ማን አየብኝ ሙሉ ፊልም Man Ayebign Ethiopian full film 2021

  Рет қаралды 518,146

Sodere TV

Sodere TV

3 жыл бұрын

Ethiopian movie Man Ayebign full film.
ማን አየብኝ ሙሉ ፊልም Man Ayebign Ethiopian full film 2021

Пікірлер: 1 200
@mesi5687
@mesi5687 3 жыл бұрын
ሴቶችየ ይህ ትክክለኛ ነገር ነው ተጠንቀቁ ሁሉም ነገር ሀገራችን ይደርሳል በምላሰኛ ወንዶች እንዳትሸወዱ
@user-gn6dm1ln9x
@user-gn6dm1ln9x 3 жыл бұрын
Ewnat nw
@appuae6948
@appuae6948 3 жыл бұрын
ትክክክክክል እህቴ
@awel1639
@awel1639 3 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ለአረብ ሀገር ላለን ወጎኖቹ የተጨነቀ ምርጥ ደራሲ
@pallyopallyo1998
@pallyopallyo1998 3 жыл бұрын
በጣም
@hayatbiru9432
@hayatbiru9432 3 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@hami1628
@hami1628 3 жыл бұрын
ይሄ ለሁሉም ትምህርት ነው እህቴ not only ለ አረብ ሀገር ሴት
@almazalmaz1371
@almazalmaz1371 3 жыл бұрын
በጣም
@linalina772
@linalina772 3 жыл бұрын
ልክ
@bestebeste448
@bestebeste448 3 жыл бұрын
እቺን የሚታነቡ በሙሉ አላህ ያሰበቹትን ሁሉ ያሰካለቹ አሚን በሉ ዉድ ያጋሬ ልጆች
@user-pm5tk7ok8l
@user-pm5tk7ok8l 3 жыл бұрын
አሜን ለሁላችን
@helenhelen8545
@helenhelen8545 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zq3cl3wf6u
@user-zq3cl3wf6u 3 жыл бұрын
አሜን እናመሰግናለን ለመልካም ምኞት።
@jemal11youtube4
@jemal11youtube4 3 жыл бұрын
አሚን
@emuselim3022
@emuselim3022 3 жыл бұрын
አሚን
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ይችን ለምታነቡ ሁላ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ 🤲🤲🤲
@lominaderesse1358
@lominaderesse1358 3 жыл бұрын
AMEN lanchim
@rozteklu7649
@rozteklu7649 3 жыл бұрын
A men
@AhmedAli-pw1it
@AhmedAli-pw1it 3 жыл бұрын
አሜን እብሮ ይስጠን
@NN-ns3je
@NN-ns3je 3 жыл бұрын
አሚንን
@user-vi7vt7vk1y
@user-vi7vt7vk1y 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@yirgaalem8626
@yirgaalem8626 3 жыл бұрын
ወዳቾቼ ስለሁሉም ተመስገን እንበል ጤናማ መሆን እራሱ መታደል ነውና
@rozteklu7649
@rozteklu7649 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@tigistidagafe3893
@tigistidagafe3893 3 жыл бұрын
Tamasigen ewnat naw
@buzaylove4748
@buzaylove4748 3 жыл бұрын
እውነት ነው እማ ስለ ሁሉም ተመስገን ግን እንደኔ የመረረው ስደት አለ ውይ እህቶቼ እኔ እሁንስ አልቻልኩም እጅጅ አለኝ እኛ መቼ ነው እሞያልፍልን ብቻ እኔ አላውቅም
@hawiiyeshawalij5515
@hawiiyeshawalij5515 3 жыл бұрын
@@buzaylove4748 አይዞሽ እግዚአብሔር ጤና ይስጠን እንጂ ሁሉም ያልፋል ውዴ ዋናው ነገር ትግስት ነው🙏👌❤️
@hananengeda778
@hananengeda778 3 жыл бұрын
Ewnte new temasgn
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ማነው ፊልም እያየ ኮሜንት የሚያነብ
@kala8905
@kala8905 3 жыл бұрын
☝️
@user-tb2oe2jt3q
@user-tb2oe2jt3q 3 жыл бұрын
እኔ
@m.mm.m3034
@m.mm.m3034 3 жыл бұрын
እኔ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
እኔስ ብትይ
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 3 жыл бұрын
እኔ የኔቆንጆ
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ የቤተሰብ ደስታን ያሰማችሁ
@tigistzorilla6403
@tigistzorilla6403 3 жыл бұрын
Amen
@kidstmelese5412
@kidstmelese5412 3 жыл бұрын
ለአንችም ውዴ
@AsAs-lt9qs
@AsAs-lt9qs 3 жыл бұрын
ላንችም ማሬ ዉድድድ
@asas3908
@asas3908 2 жыл бұрын
አሜን
@tube-br4di
