ወደ ሮሜ ሰዎች ሙሉ ክፍል | full Rome|Samuel Asres |ሳሙኤል አስረስ | Ethiopia Ortodox Tewahido|September 14,2022

  Рет қаралды 67,489

Samuel Asres I Official Channel

Samuel Asres I Official Channel

Күн бұрын

#samuelasres #ethiopia #ortodox #tewahido #sbket
Unauthorized distribution and re upload of this content is strictly prohibited copyright ©

Пікірлер
@ayaleerta3248
@ayaleerta3248 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሥገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር ቅዱስ ቃሉን በልቦናችን ፅላት ያፃፍልን በሰማነዉ 30 ,60 100 የምናፈራ ያድርገን አሜን
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
Ameen Ameen ❤Ameen
@yordebayisa1649
@yordebayisa1649 Жыл бұрын
ስሙ ቅዱስ ነው ቃሉም ይደርብን መግስተሰማይትን ያውርሰን ቃሉም አታልፍም ስሙ ይመስገን የቃሉ ባለቤት
@AdgSfhb
@AdgSfhb 11 ай бұрын
ሰለቃሉ የቃሉ ባቤት ልዑል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አሜን የቅዱስ ጳዉሎስ እረደኤት በረከት ያምላካችን ምሕረት ቸርነት ይደርብን አሜን ወድማችን ቃለ ሕወትን ያሠማልን❤❤
@solomebelayneh5617
@solomebelayneh5617 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛል ዘርህ ይባረክ በያለንበት ይህን የመሰለ የህይወት ትመግበናለህ በቤቱ ያፀናህ
@سعادةاثيوبيا
@سعادةاثيوبيا 2 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ይስጥልን 🤲🤲🤲🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌺🌺🌺🌺🌺🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🕊🌺🌺🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🕊🕊🕊🕊🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ
@ቅድስትአርሴማ-ዘ5ጘ 2 жыл бұрын
አሜን 🙏🌻 ቃለህወት ያሰማልን መምህር🙏🌻
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር 🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️💛💛💛💛💚💚💚💚🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@FanoKebrraw
@FanoKebrraw 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃከህይወትን ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልህ 🕊🕊🕊🌹🌹🌹🌹
@temesgenteklewold5142
@temesgenteklewold5142 2 жыл бұрын
ቃል ሕወት ያሰማልን መንግሰተሰማይ ያዋርሰለን አሜን አሜን አሜን
@fatmaman2519
@fatmaman2519 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሄወት ያሰማልን ወድማችንየ 🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍
@ትንሳይየማርያምልጅ
@ትንሳይየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
Amen qalhiwt yasmaln
@salamrita2646
@salamrita2646 2 жыл бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ
@ሙሉወለተማርያምነኝየድንግ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን ሰለ ቃሉ የቃሉ ባሌበት እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን 🤲📚
@MeshoMesho-s4j
@MeshoMesho-s4j Күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ሀሙ
@ሀሙ Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏💚💛❤️
@meskerememanaye9058
@meskerememanaye9058 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህር በእድሜ በጸጋ ያቆይልን በቤቱ ለዘለአለም ያኑርልን እረዥም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እግዚአብሔር አብዝቶ ያድልልን አሜን አሜን
@Aa-fo9vj
@Aa-fo9vj 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር አሜን፫
@mamimami1739
@mamimami1739 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤💒❤💒❤💒❤💒❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abel2182
@abel2182 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን መምህር
@freselamwondosen5142
@freselamwondosen5142 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲❤️🌸
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 2 жыл бұрын
ምን እንደምልህ አላውቅም ድንቅ የሆነው አምላክ ከፍ ያርግህ ያክብርህ እና እባክህን መምህር ወደ አለም አትመልከት በወንጌሉ ያፅናህ እኛም መንጋዎችህ በቃልህ ውጤት የምናፈራ እንሁን አሜን ❤️🙌
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 ай бұрын
አሜን፫🎉🎉🎉🎉🎉በእውነት
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@dinkineshalemayehu9893
@dinkineshalemayehu9893 2 жыл бұрын
✝️አሜን🙏 አሜን 🙏አሜን🙏 ቃለሕይወት ያሰማልን መምህር አሜን🙏የሰማነውን በልቦናችን ይጻፍልን አሜን🙏 ፀጋ በረከቱን አብዝቶ ይስጥልን አሜን🙏🙏🙏
@almaztamrat8880
@almaztamrat8880 2 жыл бұрын
አቤቱ ጊታሆይ ስምተነ ይምንተገብር አድርገን መምህራችን ቃልሂውት ያስማልን አሜን
@መቅደስዘተዋሕዶYouTube
@መቅደስዘተዋሕዶYouTube 2 жыл бұрын
#መምህራችን #የሕይወን #ቃል #ያሰማልን!
