ማንነት አዲስ ሀገርኛ ፊልም Mannet new Ethiopian tradtional movie

  Рет қаралды 644,380

Business man የስራ ሰዉ

Business man የስራ ሰዉ

Күн бұрын

Пікірлер: 439
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ የሆናችሁ እጃችሁን አውጡ✋👌👍👍👍
@pascaleruythoorens872
@pascaleruythoorens872 Жыл бұрын
🙌🙌👍👍👍 እኔም የገጠር ልጅ ነኝ Love so much
@جيتيهنديا
@جيتيهنديا Жыл бұрын
እኔም አለሁገጠሬ መሆን መታደል ነዉ
@misstaiba9527
@misstaiba9527 Жыл бұрын
👍👍👍👍✋✋✋
@wubalemmuluneh
@wubalemmuluneh Жыл бұрын
Alen
@watenadaww1123
@watenadaww1123 Жыл бұрын
🖐️🖐️
@TamesgenDagen
@TamesgenDagen 11 ай бұрын
❤ እረ በጣም ወድጀዋለው በቃ ያልተበረዘ አማረኛችን ይህ ነው ባህላችን ወጋችን እስኪ እንደኔ ባህሉን የሚወድ እጁን ያሳየኝ ? አማራዬ ❤አማራዬ❤አማራዬ ❤ እወዳችዋለው ❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@saeda-ne7zn
@saeda-ne7zn Жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ሁሉ ሀሳባችሁ ይሙላላችሁ ❤ የገጠል ልጂ መሆንኮ መታደል ነው ደስ ትላላችሁ ❤
@nsnbdmbdb5090
@nsnbdmbdb5090 Жыл бұрын
አሚንንንንለሁላችንም❤
@Ragjshs
@Ragjshs Жыл бұрын
አሜንንንንንን❤❤❤❤❤❤
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
አሚን
@ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ
@ኤቾነኝሥደተኛዋ.በተሠቦቸ Жыл бұрын
አሚን❤ለሁላችንም❤😊
@hawayimam1922
@hawayimam1922 Жыл бұрын
አሚን
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
ይችን ኮመንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ከክፋ ነገር ይጠብቃችሁ🙏
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
አሜን እህት
@tesfaytesfay6834
@tesfaytesfay6834 Жыл бұрын
Ethiopia 🇧🇯❤️❤️❤️
@kareemakareem7751
@kareemakareem7751 Жыл бұрын
አሜን እህት🙏❤️❤️❤️🥰🥰😘😘
@pascaleruythoorens872
@pascaleruythoorens872 Жыл бұрын
Amen Amen Amen🙏🙏🙏
@جيتيهنديا
@جيتيهنديا Жыл бұрын
አሜን፫
@Amen-pf3xq
@Amen-pf3xq Жыл бұрын
እስኪ የሸዋ የሆናችሁ አለሁ በሉኝ ሀገሬ ናፍቆኛል ሠላሙን ያምጣልን😢 መታደል ነው ገጠር መወለድ❤
@rasyaethiopia3845
@rasyaethiopia3845 Жыл бұрын
አሜን 😢😢😢😢😢
@shewayesintayehu3948
@shewayesintayehu3948 11 ай бұрын
አይዞሺ❤
@شمسه-ي9س
@شمسه-ي9س 11 ай бұрын
❤❤
@شمسه-ي9س
@شمسه-ي9س 11 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 11 ай бұрын
አረ አለን አለን አይዞሽ ሀቢቢ 🥺😍😍😍😍😍❤
@mameseid7949
@mameseid7949 Жыл бұрын
ማነዉ እደኔ ገጠር ተወልዶ ያደገ የገጠር ልጅ መሆንኮ መታደል ነዉ 🥰🥰🥰🥰ሁላችሁም ምርጥ ናችሁ በተለይ ድቡሼ🤙🤙🤙🤙🤙
@fatimakssa551
@fatimakssa551 Жыл бұрын
እኔም ገጠር ልጅ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@ትትናወለተማርያም
@ትትናወለተማርያም Жыл бұрын
እኔም የገጠር ልጅ ነኝ ውይ መታደል🥰🥰🥰🤙🤙🤙
@sawa8227
@sawa8227 Жыл бұрын
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
መታደልብቻ
@kidistabera5385
