ማን ክፈልልኝ አለህ? - በመሐል ክፍል 7

  Рет қаралды 181,869

EBC Entertainment

EBC Entertainment

11 ай бұрын

ማን ክፈልልኝ አለህ?
በመሐል ክፍል 7
#EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 211
@ibrahimlmazmi2603
@ibrahimlmazmi2603 11 ай бұрын
እኳንህ ለመቤታችን ለድግል ማሪያም የፊለሰታ ፆም በሰላም አደረሳቹው ፇሙ የበረከት የሰላም ፇም ያድርገልንህ አሜን❤❤
@danieltadesse1061
@danieltadesse1061 11 ай бұрын
Amen Amen
@enkuhailemariam2483
@enkuhailemariam2483 11 ай бұрын
ድራማው ድምፁ የማይሰማበት ቦታ አለ...
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 11 ай бұрын
ግራ ገባን እኮ አንዳንዴ ወሳኝ ቦታ ላይ (ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል የዚህን ትንተና መስማት ፈልጌ አልቻልኩም
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 11 ай бұрын
ይችን ኮመንት ምታ ነቡ ሁሉ ክፉ አይን ካቹ❤❤ የያዛቹ ሁት ሁሉ ይበርክት🙏
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 11 ай бұрын
አሚንንን ያረብ
@esterabeza6753
@esterabeza6753 11 ай бұрын
Amen🙏❤️
@zmzmabdo9108
@zmzmabdo9108 11 ай бұрын
አሚንንንንንንንን
@eyerustilahun5775
@eyerustilahun5775 11 ай бұрын
Amen Amen Amen 😍
@yoserussom3681
@yoserussom3681 11 ай бұрын
Amenn❤❤❤❤
@Kidist19
@Kidist19 11 ай бұрын
ደስ የምል ድራማ ነው የጓደኝነት ጥግ እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን በስደት ያለንን ለምንናፍቃት ሀገራችን ያብቃን ክፉአችንን ያርቅ ፍቅር ይስጠን
@saraeshetu7446
@saraeshetu7446 11 ай бұрын
እስክ ፀልዩልኝ ሀገሬ ልገባ 5ቀን ነው የቀረኝ አሰሬዎች ሆረር ሆነዋል
@merima7930
@merima7930 11 ай бұрын
Amennnn
@merima7930
@merima7930 11 ай бұрын
​@@saraeshetu7446አይዞሽ እግዚአብሔር አለሽ
@abuhamdantube3149
@abuhamdantube3149 11 ай бұрын
​@@saraeshetu7446በሰላም ግቢ ግን ሆረር ምንድንነው
@akliluarega2481
@akliluarega2481 11 ай бұрын
እውነት ቢሆን ጥሩ ነበር የዘን😅ድሮ ጓደኝት በማሥመሰል የተከበበ ነው
@atsedemaryam7345
@atsedemaryam7345 11 ай бұрын
በጉጉት ምጠብቃቹህ ግን እኔ ብቻ ነኝ ድራማ ሳይሆን የውነትን ህይወት ነው ምታሳዩን የኛ ምርጦች❤❤
@hevdgd9858
@hevdgd9858 11 ай бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ፊልም ሳይሆን እውነታ የሚመስል አሏህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ምንም በማያውቁት የሚጨፈጨፉ ህዝቦች አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው. አሜንንንንን
@qamar6089
@qamar6089 11 ай бұрын
ቆይ እኔ ምልው በመሀል ድምፁ ዝም ይላል ለሁላችሁም ነው ወይስ እኔ ከስልኬ ነው?