@tube-br4di 3 жыл бұрын
እንዴት አባቱን እንዲህ ያደርጋል በሥማም እኔ ለአባቴ ብየ በህመም እየተሠቃየሁ እሠራለሁ እንዴት እንዳናደኝ አደራህ ሁሌም እናት እና አባቴ አክባሪ አድርገኝ
@user-my5fp5mx3b
@user-my5fp5mx3b 3 жыл бұрын
ስደት ያለነው ከዚ ፊልም መማር ኣለብን እባካቹ እንጠንቀቅ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
የምወድሽ የምሳሳልሽ አላለም ኪኪ ሄኖክ ስታይል
@drsakhermaayeh1133
@drsakhermaayeh1133 3 жыл бұрын
Wow
@munesamuna9787
@munesamuna9787 2 жыл бұрын
አዎ ልክ ነሽ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም መታሰቢያነቱ በአጭበርባሪ ወንዶች ለተበላችሁ እህቶች ይሁን እኔስ የሰውም አልመኝም የራሴንም አልሰጥም
@user-ht2dm7tm3d
@user-ht2dm7tm3d 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለኛ ለሴቶች ለሰደተኞቹ መማራ ይሆናል እናመሰግናለን
@mohammededris7491
@mohammededris7491 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያጭዳል :እሂ ፊልም ሳይሆን የስንት እህቶቻችን ሂወት ያሳጣ እውነተኛ ፊልም ነው
@bretube3240
@bretube3240 3 жыл бұрын
ሁልሽንም ያገሬ ልጆች በማያልቀው ውድድር 😍❤ስላማቹ ይብዛልእኝ
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
አሜን
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ይሄንን ለምታዩ ስደት ላይ ላሉ እህቶቼ ትልቅ ትምህርት ነው እራሳችሁን ጠብቁ pls እንደዚ አይነት ወንዶች በዝተዋል
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ውጭ ሀገር ሰርተን የምንሰረው ገንዝብ ይባርክልን የእውነት ምርጥ አሰተማሪ ነው
@anshahussen603
@anshahussen603 3 жыл бұрын
ገራሚ ነው በትክክል ለኛ ለስደተኞች ትምህርት ነው እናመሰግናለን እህቶቼ ተማሩበት
@user-fg5pm7sm1v
@user-fg5pm7sm1v 3 жыл бұрын
ይገርማል እውትም ሰው የዘራውን ያጭዳል ይህንን ፊልም ኢትዮጵያ ላሉ ጡረታ ወንዶች በሙሉ ጋብዙልኝ እኔስ በሰው ላይ ያለው ተስፋየ ሁሉ ሊሟጠጥ ደርሷል ስረሳው የማይረሳኝ እግዚአብሔር ስሙ የተመሠገነ ይሁን መፅናኛየ ቃሉ ነው
@eskedargatachew3278
@eskedargatachew3278 3 жыл бұрын
❤️በሉ ልቀቁልን ኮማቾቸች እንደው በሞቴ ሀገሬ ልገባ ነው ይችን እምታነቡ ላይክ ግጩኝ እያላችሁ እዳታዘጉን😂😂🙌
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂🤩🤩😂😂😂
@sotkw9149
@sotkw9149 3 жыл бұрын
ሳህ
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ክክክበቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@meronyadete216
@meronyadete216 3 жыл бұрын
የምወድሽ የማፈቅርሽ የምሳሳልሽ ስትል ሄኖክ ድንቁን አስታወስከኝ አቦ ተዉ በእህቶቻችን ላይ አትጫወቱ ወንዶች
@rahmahappy3681
@rahmahappy3681 3 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ትዝ ብሎኝ እሱ ነው የመጣብኝ
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 жыл бұрын
ክክክክክእኔም
@maezimamu2505
@maezimamu2505 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂እኔም
@jemalmm2756
@jemalmm2756 3 жыл бұрын
ሙድ ያዘበት ማለት ነው በሄኖክ
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
ይህ ለኛ ብዙ ትምህርት ነው ውድ እህቶቸ በዚህ እንማር
@hxhx204
@hxhx204 3 жыл бұрын
አወ ለኛ ለስደተኘቹ
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
ሄኖክ ድንቁ ይሄንን ፊልም አይቶት ይሆን😂😂😂😂የምወድሽ የምሳሳልሽ የምሞትልሽ አላለም😂😂😂
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hbdgfs2138
@hbdgfs2138 3 жыл бұрын
😂😂😂😂
@mekdiyeakiyalij
@mekdiyeakiyalij 3 жыл бұрын
@@yohannestesfalem9263 ሂወቴ የምሳሳልህ ውዴ 😂
@sarasara-zx3gn
@sarasara-zx3gn 3 жыл бұрын
ክክክክክክ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
አደኛ ነሽ እንዳትሉኝ ዛሬ እልልል ስመኝው የነበርው ሀሳብ ትሳካ ላይክ ግጩኝ
@merhabaassefaw2352
@merhabaassefaw2352 3 жыл бұрын
እንካንደሥ አለሸ ሁለተና ነኝ
@nawal5119
@nawal5119 3 жыл бұрын
እንኳን ተሳካልሽ እኔም እንዴሳካልኝ ምፈልገው ነገር አለኝና ይሳካልሽ በሉኝ በአላህ
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 3 жыл бұрын
@@nawal5119 ያስብሽው ይሙላልሽ ማማዬ ❤
@nawal5119
@nawal5119 3 жыл бұрын
@@user-yg6jj4sm9t አሚን ውዴ
@yammikaelzeleke7404
@yammikaelzeleke7404 3 жыл бұрын
@@nawal5119 ሀይ
@you-vs4is
@you-vs4is 3 жыл бұрын
እባየን መቆጣጠር እስኪያቅተኝ ነው ያየሁት 😭በጣም አስተማሪ ነው ልንማርበት ይገባል 👌
@tigistaraga4117
@tigistaraga4117 3 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ ውድ የሀገሬ ልጆች እንኳን ለነነዌ ፆም በሰላም በጤና አደረሰን እና ወገኖቸ ሁላችንም ትንሽ ትልቅ ሳንል በያለንበት እንድ ፆም እግዚአብሄር ይርዳን
@user-bj3wi5rk5b
@user-bj3wi5rk5b 3 жыл бұрын
የሰው ወርቅ አያደምቅ አለች አያቴ የመዳም ቅመሞች አይዞን ቀን ይወጣልናል እሽ እህቶቼ
@user-eq4dm6qs3p
@user-eq4dm6qs3p 3 жыл бұрын
ባህሬንን አምትወዶ እጅ አውጡ
@medi9725
@medi9725 3 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋❤️❤️❤️❤️❤️ ilkey Sooch
@ToybaEnderis
@ToybaEnderis 3 жыл бұрын
አላቃትም ግን ከቤሩት ጋር ይጠ ጋጋሉ መሠለኝ
@nunutube6920
@nunutube6920 3 жыл бұрын
@@ToybaEnderis ክክክክክ ባህሬን የልጁ ስም ነው
@user-ux3vo8zg5y
@user-ux3vo8zg5y 3 жыл бұрын
በጣም
@hirutamare885
@hirutamare885 3 жыл бұрын
@@ToybaEnderis 🤣🤣🤣
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው የኛን ህይወት ነው የሰራችሁት ፈጣሪ ይባርካችሁ👌
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
እውነት ምንም ቢሆን ልትርቅ ትችላለች ግን አትጠፋም ሴቶች እህቶች ጥንቃቄ አይከፋም ብናፈቅር እንኳን አንዳንዴ ሰው እሚለንን መስማት ግድ ይላል
@Rtube-bi8ok
@Rtube-bi8ok 3 жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው አጭበርባር ሰዎች መጨርሻቸው ይሄ ነው ግዜው ይርዝማል እጅ እውነት ተደብቃ አትቀርም የስንት እህቶቻችን እባ ነው እስከ ሂወት ማጣት ድርስ የደርሱት
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
አቦ ቃል አጣሁ ለዚህ ፊልም ደራሲው እጂህ ይባረክ ተዋንያንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እፍፍፍፍፍ በቃ ምርጥ ፊልም ነው በቃ ምርጥ ግን በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ ማለት ነበረባችሁ በርግጠኝነት ይሄ የብዙ ስደተኞች ህእህቶች ታሪክ ነው እናመሰግናለን በጣም በጣም
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
ወይ ባለፀጉር ነጭ ስወድ ውስጤ ነው ስሙ ነገረኝ እስከ 😘😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 3 жыл бұрын
እኔም እወደዋለሁ ግን ስሙን አላውቀውም
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g ❤❤👌
@rahwag5982
@rahwag5982 3 жыл бұрын
Tewderos
@jgxjijfxvj4413
@jgxjijfxvj4413 3 жыл бұрын
@@rahwag5982 አመሰግናለሁ ውድ 😘🙏
@user-yn8mi7qr5u
@user-yn8mi7qr5u 3 жыл бұрын
ስሙ ማነው
@thynshedesalgi2763
@thynshedesalgi2763 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው. በስደት ያላችሁ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@user-nb2kr4wu3f
@user-nb2kr4wu3f 3 жыл бұрын
የምወድሺ የማፈቅርሺ የምሳሳልሺ አይ ሂኖክ ድቁ ሲጠቀማት የነበረው ቃላት ታዋቂ ሆነች ስትደላ
@user-ov6qd8ud2r
@user-ov6qd8ud2r 3 жыл бұрын
ዎላሂ በጣምነው ያስለቀሰኝ የመጬረሻውላይ የጓዴኛየ ታሪክ እዲህነበር እእእእ ኡፍ
@ameyamey8667
@ameyamey8667 3 жыл бұрын
አንደኛ ነው በእውነት በተለይ እኛ በስደት ለምንገኝ እህቶች በሙሉ ሴቶችዬ ይሄ እውነት ነው ብዙም አይተናል ስምተናልና ተጠንቀቁ ደራሲውንም ተዋናዮችንም እናመሰግናለን
@fafi5908
