ሴት ስትወድ ይህንን ታደርጋለች || ወንድ ልጅ ሲወድስ? || ኪሩቤል አሐዱ || Manyazewal Eshetu Podcast Ep 33||

  Рет қаралды 203,480

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

ደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙️ እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በሰላሳሶስተኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከይዘት ፈጣሪው እና የግንኙነት አማካሪው ‪@Ahadumedia‬ ጋር ጥልቅ ውይይት ያደርጋል::ኪሩቤል የትም ተናግሮ ስለማያውቀው የፍቅር ታሪኩ እና የህይወት አጋጣሚው ያጋራል::ሙሉ ታሪኩን ተመልከቱ::

Пікірлер
@kirubelahadu
@kirubelahadu 10 ай бұрын
Thank you mane for having me 🙏🙏🙏
@dirbe1474
@dirbe1474 10 ай бұрын
kiraye baxam enamasginalen ene eska macarasha nawu ye samawut baxam bizu nager tamarku bartallen yenga jagna❤❤❤❤❤❤❤❤
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 10 ай бұрын
በጣም አመስግናለሁ ትልቅ ነገር ነው ያስተማርከኝ ሀገር መግባት አለብኝ❤
@ORTHODOX-vl3hr
@ORTHODOX-vl3hr 10 ай бұрын
kira ye ewnet dink memhr neh Eziabher edme kexena yistk entselylkalen berta
@tg-hf2zk
@tg-hf2zk 10 ай бұрын
የተማርኩት ብዙ ነው ትንሻ የውሳኔ ሰው መሆንን አዋወልን ማሳመር እዳለብን ምቾቴን ላለማጣት ብዙ ነገር እያጣሁ እንደሁ ገብቶኛን ለውሳኔ እምቸገር ሰው አይደለሁም ግን አተ ባልከው መገድ አስቤው አላቅም ነበር በእውነት የሆነ ነገር የተገለጠልኝ ያህል ነው የተሰማኝ እግዚአብሔር ይስጥልን
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
Kiraye wedme yene mekari😍❤nurln🙏
@SosySosy-rv2te
@SosySosy-rv2te 10 ай бұрын
Wow አንተን በዚህ ፖድካስት ለማየት በጣም ነበር የጓጓሁት ስላየሁክ ደስ ብሎኛል የሚገርም ስብዕና፣የሚደንቅ አመለካከት ነው ያለህ👌👌👌👌
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 10 ай бұрын
የኔ ባለ ማህተቦች ስታምሩ ❤ ኪራዬ ኑርልን የኛ መካሪ 😍❤❤🙏 1 የውሳኔ ሰው መሆንን 2 ለሕልሜ ዋጋ መክፈል & ምፈልገውም ነገር ለይቶ ማወቅ እዛ ለይ እስከ መጨረሻ ድረስ መታገል 3. ለህልምህ ምቾትህን መተው ዝቅ ማለትን bc at the end of the day ስለሚከፍለን & እራስን መሆንን ማንንም ለመሆን አለመጣር ካለፈው ተምሮ አሁንን ኖሮ ወደፊትን ማቀድ ❤🙏 ኪራዬ & ማኔ ኑሩልኝ ❤🙏
@bsbs3536
@bsbs3536 3 ай бұрын
መነወ መአተብ ፈጣሪ ነወ አለሸ
@kirostube6902
@kirostube6902 10 ай бұрын
ብታምኑም ባታምኑም ይሄን ፖድካስት 2:30:00 ሙሉ ያለምንም እረፍት ነው የተመለከትኩት። ኪራ በጣም ድንቅ ልጅ ነህ፣ በርታልን።
@Danielsolomon9093
@Danielsolomon9093 6 ай бұрын
በመጀመሪያ ማንያዘዋል እሸቱ በጣም ላደንቅህ ላከብህና አንተን ማመስገን እፈልጋላው በጣም ድንቅ፣ምርጥ ፣አስተማሪናህይወት የገባቸውን ብልህ ሰዎች እያቀረብክ ብርታት ጥንካሬ መነሳሳት እንዲኖረን ስላረክ ስለምታደርግም አመሰግናለሁ ።ዛሬ ያቀረብከው ኪራ ጎበዝ ፣ጠንካራ ፣ደፋር፣ታታሪና አስተዋይ ወጣት ነው በሚሰራቸው ነገሮች ሁሉ ሁሉ እንዳስተማረኝ እራሴን እንዳሻሽል የሚገኝ ድንቅ ወጣት ነው።ዛሬም በነበራችሁ ውይይት በጣም ብዙ ነገሮችን አውቄላሁ ከእነርሱም 2:28:42 ውስጥ በጥቂቱ ለምንፈልገውና ለአላማችን ደከመን ነገሮች ተበላሹብን ሳንል ጠንክረን ሰርተን ስኬታችን ላይ መድረስ እንዳለብንና እንደምንችል፣ሌላው ደሞ ሰዎች የሆነ ጊዜ ቢጎድን ብንሰበርም እነሱ ያረጉንን መጥፎ ነገሮች እያሰቡ እራስን መጉዳትና እንዴት በመጥፎ መመለስ እንዳለብን ማሰብ እንደማያስፈልግና መልካሙን ነገር በልባችን ይዘን እንደ ጥሩ እድሎቻችን አይተን ህይወታችንን መቀጠልና መኖር እንዳለብን ተምሬለሁ ሌሎችም ብዙ ነገሮችን አውቄበታለሁ በጣም አመሰግናለሁ ኪራ ጊዜህን ሰውተህ ልትልስተምረን ፍቃደኛ ስለሆንክ በድጋሚ በጣም እናመሰግናልን ።
@sefafamily986
@sefafamily986 4 ай бұрын
enem
@MekedsKefeyalew-ck2mi
@MekedsKefeyalew-ck2mi 3 ай бұрын
እኔም
@MekedsKefeyalew-ck2mi
@MekedsKefeyalew-ck2mi 3 ай бұрын
ማኔ ሲያወራ እማይገባኝ እኔብቻ ነኝ ??
