በመሐል ክፍል 8 Bemahale

  Рет қаралды 189,645

EBC Entertainment

EBC Entertainment

11 ай бұрын

በመሐል ክፍል 8 #EtvEntertainment #EbcEntertainment #Ethiopian #Ebc #meznagna #

Пікірлер: 136
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 10 ай бұрын
ሀገር የሚያተራምስ ወሬ እየነዙ ያስለቹን ዩቱበሮች ባሉበት ዘመን እንዲህ ከምንወዳቸው አርቲስቶች ትምህርትና ዘና የሚያደርግ ትወና ስለምታዝናኑን እናመስግናቹሀለን🙏🏾 ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️❤️❤️
@MalhetDejene
@MalhetDejene 10 ай бұрын
አስቴር የኔ አድርቅ ስወድሽ ምርጥ ድራማ ነው በርቱ ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🇪🇹🙏🤲
@gizelekulu7850
@gizelekulu7850 10 ай бұрын
የሆነ የለት ተዕለት ኑሮ ውስጥ ያለሁ እንጂ ድራማ የማይ አይመስለኝም So realistic love u guys ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 10 ай бұрын
በሥራ ረፍት ላይ እያየሁ ነው,በርቱ የስው አኖኖርን የሚገልጽ ነክ ነው የምታቀርቡት !🙏🏾✌🏽🕊️
@leylatube7153
@leylatube7153 10 ай бұрын
ጋዜጠኛው ሌላ ታሪክ ውስጥ ገብቷል አስቴር ጣፋጭ እብድ 😂😂😂❤
@mera-2121
@mera-2121 10 ай бұрын
Sir Bedilu እጅህ ይባረክ።
@zebibaabate4026
@zebibaabate4026 10 ай бұрын
ሀረግን እና ፀሀየን ስወዳችሁ ❤❤
@TasefnesDemesw
@TasefnesDemesw 10 ай бұрын
የዛሬው ግን ብዙ አደለም ግን አርቲስቶችን ለማየት ስል ነዉ ያየሗቸው ግን ጋዜጤኛው አደከሙት❤❤❤❤❤
@ethi45
@ethi45 10 ай бұрын
አይገርምም
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 10 ай бұрын
ደስ የሚል ድራማ ነው ያስተምራል!
@tesfaneshdebusho6634
@tesfaneshdebusho6634 10 ай бұрын
WELCOME Haregiyee. 💕💕💕💕
@user-cv6vv5cn6v
@user-cv6vv5cn6v 10 ай бұрын
Hargeye you are one of a kind
@elsatarikuelsatariku9133
@elsatarikuelsatariku9133 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላሙን ያምጣልን
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo 10 ай бұрын
አንደኛ ኮማችነኝ😊
@meeenegn3361
@meeenegn3361 10 ай бұрын
ሁላችንም1ኛ ናቸው በርቱ በጣም ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤❤
@user-zy7eg4pt5e
@user-zy7eg4pt5e 10 ай бұрын
የኔ ሱሶች መጣችሁ ማርያምን ዘናተዉ የሜያረጎኝ😍😍😍
@etsubdinkandy07etsubdink90
@etsubdinkandy07etsubdink90 10 ай бұрын
ተስፍሽዬ ተመችቶኛል እሁድህንማ እዳትሰጥ ሰላማችሁ ይብዛ❤❤❤
@atalay1437
@atalay1437 10 ай бұрын
አቦ ምርጥ ነው በተለይ ሰራተኛዋ
@Genet-pm8tp
@Genet-pm8tp 10 ай бұрын
በረቱልን እንወዳችዋለን 🎉🎉🎉🎉🎉
@rastedy7209
@rastedy7209 10 ай бұрын
መምህሩ የኔ 1ኛ👌 የምር አድናቂህ ነኝ
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 10 ай бұрын
የአስቴር ነፃነትግን የትምየለም 😢😢
@biniyamdemisse8967
@biniyamdemisse8967 10 ай бұрын
በድሉ ዋቅጅራ ውለህ ግባ በልጆችህ ተካስ አቦ። ተርበን ነበር ምርጥ ድርሰት
@misikirbogale2121
@misikirbogale2121 10 ай бұрын
21:49 "የጋዜጠኝነት ሙያ ለመተወን ዕድል ይሰጣል" አስቱካ የኢትዬጵያን ጋዜጠኞች በአጭሩ ገለፀቻቸዉ።
@gojamfenta1225
@gojamfenta1225 10 ай бұрын
ጸሀየ ዩሀንስ ስወደው❤❤❤
@zeee1852
@zeee1852 10 ай бұрын
ቁጭብየ እያያሁ ስቶ ኩመተ ስላም አማራውች ጃውሳውች ጃውሳውች ፍቅራችህን በላይክ
@emumiftah2467
@emumiftah2467 10 ай бұрын
አለን የምድር ላይ ነብሮች❤❤❤❤
@abrahamleikun
@abrahamleikun 10 ай бұрын
ምርጥ ነው በርቱ ጽሀዪን በጣም እደማደቀው እና እደምወደው ንገሩልኝ በትወናው አለም መምጣቱ የፌልሙን እድገት ይጨምረዋል
@tigidtzewdu7227
@tigidtzewdu7227 10 ай бұрын
Sewadchehu❤❤❤
@user-nv7ev5lp5m
