ማካሮኒ በአትክልት /Vegetable macaroni | Ethiopian food

  Рет қаралды 1,525

mesi maed

mesi maed

Күн бұрын

Пікірлер: 79
@zinatube
@zinatube Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ ቆንጆ ጤናማ የሆነ የአትክልት መኮረኒ አሰራን ነው ያሳየሽን ፈጣሪ እጅሽን ይባርከው በርቺ ❤❤❤
@zizibeauty369n
@zizibeauty369n 27 күн бұрын
❤ ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳ ሰላም መጣሽልኝ መሲ ዋውውውውውው እንዴት የሙምርና ሚጣፍጥ መኮረኒ አስራረ እጅሽ ይባረክ❤❤❤
@habeshagebeta6414
@habeshagebeta6414 Ай бұрын
ሰላም መስዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ቆንጆ ማካሮኒ በአታክልት አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረከ የኔ ባለሞያ የተለያዩ አታክልቾች ተጠቅመሻል ለአይንም ቅልቅሉ ከማማሩ በላይ ለጤናም ተመራጭ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም የተባረከ ይሁን
@Radiahmed
@Radiahmed 4 ай бұрын
ዋው ዋው የኔ ባለ ሞያያ በርቺልኝ ምርጥ ሞያ ጨነው ያሣየሸንን ጎበዘ በዚሁ ሞያሸ ቀጥይበት እናመሰግናለን ❤❤🎉🎉 በቀጣይይ በሌላ ሥራ እጠብቅሻለንን
@ritatube19
@ritatube19 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍና ቆንጆ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ስላሳየሽን እናመሰግናለን በርችልኝ ውድ እግዚአብሔር በያለንበት ሰላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ለሀገራችን ሰላሙን ያውርድልን
@romanethiopia
@romanethiopia Ай бұрын
ሰላም መስዬ ዋው ምርጥ የምግብ አዘገጃጀት ነው የኔ ባለሞያ የመኮረኒው ከለር ሁለት አይነት ስለሆነ ከአትክልቱጋር የሚያምር አድርጎታል እጅሽን ይባርከው 👌
@netsiskitchen7169
@netsiskitchen7169 Ай бұрын
ሰላም ላንቺ ይሁን መሲዬ የኔ ውድ እንኩዋን ሰላም መጣሽ በጣም ጤናማና ቆንጆ መኮረኒ በአትክልት ልዩ የሆነ አሰራር ነው እናመሰግናለን ❤❤
@FozeyaYoutube
@FozeyaYoutube 4 ай бұрын
እኮን ንንን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላም ላችይሁንኖን ውዋዋዋዋዋዋ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽንንን ከልብ እናመሰግናለን በርች በርች 🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@susu-bm3oc
@susu-bm3oc 4 ай бұрын
እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ መኮሮኒ በአትክልት ምግብ አሰራር ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል
@zskitchenethio7784
@zskitchenethio7784 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ አሰራር ነው እንደሚጣፍጥም ነው 🥰🥰🥰ሙያሽን ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ፍቅር ሰላም አንድነት ይስጠን 🙏🙏🙏
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 4 ай бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል አሪፍ የሆነ የምግብ አይነት አሰራር ወይም አዘገጃጀት ነዉ ያሣየሽን የኔ ባለሙያ ይህን የመሠለ ነገር ስላሳየሽን ከልብ አድርገን እናመሠግናለን የኔ ባለሙያ እህት እጅሽን አይቆርጥመዉ
@kidist_tube1
@kidist_tube1 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መልካም መሲዬ❤ ዋዉዉዉ በጣም ደስ የሚል የሚያምር የማካሮኒ አሰራር ነው እጅሽን ይባረክ ይሁን እናመሰግናለን በርች❤❤❤🎉
@woynitube315
@woynitube315 Ай бұрын
ሰላም ለአንቺ ይሁን መሲያ እህቴ እንዴት ነሽ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው ጤናማ አመጋገብ ከሙያሽ ስላካፈልሽኝ ከልብ አመሰግናለሁ💜💜💜🌹🌹🌹🙏🙏🙏👍👍👍👍
@HabtamHata
@HabtamHata 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ዋውውው ሲያዩት በአይን ብቻ ያጠግባል በእውነት እጅሽ ይባረክ በጣም የሚያምር የ ምግብ አሰራር ነው ያሳዬሽን እጅሽ ይባረክ በርች
@kemir264
