እማማ ዝናሽ

  Рет қаралды 82,176

Zeki Tube

Zeki Tube

8 ай бұрын

Пікірлер: 302
@asterkassa1117
@asterkassa1117 8 ай бұрын
ጀግና ልጅ ተገኜ ወርቅ ዘካርያስ ተባረክ
@anshaebrahim3901
@anshaebrahim3901 8 ай бұрын
ተገኘ ወርቅ ሁሌም አምጣልን እማማ ዝናሽ እድሜ ከጤና ይስጠወት
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሪኝ እማ
@feesaum6832
@feesaum6832 8 ай бұрын
ዘጌ ፈጣሪ የተመረቁ ልጆች ሰጥቶህ አንተንም ከነ ሚስትህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@felizhappy253
@felizhappy253 8 ай бұрын
ሁላችንንም እማማ የደረሱበት እድሜ ላይ ያድርሰን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽ሲመሻሽ እንደሳቸው መታደልን ያድለን ዘኪ ቀሪ ዘመንህ ይባረክ
@birtukan120
@birtukan120 8 ай бұрын
አሜን አሜን
@rozasisi9536
@rozasisi9536 8 ай бұрын
እማማ ዠናሽ ባችን አሉ በጣምም ይቀናሉ ዘኪን ምትወስድባቸው ይመስላቸዋል መሰለኝ😂😂😂😂😂😂😂😂
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 8 ай бұрын
ኡወን ይቀናሉ
@user-hb3bz8cs7x
@user-hb3bz8cs7x 8 ай бұрын
እማማ ዝና ሽእረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት❤❤❤❤❤❤❤
@zeritu18
@zeritu18 8 ай бұрын
ዘካሪየስ እግዚአብሔር ዘርህን ይባርከዉ ለእማማ ዝናሽም እድሜና ጤና ይስጣቸዉ
@user-jn9lg7pd2s
@user-jn9lg7pd2s 8 ай бұрын
አቤት እናትና ልጂ ደሰ ስትሉተገኘወርቅ ተባርክ እማማዝናሺየም እርጂም እድሜ❤❤❤❤❤
@derblemma704
@derblemma704 8 ай бұрын
ወይ እማማ ዝናሽ በጣም ነው የምወዶት ረጅም እድሜ ይስጦት ዘኪ ተባረክ
@user-jb9bu9to2t
@user-jb9bu9to2t 8 ай бұрын
በእዉነት የእግዚያብሔር መንፈስ ቅዱስ ስራ ይደንቀኛል እማማ ዝናሽን ማስተዋላቸዉ ግርም ይለኛል ከቆረብኩ በሇላ ቡና አስጠልቱኛ ዛሬ መደሀኒአለም ነዉ ነገ አማኑኤል ቀጥሎ ባለወልድ ነዉ አሉ ይገርማ
@mulukenalem5060
@mulukenalem5060 8 ай бұрын
እመቤቴ ድንግል ማርያም ጧሪ የልብህን ልጅ ትስጥህ አንተ ትለያለህ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤
@genettamiru2169
@genettamiru2169 8 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ እግዚአብሔር ይባርክህ ሰው ሲያረጅ በጣም አስቸጋሪ ነው ሚሆነው
@mikiyasayele3538
@mikiyasayele3538 8 ай бұрын
የተባረከ ፍሬ ይስጥህ ለአንተም ጤናእና እድሜ ይስጥህ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 8 ай бұрын
እናት እና ልጁ ስታምራ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥችው
@user-tn1dd2fm6f
@user-tn1dd2fm6f 8 ай бұрын
የእማማ ዝናሽን ዕድሜ ያርዝምልን
@yeznaelias417
@yeznaelias417 8 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ😂😂ስንት ትእግስት ያስፈልጋል በጣም ሀይለኛ ናቸው
@AlemAddisu-jg8ou
@AlemAddisu-jg8ou 8 ай бұрын
በጣም
@zetamful
@zetamful 7 ай бұрын
I wondering him
@AliHassan-ru9ef
@AliHassan-ru9ef 8 ай бұрын
ጀግና የዘመኑ ጀግና በረታልኝ ወንድም ፈጣሪእድሜና ጤና ይስጥህ
@cphonetastic5020
@cphonetastic5020 8 ай бұрын
ተባረክ ዘኪዬ እድሜ ይስጥህ
@user-wl7qz8vs3o
@user-wl7qz8vs3o 8 ай бұрын
ተገኘ ወርቅ የተመረክ ልጅ እረድም እድና ጤና ለማማ ዝናሽ
@youtubia7406
@youtubia7406 8 ай бұрын
እጀም እድሜና ጤና ይሰጥዋት እማማ ዝናሽዬ ልጆትን ወርቅ አገኘሁ እመቤቴ ትጠብቅልሁ❤❤❤❤❤