@user-nv7ev5lp5m 10 ай бұрын
Haregye. Stay. Blessed❤❤❤❤
@tigistworku5615
@tigistworku5615 10 ай бұрын
በጣም ነው ደስ የሚለው
@nebilmusema6344
@nebilmusema6344 10 ай бұрын
ግጥምና ወተት 🤣🤣🤣ብሎ ግጥም on point 👌👌👌የትም ያልተገጠመ ግጥም
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 10 ай бұрын
ሰዎቼ ተሰፍረዋል ዘነ ብዬ እየዬሁ ነዉ 😊😊
@HayatQueen12
@HayatQueen12 10 ай бұрын
🙄የኔም 🤣🤣መጨፈር ነው ሰሞኑን ካስቴር ጋ ቢሆን 💃💃💃😁😁
@user-zk5ml6cv3z
@user-zk5ml6cv3z 10 ай бұрын
ሀረግዬ እኔ ራሱ ይሄ ነገር ድራማ ይሁን ፊልም ወይ ምናምን ...ምንም ሳይገባኝ ማየው አንቺ ስላለሽበት ነው😅😅
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 10 ай бұрын
እንዴ ክክክክክክ
@user-tq3zj7kf8i
@user-tq3zj7kf8i 10 ай бұрын
እኔ ደግሞ አስቱርን ለማየት ነው
@ethiolive6060
@ethiolive6060 10 ай бұрын
, ,aster ewodshlhu
@shebelawu
@shebelawu 10 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@akiberhe2555
@akiberhe2555 10 ай бұрын
Wow I always want to watch this drama ❤
@bazamulu6176
@bazamulu6176 10 ай бұрын
መምህሩን ሴቶችየ ባትጋሩኝ በቃ ወድጀዋለሁ አረ እደውም ፎቃ ሳይዘኝ አይቀርም ካየኸኝ ይህን ኮመት ቁጥርህን አስቀምጥ በምህሩ❤❤ደሞ የመተወን ብቃትም አለኝ
@user-ev7vt3ln2s
@user-ev7vt3ln2s 10 ай бұрын
Good job
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 10 ай бұрын
Tsehayem Tsehaye Haregim Hareg Ye Agere enkuwoch❤❤❤ye sitcomu Beteseboch Selam Selam ❤❤❤❤❤🇨🇬
@meskeremdebela3697
@meskeremdebela3697 10 ай бұрын
በጣም ደስስስስስ ትላላችሁ😎😍😍😍😍
@betishatube4991
@betishatube4991 10 ай бұрын
ውይ ክፋት ፀሀዬእና ተስፍሽ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@samri1215
@samri1215 10 ай бұрын
በጣም ስወዳቺው ዕኮ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️🙏🙏😍😍😍
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 10 ай бұрын
ግጥምና ወተት 😂😂😂
@Eyou653
@Eyou653 10 ай бұрын
ተስፍሽ ደስ ሲል
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 10 ай бұрын
ሁላችሁም👍 እስቱካ❤❤❤
@sius7989
@sius7989 10 ай бұрын
አይ አስቴር የማዳም ቅመም
@bafekaduethioo
@bafekaduethioo 10 ай бұрын
ምርጦቼ ኑሩልኝ 🙏😘😘😘
@EmyuYeneneh
@EmyuYeneneh 8 ай бұрын
ፊልሙ ደስ ይላል
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 10 ай бұрын
😂😂😂😂 the poetry
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 10 ай бұрын
Haregyeeeeeeeeeeee , siwedish eko
@yagezewdu6566
@yagezewdu6566 10 ай бұрын
i can't wait the next episode, believe me the journalist man will fall in love with Hareg😄
@almaztolla4677
@almaztolla4677 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤👍👍
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
ወይ ግዝም ላደርግሸ 😂😂😂
@user-hb4xm3ks9g
@user-hb4xm3ks9g 10 ай бұрын
Swedachu eko😊😊
@nuryahya4223
@nuryahya4223 10 ай бұрын
ቆንጆ ሲትኮም ነው በርቱ ። ግን አባካችሁ ባክግራውንድ ሙዚቃውን ቀይሩት ኣይመጥነውም
@KENZ___ENTERTAINMENT1
@KENZ___ENTERTAINMENT1 10 ай бұрын
ማስተላለፍ የፈለጉት ምንድነው? እባካችሁ የገባችሁ አስረዱኝ። ሀረገወይን እና ፀሃዬ ስላሉበት ነው የማየው።
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 10 ай бұрын
እኔም ያልገባኝ ድራማ ነው
@yeshiworkabebebelay8544
@yeshiworkabebebelay8544 10 ай бұрын
