🎈የአላማጣዉ ሚካኤል እውነት ነው 🎈ልብሴም ጠቁሯል 🎈 ባህታዊ ተክለ እስጢፋኖስ

  Рет қаралды 58,726

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

7 ай бұрын

Пікірлер: 393
@genetteferra9209
@genetteferra9209 7 ай бұрын
" በዚያን ዘመን ለህዝብ ልጆች የሚቆመው ታላቁ መላክ ቅዱስ ሚካኤል ይነሳል"(ት.ዳ. 12:15) ያባታችን ፀሎት ይርዳንና ቅዲስ ሚካኤል የመጣው ሰላምን ይዞልን ይሁን+++!!!
@user-kn8vq9gh8u
@user-kn8vq9gh8u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜንቅዱስ ሚካኤል አባት ለምስክርነት አብቃኝ አደራህን አባቴሀጢተኝዊ ልጅህነኝ
@user-ur3cm7uu2p
@user-ur3cm7uu2p 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@m.g5295
@m.g5295 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-om7vm1zo7n
@user-om7vm1zo7n 7 ай бұрын
አባታችን እባዋ ንተቀብሎ እግዛብሄርበምህረቱ ያስበን ሀይለገብሬሄልንኝ በጸሎት ያስቡኝ አሜን አሜን አሜንይሁንልን
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 7 ай бұрын
በአላማጣ ሰማይ የወረደው ቅዱስ ማካኤል በሁሉም ቦታ በተለይ በአዲስ አበባ ሰማይ ላይ ይቁምልን የታሰበውን ያክሽፍልን፡፡አሜን
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲😭
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 7 ай бұрын
አሜን
@sarahmoho8961
@sarahmoho8961 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluhaile4580
@muluhaile4580 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶት ይደርብን እንባዎትን መላኩ ሚካኤል ያብስልን
@nanibelete6371
@nanibelete6371 7 ай бұрын
Amen yehun
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 7 ай бұрын
በጸሎትዎ አስቡን አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት
@hcjth1747
@hcjth1747 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ አባቶቻችን እንባ ጸሎት ልመና ብለህ ማረን ይቅር በለን 🙏😭አባታን በረከትዎት ይደርብን ሊቀ መላእክት ቅድዱስ ሚካኤል ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ምህረትን ያውርድልን አሜን🙏💚💛❤😭
@user-yj8bm3dv1f
@user-yj8bm3dv1f 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አገራችን እና እዝቦችን ይጠብቅልን አባቴ እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመን ይባርክህ አሜን 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@hymanotdejene783
@hymanotdejene783 7 ай бұрын
አባቻችን ብርክት ይድረሰን🙏 ቅዱስ ሚካኤል ሰላሙን ያውርድልን ለእርቅ ለሰላም የወረድክ ያድርግልን፣❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hx6kp4fb1b
@user-hx6kp4fb1b 7 ай бұрын
ወይኔ አባቴ አቤት ትህትና በፀሎተዎት ያስቡኝ ወለተ ስላሴ ነኝ በስደተ እድሜየን የጨረስኩ ግን ምንም ያልሞላልኝ በብዙ ጭንቀት የተዋጥኩኝ አባቴ ስለመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ብለው በፀሎት አስቡኝ 😢😢😢 ዲ/ን ልዑል ስገድ በናትህ ንገርልኝ 😢❤❤❤❤
@fikirm2162
@fikirm2162 7 ай бұрын
Ayzon ehte egzbhair yayeshale Eshe Ayzon tslot aderge
@mekonnendeg8938
@mekonnendeg8938 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ሁሉም ይስተካከላል
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 7 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት 🙏ሀይለ ሚካኤል ብለው በፀሎቶ አስቡኝ 🙏
@selam-bn5dz
@selam-bn5dz 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ስለ አባቶቻችን እንባና ፀሎት ይማረን😢 😢😢
@nanibelete6371
@nanibelete6371 7 ай бұрын
Amen amen yaseben yehun
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@messeretbekele2888
@messeretbekele2888 7 ай бұрын
አባታችን በረከት ይድረሰኝ ቃለ ሕይወት ያሰማልኝ 🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
የኔ የኃጥያጠኛዋ እንባ ይፍሰስ አባቴ😢 በኔ ዘላልነት በኔ በደል ነው ይህ የመጣብን አቤቱ መልሰን እኛም እንመለሳለን እግዚአብሔር ሆይ
@user-fv8qi8hj5t
@user-fv8qi8hj5t 7 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@nodthil6934
@nodthil6934 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀሎት አሥቡኝ የተዋህዶ ልጆች ደካማ እህታችሁ ወለተ ሠማዊት ነኝ ከነቤተሠቦቼ አሥቡኝ ቅዱሥ ሚካኤል የመላእክት አለቃ ሀገራችንን ጠብቅልን ከጥፋት ታደግልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-wu8rc7pq1e
@user-wu8rc7pq1e 7 ай бұрын
አባቴ የኔ እንባ ይፍሰሰ የደረቂቱ ምን አለ የናንተን እሩቧን እንኳን በሰጠኝና ለሀጢያቴ ባለቀስኩኝ አቤቱ በቸርነትህ አስበኝ ስለ እናትህ ስለ እመብዙሐን ብለህ አስበኝ
@tgtube1081
@tgtube1081 7 ай бұрын
የኔ አባት የኔ የሐፀተኛይቱ እባ ይፍሰስ 😭😭 አባታችን በጸሎት ያስቡት ወለተ ማርያም እያሉ በጣም ተጨንቂያለሁ
@GoitomAlem-ez2ms
@GoitomAlem-ez2ms 7 ай бұрын
ጸልይ እንድከፋቹ እልተዋቹሁም ይላል እግዚአብሔር
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 7 ай бұрын
Remember the Almighty God is always with you my dear!!!
@user-hv9ql6ul4n
@user-hv9ql6ul4n 7 ай бұрын
እውነት ነው አባታች በፀሎቶት ያስቡን ❤ልባችን ተደፈነ እኮ አባታችንብናለቅስም የውሸት ለቅሶ እንደርሶ በእውነት የሚያለቅስ ብንኖር ጥሩ ነበር
@meseret5250
@meseret5250 7 ай бұрын
አባታችን በፀሎቶት ያስቡን መላኩ ቅዱስ ሚካኤል ላገራችን ኢትዮጲያ ሰላሙን አምጣልን አሜን
@wartinggaming315
@wartinggaming315 7 ай бұрын
ፀጋ ይብዛለወት አፀደ ማርያም ነ ነኝ በፀሎት ያስቡኝ።
@meherat938
@meherat938 7 ай бұрын
አባቴ በፀሎቶ ያስቡን እህተ ማርያም ከነቤተሰቦቼ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ እባክህ ከአምላካችን ምሕረትን አሰጠን😢 አቤቱ በእኛ ዘመን አባቶች የማይፈሩበት ጊዜ ላይ ነን አቤቱ ሆይ ማረን ማረን ማረን መድኃኔያለም አመላክየ🙏
@user-xw4nw3ky7o
@user-xw4nw3ky7o 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ከድንግል ማርያም ልጅ ከልዑል እግዚአብሔር አማልደን አቤቱ ጌታ ሆይ ስለድንግል ማርያም ስለአባቶቻችን እባና ፆለት ብለህ በምህረት ጎብኘን
@AliAli-nk4re
@AliAli-nk4re 7 ай бұрын
በረከትዎ ይደርብን አባታችን ቅዱስ ሚካኤል የመጣብንን መከራ ይመልስልን❤❤❤❤
@mesgbre
@mesgbre 7 ай бұрын
አባቴ በጣም አዝኛለሁ እኔም በሃገሬ ልቤ ተሰብሯል ሁሌም በእንባዬ እግዞታለሁ አይኔም ልቤም ያለቅሳል አብሬዎት ነኝ እግዚአብሔር ሃጥያታችንን ይቅር ይበለን! አሜን!