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 11 ай бұрын
እንደኔ ፀሃይ ሀረግ አስቱን የሚወድ
@user-zn6de8ku4v
@user-zn6de8ku4v 11 ай бұрын
ሀግራችንን ስላም ያድርግልን😢😢😢
@hiruthirut5640
@hiruthirut5640 11 ай бұрын
ሀረጊቱ ዛሬ ደሟ ፈልቶአል😂😂🥰🥰 ደስ የሚል ድራማ
@samifasil9165
@samifasil9165 11 ай бұрын
ሀረግዬ ምን ልበልሽ በምን ቃል ላመስግንሽ መተወን ( ምንም ሆኖ ) መሥራት ያምርብል ። አንቺን ለመግለፅ አልቻልኩም ሀረግ ምርጥ ነሽ .........
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut 11 ай бұрын
ማነዉ እደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ🥰🥰
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 11 ай бұрын
እኔ ግን በጣም አሳጠረት
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut 11 ай бұрын
@@Jerrymekonnen2866አወ ከምር አሣጠሩት በጣም ደስ የሚል ድራማ ነበር
@mesfinkebede9915
@mesfinkebede9915 11 ай бұрын
ምርጥ ድራማ የእየለት የህይወት ኑሮአችን። ሁሌ ስለ ወንጀል፣ ስለ ሰቆቃ፣ስለ ትዳር፣ ፖለቲካ.....ወዘተ. ሰልችቶኝ ነበረ በ ድንቅ ትወና ብቃት አንጀቴን አራሳችሁ ። አመሰግናለሁ!
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 11 ай бұрын
ክክክክ ባለ ሱቁ ዘይቱ ውጪ ደርድረህ አንዱ ይዞ ቢሮጥስ በተወደደ ኑሮ😁😁😁😁😂😂😂😂😂😂😂😂
@eldanagetachewtube4260
@eldanagetachewtube4260 11 ай бұрын
ቆይቶ ከገባኝ ብዬ እንጂኮ ምኑም የማይገባኝ ድራማ ሪያሊቲ ሾው ፊልም የፍቅር ታሪክ ብቻ ምንድነው እስኪ ገባኝ ዝም ብዬ ልየው ሀረግዬንና ሌሎቹንም ስለማከብራችሁ 😊
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 11 ай бұрын
አሏህዬ በህይወቴ እንደዚች ያለች ቤት ሳትሰጠኝ እንዳትገለኝ በምንም አልቀናም በቤት ብቻ 😢😢
@helenmulugeta9081
@helenmulugeta9081 11 ай бұрын
ይስጥሽ እግዚአብሔር የልብሽን ይሙላልሽ መዳሐኒአለም የጎደለውን ሁሉ ይሙላልሽ የኔ እህት
@slightlyunique.
@slightlyunique. 11 ай бұрын
​@@helenmulugeta9081 uff des setiy lanchim yisakalish egziabher endemelkaminetu yadriglish
@sus2475
@sus2475 11 ай бұрын
የኔ እህት አይዞን ልፋታችንን አይቶ ይሰጠናል እኔም በቤት እቀናለሁ
@mahidarteka3763
@mahidarteka3763 4 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ እህቴ ጤና ካለሽ ከዚህም በላይ ይኖርሻል ❤
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 11 ай бұрын
❤ከልቡ ድራማ ነው!