@askidesta4271
@askidesta4271 8 ай бұрын
የኔ ምርጦችየ ኑሩልን በእድሜ በፀጋ❤
@ayelechchibssa3180
@ayelechchibssa3180 8 ай бұрын
ውይ እማማ ዝናሽዬ እና ዘኪዬ የዛሬው ጨዋታችሁ ደግሞ እንዴት ደስ ይላል በሳቅ ገደላችሁን እኮ ።
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 8 ай бұрын
ተገኝወርቅ በናትህ አንቺንአሉን በጣም ነዉ ምወዳት አትበላቸዉ እንደ ህጻን ነዉ ሚቀኑት ለዚህ ነዉ ሚጠልዋት ስለ አንቺንአሉ ጫዋታዉ እንዳለሆኖ እማማ ዝናሽ እንዳይቀኑ እወዳታለዉ አትበላቸዉ አዛዘኑኝ ሌላዉ እዉነት ነዉ እማማ ዝናሽን በጣም ነዉ ምናፍቃቸዉ የሳቃችን ምንጭ ናቸዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣቹ ❤🇪🇷🙏
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 8 ай бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ለእማ ዝናሽ ። ዘኪ ተባረክ
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 8 ай бұрын
አቴልጂ ታበረክ ዘማን ሁሉ በደስታ ኑር ዘከሪየስዬ❤
@mimisirgute3798
@mimisirgute3798 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እኩን አደረሳችሁ ለመዳኔአለም ዘኬ ሁሌ አቅርብልን
@firehiwotgezahegn5633
@firehiwotgezahegn5633 6 ай бұрын
ዘኪ ምርጥ ሰው
@hirutGirma-xn3ro
@hirutGirma-xn3ro 8 ай бұрын
የሰው መጨረሻ ሲያምር ነው እንደ እማማ ዝናሽ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ የኔ ጣፋጭ እናት😍
@Astr-xj5mp
@Astr-xj5mp 8 ай бұрын
እማማዝናሽዬ😂 አችናሉል ይሄን ያህል ጠሏት😂 የኔናት❤❤❤❤
@tilahunkereta6341
@tilahunkereta6341 8 ай бұрын
Zeky you are a very good individual GOD bless you more and more
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 8 ай бұрын
ጀግና ነህ ዘካሪያስ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ይስጣችሁ❤
@billusemere3163
@billusemere3163 8 ай бұрын
Thank you Zeki happy Sunday love Mama zenash
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
ጎበዝ ዘኪ እያመጣህልን ነው
@tutyruby-vp2my
@tutyruby-vp2my 8 ай бұрын
Enkuan Aynot Emma zenashe ❤❤❤❤❤ Long live and healthy future to you and to all zeki families ❤❤❤God bless you and your family forever ❤❤❤❤❤❤
@hgfg3434
@hgfg3434 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂አይ እማማ ዝናሽዬ የእኔ እናት ሞትኩኝ በሳቅ ለምንድነ እራሴን በቦቅስ የመታኝ አ😂😂😂😂😂
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 ай бұрын
ውይ ዘካ ራስ በጣም አመሰግናለሁ ማርያምን እንኳን አመጣህልን ውድድድድ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሩኝ ❤
@genetpejama3111
@genetpejama3111 8 ай бұрын
እማማ ዝናሸ ደናኖት ስላሞት ይብዛ
@wenchytwenchyt4751
@wenchytwenchyt4751 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥክ💚💛❤
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽ ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ዘኪም ልጆች ይስጥህ የተባረኩ🎉
@danielzerubabel3859
@danielzerubabel3859 8 ай бұрын
😂😂😂😂waw ZAKE i was watching your show many times but it makes me laugh everyday
@gfg4073
@gfg4073 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂እረ በሳቅ ሞኩኝ አንቺአሉን በጣም ይጠላታል አንተም ማንሳት አቶም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Tiru_Zena
@Tiru_Zena 8 ай бұрын
ዘኪዬ☝☝☝ አንቺንአሉን ለምን እንደሚጠልዋት እስኪ ጠይቅልኝ ❓❓❓
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@venus-xi1vx
@venus-xi1vx 8 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ
@mobidickahlam
@mobidickahlam 8 ай бұрын
Zeki edem ketena yesteh emama zenash ❤❤❤
@ujjkllll
@ujjkllll 8 ай бұрын
Emma Zenashe & Zeki God bless you more and more
@menzmenze9445
@menzmenze9445 8 ай бұрын
ኮስታራ ዝናሽ የ ዘበሄረ ቡልጋ የሊቃዉት አገር የሸዋ። ባላባት ቡልጋሸዋ ❤❤❤❤❤❤❤
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሩኝ ❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 8 ай бұрын
ቡልጋ ቆይ የት ነው በየት አካባቢ ነው
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 8 ай бұрын
አይ እማማ ዝናሽ የደብሩ ሰው ሁሎ ሰላም ናቸው ። ❤❤❤❤❤❤
@feesaum6832
@feesaum6832 8 ай бұрын
ዘጊ ጠጉራቸውን ስታበጥር ቅባት ቀባቸው እራሳቸው ይደርጋል 🌹🌹 ይቅርታ አተ ለነሱ የሚስማማቸውን ታቃለህ ብቻ እኛ ሴቶች ጠጉራችን መቀባት ስላለ ብዬ ነው😘😘😘😘😘😘😘
@Love-if4qj
@Love-if4qj 8 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@hapitamahmad8755
@hapitamahmad8755 8 ай бұрын
መፀሀፍቅዱሥ 60አመትከሆነ በሆላ ይላጭነው እሚለው ተዋህዶ ከሆንሽ
@sabayifru3077
@sabayifru3077 4 ай бұрын
አያቴም እንደርሷ ናት በጣም ነዉ ምወዳት ..እማማ ዝናሽ ርጅም እድሜ !
@ethiopiawolde7069
@ethiopiawolde7069 8 ай бұрын
እማማ ዝናሸ😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
እውንታቸውን ንው እማማ ዝናሽ ባለቤትህ ልጅ እንድትወልድ እማማ ዝናሽ በጣም ይፍልጋሉ ባይወልዱህም ልጅና እናት ሆናችሃል እስኪሞቱ ምንም ዘመድ የላቸውም ጌታ አንተን እንደልጅ ስቶዋቸዋል ስለዚህ የልጅ ልጅ ምንም ቢያርጁ ይጏጏሉ ለምን ጀማንሽ ልጅ አትወልድም ብለው ሲሉ ታስቀይሳቸዋለህ
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 8 ай бұрын
ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ነው ዝም በሉ
@coffeeloverone
@coffeeloverone 8 ай бұрын
ዘኪ እግዚአብሔር ይባርክህ🙏🏼 እማማ ዝናሽ ጤናና እድሜ ይስጦዎት 💚💛❤️
@almazhaile9361
@almazhaile9361 2 ай бұрын
Lucky boy!!!!❤
@genetseyoum6240
@genetseyoum6240 8 ай бұрын
Tebark zkaryas
@wengelwalilign4591
@wengelwalilign4591 8 ай бұрын
Zeki Egziyabeher yebarekeh
@tutuejeggu3013
@tutuejeggu3013 8 ай бұрын
It is true I I can't understand why I watch Emama Zenash but I love to see every vedios about Emama
@maki4470
@maki4470 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ
@elsaababa9468
@elsaababa9468 8 ай бұрын
ሰማችሁ እማማ ዝናሽ የጠየቁትን ??? ልብ ካለን ከሳቸው እንማር የጠቁት እዛ እራጉኤል ያሉት ሁሉ ደህናናቸው? ነው ያሉት ዘር አልጠየቁ ሀይማኖት አልጠየቁ ያካባቢውን ህዝብ ሰላም ነው የጠየቁት:: እንዲህ ነበርን እኮ የመቤታችን ልጅ ፈጣሪቻን በምህረቱ ወደ ነበርንበት ንፁህ ፍቅር ዘር ሀይማኖት ልዩነት ወደ ሌለበት ይመልሰን🙏🙏🙏
@raheltekle1811
@raheltekle1811 8 ай бұрын
እረ ሆዴ ቆሰለ እናትና ልጅ ጨዋታ ጨምረዋል እማማ ዝናሽዬ
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 የአንቺን አሉሽ ነገር
@abrehamgessesse8110
@abrehamgessesse8110 8 ай бұрын
እማማ ዝና እረጅም እድሜ ከጤና ይስጠወት❤
@felegnegash4633
@felegnegash4633 8 ай бұрын
Emama zensh my ❤️❤️❤️❤️❤️ Edeme ke tena yestachew swedeot ❤❤❤
@tenayimer5596
@tenayimer5596 8 ай бұрын
ዘካርያስ፣እግዚአብሔር አምላክ አበርትቶሃልና ለብዙ ነዳያን ተስፋ ስለሆንክ ምርቃቱ ይድረስህ። የእማማ ዝናሽንማ መንከባከብህና ከአምላክ እርዳታና ከበጎ አድራጊዎች ወገኖች ጋር ለዚህ እንዲበቁ ያደረግከው አንተ ነህና ለበጎ ስራህማ ምንም ቃላት የለንምና እንዳንተም የሚወዱት ሰው በዚህ አለም እንደሌለም መገንዘብ አለብህና በርታ።እኛንም ፈታ የሚያደርገን ፕሮግራም ስለሆነ እናመሰግናለን።
@aynadisyenealem7152
@aynadisyenealem7152 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽየ❤
@nadew-rn4oi
@nadew-rn4oi 8 ай бұрын
ሃይ ዘኪ፣ የባንክ ስም፣ አካውት ስም እና የባንክ አካውንት ቁጥር ብታስቀምጥ ለመረዳዳት ይቀላል።
@hfvht8332
@hfvht8332 8 ай бұрын
እዴሜና ጤና እስከነሚስትህ ይስጥህ ዘጌ❤❤❤❤❤❤ ማማዝናሽም እድሜና ጤና ይድጥወት እናቴ❤❤❤❤❤❤❤
@user-ze2rx7nq4q
@user-ze2rx7nq4q 4 ай бұрын
ዘክየ የኔ ጀግና
@mulumebetwoldegiorgis537
@mulumebetwoldegiorgis537 8 ай бұрын
ዘብ እግዝያብሔር አብዝቶ ይባርክህ የምታስበውን ያሳካልህ
@pininagetachew241
@pininagetachew241 8 ай бұрын
ስወዶት እኮ የኔ እናት ጌታ እድሜን ከሙሉ ጤንነት ጋር ያጥግቦት
@Hani-hd3xk
@Hani-hd3xk 8 ай бұрын
ያኔ ምርጦችየ❤❤😂
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 6 ай бұрын
ዘኪ ተባረክ ሰው እናቱን እኳ አክብሮ አይዝም
@saradezi8588
@saradezi8588 5 ай бұрын
ደስ ስትሉ ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@TebaTeba-nc7ru
@TebaTeba-nc7ru Ай бұрын
ዘኪ በጣም አስቂ አዝናኝ ሰውነክ ፈጣሪ ይባርክክ 😂😂😂😂
@rahusolomon4745
@rahusolomon4745 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዪ ንፍቅ ውድድ እንኳን መጡልን
@uetyyhfsd2410
@uetyyhfsd2410 4 ай бұрын
❤❤❤❤ስወዳቸው
@chuchumike3286
@chuchumike3286 8 ай бұрын
ዘኬ እባክህን የአሮጊትጭንቅላት ልክ እንደህፃን ልጅ ንው ገና ንካ ስታርጋቸው ንው የሚያማቸው እኔ ላንተ መምከሬ አይደለም ግን ወንድ ስለሆንክ የምታውቅ አይመስለኝም ወይ ውሃ ቅባት ትንሽ ጠብ አርገህ ማበጠር ጭንቅላታቸው ራስ ሲል ህመም አይስማቸውም 👍🙂🙂
@shewittgorfu5000
@shewittgorfu5000 8 ай бұрын
ስወዶት እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤
@qemerqemer2566
@qemerqemer2566 8 ай бұрын
የኔ ውድ እናት እድሜና ጤና ይስጣቹ ዘኬ ተባርክ
@edenedu4580
@edenedu4580 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@bethelhemgucho1123
@bethelhemgucho1123 8 ай бұрын
❤❤❤
@Tina-wz4nl
@Tina-wz4nl 8 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሞትኩ ማርያምን ህልሙ ሽንት አስጨራሽ ነው ዘኪ አቤት ጨዋታ ጨምረሀል ምችት ድልት ይበልህ ወንድም አለም።❤
@samimmsamimm7281
@samimmsamimm7281 8 ай бұрын
እናትናልጁ ውድድድድድድድድድድድነውእማረጋችሁ ሁልግዚኑ የኔናት ሽአመትኑሩልን❤❤❤❤❤❤
@yesharegtsegaye3268
@yesharegtsegaye3268 8 ай бұрын
Enkan selam metu yene tenafake enat
@zewdneshtesfaye1917
@zewdneshtesfaye1917 8 ай бұрын
🙏🙏🙏
@user-pz2bx8pw6c
@user-pz2bx8pw6c 8 ай бұрын
እንደዛሬ ስቄ አላውቅም ወይ እማማ ዝናሽ ጌታ ይጠብቆት እድሜ ይስጦት😂❤
@aminarooy3349
@aminarooy3349 5 ай бұрын
አቤት ጀግናነህ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 8 ай бұрын
አይ እመማዝናሽ ጭቅጭቃቹ ደስ ይላል እመማ ዝናሽዬ ምግቡ ማያልቅ ነው። ማርያምን በበረከቱ ቀናው
@fatumaachmad5638
@fatumaachmad5638 8 ай бұрын
የኔእናት ደብሮኝነበር ፈታአረጉኝ
@tube896
@tube896 8 ай бұрын
ክክክክክክክክክክክ እናትና ልጅ ውውይይይይ ስታምሩ እኮ ኩርኩሟ እንዴት ናት ዘኪ ኡኡኡኡኡኡኡ የጓያ ጠላ ወዮ ዝም ብለው አደመጡና ግረም አላቸው
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ያገር ያለ ❤❤❤❤
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 6 ай бұрын
እማማዝናሸ ረጅም እድሜና ጤና ይሰጠዎት
@panshapanshaa6042
@panshapanshaa6042 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ እድሜ እና ጤና ይስቶት 😍😍😍
@yohanesfesaha8043
@yohanesfesaha8043 6 ай бұрын
Ay emama znash
@enayko5471
@enayko5471 8 ай бұрын
😂😂😂aleshamem Ayi Emama zenashi 😂😂 wyi zareshi betam tenadewale Eyergemok new zeke Kenbeken Ancealushi Eyeleke Angeshigeshacew 😂
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 8 ай бұрын
❤ጋላ አሉ 😂😂😂 ነጻ ሰው
@user-ze2rx7nq4q
@user-ze2rx7nq4q 5 ай бұрын
የኔ ጌታ ሽአመት ያኑረህ
@abay5630
@abay5630 8 ай бұрын
እማማ ዝናሽዬ እርጅም እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ እናት እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ቸርነት ምን ይሳነዋል እሄን ያላገኙ አሉ እና ዘኪ ለአንተም እድሜ ጤና ይስጥልኝ በልጅ ይባክህ ሰላምና ፍቅርን ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 8 ай бұрын
ወይ አንቺ አሉሽ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@if8f811
@if8f811 8 ай бұрын
🤣🤣🤣 ለምን ሬሴ መታኝ ዋይ ማማ ዝናሽ ሕልሚ ምኻኑ ረሲዐንኦ
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
00:39
Untitled Joker
Рет қаралды 15 МЛН
бесит старшая сестра!? #роблокс #анимация #мем
00:58
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 3,3 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 94 МЛН
I CAN’T BELIEVE I LOST 😱
00:46
Topper Guild
Рет қаралды 72 МЛН
♦️ጠንቋይ♦️እማማ ዝናሽ ምስጢር ነገሩኝ♦️
1:12:49
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 126 М.
እማማ ዝናሽ ...
42:31
Zeki Tube
Рет қаралды 253 М.
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,4 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 42 МЛН
I Outsmarted My Bully Brother And Ate His Cotton Candy🤫😎
0:33
Giggle Jiggle
Рет қаралды 6 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 3,9 МЛН
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 9 МЛН
Сначала скажи, а потом не мамкай 🗿 #shorts
0:16
Вика Андриенко
Рет қаралды 1,4 МЛН