የመጥፎ ስሜት መድሃኒት

  Рет қаралды 41,101

Manyazewal Eshetu

Manyazewal Eshetu

2 жыл бұрын

የምናደርገውን የምናደርገው ለስሜት ነው።ስሜትን መቆጣጠር ህይወትን መቆጣጠር ነው።የዘላቂ እና እውነተኛ ስሜት ምንጩ ውስጥ ላይ እንጂ በውጪ አይገኝም።ማንም ሰው ራሱን ሳይለውጥ ስሜቱን ለመለወጥ ቢታገል ድካም ነው።ግን የማይቻል ነገር አይደለም።እንዴት ለሚለው ይህ ቪዲዮ መልስ አለው።በሚገባ ሁኔታ ማንያዘዋል ያብራራል።እንዲህ አይነት ቪዲዮ እና ትምህርት ከፈለጋችሁ ሳብስክራይብ ማድረጉን እንዳትረሱ።

Пікірлер: 66
@madi6614
@madi6614 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን💔💕💓💋 ማንዬ በነገራችን ላይ እኔና አንተ ሂወታችን ይመሳሰላል ሂወታችን ጠንካራ አድርጎናል ይመስለኛል እናም እናም ፈተና እራብ የመጠላት ስሜት ጠንካራ ያደርጋል 👍 እኔም እንዳተ ከችግሬ የተማርኩ በራሴ ጥሬ ሰርቸ ለአላሜዬ የምኖር ብርቱና ጠኖካራ ሴት ነኝ
@AzizaAhmed-ee8ol
@AzizaAhmed-ee8ol 2 жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህና መጣክ ቤተስብ አገራችንን 🇪🇹 አላህ ሰላም ያርግልን 🤲
@malikoibrahim7518
@malikoibrahim7518 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ማነቃቂያ ሀሳቦችንና ለዋጭ የሆኑ ነገሮችን ነው የምትናገረው በርታ ብሮ
@user-tz9pm1bl8r
@user-tz9pm1bl8r 2 жыл бұрын
ሰዉ ን ስትዎደው አዉነቱን ትነግረዋለህ🥰 ቅርርርርር አንዳይልህ brooo 😜 አጅህን ኪስ አትክተት ስልክህን ሳይለንት (አስቀምጠህ ግባ ) አንግሊዘኛ አትቀላቅል ( ዳንኤል ክብረት :-"ኑ ሀገሬን እናዋልዳት" መፅሐፍ )ጋበዝኩህ ለ ምክንያት 🙏🙏🙏 👍👍👍👍👍
@user-sz7gp6jk2v
@user-sz7gp6jk2v 2 жыл бұрын
ማኔ የዘመኑ ምርጥ አነቃቂ❤🙏🥰
@baniaychu7478
@baniaychu7478 2 жыл бұрын
ማኔ የኔ ጀግና በጤም ነው የምድህ እግዚአብሔር ይባርክህ❤❤❤
@abyssinianeagle8993
@abyssinianeagle8993 2 жыл бұрын
ሁሌም አደንቅሃለሁ ግን አንዳንዴ የምትናገረው to much negative ነው። ሰወች በግዴታ እንዲጋባባቸው ግፊት የምታደርግ ነው የምትመስለው። ለማንኛውም ማኔ በርታ ይህንን አስተካክል።
@jamen350
@jamen350 Жыл бұрын
That was my question too
@amesgagn
@amesgagn 7 ай бұрын
ተመስገን ተመስገን ተመስገን ማኔ አመሰግናለሁ ተመስገን ተመስገን ተመስገን ❤️🙏🙏🙏
@abelkebere9397
@abelkebere9397 2 жыл бұрын
ማኔ በጣም ትመቸኛለክ እወድሀለው ወንድሜ ባገኝክ በጣም ደስ ይለኛል
@tizitakebed5200
@tizitakebed5200 Жыл бұрын
ማንዬ አስተማሪያችን ድንቅ.ሰው እናመሠግናለን🙏❤
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 2 жыл бұрын
እንደዚህ የተቀደደ ሱሪ መልበስ ቢቀር ጥሩ ነው : በጣም ያስጠላል
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
ሉቡሱና ሃሳቡ ምን አገናኘዉ ብሮ
@saraameha1238
@saraameha1238 2 жыл бұрын
Man'e ድንቁ ኢትዮጵያዊ 💚💚 Yemaytegeb Tibeb Ena Ewketen Selakafelken Egziabher Yekefelh Thank You!💚💚! Denk Temehert New!
@tigistwondeson3046
@tigistwondeson3046 Жыл бұрын
ወይኔ ምን ልበለው በጣም ነው ምወድክ ማንዬ ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛል ፈገግታው ገዳይ ነው
@nesifamohamdnesifi9303
@nesifamohamdnesifi9303 2 жыл бұрын
Fetena tenkara yadergal...enamesegnalen manea
@tube-mb4ll
@tube-mb4ll Жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ ቡዙ ትምህርቶችህ አስተምረውኛል ግን ቅር ያለኝ ልብሱ ነው ይህንን የተቀደደ ልብስ ለብስህ ታስተምራለህ የምታስተረው ህይውት ይስጣል ታጥቦ ከጨቃ እንዳይሆን እያስተዋልን በልክ እንልብበሰው
@matty7066
@matty7066 Жыл бұрын
It's amazing thank you for give this lesson
@alemtsehaykibret9368
@alemtsehaykibret9368 Жыл бұрын
Thanks my brother 🙏🙏🙏
@gantgant6451
@gantgant6451 2 жыл бұрын
ማን የ የኔ ለዋጭ እንካን ደና መጣህ መዓረይ
@tigisitbekele3245
@tigisitbekele3245 2 жыл бұрын
በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥልኝ ወንድሜ ወደራሴ ስመጣ በቅዠት አለም ላይ ያለሁ ነው የሚመስለኝ እንዴት እራሲን መቀየር እንደምችል አላውቅም ግራ ገብቶኛል እንደሰው መኖር እፈልጋለሁ አላማና እራእይ ያለው ሰው ጠንካራ ሰራተኛ እንዴት መሆን እችላለሁ ምክርህን እሻለሁ
@addis1680
@addis1680 Жыл бұрын
Keep up the good work
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 2 жыл бұрын
tebarek lesemawu new
@qatardoha1248
@qatardoha1248 Жыл бұрын
ምንም አልልም አላህዬ እድሜክን ያርዝመዉ❤❤❤
@betelhemshemelis2239
@betelhemshemelis2239 2 жыл бұрын
You are amazing.
@hehehhdhdud6516
@hehehhdhdud6516 2 жыл бұрын
You're AMAZING
@mulumache7261
@mulumache7261 2 жыл бұрын
selam manyazewal enameseginalen ketilibet
@yayayayahooyo4158
@yayayayahooyo4158 Жыл бұрын
Man gebtokal friend
@meaza2509
@meaza2509 2 жыл бұрын
በርታልን 😍😍
@soltelavivetube4539
@soltelavivetube4539 Жыл бұрын
Tnx...አለባበስ ይታሰብበት ለተመልካች
@alemetalem1161
@alemetalem1161 Жыл бұрын
Absolutely true
@kebronbirhanu4967
@kebronbirhanu4967 2 жыл бұрын
Enkuan beselam metah
@dibbauae7240
@dibbauae7240 Жыл бұрын
Bertaln Thanks
@momenasaeed241
@momenasaeed241 2 жыл бұрын
ድንቅየ
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
ይህ ሰውየ ይገርመኛል ትውልድ ያደነቁራል ወይስ ያነቃቃል?አስኪ ከአለባበሱ ጀምሮ አዩት አንደፍንዳታ በዚህ ዕድሜው ቀዳዳ ሱሪ ለብሶ
@Hollnacol
@Hollnacol 2 жыл бұрын
man welcome . you are going to make me happy whatever happens to me
@MG-yv9ds
@MG-yv9ds Жыл бұрын
አለባበስህን አሰተካክል መልካም ግግርአለህ ግን ሱሬህን ለምን እንዲህሆነ ፋሽንነው?
@mesfinyelia
@mesfinyelia 8 ай бұрын
Maniye ewunet tchilalek berta bez ketil
@madi6614
@madi6614 Жыл бұрын
አቤት የኢትዬ ሰው ነገር ትወዳላችሁ ሱሪህ ሱሪህ ትላላችሁሳ ምን አገባችሁ ራቁቱንም መሄድ ካስደሰተው መብቱ ነውውውው
@azebamenu7066
@azebamenu7066 Жыл бұрын
ሰትጮህ ደስ አይለኝም አትጩህ
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 2 жыл бұрын
tkikil neh GBu
@zedusman
@zedusman Жыл бұрын
አሪፍ ምክር ነዉ እኔ ጥያቄ አለኝ ዩቱብ ቻናል ተጠቃሚ ነኝ በኮምንት እየመጡ የሚሰድቡኝ እና የሚተቹኝ ሰወች አሉ እንዴት አርጌ ነዉ እንዳልናደድ የምሆነዉ ማንንሞ ተሳድቤ አይደለም ዝም ብለዉ መተዉ መጥፎ ቃላት ይናገሩኛል