​@@mebratgebre7554enem endezaw negni😊
@KiyaJo
@KiyaJo 10 ай бұрын
wawo betam desi yemil dirama new beziw ketilubet
@BrookJb
@BrookJb 10 ай бұрын
Nice
@AlexEndryas
@AlexEndryas 10 ай бұрын
አስቴር ስወድሽ የሆሽ ቅመም ነሽ በርች
@user-ew5hl8ue9k
@user-ew5hl8ue9k 10 ай бұрын
❤❤❤
@tamene1525
@tamene1525 10 ай бұрын
💚💚💚💛💛💛❤❤❤
@dagemawitworku5691
@dagemawitworku5691 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@abebawerkneh4627
@abebawerkneh4627 10 ай бұрын
❤❤❤❤
@XxXx-oz3ut
@XxXx-oz3ut 10 ай бұрын
ማነዉ እንደኔ በጉጉት የሚጠብቃቸዉ🥰
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 10 ай бұрын
እኔ
@ethiolive6060
@ethiolive6060 10 ай бұрын
Betam bezu
@user-rj6kl6qc6y
@user-rj6kl6qc6y 10 ай бұрын
❤❤👍👍👍👍👍
@samri1215
@samri1215 10 ай бұрын
❤❤❤😍😍😍😍
@almaztolla4677
@almaztolla4677 10 ай бұрын
🖐🖐
@nakeyo3730
@nakeyo3730 10 ай бұрын
Tsehayei atsomem leka????
@liulandargachw7574
@liulandargachw7574 10 ай бұрын
zare mayet yechalkut gazetegnaw VS betesebu. honom des yilal gin Yehareg wedm binor arif yimeslegnal.
@user-mk2hv5pi9s
@user-mk2hv5pi9s 10 ай бұрын
yamral
@takistal1684
@takistal1684 10 ай бұрын
Selame. Ethiopwiyne. Fthue. Lhzbachane. Edhume. Bswede. Eserbte lmsekiyue. 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@liyugerma8002
@liyugerma8002 10 ай бұрын
አስቴር ግን የኔ ቢጤ ውጋት ነች 😅
@user-fz5xk4wx9i
@user-fz5xk4wx9i 10 ай бұрын
Yezarew minidinew meliekitu aligebagnim?
@HayatQueen12
@HayatQueen12 10 ай бұрын
እኔ የማያቹ ኩሽና ተቀምጨ እናተ እምሰሩት ከኩሽና 😂😂😂😂😂
@tsiontsion1287
@tsiontsion1287 10 ай бұрын
Waaaaaw dink sirana wekitun bkina bmemesil mirt tiwena kusil chgrachin moyachin ersntun ymagalt siranew bewnt
@ww1075
@ww1075 10 ай бұрын
Serategnawa atafetechw tlq tlq mebalwa xehayem wd zefagn ❤
@sera6195
@sera6195 10 ай бұрын
😢😢😢😢😮😢😢
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 10 ай бұрын
ውይ. አስቴር. ፍጥነትሽ. ድራማውን. ልዬ ገፅ አላብሰሽዋል. ከሃረግ. ጋር. በመስራትሽ. እድለኛ ነሽ
@user-tq3zj7kf8i
@user-tq3zj7kf8i 10 ай бұрын
አስቴርየ ስወድሺ❤❤😂😅
@titatitatita2122
@titatitatita2122 10 ай бұрын
ሀረግያ❤❤❤❤❤❤❤
@fvv1680
@fvv1680 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bk9ey6od7i
@user-bk9ey6od7i 10 ай бұрын
ቴዲዬ የለም እንዴ ናፈቀኝ እኮ የኔ ጎበዝ ተዋናይ የት ገባብኝ
@beti1428
@beti1428 10 ай бұрын
Yezarawu des ayilm tenzazachihu
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ፀሐዬ ቤትክ አትበላም
@hiwotbelachwe4180
@hiwotbelachwe4180 10 ай бұрын
Part 9 yetale 🙏🙏🙏🙏
@yoidtdemisse7389
@yoidtdemisse7389 10 ай бұрын
አንዳንድ ግዜ ድምፅ አይስማም አስተካክሉት።
@bssjsh1792
@bssjsh1792 10 ай бұрын
ሀባይቢ እስክ ዱአ አድርጉልኝ አሞኛል በስደት ከባድነው ሁላቸውም ዱአ አድርጉልኝ 😭😭
@zenatberihun9324
@zenatberihun9324 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይማርሺ እህቴ
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te
@LovelyJigsawPuzzle-zj9te 2 ай бұрын
ፈጣሪ ይማርሽ
@nakeyo3730
@nakeyo3730 10 ай бұрын
Tsehayei phenxe naw endei???