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 11 ай бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን : እነዚህ እንደመዥገር የተጣበቁትን ሰይጣን እግዚአብሔር ያጥፋልን ኢትዮጵያ ትንሳኤሽ ቀርቧል
@akiberhe2555
@akiberhe2555 11 ай бұрын
Big respect for the writer, actress, ❤
@senaitgeberu4452
@senaitgeberu4452 11 ай бұрын
Happy to see U Tsehaye❤
@user-io8yw3ne6x
@user-io8yw3ne6x 11 ай бұрын
ደስ ይላ በጣም ገራሚ ነው
@halom3886
@halom3886 11 ай бұрын
እረ ስወዳችሁ ❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 ай бұрын
በአገርቤት አባባል መጥፎ ቀን ሲገጥማችሁ የተረገመ ቀን ይባላል ዞሪ ከጦት ሥራ ከጀመርኩበት ጀምሮ ሥራ እስከምጨርስ ውሎዬ የተረገመ ቀን ነበር ግን አይምሮዬን ተቆጣጥሪ ሥራዬን ጨርሺ ወጣሁ አሁን እሄንን ተከታታይ program ስለምወደው ride እየጠበኩ እያየሁት ነው !🙏🏾✌🏽🕊️🫶🏽💯✔️
@shutup1682
@shutup1682 11 ай бұрын
ኣይዞዎት ! ቀንን የሚያበራውም የሚያጨልመውም ኣእምሮ ነው ብዬ አምናለሁ! እባክዎ መልካም መልካሙን ያስቡ :: ደሞ ሽህ ዓመት ላይኖር መጨነቅ ምንድርነው? አባዬ በሰው የሚደርስ ፈተና በሰው የሚደርስ ፈተና ነው ትላለች :: ይህም ማለት ችግር ሲደርስብን በማንም ያልደረሰ እንዳይመስለን ማለት ነው ::
@geez2115
@geez2115 11 ай бұрын
ጸሀዬ ምርጥ ነው ያቺ ፕራንክ ጊዜ ልጅ ሚካኤልን የተጫወትክበት ጊዜ ትችላለህ ብዬ ነበር አምኛለው ፖ በድጋሚ ትችላለህ አይገልጸውም ተመችቶኛል👍
@tessemabiniam3921
@tessemabiniam3921 11 ай бұрын
ድል ለፋኖ አርቲስቶች ፋኖን ለቀላቀሉ
@user-hg1vh4bo2m
@user-hg1vh4bo2m 11 ай бұрын
ስብስቡም ያምራል አሪፍ ስራ ነው ።
@Riri-mx8bp
@Riri-mx8bp 11 ай бұрын
Mastawkiy Abezachu😮
@hshs8448
@hshs8448 11 ай бұрын
Haregye betam new yemwedsh ❤
@user-bk9ey6od7i
@user-bk9ey6od7i 11 ай бұрын
ቴዲዬ ልክ ብለሀል የኃጢያት ገፃችን ለምን መቶ ሺህ አይሆንም በዚህ ዘመን ቶሎ ነው የሚሞላው
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk
@hhhjjjjjjkkjjmlkjjk 11 ай бұрын
😂😂😂😂❤❤❤እያሳቀ ያስተምራል
@tedosoliyana1324
@tedosoliyana1324 11 ай бұрын
Great idea
@leylatube7153
@leylatube7153 11 ай бұрын
ጥሎብኝ አስቴርን ለማየት እስኪለቀቅ እጓጓለው ወሬዋ 😂😂😂
@nunjarwarbeldanundul
@nunjarwarbeldanundul 11 ай бұрын
Konjoo now betam.
@sisayayu4321
@sisayayu4321 11 ай бұрын
ምርጦችዬ
@user-wf9ng7iw9u
@user-wf9ng7iw9u 11 ай бұрын
እረ ፀሀዬ😂😂😂
@HayatQueen12
@HayatQueen12 11 ай бұрын
ባለሱቆችን ግን ለምንድን ነው ካራክተር ላይ አፋቸውን የሚያስኮለትፎቸው ሲናገሩ😂😂😂😂😂😂
@meseretworku2458
@meseretworku2458 11 ай бұрын
ጉራጌ አድርገው ስለሚስሏቸው
@Saeda263
@Saeda263 4 ай бұрын
ጉራጌ ብቻ ነውደ ሱቅ የሚሰሩት😂😂😂
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ድራማ ነው
@bekitech
@bekitech 11 ай бұрын
arif new bertu
@samira7639
@samira7639 11 ай бұрын
ማር ነገር ደሞ እኮ አትጠገቡም ሁላችሁም❤😘
@user-ex9os4so8c
@user-ex9os4so8c 11 ай бұрын
ይችን ግጥም ለፀሃየ ዩሃንስ አድርሱልኝ "እሳት ሃገር ሲፈጅ ሃይሉ ሲበረታ፡ ወትሮ ውሃ ነበር የሚጠፋው ላፍታ፡ አሁን ግን እሳቱ አንዴ እየተነሳ፡ ዉሃ እሱን ለማጥፋት ቢወድቅ ቢነሳ፡ አልሆንልህ አለው ችግር አየ አበሳ፡ እናም አጅሪ እሳት እየተንጠራራ፡ ማንም አያጠፋኝ ብሎ እየተኩራራ፡ የምድርም ጨርሶ ሲተራራ፡ በተገላቢጦሽ ውሃ እሳትን ፈራ። From Washington Seattle we love you more.
