላክ ትግስን እንደ ቅዱሱ እዮብ ይስጠን 😢
@user-bi3vg6oq7b
@user-bi3vg6oq7b Ай бұрын
አሜን 🤲አሜን 🤲አሜን 🤲ቃልህዮውት ያሰማልን ሳሚቼ ስሚቼ የማልጣግቦ ትምሪት 🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤
@user-dv7jd9oz6u
@user-dv7jd9oz6u 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን የቅዱስ ኢዮብ በረከቱን ያሳድርብን አሜን ፫
@user-ht3fz6ie6s
@user-ht3fz6ie6s Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን እግዚአብሔር አምላካችን በቸርነቱ በምህረቱ ይማረን ሥለ መረጣቸው ቅዱሣን ሥለ እናታችን ቅድሥት ድንግል ማርያም ሥለ ቅዱሥ ሚካኤል ሥለ ቅዱሥ ገብርኤል ሥለ ቅዱሥ ሩፋኤል ሥለ ቅዱሥ ዑራኤል ሥለ ቅዱሥ ራጉኤል ሥለ ቅዱሥ ሣቁኤል ሥለ ቅዱሥ አፍኔን ሥለ ቅዱሥ ፋኑኤል ሥለ ዘጠና ዘጠኙ ነገደ መላይክት ሥለ ሀያ አራቱ ካህናተ ሠማይ ሥለ አርባቱ እንሠሣት ሥለ ቅዱሥ ኩሩቤል ሥለ ቅዱሥ ሡራፌል ሥለ ሠባቱ ኪዳን ሥለ ነብያት ሥለ ሀዋርያት ሥለ አርድእት ሥለ ሠላሣ ሥድሥቱ ቅዱሣን አንሥት ሥለ ቅዱሥ ጊወርጊሥ ሥለ ቅዱሥ እሥጢፋኖሥ ሥለ ቅዱሥ መርቆርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ጎርጒርዪሥ ሥለ ቅዱሥ ቂርቆሥ ሥለ አቡነ አረጋዊ ሥለ አቡነ ሀብተ ማርያም ሥለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ሥለ አቡነ ዘርአ ብሩክ ሥለ አቡነ ገብረ መንፈሥ ቅዱሥ ሥለ አቡነ ሠላማ ተሣፌ ብርሀን ሥለ አቡነ አሮን ሥለ አቡነ እሥትንፋሠ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ገብረ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ይምርሀነ ክርሥቶሥ ሥለ አቡነ ኪሮሥ ሥለ ቅዱሥ አብርም ሥለ ቅዱሥ ይሥሀቅ ሥለ ቅዱሥ ያቆብ ሥለ ዳዊት ሥለ ቅዱሥ እያቄም ሥለ ቅዱሥ እዪብ ሥለ ቅዱሥ ዘካርያሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሤፍ ሥለ ቅዱሥ አትናቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ሣዊሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቄርሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሥሙኦን ሥለ ቅዱሥ ሚናሥ ሥለ ቅዱሥ ሢላሥ ሥለ አቡነ ሀራ ድንግል ሥለ አቡነ ጨጌ ዪሀንሥ ሥለ አቡነ ዜና ማርቆሥ ሥለ አቡነ ሀቢብ ሥለ አቡነ ተጠምቀ መድህን ሥለ አቡነ መልከ ፀዲቅ ሥለ አባ መባ ፂወን ሥለ አባ ፅጌ ድንግል ሥለ አባ ህርያቆሥ ሥለ አቡነ ያቆብ ሥለ ቅዱሥ ጳውሎሥ ሥለ ቅዱሥ ሉቃሥ ሥለ ቅዱሥ ማርቆሥ ሥለ ቅዱሥ ማቲወሥ ሥለ ቅዱሥ ጴጥሮሥ ሥለ ቅዱሥ ቶማሥ ሥለ ቅዱሥ አላዛር ሥለ አባ ዘሚካኤል ሥለ አባ ቆጵርያኖሥ ሥለ ቅዱሥ እለ እሥክንድሮሥ ሥለ መጥምቀ መለኮት ቅዱሥ ዪሀንሥ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወንጌላዊ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ ወልደ ነጎድጒድ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፈወርቅ ሥለ ቅዱሥ ዪሀንሥ አፂር ሥለ ቅድሥት ብፂኢት ሀና ሥለ ቅድሥት ሦፍያ ሥለ ቅድሥት ዲቦራ ሥለ ቅድሥት በርባና ሥለ ቅድሥት አርሤማ ሥለ ቅድሥት ሣራ ሥለ ቅድሥት ፍቅርተ ክርሥቶሥ ሥለ ቅድሥት ርብቃ ሥለ ቅድሥት ክርሥቶሥ ሠምራ ሥለ ቅድሥት እየሉጣ ሥለ ቅድሥት ማርያም ግብፃዊት ሥለ ቅድሥት ኤልሣቤጥ ሥለ ቅድሥት ቴክላ ሥለ ቅድሥት ክርሥቲና ሥለ ቅድሥት ዪሥቲና ሥለ አፎምያ ሥለ ቅድሥት ሙራኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም እንተ እፍረት ሥለ ቅድሥት እለኒ ሥለ ቅድሥት ሦሥና ሥለ ቅድሥት ወለተ ጴጥሮሥ ሥለ ቅድሥት ወለተ ራጉኤል ሥለ ቅድሥት ማርያም መግደላዊት ሥለ ሠማእታት ሥለ ቅዱሣን ሥለ ፃድቃን ሥለ ገዳማት ሥለ መነኮሣት ሥለ ጳጳሣት ሥለ ካህናት ሥለ አናጉሥጢሥ መዘምራን ሥለ መምህራን ይማረን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን አቤቱ ማረን ይቅር በለን ሠላምህን ሥጠን ለሁልግዜውም ከመካከላችን አትራቅ አሜን አሜን አሜን
@user-qh9uw1xx6e
@user-qh9uw1xx6e Жыл бұрын
አሜን በእውነት
@yemsirachhaile9220
@yemsirachhaile9220 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 😢
@GenetDegfe
@GenetDegfe 11 ай бұрын
amen
@meseretdesta147
@meseretdesta147 4 ай бұрын
ቃለህይወትን ያስማልን መሞህርፀጋውን ያብዛልን
@user-ke9ku7bw6x
@user-ke9ku7bw6x Жыл бұрын
ቃለሒወት ያሰማልን የቅዱስ እዮብ አምላክ ለኛው ትስትን ያድለን 💓💒💓
@user-qb3en9pm7x
@user-qb3en9pm7x 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን የኢዮብ አምላክ ይክብር ይመስገን ❤❤❤❤❤ ለዘላለሙ አሜንንንንንን ❤❤❤ ቃለሂይወት የሰማልን
@user-uf7Nesti
@user-uf7Nesti 2 ай бұрын
❤❤❤አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምሕራችን ቃለሕይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልሕ ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት አምላካችን ሉእል እግዚአብሄር የተመሠገነ ይሁን 🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🥰🥰🥰🥰🕊🕊🕊🕊🕊
@aynelem2621
@aynelem2621 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen waqayon sagale jirenyaa isin ha dhagechisuuu
@damoursarah6
@damoursarah6 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር መድሀንያለም እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-jc7gl3wg9b
@user-jc7gl3wg9b 20 күн бұрын
አሜንአሜን🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማል ትግእስቱን ለእኛም ይስጠን ።
@user-of4pv5pn7n
@user-of4pv5pn7n 18 күн бұрын
AmenAmen
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 Жыл бұрын
❤️እግዚአብሔር ይመሰገን ❤️ አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏 የአባታችን ቅዱስ እዮብ በረከቱ ይደርብን 🤲🤲🤲
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 Жыл бұрын
አሜን !
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
Amen
@user-xo7jd3ec4n
@user-xo7jd3ec4n 2 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖 qalwetiin yasemalini abatachini
@seniyts3287
@seniyts3287 10 ай бұрын
Amennn amen amen amen amen tebarekuu tebarekuu 😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 2 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YouDans-i3w
@YouDans-i3w Ай бұрын
Amen amen
@AbelDesalegn-zg4zm
@AbelDesalegn-zg4zm 4 ай бұрын
አሜን 🙏🙏🙏
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህን መምህራችን አሜን አሜን አሜን ❤
@eden.t1578
@eden.t1578 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በእድሜ እና በጤና ያቆይልን።
@birtukanhaileamenamenamen9938
@birtukanhaileamenamenamen9938 Жыл бұрын
መምህራችን ፈጣሪ አምላክ ጤና እዴሜዎን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@addisalem4768
@addisalem4768 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ምስጋና ለእግዚአብሔር ይሁን ! ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@rahelrahel7700
@rahelrahel7700 Жыл бұрын
አምላካችን ሆይ የአባታችንን የ ትግስት ልብ ስጠን።😊😊😊
@promobil5835
@promobil5835 Жыл бұрын
Amen Amen Amen kal hiwot yasemalen bendeme betena yitebekilen 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-yx4mf3fi1j
@user-yx4mf3fi1j Жыл бұрын
አግዝብሔር ሆይ አባክህን ትግስተን ስጥኝ ክከስደት መልሰን
@mesimekdes2132
@mesimekdes2132 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ሂዎት ያሰማለን 🤲
@halimam0hamede991
@halimam0hamede991 Жыл бұрын
መምህሬ
@TenaHaile-mz8wf
@TenaHaile-mz8wf 9 ай бұрын
Amen amen amne kelhe hewote yesamalne egezabehre yemasegeni
@yonasmolla5486
@yonasmolla5486 12 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂውሆ ት ያሰማልን
@ameleworkmitiku2629
@ameleworkmitiku2629 11 күн бұрын
Amen Amen Amen Amen
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲አሜን አሜን አሜን
@haimanotabera7140
@haimanotabera7140 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@MeleseDebero
@MeleseDebero 3 ай бұрын
Amne
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር እግዚያቢሔር እድሜና ጤና ይስጥልን መልካሙን ሁሉ ይግጠምክ
@tsahayiidadhii7984
@tsahayiidadhii7984 Жыл бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN
@zainabzain5304
@zainabzain5304 Ай бұрын
Amen amen amen yehiwt kale yeasamaln
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 Жыл бұрын
አሜን !!! ❤
@NaolGetu-np4hl
@NaolGetu-np4hl 4 ай бұрын
አሜን
@user-pd6ym5lq4l
@user-pd6ym5lq4l 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@chaltuchaltuchaltu1796
@chaltuchaltuchaltu1796 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲
@feruzaouner3923
@feruzaouner3923 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@salamsalam-pg5el
@salamsalam-pg5el Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@user-rd7ou1kv3m
@user-rd7ou1kv3m 11 ай бұрын
Amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kidstkidst2376
@kidstkidst2376 10 ай бұрын
አሜን
@abokassemalawieh8814
@abokassemalawieh8814 Жыл бұрын
❤❤❤አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉
@teklayeteklya1753
@teklayeteklya1753 Жыл бұрын
amen amen amen
@user-of4pv5pn7n
@user-of4pv5pn7n 18 күн бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲
@mirymirylove1767
@mirymirylove1767 9 ай бұрын
❤❤❤amen amen amen
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc Жыл бұрын
አሜን❤😢
@Emyoam
@Emyoam Жыл бұрын
Amen
@BezaTariku
@BezaTariku 7 ай бұрын
Kale hiwotn yasemaln
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannatube2154
@hannatube2154 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የቅዱስ ኢዮብ ትግስትን በረከት ዕረደየት ያድለን ቃለህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@genetwoldegiorgis5078
@genetwoldegiorgis5078 Жыл бұрын
Amen 🙏
@Zewdie86
@Zewdie86 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ewnet new ❤❤❤❤😊😊😊😊
@biniamdebesay1544
@biniamdebesay1544 6 ай бұрын
Thanks, God Blase you...
@beletecheshete8934
@beletecheshete8934 Жыл бұрын
መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በበረኩቱ ይጥብቅህ ለኛም የሰማነውን በውስጣችን ያሳድርብን ::
@LLQVX
@LLQVX 8 ай бұрын
⛪️🙏🙏🙏
@user-wk7un4gj2m
@user-wk7un4gj2m Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን
@Craftthings443
@Craftthings443 Жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@user-hz1bl6cp8l
@user-hz1bl6cp8l 5 ай бұрын
ewunetagn tarik new woye
@hulgyzyabegetadesybelachu8735
@hulgyzyabegetadesybelachu8735 Жыл бұрын
AMEN KALE HYWETN YASEMALN
@enlam3212
@enlam3212 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን
@sisayineshikase5859
@sisayineshikase5859 Жыл бұрын
አሜን፫
@zmamberaki5030
@zmamberaki5030 Жыл бұрын
👏👏👏
@hdhhd2132
@hdhhd2132 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😢
@kalkidabrrdas4652
@kalkidabrrdas4652 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@meaza2509
@meaza2509 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ አምስቱ አዕማደ ምሥጢር
1:00:07
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 200 М.
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,9 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 43 МЛН
3 ምግብ ለሁለት || The Royal Kitchen
22:25
Kidus_T
Рет қаралды 1,9 М.
ፍካሬ ኢየሱስ - Fkare Eyesus ||| Ethiopian Orthodox Tewahido Amharic Sermon
34:24
መዝሙረ ዳዊት - Mezmure Dawit Tube
Рет қаралды 1 МЛН
ተስፋ ሰብከት ፖፕ ሽኖዳ 3ይ ብቋንቋ ትግርኛ። hope sermon pope shinouda in tigrinya
42:28
Eritrean Orthodox Tewahdo ቤት ፍቕሪ እግዚኣብሄር
Рет қаралды 1,1 МЛН
መዝሙረ ዳዊት ቅዳሜ - Mezmure Dawit Kidame 131-150
24:59
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 31 МЛН