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 10 ай бұрын
እንዴናችሁ የመዳምቅመሞች ይሆድራማ ሱስ ሆኖብኛል
@AliAli-sk3bm
@AliAli-sk3bm 10 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እኔም ሱሴ ነዉ
@user-nl3mg6xz1p
@user-nl3mg6xz1p 10 ай бұрын
የዛሬዉ አልተመቼኝም ይሄ ጋዜጠኛ ኤጭ😊
@aduae5885
@aduae5885 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
@abyssiniafactnews1751
@abyssiniafactnews1751 10 ай бұрын
አስቴር ግን ስወድሽ😂😂😂
@soliyanmanuta3493
@soliyanmanuta3493 10 ай бұрын
❤❤❤❤😂😂😂
@user-gb9lh8ty6e
@user-gb9lh8ty6e 10 ай бұрын
Gin min Ken new yemitayew befilega dekmku
@hannabekele
@hannabekele 10 ай бұрын
Ahuns selechechachihugn
@Tewahido4everTube
@Tewahido4everTube 10 ай бұрын
Realistic not Fictionised
@almaztolla4677
@almaztolla4677 10 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@mekdelawitkbru7153
@mekdelawitkbru7153 10 ай бұрын
እኔ ምለዉ ክፍል ዘጠኝ የታል አቋለጣቹት
@natnaelkokobe6313
@natnaelkokobe6313 10 ай бұрын
😅😂😂
@user-pp8pw2ev1o
@user-pp8pw2ev1o 10 ай бұрын
ግጥም😅😅😅😅
@natandagnachew2790
@natandagnachew2790 10 ай бұрын
ያልገባኝ የሐርግቤት መሰብሰቢያነው
@mesimesi1113
@mesimesi1113 10 ай бұрын
ግጥም😅😅😅
@Mes355
@Mes355 10 ай бұрын
😂😂😂
@user-mc1hz9lq8l
@user-mc1hz9lq8l 10 ай бұрын
😅😅😅😅
ተውኔቱ - በመሐል ክፍል 10
32:21
EBC Entertainment
Рет қаралды 143 М.
#miskinochu l S1Ep1 l ክፍል 1    l የአደጋ ጊዜ ተጠሪ l
26:09
Addis Drama Studio
Рет қаралды 347 М.
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 47 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
ማን ክፈልልኝ አለህ? - በመሐል ክፍል 7
32:28
EBC Entertainment
Рет қаралды 181 М.
/በስንቱ/ Besintu EP 41 "ስለ ውበቷ"
34:53
ebstv worldwide
Рет қаралды 827 М.
በመሐል ክፍል 9 Bemahale
28:09
EBC Entertainment
Рет қаралды 146 М.
Enifata Full Ethiopian movie 2024
1:27:05
ABRO ENTERTAINMENTT
Рет қаралды 616 М.
/በስንቱ/ Besintu Ep 32 "ረጅሙ ልጅ"
34:26
ebstv worldwide
Рет қаралды 949 М.
1❤️ #shorts
0:24
Saito
Рет қаралды 61 МЛН
红尘为救闺蜜使出了浑身解数
0:39
侠客红尘
Рет қаралды 6 МЛН
😆 @SantiOficialll @SantiFansshort @CAMILOAGUILLONN
0:15
Santi
Рет қаралды 8 МЛН
Cunning GUYS 🤣
0:15
dednahype
Рет қаралды 8 МЛН
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
Не трогайте эту ВОЛОСАТУЮ ШТУКУ! 😱
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 4,5 МЛН