@ruhama2434
@ruhama2434 11 ай бұрын
ቆንጆ ድራማ ነው ግን ማስታወቂያ ይበዘዋል በርቱ
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 11 ай бұрын
ሀረግየ ዛሬ 😂😂😂 ነጋገረችልን ክበሪልን❤
@TasefnesDemesw
@TasefnesDemesw 11 ай бұрын
ይለያያል ዛሬ አይ እናት እስከመቸ ነዉ ከቶ ተጨንቃ ለልጇ ህይወት😢😢 አይ ሀረግ ተመችታኛለች ግን የምር ደንግጣ እምታደረገው ጠፍቶባት ነበር
@berhanehabte18
@berhanehabte18 11 ай бұрын
100% nice❤
@alem3455
@alem3455 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@amanuelberhane148
@amanuelberhane148 11 ай бұрын
Wanberk misheg ayhonhem
@nehemiah5860
@nehemiah5860 11 ай бұрын
"የሀገሬ ሰው ከተገፋ ሰው ጎን መቆም፣ከደካማ ጋር ማለቀቀስ ከፈጣሪ ጎን መቆም ይመስለዋል" ትክክለኞ አባባል ህዝቤ መልአክት የሆነ ያህል እኮ ነው የሚሰማው😂😂😂😂
@user-go6dc3ec5j
@user-go6dc3ec5j 11 ай бұрын
ትክክል እንኳን አይደለም !!
@titatitatita2122
@titatitatita2122 11 ай бұрын
ሀረግያ የኔ ዉድ የኔ ጨረቃ የኔ ልእልት በጣም ወድሻለዉ ❤❤❤❤❤
@user-ov2fe8sd9c
@user-ov2fe8sd9c 11 ай бұрын
Manu.indne.bagagti.yamxbqu.bartu.dasi.yamli.nw❤❤❤❤
@selamtesfa-co2wi
@selamtesfa-co2wi 4 ай бұрын
Arif film new beziw ketlubet😂😂😂😂😂😂😅😅😊😊❤😮🎉😮😂
@EphrameElyas
@EphrameElyas 11 ай бұрын
ና ችግር ላይ ነኝ ከች ጓደኘት ደስ ሲል😊
@makibeldanile
@makibeldanile 11 ай бұрын
ሐረግዬ ስወድሽ
@kebedetimerga1514
@kebedetimerga1514 11 ай бұрын
“የአሁን ጊዜ ወንድ የሚጠነቀቀው ለፍቅረኛው ሳይሆን ላለመውለድ ነው ……..”
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 11 ай бұрын
ሀረግዬ፡ስወድሽ
@user-yq3is1ze5e
@user-yq3is1ze5e 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 11 ай бұрын
Hargeya my hero we love ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@gezuyami4532
@gezuyami4532 11 ай бұрын
Real life story!!