@kemir264 4 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ማሻ አላህ ምርጥ የሆነ ምርጥ የሆነ የምግብ አሰራር ነው በርች ወደፊት አዳድስ አሰራሮችን እንጠብቃለን ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን የሀገር ሰላም ነው የናፈቀን
@obseegorba
@obseegorba 4 ай бұрын
Naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu waaa yeroo baredaa nyataa baredaa itii fufii ❤❤❤
@ዘቢባዩቱብ
@ዘቢባዩቱብ 4 ай бұрын
ሰለም ሰለም ሰለም አህለን እንኳን በደነ መጠሽ ዋውውው እጅሽ ይበራክ በጠም ደሰሰሰ የሚል ቆይታ ነበር በርቺልኝ ሰለም ፍቅር አንድነት መተሰሰብ ለሀገረችን ይሁንንን
@alemyetube-
@alemyetube- 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር ዋው በጣም ምርጥ አሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርጋሉ
@ShewayeTube-143
@ShewayeTube-143 4 ай бұрын
ሠላምሰላምእንኳንሰላምመጣሺዋዉዉዉአሪፍአሰራርነዉያሣየሺንየተባረከይሁንአሪፍቆይታነበረኝቀጣይቢደወእንጠበብቃለንበርቺ❤❤🎉🎉
@neju9654
@neju9654 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረካላህ እህቴ እንኳን ሰላመጣሽ በጣም ሀሪፈና ደሰ የሚል ቆይታ ነበር እጆችሽ ይባረኩ በጣም ልዮና ገራሚ የሆነ የሟኩረኒ አሰራር ነበር
@emuferahtube
@emuferahtube 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም እህቴ ሠላምሽ ይብዛልኝ የኔ ውድ በጣም አረፍ ቆይታ ነበረ እናም ሃገራችን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያመጣለን
@mulat7
@mulat7 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይመሰን አሜን አሜን ለአንቺ የእግዚአብሔር ሰላም ይብዛልሽ ዉዴ ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ አሰራ ነው እጅግ እናመሰግናለን በርቺ እግዚአብሔር ጉሉብት አቂም ይሁንልሸ በጣም ምርጥ ነው ዋውውውውው
@ommobarkyube
@ommobarkyube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ሰላም ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ትረፍርፍ ይበል ምርጥ ቀለል ያለና ፈጣን የመኮረኒ አሰራር ነበር ያሳየሽን እናመሠግናለን ሙያሽን ሰላካፈልሽን በርቺ በሞያሽ ሰላም ለሀገራችን
@jemurade
@jemurade 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም እንኳንም ደህናመጣሽ እህታለሜዋ ባለሽበትሁሉ ሰላምሽ ይብዛልኝ እናም ዋውውውው እጂሽን አይቆረጠመው ደስየሚል መግብ ነው እናምሰግናለን
@bogalachyoutube
@bogalachyoutube 4 ай бұрын
የክርስቶስ ሰለም ለአንች ይሁንንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ ሀገራችን ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይጠብቅ የምግብ አሰራራ ትችይበታለሽ ውድ ዋውውውው አርፍ እና ቆንጆ ምግብ🎉🎉🎉❤
@kalkldanmekuanint8015
@kalkldanmekuanint8015 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ የሚምር የሚስጎመዥ ምግብ ነው የስራሺው ውዴ እጂሺ ይባርክ ስላሳየሺን እናመስግናለን❤❤
@Hana_tube
@Hana_tube 4 ай бұрын
በጣም ልዩ የሆነ የምግብ አሰራር ነው የሰሩ እጆችሽ ይባርክ በጣም ደስ ይላል❤👌
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 4 ай бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ በጣም ምርጥ አሰራሪ ነዉ ሰላም ሰላምሸ ይብዛልኝ እህቴ እንኳን በሰላም መጣሸ ዉድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጅች ሰላማቹሁ ይብዛልኝ ቆይታ ምርጥ ነበር
@fafitube2574
@fafitube2574 4 ай бұрын
ሰላም ሰላም አንኳን ደና መጣሽ ማሸአለህ ❤❤❤ አለህ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰብችቻን አለህ ይጠብቅልን አሪፍ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን እህትለም❤❤❤
@weyni2816