@fafi5908 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሸወፍራው የሌለበት ፊልም ደስ አይለኝም ግን ልይው ዋውው ምርጥ ሰው እፊልም ላይ ለሀርብ ሀገር ላሉ እህቶች የሚጨነቅ ገና ዛሬ አየሁ ፍትህ ለወሎ ህዝብ እናም በሳውድ እስር ቤት ላሉ እደት ወንድሞቻችን 😭😭😭😭😭
@user-nh4wq3nv6x
@user-nh4wq3nv6x 3 жыл бұрын
በስደት ላለንው ምርጥ አስተማሬ
@aticho7216
@aticho7216 3 жыл бұрын
መታሰቢያነቱ በስደትላይ ላሉ ላባቸውን ያለአግባብ ለሚነጠቁ እህቶቻችን በጣም ቆንጆ ፊልም
@aboabdallah3986
@aboabdallah3986 3 жыл бұрын
የውነት ትልቅ ትምህርት እንማርበት የምዳም ቅመሞች ይህ በፍልም ብቻ አደለም በትከክል የሜሆን ነው እንቃ
@tinsayamikiyas8437
@tinsayamikiyas8437 3 жыл бұрын
ዋው ምእርጥ ፊልም መታስቤአነቱ ከስደተኞች አጭብርብረው ለሚበሉ ወንዶች ይሁንልእን
@user-ql7et7wr8p
@user-ql7et7wr8p 3 жыл бұрын
እውነት ከአስተዋለን ይህ ፊልም ብዙ ነገሮች እንማርበተለን በተለይ በአረበ ሀገር የሚንኖር እህቶቼ 😌ይህን ፊልም ለሰሩት በሙሉ ፋጣር ይባርከቸው 🙏💚💛❤
@meaziwendemumeaziwendemu7012
@meaziwendemumeaziwendemu7012 3 жыл бұрын
በእውነት በውጭ ሀገር የሚኖሩ እህቶችን ሂወት የሚዳስስ ታሪክ ነው ስንት ሰው ተበላ ገንዘቡን ጊዜውን ተስፋውን እምነቱን የስንቱ ሰው ልብ ተሰበረ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 3 жыл бұрын
አቦ ይስጥህ የምር ቁልጭ አርገህ ነው የፃፍከው ምርጥ ድርሰትና ትወና ብዕርህ ይባረክ ወንድሜ እግዚአብሔር ይስጥልን ውጭ ሀገር ለምንኖር ሰዎች ምርጥ ፊልም እናመሰግናለን ከልብ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
በፊልም የሚታየው በእውነቱ አለም አለ ግን ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የሰው ገንዘብ እሳት ነው ለማንም አይጠቅምም እኔ አልሀምዱሊላ ብሬን ማንም አላበላብኝም እናቴን እረድቸ ቤቴን ሰርቸ አልሀምዱሊላ አሁን ሀገሬ ልግባ 4 ቀን ቀረችኝ እዛ ሂጅም አላህ ኽይሩን ይምረጥኝ ያረብ
@kala8905
@kala8905 3 жыл бұрын
ማሻአሏህ አሏህ በሠላም ያሥገባሽ 😍
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
@@kala8905 አሚን
@bekinaf7489
@bekinaf7489 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከማይታገሰው 3ነገር ውስጥ አንዱ የሰው ላብ ነው ሌላው የሰው ዕምባ እና ደም ነው 😪
@tigistmolla30
@tigistmolla30 3 жыл бұрын
የሰዉ ቃል መብላት ነዉር ፤ የሰዉ ገንዘብ እሳት ነዉ ። በተለይ የኔ ቢጤዉ ደሀ😭😭
@genetgenifitwi5760
@genetgenifitwi5760 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል እባካችሁ በእህቶቻችሁ ዕድሜና ህይወት የምትቀልዱ ወንድሞች ከዚህ ተማሩ።
@user-uv8vp4ff4d
@user-uv8vp4ff4d 3 жыл бұрын
ፍቅር በገንዘብ የምትገዙ ሴቶች ለእናንተ ጥሩ ትምርት ነው
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518
@ethiopiaagerealiganeshiyeg7518 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በጣም እናመሰግናለን ለእኛ ለስደተኞች በተለይ ለሴቶች በስንት በአስመሳይ ወንዶች ተከበን 😭😭😭😭ሁሉም የዘራውን ያጭዳልጨ
@salamawtsalam3695
@salamawtsalam3695 3 жыл бұрын
ዋውውውው ደግሜ አየዋለው አጨራረሱ ያምራል ሰው የዘራውን ያጭዳል ትክክል በሰፈሩት ቁና መሰፈር ይሄ ነው የእውነት ደስ አለኝ አጨራረሱ
@user-cw4yu5gj4k
@user-cw4yu5gj4k 3 жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች በርበሬ ሲወቀጥ አሸቦ ተጠቀቅ ነው ነቃ በሉ ለኛ ነው መላእክቱ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
አረ ስንቶቹ እየተሸወዱ ነው
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
ትክክል ሤቶችዬ እንቃ
@user-ys8sm5et5v
@user-ys8sm5et5v 3 жыл бұрын
ሳህ
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 3 жыл бұрын
ሁላችሁም ትችላላቹ በርቱ ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነበር 100%
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
ዳታየ አልቆብኛል ዋይፋየ ሳይጠፋ ዳውሎድ ላድርጋት ለአስተያየቱ ነገ እንገናኝ ወገኖቸ በያላችሁበት ክፉ አይካችሁ ሰላም እደሩልኝ
@yeenateweletawa5409
@yeenateweletawa5409 3 жыл бұрын
Endet nw daweload midergew??
@user-dm1fp7zj1u
@user-dm1fp7zj1u 3 жыл бұрын
@@yeenateweletawa5409 dawloded yemilewn tecagniw
@sarasarasss6758
@sarasarasss6758 3 жыл бұрын
እንዴት ነዉ እሚደርገዉ ዉዶቾ
@user-dm1fp7zj1u
@user-dm1fp7zj1u 3 жыл бұрын
@@sarasarasss6758 download yemilwn nikiw
@ethiopian9206
@ethiopian9206 3 жыл бұрын
እህቶቸ SnapTube ብላችሁ አፕልኬሽን አውርዳችሁ ነው
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ፊልም ነው በስደት ለአለነዉ ጥሩ ነው ሴቶዎችዬ ከአስመሳይ እና ከሌባ ወንድ ይጠብቀን አሜን በሉ
@noret0250
@noret0250 3 жыл бұрын
አሜን ይጠብቀን 💞💞💞
@user-mk6yg9zt7k
@user-mk6yg9zt7k 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tigistdreamtube7025
@tigistdreamtube7025 3 жыл бұрын
@@noret0250 እሲቲ ጎራ በሉ ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@hiwatayela2359
@hiwatayela2359 3 жыл бұрын
ሰው የዘራዉን ያጭዳል የሚባለው እንዲህ ነው ለሰው መጥፎ መመኜት ባልፈልግም ግን ያቆሰሉን ሰወች እነሱም ሲቀምሱት ደስ ይላል ፈጣሪ ከደዚህ አይነት ነገር ይሰዉረን አሜን ፫
@user-yv6go8fw5z
@user-yv6go8fw5z 3 жыл бұрын
እውነተኛ ድርስት ምርጥ ትወና ይህፌልም ላለቀሱ ሴቶች ይሁን ሰው የዘራውን ያጭዳል ዛሬ በተለያየ ምክንያት ተሳስተንም ሆነ አውቀን የወሰድነውን እን መልስ ፈጣሪ የሰጠን የንስሀ ጊዜ አለና
@et-cu5lc
@et-cu5lc 3 жыл бұрын
የምወድሽ ቢጫ ቱታ ሄኖክ ድንቁ ና ስማ አሽሙር
@maezimamu2505
@maezimamu2505 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 3 жыл бұрын
ኪኪ ተሰራበት እኮ የምሳሳልሽ የምወድሽስ መች ቀረ
@user-ux3vo8zg5y
@user-ux3vo8zg5y 3 жыл бұрын
ሰዉ የዘራዉን ያጭዳል ስንዴ ዘርቶ ጤፍ እንደማይጠበቀዉ ሁሉ እህቶቼ ይሄ ፊልም ቢመስለንም የብዙዎችን በር ያንኳኳ ታሪክ ነዉ እና እራሳችንን በተቻለን አቅም እንጠብቅ ከአላህ ጋር አርቲስቶቻችን ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ሶደሬዎችንም ጭምር
@Emabet755
@Emabet755 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ ይሄንን ይመስላል ለግዜው ባላብድም ያገሬ ልጅ አብሮ አደጌ የማምነው ተይ ይሄንንንልጅ ለሚሉኝ ጓደኞቸ አልሠማቸውም ነበር ብቻ አልሀምድሊላ እህቶቸ ስራችሁን ብቻ አፍቅሩ ሰው አትመኑ ያመነው ሰው ነው የሚጎዳን አሁን ላይ በጣም ደስተኛ ነኝ አልሀምድሊላ
@user-nw9xi6kc7p
@user-nw9xi6kc7p 3 жыл бұрын
ውሸት ያልሆነ ትክክለኛ እውነት የሆነ ፊልም ነው እኔም ስለማቀው ነው ህይወቱን እህቶቼ አደራ ተጠንቀቁ ሰው ለገንዘብ ብሎ ጤናውን ያጣል ከምንም በላይ ገንዘብ የማይገዛው ጤና ይበልጣል
@fevenjackson3964
@fevenjackson3964 3 жыл бұрын
What a beautiful lesson ,sew yezerawin yachdal ,respect our sisters around the world
@Ezza572
@Ezza572 3 жыл бұрын
ሄኖክ እስታይል ተመችቶኛል 🤣🤣🤣
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 3 жыл бұрын
ዋው ከቃል በላይ ነው አስተማሪ ፊልም ነው አረብ ሀገር የሚሰሩ እህቶች ፈተና ይህ ብቻ ባይሆንም አንዱ እና ዋናውን አንስታችሁ ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ሰው የዘራውን ሲገኝ ደስ ይላል
@kuriethopia3937
@kuriethopia3937 3 жыл бұрын
ከዚ ፊልም ብዙ ናገር ተመራለው አህቶቼ ፈጣሪ ከንዳዝ አየናት ሰው የሰወራችሁ በትክክል ሰረተዋታል 😭🙏
@kidistshiferaw6186
@kidistshiferaw6186 3 жыл бұрын
እውነታውን የሚገልፅ ፊልም ነው ሴቶች በድንብ ተማሩበት
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
በጣም
@g.g8919
@g.g8919 3 жыл бұрын
የሚያስገርም አስተማሪ ፊልም ነው እህቶቼ እንማርበት ......
@zufangetachew9645
@zufangetachew9645 3 жыл бұрын
ኡፍፍ እየተናደድኩ ነው የጀመርኩት አባቱን እንዴት ነው እሚያረገው ምስኪን ወላሂ
@hanagosaye8136
@hanagosaye8136 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ብሽቅ አልኩኝ
@user-sp7mp8zi7y
@user-sp7mp8zi7y 3 жыл бұрын
እኔ ራሱ ወላሂ
@user-yn8mi7qr5u
@user-yn8mi7qr5u 3 жыл бұрын
እኔ በይው በይው አለኝ
@user-kn3cq1sr2s
@user-kn3cq1sr2s 3 жыл бұрын
😭💔
@azitieyesuse1145
@azitieyesuse1145 3 жыл бұрын
እውነት ነው ሰው የዘራውን ያንኑ ያጭዳል በሰፈረው ቁና ጌዜውን ጠብቆ ይሰፈርለታል ይሄን ፊልም አይቶ ያልነቃ ሰው መቼም አይነቃም ብቻ ብዙ ተምሬያለው ለወንድሞቻችን ጌታ ምህረትን ለእኛም እህቶች ደግሞ ማስተዋልን ያብዛልን🙏🙏
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመስግናለን
@mariemaria5441
@mariemaria5441 3 жыл бұрын
በጣም ደስስስስስ የሚል ፊልም በተለይ ለኛ ለስደተኞት😔🥰🥰🥰🥰
@makimak3054
@makimak3054 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ሴት እህቶቼ በስደት ያለን ልንነቃ ይገባል አጉል የሩቅ ፍቅር በሚል ስም ህይወታችንን አናበላሽ ብልህ ሴት ጠንቃቃ ብልጥ ቆቅ ናት። የወጣንበትን ህልም እንኑር አላማችንን እናሳካ ሁሉንም በሀገር እንደርስበታለን ጥሩ መልእክት ነውና እናመሰግናለን
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 3 жыл бұрын
ይድረስ ለፍታችሁ ደክማች የላባችሁን ውጤን ማንነቱን ለማታቁት ወደ ለምትልኩ ከዛ ከራሳችም ከፍቅራቹም ከቤተሰባችም ከጤናችም ሳትሆኑ ለቀራቹ ይሁን ደራሱኑን ግን ሳላደቅ አላልፍም አውቆት በደብ ተረድቶት የሰራው ነው ምክኒያቱም ዙሪያየ በተጎዱት ሴቶች ስለ ማቀው ሁሉን የጁን ያገኛል እኛም ደሞ የማንም የመጥፈያ መገድ ማመቻቸት የለብን ራሳችን ስንጠብቅ ሰውንም እጠብቃለን ም ር ጥ ፊ ል ም ምርጥ ተዋናይ ምርጥ ቀረፃ ምርጥ ስራ👏👏👏👏👏👏
@user-qn3wj8mx7h
@user-qn3wj8mx7h 3 жыл бұрын
በስመአብ እንደዚህ አይነት ልጅ አለ እንዴ አባቱን ከፍ ዝቅ እድርጎ የሚያመናጭቅ???? ፊልም መሆኑን ሁላ ረስቼ ተናድጄ ነበር።
@musamaabire6582
@musamaabire6582 3 жыл бұрын
ክክክ እኔም እንደዘው
@mimimengesha4317
@mimimengesha4317 3 жыл бұрын
እረ እኔ እያማተበሁ ነው ያየሁት
@jerytube5481
@jerytube5481 3 жыл бұрын
Alu bezuu metfo lijoch
@user-st6yx7cd7c
@user-st6yx7cd7c 3 жыл бұрын
እኔ አልቻአልቻኩም አቃጠለኝ
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n 3 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ልክ እንደፊልም የዘራውን ምናለ ቶሎ ቶሎ ቢያጭድ...''አምላኬ ሆይ'' እየጠበኩህ ነው ቶሎ ፍረድልኝ መተት ሁሉን ነገሬን በላው ''ጌታዬ ሆይ''
@user-jj8bw2xl1s
@user-jj8bw2xl1s 3 жыл бұрын
ታገሽ እማ
@aklilu1317
@aklilu1317 3 жыл бұрын
ግልጽ እና በጣም አስተማሪ መልዕክት አዝል ፊልም ነው። በሰው መሳይ እስስት በሆኑ ሰዎች ለምጎዱ እህቶች እንድውም በተመሳሳይ ሁኔታ በሴቶችም ለምጎዱ ወንድሞች ። ክብረት ይስጥልኝ 👏
@mahifikir2513
@mahifikir2513 3 жыл бұрын
ማንም ሰው የሠራውን ቢሰራ ከእውነት ግን ፈጽጽሞ አይርቅማና ሁሉም የዘራውን ያጭዳል😭ደሥሥሥሥሥ የሚልፊልምነው ያሥተምራል እውነተኛ ታሪክ ነው ስንት እህቶቻችን ካለሙበት ሳይደርሱ ልፋታቸው ከንቱ ሁኖ ተሥፋቸው ጨልሞ የቀሩ አሉ በካህዳን እና ባሥመሣይ ወንዶች ምክንያት የእውነት ሁሉም የዘራውን ያጭዳል የሚለው አባባል ሣይሆን ትክክልም ነው!!!!!
@hamdyatube7118
@hamdyatube7118 3 жыл бұрын
ይሄ ፍልም የተመቸው
@SaraSara-rb9ky
@SaraSara-rb9ky 3 жыл бұрын
በጣም አስለቀስኝ እውነትአንዳንዴ ቤተሰብም ሆነ እኛአለመነጋገር ይጎዳን አይይይይይይ ሂወት
@allah871
@allah871 3 жыл бұрын
Arif film new wowww saladenk alalfm temechtognal enamesegnalen
@Tube-oj6ji
@Tube-oj6ji 3 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ አላህ ከንደነዚህ አይነት በፍቅር ስም ከሚነግዱ አጭበርባሪዎች ይጠብቀን እኔ ለራሱ እንደዚህ አይነት አጭበርባሪ ገጥሞኛል የኔ ፍቅር ናፍቀሽኛል ይልና ማሬ ግን ብሩን መች ነው የምትልኪልኝ ይላል በሱቤት እኔ ምንም የማላውቅ ጅልነኝ ደግሞኮ ፍቅረኛም አለው ሁሉም ባይሆኑ አንዳንድ ወንዶች እባካችሁ ሌላው ቢቀር ፈጣሪያችሁን ፍሩ
@blenethio4046
@blenethio4046 3 жыл бұрын
ማነው እንደእኔ በሽበታሙ ለጅ የአይን ፍቅር የተነደፈው guys??? ለክ ሳየው ልቤ ትርክክ አለ, ይኸው እስከአሁንም ትርክክ ብሎ ቀርቷል ጉዴ ፈላ🥺🥺
@user-fy4dh3de7b
@user-fy4dh3de7b 3 жыл бұрын
ኢንሰተግራም ላይ አለ
@blenethio4046
@blenethio4046 3 жыл бұрын
@@user-fy4dh3de7b ስሙን ንገሩኝ plz
@felasfa1
@felasfa1 3 жыл бұрын
Simu Biniyam Aman new
@user-el3nw9lb2y
@user-el3nw9lb2y 2 жыл бұрын
እኔም አለሁ
@jameelajameela6406
@jameelajameela6406 3 жыл бұрын
ይመቻቹ ለኛ ለስደተኞች የሰራቹት የመጀመርያ ፊልም
@mulu109
@mulu109 3 жыл бұрын
በእውነት እሚገርም ፊልም ነው በተለያየ የስደት አለም እምትኖሩ እህቶች ትምህርት ነው ይህ ፊልም ፍቅርም ትዳርም ሁሉም ባገር ነው የሚያምር እና ትልቅ ትምህርት ነው
@konjikonjo9521
@konjikonjo9521 3 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች እኔ ይሄን ፊልም ሳይ በጣም ነው የገረመኝ ማለቴ ፊልም ማለቴ ፊልሙ እውነት ባሁን ሰአት እየተካሄደ ያለ ነው ብዙ ሰው ሀብታም የሚሆነው በደዚህ አይነት መገድ ነው ለማንኛውም ውድ የማዳም ቅመሞች እራሳችሁን ከደዚህ አይነት ጠብቆ
@habetameydenglljinew3525
@habetameydenglljinew3525 3 жыл бұрын
ቃልን ከእግዚአብሔር እንማር እግዚአብሔር ለአዳም የገባለትን ቃልጠብቆ ከድንግል ማርያም ተወለደ ስለዚህ ቃላችሁን ጠብቁ ተጠንቀቁ
@user-vu7rr9is7x
@user-vu7rr9is7x 3 жыл бұрын
ባህሬን በጣም ምወደው ማደንቀው ተዋናይ ነው"😍 በርታ ከመዳም ቤት ነው ምፅፍልክ😂😂😂
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 3 жыл бұрын
😁 አንደኛዋ project ነሻ 😁
@makihabshawit8075
@makihabshawit8075 3 жыл бұрын
@@godisgoodallthetime7815 😂😂😂
@godisgoodallthetime7815
@godisgoodallthetime7815 3 жыл бұрын
@@makihabshawit8075 😁 አደራ አንቺም ነኝ እንዳትይኝ 🙄
@user-eb7yc2po2d
@user-eb7yc2po2d 3 жыл бұрын
👏👏👏👏
@miftahMekonen
@miftahMekonen 3 жыл бұрын
ክክክክክክ ከማዳም ቤት ነዉ አላለቺም በቅንነት ቤተሠብ አድረጉኛ ቅንነት ለራሥ ነዉ መልካም ሥራ ትንሺ የለዉም ሰብ አድረጉኛ አትለፊኛ ምን ቺግር አለዉ አይከፈልበት ቅንነት ብቻ በቂ ነዉ
@user-yh4hk9pp7v
@user-yh4hk9pp7v 3 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በተለይ ለኛ ለስደተኞች ጥሩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን
@Love-kw5eg
@Love-kw5eg 3 жыл бұрын
ግሩም የሆነ አሥተማሪ ድራማ ዋው በተለዬ ለአረብ ሀገር እህቶቻችን ድንቅ የሆነ በርቱ
@user-yk8xv4wi1o
@user-yk8xv4wi1o 3 жыл бұрын
አረ ምብታምኑበት አምላክ ማስታወቂያችሁን አቁሙልን የሶድሬን ፊልም ማየት ምጠላው ማስታወቂያቸው ነው ግን ማን ወዶላቸው ነው ኡፍ
@user-op2zt2oe1j
@user-op2zt2oe1j 3 жыл бұрын
አባትን እዲ ባታመነጫጭቁ ጥሩ ነዉ ፊልምም ቢሆን በጣም ያማል😢
@samrsrg9473
@samrsrg9473 2 жыл бұрын
በጣም ውላሂ የውነት ምሰልኛ
@bezawetmulgeta5544
@bezawetmulgeta5544 3 жыл бұрын
የምር አጨራረሱ አንጀቴን ነው ያራሰኝ የሰው ላብ መብላት ሀጥያት ነው በተለይ አረብ ሀገር ሰርታ ለፍቅር ስትል እራሷን መስዋእት ላረገች ሴት ይህ አይገባም ህመም ነው የአረብ ሀገር ኑሮ ምን ያህል መራራ መሆኑን የሚያውቀው የኖረበት ነው በጣም ይከብዳል እንደዚህ አይነት ወንዶች ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹ በእውነት
@alemazalie717
@alemazalie717 3 жыл бұрын
የእውነት ምረጥ ምረጥ ፊልም ነው እባካችሁ በስደትያለነው እህቶቻችን እንጠቀቅ
@user-yz2qk1dc1v
@user-yz2qk1dc1v 3 жыл бұрын
ዉዶቸ ላገባነዉ መልካም ትዳር በሉኝ
@sisai8346
@sisai8346 3 жыл бұрын
መልካም ትዳር እህቴ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
መልካም ትዳር
@saadahsaid5318
@saadahsaid5318 3 жыл бұрын
መልካም ትዳር ይሁንልሽ
@Love-fv8gz
@Love-fv8gz 3 жыл бұрын
ሸቃሊቶች ኮሜንታችሁን አይቸ ላየው ወስኛለው ተከተሉኝ❤️
@Tigist-jj6xe
@Tigist-jj6xe 3 жыл бұрын
ዋውውውውውው አሪፍ ፊልም ነው ሁሉም ስደተኝ የሰው ሀገር የምትለፋ ሴት እህቶቻችን ማየት አለባቸው ሁላችንም ባለንበት እግዚአብሔር ይጠብቀን ያላየ ያሳይ ስልክ ለሊላቸው እህቶቻችን የማሳየት ግዲታ አለብን
@user-mc6db4ck6b
@user-mc6db4ck6b 3 жыл бұрын
ትምር ያለው ፋልም ነው እና መሰግናለን ቢዘገይም ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በቻልነው አቅም ቅን ሰው ለመሆን እንሞክር ዘመዶቸ መልካምነት ለራስ ነው
@sadeksadek9135
@sadeksadek9135 3 жыл бұрын
አይባልም ዉዴ እሡም በ ጊዜዉ ሥለሚያፈቅራት ነዉ ይሔን ቃላት የተጠቀመዉ የሡ ባደባባይ ሥለወጣ ነዉ ሥንት የታፈነ አለ
@user-mu1qf4ed5q
@user-mu1qf4ed5q 3 жыл бұрын
ያላያችሁ እዩት. እውነት እኛ በስደት ያለን ሴቶች. አንማርም እንጅ. አጋጣሚሁላ ትምህርትነው. አምላኬ😭😭😭😭😭😭😭😭
@dhdjsjhehej3101
@dhdjsjhehej3101 3 жыл бұрын
የሴት ገዘብ ከማሳመድም በላይ ያደርሳል ተጠቀቁ ወዶች ግፍ አትስሩ
@haymiyemaryanlj8509
@haymiyemaryanlj8509 3 жыл бұрын
እህቴ እነሱን ከማየት ይልቅ እኛ እንዴት መንጠቀቅ እንዳለብን ከፊልሙ ብንገነዘብ አይቀልም? አንዳንዴም እኮ ትክክል ናቸው ያስብላል ምክንያቱም ወደን ፈቅደን ስለሰጠናቸው? ቢያንስ በትንሹ ማጥናትና መጠንቀቅ ይኖርባናል
@abitube3078
@abitube3078 3 жыл бұрын
ይችን ኮመንት እምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ባላቹህበት ስላምን ያብዛላቹህ የልባቹህን ይሙላላቹህ
@user-jt7gf6gl9c
@user-jt7gf6gl9c 3 жыл бұрын
አሚንንን አቢየ
@nasriya3267
@nasriya3267 3 жыл бұрын
የኔ ታሪክ የታፃፋ ይመስል መልቃሴ 😭😭ግን ለምን ብቻ ዋነው ጤና ነው ብር ተስርቶ ይገኛል
ሙሉ ቀን ፊልም Mulu Ken full Ethiopian film 2023
1:23:35
Sodere TV
Рет қаралды 171 М.
Sprinting with More and More Money
00:29
MrBeast
Рет қаралды 65 МЛН
Chips evolution !! 😔😔
00:23
Tibo InShape
Рет қаралды 42 МЛН
ስፒድ ሎ ሙሉ ፊልም - Speed Low Full Ethiopian Movie 2022
1:45:36
ሚስታችን ሙሉ ፊልም Mistachen Ethiopian full film 2021
1:53:25
ባለቀሚስ ሙሉ ፊልም BaleKemis full Ethiopian film 2020
1:46:41
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 683 М.
Can they repeat the watermelon experiment?
0:36
Valja & Maxim Family
Рет қаралды 13 МЛН
Школьники в тюряге 😂 #сериал #тренды
0:55
Топ по Ивановым
Рет қаралды 8 МЛН
Отец помог Дочке 🥹❤️ #shorts #фильмы
0:36
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
🍁 Годный билет
0:10
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 5 МЛН
Настоящий Железный Человек ( @ALEXLAB )
0:51
EpicShortsRussia
Рет қаралды 15 МЛН