@user-jo6pk1fd5b
@user-jo6pk1fd5b 11 ай бұрын
ፅሃይዬ ግን ዘፋኝ ብቻ ይመስለኝ ነበር ለካ ኅበዝ ተዋናይም ነው❤❤❤
@mekdesbefkadu628
@mekdesbefkadu628 11 ай бұрын
le hulachihum👏🏿👏🏿
@jerusalemheven1535
@jerusalemheven1535 11 ай бұрын
mehal lay hul gize dimtsu yemitefaw mindinew?? ere please
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 11 ай бұрын
አረ ቀኑ በጣም እረዘመ የምር ሳምቱ አመት ነዉ የሆነብኝ በመጠበቅ ያመለጠኝ እየመሠለኝ ሁሉ ሠረች እያረኩ እፈልጋለሁ መጆጆሌ😂😂
@dreamsmedia4424
@dreamsmedia4424 11 ай бұрын
ቀኑ ከረዘመብሽ ቤት ተከራይ😂😂
@jamilaabdalrahman7474
@jamilaabdalrahman7474 11 ай бұрын
@@dreamsmedia4424 😂😂 ቀረብ ብየ ልጠብቃቸዉ
@rrtt7380
@rrtt7380 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 11 ай бұрын
ፕራንኩ ለእናት አይሆንም አስደንጋጭ ነው ደስ የሚል ወዝ ያለው ስራ ሁላችሁም ትችላላችሁ
@mamayayana
@mamayayana 11 ай бұрын
Astuka swedat ❤❤❤❤❤❤
@habeshawit9927
@habeshawit9927 11 ай бұрын
❤አስቱ
@samri1215
@samri1215 11 ай бұрын
😍😍😍
@abelseifu6019
@abelseifu6019 11 ай бұрын
ሐረግ እና ፀሐዬ አሉበት አሪፍ ነው ብዬ በጣም አሪፍ ልጅኦች አሉበት ሐረግ ግን 1ኛ ❤
@yohannestariku2662
@yohannestariku2662 11 ай бұрын
Download minew???
@user-vs2gw5ye4n
@user-vs2gw5ye4n 11 ай бұрын
🇪🇹😘😘😘😘🌹🌹🌹🌹
@Seni3031
@Seni3031 11 ай бұрын
አንደኛ ዛሬ አስቴር የለችም
@zeee1852
@zeee1852 11 ай бұрын
ስለም ለሀገራችን 😢
@bereketyearesemalij5350
@bereketyearesemalij5350 11 ай бұрын
❤❤❤
@brishsweet3663
@brishsweet3663 11 ай бұрын
hergeye enanet betenuro yehe amet dokeit nber heregeye erazeme edeme yestesh wede anchi oko herga nesh edemesh yelemlem wede nefe amet nurilegne wede
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 ай бұрын
ሐረግዬ😂😂
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 11 ай бұрын
የዛሬዉ ይለያልነገረ ግን ምነዉ በሳምንትሁለት ግዜ ቢሆን
@user-kb2ii9gu1b
@user-kb2ii9gu1b 11 ай бұрын
እኔ ግን የምር አለቀስቁኝ😥😥😥😥😥
@sosimakele4805
@sosimakele4805 11 ай бұрын
Bemeha demtu aysemam
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 11 ай бұрын
@yosephubuntu
@yosephubuntu 11 ай бұрын
እኔ ጋር ትደውልልኝ የኔን ስልክ ስጧት😂😂😂😂
@yonasabera1457
@yonasabera1457 8 ай бұрын
Sound problem
@hiweasmre8458
@hiweasmre8458 11 ай бұрын
ስወዳቹ እኮ 20:27 ❤
@deruabdi8161
@deruabdi8161 11 ай бұрын
💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖👌🖒
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 11 ай бұрын
ፀሃዬ ና ሐረግ❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 11 ай бұрын
ሐረግዬ ትችያለሸ❤❤❤❤🙏
@rastedy7209
@rastedy7209 11 ай бұрын
ሀረግዬዬዬዬዬን ውድድድድድድድ❤❤
@ተዋናይቷ
@ተዋናይቷ 11 ай бұрын
እኔ ይሄ ፊልም ቃና ባየሁበት አይኔ እያየሁት በጣም እያስጠላኝ ነው
@benana2574
@benana2574 11 ай бұрын
ፋk ይህ ህዝብ ጉራጌን ፈሪና ተቅለስላሽ ገፀ ባህሪ አስመስላችሁ የምታቀርቡትን ነገር አቁሙ እኛም መገደል እንችላለን እንደ ሌሎቹ ገለን እሬሳችሁን ካልጎተትን አታምኑም አይደል አድርገን እናሳያችኋለን we'll show you who really we're
@edanedan3683
@edanedan3683 11 ай бұрын
ውይ ሀሪጊቱ ውንዶች ላይ ያለሸ አቋም አሪፍ ነው
@user-ru3yd1ec1k
@user-ru3yd1ec1k 11 ай бұрын
Voice problem alew
@user-gh2dg5kp3w
@user-gh2dg5kp3w 11 ай бұрын
ድራማውን እያየውት ነው ወድጄዋለው
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 11 ай бұрын
አይ ሀረግ😂😂😂
@mulueshetworku397
@mulueshetworku397 11 ай бұрын
Meche new yemitayew gn? Ehud new?
@nurmoh3314
@nurmoh3314 11 ай бұрын
እሰሰከመቼ ነው የባለሱቅ ካራክተር በጉራጌ እሚሰራው?!
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 11 ай бұрын
Prank of z week
@mesimesi1113
@mesimesi1113 11 ай бұрын
የዘንድሮ ልጆች በቀልዱም በምኑም የናት ልብ ሰብራችሁ ተው እንድትመረቁ ሁኑ
@ayelemekonnen128
@ayelemekonnen128 11 ай бұрын
ቆንጆ ነው ግን የድምጽ ችግር አለበት ግማሽ በ ግማሽ ድምጽ የለውም
@hulum955beersuhone
@hulum955beersuhone 11 ай бұрын
የዛሬው ብዙም አይደለም በማስታወቂያነው ያለቀው
@Home1794-mi1vr
@Home1794-mi1vr 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤😂🎉
@user-nl1nq5tg2r
@user-nl1nq5tg2r 11 ай бұрын
ማንበብ ያጎላል
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 11 ай бұрын
ሀረግዬ❤❤❤የተስፍሽ ንዴት😂
@user-tn9xq9om9o
@user-tn9xq9om9o 7 ай бұрын
ufff
@zewdinesheskindir755
@zewdinesheskindir755 11 ай бұрын
አስቴር የምትባለው ገፀ ባህሪ ግን ወደፊት ተዋናይ የምትሆን ይመስለኛል
በመሐል ክፍል 8 Bemahale
29:41
EBC Entertainment
Рет қаралды 190 М.
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
Now THIS is entertainment! 🤣
00:59
America's Got Talent
Рет қаралды 38 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
"እንከሳለን" -  በመሀል ድራማ 15
32:15
EBC Entertainment
Рет қаралды 118 М.
ዙፋንን  ፍለጋ -  በመሐል ክፍል 5 | bemehal
24:55
EBC Entertainment
Рет қаралды 186 М.
#miskinochu l S1Ep1 l ክፍል 1    l የአደጋ ጊዜ ተጠሪ l
26:09
Addis Drama Studio
Рет қаралды 356 М.
አትተውኝም - በመሐል ክፍል 16
28:25
EBC Entertainment
Рет қаралды 115 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.9 "ሎጅ 1"
34:47
ebstv worldwide
Рет қаралды 848 М.
የመልስ ክብር - ሙሉ ፊልም Yemelse Kibir Full Amharic Movie 2024
1:10:09
ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10
32:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 144 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 8 МЛН
Дымок или Симбочка?? 🤔 #симба #симбочка #mydeerfriendnokotan
0:19
Симбочка Пимпочка
Рет қаралды 1,8 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 17 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН