በ14 ዓመቷ ጠለፋት! ያለቤተሰቧ ፈቃድ አስጠመቃት!|| እንተንፍስ #26

  Рет қаралды 303,948

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

Күн бұрын

Пікірлер: 1 500
@leleyimer8783
@leleyimer8783 2 ай бұрын
እህቴ በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ ፈጣሪሸ ከፍ ያደርግሻል❤❤🙏🙏 አንዳንድ ወንዶች እባካችሁ በጭናችሁ ሳይሆን በጭንቅላታችሁ አሰቀቡ ለጊዚያዊ ሰሜት ብላችሁ የሴትን ልብ አትሰበሩ💔💔💔💔 ማሰተዋሉን ለኛም ያድለን ማኔ እናመሰግናለን ❤❤🙏🙏
@zzx4738
@zzx4738 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ወላሂ አች በጣም ጀግና ሴት ነሽ ለኔም ተምሳሌት ነዉ የሆሽኝ እኔም እዳችዉ 14 አመቴ በ4 ወዶች ተደፍሬለሁ አሁላይ 18 አመቴ ነዉ ግን ያ ጠባሳ ወደሆላ እየጎተተኝ ወደፊት መራመድ አቅቶኝ ነበር ግን ምስጋና ላች ይሁንና እግድህ ወዳ በጭራሽ ወደኋላ ላለመመለስ ለራሴ ቃል ገባሁ ለካ ሂወት ይቀጥላል አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ እወድሻለሁ ❤❤❤❤
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz
@HdbshsIdjdjIdjdjs-zt3gz 2 ай бұрын
ህመሙ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢😢😢😢 እኔማ14 አመቴ ነው 😢😢😢😢😢😢
@lubabatube7975
@lubabatube7975 2 ай бұрын
ትክክልል አብሺሪ እውን ሂትዎት ትቀግላለች ጠክሪይ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 2 ай бұрын
😂😂😂😂ሱበሀንአላህ እኔስ አልሀመዱሊላህ ለምሌም ጨኬም አሰፈራርቸም አምልጨቸዋለሀ ወነዶቺባለጌወቺነቸው
@merhabatube219
@merhabatube219 2 ай бұрын
የፈሳድ ውጤቱ ይህ ነው አላህ ይጠብቀን
@foreverything1486
@foreverything1486 2 ай бұрын
አብሽሪ እህት ህይወት ይቀጥላል ተስፋ መቁረጥ የለብሽም
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 ай бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
ሰሉ አለ ነብይ❤❤❤❤
@memiahmed-eu1er
@memiahmed-eu1er 2 ай бұрын
አሁን አንድ ሙስሊም ወንድ የሆነች ክርስትያንን በግዳጅ ብያሰልም የኩፋር የስድብ ኮመንት በብዛት እናይ ነበር
@MissZara999
@MissZara999 2 ай бұрын
s a w
@LUBABAAHMED-kd1uf
@LUBABAAHMED-kd1uf 2 ай бұрын
ደምርኝ ማሬ
@jamelayesuf6479
@jamelayesuf6479 2 ай бұрын
S A W❤❤❤❤
@AgerSileshi
@AgerSileshi Ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ውድ እህት ትግስትሽን ሳላደንቅ አላልፍም በጣም የምትገርሚ ድንቅ ሴት ነሽ በተለይ ለልጅሽ ስትይ የምትኖሪ ጠንካራ እናት መሆንሽ በጣም ትልቅ ነገር ደሞ ኢንሻአላህ በአላህ ፍቃድ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሽ እርግጠኛ ነኝ በቻልሽው አቅም ከአላህ አትራቂ ስገጅ ዱአአድርጊ M.E አንተ ደሞአክብረህ ሀሳቧን እንድታጋራን በማድረግህ ፈጣሪ ያክብርህ❤❤
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 2 ай бұрын
እንቅልፌ አጥቸ እሚገርም ታርክ ሰማሁ ላኢላሀኢለላ 😢😢😢 አላህየ እስታሁን በአንተ እርዳታ ከእቅፍቶችሁሉ አምልጫለሁ አልሀምድሊላ ሁሌም አንተጠብቀኝ😢😢😢
@yarab4997
@yarab4997 2 ай бұрын
❤😭
@aishasaeed1018
@aishasaeed1018 2 ай бұрын
ሬ😊ውው😅😅
@meheretmekonnen3931
@meheretmekonnen3931 2 ай бұрын
በእውነት የሚገርም ፅናት
@ZeynebaKedir-y9d
@ZeynebaKedir-y9d 2 ай бұрын
uffff 😔😔😔
@EmanEman-dy2fg
@EmanEman-dy2fg 2 ай бұрын
በጣም. አላህያግዛት ያርብ​@@meheretmekonnen3931
@JasikaJasika-vn8el
@JasikaJasika-vn8el 2 ай бұрын
እኔ ግን ሙስሊም ኮማቾች መሳደብ ብቻ ነው የምታዉቁት ለምን አታበረታቷም ወጣትነት ብዙ ስህተት የምንሰራበት ነው ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ታስታውቃለች ጀግና ናት በርቺ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ
@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አ 2 ай бұрын
ለምን መሰለሽ የማናበረታታት አድ ብሎ ታሪኮ ሲጀምር ብዙ ያጠፋቻቸዉ ጥፋቶች አሉ
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
ስድብኮ ጭራሽ እልህ ያሲዛል ዮቲ ቲክቶከሯ ቀስ በቀስ ፀጉሯን ያሲየችው እኮ በእልህ ነው ከስድብ ምክር
@hanlove412
@hanlove412 2 ай бұрын
​@@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አስለተሰደበ ማን ይመለሳል ምክር በትግስት ይሻላል
@amytk6095
@amytk6095 2 ай бұрын
@@ዜድነኝስደተኛዋ-ደ3አእኮ ጥፋት እንደሆነማ አምና ነው እዚ ታሪኳን የምታካፍልው ስድቡ ምን ይጠቅማል። በጣም ስሜታዊ ናችሁ።
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f Ай бұрын
የኔ እህት አመሰግናለሁ
@ማማhus
@ማማhus 2 ай бұрын
እኛ የምንባለው እስላም ሳይሆን ሙስሊም ነው እስላም የእምነቱ ስም እንጂ የአማኙ ስም አይደለም ልክ ክርስትና የእምነቱ ስም ሲሆን አማኞቹ ደግሞ ክርስቲያን እንደሚባለው ማለት ነው ካጠፋሁ ይቅርታ😍
@hanaterefe6836
@hanaterefe6836 2 ай бұрын
በጨዋ ደንብ ነው ያስረዳሽው❤❤❤❤❤
@tebarektsegaye2330
@tebarektsegaye2330 2 ай бұрын
Liknesh enem endezi sitsifu betaam nw yemiyastelagn
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 2 ай бұрын
ኣዘለም ኣቀፈ ያው ተሸከመ ነው። ኣራጅ ሁሌም ኣራጅ ነው።
@Jhehjkjhf
@Jhehjkjhf 2 ай бұрын
​@@ወጊድይሁዳአሽቃበጭ ኮተታም🤜🤛
@MolaTerefe
@MolaTerefe 2 ай бұрын
Tikikil Bro
@SeAdaSeAda-q1u
@SeAdaSeAda-q1u 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ አሉ የኔ ነቢይ صلى الله عليه وسلم
@محمدمحمد-ط2ز6ق
@محمدمحمد-ط2ز6ق 2 ай бұрын
አሰለዋቱ ወሰለም የሀቢብ አላህ
@AYNEBE-y4n
@AYNEBE-y4n 2 ай бұрын
S A W
@Zebiba-i3x
@Zebiba-i3x 2 ай бұрын
S A W❤❤❤❤❤❤Yaa habibalaah
@SaraBedrSara
@SaraBedrSara 2 ай бұрын
ሰለለሁ አለይሂ ወሰልም
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ
@አልሀምዱሊላህ-ዠ9ሠ 2 ай бұрын
ሱለላሁአለይሂወሰለም
@ነኢማ-ረ7ሐ
@ነኢማ-ረ7ሐ 2 ай бұрын
አላህ ያበርታሽ በዱአ እና በሰላት ሽ በርች በደንሽ ጠንካራ ሁኒ ልጂሽን ደን አስተምሪ አላህን የያዘ አይወደቅም
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
እሽ ኢንሻ አላህ ❤❤❤
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ
@UMUELHMTUBኡሙእልሀምቱዩብ 2 ай бұрын
ደሚርኝማ ዉድ🎉
@GetanehGirma
@GetanehGirma Ай бұрын
በጣም የሚያሳዝን ለእዉነተኛ ፍቅር የተከፈለ ዋጋ ነው፡ ጥንካሬሽ የሚገርምና ብዙዎችን የሚያስተምር ነው፡፡ነገር ግን አንዳንድ አስተያየቶች እንደ ዝሙት ሴሰኛ አድርጋችሁ መግለፃችሁና ለፍቅር ስትል በባለጌ ወንዶች የደረሰባትን በደል ሌሎች እንዲማሩበት መናገራን ነዉር ነዉ ከማለት መቆጠብና ማድነቅ ነዉ ያለብን፡፡ማፈር ያለባቸዉ ፍቅራን እና የዋህነታን በመጠቀም የበደላት ወንዶች ናቸው፡፡ አይዞሽ እህቴ በርቺ፡ወላጆችሽን አልቅሰሽ ይቅርታ መጠየቅና መመረቅ አለብሽ፡፡
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 8 күн бұрын
እሽ የኔ ወንድም አመሰግናለሁ
@amsalmulugetadisasa8339
@amsalmulugetadisasa8339 2 ай бұрын
እንዴት ጠንካራ ሴት ነሽ በዛ ላይ ደስ ስትይ ንግግርሽ ሳቅሽ እግዚያብሄር ቀሪ ዘመንሽን ያሳምርልሽ
@BogalchAshebir
@BogalchAshebir 2 ай бұрын
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f Ай бұрын
አሚን ❤
@DagmawitFhantahun
@DagmawitFhantahun 2 ай бұрын
የኔ እናት ኡፉ ሴትነት❤ በዓለም ላይ ጀግናዋ የዋሃ ምስኪኗ ፉጡር ሴት ብቻ ነች።እግዚአብሔር ይርዳሽ ፍፃሜሽን ያሳምረው በርቺ ❤❤❤
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሜን የኔ እህት አመሰግናለሁ❤❤❤
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 2 ай бұрын
አትዪኝም 😂
@eigdic5352
@eigdic5352 2 ай бұрын
​@MikeAsmar😅😅😅😅😅e3308
@seadaabdilkadir
@seadaabdilkadir 2 ай бұрын
ዝም ያለ ነጃ ወጣ ብለዋልኝ ተወዳጁ ነብያችን ረሡል /ስዐወ/ እና ውዷ የአኼራ እህቴ ይህ ሚዲያ ላይ የሚወጣ ታሪክ አልነበረም ከአላህ ጋ እና አላህ ጋ ብቻ የሚነገር ጉዳይ ነበር።
@sameradawud4813
@sameradawud4813 2 ай бұрын
صلى الله عليه وسلم ❤❤❤❤
@manager631
@manager631 2 ай бұрын
Yes, you are right she is fitting with Allah everything is wrong.i hope she Believe Allah
@KukuHasen
@KukuHasen 2 ай бұрын
ንግግሯ አይሰለችም ደስ የምትል ልጅ ነች❤❤❤❤❤
@alawiaedrees4231
@alawiaedrees4231 2 ай бұрын
ወላሂ ወቲላሂ እሄን እናየፈኪሀን ነዉ እስከመጨረሽዉ አየሁት😢😢😢😢😢ሱበሀንአላህ 😢ለዚህነዉ ረሱል ሰለላህ ወአለይወሰለም አንዲት ለኔ ያልተገባቺኝን ሴት ከምነካ አናቴን በወስፌ በወጋ ይሻላል በለዋል❤❤🎉
@komaistekle4512
@komaistekle4512 2 ай бұрын
ክክክ ከምርሽን ነው ከሰራተኛ ሲተኛ ተፈቆዶለት ነው😂
@MerwaAbdulhakim
@MerwaAbdulhakim 2 ай бұрын
Sharxumaa
@samiraseed1131
@samiraseed1131 2 ай бұрын
አረ ዝም በይ የማታቂውን አትዘባርቂ መጀመሪያ ቅጫላትሽን አሰሪው​@@komaistekle4512
@hadiyahadiya215
@hadiyahadiya215 2 ай бұрын
ማነው ከሰራተኛጋ የተኛው​@@komaistekle4512
@alamadan717
@alamadan717 Ай бұрын
እኮ ዝም አትያቸውም ዲስኩራሞች🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤭🤭@@komaistekle4512
@mimilulu3436
@mimilulu3436 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ አፌን ከፍቼ ለ2. 22 ደቂቃ ያዳመጥኩት ታሪክ ጌታ ሆይ🤔 ደሞ ፍልቅልቅ ማለትሽ, ወሬሽ መጣፈጡ እኮ የስቃይ ታሪክ እራሱ አይመስልም ነበር🥰 እውነትን ጀግና ሴት ነሽ ቃላት የለኝም❤️ፈጣሪ ቀሪውን ዘመንሽን የደስታ, የእረፍት, የተጐዳሽዉን የምትካሽበት ያርግልሽ❤️❤️ ደውልልሻለው ❤️❤️
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f Ай бұрын
አሚን የኔ ወንድም አመሰግናለሁ❤❤
@SifanDaniel-s2q
@SifanDaniel-s2q Ай бұрын
Meri 😮😮😮 ere gud​@@MariLove-w2f
@እረህመት-ዘ5ተ
@እረህመት-ዘ5ተ 27 күн бұрын
​@@MariLove-w2f ርእሱን አይቸ ቢያሳዝነኘም አስጠመቀኘ የሚለው በእስልምናሽ መሆንሽን ሳይ አልሃምዱሊላህ አልኩ አይዞሽ በአላህ ተመኪ በእስልምናሽ ጠክሪ
@tsehaybekele774
@tsehaybekele774 2 ай бұрын
ታሪከኛ ተሰምቶ የማያውቅ ጉድ ግን በእግዚአብሔር ወይም በእምነትሽ አላህ ታላቅ ጌታ ትልቅ ቦታ ያደርስሻል ልጅሽንም ይጠብቅልሽ ያሳድግልሽ
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@እናትአለሜእወድሻለሁ
@እናትአለሜእወድሻለሁ 2 ай бұрын
አልሃምዱሊላህ ፍቅረኛ ሳልዚ አገባሁ ቤተሰቦቼ እኔም ወድጄው ወስኜ አሁን ላለሁበት ሂወት የደስታዬ ምንጭ ከአላህ በታች ውዷ እናቴ ናት በጣም ትቆጣጠረኝ ነበር አሁን ደርሼ አመሰገንኳዋት እሷዋን ፈግጪ ብዋጣ በመጥፎ ስሜ ይጠራ ነበር በጣም እሷዋን ከመፍራቴ የተነሳ ወንድ ልጅ ፊለፊትቴ ስመጣ ሌላ መንገድ እቀይር ነበር አልሃምዱሊላህ ያገባውትን ባሌ ገነ ሲጠይቀኝ ለእናቴ አሳዋኳት ደስተኛ ሆነው ደሩኝ አልሃምዱሊላሀ
@mahifashion1267
@mahifashion1267 2 ай бұрын
ማሻአላህ ❤
@TamimYy-xj1xc
@TamimYy-xj1xc 2 ай бұрын
አራ እህት ሙስሊም ነሽ አደል የካፍር ፎቶ አንሽ ፎቶ መስቀል አይቸልም
@vvg5520
@vvg5520 2 ай бұрын
አየ አራጅ መሀመድ😂😂😂😂አህዛብ​@@TamimYy-xj1xc
@ekram2819
@ekram2819 2 ай бұрын
​@@vvg5520ምን አባሽ ያስቀባጥርሻል አች ቆሻሻ የነብያችንን ስም ምን አስነሳሽ ስዕል አምላኪ
@Sami-zf1zc
@Sami-zf1zc 2 ай бұрын
​@@vvg5520ምን አልሽ የአብራሀም በግ
@GenetTesfa-xm4jc
@GenetTesfa-xm4jc 2 ай бұрын
የጀግኖች ጀግና ብዬሻለሁ በእዉነት ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ አንቺን ደግሞ መጨረሻሽ ያሳምርልሽ የኋላ እንጀራ ይስጥሽ በርቺ ❤❤❤❤
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t 2 ай бұрын
👍❤
@LemlemAhmed-f2y
@LemlemAhmed-f2y 2 ай бұрын
Amen
@RezikaWerku
@RezikaWerku 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ህይወት ታስተምራለች እባካችሁን የስራ ቦታዋን አድራሻ አስቀምጡ እንድናግዛት
@ጎዳዳአስፋ
@ጎዳዳአስፋ 2 ай бұрын
የኔን መስልሽኝ ማርያምን ታሪክሽ በጣም ጠካራ ድልጅ ነሽ እኔም አድቀን ማንየጋር የሚስተምር ታሪኬን እነግራቹሀለው ❤❤❤❤
@ethiomusic2055
@ethiomusic2055 2 ай бұрын
Omg የሴት ልጅ ፈተና 😢😢😢 በጣም ነው ያሳዘነችኝ የኔ ማር You are a very strong woman, don't give up ሁሉም አልፎ ታሪክ ይሆናል ልጅሽን በጥበብ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ብዙ የተፈተሽባት ልጅሽ አድጋ ነገ እደምታኮራሽ አልጠራጠርም ማርያምን በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ history መስማት አልወድም የዚችን ልጅ ግን ሳልሰለች በግርምት እስከመጨረሻው ሰማሁት ከtiktak ነው የመጣሁት እናማ ልጅሽን ዩስራ በያት ትርጉም ከጭንቀት ቦኃላ እረሀ ❤
@Hgfy187
@Hgfy187 2 ай бұрын
በስንት መከራ ሰምቼ ጨረስኩት እሄን ኢንተርቪው ከመጄመሪያ እስከመጨረሻ እየፈረድኩብሽ ነበር ስሰማ የነበረው ዴግነቱ ምንም አኮመትኩም እና አንዳንዴ ከቤተሰብ ማፈንገጥ የት እንዴሚያዴርስ ተምሬበታለሁ አንችም አላህ ሊያስተምርሽ ሊሆን ይችላል እና ተውበት አድርጊ ወዴ አላህ ተመለሽ ከጅምሩ ተሳሳተ መንገድ መሄድሽ በመጨረሻ በከባድ ፈተና አስተማረሽ።
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 19 күн бұрын
ወንድማችንም ይህችን እህታችንን ስላበረታታሃት እግዚእብሄር ይባርክህ እዱኛክን ያብዛልክ !!!!!!!!!!!!!!!!!
@كاميليا-م5ز
@كاميليا-م5ز 2 ай бұрын
ጌታዬ ላንተ ቡዙ ባሮች አሉህ እኔ ግንያላአንተ ማንም የለኝም ከእዝነትህ ከራህመትህ አታዉጣኝ
@ጨረቃዋ4212
@ጨረቃዋ4212 2 ай бұрын
አሚን 😢
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 ай бұрын
አሚንን ያረብ
@HayatHayat-pt4nf
@HayatHayat-pt4nf 2 ай бұрын
አሚንን😢😢😢
@Uhdb-mh2hq
@Uhdb-mh2hq 2 ай бұрын
ሠላም
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
አሚንንንንንን ያረብ
@Genetzinabe
@Genetzinabe 2 ай бұрын
እኔ እረጂም ነገር መስማት አልፈልግም ግን ምንም ሳይሰለቸኝ በስሜት ደስ እያለኝ የሰማሁሽ አይዞሽ ፈጣሪ ጥሩ ነገር እደማያደረግልሽ አትጠራጠሪ በጣም ጀግና ነሽ በርች❤❤
@seadaali7271
@seadaali7271 2 ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ስጨርስ ጥንካሬዋ ሳላደቅ አላልፍም እንባዋን የምትቆጣጠረው ነገር ማሻ አላህ አላህ ጥንካሬውን ይስጥሽ እህቴ ድንሽን በደብ ለማወቅ ሞክሪ ለልጅሽ እናት ስትሆኝ አላህንም መፍራት ማስተማር አለብሽ
@abc12452
@abc12452 2 ай бұрын
ኡፍፍፍፍ የኔ እናት በጣም ነዉ ያሳዘንሽኝ እግዚአብሔር ይርዳሽ ውይይ 😢😢😢ደሞ በኮሜንቶች አትረበሽ ሁላችንም እግዚአብሔር የሸፈነልን አስቀያሚ ሃጢያት አለ አብሽሪ እህቴ!!!ልጅሽን እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ማኔ የደረሰችትን መጨረሻ ደሞ አሳውቀን
@MulualemShowሙሉዓለምሾው
@MulualemShowሙሉዓለምሾው 2 ай бұрын
ወንድ ልጅ የሴት ልጅ እድሜ ያበላሻል እንጅ የሱ ህይወት አይበላሽም😢
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
በጣም😢
@ወሎየ-ፈ7ሠ
@ወሎየ-ፈ7ሠ 2 ай бұрын
በጣምይህዉየኔህይወትጨለማነዉ
@freePalestine-oo1vb
@freePalestine-oo1vb 2 ай бұрын
አይዞሽ😢😢​@@ወሎየ-ፈ7ሠ
@መቅደስይቱብ
@መቅደስይቱብ 2 ай бұрын
በጣም😢
@NajatNajat-un2cl
@NajatNajat-un2cl 2 ай бұрын
እዚጋ ትክክለኛ ኮሜንት አገኘዉ 😢😢
@MRIAMAlketbi
@MRIAMAlketbi 2 ай бұрын
ዝምያለ ነጃወጣ አሉ የኛውድ ነብይ ሀቢባችን ሰለሉአለይ ወሰለም❤❤
@Madina-lt9mx
@Madina-lt9mx 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@onelove4538
@onelove4538 2 ай бұрын
S.A.W
@hhht597
@hhht597 2 ай бұрын
እሷሏሏሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤
@ሀበሻዊቷ
@ሀበሻዊቷ 2 ай бұрын
ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም
@حكمهحكمه-ب4ق
@حكمهحكمه-ب4ق 2 ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@takelederesa
@takelederesa 2 ай бұрын
ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ ሁሌም ፍጣሪ ከክፉ መከራ ይጠብቅሽ ❤❤❤ እንኳን ሴት ወንድን የሚስተምር ታሪክ ነው እኔ ብዙ ተምሬበታለው
@munahamza-x4i
@munahamza-x4i 2 ай бұрын
Wdye berchi ayzon
@AlmazAlmaz-x8c
@AlmazAlmaz-x8c 2 ай бұрын
እህቴዋ በእዉነት ታሪክሽ በጣም ያማል ግን ለሴት ልጅ በጣም ያስተምራል አንደኛ በመጀመሪያዉ ፍቅረኛሽ መከዳትሽ እሱም ለበጎ ነዉ ምን አልባች በሀይማኖትሽ እንድትኖሪ ይሆናል እንኮንም እረሳሽዉ እኛ ሴቶች ስንባል ግዜዋዊ ምቾታችንን እንጂ ለወደፊት የሚመጣብንን መከራ ለማሰብ ጊዜ ወስደን አናስብበትም እና አሁንም ጠንካራ ሴት ነሽ ጠንካራ የስራ ሰዉ ነሽ እርግጠኛ ነኝ ኢትዮጵያኖች እንደሚረዱሽ ያለፈዉ ሂወትሽን እረስተሽ ተቀይረሽ እንደምናይሽ ለቀሪዉ ዘመንሽ ጠንካራ ጎበዝ ሴት ሁነሽ እኛንም ተስፋ አለመቁረጥን ታስተምሪናለሽ አይዞሽ በዲንሽ ደም ጠንካራ ሁኚ
@Samira-lw1ch
@Samira-lw1ch 2 ай бұрын
የዱባይ ሙስሊሞች አያካብዲም ሳይሆን እምነታቸው የሚያዛቼውን በመዘናጋት አልመታዘዝ እንጅ ሰኡዶቺ እያካበዱ አይደለም ግን ስለሃይማኖታቼው ጠልቀው ስለሚያውቁነው እንጅ እያካበዱ አይደለም እኔ ሰኡድ 13 አመቴ አንድ ቀንም ተገላልጬ አላውቅም አረቦቹ አስገድዴውኝ ሳይሆን ስለሆይማኖት ጠልቄ ስለማውቅነው ለማንኛውም ሴት ልጅ ስትሼፎን ነው እምታምረው መቼም ራቁታቹሁን ውጡ እሚል ሀይማኖት የለም
@FatumaMohammed-l8y
@FatumaMohammed-l8y 2 ай бұрын
@yonasalene2077
@yonasalene2077 2 ай бұрын
Sintu ye saudiya eislam new kirstyan agibito welido yemenorew ...... benegerachion kirstyan eislam magibat ayifekedim !!! !!! !!! Yiha demo yeteyaze new yemeyawekew asichegari new
@mymunahussen1263
@mymunahussen1263 2 ай бұрын
ሽኩረን ውዴ
@ethiomedi2319
@ethiomedi2319 2 ай бұрын
ሳሂ❤
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 2 ай бұрын
እውነት ነው
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ❤❤ እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ! ቤተሰቦች ግን የሴት ልጆች መሰበር መሰቃየት ጀርባ ትልቅቅቅ አስተዋፆ አላቸው! የናንተ ክብር ግብዝነት ነው! በጣም ጎበዝ ሴት ነሽ! ❤
@hanayohannes4676
@hanayohannes4676 2 ай бұрын
በዚ ሁሉ ፈተናና መከራ ውስጥ ፈገግታሽ ሳቅሸ አምላክ ሁሌም አይቀይርብሽ❤❤❤❤ልጅሽንም ፈጣሪ የልፋትሽን ውጤት ያሳይሽ የኔ እናት🙏🙏ግን በዚ መሐል ሴቶችዬ ሁሌም ለምንራመደው እርምጃ ቆም ብለን እናስብ🙏🙏
@Kkkk6j
@Kkkk6j 2 ай бұрын
ለካ እደዚህም ውስብስብ ያለ ህይወትም አለ እግዚአብሔር ን እዳመሰግን አደረግሽኝ 😢😢 ለምን ስደተኛ ሁኘ ቀረሁ እያልኩ አለቅስ አማርር ነበር ግን ተመስገን የባሰ አለ 😢 በርቱ ሴት ነሽ ❤
@yesewzerachenef4884
@yesewzerachenef4884 2 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ነሸ እህቴ ሰትሰቂ እማ ችግርን መከፋትን የምታዉቂ አትመሰይም አይዞሸ ነገ የተሻለ ቀን ነዉ መድሀኒያለም ልጅሸን ያሳድግልሸ
@YussufTalib
@YussufTalib 2 ай бұрын
አሚን❤❤❤❤❤
@kakajqj1215
@kakajqj1215 2 ай бұрын
የምር እስከመጨረሻው ምስጥ ብየ ነው የሰማሁሽ በእመቤቴ ስም የምር ጀግናነሽ የአችን መጨረሻ እስከምሰማ ልፈነዳ ነበር አሁን እኔም በስሙ ፈተና አልፎብኛን ልል ይሆናል የኔ እናት ማሳዘኖ አይዞሽ 😢😢
@BezaZegeye-e9w
@BezaZegeye-e9w 2 ай бұрын
የሚገርም ታሪክ የሚገርም ጥንካሬ ነው ያየሁት በጣም ጀግና ነሽ ለልጅሽ የከፈልሽው ዋጋ ዋው አይዞን እህት ልጅሽንም ለትልቅ ነገር ያብቃልሽ
@gdjgd9775
@gdjgd9775 2 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ስለ እውነት ወንዶች የአንድ ቀን አዳር ስለሆነ ልጅ ምንም አይመስላቸውም እናት ግን እሩህሩህ ናትኮ ምንም በራሳችን ጥፋት ብንወልድም ልጅ አይጣልም ❤❤
@AlimazeAbate
@AlimazeAbate 2 ай бұрын
ወይ ጉዲ የሠው ልጂ ህይወት በጣም ነው የሚገርመው ደግሞ እኮ ምንም አይነት ቻሌጂ ያሣለፍሽ አትመስይም የኔ ማር በእውነት ጀግና ነሽ እህቴ በርች!!!! በእውነት አንችን አለማዲነቅ አይቻልም !!!!!!!!
@NajatNajat-un2cl
@NajatNajat-un2cl 2 ай бұрын
ህይወት ወደአላህ በመመለስ ቢሆንጅ አትስተካከልም እኛ ለአላህ ብንሆን አላህ ለኛ ይሆነናል ።
@ዮወርድ
@ዮወርድ 2 ай бұрын
በስመአብ እኔም አሁን ክፍነገር አሳለፍኩ ብየ አማርራለሁ ጠካራ ሴት ነሽ መጨረሻሽን እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ እስከልጅሽ
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን እህቴ❤❤
@Woyni21
@Woyni21 Ай бұрын
​@MariLove-w2f yene fkr yemr endet migerm Tarik nw yesemahut..ayzoshh fetari ayleyish sew lij fetenaw bezu nw anchi betam tenkara sew nesh besmam
@Solamint
@Solamint Ай бұрын
በጣም ጠንካራ ነሽ እፍፍ የሴት ልጅ ፈተና መብዛቱ😢
@mahelet9539
@mahelet9539 2 ай бұрын
ጠንካራ ነሽ ያሳለፍሽው ቀላል አይደለም መከዳት በቤተሰብ አለ መታመን ማጣት ከዛም አልፎ ሴተኛአዳሪ ለመሆን መመኮር በጣም ብዙቻሌንጅ አልፈሻል ነገ ሌላ ቀን ነው እህት አለም ቢኖረኝ ብረዳሽ ባግዝሽ ደስታዬ ነበር አሁንም ግን በፀሎት አምላክሽን ፀልይ። ግማሹ ህይወትሽ እኔም አልፌበታለሁ እግዚአብሔር ካንችጋር ይሁን ቢኖረኝና በረዳሁሽ
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሜን የኔ እህት አመሰግናለሉ❤❤
@ChristianNegn-tl5px
@ChristianNegn-tl5px 2 ай бұрын
መጨረሻው😢😢 አይ የሰው ጭካኔ አይዞሺ እማ ጌታ ህይወትሺን ይቀይርልሺ አንች ጀግና ሴት ነሺ ባለማወቅ ያለፍሺበት ልጅነት ስላለ ነው
@cokeg2355
@cokeg2355 2 ай бұрын
መዲና ፈጣሪ ይርዳሽ። ከዚህ በላይ ያጠንክርሽ፣ ቀሪው ዘመንሽ ለልጅሽ እና ላንቺም መልካም ህይወት ይሁንልሽ ፣ ጠንካራ ነሽ በርቺ!!!!!
@Munirasirag-y2w
@Munirasirag-y2w Ай бұрын
ማሻአላህ ጀግኒት ብዬሻለው አትፈትነኝ አይባልም ፈተናውን አሳልፈኝ ነውና አልሃምዱ ሊላህ እህቴ መዲና ከዚህ ቡሃላ ችግር አይገጥምሽም ኢንሻአላህ በኢማንሽ ጠንክሪ ከፈኪ ጋርም ጓደኛ ሁኚ ለውጥሽን አሳውቂን ምግብ ቤትሽ እንመጣለን አብሽሪ እህቴ
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan
@UmuAbidellahUmuRekanUmuRekan 2 ай бұрын
ብዙወን ነገር ሠረተን አንድ ነገር ካጠፋን የሠራነውን ሁላ ገደል ያሥገቡታል ብቻ አልሀምዱሊላህ ለአረብ ሀገረ ሠራተኛች አላህ ይጠብቀን የኔ ሠወች አልሀምዱሊላህ ጥሩ ናቸው
@fkerabeba3544
@fkerabeba3544 2 ай бұрын
ታሪክሽ ያሳዝናል ግን እራስን መስተር እሚመስል ነገር የለም አላህ አንቺንም እኛንም በራህመቱ ይጠብቀን አሚ.....ን
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን❤
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@aronhaile6464
@aronhaile6464 2 ай бұрын
አጅግ በጣም ጀግና ሴት ነሺ, አላህ ካንቺ ጋራ የሁን, ❤ አባካችሁ ሰዎች ከበዳዮች ጋራ አንሁን ❤🙏
@yosefaddisu8738
@yosefaddisu8738 2 ай бұрын
😢 ያሳዝናል አንቺ የኖርሺውን እኔ መስማት ከበደኘ ከምንም በላይ ጥንካሬሽ በዛላይ ተስፋሽ ደስ ይላል ደሞ በ comment ለተሳደባቹ አታስመስሉ ንፁህ እንደሆናችሁ ያሳለፈችው ይብቃት ደሞ በዚህ አናሳዝናት ከመፍረድ ደዉለህላት ያለህን ውረድ
@NajatAman-us9ip
@NajatAman-us9ip 2 ай бұрын
wow ነፃነቷ ይገርማል ግን አላህ ያግዝሽ አብሽሪ
@WolkaWola
@WolkaWola Ай бұрын
የእነ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር ሄኤን ያህል ብርታትን ስጠሽ እያልኩ የአለምን ዓጥአት የምያስውግደውን ገታችንና መዳንታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንደ ግል አዳኝ ተቀብይ ኤርፍትሽ ይሆንልሻል
@ኢትዮጵያአገሬyoutube
@ኢትዮጵያአገሬyoutube 2 ай бұрын
ፈጣሪ ምስክሬ ነው በጣም ጀግና ሴት ነሽ ጎበዝ ጀግና ሴት ነሽ ሁሉም ተልፋለች አይዞሽ እኔ እናት❤❤
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Ай бұрын
በምኗ
@ሰላማዊሰው
@ሰላማዊሰው 2 ай бұрын
በራሳችን የእውቀት ማነስ የሚመጣብን መከራ አበዛዙ😢 ጠንካራ ነሽ የማያልፍ የሚመስል ቻለንጅ አልፈሽዋል አይዞሽ❤
@YeEthiopian
@YeEthiopian 2 ай бұрын
ይገርማል ስለ ፍቅር ሃይማኖትሽን ተውሽ ስለ ፍቅር በልጅነት አምሮሽ ያልሆንሽውን ሆንሽ ጌታዬ አምለኬ እየሱስ ክርስቶስ መጫረሻሽን የሰምረው
@MasratKassa
@MasratKassa 2 ай бұрын
እነቅልፌን እየተንገላጀጅኩ ነው እስከምትጨርሺ የሠማሁሽ ጀግና ሴት ነሽ ብዙ ሴቶች ተስተምሪያለሽ አይዞሽ በርቺ
@amiram742
@amiram742 2 ай бұрын
እንደ እኔ😊
@HayuEmureyanamharawit
@HayuEmureyanamharawit 2 ай бұрын
እሚገርመው ጨርሸ ሰማሁሽ 😏 ከቤተሰብ ፍቃድ ወቶ የተደሰተ የለም ብቻ 😢😊ሁላችንንም አላህ ይቅር ይበለን 😰
@SamiraMohammad-vm5ts
@SamiraMohammad-vm5ts 2 ай бұрын
😢😢😢
@nebiatyadesa
@nebiatyadesa 2 ай бұрын
እግዚአብሔርን በጣም ጠንካራ ነሽ የኔውድ ያገሬልጅ እወድሻለሁ እህቴ ሁሉም ሰው በወጣትነት ጊዜው ስህተት ይሰራል አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ልጅሽን ያሳድግልሽ
@امبنوتي-ذ5د
@امبنوتي-ذ5د 2 ай бұрын
ለወንጀል ፀፀት እንጂ የሚያስፈልገው ጪራሽ ዝና ይመስል አደባባይ ላይ ወጥቶ .... አሏህ ይቅር ከማይላቸው ወንጀሎች ውስጥ አንዱ ነው
@SeSe-go4co
@SeSe-go4co 2 ай бұрын
አይባልም አላህ አዛኝ ጌታ ነው መሀሪ ነው
@امبنوتي-ذ5د
@امبنوتي-ذ5د 2 ай бұрын
@@SeSe-go4co ጌታችን አሏህ መሀሪ ነው በፀፀት ወደ እርሱ የሚመለሱ ባሪያወቹን ይወዳል ነገር ግን ለተፀፀተ እና ማረኝ ብሎ ነጋ መሸ ለተማፀነው እንጂ ዝና የሰራን ይመስል አደባባይ ላይ ወጥተን ወንጀላችን ለአለም ስላካፈልነው አይደለም አስብ አኢምሮም እውነቱን ይፈርዳል ዝም ብለን ጌታ መሀሪ ነው ማለታችን ብቻ ዋጋ የለውም ቅጣተ ብርቱ መሆኑንም አውቀን ስንመለስ ብቻ ነው እንጂኮ ሰው ሁኖ የማይሳሳ የለም ..
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
በትክክል አላህ ይቅር ይበለን
@umhibetulahbntsherefa5672
@umhibetulahbntsherefa5672 2 ай бұрын
​@@امبنوتي-ذ5دሀቅነው ወጀዛኪላህ ኸይር
@Ethiopia.1234
@Ethiopia.1234 2 ай бұрын
ገበሬ አላህ አዛኝ ነው ኢሻአላህ​@@امبنوتي-ذ5د
@nanitad5622
@nanitad5622 27 күн бұрын
Sis, after hearing your story, I learned that nothing lasts forever, especially love. Once you walk away, it's gone, unless you're lucky once. Thank you for sharing
@useresfaughv00
@useresfaughv00 2 ай бұрын
እኔ የተማርኩት ከዚህ ታሪክ ሂወትን በዝሙት መጄመር መጬረሻው ስቃይ ነው ከባድ ነው እዴዚህ አይነት ክፍ ወዶች ግን አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ በጣም አዝኛለሁ አሁንም ወዴ እራስሽ ተመለሽ ወዴ ጌታሽ ተጠጊ እህቴ አላህን የቀረበ አማኝ መጬረሻው ያምራል አይዞሽ ❤❤
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ክርስቲያን ማፍቀር ዝሙት አይደለም።
@jgxhhc9086
@jgxhhc9086 2 ай бұрын
ዝሙት ነዉ ወሬኛ​@@netsanethAndinet
@astewalemulaw
@astewalemulaw Ай бұрын
ዝሙት አይደለም ፍቅር የሚባል ከባድ ስሜት ነው።
@useresfaughv00
@useresfaughv00 Ай бұрын
@@astewalemulaw ፍቅር አስመስሎ መስሎኝ ሸይጣ ወዴ ዝሙት የሚወስዴው ስት አይነት አስተሳሰብ ያለው ሰው አለ ግን ሱበሃን አላህ
@abdullahali4070
@abdullahali4070 2 ай бұрын
ወንጀል የሰራ ሰው ወንጀሉን ከሰው ደብቆ እያለቀሰ ምሕረትን ከፈጣሪው ይጠይቃል እንጂ በአደባባይ እወቁልኝ ማለት የባሰ ወንጀል ነው ከሁሉም አላህ ይጠብቀን
@Gojamewa.gojamewa
@Gojamewa.gojamewa 2 ай бұрын
የኔ እህት ኡፍፍፍ እኔም ከሌላ ሀይማኖትጋ ሂወቴ ተመሰቃቀለ ለዛም ነበር ተመስጨ ያዳመጥኩሽ ተረጋጋሁብሽ ጀግና ነሽ ውዴ
@Mamitey-k4b
@Mamitey-k4b 2 ай бұрын
😢😢😢 በጣም ያስለቅሳል ኡፍፍፍፍ
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 ай бұрын
ብዙ አትርፌአለሁ አመሠግናለሁ ስለመጣሽ ስለነገርሺን ደሞም ቆንጅዬ ነሽ ወልደሻል ገና ወጣት ነሽ ስለሁሉም ነገር ስላለፈብሽ ስላለውም ስለሚመጣውም ጠንካራ ሁነሽ ልጅሽን እናት ያርግሽ በርቺ ❤❤❤❤አላህ ይጠብቅሽ💙💙💙
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሜን ወንድሜ❤
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን❤
@samiyasaid7499
@samiyasaid7499 2 ай бұрын
ይህ ሁሉ የሀይማኖት ትምህርት በትክክል ሳይስጥ እየቀረ በሁለቱም ሀይማኖት ስተቶች ሲስሩ ዝም ይሚል ህብረተስብ ማህይምነት የሀይማኖት ደሀ ሆነን የቀረን ህዝቦች የራሳ ወዳድነት ህዝብ ማለት የኢትዮጵያ ህዝብ ነውሁሉኑም ነገር እያቀለሉ የሚፍእልጉትን በውሽት ማግኘት የሚመቸን ህዝቦች መቼም በሄድንበት ወንጀል የበዛብን ስው ጎዳን ብለን የምንወነጅል ኡላህ ይጠብቀን
@semiraibrahim6887
@semiraibrahim6887 2 ай бұрын
አላህ ያግዝሽ እህቴ ታሪክሽ ያሳዝናል ተዉበት አርጊ ጠንክሪ
@nunu7353
@nunu7353 2 ай бұрын
@@semiraibrahim6887ወሎዯ ናት እነስጋ ችግር የለው
@Ambersweet-b5f
@Ambersweet-b5f 2 ай бұрын
የቤተሰብ ትዕዛዝ መጣስ የሴትን ልጅ ህይወት ያከብዳል ለዛውም ለወንድ ተብሎ
@SaraYonas-x2c
@SaraYonas-x2c 2 ай бұрын
ማርያምን በጣም ያማል
@sasab2001
@sasab2001 2 ай бұрын
የኔ ፍልቅልቅ እንዴት ደስ እንደምትይ እግዚያብሄር ይመስገን በእዉነት ጠንኮራ ሴት ነሺ ወንዶች ግን ፈጣሪ ልቦና ይስጣችሁ
@PeacefulDaffodils-vd1fs
@PeacefulDaffodils-vd1fs 2 ай бұрын
እህት አላህ ከዝህ ሁሉ ፈተና የታደገሽ አላህን አትርሽ አላህን ፍሪ አለባበስሽን አስተካክሊ በሸሪአ የማይፈቀድ አታድርጌ ጥፍር የታርጌ ባጠቃላይ አላህን ቅረቤው አዛኝ ነው እና ተውበት አድርገሽ እባክሽን ወደ አላህ ተመለሽ ልጅሽንም አላህ ያሳድግልሽ 😢😢😢
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን እሽ ኢንሻ አላህ❤
@Nati_Mesfin
@Nati_Mesfin 2 ай бұрын
ሚገርም ታሪክ ነው በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እህቴ።
@Meheret16
@Meheret16 2 ай бұрын
በጣም በጣም ጀግና ነሺ ውዴ አምላክ የተሻለውን ነገር ያምጣልሺ😊😊😊😊
@demissewasrat7597
@demissewasrat7597 2 ай бұрын
ከሀይማኖታችን እና ፈጣሪን ከማምለክ ስንርቅ ሀጢያቶችን ስናበዛ፣ የተከለከለው ነገር ሁሉ ከተፈቀደው የሚበልጥና፣ የሚማርክ ሆኖ ይታየናል! ፈጣሪ ከዚህ አይነቱ በቁም መሞት ይጠብቀን! ከባዱ ወንጀል ደሞ፣ አላህ የደበቀልንን ወንጀል በአደባባይ ማውጣቱ ነው! አላህ ወንጀላችንን ይሰትርልን፣ ቢያውም ምህረቱን ይለግሰን! አሚን!!
@Y.W-y3f
@Y.W-y3f 2 ай бұрын
የሚገርም ፅናት አደረጅም እድሜ ኑሪ። እህታችን ወንድማችን አንተም በርታ።
@Mesi-d5m
@Mesi-d5m 29 күн бұрын
ኸረ በስመአብ እንዳቺ ደስ ብሎኝ አየሳኩኝ የሰማሁት ሰው የለም በፍቅር ነው ያዳመጥኩሽ ❤❤❤❤
@SelamAbraha-rw6me
@SelamAbraha-rw6me 2 ай бұрын
ጥንካሬ ራስ መተማመን ምስል ብኖረው ኣንችን ይመስል ነበረ 👑💎 you are very strong girl❤
@GiyorgidsKeb
@GiyorgidsKeb 26 күн бұрын
አይዞሽ እህቴ ያንችንም የልጅሽንም መጨረሻችሁን እግዛአብሔር ያሳምርላችው 😭👀😘💐💐👏🏾👏🏾👏🏾
@jemo5716
@jemo5716 2 ай бұрын
ሑላችንም በልጅነታችን ብዙ ታሪክ አለነ።ጀግና ነሽ እግዚአብሔር ደግሞ ነገሮችን ለበጎ የመለወጥ አቅም አለዉ የንቺን አይነት ተመሣሣይ አለ በየቤቱ ተደብቆ አንቺ ጎበዝ ነሽ። ደግሞ አብርሐም አዎ የሡም የአንችም ጥፋት አይደለም ከመጀመሪያዉኑ ቤተሠቦችሽ ነዉ እልክ ያሥገቡሽ ግን ያነ ነገረ ሠሪ ጓደኛዉ ባይነግርሽ 100% አብርሐም ወደ አንቺ ወይም ከአንቺ ጋር አብሮ ይኖር ነበር ምክንያቱም አብርሐምም እንዳቺ ጨንቆት ነዉ ሌላ ያገባ ባይወድሽ ኖሮ ወደ አንቺ ያችን ትቶ አይመጣም የነበረ በቃ ጨንቆት ነዉ ላረጋግጥልሽ የምፈልገዉ አብርየም ይወድሻል ።አሑንም ቀሪዉ ዘመንሽ እግዚአብሔር እንድረዳሽና መንገድ እንዲመራሽ ፀልይ።የሠወችን ተይዉ ሠዉ በራሡ ሢደርሥ ነዉ የሚገባዉ አይዝሽ ደግመ እግዚአብሔር ሞገሥ የሚባል አለ ሞገሥ አለሽ።።ማኔ Please Please የትራማ አገልግሎት Please ከቻልክ እንድትተባበራት።ተባረክ።🙏🙏🙏
@YussufTalib
@YussufTalib 2 ай бұрын
እሽ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤
@tizuandelsi
@tizuandelsi 2 ай бұрын
እንዴት ደስ እንደምትይ ንግግራ ጣፋጭ ነው
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 2 ай бұрын
የሀገሬን ትዝታ ቀሰቀሽብኝ እኔኳ ፍቅር በዛ ሰአት አይገባኝም ነበር ግን የልጅነት የቃቃ ባል ነበረኝ😂 በሰፈሬ በሱ ነበር የምጠራው ግን አሁን እኔ ካገሬ ከወጣሁ10አመቴ እሱም ሌላሀገር ነው ግን አሁን ላይ ሀይማኖቱን ቀይሮአል እናም ተኳረፍን ግን ፍቅር ምናምን አላውቅም እስከ 20አመቴ ድረስ ከዛ ብኋላ አድስ አበባ ላይ ምርጥ የፍቅር ጊዜ ነበርኝ እራሴን በጠበቀ መልኩ መጨረሻው ግን አላማረም እኔም የመዳም ገረድ ሆንኩኝ እሱም አግብቶ ሚስቱን ለመዳም አስረክቧታል 😅
@moerkettomoerketto2980
@moerkettomoerketto2980 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂አብሽሪ
@sishaia6875
@sishaia6875 2 ай бұрын
እ ለመዳም አስረከባት እኩልናቹህ ታድያ አይዞሽ እህቴ
@Samira-g5z4z
@Samira-g5z4z 2 ай бұрын
@@sishaia6875 😂😂😂አወ ግንእሱ ትዳር የሚባለውን ሀገር ጀምሯል እኔ ግን 24አመቴ ወፍ የለም በዛ ላይ የተውኩትኮ የሚገርምሽ ኒካህ ካላሰርን እድሜየን አልገድልም ብየ ነበር ይሄው ቀድሞ አገባ አይገርምም 😥😂ዝብርቅርቅ ያለ ስሜት ነው የሚሰማኝ ግን አልሃምዱሊላህ
@Destavich
@Destavich 2 ай бұрын
እግዚያብሄር መልካም ነው። አልሃምዱሊላህ! ሁሉም ያልፋል።
@Meski1921
@Meski1921 2 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሳቅሽ እራሱ ስያምር ጠንካራ ሴት ነሽ አምላክ ሁሌም ይጠብቕሽ be strong women more you are smart love yo so much
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሜን እህቴ አመሰግናለሁ❤
@AishaAsh-p4z
@AishaAsh-p4z 2 ай бұрын
የኔ እህት እፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት ፈተና አለፍሽ የኔ እህት ፈጣሪ ከዚ በኃላ ፈተና ውሥጥ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እመብራሀን ከፈተና ትጠብቅሽ በጣምበጣም ጀግና ሤት ማለት እዳችነው ሣታፍሪ ሣትሸማቀቂ ታሪክሽን አካፈልሽን የኔእት አይዞሽ የምታምኝው አምላክ ያታሠበ እጀራ ያድልሽ
@jemilamohammed4366
@jemilamohammed4366 2 ай бұрын
እጅግ በጣም ተመስጫ እስከ መጨረሻ አንዴ ስስቅ አንዴ ሳለቅስ የጨረስኩት ቪድዮ በተለይ ስለአብራሃም ስትናገሪ የኔን ታሪክ ምታወሪ ነዉ የመሰለኝ ያው የኔ ሚለየው ሀይማኖቴን አልቀየርኩም ነበር የሱን ነዉ ያስቀየርኩት የልጅነት ፍቅር እጅግ በጣም ደስ ይል ነበር ይሄው ከዛ ቡሃላ አፍቅሬ አላቅም ዝምብሎ መመቻቸት እንጂ ፍቅር ሚባል የለም እና እህቴ መዲና አንቺ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ በርቺ አላህ ልጅሽን ለቁምነገር ያብቃልሽ አንቺንም አላህ ይጠብቅሽ እኔንም አላህ እንዳቺ አይነት ጥንካሬ ይስጠኝ በጣም ብዙ ነገር ካንቺ ተምርያለሁ ብቻሽን ይሄን ሁሉ ነገር ማለፍ ማለት ጀግና ነሽ🥰
@YohanesMebrahtu-dd4ez
@YohanesMebrahtu-dd4ez 2 ай бұрын
Bemechershawesh tefatash malet new
@khadija-t6p
@khadija-t6p 2 ай бұрын
ዉለሂ አኔሚ
@workuzewdu8245
@workuzewdu8245 2 ай бұрын
የእውነት እጅግ በጣም ጀግና ጠንካራ በፅናት ይህንን ሁሉ ከባድ በልጅነት ዘመንሽ ችልሽ ያሳለፍ ሽ ልዩ ተስጥኦ ከእግዚአብሔር የተሰጠሽ ለብዙዎች አስተማሪ የሆንሽ ውስጥሽን ስሜትሽን የደረሰብሽን ሁሉ በግልፅነት ብዙዎች ለመናገር የማይደፍሩትን እውነት ትምህርት ይሆን ዘንድ ግልፅነትሽን የልብሽን የገለፅሽ ብሩህ አይምሮ ያለሽ በጣም ደስ የምትይ ሴት ነሽ :: ቀሪ ዘመንሽ ከልጅሽ ጋር በጣም ብሩህ እንደሚሆን አልጠራጠርም:: አይዞሽ እግዚአብሔር ከአንች ጋር ነው :: ቅንነትሽ ትልቅ ደረጃ ያደርስሻልና ተስፋ እንዳትቆርጭ !! በርች!
@vvg5520
@vvg5520 2 ай бұрын
ናተይ ቆንጅ ተመሥጨ ነው እስከ መጨረሻ ያየሁት የኔ ጠካራ እህት ሂወት እደዛ ናት በሂወታቺን ፈተና ይበዝበናል ግን ለሁሉ ችለን ነው የተሻለ ቦታ የምንደርሰው በጣም እያለቀስኩም እየሳቅኩኝ ነው ቭድዮ ያየሁት የኔ ቆንጆ እህት አዞሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ እደምናይሽ አልጠራጠርም የኔ የዋህ ህያበይ አጆኪ ❤😢😢😢😢
@TsigeredaDemissie-f8g
@TsigeredaDemissie-f8g 2 ай бұрын
ለኔ ጀግና ነሽ በዚህ እድሜሽ መከራ ያልሰበረሽ በርቺ i hope ትልቅ ቦታ እንደምትደርሺ
@GbremeskelWelday
@GbremeskelWelday Ай бұрын
ብጣዕሚ ደስ እትብል ቆልዓ ግልፅነታ ኣነጋግረኣ በጣም ታምራያለሽ ለሱ ብቻ ሳይሆን ለኔ ደሞ እንደዛ ነዉ ይመችኺ
@yaredlisanework3218
@yaredlisanework3218 2 ай бұрын
ፅናትሺ + ጥንካሬሺ ይገርማል አይዞሺ በርቺ!
@omnajat
@omnajat 2 ай бұрын
አሁንም አልባበስሽ ምንም ደስአይልም አላህ ሂዳያይሰጥሽ አኡዙቢላህ አላህ ኢስላም ሁኝ እደተፈጠረኩ አላህዋ ዉሰደኝ
@user-toybi
@user-toybi 2 ай бұрын
የአላሕ😢😢😢 የኔ ቆንጆ አላሕ መጨረሻሽን ያሣምርልሽ ማንያዘዋል አላሕ ይጠብቅሕ ምክርሕ ❤
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አሚን❤❤
@Amm-g3r
@Amm-g3r 2 ай бұрын
አላህ ያጥፋውጅ ሌባ
@abdiabdi4900
@abdiabdi4900 Ай бұрын
ምኗ ነው ለካፊር አላህ የደበቀላትን ወንጀል መለፍለፏ
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f Ай бұрын
@@abdiabdi4900 ገደል ግቢ
@TesfayeSisay-m2o
@TesfayeSisay-m2o 2 ай бұрын
በጣም በጣምጎበዝ እና ጠንካራ ሴት ነሽ ትልቅ ቦታ ትደርሻለሽ
@munamuhammad1975
@munamuhammad1975 2 ай бұрын
የእዉነት በጣም ያሳዝናል 😢😢😢እኔም ብዙ ፈተና አይቻለሁ ግን ያች ጥንካሬ የሚደነቅነዉ የኔህት ❤❤
@Eyoba-s4t
@Eyoba-s4t 2 ай бұрын
እውንቱን የምትናገር ሴት በጣም ነው ደስ የምትለው በጣም ደስ ትላለች እውነተኛ ፍቅሮን ስትናገር ትክክለኛ ሴት
@netsanethAndinet
@netsanethAndinet 2 ай бұрын
ጠያቂው በጣም ጥሩ ሰው አይደለህም። እንዴት ራስሽን የማጥፋት ስሜት አልመጣልሽም ተብሎ አይጠየቅም እኮ።❤
@HussenYimer-r9j
@HussenYimer-r9j 2 ай бұрын
በሚሥቁ ጥርሶች መሐል እልፍ ብሶቶች አሉ ። ግን እነዚህ ሠዎች በህግ ቢጠየቁ ባይ ነኝ ።ይህቺን ልጅ ማገዝ ራሥን ማገዝ ሐገርን እንደማገዝ ነው ብዬ አምናለሁ
@MariLove-w2f
@MariLove-w2f 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ወንድሜ❤❤❤
@የጠፋውልጅ
@የጠፋውልጅ 2 ай бұрын
​@@MariLove-w2fመጀመሪያ አብርሽን ጥለሽው ሒደሽ ያን ጊዜ እሱም ልቡ ተሰብሮ ነው😢
@zinet2542
@zinet2542 2 ай бұрын
እንደዛ ያረገችው ሂወቱን ለመታደግነበር​@@የጠፋውልጅ
@SamiraSamira-t7t
@SamiraSamira-t7t 2 ай бұрын
Wwow❤❤
@ekramahmed2103
@ekramahmed2103 2 ай бұрын
❤​@@MariLove-w2f ባለ ታሪኳ አንቺ ነሽ
@nejuhabeshayoutube3684
@nejuhabeshayoutube3684 2 ай бұрын
ማኔ ምርጥ ሰው አሁን ላይ እያቀረብከው ያለው ፕሮግራም. በጣም ጥሩ ነው በርታልን
@neba1034
@neba1034 2 ай бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ😍😍😍
@Yamrotsisay
@Yamrotsisay 2 ай бұрын
አሜን❤❤
@Muraelmamo
@Muraelmamo 2 ай бұрын
Amen
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
አሜንንንን
@kenaskids4126
@kenaskids4126 Ай бұрын
Amen
@HelenTilahunGebregiorgis
@HelenTilahunGebregiorgis Ай бұрын
🙏❤️🥰
@Zeze-ds6qq
@Zeze-ds6qq 2 ай бұрын
ይገርማል ቢያንስ ይቅርታ ቢያደርጉሽ ወደ እምነትሽ ስትመለሽ ጥሩ ነበር አይዞሽ ልጅሽን ያሣድግልሽ
@user-bl9vt8yr9C
@user-bl9vt8yr9C 2 ай бұрын
የኔንጀግና በርቺ ልጅሽን ደግሞ ይፕሀገር መሪ ልትሆንትችላለች ለሷዋም ላንቺም ኑሪ በርቺ የኔ ጠንካራ
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 38 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 22 МЛН
በአባቴ ምትክ እሱን ሰጠኝ ፡ ፍቅርን በሱ ነው ያወኩት 💝
41:45
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 94 М.
怎么能插队呢!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:12
火影忍者一家
Рет қаралды 38 МЛН