@kidestzelalem7079
@kidestzelalem7079 10 ай бұрын
ማኔ አሪፍ ሰዎች እያቀረባቹ ነው በጣም ደስ ይላል👌👌👌
@enat2188
@enat2188 10 ай бұрын
ከኪራ የተማርኳቸዉ 3 ነጥቦች 1. በህይወቴ መተዉ ስለሄዱ ሰዋች ክፉ ነገር አለማዉራ። At some point I loved those people. Talking bad about them speaks more about me than it does about. 2. የዉሳኔ ሰዉ መሆን። ለወሰነዉ ነገር ደግሞ እስከ ጥግ ድረስ መትጋት። otherwise what’s the point. God/our belief is that rope. 3. በሀይማኖት/እምነት ድርድር የለም። ሀይማኖት/እምነት፥ መንገድ ስንስት ወደ ትክክለኛዉ መንገድ መሪያችን ነዉ። I love the example he gave about the rope attached to a lifeguard. The rope is his guide to get back to the surface. ሁለታችሁ ልዩ ናችሁ። keep shining.
@NeimaGetachew
@NeimaGetachew 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ በጣም የገባዉ ነዉ God bless you ❤እግዚእብሄር ሆይ እንደዚ አይነት ባል ሰጠኝ
@SaaraSaara-q8y
@SaaraSaara-q8y 9 ай бұрын
አሜን ምኞቴ ነዉ እኔም እንደ እግዛብሔረ ፍቃድ❤❤❤❤❤
@Meelaad771
@Meelaad771 6 ай бұрын
Anenama akatunya
@EdenDesta21
@EdenDesta21 10 ай бұрын
በዚህ ዘመን እግዚአብሔርን ሳይለቁ በጥበብ የተመላ ሰው ለመሆን መጣር ትልቅ ጥበብ ነው ብዙ ጊዜ 30 ደቂቃ ለማየት ገብቼ ጨርሼ የምወጣበት podcast ነው 🙏
@MuluFentaw
@MuluFentaw 10 ай бұрын
ከዚህ መጠይቅ የተማርኩት በትዳር አስተያየት መሰጠት አልችልም ምክነያቱም ሰጪው አምላክ ነው exzact point እናመሰግናለን
@AminaHusen-es5yr
@AminaHusen-es5yr 10 ай бұрын
ኪራን በጣም ነው እምወደው ምርጥ ልጅ ነው የምር ጎበዝ 👍👍👍
@museabmus1478
@museabmus1478 10 ай бұрын
I am currently a student ከ ኪራ ብዙ ነገር ተምሬያለው የተወሰነውን ጥቅስ ካልከኝ ግን √ዲሲፕሊን √ቆራጥነት √ፅናት √ሁል ግዜ ተማሪ መሆን √እርቆ አሳቢነትን √confidence በሂደት እንደሚመጣ √ነገሮችን በፍጥነት ስለመላመድ √ማንበብ ምን ያህል እንደሚለውጥ √ማንነት በሂደት እንደሚገነባ በጥቂቱ ከኪራ ይህንን ተምሬያለው ቻይኖች የሚሉት አንድ አባባል አለ መንገዱን ማወቅ ከፈለክ የሚመለሱትን ጠይቃቸው ይላሉ እኔም የሚጠቅሙኝን በመውሰድ ወደ ሕይወቴ እየተገበርኩት እገኛለው።i❤ኪራ I am sure that one day I will appear on this kind of podcast.