@brhanabi3755
@brhanabi3755 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ
@እኔምየአርበኛፋኖዘመነካሴ 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡልን መምህራችን
@lemlem5091
@lemlem5091 2 жыл бұрын
Amen amen amen kal heyewten yasmalen mameher 🤲🤲🤲
@selamsime4402
@selamsime4402 11 ай бұрын
መምህር ጸጋውን ያብዛልክ❤
@yeshisimegn9895
@yeshisimegn9895 2 жыл бұрын
ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመስገነ ይሁን አሜን ቅዱስ ቃሉን ላነበበልን መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋና በርከትን ያድልልን ወይኩን
@nasranasra9478
@nasranasra9478 2 жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማል ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያውርስል
@haniyetewahidoliji7419
@haniyetewahidoliji7419 2 жыл бұрын
አሜን ፫ እንኳን ደና መጡልን መምህር 💚💛❤💐💒👏
@abc12452
@abc12452 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን የሰማነዉን በልባችን ያሳድርልን
@KokobeBekele
@KokobeBekele Жыл бұрын
መምህራችን ቃለህይወትን ያሰማልን
@Abby-qt3sg
@Abby-qt3sg 2 жыл бұрын
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።ቃሉን እየተመገብን ለመኖር እግዚአብሄር ብርታቱን ያድለን
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 ай бұрын
አሜን ፫❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@ashenafiasfawe5721
@ashenafiasfawe5721 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን 33፤እግዚአብሔር፡የመረጣቸውን፡ማን፡ይከሳቸዋል፧የሚያጸድቅ፡እግዚአብሔር፡ነው፥የሚኰንንስ፡ማን፡ነው፧ (በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡33ን እርሱ ካጸደቀ እንግዲህ እግዚአብሔር የመረጣቸውን ሰዎች የሚቋቋማቸው ማነው? ይለዋል) 34፤የሞተው፥ይልቁንም፡ከሙታን፡የተነሣው፥በእግዚአብሔር፡ቀኝ፡ያለው፥ደግሞ፡ስለ፡እኛ፡የሚማልደው፡ ክርስቶስ፡ኢየሱስ፡ነው። (በሌላው የቀድሞው ትርጉም ቁ፡34ን እርሱ ሲያጸድቅ የሚፈርድ ማነው? ክርስቶስ ኢየሱስ ሙቶ ከሙታን ተለይቶ ተነሥቶ በኣብ ቀኝ ተቀምጧል ስለ እኛም ይፈርዳል ። ብሎ ተርጉሞታል)
@dinkneshnega351
@dinkneshnega351 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን እናሰማለን️🌹📘#የአባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ታሪክ በጥቂቱ 🌹 📌 አባታችን አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሐገራቸው ንሂሳ ግብጽ ነው፡፡ አባታቸው ስምዖን እናታቸው አቅሌስያ ይባላሉ፡፡ልጅ አጥተው 30 ዘመን ሲያዝኑ ኖረዋል፡፡ አንድ ቀን አቅሌሲያ ቤተ እግዚአብሔር ገብታ ከሥዕለ ሥላሴ ሥር ወድቃ ስትማጸን ክብሩ ከሰማይ ከፍታ የሚበጥ ልጅ እንኪ ተቀበይ የሚል ድምጽ ሰማች፡፡ ♨ በዚህ መሠረት ቅዱስ አባታችን ጻድቁ አቡዬ ገብረ መንፈስ ቅዱስ መጋቢት 29 ተፀንሰው ታኀሣስ 29 ተወለዱ፡፡ ♨አባታችን ዓይን በገለጹ ጊዜ ከሚታይ ነገር ላይ እንዲያርፍ እርሳቸውም በተወለዱ ጊዜ አፈፍ ተነስተው «ስብሐት ለአብ ስብሐት ለወልድ ስብሐት