@kidistabera5385 Жыл бұрын
በጣም ፡ መታደል።
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 4 ай бұрын
ደጋግሜ ባየዉ የማይሰለቸኝ ፊልም ❤😢❤😢❤😢❤ የገጠር ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ❤🎉🌹🎉_❤🎉🌹🎉🌹🎉❤🎉🌹
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ እኮ መሆን መታደል ነው👍👍👍
@tube2790
@tube2790 Жыл бұрын
#ጨዋነት # ፍቅር #ማንነት ሁሉም ገጠር ውበት አለው።👌
@uaeuae9553
@uaeuae9553 Жыл бұрын
ገጠርነቴ ዉሥጤነዉ በገጠርነቱ የማያፍርላይክ ያዲርገኚ❤❤❤🎉
@user-bi3tx6hq9r
@user-bi3tx6hq9r 2 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@sifenshume7726
@sifenshume7726 Жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ፊልም ነው ዱቡሼ በሳቅ ሆዴን አሳመመከኝ በየቦታው ክው ክው ስትል የፍቅር ሰው 😂😂
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ምድነዉ ኮሜት የለምሳ በሉ እየፃፋችሁ ካለናተ ማን አለኝ ኮመታተሮች የስደት ጎደኞቸ 😢😍
@madenam830
@madenam830 Жыл бұрын
አለን😢
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
የኔቢጤ ❤❤
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 11 ай бұрын
አለን🥺😍❤
@mohammedhassen3378
@mohammedhassen3378 Жыл бұрын
ጀግና ምንድን ነው ? ጅግናህ ማን ነው ? ለሰው ይሞታል ! ሃገርን ያስከብራል ! ለሃገር ክብር ይሞታል ! ሃገርን ወገንን ያስከብራል ! ሃገርን ያሳድጋል ! ወራሪዎችን ይቀጣል !
@SalmaSalma-nr1oi
@SalmaSalma-nr1oi Жыл бұрын
የገጠር ድራማ ደስ ሲለኝ እኔም ገጠሬ ስለሆኩ በገጠርነቴ እኮራለሁ
@samiAyalew-v2l
@samiAyalew-v2l 11 ай бұрын
ዉይ እጨት ሰበራ ልጅነቴን አስታወሰኝ😅😅😅😅😅
@makiletgirma
@makiletgirma 10 ай бұрын
ደሜቆጆነው ደስይላል ፊልሙ
@momo9555
@momo9555 Жыл бұрын
ምድነዉ ኮሜት የለምሳ በሉ እየፃፋችሁ ካለናተ ማን አለኝ ኮመታተሮች የስደት ጎደኞቸ 😢😍
@رانياخوعاد
@رانياخوعاد Жыл бұрын
❤❤❤😢😢😢
@beletbelay6721
@beletbelay6721 11 ай бұрын
እኔም ገጠር ነው ተወልጄ ያደግሁት ገጠር መወለድ ኩራት ነው ❤
@tigistya
@tigistya Жыл бұрын
ወይ ጉድ እንደዚህ የሚያዝናና ሀገራዊ ድራማና በዛውም ባህሌን የሚያሳውቅ ቻናል እያለ በነአቤል ብርሀኑ የወይኗ ልጅ ሰበር ዜና ተሰባብሬ ልሞት ነበረ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ Жыл бұрын
😂😂😂
@Eneye-s2i
@Eneye-s2i Жыл бұрын
በትክክል እህት
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ Жыл бұрын
አቤት ስታምሩ ትክክለኛ ያደኩበትን ያሳያችሁኝ
@KidistTesfaye-td5kz
@KidistTesfaye-td5kz 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤በጣምምርጥነውየገጠርልጅበመሆኔኩራትይሰማኛል፡ኢትዮጵያን፡ፈጠሪይጠብቅልን❤
@ውባለምጎጃሜዋ
@ውባለምጎጃሜዋ 11 ай бұрын
ገጠሬነቴን አብዝቼ እወደዋለሁ ማርያምን ልጅነት ቢመለሥና ገጠር ብኖር ምኞቴ ነበር የማይሆን ሆነ እጅ ሀገሬ ሠላምሽ ይመለሥ እማማ ሀገሬ አማራዬ የኔ ናፍቆት 😢💚💛❤️🇨🇬
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
አይዞን እህትአለም
@ሀሊማነኝከወደወሎ
@ሀሊማነኝከወደወሎ Жыл бұрын
የገጠር ልጆች አላችሁ😘😘🤗🤗🤗🤗💚💛❤🇪🇹🇪🇹🕊🇪🇹🕊🇪🇹
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
አለን
@AminaFeker
@AminaFeker 11 ай бұрын
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው ወሀ እና እጨት መልቅም ስወደ አሚና ነኝ ገጠሬዋ በርቱልኝ ያመራል❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
Eshi thanks
@salahdxb2964
@salahdxb2964 Жыл бұрын
የሃገሬን ትዝታ የገጠር ልጂ ነኝ
@emugela2785
@emugela2785 Жыл бұрын
ከምር የገጠር ፍለም በጣም ነው ምውደው በተለይ የዎሎዬዎች በጣም ነው ምወዳችሁ 💋♥️🙏🙏
@mulatiedemis3501
@mulatiedemis3501 Жыл бұрын
all amhara is the greatest people in africa
@jordanjordan3824
@jordanjordan3824 Жыл бұрын
አይ ድቡሸ ያቶሰቱሳል በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@KrstinaAbal
@KrstinaAbal 11 ай бұрын
Betam❤betam❤kojo❤film❤❤dbushi❤akatariw😂😂😂 tru😅😅😅tkmim❤aleh❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@FatumaBeshr
@FatumaBeshr 7 күн бұрын
ማነውአደኔአገሩንፍቅያለውከጓደኛውጋርአጨትመሄደወሀመሄድነፍቅያለው
@عدولعدول-ن9غ
@عدولعدول-ن9غ Ай бұрын
ገጠር መዉለዲ መቲደል ነው የገጠር ልጂ በመሆኔ እኮራለሁ ፈጣራ አገራቺን ሠላም ያርግልን ❤❤❤
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ
@ስደተኛዋብላቴናነኝየድንግ 11 ай бұрын
ገጠርነቴ ውበቴ 😍❤የልጂነቴ 🥺😭ፍቅረኛዬ ትዝ አለኝ አይ ስደት 💔
@danielargachew2472
@danielargachew2472 2 ай бұрын
አይዞን
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ
@የድንግልማሪያምልጅነ-ጰ6ዠ Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል የገጠር ልጅ መሆን መጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@haymanothay8911
@haymanothay8911 Жыл бұрын
የገጠር ትዝታ
@user-sp6qb3ps2h
@user-sp6qb3ps2h 10 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
Thanks
@fatimabranu2452
@fatimabranu2452 Жыл бұрын
ኢትዮጵያም እንደዚህ ያማረ ፍቅር ይሰጠን
@Sነኝወሎየዋ-c9f
@Sነኝወሎየዋ-c9f Жыл бұрын
እስኪ ልሹፈው ቆጆ ይመስላል የገጠር ልጅስለሆንኩ የገጠር ፊልም ሳይ እሩጨ እገባለሁ ሀገሬ ናፈቅሽኝ ሰላምሽ ይመለስ ኢትዮጵያዬ እናቴ🇪🇹😢😢❤❤❤❤
@አልፈለቅሚድያ
@አልፈለቅሚድያ 11 ай бұрын
አሚን😢😢
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Жыл бұрын
ድቡሸ ወይኔ😂😂 አለቅላቂ 😂 ደም መላሽ ዋዉ ለመድፈር አለመሞከሩ ❤ አባቶቻችን ግን ዉይ 🥺 እኔም ለማልወደዉ ተድሬ ከዛ ጀምሮ ሕይወቴ ብልሽት ብሎ ቀረ 🥺 የመሰረት ወድም በስማምየ ❤ በቃ ትክክለኛ ወድም አስመላሽ ምርጥየ አፍቃሪ ዝሞ ብለሕ ትቀነጨላለሕ አደየም ሳትመታ እየጠበኩሕ አለቀ 😂 ኧረ እኔ እዛዉ ገጠሬ ልግባ መሰል እፍፍ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲
@ሪችፍቅር
@ሪችፍቅር 11 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ Жыл бұрын
የገጠር ልጆች ገባገባ በሉ
@UyDg-i2o
@UyDg-i2o 2 ай бұрын
ይሄሁሉም፣እኔያሳለፍኩት፣የህይወት፣ታርኬነው❤❤
@زهرهمحمد-ذ1ر
@زهرهمحمد-ذ1ر 11 ай бұрын
በጣም ደስ እሚል የገጠር ድራማ ሁላችሁም ታምራላችሁ ምእራፍ ,2 ልቀቁ❤❤❤❤❤❤
@سميرهاحمد-ز6ي
@سميرهاحمد-ز6ي Ай бұрын
ማነው እንደኔ ገጠር ያደገ በጨትሠበራ ላይፍየቀጨ❤❤❤
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ
@መዲዩቱብ-ሰ1ጠ 6 ай бұрын
ወይኔ ይሄን ፊልም ሰወደዉ ሙቸነዉ የገጠር ፊልም የሚጠላ የለዉም😘😘😘😘😘😘
@SumeyaMohammed-z9s
@SumeyaMohammed-z9s 10 ай бұрын
ያሰላም ደስ ሲል😮😮😮
@Tegardaworku-mm6lh
@Tegardaworku-mm6lh 6 ай бұрын
የድንቡሸ እሩጫ ልክ እንደኔ እንደልጂነቴ😂 ነገር ለመስራት❤
@emufikertube
@emufikertube Жыл бұрын
ድንብሼ እንደት እንደሚያስቀኝ ሁሉም ቦታ ነገር እንዳመላለሰ
@axvrrty2445
@axvrrty2445 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሁን መታደል ነው እኮ ሁሉም ነገር የሞላበት ❤❤
@migibteketay9926
@migibteketay9926 Жыл бұрын
ወሬ ሚያቀብለውስ አይገርማቹህም የወድ ተስታሣስ አይጣል
@Ygt44Fft-qy5el
@Ygt44Fft-qy5el Жыл бұрын
አየገጠርደስስስስስይላልበርቱiloveyuo❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@SelamSelam-zj5vu
@SelamSelam-zj5vu 11 ай бұрын
አሪፍ ነው 👌
@mekdesketema6190
@mekdesketema6190 11 ай бұрын
ገጠርዬ❤
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 11 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሀገሬ እደት እደናፈቀኝ አይ ስደት የስራህን ትዝታ ብቻ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
አብሽሪ
@FatimaFatima-fg1bq
@FatimaFatima-fg1bq Жыл бұрын
ይሄንኖቻናል ሥፈለገወ ነበር ምረጥ ሥራነወ በረቱ ባህሉን ወጉን የጠበቀ ❤ ዋወ የገጠረ ልጆች የትናችሁ ❤
@መሲየረያን
@መሲየረያን 11 ай бұрын
የዋህ የሀገሬ ሠዉ
@Aminat-nv3cu
@Aminat-nv3cu Жыл бұрын
ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ❤❤❤በዘርየሚከፋፍሉንንአላህያውድምልን እምየኢቶቢያ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@fleraflera7212
@fleraflera7212 Жыл бұрын
እኔስ ፍቀረረኛይቱ ኣርባገር የሄደችበት ልጅ ያደፍርስን እህት ያግባ በቃንግዲህ ብርሌተነቃ አይሆንም እቃ! ያረብ ሀገሪቱ
@HaptamCenter
@HaptamCenter 10 ай бұрын
የገጠር ልጅ መሆን መለቶት የገጠር ልጅ መሆን መታደል መለት ነው በደራማ ለይ መሠረት በጠም ጥሩ ነዉ የሰረቸ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@HaptamCenter
@HaptamCenter 10 ай бұрын
በጣም ደሰ የምለን የመሠራትነዉ ዱቡሼ አጨበጨብ ነው ግን ሁሉምጥሩ ነው
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
እናመሰግናለን
@ሱሱነኝየሐይቋ
@ሱሱነኝየሐይቋ Жыл бұрын
ቱ ወላሂ ልጅ እያለሁ ጎደኞቸጋ የሩቅ ዘመዳችን ሲሞት ያለን ደስታ ስንጨዋት ለማደር በባዶቤት😁😁😁😁🤣🤣🤣
@siraneshamare1660
@siraneshamare1660 Жыл бұрын
KKK
@tegtaref473
@tegtaref473 Жыл бұрын
ጉድ ከዚህ ያላችሁት እንደኔ ነው አስተዳደጋችሁ 😘😘😘😂
@رانياخوعاد
@رانياخوعاد Жыл бұрын
😢😢😢😂😂😂
@zaherazahera4243
@zaherazahera4243 11 ай бұрын
ልክ እደኔ😅😅😅
@gujtuu4282
@gujtuu4282 11 ай бұрын
የት ነሽ ሀገርሽ ወላሂ ልክ እንደኔ እኔ ወሎ ነኝ እናም ማታ ማታ ስንጫወት አድረን ጧት ጧት በጩኸት ነበር የምንቀሰቀሰው ከእንቅልፋችን😅😅😅😅
@AebebaMolla
@AebebaMolla 11 ай бұрын
ከምር ፊልሙ ያሥቃልም ያሳዝናልም😂😢😂😢😂😢
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
Enameseginalen
@salamkassa1601
@salamkassa1601 Жыл бұрын
ገጠሬ ነኝ ግን የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነዉ❤️💚💛❤❤❤
@መንጌየበረሃውሰው
@መንጌየበረሃውሰው Жыл бұрын
የድርሰት ሀሳቡ ቀላል ቢሆንም በተለይ ገጠር ላደግነው፥ ነገር ግን የገጠሩን ማንነት ለማሳዬት የተሞከረው በእጅጉ አስደስቶኛል
@Menchgrotbatsub
@Menchgrotbatsub Жыл бұрын
ጥሩ አስተማሪ ነው የሰራችሁት ተባረኩ❤
@tig340
@tig340 Жыл бұрын
Salam Salam ❤️❤️❤️🌹🌹🌹💃🏽💃🏽❤️🏃
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
Selam
@YowanisMan-os5kv
@YowanisMan-os5kv 2 ай бұрын
የዋህ የሀገር ሠው
@Guyyoooromoo
@Guyyoooromoo 10 ай бұрын
Wowiw❤❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
Thanks
@SadsYsdf
@SadsYsdf 3 ай бұрын
እድው አሂንስትዝታገደለኝ አገሬ በገባሁት
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 11 ай бұрын
ፌልሙን ለማየት ፈራው ይሄን የመሰለ ፍቅር እንዳይበላሽ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
አብሽሪ
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 11 ай бұрын
እየቆጠብኩ እጨርሳለሁ ❤❤❤❤
@fatum164
@fatum164 Жыл бұрын
የገጠር ልጅ መሆን መታደል ነው❤👍
@EEBB-g1t
@EEBB-g1t Ай бұрын
ማነውእንደኔበንጨትሰበራላይፋንየቀጨ❤❤❤❤❤❤❤
@hannakirma139
@hannakirma139 11 ай бұрын
የገጠርልጅ መሆን መታደልእኮነው❤❤❤❤❤
@እማትዝታዬነሽሁሌም
@እማትዝታዬነሽሁሌም 11 ай бұрын
መቼም አማራ ክልል ነው ግን የት ነው በጣም ደስ ይላል ❤❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
Wello
@delights1680
@delights1680 Жыл бұрын
አየ ገጠርየ ገጠር መወለዴን ወደድኩት🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Ygt44Fft-qy5el
@Ygt44Fft-qy5el Жыл бұрын
ኧረድቡሼሲያዝናናደስስስሲል
@UaeAd-m6t
@UaeAd-m6t Жыл бұрын
ባሁን ሰአት እንደ ድቡሸ ለፍቅር እሚኖር ሰው ማግኘት ይከብዳል
@emebet12
@emebet12 11 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አገሬ ናፈቀኝ በጣም ደስ የሚል ነው በረቱ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@usmanalyu7635
@usmanalyu7635 Жыл бұрын
ዋዉ መጨረሻዉ
@BizuayehuGeleta
@BizuayehuGeleta 2 ай бұрын
ቀጣም አሪፍ ነው ፊልሙ የወንድም እና እህትን ፍቅርበደንብ ይገልፃል ወንድም በኖረኝ ብዬ ተመኘሁ
@karim_a5136
@karim_a5136 Жыл бұрын
ኤረ ሀብተዬ እቺ ልጅ የፍቅር ሚዛን ላይ ካዬዋት ጀመረ ፍቅሯ አዙሮኝ ልደፋኝ ነው እባክህ ጥቁሯን ላክልኝ የት ሀገር ነው ያለቸው ደሴ ? ይሄ ኮሜንት አሳያት በፍቅርሽ የአልጋ ቁራኛ ሆኜ ልቅራላት ነው ወንድም ካልሸ አንድ በይኝ በላት
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
ክክክ እሽ
@wubalemmuluneh
@wubalemmuluneh Жыл бұрын
Manen new wogen mesert new aster new
@madenam830
@madenam830 Жыл бұрын
መገን እውነተኛፍቅር ተኮልአያጣውም ሁሉነገር ያሣለፈ ከትልቅደረጃይደርሳል መገን መገን ፍቅር ደሥየሚልስቃይነው
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 10 ай бұрын
እረ ዋሽንቱ በትዝታ ወዘወዘኝ ያንተ ያለሽ
@zelealemakele3686
@zelealemakele3686 10 ай бұрын
አርባውን አውጥተው በመጡ አላላም ክክክክክክክክክክክክ
@martiYoutube7869
@martiYoutube7869 3 күн бұрын
Dmruge please adse nge abrtatuge❤
@rukiyayesuf7563
@rukiyayesuf7563 Жыл бұрын
የዉሃ መቅጃ እንስራ ያዙ
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
Eshi
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ
@ለንሥሐሞትአብቃኝአምላኬ Жыл бұрын
ወይኔ ሲያምር በስላሴ በቃ ገጠርኮ ማንነቴ እፍፍ ስናምር 😢
@yambelayalew6970
@yambelayalew6970 17 күн бұрын
ድሙብሸ ግን ትክክለኛ ማንነቱ ማወቅ እፈልጋለው😂ገጠርየ❤❤❤❤❤
@hshjsjhshsjja7490
@hshjsjhshsjja7490 11 ай бұрын
ዋዉበጣምደሰይላልፍቅርማለትይህነዉ
@habfilmproduction
@habfilmproduction 11 ай бұрын
እናመሰግናለን
@SalamonTasfeye
@SalamonTasfeye 16 күн бұрын
ሲመች ምርጥ የገጠር ልጅ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 11 ай бұрын
እቺናት ኢትዮጵያ ❤❤❤❤
@OUMU527
@OUMU527 Жыл бұрын
የጎረቢት ልጅ አፍቅሬ ፍቅሩን ሳልቀምሰው አለፈኝ አይይ
@mulumebettadesse
@mulumebettadesse 9 ай бұрын
የገጠርልይ መሆን በጣም ደስይላል
@ወለተመድህንወለተመድህን
@ወለተመድህንወለተመድህን 11 ай бұрын
ደስ እያለኝ ነው ያየሁት
@Selam-nx9hn
@Selam-nx9hn 6 ай бұрын
አይ ድቡሼ እራሱ እያቃጠረ 😂😂😂
@Yegeter.ljitube.1
@Yegeter.ljitube.1 Жыл бұрын
እሰይ ገጠር እትብቴ ብዙእሚሰራ ስራአለ እሚያስበዉ ከተገኘ ችግራችን ተመልሰን አናስታዉስም ያደግንበት💞💞💞
@ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ
@ባለጸጋእመቤትየአማኑኤልእ 8 ай бұрын
የገጠር ፊልም አሳድጀ ነው የማየው
@allahwakiil4329
@allahwakiil4329 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ❤❤❤❤
@habfilmproduction
@habfilmproduction 10 ай бұрын
Enamesginalen
@tube6227
@tube6227 Жыл бұрын
ዋውውውው ቀጣም ያምራል ገጠር ተወልጄ ያደገኩበት ነው አሁን ግን ስደት ነኝ ኡፉፉፉፉፉፉ ትዝታ 🥰🥰🥰👍👍
@habfilmproduction
@habfilmproduction Жыл бұрын
እናመሰግናለን
@beti827
@beti827 Жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ባልሆንም በጣም ነው ምወደው
@HaptamCenter
@HaptamCenter 10 ай бұрын
ሦሰት ሴት ጥሩ ነው ያሠሩት 1:17:29
@FikirteLalibela
@FikirteLalibela 3 күн бұрын
Disse yelan bewinte❤❤❤❤❤❤
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,5 МЛН
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 2,1 МЛН
Hareg  ሀረግ | ሙሉ ፊልም |New ethiopian movie 2024 #fullmovie #film
1:34:15
እንሳሮ ሙሉ ፊልም Ensaro full Ethiopian movie 2020
1:55:45
//በስንቱ/ /Besintu EP 54 "ሰው ምን ይላል"
45:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 628 М.
አራተኛ Ethiopian Movie Arategna - 2018 ሙሉፊልም
3:02:12
Arada Movies
Рет қаралды 1,2 МЛН
Приехали в Узбекистан #шортс
1:01
kinobuff
Рет қаралды 11 МЛН
Худший командир на свете!😂
0:24
FilmBytes
Рет қаралды 3,3 МЛН
СЛУЧАЙ В ЛИФТЕ (@l_1u - TikTok)
0:15
В ТРЕНДЕ
Рет қаралды 10 МЛН
Pop Star Falls In Love With Fan 😍
0:25
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 10 МЛН