@WasaniMorgeta-zl2oi
@WasaniMorgeta-zl2oi 7 ай бұрын
አባታችን በፀሎቱ አስቡኝ ቅዱስ ሚካኤል በምልጃው ይድረስል አገራችንን ሰላም ያርግልን 💚💛❤️ 🤲🤲🤲
@user-yx8zm4ho7y
@user-yx8zm4ho7y 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስለ እናቶች አባቶች ብለህ ታረቀን ምህረት አውርድልን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ጭንቀቴን አንተ ፍታልኝ 😰🙏🙏🙏
@jdcell63
@jdcell63 7 ай бұрын
አቤቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ሊቀ መላአኩን ቅዱስ ሚካኤልን ለምሕረት ላክልን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን አባታቾን ይፍቱን ይባርኩን ቡራኬዎ ይድረሰን አባታችን ያዕቆብ ልጆቹን እንደባረከ በጸሎትዎ ያስቡን 🤲
@gdhhx1654
@gdhhx1654 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በምህረትህ አስበን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
@tigestasfaw8473
@tigestasfaw8473 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በርከቶ ይድርሰን እግዝአቢሔር እንደ እርሶ ያሉትን አባቶች ያብዛልን❤❤❤
@shewatsehay1
@shewatsehay1 7 ай бұрын
የእናንተ ጸሎት ነው እሰዛሬ የጠበቀን ወዮሁ ለኔን ለሀገሬ ላላቀስኩት እኔ ለሆዴ ላጋሰስኔቴ ነው የኖርኩት ወዮ ያቺቀን ወይሁ እን ምንሆኜ ነው አቤቱ ማረ የዳዊት ልጅ ማረኝ😢😢😢😢
@hao90
@hao90 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤💘💘💘💘 አባታችን በረክታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን አሜን ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤🕊
@user-io3mp1kq4s
@user-io3mp1kq4s 7 ай бұрын
አባ በረከቶት ይደርብን፣ቅዱስ ሚካኤልዬ አባቴ እንካን ለእርሶ ለኔ ሃጥያተኛ ልጁ ፈጥኖ ደራሼ፣መጠርያዬ ነው፣እሱን የሰጠን እግዝያብሄር ይክበር ይመስገን፣ለማያምኑት ልቦና ይስጥልን፣አባ ጨርሰን ከምድር ያልጠፋነው በእንደእናተ ፀለቶና እና ምልጆ ነው። አሜን አባታችን
@ethiopiaabyssinia1603
@ethiopiaabyssinia1603 7 ай бұрын
የኔ አባት ስለናንተ ደጋግ አባት ብሎ ይማረን እንጂ ትውልዱስ ተረግማል ከእኔ ጭምር አባቶቻችንም እግዚአብሔር ይጠብቅልን ምክንያቱም በነሱፀሎት ነው ያለነው መድሀኒአለም ይቅርይበለን የድንግል ማርያም ልጂ::
@MeaziTube
@MeaziTube 7 ай бұрын
አሜን አባታችን በረከትዎ ትድረሰን ጸጋውን ያብዛሎት ሀገራችን ኢትዮጵያን በቃ ብሎ ምህረቱን ይላክልን ጸሎት ልመናዎትን አምላከ ሚካኤል ይቀበልልን በጸሎትዎ ይማረን
@MezmureDawite-gh5jn
@MezmureDawite-gh5jn 7 ай бұрын
አባቴ ወለተ መስቀል ነኝ በስጋ ጭንቀት ላይ ነኝ በፀሎት አስብኝ
@Miss-no-blink
@Miss-no-blink 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ የኔ እህት
@samsongetachew7647
@samsongetachew7647 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስብሽ እህቴ🙏🙏🙏
@haregewainfisseha5971
@haregewainfisseha5971 7 ай бұрын
Remember The Almighty God is always with you my dear!!!
@almazabrham879
@almazabrham879 7 ай бұрын
Aizosh nege lielakennew Egziabher Amlak aiteweshem lebegonew bexolot berchy🙏
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመልከትሽ እህቴ
@geteneshbenti1798
@geteneshbenti1798 7 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እንባዎትን ይይሎት ለሁላችንም መፍቻ ይሁን አባቴ በፀሎትዎ አስቡኝ ፅጌ ማርያም
@belibeli8619
@belibeli8619 7 ай бұрын
አባታችን እኛንም በፆሎት አስቡን ወለተ እየሱስ ከነቤተሰቦቼ እና ወልደ ክሮስ
@bililign_man
@bililign_man 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይድረሰን 🙏🙏🙏የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ቅዱስ ኤልሻዳይ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@tezaLove
@tezaLove 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይደርብን አባቴ ወለተ ማርያም ነኝ በስደት ያለንውን ልጆቾን በፀሎት አስቡን
@wwoldaw2609
@wwoldaw2609 7 ай бұрын
እባቴ እኔም እንደርዎ አምናለሁ እግዚአብሔር ቅዱስ ሚካኤልን ልኮልናል ለእስሥራኤል ባህሩን ከፍሎ እንዲያሳልፋቸው የልከው አምላክ ኢትዮጵያንም ካለባት ችግር እንደሚያሳልፋት ተስፋ አለኝ አዎ እንዳሉትም በእንባና በፀሎት ልናግዘዎ ይገባል
@user-qq6wy5mu1z
@user-qq6wy5mu1z 7 ай бұрын
አባየ እድሜና ጤና ይስጥልን ❤🎉በጸሎት አስቡን ወለተ ዮሐንስ ከነ በተሰቦቼ 🤲
@meseretgebrehiwotu7071
@meseretgebrehiwotu7071 7 ай бұрын
በረኸትዎ ይድረሰን አባታችን።
@azmerahailu6827
@azmerahailu6827 7 ай бұрын
አባታችን በጸሎት ያሰቡት ❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 7 ай бұрын
❤❤❤❤የኔ ውድ ቅዱስ ሚካኤል ኣባቴ ማንም የለኝ በምልበት ሰኣትም ኣሁን ኣባቴ ጓደኛየ ወዳጅ ዘመዴ የሞቴን ደብዳቤ የቀየረልኝ አረስንቱ ላመኑት ኣሁንም ሰላማችን ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v 7 ай бұрын
አባታችን በፀሎት አስቡኝ 🤲
@abebaabeba157
@abebaabeba157 7 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አቤቱ ጌታ ሆይ እንደበደላችን አይሁን እንደ ቸርነት ማረን
@tegistendaylalu5563
@tegistendaylalu5563 7 ай бұрын
አሜን 🙏🏾🙏🏾❤️ አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያብዛልን🙏🏾❤️
@hirutwoldemichael6278
@hirutwoldemichael6278 7 ай бұрын
አሜን አባታችን ቡራኬዎ ይድረሰን 🙏🙏🙏
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሆይ እባክህን ለምህረት፣ ለይቅርታ ናልን።
@user-wp8lu5ty5c
@user-wp8lu5ty5c 7 ай бұрын
ወለተ ሚካኤል ነኝ በፀሎቶ አስብኝ ከነልጄ። ከነ ቤተሰቤ አባታችን እባኮትን በረከቶ። ይደርብኝ።
@tgjimma
@tgjimma 7 ай бұрын
ፀሎትዎ ይርዳን ለአባቶቻችን ረጅም እድሜ ን ያድልልን ❤❤❤
@user-bn3fe2kf3g
@user-bn3fe2kf3g 7 ай бұрын
አባታችን በረከታቸው ይደረሰን እዉነት አባቴ ቅዱስ ሚካኤል ለአገራችን ሰላሙን ያመጣልን አባታችን በፀሎት አሰቦኝ ወለተ ሰላሴ ነኝ
@zufankebede3707
@zufankebede3707 7 ай бұрын
አባታችን ዉለተ ማርያም ዉለተ ክሮስ እያሉ በፀሎቱ ያስቡን👏👏👏
@nunumekonen2518
@nunumekonen2518 7 ай бұрын
አባታቺን ይባርኩኝ, በርክትዎ አይለየን, ያቆይልን, ደካምዎን አምላካችን ይቀበልዎ, ቡራኬዎ አይለየን, እናንተን አያሳጣን አሜን አሜን አሜን
@kalkidanethiopia8320
@kalkidanethiopia8320 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አገራችንን ሰላም ያምጣልን ቅዱስሚኪኤል❤❤❤
@user-wt8mq9ho8l
@user-wt8mq9ho8l 7 ай бұрын
በፆለትዎ ያሰቡን አባታችን ወለተ ሰበት ነኝ ከሰደት እድሜ ከጤና ጋ ቅዱሰ ሚካኤል አባቴ ይሰጥዎት አሜን🙏
@user-zm1ug1ke5i
@user-zm1ug1ke5i 7 ай бұрын
አሜን ሰላም ለሀገራች የሰሆንልን አባታችን በፀሎት አሰቡኝ ወለተ ኬሮሰ በለው ❤
@user-fv7yk7xx5j
@user-fv7yk7xx5j 7 ай бұрын
አባታችን በረከተወን ይድረሰን በፆለት ያስቡን ቅዱስ ሚካኤል አባታችን አገራችነን ሰላም አድርግልን ህዝቦቿንም ጠብቅልን በስደት ያለነውን በሳላም ላገራችን አብቃን በደጅህ እናመስግለንህ
@weryealinzejjgf811
@weryealinzejjgf811 7 ай бұрын
በረከተወት ይድረሰን አባታችን የቅዱስ ሚካኤል ምልጃው ጥበቃው አይለየን አሜን፫
@user-pg7dg8du6l
@user-pg7dg8du6l 7 ай бұрын
አባቴ በረከቶወ ይደርብን አፀደ ማርያም ብለው በፀሎትወ ያስቡኝ ካለሁበት ሀፅያት እድወጣ😢😢😢😢😢😢😢😢
@lemlemkebede8622
@lemlemkebede8622 7 ай бұрын
አባታችን የቅዱሱ ቴዎድሮስ መምጣት ነው ያሳሳያቸው በረከታቸው ይደርብን እንደአቡኘ ጴጥሮስ ቤተክርስቲያን ሰማዕትነት እሚጠበቅበት ግዜ ነው
@user-hb9tp1iz6p
@user-hb9tp1iz6p 7 ай бұрын
አባ ሞትን በሀገር ሞትን በንሰሃ እድሜን ለንሰሃ ያድርግልን በፀሎት አስቡን እግዚአብሄር ማስተዋልን ያድለን❤❤❤
@zelalemsisay9343
@zelalemsisay9343 7 ай бұрын
አባታችን እግዚአብሔር የናንተን እባ ይይልን በናተ ይማረን አሜን
@AbebebechKebede
@AbebebechKebede 6 ай бұрын
😂 arc😂😂
@user-lg5wt6mc3w
@user-lg5wt6mc3w 7 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን🙏🙏🙏😥😥😥
@eyerusalemabebe4443
@eyerusalemabebe4443 7 ай бұрын
የኢትዮጵያ አምላክ በአባቶች ላይ አድሮ ይማረን አሜን ።
@ururur6108
@ururur6108 7 ай бұрын
አባታችን በረከቶ ይረሰን በፀሎቶ አስቡኝ መለኩ ቁዱስ ሚካኤል የአገራችን መከረ በቀቹ ይመለን ከእግዚአብሔር ይቅርታ ይለምንልን ከ❤
@tigistmengesha9111
@tigistmengesha9111 7 ай бұрын
Amen Abatachen eredeate bereketewot yedereben
@MdMd-kg3nm
@MdMd-kg3nm 7 ай бұрын
❤❤❤❤😢 አባታችን በፀሎት አስቡኝ አረብ ሃገር ነኝና ያለሁት ጆሮየን እያመመኝ ነው ወለተ አማንኤል 😢😢😢
@sisaytadesse6446
@sisaytadesse6446 7 ай бұрын
አባቴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ወለተ ሩፋኤልን ከነቤተሰቦቻቸው በፀሎት አስቡን
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh 7 ай бұрын
አባቴ በፀሎት ያስቡኝ የክርስትና ስሜ አፀደ ማርያም ነው በረከትዎ ይድረሰኝ ባርኩኝ አባቴ
@ffgtgh8589
@ffgtgh8589 7 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አባቴ በፆሎት ያስቦኝ ፍቅርተ ዮሐንስ ከነቤተስቦች
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 7 ай бұрын
አሜን አሜን የደነደነውን ልቦናችን እርእራሄውን አብዝቶ ይሰጠን
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 7 ай бұрын
Abtu getay hoy be merth asben amen amen amen ABATACHN kale ehiyewot yasemln bedm betna yakoyeln 🙏🇪🇹⛪️berctote ayelyn 🤲🙏🇪🇹⛪️kidus mikahle selamun yawerdeln 🤲🤲🙏🇪🇹⛪️amen 😥😥😥😥😥ABATACHN
@user-fj6gk8kq1z
@user-fj6gk8kq1z 7 ай бұрын
አባታችን በረተዎይደርብን አገሪችን ውስጥየገቡብን የሰውበላ አውሪዎች ስራችንን ይቀልልን አባቴሊቀመላአኩ ቅዱስሚካኤል
@Abbi-uh4xv
@Abbi-uh4xv 7 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አምላክ ቅዱሳን በፀሎተው ይማረን ይቀር ይበለን ሊቀ መልአኩ ይጠብቅልን እናት ሀገራችንን በርሕራሄው ይጎብኝልን❤❤❤
@firehiwotabebe3768
@firehiwotabebe3768 7 ай бұрын
አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት። ሁላችንንም በፀሎትዎ ያስቡን።
@user-ns9hh5uc4u
@user-ns9hh5uc4u 7 ай бұрын
አባቶቻችን ይጸልዩልን እተሪቪ ባታደርጓቸው አባየ ኑሩልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@ormooapss442
@ormooapss442 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን አሜን የምህርት አምላክ የአባቶቻችን የቅዱሳን ሬድኤትና በርከት ይደረብን እኛስ ደካማ ፍጡር ነን እባክህ ስለ ህፃናት ስለ አባቶቻችን እምባ ብለህ ማርን 😢😢😢
@kidist-welete-mikael
@kidist-welete-mikael 7 ай бұрын
አባታችን ስለእናንተ ፀሎት መድኃኔዓለም ይቅር ይበለን በረከታችሁ ይድረሰን ወለተ ሚካኤል ከነቤተሰቦቼ በፀሎታችሁ አስቡኝ የቅዱስ ሚካኤል ወዳጆች
@rutrtshe9628
@rutrtshe9628 7 ай бұрын
እሺ አባታችን እድሜ ጸጋሀ ይድልልን ..
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 7 ай бұрын
አባቴ በረከትዎ ትድረስን አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ሀገራችንን ህዝባችንን ይርዳልን አሜን
@user-jw7dq9kc1s
@user-jw7dq9kc1s 7 ай бұрын
ኣባታችን እድሜዎትን ያርዝምልኝ በጾለትዎ ያስቡን
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 3 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አባቴ እንተ ለሁላችንም ድረስልን
@AstrSeliman
@AstrSeliman 7 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💞💞💞💞💒💒💞👈የአባታችን ጽሎት አይለየን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ፍቅር አንድነት ያንጣልን
@saragetahun2109
@saragetahun2109 7 ай бұрын
በረከትዎ ትድረሰን በፀሎት ያስቡኝ ወለተ መድን ነኝ
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 7 ай бұрын
ወለተ ማርያም አሜን ፫ ቅዱስ ሚካኤል ሆይ ሠላምህን አብዛልን ተጨንቀናል ና አባታችን በረኸቶ ይደርብን ይለይብኛል ሚካኤል 2 ከክፉ ሰውሮ በቤቱ አሳድጎኛል....
@user-dy9iw4mn4t
@user-dy9iw4mn4t 7 ай бұрын
እባቴ ቃለህይወት ያስማልን አባ በፀሎት አስቡኝ ወለተ ዮሀንስ ተስፋ ሚካኤል ሃይለ ገብርኤል
@maryalain9236
@maryalain9236 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን 😢 እባክህ ባርክልን ቅዱስ ሚካኤል የመላአክት አለቃ እረዳን አሜን፫ አባታችን እረጅም እድሚ ይስጥልን❤❤ በረከተዉ ይደርብን አሜን፫❤❤❤
@salmakhan3464
@salmakhan3464 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን. አባታችን ይፍቱን ይባርኩን እግዚአብሔር. እድሜ ከጠና ጋር ይጠብቅልን ወንድማችን. ልዑል ሰገድ እግዚአብሔር. ይስጥልን.
@Mershaye-1219
@Mershaye-1219 7 ай бұрын
ፀዳለማርያም ነኝ አባታችን በፀሎትዎት አስቡኝ መንፈሳዊት ሴት እንድሆን ወደምስጢራቱ እንድካፈል አምላከ ቅዱስ ሚካኤል ይርዳኝ።
@msaye9468
@msaye9468 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን በጸሎት አሰብኝ ወለተ ትንሳኤ በላችሁ
@user-nu3jy2cg3m
@user-nu3jy2cg3m 7 ай бұрын
አባታችን በፀሎትሆ አተርሷት ሀገራችንን ለኞም አይነ ልቦናችንን ያብራልን
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 7 ай бұрын
አባቴ በፀሎት አስቡኚ ወለተ ተንሳየ እናንተን ብሎ ነው ጌታ ያላጠፈን አይ እኔ እንዴት ከንቱ ነኚ እንደዛሬ አልቅሸ አላቅም አይ አምላኬ ሆይ ሀገራችንን ሰለነዚህ አባቶች ብለህ ማራት እኛንም በእምነታችን አፅናን😢😢😢😢❤
@martaashebir6019
@martaashebir6019 7 ай бұрын
አባቴ በቅዱስ ሚካኤል ምልጃና ረዳትነት እንባዎትን የብስልዎት አገራችንን ሰላም አድርግ 😢😢😢
@user-yc9wn5ds5x
@user-yc9wn5ds5x 7 ай бұрын
አባታችን በረከትዎ ይድረሰን ❤❤❤
@angaroemebet527
@angaroemebet527 7 ай бұрын
Amen amen amen amen amen amen amen amen amen God bless you our father
@ffgtgh8589
@ffgtgh8589 7 ай бұрын
ቅዱስ ሚካኤል አገራችን ከመጣብንን ክፎ ጠላት ይታደገን በእውነት አባታችን ስለእስዎ ብሎ እግዚአብሔር አምላክ ምህርቱ ያስብንን ለእኛ ለሀጢያተኞቹ ለአባታችን ፆሎት ይድርስን ።
@meserat1627
@meserat1627 7 ай бұрын
አባቴ በጸሌት አስቡኝ ወለተጊያርጊስ እና ገብረመድህን ነኝ ስደተኛዋ
@angaroemebet527
@angaroemebet527 7 ай бұрын
Amen amen father pry for us God bless you all ethiopin peple in the word one love one ethiopia and one peple God bless all
@keralem
@keralem 7 ай бұрын
ወይየው ለእኔ 😭😭😭😭 አባታችን በረከትዎ ይድረሰኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@asebegashaw4078
@asebegashaw4078 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@setegntesfaye-qc2zt
@setegntesfaye-qc2zt 7 ай бұрын
አባታችን በስደትነኝ ገብረማካኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ
የአሜሪካ ኤምባሲ ስኮላርንና የዮጋን ጉድ አድምጡ
1:01:52
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 55 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 35 МЛН
ስለመምህር ግርማ ያልተሰሙ ምስጢሮች | የታወቀ ጠንቋይ ነው
55:19
♦️በየኔታ ቤት ያየሁት ሕልም♦️ ባምቢ (ሐና ግደይ ከያያ ጋር
1:12:05
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 184 М.
Я нашел кто меня пранкует!
00:51
Аришнев
Рет қаралды 3,5 МЛН