ለመንፈስ ቅዱስ ዘዓውፃእከኒ እምጽልመት ውስተ ብረሃን» ብለው አመስግነዋል። ♨በኋላም ምድራዊ መብል መጠጥ ሳይመገቡ ሳይጠጡ ለምስጋና ተግተው በመኖራቸው መላዕክትን ይመስላሉ፡፡ አባታችን ጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በኢትዮጵያ 262 ኖረው በ562 ዓመታቸው በተስፋቸው ያመነውን በኪዳናቸው የተማጸነ ጌታ ከመከራ ሥጋ ከመከራ ነፍስ ሊምርላቸው ተስፋቸውን ተቀብለው በዕለተ እሁድ ዐርፈዋል፡፡ ♨መላእክት በአክናፈ እሳት ኢየሩሳሌም ወስደው በየማነ ምስዋዕ ቀብረዋቸዋል፡፡ ♨ለፅንሰትከ ፤ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ በብሥራተ መልአክ ለተፀነስነከው መፀነስና በወርኃ ታኀሣሥ ለተወለድከው ልደትህ ሰላም እላለሁ። 🙏ክቡሩ አባት ሆይ ስለ ዓለሙ መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ስለ ጌትነቱ ልደት ተርሴስ ግብር እንደገበረ፤እኔም ፍጹም ልባዊ የእጅ መንሻ ወርቅ አቀርብልሃለሁ። 💙ለተኃፅኖትከ፥ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ የቤተ ክርስቲያን መብራት የምትሆን የተመረጠች የክብርት እናትህን ጡት ባለመጥባት በመንፈስ ቅዱስ እንክብካቤ ስለ አደግኸው አስተዳደግህ ሰላም እላለሁ። የአባታችን ገብረ መንፈስ ቅዱስ ረድኤት በረከትታቸው አይለየን አሜን ወስብሓት ለእግዚአብሔር ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር አሜን
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ
@ሁሉበርሱሆነ-ዀ4ጠ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የማነውን የምንኖር ያድርግልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@እግዚኦተሰሐለነ
@እግዚኦተሰሐለነ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ቃሉን ሰምተን የምናስተውል የምንድንበት ያድርግልን። መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን። ቅዱስ ቃሉ በጆሮ ሲንቆረቆር ደስ ይላል።
@AnisaAnisa-q4u
@AnisaAnisa-q4u Ай бұрын
Amne Amne Geta yibarki tabarki 👍🏻 ♥️
@eyarusnadew2485
@eyarusnadew2485 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN BE EWINET QALE HIWOTIN YASEMALIN, 💞💞💞💞
@kadesmustifa982
@kadesmustifa982 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሰማልን መምህር
@senaitgebremedhin7460
@senaitgebremedhin7460 2 жыл бұрын
❤🌻🙏እግዚአብሔር ይመስገን ❤🌻🙏 አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር መምህራችን 🙏
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 2 жыл бұрын
Amen kalehiwot yasemalen Memhir 🙏
@LinaSameson
@LinaSameson 2 ай бұрын
ቃለ ቃለህይወት ያሰማልን❤
@ሃገራችንበሰማይነው
@ሃገራችንበሰማይነው 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@keolusgeyorgs9296
@keolusgeyorgs9296 2 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን መምህር
@samersaaa3577
@samersaaa3577 Жыл бұрын
አሜንአሜንአሜንቃለህይወያሰማልንበእድሜበጤናያቆይልን
@tigistwaje6543
@tigistwaje6543 Ай бұрын
Amennn, kalehiywet Yasemalin!
@argawersado383
@argawersado383 2 жыл бұрын
ለመምህራችን ቃለ-ህይወት ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ያድልል ለምንሰማውም ማስተዋልንና ትዕግስትን ያድለን
@kbt1781
@kbt1781 2 жыл бұрын
መምህርቃልወትያሰማልን🌻
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 5 ай бұрын
ስለቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን የህይወት ቃልን ያሰማልን
@ፅጌማርያም-21
@ፅጌማርያም-21 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን እግዚአብሔር በአንድም በሌላም እያስተማረን ነው በፍርድ ቀን አልሰማንም አላየንም ማለት አንችልም በአህዛብ አገር ስንኖር በመምህሮቻችን አድሮ እንዲህ የማይሻር ቃሉን እየመገበን ነው መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ እንኳ በአንችል መምህራችን ግዜውን መስዋት አድርጎ አነበበልን እናመሠግናለን መምህር እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን እኛም የሰማነውን በልባችን ፅላት ይፃፍልን አሜን፫
@ተመሰገን-ቀ3ጘ
@ተመሰገን-ቀ3ጘ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AhammadAhammad-v4l
@AhammadAhammad-v4l 26 күн бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@mediatube3914
@mediatube3914 2 жыл бұрын
ምስጋና ለእግዚአብሔር
@Nati-sw3fc
@Nati-sw3fc 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekedssewent6474
@mekedssewent6474 2 жыл бұрын
*_ጌታ ሆይ የወንጌልህ ቃል ለመስማት የብቃን የተዘጋጀን አድረገን_* 📚📚📚🌼🌼🌼 *_ስለ ቃሉ የቃሉ ባለቤት ኣምላካችን ልኡል እግዚአብሔር የከበረና ከፍ ከፍ ያለ ይሁን አሜን_* 📚📚🌼🌼🌼🌻 *_እኛም ቃሉ ስምተን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፍራ የእሱ ቅ ዱስ ፍቃድ ይሁን አሜን_* 📚📚📚🌻🌻🌼🌼?
@ዮርዲምስልነብሳ
@ዮርዲምስልነብሳ 2 жыл бұрын
ሰለ ህያው ቃሉ የቃሉ ባልቤት ቅዱስ አምላካችን ይክበር ይመሰገን አሜን🌹 አቤቱ በልቦናችን አሰድርልን አሜን🌸
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ
@ነፍሴእግዚአብሔርታመስግነ 2 жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን መምህር ችን ቃል ህይወት ቃል በርክት ይስማልን
@ፍሬህይወትይልማ
@ፍሬህይወትይልማ 2 жыл бұрын
amen amen amen be eweneti le memehirachin kale hiyiwetin yasemalen tsgawen yabizalen be edime be tena yanurilen ame
@እሕተስላሴየተክለሀይማኖት
@እሕተስላሴየተክለሀይማኖት 2 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ የወጌልህን ቃል ለመስማት የበቃን የተዘጋጅን አድርገን አሜን፫። መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ። እመ ብዙሀን ያአገልግሎትህን ዘመን ትባርክልህ✝️።
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 2 жыл бұрын
*_አቤቱ ጌታ ሆይ ቅዱስ ወንጌልህን ለመስማት የብቃን የነቃን የተዘጋጀን አድርገን አሜን፫_*📖🍃🕊🌻 *_ስለ ቅዱስ ቃሉ የቃሉ ባአለቤ ልዑል እግዚአብሔር የከበረ የተመሰገን ይሁንልን አሜን፫_*📖🍃 *_የሰማነው ቅዱስ ቃል በልቦናችን አድሮ 30/60/100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁንልን አሜን፫_*📖🌾💚💛❤🌻🤲🤲🤲
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ 2 жыл бұрын
የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአቢሔር ስሙ ለዘለአለም ይክበር አሜን (፫)🙏🙏🙏 መምህራችነንም ቃለ ህይወት ያሰማልን
@woldesenbet
@woldesenbet 2 жыл бұрын
✝ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ በዓል አደረሰን !!✝💚💛❤ የአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የክብር ስግደት 💚💛❤ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ሆይ ወደኔ ና 3X ቅዱስ አባት ሆይ ወደኔ ና 3X የጻድቃን አለቃ ሆይ ወደኔ ና 3X እሰግድ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ንሴብሖ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ምስጋና ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ስብሐት ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ውዳሴ ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X ክብር ለአቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ 3X አቡነ ገብረ ሕይወት የሃይማኖት መብራት አቡነ ገብረ ሕይወት የንሒሳ ኮከብ አቡነ ገብረ ሕይወት የተጋድሎ ግርማ አቡነ ገብረ ሕይወት የመለኮት ስጦታ አቡነ ገብረ ሕይወት የድንግል ወዳጅ አቡነ ገብረ ሕይወት የኢትዮጵያ ጋሻ አቡነ ገብረ ሕይወት የመሃይማን ዋስትና አቡነ ገብረ ሕይወት የአራዊት ባለሥልጣን አቡነ ገብረ ሕይወት የጵራቅሊጦስ ባለሟል ስብሐት ምስጋና እና ክብር ለአቡነ ተክለሃይማኖት ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን በድምፅ እና በምስል የአምልኮ፣ የፀጋ ፣የክብር ስግደትን ከፈለጉ ወደ ቻናሉ ገብተው ያገኛሉ ስብስክራይብ በማድረግ እና ለወንድም ለእህቶቻችን ጓደኞቻችን በማድረስ ነፍስ ያዱኑ ይሄን የድምፅ ስግደት ያዘጋጀሁበት ምክንያት እኔ እምሰግደው በወረቀት ፅፌ እያነበብኩ ስሰግድ ሀሳቤ ይበታተንብኛል ፣ ቁጥሩ ላይ ነው ትኩረት እማደርገው እና ለምን በድምፅ ሪከርድ አድርጌ ከድምፁ ብሁላ እየደገምኩ አልሰግድም ብየ አሰብኩ እና ሞከርኩት ከዛም ውጤቱ በጣም ጥሩ ሆነልኝ ብዙ ጥቅም አገኘሁበት ስለዚህ አሁን ደግሞ ለእናንተ ለቤተሰቦቼ ለምን አላካፍላቸውም ብየ ይዤላችሁ መጥቻለሁ ። እናንተም ድምፁን ከፍታችሁ ቀጥላችሁ በማለት ስግደቱን በየእለቱ ስገዱ በርቱ እግዚአብሔር ሁላችንንም ይርዳን!! በዚህ ሊንክ ግቡ እና አብረን እንስገድ !! kzbin.info/www/bejne/mZ22ooBmob-hhrs
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@beseradaufour8991
@beseradaufour8991 2 жыл бұрын
merci beaucoup 🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤
@almaz7677
@almaz7677 Жыл бұрын
❤❤❤
@hihi-gy8zz
@hihi-gy8zz Ай бұрын
Amenn Amenn Amenn
@getanehzewdu6182
@getanehzewdu6182 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ትክክለኛውን የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ መፅሐፍ ቅዱስ ብትጠቀሙ ጥሩ ነው:: From 2000 E.C publisher.
@Mekedsmekeds-b8z
@Mekedsmekeds-b8z 6 ай бұрын
ይሔ ትክክል አይደልም እንዴ??ወገን
@HaimanotHaileslassie
@HaimanotHaileslassie 7 күн бұрын
Amen Amen Amen❤❤❤
@kebedechfkre3989
@kebedechfkre3989 Жыл бұрын
Thank you so much god blessed you
@defarutube9953
@defarutube9953 8 ай бұрын
(ወደ ሮሜ ሰዎች ምዕ. 12) ---------- 20፤ ጠላትህ ግን ቢራብ አብላው፤ ቢጠማ አጠጣው፤ ይህን በማድረግህ በራሱ ላይ የእሳት ፍም ትከምራለህና። 21፤ ክፉውን በመልካም አሸንፍ እንጂ በክፉ አትሸነፍ። sagaale jireenya sii yaa dhageesisu!
@ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ
@ዉበትናሸለቤቴለኑሮዬፉናድ 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@gigsrone6765
@gigsrone6765 2 жыл бұрын
Amen 🙏
@betymichael7959
@betymichael7959 Жыл бұрын
God bless you 🙏
@Ethan-eTh-m4l
@Ethan-eTh-m4l 11 ай бұрын
33:57 egziabher yibarkot
@LoveBird-o8m
@LoveBird-o8m 2 жыл бұрын
Enkuan addereseh memihir wendimachen Samuel! Qale hiwet yasemalin!🙏🏽
@anasardeen6264
@anasardeen6264 Жыл бұрын
Amen
@natanemnatty1862
@natanemnatty1862 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@mulukennigussie9581
@mulukennigussie9581 Жыл бұрын
ኢየሱስ ክርስቶስ የሚማልድ ሳይሆን የሚፈርድ ነው
@AsffAsam-sv5kw
@AsffAsam-sv5kw Жыл бұрын
🤔
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 10 ай бұрын
Hulu Haseyaten Saretual Ye Egzhbherm Keber Goloachawal
@Senaakoo-yj7kq
@Senaakoo-yj7kq 11 ай бұрын
Zare ba metaferubat ngr yan Geze mn fre nabarachuu😢😢
@asnakudamtew310
@asnakudamtew310 2 жыл бұрын
Enkuan dehna metah memhrachin
@Hailemichaelኅይሌ
@Hailemichaelኅይሌ 2 жыл бұрын
🙏✝️✝️✝️🙏
@meronezeleke2066
@meronezeleke2066 Жыл бұрын
Egzyabhare yesteligne
@KidestiMeles
@KidestiMeles 7 ай бұрын
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻❤❤❤❤
@አለምዩትብ
@አለምዩትብ 10 ай бұрын
🤲🤲🤲
@user-rx1gd3ir9e2
@user-rx1gd3ir9e2 9 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@user-rx1gd3ir9e2
@user-rx1gd3ir9e2 9 ай бұрын
አሜንአሜንአሜንአሜን❤❤❤❤
@millionsheferaw2929
@millionsheferaw2929 2 жыл бұрын
ድምፅህ በደንብ አይሠማም ቢስተካከል ጥሩ ነው
@millionsheferaw2929
@millionsheferaw2929 2 жыл бұрын
ለማነፃፀር ማሕደረ ተዋሕዶ የሚለውን ቻናል ይጠቀሙ አደራ በቅንነት ይረዱኝ
@habteabsimon9055
@habteabsimon9055 Ай бұрын
QALE HIWOTN YASEMALIN WENDMACHIN TSEGAWN YABZALIH AMLAKE QIDUSAN
@wgirmat7129
@wgirmat7129 4 ай бұрын
ዋሽንቱ ይረብሻን ለዚህ ለምንባብ አትጠቀመው
@danielabreha5834
@danielabreha5834 Жыл бұрын
ምናለ ክላሲካሉን ብታወጣው፡ በጣም ይረብሻል
@alemkabed9540
@alemkabed9540 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዉትን ቃለ በረከትን ያሰማልን መምህራችን አሜን
@mimimimiatsaatsa7016
@mimimimiatsaatsa7016 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meseretsele9415
@meseretsele9415 2 жыл бұрын
Amen amen amen
መጽሐፍ ቅዱስ በአማረኛ ወደ ሮሜ ሰዎች  Amharic Bible Audio Romans
1:01:29
መጽሐፍ ቅዱስ Holy Bible
Рет қаралды 4,9 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
የጌዲዬን ታሪክ ( መጽሐፈ መሣፍንት ምዕራፍ 6,7,8 )
21:06
Amharic Bible Stories & Gospel Tube
Рет қаралды 1,3 М.
መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit -  ዓርብ (መዝ 111-130)
34:42
ዜማ ተዋህዶ Zema Tewahdo
Рет қаралды 118 М.
ወደ ሮሜ ሰዎች ክፍል 2  በዲ/ን አሸናፊ መኮንን Wede Rome Sewoch Part 2 Deacon Ashenafi Mekonnen
1:01:09
ፍኖተ ወንጌል Finote Wongel - Path of the Gospel
Рет қаралды 4,9 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН