Рет қаралды 145,883
ወደ ማንያዘዋል እሸቱ ፖድካስት 🎙 እንኳን ደህና መጡ::
ይህ ዘወትር እሁድ ወደ እናንተ የሚቀርብ እጅግ በጣም አስተማሪ ፖድካስት ነው::የስኬታማ ሰዎች ታሪክ እና ዕይታ ስንቃኝ አብራችሁን ታደሙ::
በእያንዳንዱ ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ እጅግ በጣም ተፅኖ ፈጣሪ እና ስኬታማ ከሆኑ ሰዎች ጋር ቁጭ ብሎ በጥልቀት ይወያያል::የትም ያልተነገሩ ታሪኮችን ወደ እናንተ ያደርሳል::
በዚህ በአርባኛው ክፍል ማንያዘዋል እሸቱ ከናትናኤል ዳዊት ( @natnaeldawiteyoutube ) ጋር ጥልቅ ውይይት አድርጏል:: በቆይታቸውም ስለናትናኤል ዳዊት የፍቅር ህይወት :አላማውን ለመኖር ስለከፈለው ዋጋ : ከአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ ( @MARSILTVWORLDWIDE ) ጋር ስለንበረው የስራ ቆይታ እናስለህይወቱ ውጣውረድ በጥልቀት ተወያይተዋል።መልካም ቆይታ::