አታምጣው ስለው ሙሉ ክፍል ትረካ ምርጥ ታሪክ ከሜሪ ፈለቀ በ ረድኤት ኃይሌ እና አማኑኤል አሻግሬ Atametawe selew full story tereka 2021

  Рет қаралды 38,562

Chagni Media

Chagni Media

Күн бұрын

#tereka#ምርጥ_ትረካ#Chagni_Media
የቻግኒ ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ከዛም የደወሏን ምልክት መጫን አይርሱ!
ሰብስክራይብ ለማድረግ ይህንን ይጫኑ!
/ @chagnimediaoffical
ሜሪ ፈለቀ,አታምጣው ስለው 2,ምርጥ ትረካ,ትረካ,abrelo hd,ethiopia,አብሬሎ,ashruka, ከሳቃቹ ተሸነፋቹ,መሳቅ አይቻልም,Try Not to Laugh Ethiopia,try not to laugh ethiopian version,funny ethiopian videos,habesha tiktok,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,seifu on ebs,seifu fantahun,new ethiopian music 2021,new ethiopian amharic movie 2021,new ethiopian protestant mezmur 2021,abiy ahmed,ebs tv,new ethiopian amharic movie,eregnaye,tplf,new ethiopian orthodox mezmur 2021,ethiopian,ethiopia zena,selam tesfaye,donkey tube comedian eshetu,ሳሮን አየልኝ,yoni magna,ebs sunday show,የቤተሰብ ጨዋታ,yebeteseb chewata new,🛑ወደ ሲኦል እንደሚሄዱ የተናገሩ ኢትዮጲያውያን,new ethiopian funny video 2019,babi,ቤቲ ሙድ ተያዘባት,9ኛው ሺ,ዘጠነኛው ሺ,zetenegnaw shi,try not to laugh funny habesha tiktok videos,funny habesha tiktok,seifu on ebs,Habesha tiktok,Ethiopian tiktok,Tiktok compilation,Ethiopian funny video,seyfu new show,seifu show this week,seifu fantahun show,seifu fantahun show on ebs,ሰይፉ ፋንታሁን ሾው,comedian eshetu,donkey tube,ethiopian tiktok 2021,ketik tube,babi,ashruka,miko mikee,ethiopian tiktok compilation,ethiopian tik tok,Habesha tiktok compilation,Comedian ethiopia,ጣቶቹ,ሙሉ ታሪክ ,ጣቶቹ ሙሉ ታሪክ ትረካ ,የት እንሂድ?,Where to Go ?,Ethiopia,Bereket,በረከት ግዛቸው,where to go,መሳጭ የፍቅር ታሪክ,ሙሉ መፅሃፍ, ከአሌክስ አብረሃም ,Amharic Tireka,Tatochu from alex abreham,chagni media,chagni media tereka,tereka,ethiopian book audio,AmharicAudioBook,audio book narration,best love story,habesha fikir,ethiopian music video,music,ezana narration,milketa tv,silb tube,segenet media,shegere fm 102.1,shegere shelfe,ethiopia,breaking news,subscribe,live,like,monitization,youtube ,seifu on ebs,EBSTV WORLDWIDE,FANA TV,Arts TV,Awtar TV,ethiopian music 2021,habesha music 2014,Sheger FM 102.1 Radio,Sheger Cafe,Sheger Shelf - ሸገር ሼልፍ,keletate gemash ken,hanune,የእምባ ቀብድ,ከእለታት ግማሽ ቀን,Full Audio Book-Narration,ድንቅ ኢትዮጵያዊ መፅሐፍ,የብራና ገፅ, የብራና ገፅ / Page of Birana,ሙሉ የድምፅ ትረካ,ይስማዕከ ወርቁ,Abugida Media - አቡጊዳ ሚዲያ,የዩቱብ ቻናሎች,website,አዝናኝ እና አስተማሪ አጫጭርና ረጃጅም ልቦለድ ትረካዎች,Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር,አነቃቂ እና መንፈስን አዳሽ አጫጭር ታሪኮች,ሰብስክራይብ,Ethiopian Audio Books,ትረካ,yeleb_weg ,maya tube,chagni media,cometra pictures,maka tube,amharic tereka,እውነተኛ ታሪክ,ዘመን አይሽሬ መጽሐፍ,Audiobook narration,,ፍቅር መሳጭ ታሪክ,የሃገራችን ልቦለድ ,ቆንጆ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ,ሙሉ ክፍል ትረካ,ሰመመን,ፍቅር እስከ መቃብር,ሌላ ሰው,አለማየሁ ገላጋይ,ልብ ወለድ,እውነተኛ የፍቅር ታሪክ,A classic book,

Пікірлер: 53
@asrarahmed5608
@asrarahmed5608 5 ай бұрын
ቻጊኒዎች በእናቴ የሃበሻ ጀብዱ የምለውን መፅሃፍ ቢሰማ እረግጠኛ ነኝ፣ እድሜዬ ይጨምራል፣ ሁለም፣ ቀዳም ሚድያ፣
@ababonga1
@ababonga1 9 ай бұрын
በጣም ግሩም አተራረክ!!!!!
@Tirsit-h1c
@Tirsit-h1c 6 ай бұрын
Des yemil tarik
@hannanigatu4869
@hannanigatu4869 Жыл бұрын
I listened so many audio books. The way you guys read no body didi it. Keep up the great job. Love you ❤
@EtsubDink-hf9lv
@EtsubDink-hf9lv 5 ай бұрын
WOW tereka belo zim…. Aberachu seteseru demo gerum new !!! Please aberachu lelam enitebekalen
@yehagereleji5468
@yehagereleji5468 2 жыл бұрын
ትረካ ብሎ ዝም!!!! ተወዳጅ ነው። ከመጠን ባለፈ ወድጀዋለሁ! ምስጋና ለተራኪዎች እነ ለደራሲዋ!! ❤
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
Thanks alot!
@ElimSawi-uu9sk
@ElimSawi-uu9sk 7 ай бұрын
እኔም ልክ እንዳንተ!
@amaamm-bz1ql
@amaamm-bz1ql 8 ай бұрын
ሴትነት የሚተይበት ምርጥ ታሪክ❤
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 2 жыл бұрын
ትንሽ የባቢ አባት ያለበት ሁኔታ ሚገባው ባይሆንም ትረካው ልዩ ነው በርቱልን
@gdjdjjfjdjddjdj6636
@gdjdjjfjdjddjdj6636 2 жыл бұрын
wooooooooooo betam arfi nw
@בטיקסה
@בטיקסה 2 жыл бұрын
ሜሪ በርችልን። በእውነቱ ችሎታው ተችሮሻል። መታደል ነው። ምርጥ አተራረክ። ቻግኒዎችን በእጅጉ አመሰግናለሁ ።
@meselufeleke70
@meselufeleke70 2 жыл бұрын
ምረጥ ታሪክ! ምርጥም አተራረክ!!
@rahelmamo-kw9dt
@rahelmamo-kw9dt Жыл бұрын
ልብን ያየሁበት ትረካ
@solosolo9099
@solosolo9099 Жыл бұрын
Ejig betam amesginalew yihinin tarik Le joreym hone Le aemroye migib yehon tarik seleasemachugn ena teru adergachu selterekachut kene lezaw ena terekawun dgmo be teru huneta yeterekachut ehte ena wendime thank u betam bertulgn ❤
@ayenye-hf9nb
@ayenye-hf9nb Жыл бұрын
ለኔ አስተምሮኛል ትረካው አሪፍ ነው
@mehretsofoni7094
@mehretsofoni7094 2 жыл бұрын
Betam des yelal
@redaitkebede2630
@redaitkebede2630 Жыл бұрын
ይገርማልየፌቨን የዋህነት አይደለም በእውን በልብ ወለድ መኖሩ እራሱ ማመን ይከበዳል የተራኪዎቹ አተራረክ ደስ ይላል
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 2 жыл бұрын
ዋውው ግሩም ታሪክ ነው አተራረክ ትችላላችሁ በርቱ 🙏♥
@GvHj-u6p
@GvHj-u6p Жыл бұрын
Классно
@ቃልነኝሀበሻዊቷ
@ቃልነኝሀበሻዊቷ 2 жыл бұрын
አሪፍፍፍፍፍ ነው♥️♥️♥️♥️
@amgtam1
@amgtam1 6 ай бұрын
Yamral
@kienfemichaeltemesgen9168
@kienfemichaeltemesgen9168 2 жыл бұрын
ግሩም ልብ የሚነካ ታሪክ ነዉ።አመሠግናለሁ።
@addishode1541
@addishode1541 2 жыл бұрын
Aww so beautiful
@hanalorato5892
@hanalorato5892 2 жыл бұрын
Wow I love it
@esayasmersha3293
@esayasmersha3293 2 жыл бұрын
Absolutely perfect!!
@AyiAyisha-oy6wn
@AyiAyisha-oy6wn Ай бұрын
❤❤❤❤
@maremare1415
@maremare1415 Жыл бұрын
ዋው ድምፅ አሪፍ ነው በርቱ
@addismamo8347
@addismamo8347 2 жыл бұрын
Wow
@tameakl1487
@tameakl1487 Жыл бұрын
Wow edage temandage beyalew
@abebahabte8469
@abebahabte8469 2 жыл бұрын
🙏🏿🥰😭
@Yaredkebede
@Yaredkebede 2 жыл бұрын
Betam harif but expected more
@klutzobrother6494
@klutzobrother6494 2 жыл бұрын
I loved it !! Promise to share it for two or more friends!!
@zoehailay7034
@zoehailay7034 2 жыл бұрын
The story is good but the narrators are the best, so professional, thanks
@thomasgebremichael4763
@thomasgebremichael4763 2 жыл бұрын
mery be ewneat yemtdnkea nesh ethiopia westea ye hultea mthafochesh ayneat ateteaf anbebea alwekeam
@thomasgebremichael4763
@thomasgebremichael4763 2 жыл бұрын
betam areaf new hultumea derstesh ye ewneat
@AliMohammed-wb2bz
@AliMohammed-wb2bz Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚያሰኝ ትረካዎችን ለሚያደስደምን ተራኪወች እናመሰግናለን
@የመርሳዋነኝ
@የመርሳዋነኝ 2 жыл бұрын
ይለቀቅእረ.ወንድሜ
@meseretmeles4455
@meseretmeles4455 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ትረካ
@hermonrimey8306
@hermonrimey8306 2 жыл бұрын
Amazing 👏
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 2 жыл бұрын
Thanks 😄
@haymanotakale280
@haymanotakale280 Жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏
@نجاتمحمدآحمد
@نجاتمحمدآحمد 2 жыл бұрын
ውይ ረድኤት ግሩም ትችይበታለሽ አንችም አማንም ሁለታችሁም ልክ እንደ ፀጋየ አብራርና ማሃሌት የዋግ ሹም ወይኔ ስወዳቸውኮ አሁን ደግሞ እናንተ ተጨመራችሁ ታሪኩን በእናንተ ያአተራረክ ዘይቤ ተመስጨኮ እያለቀስኩ እየሳቅኩኝ በጆሮየ በኤርፎን እያዳመጥኩኝ ስልኬን በጉያየ ሸሽጌ የሄን ማለቂያ የሌለው የአረቦች ስራ በደስታና በሞራል እያቀላጠፍኩ እየሰራሁ ስስቅ ሳለቅስ ስከፋ ስደሰት ልብ ብሎ ለሚያየኝኮ ትኩስ እብድ ነው የምመስለው ክክ ወይጉድ ለማንኛውም ብቸኝነትና ድካሜን አብራችሁ ተጋርታችሁ እንዳፅናናችሁኝ ስለቆጠርኳችሁ በጂጉ አመሰግናለሁ በርቱ ቀጥሉበት ደራሲዋም አድናቂዋነኝ እጇ አእምሮዋም ይባረኩ ።
@redinahaile166
@redinahaile166 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ... እግዚአብሔር ያክብርልን
@fekadutadesse6682
@fekadutadesse6682 Жыл бұрын
በስመ አብ የማስታወቂያው ብዛት እንዴት እንደሚያሰለች ትረካውን እንድጠላው አደረገኝ
@ShikurMekonnen
@ShikurMekonnen 9 ай бұрын
በቅድሚያ ለደራሲው ከፍተኛ ምስጋና ይድረሰው ባጭሩ ታሪኩ የሚፈስበት ቦይ ቀጥ ያለ በመሆኑ ሀሳቡን ለመረዳት እና ለመከታተል አስቸጋሪ አልነበረም በመቀጠል ይህን ድርሰት የመረጠው አካል ላደንቀወ እፈልጋለሁ በመጨረሻም ከፍተኛውን ምስጋና ማቅረብ የምፈልገው ለተራኪወች ሲሆን ጀሮን በሚስብ መልኩ ስለነበር እስከ መጨረሻው ልከታተል ችያለሁ ።
@mentostube-
@mentostube- 2 жыл бұрын
ስሜት በፅሁፍ እንዴት እንደሚገለፅ 'ሜሪ' ተራቅቃበታለች... ተራኪዎቹም ስሜቱን አጋብታቹብናል...በርቱ...
@tesfayemulugeta5032
@tesfayemulugeta5032 11 ай бұрын
በጣም ጥሩ ትረካ ነው አስተማሪና ትምህት አዘል ትወና ነው በነገራችን ላይ ይህ ትረካ ልበወለድ ነው ወይስ እውነተኛ ታሪክ?
@chagnimediaoffical
@chagnimediaoffical 11 ай бұрын
fiction!
@almaalma4741
@almaalma4741 2 жыл бұрын
ማለት በግማሽ
@አሐ
@አሐ 2 жыл бұрын
ምንድነው በዚህ ላይ አበቃን ብሎ መጨረስ!! ትርክቱን ባልተንዛዛ ሁኔታ መቋጠር ስትችሉ ድንገት አበቃን ብሎ ትረካ ይደብራል!!!!
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ
@ኢክራምስደተኛዋምኖርተደብ 2 жыл бұрын
ግልፅ እኮ ነው ህይወት ይቀጥላል
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ታሬኩ ደስ ይላል ግን ግን ያንች አይነት ቻይ አስተዋይ ሴት
Girum Tereka - ሁለት ማራኪ ታሪኮች ስለ ሎተሪ - በግሩም ተበጀ Girum Tebeje @ShegerFM1021Radio
25:30
ግሩም ትረካ - በግሩም ተበጀ (Girum Tereka - By Girum Tebeje
Рет қаралды 14 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН
Cute
00:16
Oyuncak Avı
Рет қаралды 12 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 6 МЛН
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 33 МЛН