@AllahGod-ut6uy
@AllahGod-ut6uy 10 ай бұрын
I agree this idea
@gdu5557
@gdu5557 9 ай бұрын
ዋናው ተግባር ነው
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 5 ай бұрын
I ❤ This handsome guy እስቲ ዝም በል አትጩህበት ውይይ... ያንተን ጩኸት እያሳለፍኩ ነው የሰማሁት
@kokobebeyn5815
@kokobebeyn5815 Ай бұрын
😅😅😅😅
@tensae777
@tensae777 10 ай бұрын
ማኔ በጣም ነው የምናመሰግነው እንደ እነ ኪራ አይነት የኢትዮጵያን ትንሳኤ የሚያመለክቱ ሰዎችን ስለምታቀርብልን። ከዚህ ፖድካስት የተማርኩት :- 1,ደስታ እና ሰላም የሚሰጥህን(መክሊትን) ማወቅ 2,በዚያች መንገድ መጓዝ እና 3,ፅናትን ተምሬበታለሁ
@NetsanetHabtamu-j7l
@NetsanetHabtamu-j7l 10 ай бұрын
1 በሳልነት 2 ሰዋዊነት 3 አዋቂነት 👌አስተማሪ የሆነ ጊዜ በርቱልን
@MaheltabdissaMahi
@MaheltabdissaMahi 10 ай бұрын
Wow ማኔ እናመሰግናለን ኪራ እናመሰግናለን 1.ሁሌም በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም 2.brakup መማሪያ እንጂ መዉደቂያ አደለም 3.ያለንን አስቸጋሪ ነገር ወደ መልካም ነገር መቀየር ለምሳሌ ኢትዮጵያ ላይ ብዙ ስላልተሰራ የመስራትና የመለወጥ ትልቅ እድል እንዳለን🙏🙏🙏🙏
@MahommedKedir
@MahommedKedir 10 ай бұрын
ማኔየኔ ምርጥዬ ልዬ ከእድሜሕ ቀድመሕ ሔደሀል ብዙ ትምሕርት እውቀት ያለሕ ያንንም በመልካምነት ስለምታካፍለን እናመሰግናለን አንተ ገና ገና ብዙ እጠብቃለሁ በርታልኝ♥♥♥
@kokobaadena8826
@kokobaadena8826 9 ай бұрын
እውነት ለመናገር የማን ያዘዋልን ኘሮግራም አላየው ነበር በጣም ስለሚጮህ በንግግሬ ይቅርታ አሁን ላይ የሚገርሙ እግዶች እያቀረብክ ነው በተለይ ይሄልጅና ሶልያና በጣም ይለያሉ እናመሰግናለን
@dagiwond2082
@dagiwond2082 5 ай бұрын
Exactly bro
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 5 ай бұрын
እንዴት ልስማው እየጮኸ
@EeEee-y9v
@EeEee-y9v 4 ай бұрын
ድምፁ በጣም ይጮሀል እኔም ማዳመጥ እየፈለኩ አልችልም
@TDENTERTAINMENT10
@TDENTERTAINMENT10 10 ай бұрын
1. ያለፍንበትን r/ship በመጥፎ አለማውራት 2. ትዳርን የሚጠብቀው ፈጣሪ እንደሆነ 3. ለመለወጥ ምክንያት ሊኖር እንደሚገባ 4. ህሊናችን ማጣት አንደለለብን
@zenachzenach2403
@zenachzenach2403 10 ай бұрын
ማመሜ ኪራን ለመጀመሪ ጊዜ ነው የሰማሁት ደስ ይላል አደኛው በሐይማኖት ያለው ነገር ኦቶዶክስ ተዋህዶ አተጠቀምንባትም እጂ ብዙ ነገሮች አሏት ሁለተኛው ስነ ምግባር ሶስተኛው ተስፍ አለመቁረጥ ጥንካሬ ወዘተ ወዘተ❤❤❤
@biruk9
@biruk9 9 ай бұрын
በሕይወቴ ሲናገሩ ከሰማዋቸው ምርጥ ወጣቶች አንዱ ነው። የሚናገረው ነገር አንዱም እንኳን ጠብ አይልም፤ በተለይ አነጋገሩም እጅግ በጣም ደስ ይላል። እጅግ ብዙ ትምህርት ተምሬበታለሁ። ማኔ - እናመሠግናለን You'r doing Great!!!
@yeshihareggezahagn6743
@yeshihareggezahagn6743 4 ай бұрын
ብዙ ግዜ የምከታተለው ኪራን ነው እና እራሴን አፍርሼ ሰርቸበታለው በብዙ ተለውጨበታለው በዚህም በጣም ነው ማመሰግነው ማኔ አንተም አልፎ አልፎ አይሀለው ጥንካሬ ካንተ ወስጃለው ኮንፍፈንሴን አሳድጌአለው እና አንተንም በጣም አመሰግናለሁ ተባረኩልኝ እንደዚ ስርዓት ያለው ሰው ልንማርበት የምንችለው video ስሩልን እንወዳቹሃለን ❤️🙏
@HanaEthiopia16-pm4dj
@HanaEthiopia16-pm4dj 10 ай бұрын
ኪሩቤል በጣም ነው የምገረምብህ በዚህ እድሜ ሰለህይወት ያለህ መረዳት ከምንም በላይ ለኃይማኖት ያለህ ነገር ብቻ በጣም የሚገርም መረዳት ነው ያለህ
@eyerusalemdejene8001
@eyerusalemdejene8001 10 ай бұрын
ኪራ በጣም ይመቸኛል እና ሁልጊዜ እከታተለዋለው እኔም ልክ እንደእሱ ሌላ ሀይማኖት ካለው ሰው ጋር r/ship ጀምሬ ነበር ግን ትክክል እንዳልሆነ ስለገባኝ breakup አርጌያለው እና ኪራ ደሞ ይበልጥ በውሳኔዬ እንድፀና ረድቶኛል thank you🙏
@betselot-7052
@betselot-7052 15 күн бұрын
የምታድግ ልጅ ነህ ማንያዘዋል በጣም በጣም እናመሰግናለን !!!በተለየ ሁኔታ ሴቶች ምክንያቱም የምታቀርባቸው እንግዶ ች የሴቶችን አቅም ውበት በፌልም ሳይሆን በትክክል እያሳየሀን ነው ።እግዚአብሔር ካለህነገር ላይ ይጨምርልህ!!!
@tarikuamelese
@tarikuamelese 3 ай бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ ነው እንዲ አይነት ረጅም ቪዲዮ ሳይ ኪሩቤል የሚሰራቸው ቪዲዮዎች እንደገና አፍርሰው እየሰሩኝ ነው በእውነት ሁለታችሁንም በጣም አመሰግናለሁ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ።
@genethaile-g2r
@genethaile-g2r 4 ай бұрын
የሒዎትን ብልህነት ለሚኖረው ሰው that's amazing thanks
@millala7327
@millala7327 10 ай бұрын
ማንያዘዋል እናመሰግናለን በጣም ምርጥ ሰው ነው ይጋብዝክልን ብድጋሚ እንደምትጋብዝለን ትልቅ ተስፋ አለኝ ኪራን በጣም ነው እምወደው ታላቅ ወንድም ይለኘም እንደዛ ነው እማየው የምር ድጋሚ እተብቃለው 🙏🙏
@yordanossisay4215
@yordanossisay4215 9 ай бұрын
1.Full energy 2. Value of human being 3. Spiritualty, being yourself, being a decision maker
@AdelahuShewangzawe
@AdelahuShewangzawe 10 ай бұрын
ከረመዳን ስራ ጋር ገና አሁን ጨረስኩት ቪድዮውን ማርያምን እኔ ምን እንደተማርኩ ታውቃለህ ማኔ ጨክኖ ሀገር ላይ መስራትን ሀገሬ ለመግባት እያመነታሁ ነበር አሁን ግን በእውነት ሀሳቤን አስቀየረኝ ኪራ ከባድ ነው ግን ደሞ ይቻላል አመሰግናለሁ በእውነት ኪራ በአንተም ቻናል ብዙ አስተምረሀኛል ክበርልኝ። ማኔ አንተ እሼ የኔን ሂወት እጅግ ቀይራችሁታል እግዚአብሔር በቤተ ላይ አድሮ ከብዙ ጥፍቶች ወደ እራሱ መሰለኝ ድጋሚ የፈጠረኝ በእውነት ከልቤ ማኔ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@tensayetesome8172
@tensayetesome8172 10 ай бұрын
ባንተ እድሜ ይህን ያህል ብስለት ያስደንቃል ወደፊትህም ያማረ እንደሚሆን ብዙ እምነት አለኝ ያበርታችሁ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ
@ለኔስሠላምኢትዮጲያዬ 10 ай бұрын
እንኳን አውኩት ❤ ማን ያዘዋል እንደዚ ሰው ጋብዝልን መማር ይናፍቃል ከእንደዚህ እይነት አስተማሪ ጋር ስንውል ተባረክ ወንድሜ እ ን ኳ ን አወኩህ በድጓሚ ❤️ ብዙ ጎዶሎ ክፍሌን እንዳይ ፍንትው አረክልኝ አመሰግናለሁ 💛
@Misrakfikre-gj3tp
@Misrakfikre-gj3tp 10 ай бұрын
ቴቲዬ ብዛት ትንሽነው ዕውነተኛ ትንሽነው ትቶ ንቅናቄ ትንንሽ ዜና ግዛ ይታወቃል ትዎስድብኖ እዚህ ትኩረት
@Misrakfikre-gj3tp
@Misrakfikre-gj3tp 10 ай бұрын
እንኳን ይጫኑ ናቸው ይናገሩ ን ኃላፊነት ች ኃይል
@fikirteteka
@fikirteteka 10 ай бұрын
አሀዱ ይባላል ዩቱዩብ ላይ የኪራ
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 10 ай бұрын
እኔ ግን ማኔ የኔ ኣስተዋይ በጣም ነው እምወደው የኔ ኣስተዋይ የቐንየለይ ዘሓወይ ጅግና
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu 10 ай бұрын
አመሰግናለው! እግዚአብሔር ይስጥልኝ!!
@semiraabdo7080
@semiraabdo7080 10 ай бұрын
ኪራ ንግግሩ ሁሉ ደስ ነው የሚለኝ ከኔ ህይወት ጋር የማይገናኝ ነገር እንኳን ቢያስተምር ደስ እያለኝ ነው የምሰማው በርታ
@SaraAhmad-w4m
@SaraAhmad-w4m Ай бұрын
ድንቅ አመለካከት ነው ያላችሁ ❤️❤️❤️
@MuleTakel
@MuleTakel 10 ай бұрын
ብዙ ማለት ይቻላል ግን ከምንም በላይ አሰቀድመ ፍጣሪ መያዝህ እዳለብኝ ማኔ ኪራንም አመሰግን አለው
@rabeyaslutan7997
@rabeyaslutan7997 5 ай бұрын
ወለሂ 2/30 ጨርሼ ነው የዳመጥኩት መደሜ መጣች አልመጣች የልኩኝ ብቻ ተመችቶኛል ኪራን ሰልጣግባው አለቃብኝ😢❤❤❤❤❤
@Hirut-m1w
@Hirut-m1w 10 ай бұрын
ሰርቶ መለወጥን በሀገር መኖርን ሀገር ወዳድነትን በሀይማኖት መኖርርን እና የፍቅር ህይወት❤ ገንዘብ ያስፈልጋል ግን ደስታን አይገዛም ሁሌ አዲስ ነገር መፍጠርርን ፈጣን አይምሮን በምን ያህ ል ጊዜ ስራን ማወቅ እዳለብን❤
@MHa-z4x
@MHa-z4x 6 ай бұрын
😂ጀምረህ እስክጨርስ ቁሜ ነው ያዳመጥኳችሁ ማን ያዘዋል አከብርሀለሁ እዲሁም እንግዶችህን ሁሉም ሰው አስተማሪ ነው ለመማር ተማሪ ካለ
@hannakiflemariyam2274
@hannakiflemariyam2274 10 ай бұрын
በጣም ነው ደስስ ያለኝ እናም እግዚአብሔር ያክብርልኝ በእያንዳንዱ ፖድካስት ብዙ ነገር ነው የምማረው ማኔም ኪራም በጣም አመሰግናለው
@haileyesusabiyot9636
@haileyesusabiyot9636 10 ай бұрын
የምር በጣም ትልቅ ነገር ነው የተማርኩት ። እድሜዬ ገና ቢሆንም 2 ቴ ነው በደም ያዳመጥኩት ።❤
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 10 ай бұрын
አቤት የሚገርም ነው እግዚአብሔር ይጠብቃቹ ለህምነታቹ ያላቹን ጥንካሬ ያለማድነቅ አይቻልም ተመስጬ ነው ያዳመጥኩኝ በእውቀት ላይ እውቀቱን ይጨምርላቹ የአይምሮ ሃብታሞች ናቹ 🙏🙏🙏
@eliasmuzein2879
@eliasmuzein2879 10 ай бұрын
🎯 No Pain No Gain! ከሁሉም መጥፎ እና ከባድ ነገር ጀርባ ትልቅ ነገር አለ ። 🎯 አዲስ ነገር ለመማር እና environment ለመቀየር ዝግጁ መሆን ለስኬት በጣም ወሳኙ ነገር ነው። 🎯 In order to be successful we need to have a strong reason and resilience to pay what ever cost that needs to be paid . There are so many things I have learned. Thank you guys !
@hannahawaz7022
@hannahawaz7022 10 ай бұрын
በጣም ድስ የሚል ትምህርት የሚስጥ ፕሮግራም እናመስግናለን🙏🙏🙏🙏
@efratasisay85
@efratasisay85 10 ай бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር በህይወት ልምድህን ስላስተማርከን ከሁሉ ከሁሉ ደሞ በጣም ደስ የሚለው ዕይታህ positive ነው ወቃሽ ተቺ መጥፎውን አሣይ አደለህም ከልብ ስለሠጠህን እናመሠግናለን እንዳተ ዓይነቶቹን ያብዛልን
@fatmah567
@fatmah567 10 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጨምርልክ ድንቅ ነህ ወድሞች ስሙት ይጠቅማችኋል
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ
@እግዚአብሔርእርኛየነ-ኈ7ሠ 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅች ባለ መሀተቦች❤❤
@mazigaltewahdo9079
@mazigaltewahdo9079 2 ай бұрын
ኩሩቤል እንደእኔ ቢሄቨር(ፀባይ )ኣለው ያልተማርኩት ደሞ የለም ሁሉ ተምሪያለው ቅኑ ሞሆን፣ፈሪሃ እግዚኣብሄር፣በኣላማህ ፁኑ ሞሆን ፣በራስ መተማመን መጀመር ከፈጣሪ ጋር ትንሹ ከተማርኩት በጣም ነው እምወደው ፈጣሪ ካለዉ መጥቼ ከኩሩቤል መማር እፈልጋለው ቀጥልበት❤❤🍀
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 10 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ ነው የስማሁት መልካም አስተሳሰብን ማስተዋልን ብርታትን አይቼበታለሁ❤❤❤❤
@Kalll468
@Kalll468 10 ай бұрын
ማኔ በርታ ጥሩ ስራ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏
@ethioeritrea2350
@ethioeritrea2350 10 ай бұрын
ኢነርጃቹህ ይጋባል የሚገርም ቆይታ ነበር። በእውነት ኢትዮጵያ ተስፍ አላት እንደናተ አይነት ንቁ ብቁ ወጣት ስላላት በርቱልኝ እናተን ሳይ ታበረቱኝ አላቹህ ተስፍየም ይለመልማል ስራ እየሰራሁ ነበር ሙሉወን የሰማኃት በርቱልኝ በጣም ነው የምወዳቹህ ከስደት 🙏❤
@kaleabnegash3768
@kaleabnegash3768 7 ай бұрын
ምን አይነት Podcast nw በጣም ነወ የወደድኩት..ምርጥ ጥምረት ነበር።ከአንተ ጋር ስታወሩ ላየዉ የምፈልገዉ ልጅ ነበር ማኔ በጣም tnx! ኪራ ቪዲዮዎቹን አይለታለዉ በጣም የሚገርም እይታ ያለዉ ልጅ ነዉ። 1.የንግግር ችሎታዉ በጣም ይስበኛል.የሚያወራዉ ነገር በሒወቱ ያጋጠመዉን.. experience ያረገዉን ነገር በጣም አስረጂ እና ገላጭ በሆነ መልኩ ማቅረቡ። 2.ለፈጣሪዉ ያለዉ ቦታ ብዙ ጊዜ ሲያወራ ከምሰማዉ ነዉ..ከምንም ነገር በላይ ማንነትን ለመገንባት ፈጣሪን መሰረት ማድረግ ወይም ደሞ ማንነትን ላለማጣት ከአምላክ አለመለየትን አጉልቶ ይናገራል።
@ephremabebe2448
@ephremabebe2448 10 ай бұрын
1 . እራስ ላይ በሚገባ በ discipline meserat 2. Betam arif yenegeger skill 3. Positivity
@mamegosayegamo3049
@mamegosayegamo3049 10 ай бұрын
ዋው ኪራ በጣም የሚገርም አስተማሪና መካሪዬ ነው። ከኪራ ስለ እጮኝነት ፡ስለ ልማድ ፡ስለ ትጋት፡ወዘተ በጣም ተምሬያለው።በተለይ ደግሞ ሰው አንድን ነገር ከመጀመሩ በፊት አግዚአብሄርን ማስቀደም እንዳለበት ተምሬአለው። ኪሩ እና ማኔ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ከጤናና ትዳር ጋር ይስጥልኝ።😮❤😅😅
@Maedot21
@Maedot21 9 ай бұрын
ኡፍፍ የኔ ብርቱ እሷ ብዙ ነች ..... ከምንም በላይ እምነቷ ፣ ብርታትዋ ፣ ትህትናዋ( the way her explanation) ብቻ ጀግና ነች። ሶልዬ በርቺ as you say እግዚአብሔር መልካም ነው ይረዳሻል ።
@betty8479
@betty8479 10 ай бұрын
ማኔ የምወድህ ወንድሜ ምርጥ ፕሮግራም በእውነት የሚገርም ትምህርት ነዉ ያገኘሁት የድንግል ማርያም ፍሬዎች ዘመናችሁ ይባረክ ❤
@TesfayeWube-j8q
@TesfayeWube-j8q Ай бұрын
EGZIABHER YMESGEN EJIG BETAM DES TLALACHIHU TEBAREKULGN LEZELEALEMU AMEN ❤❤❤❤❤❤❤❤
@gegeabate-lv1gd
@gegeabate-lv1gd 10 ай бұрын
ከሁለታችም ብዙ ነገር ተማርኩ ኪሩቤል ምትገርም ልጅ ነህ በርቱልን
@ጎዶልያስ-567
@ጎዶልያስ-567 10 ай бұрын
ዋውው ጀግና ናቺሁ የተማርኩት 1 የ መጣው መከራ ቢመጣ ከአምላክጋር ያለንን ግንኙነት መተው እደለለብን 2 አድስ ነገር ፈጥነን ለመማር መጣር ትቺቶቺን ሳንፈራ መሞከር እዳለብን 3 ኛ ከ ሰው ላይ የሚጠቅመንንመልካሙን ነገር መርጠን መውሰድ እዳለብን ማለት ሙዝ ከነልጫው ይገዛል ተልጦ ይበላል ጀግኖቺ ናቺሁ ❤
@seraye9862
@seraye9862 10 ай бұрын
👏እናመሰግናለን ማኔ እና ኪሩ ትዳር ለምድር በረከት መሰረት ነው ትዳር ሲበላሽ ትውልድ ይጠፋል !የተጋራሁት ሀሳቦቻችሁን እነሆ 1.ከልብ የነበረ ግንኙነት ማትረፍ እንጂ መክሰር የለውም ደወል ነው! 2.ወንድ ልጅ ለሚወዳት ጊዜ አለው ! 3.መልካም ግንኙነቶች የነበረውን ጥሩ ነገር በመጥፎ ኣልወስድም። 4.የትዳርን ቃል ኪዳን ለመታመን በቁ መሆን አለብን! 4. ያለንን ንጹህ ማንነት አንተው። ሌላው የውጪ ነገሮች መንፈሳቸው ከገባ ማስወጠት ከባድ ነው።🤝❣❣❣
@haregtegegkeya8871
@haregtegegkeya8871 8 ай бұрын
አተን ያገባችኮ አፈሠችህኪራችን ይመችህ ብር ማኔጅመንት ምርጦች ሠው እደዚህ አይነት ሠዎችን አምጥተህ ሥለምታሥተምረን እናመሠግናለን❤
@KalkidanKal-ec3gi
@KalkidanKal-ec3gi 10 ай бұрын
Wow የሚገርም ንግግር ነው ኪራዬ እንወድካለን ማንዬ ምርጥ ሰው ነው የጋበዝክልን እናመሰግናለን.
@AbitaAbate-ok3uy
@AbitaAbate-ok3uy 10 ай бұрын
አመሰግናለሁ !!♥ስለ እዉነተኛ ሴትነት እና ወንድነት ♥አምላክን ስላወቀ ልብ እምነት ♥የውሳኔ ሰው ስለመሆን ድንቅ ነበር
@hianalegas718
@hianalegas718 10 ай бұрын
በጣም አስተማሪ show. God will be with you guys. Very good job!
@MeskeremLibeswork
@MeskeremLibeswork 10 ай бұрын
ኪሩ. ምትናገራቸው ነገሮች እውነት ስለሆኑ.. ከአንተ የተማርኩት ነገር እሄ ነው ብየ ልለይ አልችልም ምክንያቱም እያንዳንዷ ንግግርህ ያስተምራልና በህይወት ብዙ ነገሮችን እንድናስተውል ስላደረክ ፈጣሪ ይጠብቅህ❤❤❤
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 10 ай бұрын
እግዚአብሔርን ቶሎ አለቀብኝ ድጋሚ ነው ያየውት
@salemm5989
@salemm5989 10 ай бұрын
I love it. I could listen this all day.
@Happy-780-
@Happy-780- 10 ай бұрын
እግዛብሄር ይባርክ በ29አመትህ እደዚ አስተዋይ መሆን መታደል ነዉ🙏🙏
@Arista-m2r
@Arista-m2r 2 ай бұрын
ሁሌም አስተዋይ ክራ የእውነት ጀግና 🥰🥰🥰🥰
@mesi16-91
@mesi16-91 10 ай бұрын
የእሸቱ መለሰ እና የማንያዘዋል ቪድዩ ውስጥ የማይቀር ስም እግዚአብሔር 💙🙏
@Tigi0-s9t
@Tigi0-s9t 10 ай бұрын
Wow ያለህ መረዳት አመለካከትህ በጣም ደስ ይላል ስብዕናህ ንግግርህ ላይ ይታያል you're amazing man ❤
@danielhailemeskel1828
@danielhailemeskel1828 10 ай бұрын
I ❤ this podcast so much learnt a lot. I was out of sleep to finish this podcast
@godislove1474
@godislove1474 10 ай бұрын
When I speak about you the representer manyzwal you are blessed soul and you always helpfully your heart very carng good personality I love ❤️ you bro your Eritrean sister from UK🇬🇧
@zinashayele4668
@zinashayele4668 10 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው አስተማሪ የሆነ የእውነት ለእኔ ተመችቶኛል
@abbyelu1924
@abbyelu1924 10 ай бұрын
Wow kera betam asteway neki God bless you ❤🙏🏼
@BirukKassie-oe4qq
@BirukKassie-oe4qq 10 ай бұрын
Omg i like u guys ,i got many thing tnx z lot
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ለየት ያለ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ወንድሜ በጣም እናመሰግናለን💚💛❤🙏💕❗💐
@Alimet-g7n
@Alimet-g7n 9 ай бұрын
እኔ ከዛሬ ውጪ አይቸህ አላውቅም ነገሮችን የምታስረዳብት (የምትረዳበት) መንገድ እጅግ በጣም ጥልቅ ነው በርግጠኝነት የምታነባቸው መፅሐፎች ለነገሮች ያለህን እይታ አስተካክለውታል ።እጅግ ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ Keep it up and Thank you So much Bro
@AminaMohammed-c9o
@AminaMohammed-c9o 8 ай бұрын
ዋው የመዳምን ስራ ስጨርስ አላወኩ በጣም ምርጥ ትምህርት ጡሩታሪክ ጀግናልጆች ናችሁ ኪራጡሩመካሪ ነህ እናመሰግናለን ማኔ እኔ በጣምአድናቂህነኝ ጎበዝና ጀግናነህ ግን ትዳር ብትይዝ የበለጥ ጀግናትሆናለህ ወጣትነትህንተጠቀምበት በትዳር ከፈጣሪጋር ❤🎉
@25Hg
@25Hg 10 ай бұрын
1) ድክመቴን እና ጥንካሬዬን (specilly related to my personality,religion 2)በምንም ሁኔታ ውስጥ ህመምን accept አርጎ ማለት ህመምን ኖሮ አልፎ ለthe next path as reference መውሰድን 3)ስለ ሴትነት 4) I think about my fears and these are controlling me 5)አንድአንድ ነገሮች at this time ባይመለከቱኝ I realize that I'm developing sense of learning. Thank you anyways😊
@Davidsoftware1943
@Davidsoftware1943 10 ай бұрын
I really appreciate this guy. His insight,perception,mindfulness blah blah....at this age I just said wow. Keep kicking up ur superb job!!
@selamisare5466
@selamisare5466 10 ай бұрын
የተዋህዶ ልጅች ባለ መሀተቦች🙏 ❤ ሁለታችሁም ለኔ አንደኛ ናችሁ ሰላማችሁ ይብዞ🙏❤❤❤
@HasEdo
@HasEdo 10 ай бұрын
በጣም የምትገርም ልጅ ነህ አመብርሃን እድሜ ትሰጥህ የምታወራው ሁሉ አውነት ነው
@hanatsige6596
@hanatsige6596 4 ай бұрын
ኪራዬ 🥰 ስወድህ አንደበትህ ስነ ስርዓትህ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@ElshadayAdugna
@ElshadayAdugna 10 ай бұрын
always shaping and healing me once I play ur podcast with your amazing guests ❤️‍🩹🥹
@BekikabBekikab
@BekikabBekikab 10 ай бұрын
ማኔ በጣም እናመሰግናለን ኪራን ስለጋበዝክልን የሚገርም ልጅ ነው ብዙ ት/ት አግኝቻለሁ ለመጥቀስ ያክል ፩. ከምንም ነገር በፊት አምላክህን ማመን እና ማስቀደም ፪. በትክክል ልትደርስበት ወይም ማሳካት የምትፈልገውን ነገር በግልፅ/በትክክል መለየትና ማወቅ ፫. ላመንክበት ነገር መትጋት(ቆራጥ ይውሳኔ ሰው መሆን........ በጥቅሉ ወጣትነትህን በአግባቡ በመጠቀም ወደህልምህ መጓዝ ለሁለታችሁም ክብረት ይስጥልኝ በሌላ ጊዜም እንደምናየው ተስፋ አለኝ በጣም አመሰግናለሁ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@digea2666
@digea2666 9 ай бұрын
ማንዬ እግዚአብሔርን በጣም አመሰግናለሁ ብዙ ነገር አስተምሮናል tax manee❤❤
@Sergio80275
@Sergio80275 9 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ልጅ ነሽ ሁሉን አሟልቶ የፈጠረሽ እንዳንቺ የማመን አቅም እንዲሠጠኝ ፈጣሪን ለመንኩ ❤❤❤
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 10 ай бұрын
ይሄ ሠው ምገርም አስተሳሰብ አለሁ😊❤ ማኔ እናመሰግንሃለን👏❤️
@weynuyeeshetuashebir6236
@weynuyeeshetuashebir6236 10 ай бұрын
ማኔ ና ኪሩ በጣም ምትገርሙ ናቹ በጣም ነው ምወዳቹ ከናንተ ብዙ እማራለው ማኔ ሚሰማኝ ካለ ትምርት የሚሆን ታሪክ አለኝ
@ShewaYeweba
@ShewaYeweba 9 ай бұрын
ኪሩቤል በጣም የሚገርም እውቀትና አስተሳሰብ ያለው በፍቅር ግንኙነተ የሚፈጠሩ እና እንዴት መረዳት እንዳለብን የሚናገራቸው ነገሮች በጣም ይመቹኛል እከታተለዋለሁ በዚህ አጋጣሚ ላመሰግነው እወዳለም እኔ በፍቅር ብዙ ነገር አሳልፌያለሁ ግን እሱ በሚናገራቸው እና በሚያወራቸው ነገሮች እራሴን ዞር ብየ እንዳይና ጠንካራ እንድሆን አድርጎኛል አመሰግነዋለሁ
@mesertdanile5639
@mesertdanile5639 10 ай бұрын
ያሄን መረዳት በዚህ አድሜ ማግኘት በጣም ደስ የሚል ነዉ አግዚአብሔር በእናንተ አስተማረን እናመሠግናለን ❤
@rediattsegaw
@rediattsegaw 10 ай бұрын
፩ በፈጣሪ መታመንን በምንም ሁኔታ ውስጥ ብትሆን አምላክህን ማስቀደም ፪ በየትኛውም የሕይወት አጋጣሚዎች ላይ በሚደርሱብን ችግሮች ትምህርትን መውሰድ እና ራስን ወደ ተሻለ አስተሳሰብና አመለካከት መቀየርን እንዲሁም ለደረሱት ችግሮች ሌሎች ሰዎችን ተጠያቂ ከማድረግ ራስን በደንብ figure ማድረግን ፫ ላመንንበት ነገር ወደኋላ አለማለትን አንዲሁም አዲስ ነገርን ለመልመድ ዝግጁ መሆንን...... በጣም እናመሰግናለን ማኔ እና ኪራ 🥰🙏🙏🙏
@seblegetachew9486
@seblegetachew9486 10 ай бұрын
This kind of podcast is important thank you Kira stay blessed .thank You Mana
@jobaad2982
@jobaad2982 6 ай бұрын
የእውነት ነው የተማርኩበት.....በርታልኝ ኪሩየ መልካም ወደፊት አንተ ውስጥ ይታየኛል😊
@danielhailemeskel1828
@danielhailemeskel1828 10 ай бұрын
I have no words to say thanks
@Zeki1993
@Zeki1993 10 ай бұрын
1 እምነት 2, ተስፋ 3, ፍቅር ።።።።።።።።።።።።
@Mekdes-q4y
@Mekdes-q4y 8 ай бұрын
በጣም ነወ የምንወዳቹሁ ኪራ ወንድሜ ብዙ ነገር ነወ ከአንተ የተማርነወ በጣም እናመሰግናለን በርታልን ፈጣሪ ይጠብቅህ❤️🥰🥰
@leleyimer8783
@leleyimer8783 10 ай бұрын
ማኔ የዛሬው እንግዳህ በጣም አሰደምሞኛል ከእድሜው በላይ ነው እውቀትና እይታው ውሰጡ ያሰቀናል አንድ ነገር ግን ብል ሴቶች ሪል ላይፍ ውሰጥ ሲገቡ አብዛኞቹ ምርጦች ነን ችግሩ አጋሮቻችን ምን ያህል ይረዱናል ነው ለሁሉም መልካም ልብ ላላቸው ሴቶች እንደ አንተ አይነት ጥሩ መረዳት ያለው ሰው ይሰጠን🙏🙏 ምርጥ ጨዋ ትዳርና አፍቃሪዎቻችንን መርዳት መደገፍ ለምንወድ ቅን እህቶች ክብር እንሰጥ ተባረኩ ወንድሞቼ❤❤❤🙏🙏🙏
@meskeremamykz968
@meskeremamykz968 10 ай бұрын
Very interesting podcast 🙏 1.በሃይማኖት አለመደራደርን 2.Doing the right thing 3. Pursing a passion
@Abdurazaq9820
@Abdurazaq9820 8 ай бұрын
በጣም ደስብሎኝ ነውያዳመጥኳቹ ምርጥ ወጣቶች በርቱ ብዙዎችን እንደምትቀይሩ እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@betelhemasres1739
@betelhemasres1739 10 ай бұрын
His smart beka kale hulu yelghem astesasebu edemawen yebeletale betam nw des yalegh yelejochen mesa eka eyekwaterku neber yayehut ena eyesmahu yenberw men dese alegh wendoch yemiyasebut ena seatoch yemiyasebubet menged yehuletum leteru neger nw gen demo yeteleyaye nw I love it berta manyazewal demo thank u🙏🙏🙏👍
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН
Strange dances 😂 Squid Game
00:22
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 29 МЛН
Версия без цензуры в 🛒 МИРАКЛЯНДИЯ
00:47
Cape Coral, Florida Fire Department rescues alligator stuck in storm drain
00:30
Сигма бой не стал морожкой
00:30
КРУТОЙ ПАПА на
Рет қаралды 10 МЛН