@eliathegamer71
@eliathegamer71 2 жыл бұрын
🔥🔥🔥
@mukamildila5786
@mukamildila5786 2 жыл бұрын
እንደት ናው የተቀደደ ሱሪ
@alemetalem1161
@alemetalem1161 Жыл бұрын
Man surihin weyem albabes astekakil
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z Жыл бұрын
ርሱርወንቀየረው
@tweynisirak7877
@tweynisirak7877 Жыл бұрын
አሁድ ሰው ቤተክርስትያን የሚሄደውን ሰው ለመያዝ ነው አንዴ አባክህ አትቀብጥር ዘላለማዊ ሰላም ከመድሃኒዓለም ነው
@hdtop.858
@hdtop.858 Жыл бұрын
🌟 🌟🌟
@user-bx9oq2rl9w
@user-bx9oq2rl9w Жыл бұрын
ወይኔ በፊት ልብሴ ሲቀደድ ትት እቀር ነበር አሁን ሀብታመች ሁሉ የተቀደደ እየለበሱ ነው በቃ የሌላቸው አያሳስባቸውም
@azizaseid7577
@azizaseid7577 Жыл бұрын
Aderashawen endet lagew plzzz
@kokobtemelso5204
@kokobtemelso5204 Жыл бұрын
If you feel bad pray
@user-nv8rh8hu6y
@user-nv8rh8hu6y Жыл бұрын
አቦ አባቴ አንተ ባትኖርልኝ ምን ይወጠኝ ነበር
@tesfumekitzewde5080
@tesfumekitzewde5080 2 жыл бұрын
Mane please change this logo as soon as possible.It doesnt go with u,it is the mark of the beast!!
@sebahmohammed8611
@sebahmohammed8611 2 жыл бұрын
❤❤❤
@rutaruta4584
@rutaruta4584 2 жыл бұрын
ልትረዳኝ ፍቃደኛ ነክ
@mekdestesfaye1623
@mekdestesfaye1623 2 жыл бұрын
lane 1gine nehe
@shewayezenabu1914
@shewayezenabu1914 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️👍👍
@aminasoso868
@aminasoso868 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@hsiebshsifjshzjrjkkkwnaa1026
@hsiebshsifjshzjrjkkkwnaa1026 Жыл бұрын
Hi bro I like ur inspired speech I want tell u some thing please don't wear shrink close like shrink Pantaloon bs the new generation following u .please Ethiopiawi chwanetm yakatete alebabes if u please
@tihitenaadugna3700
@tihitenaadugna3700 Жыл бұрын
how can i talk this traning
@manyazewaleshetu
@manyazewaleshetu Жыл бұрын
0925005762 call and register
@mekaneslame6910
@mekaneslame6910 Жыл бұрын
ማኔ እኔ ባንተ ነው ህይወቴ የተቀየርው የምር ቴንኪው
@yodururururu9945
@yodururururu9945 Жыл бұрын
Bemaryam setawera atechu that ur voice make’s me irritated 😤 relax man!
🔴 ቀድሞ የገባ ሰው ይፈወሳል || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:48:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ БАБУШКИ #shorts
00:19
Паша Осадчий
Рет қаралды 5 МЛН
ከሰው መጠበቅ እናቁም!
24:40
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 36 М.
ፍርሃትህን የሚያስፈራራ ንግግር!!
15:17
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 56 М.