@weyni2816 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ያአገሬ ልጆች እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ሰላም ለእናተ ይሁን የሀገሬ ልጆች እናመስግናለን ዋውው በጣም ምርጥ ነው❤❤
@beteseb292
@beteseb292 4 ай бұрын
Wowwwww leyu yehon aserar new Batam webe bayen erasu belugn belugn yelal ejeshe yebarek barechi wede
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 4 ай бұрын
ዋውውው ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም በፍቅር በደስታ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይበረክ እና አመሰግናለን ጎባዝ ምራጥ አሰራር ፓስታ በአተክልት ዋው ❤❤❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 4 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን ፈጣሪ ለአገራችን ሰላምን ፍቅርን አድነት ያምጣልን
@saraazanawtube
@saraazanawtube 4 ай бұрын
ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና አሪፍ አሰራር ነው ያሳየሽን እጅሽ የተባርከ ይሁን በርችልን
@dammeetube1
@dammeetube1 4 ай бұрын
Woow woow bayyee baredadhaa harkii Kee haa Ebbifamuu jabeessi itti fufii nagaan mana Kee haa gutuu❤
@Jalaneshow10
@Jalaneshow10 4 ай бұрын
Woooooóowwwww woooooóowwwww woooooóowwwww waan bareeda qabatee dhuftee woooooóowwwww itti fufi hojedhu hadhoo koo nagaan isin yaa baayyaattuu obbollootaa koo Akkam jirtu ebbifaami
@-tgtube3273
@-tgtube3273 4 ай бұрын
እንኳን ሰላም መጣሽልን የኔ ባለሞያ ዋዉዉዉዉ እጂግ በጣም ምርጥ አሰራር ነው ያሳየሽን እጂሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@rahmatube5596
@rahmatube5596 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ደህና መጣሽ በጣም አሪፍ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ❤❤
@bontushawaa515
@bontushawaa515 4 ай бұрын
Ashamaa Ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratani baga nagaan dhufte wanofitoo wowow bayyee namati tola jabesi itti fufi qaliitoo ❤❤
@Amiinakitchen
@Amiinakitchen 4 ай бұрын
ashem ashem herkk fuunee baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu qalii jajabadhuu bayee baredaa woow wooow ❤❤❤
@elsaayoutube
@elsaayoutube 4 ай бұрын
wwwww betam arif mokorona bataklt asrar new ajsh yebark hulgzem yemsriw vedio terat yalw new anamsgnaln berchi qetay antbqaln
@AtsedeZerfu-ei3fq
@AtsedeZerfu-ei3fq 4 ай бұрын
ስላም እህታችን እንኳን ደና መጣሸ ዋዋዋዋዋዋዋዋው በጣም የሚያምር ብሉኝ ብሉኝ የሚል የመኮሮኒ አስራር ነው ለየት ያለ ባለሞያ እጅሸ ይባረክ
@rawdatube8972
@rawdatube8972 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ሠላምሽ ብዝት ይበል እህታችን እንኳን ሠላም መጣሽ ዋውውውውውውውውውውውው እጅሽ ይባረክ ሀሪፍ የመኮረና አሠራር ነው❤
@EshetTube
@EshetTube 4 ай бұрын
ሰላም ሰላምሺ ይብዛ እንዴት ያምራል ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ የመዳም ቅመም ድሮም በሙያ አንደኛ እና የተጨበጨበላት ቅመም ነቺኮ በርቺ ከልብ አድርገን እናመሰግናለን❤❤❤
@ZiyadaMahmud
@ZiyadaMahmud 4 ай бұрын
ሰለም ለንች ይሁን መሲዬ ወዉ ስያዩት ያሚያሚር ምርጥ የሞኮሮኒ በተክልት ነዉ ያካፋልሽን አሳራሩን እና ያሚያስፋልጉ ግበቶችን ነዉ ያሰያሽ ካልብ እነመሳግነለን
@Azeb1
@Azeb1 4 ай бұрын
wowww des ymil arif aserar new ejish yebarek yeney balemoya berichi melekam sera ywenelesh
@tadeluyoutube8486
@tadeluyoutube8486 4 ай бұрын
Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu ❤❤❤❤❤
@AbebaMulatu
@AbebaMulatu 4 ай бұрын
ዋው እጅ የሚያስቆረጥም አሰራር ነው ውዴ እንዲ ያወቅሽውን ስላካፈልሽን ከምብ እናመሰግናለን በቀጣይ እስክንገኛኝ መልካም ጊዜ
@ellahamshow
@ellahamshow 4 ай бұрын
Yummy enkuwan selam metassh konjo mokoroni ba atikilit aserar new yasayeshin yemachish melkam mead melkam siraa
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 4 ай бұрын
ሰላም ላንች ይሁን እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እኔ ስላች ምንም ማት አልቻልኩም ትለያለሽ አንች እጅሽን ይባርከው በጣም ነው የምወድሽ የምታድርጌያችው በሙሉ መልካም ነውና በርች እህቴ ❤❤❤
@AMIR465
@AMIR465 4 ай бұрын
Hunda dura baga nagan dhufte qalii nageenyi Rabii mana kanaf yaa ta, uu hunda kessanu rabii isin walin yaa jiratu wow jabadhu Bay ee gariidha hojii kee itti fufii wan ofi
@selamethiopiantube4662
@selamethiopiantube4662 4 ай бұрын
Wow baxam desi yilal aseraru ijishi yibiz Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene qonejo Tebareki Tebareki Egezabeher xagawun yabizalishi yene
@ሀዩነኝየቱብ
@ሀዩነኝየቱብ 4 ай бұрын
ዋው መሻአላ🎉🎉
@cookingcorner8348
@cookingcorner8348 4 ай бұрын
Selam selam weda selameshe yebeza ekwane dena mexashe endat neshi hulu selam new berche ena siri weda wowwwwww masha Allah gobeze ❤❤❤❤
@aduyoutv8249
@aduyoutv8249 4 ай бұрын
Wawawwq gobeze berchilgn hulachume byalchubet egzaber yetbekachu agerchen selamun yametalen melkam geze lehulachume
@zinashzbyoutube5327
@zinashzbyoutube5327 4 ай бұрын
Wow Merxi Yepasta Makoroni Aserari New Aserarrun Sle Asayeshin Kaleb Enamesginlen Selam Fiqer Adnetun Lagerachin Yabzalen Ethiopian Lezlalem Tinur Giqer Yashenifali
@ውላጋሀራዩቱብ
@ውላጋሀራዩቱብ 4 ай бұрын
ዋውው ማሻ አሓህ እጅ ይባረክ ውዴ ምርጥ ቆይታ ጠቃሚ እውቀት አዘል ስለነበር እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ቀጥይበት
@Susuahmed1986
@Susuahmed1986 4 ай бұрын
Woooooow seyamer masha allah dse yemil sra new ejesh yebarek selamesh bezeet yebele wudi arif koyata nber selameshe bezeet yebele wudi hagerachenen selam yaderegelin
@Tube-cq6ow
@Tube-cq6ow 4 ай бұрын
Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam arif yehone ye megeb Aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal eshe yene balemoya ejesh yebarek
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 4 ай бұрын
Selam ehetachin enkuwan beselam metashi wudeee selemetashi selayshushi desss belognal harifff koyitaa neberrr berechi keteyibat ejushi yibarek wudee🎉🎉🎉
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል
@አይናለምባያብልዩቱብቻናል 4 ай бұрын
Wawuu betam newu aserarshi tdt yale aserar newu yena eud gobez berchilg eshi jetybet mrlksm guza bertulg meljam giza
@yousiftamrat
@yousiftamrat 4 ай бұрын
wowww des ymil aserar ejish yebarek yeney balemoya berichi melekam sera
@Rabiitube-qb4cw
@Rabiitube-qb4cw 4 ай бұрын
Salmishi yebzalgna enkowan Dena mexashi Hagerchin Ethiopia salm yadrglin wwwwwww ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar
@HawaAiAi-b1k
@HawaAiAi-b1k 4 ай бұрын
ዋውውውውውውውውው
@Zgor8919
@Zgor8919 4 ай бұрын
Looks Yummy thank you for sharing keep going Mesi❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia 4 ай бұрын
ሠላም እህታችን ሲያዩት የሚያምር ማካሮኒ እና ሌሎች ተከታዮቹን እንዴት ማዘጋጀት እንዳለብን በማብራሪያ ስለአሳየሽን እና ስለነበረን ደስ የሚል ቆይታ እጅግ አመሰግናለሁ። ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ
@kiddycakee
@kiddycakee Ай бұрын
Selame Lanechi yehune Mesiye Enkuwane Dehena metashe wow Betame konjo yemiyasegomeje letena yemisemama makoroni be vegetable aserare selakafeleshen Enamesegenalen
@mesikebe5692
@mesikebe5692 4 ай бұрын
Selam lench yihun wude enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekir yisten Arif koyta new ye neberen berchlegn yene ehit🎉🎉
@HabeshaFood-u5v
@HabeshaFood-u5v 4 ай бұрын
Wow❤❤❤
@Rimnatube89
@Rimnatube89 4 ай бұрын
Selam lezi bet yihun ehite zarem endetelemedew tiru yemigib azegejajet new yasayeshin enameseginalen berchi ❤❤❤
@sewumehontube7245
@sewumehontube7245 4 ай бұрын
Wow wow siyamir yen melmuya bercha muyashin sila gareshin ena mesginal berchilen kanchi bizu muya ende menmar tesefa aderga muyashin silagarshin ena mesginale
@zufannagn6027
@zufannagn6027 4 ай бұрын
Selam new konjo endeti nshi betam gerami megibi asirari new berchi balemoya seti
@zeydeytube6915
@zeydeytube6915 4 ай бұрын
Enken beslam metsh selamtsh selamtsh selamtsh selamtsh yenber keyt des yembla neber betya ehtwowww betam ded yelsle efsh yebrk
@mesisedeteyawatube7524
@mesisedeteyawatube7524 4 ай бұрын
selam egezaberi keulachine gare yeune besedate yalachu fexare kekefu ulu yexebeqachu selamune yaweredelene yeselam amlake ageren selam yaderegelene
@micumegebaserar-2722
@micumegebaserar-2722 4 ай бұрын
Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezaw Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yebelen Ejeshin Yebarekew Betam Balemaya Neshi Yetebarek Megeb Yehunleshi
@shebeezaawol.
@shebeezaawol. 4 ай бұрын
Selma new yene mar good barchee tankre Ethiopia hinur EthiopiaWowww Baxami daselea weddd azoshe yene fiker wude hi Selma new barchee tagore seraaaa like share aglate wowww Amen Amen 💕💕🎈mashaallah Mashallah Yamral emuaaaየኔ ፍቅር♥️
@helenealemayehu4466
@helenealemayehu4466 4 ай бұрын
❤❤❤
@HawaAiAi-l4i
@HawaAiAi-l4i 4 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j
@NejuHomeCookingTubeነጁ-j1j 4 ай бұрын
❤🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺👌👌👌👌👌👌
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Sigma Kid Mistake #funny #sigma
00:17
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 30 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН